ለኢትዮጵያ ቀን ሊወጣ ነው የግብፁን አስዋን እጅ ያሰጠው የኦሞ ፕሮጀክት የዶላር ጎርፍ ይዞ እየመጣ ነው!!

  Рет қаралды 222,716

Ethio Addis

Ethio Addis

Жыл бұрын

ethio addis

Пікірлер: 264
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ እንደዚህ ተስፋችንን አለምልመው፣ ተባረክ!! ሁሌም መልካም ነገር አይራቅህ!!!!
@helenayele6541
@helenayele6541 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ጥሩ ነገር የተሰራውን ስለአሳየህን ያሳደገህ ይባረክ ከጥሩ ዛፍ ጥሩ ፍሬ ይለቀማል ሀቁ ይህ ነው አብይ ሚስጥር ነው ለኢትዮጵያ ብቻ የተሰጣት በረከት
@hdjeeiihdjdiei9492
@hdjeeiihdjdiei9492 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጎበጎ ነገር ለሕዝብ ማድረስ ግልፀኝነትና የምያስመሰግን ነዉ አንዳንዶች ለፖለቲካ ትርፍ ብለዉ በለዉ ፍለጠዉ አሳደዉ የእንትና ዘር እንድሆነ እያለ በምላሱ ሀገር ወዳድ በተግባር ደግሞ ገዝግዞ ሀገር የምያፈርስ ሴጣናዊ ስራ የሚሰሩ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርክህ ለቀሩትም ልቦና ይስጣቸዉ እንላለን።
@alishow-my2xt
@alishow-my2xt Жыл бұрын
አመሰግናለው...እንዲህ.አይነት.ጋዜጠኛ...ለአገር...አስፈላጊ....ነው..በርታ
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Жыл бұрын
ሁሌ ተስፋ የሚሰጥ ዜና ደስይላል ጌታ ችግሮቻችንን ያቃልልን ተስፋ ሁሌ መቁረጥ ጥሩ አይደለም
@Tewabech-uo5yo
@Tewabech-uo5yo 7 ай бұрын
ተባረክ መልካምና እውነትን ለሕዝብ ማሳየት ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል።
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 5 ай бұрын
እንዲህ ተስፋችን የሚያለመልም ነገር ስሰማ እንዴት ደስ እንደሚል 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@genocidalstate
@genocidalstate 5 ай бұрын
ምስኪን
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 ай бұрын
​@@genocidalstate❤😂🎉🎉🎉.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!😅
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 ай бұрын
​@@genocidalstate🎉🎉🎉🎉🎉.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!😅
@nefisa
@nefisa 3 күн бұрын
ፋኖ ዘረኛ​@@genocidalstate
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ስራዎች እተሰሩ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለባቸዉ በፓለቲካ ጆሮችንን ከሚያደነቁሩን 💪💪💪💚💛❤💚💛❤
@Dallol253
@Dallol253 6 ай бұрын
ሀገራችንና ህዝቧ አብዝቶ ይባርክ በሰላም ይረዝቃት ዘረኝነትን ሌብነትን በሀይማኖት ስም ሳይቀር ዘራፊዎች ያጥፋልን መልካሙን ያሰማህ ወንድማችን❤
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ደስ የሚል የምስራች በማይመስል ሁኔታ ኢትዮጵያ ትሻገራለች ተሻገረች።
@MrDewelu
@MrDewelu 5 ай бұрын
የኢትዮጵያን መልካም ዜና በሰማሁ ቁጥር አይኖቼ በእንባ ኩሬዎች ይሞላሉ፡፡ ይሄ ስሜት በእኔ ላይ ብቻ እንዳልሆንኩ አዉቃለሁ፡፡ አፈርዋን ለብሼ አረፍ እስከምል ድረስ ፈጣሪ አምላክ ጭንቁዋን አያሰማኝ፡፡ ለዘለአለም አሜን!!!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 Жыл бұрын
እኛ እትዮጵያን የልማትና የብልፅግና ፍና ወግ ዜናዎችን የማቀርብ አክትቨስት ነዉ የምንፈልገዉ ወንድሜ ተባረክ
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ!! አላህ ጤናህን ይስጥህ! እንደዚህ ቸርና የሚያስደስት ተስፋ ሰጪ የሆነ ውድ ወሬ ስላጋራሃን እጅግ እጅግ ተባረክልን!! ❤❤❤
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እዉነት እንኳ የሚያረጋጋ ዜና ነዉ
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 5 ай бұрын
ወንድሜ፡እድሜና፡ጤናና፡እውቀትህን፡የበልፅግልህ፡እንዳዝህ፡ትኩስ፡ደስታዎች፡አቅርብልን፡እኖዳሃላን፡፡
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
አንድ እንሁን የምንለው በምክንያት ነው። ብንከፋፈል ይህን ፕሮጀክት መስራት አይደለም ማሰብ አይቻልም። Unite 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@girmaamen
@girmaamen Жыл бұрын
ሰሞኑን እንደቂጣ የሚገለባበጡ ሜዲያዎች አስጠልተውኝ ነበር። ያንተን አይቼ አመስግኜሃለሁ ቤተሰብም ሆኜ ሼርም አድርጌያለሁ ተባረክ✍️❤
@Tekulaw
@Tekulaw 4 ай бұрын
Tesefegna Menafek wetetun aberen enayewalen 👌👌👌👌👌👌👌👌👌ye AMEHARA HEZEB eyetarede ante letebeletseg new??? FANO POWER wetetun yasayihale 👌👌👌 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑 JAWISA POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 ай бұрын
እንደዚህ መልካምን ዜና በአየር ላይ ልቀቅበትና ክፉ ክፉውን አትንነው እንጂ ጎበዝ ❤❤❤ ጆሮአችን በክፉ ዜናዎች ደንዝዞ ምንም ተስፋ በአገራችን ላይ እንዳይኖርን ይዞታል ። እባክህ መልካም መልካሙን እየመረጥህ አቅርብ ተስፋችንን አለምልም ጎበዝ !!!❤❤❤
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ደስ ይላል መሪያችን በርታ።
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 5 ай бұрын
እንደዚ ተስፋ ስጡን🥺😥😥😥😌❤❤❤
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 7 күн бұрын
ምርጥ ዘገባ እናመሰግናለን አገራችን ትለወጣለች ዘረኝነት አይጠቅመንም አንድ ሁነን እናልማ
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መልካምነትህ ይብዛልን
@bazgenaworkwmedihn6875
@bazgenaworkwmedihn6875 6 ай бұрын
እንዲህ አንተንም ቸር ያሰማህ! ተባረክ!
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Жыл бұрын
እግዛአብሔር ኢትዮጵያ ይረዳል፣
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 5 ай бұрын
ወንድሜ እንዲህ ተስፋን ለቆረጠውና ጦርና የጦርነት ወሬ ለሰለቸው ወገኔ ስለምታቀርበው ዜና እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን
@mamoayele2319
@mamoayele2319 Жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ኧረ እንዲህ ስለልማት የምናወራበት ዘመን ይምጣልን የፍለጠው የቁረጠው ዘመንን ያክስምልን አዋ ፈጣሪ ሆይ የምህረት መንፈሰህን ላክልን ጦረኛንና የጦር ነጋሪት ደላቂን ያዝልን !!!ሁላችንም ወደ ልማት በሰው ደም ሀብት ከማግኘት በማልማት ሀብት ማግኘት እኝደሚቻል መንፈስ አሰረዳልን ይቅር በለን ፈጣሪ
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 Жыл бұрын
I can't wait to see this dam. Thanks to PM Abiy on this!!!!!
@millionhundessa4886
@millionhundessa4886 5 ай бұрын
እስኪ for a change ጥሩ ነገር እንስማ. Thank you for the encouraging news. I wish others follows your footsteps. Peace for Ethiopia!
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ሞራል የሚገነባ እና እውነተኛ መረጃ ለህዝቧም ተስፋ ይሰጣል ያነቃቃል ለስራም እንዳገር ኩራት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አላረፋም ጥሩ እየሰሩ ነው።የእህት ምክር በዚህ ቀጥል ለገንዘብ ብለው ወንድማማቾችን የሚያጣላ እና ፓለቲካ እያመጡ አሰለቹን ፀረ ሰላም ሆኑ እናም ቢጠቃሚ ነገር ብቻ ስራ ።
@user-ts9jh3vz6w
@user-ts9jh3vz6w Жыл бұрын
God is blessed you Ethiopia 🇪🇹
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Жыл бұрын
መልካም ዜና ይህን ፕሮጀክት ስላሰማህን የሃገር የእድገት መልካም ዜና ስላሳየህን እናመሰግናለን ሌሎች ዜናዎች የእርስ በርስን የዘር የአጥፍቶ መጥፋትን የሚያበረታቱ በለው ግደለው የጥላቻ የውሸት ዜናህ ምርጥ ነው የሌሎች ቅጥፈት ፕሮፕጋንዳ ሰለቸን እና ያንተ ቁምነገር ዘገባህ ምርጥ ነው ወንድሜ በርታልን እናመሰግናለን
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ለኢትዮጵያ ቀን እዳወጣነው
@dinkudinku5855
@dinkudinku5855 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ ሁሌ እንደንተህ ድምፀ ነፋቀን
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@SantaKassa
@SantaKassa 5 ай бұрын
በርግጥ ተስፋ ደስ ይላል በተስፋም ስንት ዘመን ዳከርን የራቀችን ዳቦም ልንቀርባት ጥቂት ጊዜ የቀረን ይመስላል እግ/ ይርዳን
@user-cx9di2ff9y
@user-cx9di2ff9y 5 ай бұрын
Quite interesting. May God bless Ethiopia for eternity.
@hannaredda3061
@hannaredda3061 5 ай бұрын
Everybody is happy about what is been done for Ethiopia, but we keep forgetting to show support to the govt. With all the sabotage, the sanction, the push and the demands, let us not forget the insults this govt is getting it is doing well and above expectations. We should take the time to appreciate everything we see done. This govt is trying all to lipfrog Ethiopia where she is suppose to be. So let us all appreciate and say thanks to God that we have a leader who is agile and finishs what he started. Clean and well done projects are a blessing. #THANSABIYWEDOLOVEYOU🇪🇹❤️🙏🏻
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ቸር ቸሩን. እየሰማን ብንውል በተስፋ. ሰሰላም እንሆናለነ. በርታ ወንድማችን
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
አገራችንን አላህ ከፍ ያርግል ከስደት ከድህነት በቃችሁ ይበለን ፍቅራችንን ይመልስልን
@BerhanuLemi-ix8ss
@BerhanuLemi-ix8ss 5 ай бұрын
VIVA MY COUNTRY!!!!!!! ❤
@user-rn9jq9od3t
@user-rn9jq9od3t 5 ай бұрын
ተስፋ ምሰጥ ዜና ስለሰመሁ ደስ አለኝ
@nurasirna6276
@nurasirna6276 6 ай бұрын
Thank you very much. Unlike other medias you inform us a fact. And fulfill our hearts with hope.
@aberadabi1617
@aberadabi1617 6 ай бұрын
አባ!!ዘረኝነቱ ያለውና የለየለት በሰሜኑ ነው። እኛን ለቀቅ ሰሜኑን ጠበቅ አድርግ!!
@damservedlogger1015
@damservedlogger1015 6 ай бұрын
😂
@KingotaricKingo
@KingotaricKingo 5 ай бұрын
ከአብይ ቡድን ቀጥሎ ኦነግ ጨፍጫፊው ያለው ሰሜን ነው እንዴ ዘረኝነት አስጠላችሁ እኛ 32 አመት ኢትዮጵያ ስንል እናንተ በዘር ስትቧደኑ ዘር መርጣችሁ ስትገድሉ ነበር ሳተናው ፋኖ ለአማራ ህልውና ሲነሳ ፈስ በፈስ ሆናችሁ ዘረኛ ሰሜን አለ ትላላችሁ ዘር መርጣችሁ ስትገድሉ ነበር ፋኖ የጀመረውን ሳይጨርጠስ ትግሉ አይቆምም የዘረኛ ቡድኖች ስብስብ የሆነው ብልፅግና ይወገዳል።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 5 ай бұрын
Congratulation:…Ethiopia❤❤❤🎉🎉🎉 Love from far away always.
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 5 ай бұрын
God is great.❤❤❤God Bless Ethiopia.!
@Zeni-hr6cj
@Zeni-hr6cj Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልንይጠብቅልን።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእኔ ለእናንተም ቀን ይውጣልን አቦ።!!!!
@yamiyemesrachwadaje1898
@yamiyemesrachwadaje1898 Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሃገራችን ቢወራላት ያንስባታል
@fidakeabiweaumiyaresulella2068
@fidakeabiweaumiyaresulella2068 5 ай бұрын
አላህ ይስጥህ ሀገራችን ከኛ የራቀች እስኪመስለን እኛ ስደተኞች ወደ ሀገር መቼም ማሰብ ሸክም ሆኖብናል እናም ተስፋ
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
እስኪ አላህ ይስማህ ይለፍልን
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 7 ай бұрын
Beautiful narration and message articulation
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@user-uq5oi9kl6z
@user-uq5oi9kl6z 3 күн бұрын
እባካቹ የኢቲዮጰያ ህዝብ ሆይ ማየት ማመን ነው በርካታ ኘሮጀክቶች በዚች በ6 ዓመት ውስጥ ሀገራችን ያሳየችው የእድገት ጎዳና ተመልከቱ የብልጽግና አመራሮች እንደግፍ እንከተል ፡ደግሞስ ለማን ይሰጣል ፈጣሪ ደብቆ የሰጠን የኢቲዮጰያ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ናቸው እባካቹ ተመልከቱ ተረድ ብልጽግናን ደግፊ ተከተሉ አስተማማኝ ለሀገራችን ብቻ አይደሉም ሌሎች ሀገር የሚተርፍ ስራ ሰርተው ያሳዩ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፡፡
@asterketema8756
@asterketema8756 4 ай бұрын
The KING IF KINGS AND LORD OF LORDS JESUS CHRIST BLESS ETHIOPIA TREMENDOUSLY AND REMOVE ALL OF HER ENEMIES
@ketematore9423
@ketematore9423 Жыл бұрын
we have these much wealth, but media tells us ethnic political crises. let's work hard
@yemariam628
@yemariam628 6 ай бұрын
አገራችን ትሳዬሸን ያሳየን❤
@rabirramulataa2947
@rabirramulataa2947 5 ай бұрын
ከምገርማቹ፡ይህ፡ሁሉ፡ዉጤት፡የአብቹ፡ጃግናችን፡የአገር፡መካታ፡አሌንታችን፡እግዜአቤሔር፡በነፃ፡እንድያገለግሌን፡የሳጤን፡ምሁር፡መሪ፡የበከቹ፡ኢትዮጵያኖች፡ሕዝብ፡እጣብቆ፡በንራዳዉም፡ዝምንበል፡እናዳምጠዉ፡መንገዱን፡የት፡እንዳምወስዴን፡ቆም፡ብሌን፡እንማልካት፡አጫብጫብ፡ካምንሆን?
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 5 ай бұрын
በጣም፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡አላህ፡አድርሶ፡የሳይን❤❤❤፡ዋው፡፡
@destagelaye4821
@destagelaye4821 Жыл бұрын
ቸር ያሰማህ አዲስ መረጃ ነው
@ayugebre4253
@ayugebre4253 6 ай бұрын
Alasera alachuhu esu gun yihenin hulu alifo eyesera newu, ejochu yibareku
@alimahdialbokhari2261
@alimahdialbokhari2261 Жыл бұрын
Bravo Ethiopia betam dass yemil taftro habt b 2025 inshaalah wode hager mamless allebin abbicho gagna mare new
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 Жыл бұрын
Thank you !!!!!! you should go there and let us know the progress then you become #1 media. we are waitting you
@VoiceDiasporaCorner
@VoiceDiasporaCorner 4 күн бұрын
ወንድሜ ኮራሁ ብህ !! ደግ የሚያወራ ከራቀን፡ ቆየን። መስማትም እንዳዛው ። ሁሌ ደግ፡ ያሰማህ !! I am very much proud of you! Let ALMIGHTY GOD BLESSS YOU!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን እውነትን ለህዝብ ስላቀረብክ❤❤❤❤❤❤
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 ай бұрын
ወይተስፋ ሁሌ ተስፋ መቼኖረን ልናየው ሐገራችን ለኛ እኛም ላገራችን መቼ መሆን
@mekiaali362
@mekiaali362 Жыл бұрын
Betham des ylal good news!
@mekonnenbirru
@mekonnenbirru 6 ай бұрын
Go ahead, Great Job
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ! ለኢትዮጵያ ምን ነው ቀን የሚወጣው ለሰው ከሆነ ሰው አትግደሉ። በተስፋ ዘመናችንን አትጨርሱብን።
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Ende Ethiopia yemiyamir ager gin ale? Ameseginaloh wendim arif program ❤❤❤
@HzkeleBekele
@HzkeleBekele 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ በርከት ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg Жыл бұрын
ከ እድገት በፊት ጉስቁልና ይቀድማል ከሰላም በፊት ግርግር ይቀድማል ያልተፈተነ አያልፍም
@user-go4ru8pr5s
@user-go4ru8pr5s 5 ай бұрын
እግዚአብሄር,ይባርክህ,,,,መልካም,,ዜና,,ለህዝባችን,,,ሰላሰማህ,,,ህዝባችንም,,,ይህን,,እዉነት,,ሰምቶ,,የነዚያ,ን,,,,ሀገር,,ሻጮችን,,,ሚድያ,,እንዳይ,,ሰማ,,መምከር,,ይጠቅማል
@user-fy6sb9ir3s
@user-fy6sb9ir3s 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ከፎታ በመትጋትህ ላይክ ሸር ሠጥቸህ አለሁ ።
@destagelaye4821
@destagelaye4821 Жыл бұрын
ቸር ያሰማህ መረጃው አዲስ ነው ለኔ ተባረኩሉኝ
@user-rc9dk2fd1c
@user-rc9dk2fd1c 6 ай бұрын
Ethiopia now never give up
@user-ui2el8xn9v
@user-ui2el8xn9v 5 ай бұрын
ተባብረን ጠላታችን ድህነትን እናውድመው
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍barta batam gobze nahe
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
Tebarek ke muartegoch youtubers egeziabeher yetebekh
@user-ts9jh3vz6w
@user-ts9jh3vz6w Жыл бұрын
God is blessed you Ethiopia ❤
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 5 ай бұрын
ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ሆይ፡የእራሳችን፡ዶማ፡ጭንቅላቶች፡ምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎች፡እውቀቱም፡አቅሙም፡ያለግምት፡የሰጠሀቸው፡የምዕራቡ፡ዓለም፡ሴረኞች፡ክፋትና፡ተንኮል፡ከአገሬ፡ኢትዮጵያና፡ከእውነተኞቹ፡ጀግና፡ፍልስጤማዊን፡በአንድ፡ላይ፡ከክፉዎቹ፡ክፋት፡ጠብቅ፡ሰላማቸውን፡መልስ፡በግፍ፡ለተገደሉትም፡እዘንላቸው፡የእስካሁኑ፡በቃ፡በል፡አሚን።
@ayeleshango7959
@ayeleshango7959 6 ай бұрын
በርታ
@getachewtadesse6594
@getachewtadesse6594 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሣነው የለም። እስከዛሬ እየተሠሩ ያሉትንም ያከናወነው እርሱ እንጂ፣ እኛማ በምን አቅማችን? ቸሩ ጌታ እየሠራልን ያሉትን ሃብቶች ሁሉ በትህትና እና እርሱን በመፍራት የምንበላበት አስተዋይ፤ ልብ ይስጠን። እርስ በርስ ከመነካከስና እንደ ጅብ ከመቦጫጨቅ በህብረትና በአንድነት ተፈቃቅረን፣ ተከባብረን እንኖር ዘንድ ከትዕቢትና ከዘረኝነት የራቀ፣ የነቃ አእምሮ ይስጠን። አንተ ደግሞ ይህንን ያህል መረጃ በቅን ልብና በታላቅ የሀገር ፍቅር፤ የዜግነት ሃላፌነት ስለምታቀርበው ትላልቅ መረጃዎች ታሪክና ጊዜ ውለታህን ይከፍሉሃል። ተባረክ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር !!!
@getachewtadesse6594
@getachewtadesse6594 6 ай бұрын
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 5 ай бұрын
I am proud of PM Abiye. With all the obstacles the enemies put in his way, he raise the banner showed who he is but the tsenfegnoch will never understand this .What if we did not have a war or tsenfegnoch, we would have been in more amazing shape. May God bless you Abechuye. Thank you for your information man.
@Tekulaw
@Tekulaw 4 ай бұрын
Be kumesh ye gemash TESFEGNA MENAFEK WETETUN TAYIWALESH 👌👌👌eyetenedash wede kerchele tewerjalesh👌👌👌banchi ayinet denakurt hode ader caderewoch kit lashinet ye AMEHARA HEZEB tegele ayidenakefem 👌👌👌👌 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
@encouephrem5799
@encouephrem5799 5 ай бұрын
The only thing that would make Ethiopia great is UNITY. Imagine what could have been achieved if we didn’t have internal conflicts as well as external conflicts❓Much has been accomplished and shame on us not to put our differences aside and build our God blessed country ETHIOPIA 🇪🇹❤️🙏🏾
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ መንግስት አብይ በአንተ ጊዜ ይህን ሁሉ የሀገር ግንባታ አየሁ ምቀኞችህ ባይተኙም እግዜር ይጠብቅህ ።
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 Жыл бұрын
አ. ሚ. ንንንንንን!!!!!
@MrDewelu
@MrDewelu 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል፡፡
@shugo-2123
@shugo-2123 6 ай бұрын
ታዲያ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለመሪዎቹ አና ለቤተሰቦቻቸው or ደግሞ ለሆኑ ብሔሮች ነዋ ቀኑ ሊወጣ የሚችለው ምክንያቱም አፍሪካ ውስጥ ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ክፍፍል የህልም እንጀራ ነው እና እንደተለመደው የተወሰኑ ሰዎች እየዘረፉ የሚያግበሰብሱበት ነገር ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ አዝናለሁ 😢ኢትዮጵያ ውስጥ በእደሜ ዘመኔ ያየሁት ይኸው ነው!!
@user-qp3cz2ly5c
@user-qp3cz2ly5c 6 ай бұрын
እናመሠግንአለን
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 Жыл бұрын
ቁም ነገርኛ ነህ በርታ ትምህርት ነወ በርው
@SleepyFlower-go1yz
@SleepyFlower-go1yz 3 ай бұрын
እስኪ እዚ እያልክ አፅናናን
@user-xs1yi5un8g
@user-xs1yi5un8g 4 ай бұрын
መልካም ዜና ነው
@giftbukargarsho2687
@giftbukargarsho2687 6 ай бұрын
Good jobs ❤❤❤
@woldekidane13
@woldekidane13 Жыл бұрын
እሰይ ፣አሰይ፣፣እንደ ሰንዴው ኤክሰፖርት ገቢው--------*
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
ወንድሜ ተበረክ ገዜጠኛ በጠፈበት ወቅት የተገኘህ ሰዉ ነዉ የሴራ ገዜጠኝነት መሮን ነበር
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 Жыл бұрын
እውነታዉን መዘገብ ትክክል ነው ። መንግሥት የሚያጠፋውንም የሚያለማውን ።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Tefetroo sayhone Le Ethiopia yadelachew Egziabhair naw!!! Astekaklee tenagerrrr
@eneyewdesalegn
@eneyewdesalegn 6 ай бұрын
Betam ewdihalhu ye Hager fikirh Ina chilotahin emegnalehu
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
አቢቹ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 5 ай бұрын
ትልቁ ችግር በሀገራችን ያለው የሰላም ሁኔታ ይመስለኛል አንደ ሀገር ሰላም ከሌለባት ሀገር ጎብኚዎች ሊመጡና ገንዘባቸውን ልናገኝ የምንችል አይመስለኝም ።
@Chuchu-sd5bd
@Chuchu-sd5bd 6 ай бұрын
አብቹ ጀግና አብቹ ጀግና
@Tomhailu
@Tomhailu 3 ай бұрын
Thanks!
@mitikuelias4491
@mitikuelias4491 Жыл бұрын
thank u
የኮይሻ ግድብ ስራ ሂደት ግምገማ
9:58
AddisWalta - AW
Рет қаралды 36 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
Ronaldinho Gaucho Goals That SHOCKED The World
7:01
iLance7i
Рет қаралды 8 МЛН
Unlocking Ethiopia's Beauty
18:09
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 13 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН