ለጊዜው የመጣ ድንቅ መልዕክት (በዶ/ር ማሙሻ ፋንታ)

  Рет қаралды 86,727

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

6 жыл бұрын

ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገስታት እና ስለ መኴንንት ሲፀለይ በምድር ላይ ምን ይሆናል? (1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡1-7)

Пікірлер: 158
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።
@mesertwake9009
@mesertwake9009 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ማሙሻዬ እሚገርም መልእክት ነው ደጋግሜ ሰማሁት ሁሌም ያደሰኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ማላጆች ይርገን ለሁሉም
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ህይወትህን ቤተሰብህን ኑሮህን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ጉልበትህን የናስ ጥንካሬ ይስጠው አንደበትህ በኢየሱስ ክርስቶስ የተዳሰ ይሁን በደሙ ተሸፈን
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 6 жыл бұрын
አሜንንንን መንቃት ይሁንልን በኢየሱስ ስም ይሄ የጊዜው ቃል ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ።እኛም ከጥቃቅን ነገር መውጣት ይሁንልን።
@abma628
@abma628 6 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ በጣም እወድሃለ ትምህርቶችህ እና ስብከቶችህ ሁልግዜ ከሚጠቀሙ ወገኖች አንዱ እኔ ነኝ ስላንተ ጌታን ሁልግዜ አመሰግናለው ተባረክልኝ ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@gannigannni3060
@gannigannni3060 2 жыл бұрын
Amen amen tebareeku 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 3 жыл бұрын
ዶ/ስር፡ማሙሽ፡ጌታን፡ይባርክህ፡አሁንም፡ላለንበት፡የወቅቱ፡ትምህርት፡ነዉ።
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።እውነተኛና ንጹህ ወንጌል ስለምትሰብክ ጌታ ኢየሱስ ለዘመኑ ካስነሳቸው ጥቂቶች መካከል ስለሆንክ መንፈስ ቅዱስ ይጠቀምብህ ተባረክልኝ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር❤❤❤❤❤
@ledetagetachew4224
@ledetagetachew4224 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም ዘመን አምጥቶልን ነበር ጠላት አቅጣጫ ለማስቀየር እየሞከረ ያልበት ወቅት ስለሆነ ክርስትያኑ በርትቶ መቃተት ያለበት የሚያሳስብ ትምህርት ነው ስውን ሁሉ ጌታ እረድቶት ወደ እሱ ለቅረብ ይርዳን እላለሁ ተባረክ
@rahelgugsa7918
@rahelgugsa7918 4 жыл бұрын
You are blessed my brother, God bless you.
@meazayirga9629
@meazayirga9629 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሄር ዘመንህን ባለቤትህን ቤተሰብህን ሁሉ ጌታ ይባርክ ሁልግዜ ራሴን እንዳይ ያረገኛል የምታመጣው የእግዚአብሄር ቃል እውነተኛ እና ትክክል ነው፡፡ በጣም ትክክል በምድራችን የሚታየው ሰላም የሰጠን እግዚአብሄር ብቻ ነው እሱንም ምንጠብቀው በፀሎት ነው፡፡
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 6 жыл бұрын
Hule Jesus center yemiyaderg temhert new mtastemrew Dr. Mamusha zemenh ybarek Geta ,, weste ykatelal sesemah
@tiblestalemu55
@tiblestalemu55 6 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የጌታ ምህረት ያስፈልገናል! ወንድሜ ተባረክ ተባረክ
@berhantesfaye6877
@berhantesfaye6877 5 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ የጊዜወን መልእክት ስለምታመጣ እገዚአብሔር ስላነተ አመሰግናለሁ!
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 6 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልን የእግዚአብሔር ፍቃድ በሰማይ እንደሆነ በምድርም እንዲሆን በማስተዋል እንድንሰማው ቃሉን እንድንዋሀድ ፍቃዱን የምንፈፅም ዘወትር በፀሎት ፊቱ እንድንቀርብ የሚያደገው የህያው እግዚአብሔር ፀጋ ነውና ይርዳን ተባረል ዶክተር
@afeworkmeshesha6528
@afeworkmeshesha6528 4 жыл бұрын
Amne amn🙏🙏
@zertunalemu7231
@zertunalemu7231 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@samtxg3484
@samtxg3484 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ማሙሻዬ ሁሁልጊዜ ንፁሕ ወንጌልን ስለምትሰብክ እስከመጨረሻ እውነትን በልብህ ይጠብቅብህ!!!!!!
@yodittesfaye6559
@yodittesfaye6559 5 жыл бұрын
Gieata ybarkih Tsega yabzilh
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️💝💝💝💝
@aberashmekonnen7547
@aberashmekonnen7547 3 жыл бұрын
@@yodittesfaye6559 ¹ the
@mamotadessa8303
@mamotadessa8303 4 жыл бұрын
Amen Amen tbrku
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 6 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ወንድም ማሙሻሰላምን የሚሰጥ እግዜብሔር ብቻ ነው ልንፀልይ ላናቋርጥ ልንተጋ ይገባል
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 6 жыл бұрын
የሰላም ዋጋው ትልቅ ነው፡፡ የተሰጠንን ማክበር እንድንችል፣ የተሰጠንን ሰላም ማስመለስ እንድንችል በጌታ ፊት መሆን አለብን፡፡
@divoraolive722
@divoraolive722 6 жыл бұрын
Aydegm ye Lapa dusa tarick Etio and Er bcha 2000 yemotubet agatamie wey Gita Hoyyyy!!! Tebarek Amennn !
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 6 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወቅታዊና በእግዚአብሔር ልብ ውስጥ ያለውን አንጀንዳ ስለምታስተምር።
@Eagle1503
@Eagle1503 5 жыл бұрын
Amen ,we will pray for all !!
@user-tr1kz5wm1j
@user-tr1kz5wm1j 6 жыл бұрын
ኤሎኺም ይባሬኽ ኦትሀ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በምታስተምረው ደንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጣም ነው የምባረከው! ዘመንህ ይባረክ! በእጥፍ ከዚህ በላይ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ አሜን! ሻሎም።።
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
Www tabrki😢🥰🥰🙌🙌 amen
@nickworke3136
@nickworke3136 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨምሮ በብዙ ይባርክህ አገልግሎትህን, ዘመንህን, ዘርህን, ሁሉ ይባርክ
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 3 жыл бұрын
Bless you Dr.mamusa Geta zemenehen yebark
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ምእመናን እባካችው መፅሀፍ ቅዱስ📘📘 ያዙ አይከብድም በስልካችው ላይ ቃሉን አታንብቡ ለአምላካችን በስልክ አይገባም !! 📘ጌታ ይባርካችው
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 6 жыл бұрын
Dr ማሙሻ ፈንታው ተባርክ በታአም
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 6 жыл бұрын
ልቤን ሁሌ በቃሉ እውነት የሚሞላ የጌታ ባሪያ!💛
@saralove7422
@saralove7422 6 жыл бұрын
አሜንንን መውጣት ይሁንልንን ክጥቃቅን ነገር!!!!!
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 6 жыл бұрын
You are a blessing to the body of christ Dr. Love you in christ ,, you are reall teacher .
@millaab5377
@millaab5377 6 жыл бұрын
Pray for all people, love all and respect all! ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ!
@user-ry5gs2ht9x
@user-ry5gs2ht9x 6 жыл бұрын
አሜን ! ሠላም፥ፀጥታ ፥ዝግታ...ይሆናል ተባረክ!
@selamawitdosegna9837
@selamawitdosegna9837 3 жыл бұрын
God bless you more and more!!!!!!!!!
@eskadertadesse6134
@eskadertadesse6134 6 жыл бұрын
beretou sewou .....amazing you make me always amazing I proud of you .wow may God bless you me and my family we love you so much. .......👍👍👌
@saralove7422
@saralove7422 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ወንድሜ
@netsafissehazion6774
@netsafissehazion6774 3 жыл бұрын
Iionion onion thank you
@mercybiru6769
@mercybiru6769 6 жыл бұрын
ማሙሼ ዘመንህ ይባረክ ቃሉን የሚመግበንን ጌታ ያብዛልን ::
@beemenitabebe1242
@beemenitabebe1242 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እኔ ሁሌም ትምህርትህን እየስማው ህይወቴን እያስተካከልኩ ነው ግን እትዮጵያ ያሉት ምእመናንን የሚያስተምራቸው የለም አሁን የሞላው ትንቢት እና መገለጥ ጩህት ብቻ ውይ እንደ አንተ አይነት ስው ጌታ ያብዛን ተባርክ አባቴ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
Beemenit Abebe የማሙሻ ስብከት የት ነው ምታገኚው?
@beemenitabebe1242
@beemenitabebe1242 6 жыл бұрын
እሙ ኤሚ ዮትዮብ ላይ ማሙሻ ፋንታ ብዬ ሳርች አድርጌ ነው ሞክሪ ትባርክያለሽ ግጥምም አለው
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
Beemenit Abebe እሺ እህቴ ጌታ ይባርክሽ
@easternemera3955
@easternemera3955 6 жыл бұрын
Pure Gospel! I wish all preacher are like you.
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
God bless you brother
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
ማሙሻ ዘመንክ ይባርክ 😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌳
@heenamoon3478
@heenamoon3478 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ ይባረክ ተባረክ
@asterkenfebeyene4258
@asterkenfebeyene4258 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ እውነት ነው
@kokebekokebe8948
@kokebekokebe8948 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ከፍታህ በእጥፍ ይጨምር
@alemneshberhanu4502
@alemneshberhanu4502 6 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@grop718
@grop718 6 жыл бұрын
ህሣይ ታባራክለሰኝ አበ!!!!!!!አንቴ ገ ቁሳቁሢናት ዬሌሌ ወንጌል የምረል!!
@joomezmurtube657
@joomezmurtube657 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተበረኩ
@alemneshberhanu4502
@alemneshberhanu4502 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@meseretarega2899
@meseretarega2899 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይእባርልህ። እውነት ነው መጸለይ አለብን.
@kedsitasater8997
@kedsitasater8997 6 жыл бұрын
Amennnnn tebarek
@yejesusnegsenusenu2581
@yejesusnegsenusenu2581 6 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn God bless you dear brother
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 6 жыл бұрын
Dr Mamusha you are right. Pease is completely the gift of our God, specially this time we have to humble ourself to our God & pray to Lord Jesus to heal Ethiopia & to give his grace to our leaders, this is pure Gospel. God bless you & your family, እግዚአብሔር የፀጥታ፣ የጽሞና አምላክ ነው፡፡፣ዝግ ያለ መንፈስን ያከብራል፣ ይወዳል፡፡ ስለምድራዊ ሃገራችን፣ ስለሰጠን መሪዎች እንድንፀልይ ይፈልጋል፡፡ አሁን የሚያስፈልገን ይህ ብቻ ነው፡፡ ከጩኸት መውጣት አለብን፣ ከግርግር ከምድራዊ ስበት ተዓምራትን ከሚከተል ማንነት መውጣት አለብን፡፡ እግዚአብሔርን የዘለዓለም ስጦታው ወደሆነው ጌታ እየሱስ ብቻ እንድንመለስ ይፈልጋል፡፡ አሁን ያለው ግርግር መብዛት የእግዚአብሔር እጅ ለመሆኑ ማረጋገጫ አይደለም፡፡ ይልቅ በፀጥታ፣ በትህትና፣ በቅን ልብ፣ በፀሎት፣ እግዚአብሔር በመፍራት ለሃገራችን መፀለይ ነው የእኛ ሥራ ከቪዛ፣ ከገንዘብ፣ ከትዳር እና ከተለያዩ ምድራዊ ጥቅሞች አስተሳሰብ ነፃ መውጣትና ወደበፊቱ የክርስትና ጥግ መመለስ አለብን፡፡ መንግሥቱን እሹ ሌላው ሁሉ ይጨምራላችኋል ነውና የሚለው ቅዱስ ቃሉ፡፡
@yeromabtwe2671
@yeromabtwe2671 6 жыл бұрын
Dr Mamusha you are amazing God bless you dear brother thank you
@hananechibar1152
@hananechibar1152 6 жыл бұрын
Amen Amen geta yibareki Amen tebareki
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 6 жыл бұрын
God Bless You abundantly Dr.,Mamusha!!! We need the truth be revealed like this,,,,,
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንአሜንንንንን
@deborahyihdego6120
@deborahyihdego6120 6 жыл бұрын
የእግዚኣብሄርን ቃል በእውነትና በቅንንነት የምታስተምር ኣገልጋይ ስለሆንክ ኣምላኬን እጅግ ኣመሰግናለሁ በትምህርቱም በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ ይባርክህ !!
@yayufantu3530
@yayufantu3530 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 6 жыл бұрын
Dr. Mamusha I Thank the lord about you for showing us the nectar of the word always, which is all we need for this generation and forever!Amen
@mihretmahteme4075
@mihretmahteme4075 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይባርክህ ተበረክ እግዝያብሄር ስጋውን ያብዛልህ
@tesfu001
@tesfu001 6 жыл бұрын
Dr Mamusha, Tebarek!!
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@selamberekat9756
@selamberekat9756 6 жыл бұрын
Amen Selamh ybza Tebarek Tesegaw yabzalh.
@beruktawitbelachew283
@beruktawitbelachew283 6 жыл бұрын
Dr mamusha god bless you amennnnnnnnnnnnn tbaruk
@slamamm919
@slamamm919 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@mekedesmezmur8875
@mekedesmezmur8875 6 жыл бұрын
Amen!!! Amen!!! God bless you
@jesusmysavior5794
@jesusmysavior5794 6 жыл бұрын
Blessed be the Lord ! U r blessed mamusha
@savedbygracesalvationbygra4779
@savedbygracesalvationbygra4779 6 жыл бұрын
It's prophetic message Dr mamusa you are the gift of God no words God bless you aboundntly!!!
@meletsega6255
@meletsega6255 6 жыл бұрын
እውነት ነው ! እግዚአብሔር ይባርክህ !
@esayasbekele1838
@esayasbekele1838 6 жыл бұрын
GOD bless you mamush i love you more
@fritunabedilu4172
@fritunabedilu4172 6 жыл бұрын
Amen amen halleluja yetselot hail ylkekilin
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንን
@gospelsingereshatutamirat2142
@gospelsingereshatutamirat2142 6 жыл бұрын
thank you dr
@wondwesenwoldgeorgis2235
@wondwesenwoldgeorgis2235 5 жыл бұрын
God bless you brother I learn more
@saragirma3927
@saragirma3927 6 жыл бұрын
Zemenek yebarek
@tube6241
@tube6241 6 жыл бұрын
ስለ እኛ ብቻ ማሰብ ሀላፍነትን እንዳንወጣ እንቅፋት ነዉ (ለኔ ብቻ ማለት በትንሽ አጥር ዉስጥ መቀመጥ ነዉ)
@shahidullah4273
@shahidullah4273 6 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Geta yibarikh Zamaniik Yibarek
@faithhope6493
@faithhope6493 6 жыл бұрын
May God bless you richly
@selasfaw
@selasfaw 6 жыл бұрын
May God bless you Dr. MAMUSHA.
@misholove1446
@misholove1446 6 жыл бұрын
Bewunet bezi zemen anten legna yesten geta simu yikiber kebizu sitetoch endinmeles mikinyat adirgohal geta keri zemenihin yibarki
@fevengebremeskel5964
@fevengebremeskel5964 6 жыл бұрын
May God bless you D/R mamusha
@mentwabchane8313
@mentwabchane8313 6 жыл бұрын
Mumusha God blesses you!!
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ማሙሺ
@godisgoodallthetime1122
@godisgoodallthetime1122 6 жыл бұрын
Zamnhi hulu geta yibarke doctor mamushe baxme new yamiwodekee
@user-hh4iq5gw9b
@user-hh4iq5gw9b 6 жыл бұрын
አሜን
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
አሜን ተባርክ
@gediondawit7535
@gediondawit7535 6 жыл бұрын
he is my best God bless you
@mullutamelsow1289
@mullutamelsow1289 6 жыл бұрын
God bless you Mamush
@lubabdinabza3952
@lubabdinabza3952 6 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 6 жыл бұрын
Amen tabarek
@abebamehlis542
@abebamehlis542 6 жыл бұрын
Amen amen
@hgetu8445
@hgetu8445 6 жыл бұрын
God bless u
@lema8165
@lema8165 5 жыл бұрын
God bless you
@almey.7770
@almey.7770 6 жыл бұрын
Amen
@user-no6pu3sn6v
@user-no6pu3sn6v 6 жыл бұрын
Almaz yisak ።
@lidoaaa
@lidoaaa 6 жыл бұрын
God bless
ርዕስ፡  እግዚአብሔር ባስቀመጠን ስፍራ መቀመጥ (ፓሰተር ዳንኤል መኮንን)
48:56
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
ከምድረ በዳ መውጫ በሮች | Prophet kebede kedida | ነብይ ከበደ ቀዲዳ
39:23
Mamusha Fenta   በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ  8
1:13:25
ርዕስ፡- የንስሀ በረከት  (በፓስተር ዳንኤል መኮንን)
56:37
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 41 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН