🔴ሌላ ሰው" አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ! Another person new stand up comedy

  Рет қаралды 186,405

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

24 күн бұрын

Another person new to stand-up comedy by comedian aman bisetegn a comedian who has previously made five full-time stand-up comedy shows. His previous shows were based on themes of peace, love, unity, justice, and equality. This new comedy show is based on his true story of overcoming a long-time gambling addiction. Eventually, he was able to overcome his bad habit and became a famous stand-up comedian. He presents this amazing story with humor for comedy fans. Through this comedy, we believe that many young people will get inspiration, hope, and strength.
"ሌላ ሰው" አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ከዚህ ቀደም አምስት የሙሉ ጊዜ ስታንድ አፕ ኮሜዲ የሰራ ሲሆን ቀደምት ስራወቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ እኩልነት ላይ መሰረት ያደረጉ ነበሩ።
ይሄ አዲሱ ኮሜዲ ደግሞ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለረዥም ጊዜ በቁማር ሱስ የነበረ ሲሆን በመጨረሻም አጉል ልማዱን በማሸነፍ ታዋቂ ኮሜዲያን መሆን ችሏል ይህን አስደናቂ ታሪክ በቀልድ በማዋዛት ለኮሜዲ አፍቃሪወች አቅርቧል።
በዚህ ኮሜዲ ብዙ ወጣቶች መነቃቃት ተስፋ እና ጥንካሬ እንደሚሰጥ እናምናለን!!
0982097171 contact us only telegram!!
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymov
new Ethiopia comedy 2024/ 2016
new drama Ethiopia new funny video
best jock
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 420
@officialserawitfikre1683
@officialserawitfikre1683 22 күн бұрын
አማን ይሄ አቀራረብ እያደገ እንደሚሄድ ተስፋ አለኝ። የዛሬው ግን ቀልድ ብቻ ሣይሆን የእምነትንም ፅናት የሚያሣይ ነውና እግዚአብሔር ያሣድግህ
@amansew
@amansew 22 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አንጋፋው አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እግዚአብሔር ያክብረልኝ🙏🙏🙏🙏
@zematube1219
@zematube1219 22 күн бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ የኢትዮጵያ አይዶል ሙዚቃ ውድድር ላይ ውጤት ስትሰጥ ምቀኝነት የለብህም አሪፍ ነው ተመችቶኛል 👍👍😀
@hshshhshsjwhnsjshh6753
@hshshhshsjwhnsjshh6753 20 күн бұрын
​@@zematube1219ሁ ሀ
@hshshhshsjwhnsjshh6753
@hshshhshsjwhnsjshh6753 20 күн бұрын
​@@zematube1219 ሂ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 15 күн бұрын
Finally a comedian i can listen to all day❤ እውነትም ኮሜዲ አይደለም ኖት እየያዝን እየመለስን እየቀለስን ነው ከእናቴ ጋ ያዳመጥንህ። ኪዳነምህረት ሁሌም ከክፋ መንገድ ትመልስህ🙏 እንዲሁ በክፋ ወጥመድ የተያዙትንም ወንድምቻችንን ገመዱን በጥሳ ከበሽታቸው ፈውሳ ብርሀኑን ታሳያቸው🙏🙏🙏
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 21 күн бұрын
አተን የሰማሽ ኪዳነ ምሕርት እኛንም ከተያዝነዉ የዘርኝነት መንፈስ ታላቀን😢😢😢
@Muna336
@Muna336 17 күн бұрын
አማንየ ከፍ በል ያኔ ገጠር ሄደህ እነዛን ሰወች የዘየርካቸው መቸም አይረሳም በጣም ጀግና ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahungizaw913
@tilahungizaw913 20 күн бұрын
በሚገርም ሁኔታ ከዚህ እኔ ከምኖርበት London የሚኖር "ዳግም" የሚባል የላሊበላ ልጅ አንተን በደምብ እንደሚያውቅህ እና አብራችሁ እንደተማራችሁ እና ስላንተ ብዙ ነገር ነግሮኝ ነበር እና አሁን ደግሞ እሱ የነገረኝን በዚህ Video በድጋሚ መስማቴ አስደንቆኛል!! በርታልን አማንዋ!!😊
@amansew
@amansew 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
@yohannesfikade5014
@yohannesfikade5014 21 күн бұрын
የ ቅዱስ ወ ንጉስ ላልይበላ መልካም ፍሬ….. Always Proud of you…. Keep it up ኪዳነምህረት ከ ክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ወንድሜ,❤❤❤❤
@amansew
@amansew 20 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 21 күн бұрын
አማን ሰው ቢሰጠኝ እያዋዛህ ድንቅ ትምህርት ሰጠኸን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
@takelederesa
@takelederesa 22 күн бұрын
በጣም አስቂኝ አዝናቶ የሚያስተምር ፍጣሪ እንኳን ከዛ ሁሉ አልፈ ለዚህ አበቃህ❤❤❤
@nurobegerman
@nurobegerman 22 күн бұрын
USA ቢቀር አሪፍ ነበር
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 17 күн бұрын
አስተማሪና አስቂኝ ኮሜዲ ነበር አማን ሰው በርታ ለሱሰኞች ጥሩ ትምህርት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳችው እኳንም እማዬ አለቀሰች ባተዝን ባታለቅስ ኖሩ እስካሁን ከዛልትሆን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dakatube1
@Dakatube1 22 күн бұрын
ዋው የሚገርም ተሰጥኦ የሚገርም ታሪክ...ሁሌም ከፍበልልኝ አማንዮ 🙏
@baneesahamufeerrr8902
@baneesahamufeerrr8902 5 күн бұрын
ያተን ሒወት የቀየረች ኪዳነምህረት የኛንም ሒወት ትቀይርልን
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 21 күн бұрын
አማኔ ምርጥ ሰዉ የትልቅ ሰዉ ልጅ ስትሆን አለባበስህ እራሱ ወግ አለዉ💚💛❤
@TeklemaryamSemre
@TeklemaryamSemre 20 күн бұрын
አማን ከብዙው በትንሹ የነበርኩበትን ሕይወቴን አስታወስከኝ እናም ❤ኪዳነ ምሕረት ❤ የፈጣሪ እናት ምሕረትን ታድለን ።
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 9 күн бұрын
በጣም የምወደው ልጅ ቀልድ ሁሉ ጣአም ያለው 💚💛❤️
@binyamassefa
@binyamassefa 20 күн бұрын
ከተስፋየ ካሣ በኋላ ከመጡ ኮሜዲያን አንተ ለኔ በጣም ምርጡ ነህ! በሳቅ እያዋዛህ ያነሳኸዉ ቁምነገር ደግሞ አስተማሪም አስደማሚም ነው!!
@user-ri9gq8qw7h
@user-ri9gq8qw7h 11 күн бұрын
ኣማንየ ወንድማችን በርታልን ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesefer_lij
@yesefer_lij 22 күн бұрын
This is your best comedy ever. It is so personal and it is very funny. What I like the most is how you connect addiction with satan and how you attribute your success to God instead of bragging about it. Somebody might learn from your comedy and change his/her life for better. It is very timely and educational. Keep doing the good job brother. I always like your comedy but I like this one the most.
@natiab53
@natiab53 22 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሳቅ ብቻ ሳይሆን ቁምነገር ሊያውም ትልቅ ቁም ነገር ነው እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ አማን 🙌✨🫡🫠
@kasech3492
@kasech3492 22 күн бұрын
የኔ ወንድም ትችላለሕ እኮ ባለቅኔ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@amareeyasie7458
@amareeyasie7458 22 күн бұрын
ደስ የሚለው ያወራሃውን በሙሉ ሁላችንም አድርገነው ነው ያደግነው እና በትዝታ ነው የምስቀው አዬ ልጅነት
@amtemaryam116
@amtemaryam116 12 күн бұрын
አማን ወንድማችን እንኳን እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እረዳችህ በጣም የሚገርም የህይወት ትምህርት አስተምረኸናልና እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤
@godanatube5013
@godanatube5013 21 күн бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 22 күн бұрын
አለባበስህ እራሱ ቅኔ ነው አላህ ይጠብቅህ 🎉
@me_212
@me_212 16 күн бұрын
የምን ቅኔ
@meskialemayehu5360
@meskialemayehu5360 21 күн бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው በርታልን አማኑ
@yilekalshemeles7116
@yilekalshemeles7116 20 күн бұрын
ከ14 -21 ቀን ከሱሳችን ከራቅን የማቆም እድላችን በጣም ሰፊ ነው ይላሉ የሳይኮሎጂ ባለሙያዎች። የሃይማኖት አባቶች ምን ያህል ባለጥበብ እንደሆኑና በሁለቱም አለም የተሳሉ እንደሆኑ ማሳያ ነው።
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o 17 күн бұрын
እኔ ክ 7 እመቴ ጀምሮ እስከ 19 ኝ አመቴ ያልተጫወትኩት ቁማር የለም ድንገት እረብ ሀገር ቤተሰብ ላከኝ እንጂ እትዮ ብሆን ለማኝ ነበር የምሆነው
@fasikawdejen6474
@fasikawdejen6474 20 күн бұрын
ዋው ዋው በጣም ትችላለህ በእውነት በጣም ትችላለህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bana_media
@Bana_media 9 күн бұрын
Kebrt yhabley ze hawey gobeza😊
@yacreta
@yacreta 22 күн бұрын
በ Comedy ሰውን ማስለቀስም ማስተማር ማሳቅም ! የእግዚአብሔርን እና የእመቤታችንን ስራ መመስከር!! ይገርማል!! በርታ አማን ሰው⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏👍💪💪
@comedian_linken
@comedian_linken 22 күн бұрын
አማኔ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getg8574
@getg8574 17 күн бұрын
ዋው እያዝናና የሚያስተምር እናመሰግናለን
@ephremmesele5239
@ephremmesele5239 11 күн бұрын
አማንዬ አይ በልጅነት የነበረንን ችግር እግዚአብሔር ፈቶልናል። በርታ
@adisalem1777
@adisalem1777 10 күн бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብና ጥሩ ምክር ነው። በተለይ የሕይወት ተሞክሮህን በቀልድ እያዋዛ በማቅረብህ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል ። እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ያድልህ።
@Enat363
@Enat363 21 күн бұрын
ጥሩ ትምሕርት ነው ያካፈልገን ተባረክ❤❤
@yangarootalentcenter
@yangarootalentcenter 5 күн бұрын
ye ewnet betam astemari new kelibe wedijewalew🥰🥰🥰🥰🥰
@Enat363
@Enat363 21 күн бұрын
ስለገብዙ ስታነሳ ምን አስታወሰኝ መሠለሕ አማንዬ የኔ አክስት ልጇ በጣም ያስጀግር ነበረ እና በቃ ምርር ሲያረጋት ብሯን የት ብደብቀው ጥሩ ነው😅😅😅😅እዱቄት ውስጥ ትደብቅበት ነበረ😅😅😅😅
@mesitube5623
@mesitube5623 22 күн бұрын
አረ የዛሬው ይለያል አማንዬ በርታ❤❤❤ በጣም ነው ያዝናናኸኝ ቴኪው 😂😂😂😂😂😂በርታ ከዚህም በላይ እንጠብቃል ❤❤❤
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 8 күн бұрын
እሚገርም ነው አማንየ በርታልኝ 👌❤❤❤❤❤😢😅
@FlAZ55
@FlAZ55 22 күн бұрын
Ine ke duket wust ye mothering birr awutichalew😂😂😂😊😊😊my momyyyy love you and miss you
@hymanotsyum
@hymanotsyum 20 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አንተን የሰማ ሁሉንም ይስማ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 21 күн бұрын
woww Egziabher Cher New Enkuane Lezihe Abekahe❤❤❤❤
@r.t.a4340
@r.t.a4340 22 күн бұрын
Betam Gobez qumneger ke qelid gar
@danielengida5364
@danielengida5364 14 күн бұрын
አማን ምርጥ ኮሜዴ ነህ በሮታ
@SYND_IS_US
@SYND_IS_US 21 күн бұрын
በጣም ተመችተህኛል እኔም ያለፋኩበት ነዉ አዝናኛና ቁም ነገር አዘል ነዉ አሁን ያሉት ኮመዲያን ምንም አያሰቁኝም ያንተ ግን ተመችቶኛል በርታ🎉😂😂
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 22 күн бұрын
አማንዬ በሳቅ ሆዴን ቁስልልል ነው የምታደርገኝ እኮ 😄🥰🥰
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 19 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ቁም ነገር ወዘል 😅እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ አማን ሰው❤🎉
@airortube
@airortube 22 күн бұрын
የሚገርም ስራ ነው ኮሜዲያን አማን አለም በዚህ ድንቅ ስራህ እንደምትዞር እምነቴ ላይ ቅንጣት ጥርጥር የለኝም ። awonder ful work. it Tests the lifes of many young peoples .iam cring as fail. many of my friends have lost their lives due to gambling addiction . It is agrat lesson. I have great respect for those who produced such good comedy work especially comdian # እሸቱ መለሰ ከመላው የዶንኪ ቲዮብ የካሜራ የድምጽ የላይት ባለሙያዎች ለዚህ ጥረት የላቀ አስተዋጾ አድርጋችኋልና ምስጋና ይገባችኋል ❤❤❤❤ ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ገና ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ ገና መቸ ተነካና በርታልኝ ወንድሜ !!!!
@user-uc8xf3uo4e
@user-uc8xf3uo4e 22 күн бұрын
ትለያለህ አሜክሶ ቁም ነገርህ ህይወትን የሚቀይር ቀልድህ የድብርት😂 ሙድን የሚቀይር ዋው ተመችቶኘኛል አድናቂህ ነኝ
@1hagerachin
@1hagerachin 21 күн бұрын
Wonderful message. I hope our youth can learn from your experience
@SamiYedemelij-cz5tr
@SamiYedemelij-cz5tr 19 күн бұрын
Wow yemigerim story new betam new yewededikut yemir salawikew new yecheresikut asitemarinetum endezaw
@thestar2137
@thestar2137 22 күн бұрын
ጎበዝ በርታ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንደ እሼቱ እዚህ አሜሪካ እንደምትመጣ እና እንደምታስቀን ተስፋ አለን።
@b.6015
@b.6015 22 күн бұрын
አላህ ሆይ ከሱሳሱስ አተው ወድሞቻችንና ልጆቻችንን ጠብቅልን ያከሪም ወጣቱን አበላሸው
@destawyaregal6244
@destawyaregal6244 22 күн бұрын
ለኔ ይህ ቀልድ ብቻ አይለም ትልቅ የህይወት ትምርት ነው። በርታልን
@BeBetter25803
@BeBetter25803 21 күн бұрын
Good job dear the message is well written👏
@FlAZ55
@FlAZ55 22 күн бұрын
Arif akerareb new bro
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 22 күн бұрын
Wawwww mrt sra keep going amanye 👏👏👏
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 wow amazing performance keep going forward bravo Aman sew 😂😂😂😂😂😂😂
@simsinnami3502
@simsinnami3502 21 күн бұрын
በጣም ጡሩ ነው አማን ወንድማች በርታ ሱስ ይዘቱ ይለያያል እንጂ በአሁኑ ሰአት በተላይ የኢንተርኔት ሱሰኝ ሁነናላል
@comedianeshetu9269
@comedianeshetu9269 22 күн бұрын
We are waiting bro
@user-oe3jo2qr3y
@user-oe3jo2qr3y 5 күн бұрын
Thank you Aman for Sign Language my Baby also enjoyed!
@LegeseBiset
@LegeseBiset 20 күн бұрын
አማን ይሄን ኮሜዲህ አመቤቴን ነው የምልህ ህይወት ይቀይራል
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 22 күн бұрын
good to see you back, brother❤🙏👍💕🎉
@yaekob
@yaekob 10 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 21 күн бұрын
Thanks aman wedmachin❤berta bravo 👏
@TeweldeHailay-it3uu
@TeweldeHailay-it3uu 7 күн бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 22 күн бұрын
አማንየ እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 22 күн бұрын
በርታ ወድሜ በጣም ብዙ ቁምነገር አለዉ ለሚገባዉ ሰዉ😊😊
@biksgirma9346
@biksgirma9346 22 күн бұрын
comedy with good lesson thanks Aman
@tsitsi1607
@tsitsi1607 22 күн бұрын
በርታልን❤❤
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba 17 күн бұрын
200K , congratulations
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 21 күн бұрын
ፐ አለባበስ 👌💚💛❤️
@merondebas6368
@merondebas6368 18 күн бұрын
Interesting stand up comedy❤❤❤😅😅😅 Good job
@MaralemAtnkut
@MaralemAtnkut 21 күн бұрын
ዋው የኔም ታሪክ ነውና በጣም ያቀረብክበት ነገር ተመችቶኛለሰ
@heremelawesene
@heremelawesene 19 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ አማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@freemidea5328
@freemidea5328 9 күн бұрын
አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 22 күн бұрын
I like ema keep it up 🇪🇷 ❤ 👏 💪 🙌 👌 🙏💯
@natnaelkibrom1741
@natnaelkibrom1741 22 күн бұрын
ዕልልልልል በሉ እንጂ....ደመቀ😂😂😂
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 22 күн бұрын
Good job 👍 keep it up
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 22 күн бұрын
Thank you keep going
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 22 күн бұрын
አማንዬ በርታ ወንድማለም😘😘😘😍😍😍
@teferimerid2577
@teferimerid2577 21 күн бұрын
just wow. no world express.🥰
@iloveessey
@iloveessey 22 күн бұрын
በጣም አሳከኝ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በርታ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 20 күн бұрын
በርታ❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 22 күн бұрын
አማንዬ በርታወድማለም እግዚአብሔርይጠብቅህትችላለህ💚💛❤💪
@haileworku5790
@haileworku5790 22 күн бұрын
እጅግ ቁምነግር የያዘ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 20 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ አማናችን ❤❤❤
@MarKos657
@MarKos657 22 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እንደሆንክ ባዉቅም ዛሬ ከፍታህን ተረድቻለሁ:: የሚደንቅ አቀራረብና አጨራረስ:: አማን ሰው
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba 17 күн бұрын
Kesnt gize behuala bq alk amansew .tnx , gobez lj neh , I'm from Wuchale 17
@ijhhjhi
@ijhhjhi 7 күн бұрын
አማንዬ❤❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 20 күн бұрын
ጎበዝ አማን ሰው እግዚአብሔር ይመስገን
@MawZking
@MawZking 21 күн бұрын
Bravo አማን bravoooo
@yayayayaya-419
@yayayayaya-419 19 күн бұрын
I love it
@user-95674
@user-95674 22 күн бұрын
ኑርልን,ሀገርሰላምጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ninanegash9736
@ninanegash9736 21 күн бұрын
My brother lived the same life. Thanks to God and he is now fully recovered. Thank you, Aman Sew.
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn 20 күн бұрын
ደስ ይላል አማን በርታልን በደንብ
@etayen-
@etayen- 22 күн бұрын
አማንዩ እንኳን ስላም መጠህ ዋውው ደስ የምል ቁይታ ነበር በርታልን አለመሳቅ ከባድ ነው
@HussienTefera
@HussienTefera 20 күн бұрын
Good job❤❤❤❤❤
@Abawtes
@Abawtes 20 күн бұрын
what a great comedy with a big lesson!
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 22 күн бұрын
እሽየም ይልቀቅልን አማንየ እትልቅ ቦታ ደርሰህ ያሳየን አቀራረብህ በጣም እሚጠርም ነው❤❤❤❤
@nabilfereja4886
@nabilfereja4886 22 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው 👍
@airortube
@airortube 22 күн бұрын
waiting lela sew
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 2 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 15 М.
#በሁለት ችክ የምጠረጠር ሰው …!!#
10:52
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 61 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 99 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 2 МЛН