ለጀርመናዊቷ ጓደኛዬ ልጅ አትወልድም ሲባል ልጄን ብሰጣት የውሃ ሽታ ሆኑ!

  Рет қаралды 41,323

SHEGER INFO

SHEGER INFO

16 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 423
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
የ4 አመት ልጅ እናቱን ለይቶ የሚያውቅ ልጅ ለማንም እንግዳ ለሆነ ሰው መስጠት? እውነት ያማል የልጁ ዋይታና ለቅሶ አሰብኩት ያሳዝናል።
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 14 күн бұрын
betam yasazinal
@tgze2435
@tgze2435 14 күн бұрын
አስመሳይ ናት ይህን ያህል ጊዜ ልክ እቃ እንደሰጠች ዘና ብላ ኑሮዋን እየኖረች የነበረች እኮ ናት የማትረባ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 14 күн бұрын
Exactly
@kidistn.2203
@kidistn.2203 14 күн бұрын
Ere anifred!!!
@TruthEz
@TruthEz 14 күн бұрын
@@kidistn.2203 በምድራዊ ፍርድ መተዳደር የማይፈልግ ህዝብ ፡ የወንጀለኞች መጫወቻ ይሆናል። 🤔
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 14 күн бұрын
ያዉ አባት የሌለዉ ልጅ ነዉ አንቺም አግብተሻል ከመንገድሽ ዞር ማድረግ ፈልገሸ ነዉ አሁንም አላምንሸም ከፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ፍለጋ ሊሆን ይችላል ልጁ ግን ጌታ ጥሩ ደረጃ ያድርሰዉ
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 14 күн бұрын
ባላህ ተዉ እዲ ጠከር ያለ ኮሜት አትፂፉ እናት እኮነች እዴ አጠፊች ግን አላህ ይርዳሽ ይቀሊል እናት ወዳ አደለም እደዛ ምታረገዉ እናት እደዚ ነገር ማበብ የለባትም
@liyademeke6073
@liyademeke6073 14 күн бұрын
ወልደክ እየው ለእናት ይህን ማለት ምን ማለት ነው የኔ እናት የዋህነታቸው ነው ለዚ ያበቃቸው መእግዛቤር ይርዳቸው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም እናት ልጆቻቸው ወደ ውጪ እድል ሲያገኙ የሚባለው እድሉን አታበላሹበት ነገ እንዳይቆጫችሁ ስለሚባል ቤተሰብ ከክፋት ሳይሆን ለበጎ አስበው ልጆቻቸውን ውጭ ይልካሉ።ይህ የተለመደ ነው። አሁንም ድረስ አለ። ስለዚህ አትቀባጥር።
@mentugirma1001
@mentugirma1001 14 күн бұрын
Ewnet nuw yecha mafereya enate
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
በጣም😢እንደ እቃ ሰጠችዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
መሲዬ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት ልጁ የ4 አመት ልጅ ነበር ከደርግ ጋር ምን ያገናኘዋል አሳማኝ አይደለም። እናቱ ሌላ ትዳው ውስጥ ስለገባች ልጁ ትዳሯ ላይ ችግር እንዳይሆን ሰግታ ይመስለኛል። እባካችሁ ልጆቻችሁን ለማንም አትስጡ ቢቸግራችሁ እንኳን ቆሎ ሽጣችሁ አሳድጉ ልጆቹ በማንነት ጥያቄ አታሰቃዩ እዘኑላቸው ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 14 күн бұрын
እውነት ነው ለትዳሯ ደህንነት ነው ።
@selamshalomasegid
@selamshalomasegid 14 күн бұрын
ግን እኮ እናቷ ጋር ነበር የሚኖረዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
@@selamshalomasegid አንዳንዴ ወጣትነት ከባድ ነው እሷ ብታገባም እናቷ ጋር ማደጉ ጥሩ ነበር እናቷ መስጠት የለባቸውም ነበር እሷ እንደተረዳዋት ለልጇ መልካም ነገር ያሰበች መስሏት ነው የነጮቹን ክፉት አልተረዳችም ልጁ ደግሞ በዛ እድሜው ናፍቆቱን ሳስበው አሳዘነኝ እግዚአብሔር ያገናኛት ።
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 14 күн бұрын
ጥሩ ኑሮ ካላት ቀርቶ በልታ የምታድረው የሌላት እናት እንኳን የጤና አስገዳጅ ሁኔታ ከለለ እናት ልጇን አንስታ አትሰጥም አንቺ ግን እንደ ዕቃ ልጅን ያህል ነገር አንስተሽ በስጦታነት የሰጠሽ የመጀመሪያዋ እናት ነሽ ይገርማል ፈጣሪ ያገናኝሽ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 14 күн бұрын
ልጁን እንደ ዕቃ ስጦታ የሚሰጥ እናት በአለም ላይ የመጀመሪያዋ ሴት አንቺ ነሽ......
@gigigebra869
@gigigebra869 14 күн бұрын
እወነት ነው በጣም አሳፋሪ ናት ፈጣጣ እንሳሳ እንኳን ልጆቻቸውን ሲወሰድባቸውይጮሃሉ አስርጊዜ በደርግ ጊዜ ትላለች የማይመሰወል ነገር እልጁ ሲጀመር ያራቱ ኣመተወልጅ ነው ማን መን ይለዋል ያጣ ወሬና ምን ልቀባጥር ነው አይመሲ ጥያቄሽ ይገርማል ለባም የኔመቤት አስተዋይ‼️
@destayeg
@destayeg 14 күн бұрын
ኧረ ገራሚ ናት! ሆ!
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 13 күн бұрын
ብትነግረኝ የስጦታ መጠቅለያ አዘጋጅላት ነበር 🤣🤣
@peacelove4778
@peacelove4778 13 күн бұрын
አቤት ለፍርድ መቸኮል ለምንስ እንደሰጠች የውስጣን የሚያውቅ የለም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 13 күн бұрын
እረ ተው ልጅ በየሜዳው የሚጥሉ በየ ማደጊያ ቦታ የሚሰጡ እናቶች አይደሉም እንዴ ⁉⁉⁉ የዚህች እናት ተመሳሳይ ነው ልጅን ስጦታ የሰጠሽ ያላችሁት እሷ ከማን ተለይታ ነው ⁉⁉ ለማንኛውም አትፍረዱ የሰውን ችግር ስለማታውቁ አመሰግናለሁ መሲ 👆👆👆 መ
@gigigebra869
@gigigebra869 14 күн бұрын
በዛእድሜ ማን ይነካዋል እራስ ወዳድ ነሽ በእወነት ፈጣሪ ግን ያገናኝሽ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ማደጉ ይቀራል ደርግም የሚወርድ አይመስልም ፈራጆች ፍረዱብኝ እግዚአብሔር ይፈርድልኛል አመሰግናለሁ
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 11 күн бұрын
She is crazy
@destayeg
@destayeg 14 күн бұрын
ክብር በብዙ ችግር ውስጥ ሆነው ለልጆቻቸው መስዋዕት ሆነው ላሳደጉ እናቶቻችን ❤❤❤❤ እንደ ዕቃ አንስተው ለሰው ላልሰጡን.
@Selam23549
@Selam23549 14 күн бұрын
ሺህ ጊዜ ጓደኝነት ቢጠናከር በልጅ አይቀለድም
@hamirwt8081
@hamirwt8081 14 күн бұрын
እንደው የሄ ልጅ ይሄንን ነገር ባይሰማ ይሻለዋል በጣም አሳፋሪ ስራ ነው አንደዚህም አይነት ቤተሰብ አለ አንቺ አላሳደግሽውም ግን አያቱ በፍፁም ስህተት ሰርተዋል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ምንድነው የሚያሳፍረው እስካሁንም እንደዚህ እያሉኝ ነውእየፈራው ዝም ያልኩት እውነቱን ያለው እግዚአብሔር ያውቃል ይፈርድልኛል የማያሳፍር አምላክ ነውነው አላፍርበትም አመሰግናለሁ በደስታ ያገናኘን ተባረጉ
@user-ty3we4ug9e
@user-ty3we4ug9e 14 күн бұрын
ምን ታሾፊያለሽ በደርግ አታመካኚ ከሌላ አባት ስለተወለደ ለራስሽ ነፃነት ብለሽ ነው የሰጠሽው
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 14 күн бұрын
ጝእንደቆሻሻ ደፋችው ።
@tisi3500
@tisi3500 14 күн бұрын
​@@blueblueablueblue5904እረ ተዉ ሰይ ቸገረኝ ሲል ቢያንስ ዝም ማለት ይሻላል
@mefmg2262
@mefmg2262 14 күн бұрын
እንዴት ኣውቅሽ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 14 күн бұрын
💯 %yes 👍
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 15 күн бұрын
ልጅን የሚያህል ነገር ልክ እንደ ማንኪያ ብድግ አርጋቹ ለሰው የምትሰጡ እናቶች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ልጃቸው እንዳልሆነ ይወቅ ማለት ምን ማለት ነው የኔ እናት? እስካሁን አሳድገዋል እኮ ሰዎቹ ስለዚህ ለነሱም ማሰብ ያስፈልጋል ከዚህ በኋላ ብትገናኙም ፍቅር አይኖረውም እንዲያው ድምፁን ለመስማት ያህል ግን እግዚአብሔር እንዲያገናኛቹ እመኛለሁ።
@maydashhussen2932
@maydashhussen2932 14 күн бұрын
Don't judge they know what was happened that time . Mama Allah yerdash
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 14 күн бұрын
ትክክል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ ለሚፈርዱብኝም ምንም አይመስለኝም ምክንያቱም የእውነት አምላክ ይፈርድልኛል
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 14 күн бұрын
I am a product of my mother giving up on me at the age of two I have no sympathy for this kind of mothers .The children pay the price emotionally and psychologically please stop glamorizing this kind of selfish act
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 14 күн бұрын
In Ethiopia there are lots of reason why they give their child to others. Sometimes they give because they think the kid can get better life. Specially when parents are too young, they don't know what their decision is. So, do not be hard on this issues. It happens 👹👺👹👺👹👺
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 14 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 It happens thats the excuse no it's shouldn't.This a human life we talking about may be if we care a little bit more and create children according to our means we would have loving society who love and value their life which means peaceful and prosperous Country .Mother the children you brought to this world end of story
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 14 күн бұрын
ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ስለዚህ እስከአሁን ኖረሻል አሁን ልጁን አትረብሽ ልጅ እቃ አይደለም ብድግ ተደርጎ የሚሰጠው
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
እኔም ለእቃ አልሰጠሁም ለሰው እንጂ ሰው ክቡር ነው ይክዱኛል ብዬም በጭራሽ አላሰብኩም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፈርድልኛል
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 14 күн бұрын
ብር ፈለገቻ አሁን ልጅ እንደ አሮጌ ልብስ ትወረውራለች እንዴ? ደግሞ አለማፈራ ወታ ትናገራለች የአራት አመት ልጅ ብሔራዊ ውትድርና ተመልምሎ አያውቅም ከአዲሱ ባል ጋር አለም ለመቅጨት ሰጠች
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 14 күн бұрын
ልጅዋማ ማወቅ አለበት። ሌሎች ወንድምና እህት አለው እኮ። ነገ ቢጋቡስ? 👺👹👺👹👺👹👺
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
​@edእኮ😂😂enworkneh9440
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 14 күн бұрын
ውይ አባቴ ክበርልኝ በጥርስ ነክሰ 5 ልጅ ያሳደከው ያም ያም ሰጠኝ ሲሉት ያባረራቸው እስካሁን መዝግቦ አስቀምጦታል አይረሳቸውም ክበሩ እንደዚ አይነት ወላጆች ከፀፀትም ዳናቹ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የኔም አባት ክርስቶስ ይክበርልኝ ልጅ ሰቶኝ ለሌለው እንድሰጥ ያረገኝ የፈረዳችሁብኝ በሙሉ እግዚአብሔር እውነቱን ሲፈርድልኝ ይገባችዋል አመሰግናለሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 14 күн бұрын
@mamemelese: ጤነኛ ነሽ ግን? ሰጥቶኝ ለሌለው እንድሰጥ ያደረገኝ?? አታፍሪም? ልጅ የሚሰጥሽ እንድትሰጭ ሳይሆን እንድታሳድጊ ነው!!!!!!!!! ለመስጠት ለመስጠት ከሆነ ታድያ ለምን ሌሎቹን ልጆችሽን አልሰጠሽም? ድሮም እኮ ለእናትሽ ሰጥተሽው ነበር። ታድያ ከእናትሽ ከምትነጥቂ ምናለበት እጅሽ ላይ ካሉት አንዱን አትሰጭም ነበር?? 👺👹👺👹👺👹👺👹👺
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
በጣም ከባድ ሰዉ ነች😂😂ጭራሽ ለሌላ እንድሰጥ እግዚአብሔር ልጅ የሚሰጠዉ ህይወትን ሰጥተሽ እንድታሳድጊ እንጅ ለማንም እንድትሰጭ ኣይደለም😂😂​@@addisababanazareth1525
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 13 күн бұрын
የባእር ማዶ ጥማትና ከሌላ ባል ጋር ዱብዱብ ማለት አምሮሽ ነው እንጂ በምንም አይነት የባእር ማዶ ነጫጩባ ቤስት ፍሬንድሽ ልትሆን አትችልም ልጅን እስከመስጠት ደርግን ተይው አታንሺው 41 አመቴ ነው የማስታውስው ይእም ቀን ያልፋል እየተባለ በፈነዳ ቁጥር አንዴ ጣራ ላይ አንዴ የጤፍ ዱቄት በርሜል ስር ሲደብቁን አስታውሳለው እና በ77 ነበር መጥፎ ዘመን የሚባለው አጅሪት ከላይ እንደጠቀስኩት ሱስሽ አላስቀምጥ ብሎሽ እግዛቤር ሰጠኝ ስጭ አለኝ አልሽ😂 የተዘጋ ማእፀን መበርገድ አቅቶት ባንቺ ዙሪያ ጥምጥም መጣ ለወንድማችን መልካም እድል እናትነትሽ ኢንተርቪውሽ ኮሜቶች የዘመናት ጥያቄውን ይመልስለታል ላንቺ ግን👎ይብራብሽ እናት የሆነውን ባልሽን ቤስት ፍሬንድሸን እያሰብሽ 😴🤣😡
@sebleworku9266
@sebleworku9266 14 күн бұрын
ይበልሽ! ክፉ እናት ነሽ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 күн бұрын
Tekekele
@hargegobena8962
@hargegobena8962 14 күн бұрын
የኔ እህት ያንቺን ጥፋት በደርግ ሰርዓት ማሳበብ የማይመሰል ወሬ ምን የሚሉት ነዉ
@hamirwt8081
@hamirwt8081 14 күн бұрын
መስዬ ከአፌ ነው የነጠቅሽኝ ልጁ በዛን ሰዕት ህፃን ነው የማይመስል ምክንያት ነው
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
በግዜው ስላልነበራችሁ አትፍረዱብኝ ደርግንም የሚነቀንቀው ያለ አይመስል በወንድሞቼ ያየሁት መከራ በሱም እንዳይደገምብኝ ብዬ ነው ነገሮች ሲገጣጠሙ ለምን እድሉ ይበላሽ ብዬ ነው ይክዱኛል ብዬም አላሰብኩ በጭራሽ አልገመትኩም እግዚአብሔር ይፈርዳል እድሜ ጤና ይስጠኝ አገኘዋለሁ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 14 күн бұрын
እናት ብሎ ዝም በደርግ ግዜ የ4 አመት ልጅ ይዘምታል እያልሽ ባልሆነ ልጅ እኮ እቃ አይደለም ዝም ተብሎ አይሰጥም ያውም ለውጪ ዜጋ እኔ ብሆን አልፈልግሽም ምክንያቱም ልጆች ስላሉሽ እሱ ትርፍ ነው አናዳጅ ነሽ ጌታን ጨካኝ ኑሮ ስለተወደደ ነው አሁን የፈለግሽው ተይው ይኑርበት አንዴ ጥለሽዋል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ደርግ የሚወርድ አይመስልም አትፈርዱብኝ የዛን ግዜ ውጭ መሄድ ከባድ ነበር
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ሁሌም እናመጣዋለን ብለውኝ ነው
@selamshalomasegid
@selamshalomasegid 14 күн бұрын
እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ NGO እሰራ ነበር በጉዲፈቻ የሚሄዱ ልጆች ነበሩ ልጇ የሄደ እንደ እድለኛ ልጇ ያልሄደ እንደ እድለ ቢስ እራሷን ትቆጥር ነበር ልጆን ከመጥላት ወይም ከማሸሽ አንፃር አልነበረም የሚታየዉ በቃ የልጁ እድል እንደተሳካ ከድህነት እንደተላቀቀ እንጂ በሁዋላ የሚመጣዉ የስነ ልቦና ችግር ማንም አስቦት አያዉቅም ድህነት አይኑ ይጥፋ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 11 күн бұрын
ትክክል ነው የኔም ዕውቀት ይኸው ነው ተባረኩ ከግዚአብሔሮ ይርዳት !
@hamirwt8081
@hamirwt8081 14 күн бұрын
ምን ማለት አሁንም እተሳሳትሽ ነው ልጅ ሰላለሽ አና ሌላ መውለድ ስለምትችይ ይሄ ልጅ ትርፍ ነው ማለት ነው
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 14 күн бұрын
አሁንም ፈልጌዉ አደለም አለች ልጆች አሉን ምናም በርግጥ ብዙ ስተት አለባት
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
ጭራሽ ኣታፍርም😢
@elda554
@elda554 14 күн бұрын
ልጆች የአሳዳጊዎቻቸው ናቸው ወልዳቹ ሳታሳድጉ ዋጋ ሳትከፍሉ ማልቀስ ኦኦኦ አሳዳጊስ አያሳዝንም እንዴ ወላጅ ነሽ እንጂ እናቱ ጋደኛሽ ናት እናትነት ልጅን በፍቅር በንክብካቤ አጠገቡ ሆኖ ማሳደግ ነው እንጂ ልጅን ከማህፀን ማውጣት ብቻ አይደለም
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 14 күн бұрын
በጣም ትክክለኛ ኮመንት።
@MakiJusus
@MakiJusus 14 күн бұрын
ኣይባልም! እሷ የነበራት ሁኔታ ኣይታወቅም ነገር ግን የቸሻለም ሂወት እንዳኖረው ኣስባ ነው እንጂ ይህ ጭካኔ/ራስ ወዳድነት ኣይባልም። እኔ ጌታ ረድቶኝ 2 ልጆቼ በ ወጣትነት ግዜ በችግር እያሳደኩኝ ነው ግን በራሴ ልመካ ኣልችልም። የሚመካ በ እግዛብሄር ይመካ ይላል የእግ/ሄር ቃል 🙏
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 14 күн бұрын
Eko enim yemelew mewlde msnem yewldal masadegu masetemaru new wanaw zem belew endeheka yewereweruna ksdege bewala sente ena sent wechi yewtabet sent meswatenet yetekefelbet leje melsu eni bebekuli alanageratem nebern
@semirafarisidris
@semirafarisidris 14 күн бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ ? ልጅን እንደ እቃ ሰጠዉ ይላሉ እንዴ?? ልጅ ምትወልዱት በልጃችሁ እንዲያልፍላችሁ ነዉ እንዴ??? ልጁም ቢሆን እኮ ከሁሉ የበለጠ የወላጅ ፍቅር ያሰፈልገዋል!! ራሱን የቻለ ልጅማ ሁሉም ይፈልገዋል !!!
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 14 күн бұрын
ኢትዮ እኮ እንደዛ ነው
@semirafarisidris
@semirafarisidris 13 күн бұрын
አይገርምም!!!
@gigigebra869
@gigigebra869 14 күн бұрын
መሲዬ ዘርሽ የባረክ እግዚአብሔር የሚቀይር አምላክ ነው እወነታው ለሌላንው ይህ ምክንያት አይሆንም የሚመስል አደለም ግን እውነቱን ማሳደአይከብድም አባቱ ሞተ አለች ይህ እውነትነው መጀመሪያውን እዚህላይ አጥበቀሽ ጠይቂ መሲ ያባቱ ቤተሰብስ?
@firehiwotefirem6034
@firehiwotefirem6034 14 күн бұрын
ትርፍ ልጅ ነው ማለት ነው እንደ አቃ ልጅን ያህል ነገር መውለድ ስለማይችሉ ልጄን ሰጠው ያሳፍራል
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 14 күн бұрын
የፈለገ ነገር ቢሆን ልጅ እቃ አይደለም አይሰጥም !!!
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 14 күн бұрын
የማይሰማ ጉዲ የለም:: ልጂ በስጦታ ይገርማል:: ምን ያደርጋል በቃ እኮ ከአሁንበኃላ ለቤተሰቡ ፍቅር አይኖረዉም :: ቢፈልግ ኖሮ እስከአሁን ይመጣ ነበር::
@gone7512
@gone7512 14 күн бұрын
🎉ልጅ ተንከባክቦ ና ፍቅር ሰጥቶ ያሳደገውን ነው እናት አባት የሚያረገው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
ሳህ😊
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 15 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ! 😭😭😭
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
ያስብላል።
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in 14 күн бұрын
ጀርመን ላይ ጉዲፈቻ የሚሰጡ ልጆች ቤተሰብ አይፈልጉም እልሁስጥ ይገባሉ ፈጣሪ ይድረስላቸው. 😢
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ ሀሉም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል አልጠራጠርም በቅርብ አገኘዋለሁ ቅን ልብ ያላችሁ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
@liyademeke6073
@liyademeke6073 14 күн бұрын
በጣም ብዙ ነገርም ይለምዳሉ
@gigigebra869
@gigigebra869 14 күн бұрын
እኔብሆን ሚድያላይ አርቀርብም ነበር ልጁን አለጎዳሺው ግን ላቺ የውሰጥ እግር እሳት ብያገኛትም እውነቱን ሲረዳ አይፈልጋትም የበላት
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
እውነቱን ሲረዳ ያመሰግነኛል ከእሳት ስላወጣሁት የእግር እሳትም አይሆንብኝም እኔ የፈጠረኝ አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ልጅ ነኝ የሞተልኝ በደሙ የገዛኝ ስለዚህ ከፈጣሪዬ ጋር በፍቅር እየኖርኩ ነው ካገኘሁት ለእህቶቹ ሀገሩን እንዲያው እንጂ ሌላ ምንም አልፈልግም በፈረዳችሁብኝ ልክ እግዚአብሔር ይፈርድልኛል አመሰግናለሁ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
መስዬ አመሰግናለሁ የመስከረምን መዝሙር ስሰማ ነው ያነጋሁት የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛ አይቀርም መስዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 14 күн бұрын
እር ሰው. ሁሉ ጨካኝ ነው እደት ልጂን ያክል ነገር. እደትርፊ እቃ ይሰጣል ለሰው ጉዲ ነው ዘዲሮ የማይሰማ ነገር የለም
@selamissak5726
@selamissak5726 14 күн бұрын
እስከዛሬ የት ነበርሽ።ሲቀጥል ቸግሮሽ ቢሆን እሺ።ነገር ግን ልጅ ስለሌላቸው አንቺ ለነሱ አዝነሽ መስጠት ስጦታ ነው የሰጠሽው እንጂ ። ትርፍ ልጅ አድርገሽ እንደእቃ ለዛውም ጥቁር ባል ላላት ጀርመናዊት ሲሰሙሽ እኮ ነው ።ሲቀጥል ከምግብ አልፎ የማንነት ጥያቄ በጠየቀበት ሰአት ሳትገኝለት ዛሬ መፈለግ ።ድመት እንኳን በጥርሷ ልጆቿን ነክሳ ታሳድጋለች።ድሮ ደብዳቤ ሲልኩልሽ በዛ ፖስታ አድራሻ ፈልጊአቸው።
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 14 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ሆይ እስካሁን ያ ሁላ አመታት ዝም ብላ ወደ ሚድያኳ ሳትቀርብ እድሜ ልክ እዛ ፈለኩ እዛም አስፈለኩ የምትለው ብቁ መልስ አይደለም ከመጀመሪያው ነው ለመስማት የሚከብድ ነው አይደለም ሃሳቡ ለመቀበል የወለድን መንገድ ላይም ይሁን ማሳደግ ግዴታችን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 14 күн бұрын
ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ልጅን ያክል ነገር እንደ እቃ ልጅ ይሰጣል ልጅ እናት የመጨረሻ ደረጃ በችግር ካልደረስን ልጅን ከአይን ስር ከጉያ እንዴት እንደ ቁሳቁስ ይስጣል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አትፈረዱ ይፈርድብሀል ደርግ የሚለቅ አይመስልም ጥሩ ትምህርት እንዲማርልኝ ነው
@embebabayru2163
@embebabayru2163 14 күн бұрын
ግልፅነት ያስፈልጋል ልጁ የብቻሽ ልጅ በመሆኑ ሌላ ትዳር ለመመስረት ብለሽ እንደሰጠሽው ለምን አትናገሪም እግዚአብሔር እኮ ያያል ይፈርዳል ቢያንስ አሁን እውነቱን መናገር ያስፈልጋል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 14 күн бұрын
እያሳደገችውም አልነበረም፤ እናቷ ነበር ሲያሳድጉት የነበሩት፤ ምናልባት ከትንሽነቱ ጅምር ለእናቷ ስለሰጠች ለነዚህም መስጠት አልከበዳትም ይመስለኛል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
እሱን የወለድኩት በ20 አመቴ ነው ወልጄ በሁለት ወሬ አገባሁ ልጄን ያሳደገቺው እናቴ ናት አባቱ በተወለደ በወሩ በመኪና አደጋህይወቱ አለፈ እኔም አግብቼ ሁለት ወለድኩኝ በዚህ መሀል እሄ ነገር ተፈጠረ አትፍረዱብኝ ከቻላችሁ ፀልዩልኝ አመሰግናለሁ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 14 күн бұрын
የ 40 አመት ሰዉ ሀገሩን አሳዪት የሚባል አይደለም ባይሆን ንገሩት በሉ ማንኛዉም ልጅ 18 አመት ከሞላዉ ከቤተሰብ ሀላፊነት ዉጭ ነዉ ቡዙ ነገሩዉ በራሱ ያደርጋል እግዚአብሔር ከፈቀደልሽ የልጅ ልጅም ይኖርዋል እመብርሀን ትርዳሽ
@user-nk1sh2dq3i
@user-nk1sh2dq3i 14 күн бұрын
እቃ እኮ ነው ስጦታ የሚሰጠው ለሚወዱት ወዳጅ ልጅ በስጦታ የሚገርም ነው
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 14 күн бұрын
እናት ልጆን ስጦታነው የሰጠቹው አሁን ምን ያረጋል የዞሆን እንባ መንባት አባቱ በሂወት ይኖራል እንኳን እናት የድመት የወለጀቹን አትጥልም እቺ ጨካኝ እናት ናት ከ36 አመት ልጆን ትፈልጋለች አሳፋሪ እናት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tarikenew2614
@tarikenew2614 12 күн бұрын
ሁለት ወልዶ ልጅነት ማለት ግን አይከብድም ሁለት ወልዶ አላህዬ አደራህን ለልጆቼ አልሙትባቸው እራሳቸውን ሳይችሉ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 11 күн бұрын
እውነት ነው በልጅነት ባለማስተዋል ብዙ ጥፋት ይሰራል ጌታ እየሱስ ይርዳሽ !
@edenAsefa-rq4nt
@edenAsefa-rq4nt 14 күн бұрын
እንዴ ኧረ ምን ሆነሸ ነዉ ህፃን ልጅ ማን ይነካል ሌላ ነገር ይኖርሻል እንጂ በቃ ባታወሪሰ ግን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 күн бұрын
ትባረኪ መሲ ከደርግ እጅሽን ኣንሺ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 14 күн бұрын
በስማም ስውሞኝነበር ድሮ ልጅን መሸጥጅበገንዘብ መስጠትአድለም ቢያውቅምኳበጣምይከብደዋል
@Hiber88
@Hiber88 14 күн бұрын
በጣም ትዝ የሚለኝ ነገር የአባቴ ጓደኛ በ 5 አመቴ እቤቷ ወስዳ ታበላኛለች ልብስ ትገዛልኛለች ገላየን እያጠበች ፀጉሬን አጥባ ልክ እንደልጇ ነበር የምታየኝ ቅብጥ ታረገኝ ነበር አቤት የሷ ልጅ መሆን ስመኝ የነበረው እና ወደ ውጭ ስትሄድ ይዣት ልሂድ ብላ ጠይቃ ነበር አሉ ለዚያውም 5 ልጅ ባለበት ቤት ግን አባቴ አይቻልም አለ ብላ እናቴ ነግራኛለች እና ምን ነበር ብትሰጡኝ ብየ እናቴን እወቅሳት ነበር ግን አሁን ይህንን ሳይ አባቴን አመሰገንኩት ለካ ይህም ነበር!!! እናቴ ጌታ እየሱስ ከልጅሽ ያገናኝሽ::
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 14 күн бұрын
እራስ ወዳድ ነሽ ለምን አንቺ አዲስ የመሰረትሽዉ ኑሮ እንዳይረበሽ አባት የሞተበትን ልጅ ሰጠሽ ለምን የሚጠይቅሽ የለም
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@MeriMTube
@MeriMTube 15 күн бұрын
ሠላምፍቅርለሀገርለወገንተመኛሁበመላውአለምእምትገኙየሰውዘርበሙሉሰላምተመኛሁ አላህይጠብቀንበሰደትእምትገኙበሙሉ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 14 күн бұрын
Thank you sharing us mesi mar
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 14 күн бұрын
እውነት መናገር ይሻል ነበር ። መሢ እግዚአብሔር ያክብርሽ ደርግ ምክንያት መሆን የለበትም ። ሴትየዋ ስለማትወል እና አብራ ካለችው ባሏ ስላልተወለደ ነው ። ለማንኛውም ልጁ በሰላም ካለ መልስ ያሰማት ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 14 күн бұрын
የ40 ዓመት ሙሉ ሰው ይሄኔ የልጅ ልጅ አድርሷል እየቀለድሽ ነው ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ ለውጭ አገር ሰዎች ሰጥተሽ ኢትዮጵያዊነቱን ይወቅ ትያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በደርግ ዘመን ብዙ ወንዶች ልጆች አድገዋል ምንም ካላቃተሽ ለምን የማይታመን ነገር በደርግ ዘመን ወጣቶች ናቸው የተጎዱት ቢነግሩትም አሳዳጊዎቹ በእርግጠኝነት አይፈልግሽም ምክንያቱም ዋጋ አልተከፈለበትም አለቀ አሁን ፈረንሳዊ ነው በደርግ ዘመን በ14 ዓመት የትም አይኬድም አልሄድንም ተይ እንጂ ወጣቷ ያለመውለዷን በምን አወቅሽ ? ፎቶዋ ላይ በጣም ቆንጅዬ ሃበሻ የመሰለች ሴት ነች እግዚአብሔር ታማኝ ነው ይሰጣታል ጏደኛሽም አይደለችም እንኳን ለጏደኛ ለውጭ ሃገር ሰው ልጅ አይሰጥም አለቀ
@zizi4154
@zizi4154 14 күн бұрын
alke baka 😂😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 14 күн бұрын
በጣም😂😂
@S.m543
@S.m543 14 күн бұрын
እናንተ የዘመኑ ወጣቶች ከ36 አመት በፊት እኮ ሰው እንደናንተ ጊዜ የነቃ አልነበረም በዛን ግዜ ከኢትዮጲያ መውጣት እንደ ትልቅ እድል ነበር የሚታየው ዝም ብላችሁ ሰው የሚያበሳጭ ኮሜንት አትጻፉ እግዚአብሄር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ
@wegenejemebere
@wegenejemebere 14 күн бұрын
tebarek enes bihone yemele yelme amelake yerdate
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሽ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 14 күн бұрын
የደርግ ጊዜ የሚለውን ደጋገምሽው ህፃናት ይዘምቱ ነበረ እንዴ?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@azebgera8601
@azebgera8601 14 күн бұрын
ምሰኪን ግራየገባው ነው ወሬዋ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ደርግ የሚወርድ አይመስልም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ አትፈረዱብኝ
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 14 күн бұрын
😂😂😂 😂😂😂
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 14 күн бұрын
​@@mamemelese3054ፈጣጣ የእናትነት ማዕረጉ ሥሙም አይገባዎትም
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 3 күн бұрын
መሲ አንቺ ተባረኪ ሴትየዋም ጋ ችግር እንዳለ ና ልጆቹም ገችግር እንዳለ የሚያሳይ ጉዳይ ነወ
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 14 күн бұрын
የልጅ ስጦታ አለ እንዴ ምን አይነት እናትነሽ
@yalemteshome847
@yalemteshome847 14 күн бұрын
How in the world a child could be donated as a commodity?
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
መሲዬ መልካም ሰዎች ስላሉ ስማቸውን ፃፊልኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 15 күн бұрын
ኤጭይሄን ነገር አስጠላኝ ልጆቻቸውን እየሸጡ ወሬኞች ጭራሽጀርመናዊ ግዋደኛዬ?? Really
@nina-cm3lv
@nina-cm3lv 11 күн бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይሪዳሽ ልጅሽን ፈጣሪ በስለም ያገናኝሽ ጣልቃ ይግባለሽ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 14 күн бұрын
ምንም ችግር ከሌለብሽ ልጅሽን ለምን ሰጠሽ? ባለቤትሽ አላሳድግም ብሎሻል? ደግሞስ እሷ አልወለደችም ብሎ ልጅን ያህል ውድ ስጦታ አንስተሽ ትሰጫለሽ? ጻድቅ ጻድቅ አትጫወቺ ባክሽ ይህ የአንቺ ታሪክ ልጃቸውን ለመስጠት የተዘጋጁ እናቶችን ሊያስተምራቸው ይገባል ለሷ የተፈጠረ ነው እያልሽ ራስሽን አታታዪ እግዚአብሔር ለሷ መስጠት አቅቶት ነው የአንቺን ልጅ የምትሸጪው? ስህተት ሰርተሻል ንሰሃ ግቢ ምክንያቱም ልጆች የእግዚአብሔር ስጥታዎች ናቸውና ስጦታሽን አሳልፈሽ ሰጥተሻል ምስኪኑን ልጅ መድኃኔዓለም ባለበት ይጠብቀው።
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ለመፈረድ አትቸኩሉ የዚያን ግዜ ደርግ የሚወርድ አይመስልም
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አሁንም ምንም ፈልጌ አይደለም እህቶቹንና ሀገሩን እንዲያውቅ ብቻ ነው ያልገባችሁ ነገር እያመጡ ሊያሳዩኝ የተነጋገርነው ይጠፋሉ ብዬ አላሰብኩም አትፈረዱብኝ ከቻላችሁ ፀልዩልኝ አመሰግናለሁ
@shilanattube6877
@shilanattube6877 14 күн бұрын
ያሳዝናል በጣም ልጁ
@tgze2435
@tgze2435 14 күн бұрын
የመጀመሪያ ልጅሽን እንዴት አስጨከነሽ እና ሰጠሽ ሌሎቹን ሰብስበሽ አሳደግሽ ራስ ወዳድ ነሽ ኑሮሽ እንዳይረበሽ እሱን ሰጠሽ የማትረቢ ገልቱ እናት ደሞ እስካሁን ተደላድለሽ ተቀምጠሽ አስመሳይ ነሽ
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 9 күн бұрын
እንኳንም ጠፉብሽ ጥሩ እናት እና አያት እንዳልሆናችሁ አውቀው ነው ልጁም ስራሽን ካወቀ ይጎዳል ብለው ነው አታስፈልጊም በፍፁም
@letekidanhabtit4844
@letekidanhabtit4844 14 күн бұрын
Mother was young. And because of the difficult political condition during Derg time she wanted better life for her son. Ayzosh igziabiher yirdash. Continue praying God will help you. Thank you for sharing so that people will learn from your story.
@titishaethio308
@titishaethio308 14 күн бұрын
Nop, this is not true she was protected her marriage, not for her son,
@kidumes7941
@kidumes7941 14 күн бұрын
​@@titishaethio308not only that.in 88 derg already out.EPRDF came in 83.this woman is not honest.
@eyob307
@eyob307 14 күн бұрын
ከሊላ አባት ሰለተወለደ ነዉ አንሰተሸ የሰጠሸዉ አይዉሸት 0:49
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 14 күн бұрын
በለው 🥱ልጂ እንደ ዕቃ ይስጣል እንዴ?🥱ምን እያሉ ነው Mother
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ለእቃ አልሰጠሁም ለሰው እንጂ እግዚአብሔር ይፈርድልኛል እውነቱ እሱ ጋ ነው ለምትፈርዱብኝም አመሰግናለሁ
@nina-cm3lv
@nina-cm3lv 11 күн бұрын
ማሚዬ ቺግሪሽን ፈጣሪ እጂ ሰው ልፈታው አቺልም አይዞሽ ክፊም ሆንሽ ጥሩ ፈጣሪ ይፊረድልሽ እሱ ጣልቃ ዮግባልሽ ሰወቺ በፈጣሪ ሰም በአደበታቺው ክፉ ከማወራት ተቆጠቡ ተባረኩ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 14 күн бұрын
የአዳብሽን ልጆች ሲያሳዝኑ ደሞ ግዜዉ የደርግ ሰአት ነዉ ትያለሽ 1988 መችደርግ ነበር ሄዷል ደሞ የ4 አመት ልጅ ከደርግ ምን ያገናኘዋል ለዛዉም ጀርመን ኤምባሲ የምትገቢ አቅሙ ኖሮሽ በዛ ዘመን በጣም ጨካኝ እናት ነሽ በዛ ዘመን ተማሪ ሆነን አንዳድ እናቶች የአዲስ አበባ ልጆች ተማሪ ሆነዉ ዲቃላ ወልደዉ ከቤት የተባረሩ እንጀራ በየቤቱ ዞረዉ በ10 ብር ጋግረዉ አሳድገዉ እንጨት ተሸክመዉ ልጃቸዉን ከቁም ነገር ያደረሱ ናቸዉ ራስ ወዳድ ስለሆንሽ ነዉ መፍረድ ባይቻልም ልጁ ግን በማያዉቀዉ ቋንቋ ጥቁርነቱ እያሳቀቀዉ በማያዉቀዉ ቤተሰብ ነዉ የሚያድገዉ ምስኪን የቤተሰብ ጭካኔ ነዉ ለልጆቹ ይህ የሚገጥማቸዉ ባሏ ሴኔጋላዊ አይሰጡሽም ሴኔጋል ማሊ በጣም ልጅ ይወዳሉ እግዝያብሔር ይርዳቹ ለመገናኘት እናት ያስፈልገዋል
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
በፈረጅ 88 ነው ያልኩት በእኛ በ80 ነው ፍረዱብኝ ችግር የለውም እግዚአብሔር ይፈርድልኛል አመሰግናለሁ ተበረኩ
@martha1043
@martha1043 12 күн бұрын
ልጅ የሚያክል ነገር እንዴት እንደ እቃ አንስቶ ይሰጣል ትልቅ ስህተት ነዉ የሰራሽዉ እግዚአብሐር ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o 14 күн бұрын
ባለጌ ባለጌ ነሸ ጀዝባ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አሜን ተባረኪ እውነቱን እግዚአብሔር ይፈርዳል
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 14 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አንድአንድ እናቶች ለራሳቸው ምቾት ብሎው ለዘመድ ለጉድፈቻና በመሳሰሉ ምክንያት ይሰጣሉ የተወሰኑ እናቶች አንችን ማለቴ አይደለም ብቻ ፈጠር ከልጅሽ ጋር ያገነኝሽ
@user-rp9zt4mx1i
@user-rp9zt4mx1i 14 күн бұрын
እንደ አንተ አይነት ስዉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰጠን
@Ftbledits1
@Ftbledits1 9 күн бұрын
የእግ/ር ፈቃድ የወለድነውን ወይም እርሱ የሰጠንን ስጦታ እራሳችን እንድናሳድግ ነው ብዙ ቤተሰብ አሁን የኑሮ ጫና ስላለበት ውጭ ሀገር ያለሰው ገንዘብ አለው ብሎ የማሰብ ደካማ አስተሳሰብ ስላለን ነው የአራት አመት ህጻን ሰጥቶ የአርባ አመት ሰው መፈለግ ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 14 күн бұрын
ቆይ ግን ልጅ አለመውለድ ሐጥያት ነው? ነውር ነው? ወይስ ምንድነው ? እግዚአብሔር ካልፈቀደ እና ካልተወለደ አምኖ መቀበል እንጂ እንዴት እዚህ ድረስ ይደረሳል። የሰጭዎች የዋህነት ነውኮ ግን የተቀባዬች እራስ ወዳድነት ነው።ሐገራችንም ይህ ይደረጋል። እግዚአብሔር የዋህነትሽን አይቶ ይመልስልሽ አይዞሽ በሰላም ለመገናኝት ያብቃችሁ።ምን ያክል ጥሩ እና አዛኝ ብትሆኝ ነው በጣም ደነቀኝ 💕💐💐💐አይዞሽ እናቴ በርቺ ፀሎት አድርጊ 👏👏
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ወይም ይባርክህ ደጋግ ሰዎች አላችሁ ፀልዩልኝ በሰው የማትፈርዱ አመሰግናችዋለሁ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 14 күн бұрын
ያላሳደግሽውን አሁን እርጅና ሲመጣ ነው ?
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ባረጅም እግዚአብሔር ነው የሚያኖረኝ እድሜም የሚሰጠኝ እግዚአብሔር ነው
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
የልብን የሚያውቅ እግዚአብሔር ስለሆነ ይፈርዳል እናተ በቀና ልብ ፀልዩል ለመፍረድ አትቸኩሉ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 14 күн бұрын
አሳፋሪ ሴት አንችን እናት ብሎ መጥራት አይመጥንሽም አስሬ የደርግ ዘመን ነበር ማለት ምን ማለት ነዉ ደርግ ልጅ ይበላ ነበር አሳፋሪ አሑንም ፍቅሩ ሳይሆን ብሩን ፈልገሽ ነዉ ።ሌላ ምክንያትሽ በጣም ያስጠላል እንደ እቃ ስጦታ ይሰጣል የአራት አመት ሕጻን በደርግ ማሳበብ ጭራሽ የማይመስል ነዉ የምትገርሚ ሴት ባንቺ ቤት አሳማኝ ምክንያት መፍጠርሽ ነዉ በደርግ ዘመን ማሳበብ
@konjitasefameressa2338
@konjitasefameressa2338 14 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ለምን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 14 күн бұрын
የሴትየዋ አባባል ሌላ ልጅ ስለነበሩ ኝ ትበል ልጅ ትርፍ እቃ ነው ምንም አልፈልግም ግን አገሩን ይወቅ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ይባላል መሀን ናት በህክምና መውለድ እንደማትችል ሲነገራት ሲለምኑኝ ጥሩ ትምህርት ይማር ጌዜውም ጥሩ ስላልነበረ ለእድሉ ብዬ ነው አትፍረዱ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
መቻል ነው እንግዲህ የሰውን ፍርድ አይት እግዚአብሔር ይፈርድልኛል እናተንም አመሰግናለሁ የመሰላችሁን በሉኝ
@selambelay3046
@selambelay3046 14 күн бұрын
ልጅ እንዴት ይሰጣል
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 14 күн бұрын
ልጅን እንደዋዛ ግን በደርግ ሥርአት አያማክኞ ምክንያቶም ስንት ወንድሞቻችን በደርግ ተወልደው አድገው ሁሉም በሠላም ጥሩ ደረጃ ደርሰዋል ጥቅም እና ናፅነትን ፍለጋ ካልሁነ በሥተቀር እግዜያብሔር ከልጆጋ ይሁን ብቸኛው በናት እና አባት ናፍቆት እየተሠቃየ ካለም ያደገው ምስኬን ኤትዮጵያዌ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 14 күн бұрын
ልጁን ከመጀመሪያውም አያቱ እንጂ እሷ ስላላሳደገችው ነው በወቅቱ የጨከነችው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 14 күн бұрын
ለፈርጅ ልጅ የምትሰጡ ሰዎች ሌላው ቢቀር እንኳን ሲያድጉ በከለራቸው ምክንያት ምንያህል መገለል እንደ ሚችል አታስቡም ለባድ ሀገር ልጅ መስጠት ከመሸጥ አይተናነስም ቢያንስ በሀገራቸው ይራቡ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
መራብ ጥሩ ነው በርህ ላይ በጥይት ከሚሞትብህ ግዜው በጣም ከባድ ነበር በወድሞቼ ያየሁት ብዙ አለ መንግስትም የሚወርድ አይመስልም ለመፍረድ አትቸኩሉ ባይሆን ፀልዩልኝ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 күн бұрын
@@mamemelese3054 መፍርድ ሳይሆን ካቅም በላይ ሲሆን ለሀገር ሰው መስጠት ይሻላል ቀንቋቸው ከለራቸው ከማይመሳሰል ሰው ከመስጠት እኔ በተሰጡ ልጆች በነሱ ፋንታ ይጨንቀኛል ለእርሶ እግዚአብሔር ይርዳዎት ከሰው ስህተት አይጠፍም
@MuluGermay
@MuluGermay 14 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳርወት አትፍረድ ይፈረድብሃል ምንም አስተያየት የለኝም ውይ ከባድ ነው ልጅን ያክል ነገር 😢😢😢
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ተባረኩ
@felegbelay888
@felegbelay888 14 күн бұрын
I can’t believe this story. Even to your best friend how could you give your child to her. He knew his biological mother and you called him your son. You didn’t raised him and do you know how much pain caused him? Shame on you. It’s heartbreaking story . If you thought about your kid he needs your love,hug be with you and his siblings. For your own happiness and your new family you gave him away like a piece of candy to a stranger. The young man must felt rejected , unwanted from you and many unsolved thoughts in his heart why’d you do that? My heart goes out to the young man. Children are precious and want to grow up with their parents no matter what. Please parents think twice the damages you caused to the children.
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 13 күн бұрын
እኔ ምኑረዉ ጀርመን ነዉ ግን በዜ እዴሜዉ እንኳን አናቴ ብሉ ያላሳደገቸዉን ሌፈልግ ቀርጡ አሁን የራሱን ህይወት የሜመራበት እድሜዉ ላይ ነዉ። ከነሱም ተለይተው ነዉ የሜኑረዉ።
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 14 күн бұрын
ወይ ቤተሰብ ወይ እናት አየ ጉድ በጣም አዝናለሁ እኔ አልፍርድበወትም ማዘርየ ግን ልጁ ባያውቅ ይሻላል አትርብሹት 40 አመት ሰው ካገር ጀበና ነው ስጦታ የሚሰጠው ::
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 14 күн бұрын
ነፍስ ያለወቁ ልጆችን ለምኖም ማሳደግ ሲቻቻ ባህሉም ሁሉ ነገሩ ለማይታወቅ በዐድ አሳልፎ ሰጥቶ ያደገና መርዳች ይችላል ሲባል ፍለጋ መደሀኒያለም አባቴ. ውሸታሞች
@tenad7309
@tenad7309 10 күн бұрын
ለእነሱ አዝነሽ አደለም:: እነሱ ብዙ አማራጭ ነበራቸው:: ወላጅ የሌላቸውን ልጅ ይወስዱ ነበር:: በጣም ያሳዝናል🥲አንቺ ምቾትሽን ፈልገሽ ነው የተለያየ ባል እያገባሽ ስትወልጂ የልጅሽን ፍቅር እረሳሽው:: እነሱ አሳድገው ለምን ይሰጡሻል????
@tisi3500
@tisi3500 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ይገባኛል ችግርሽ በዚያ ጊዜ ብዙ ችግር ነበር ወንድ ልጅ ማሳደግ። እግዚአብሔር ፈቅዶ ያገናኝሽ ❤
@viva8589
@viva8589 14 күн бұрын
አልገባኝም
@birukdaniel7760
@birukdaniel7760 14 күн бұрын
ፀልይ ፀልይ መልሱን በቅርብ ጠብቂ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 күн бұрын
ደግ ኣላረግሽም ኣራት ኣመት የሆነው ልጅ ማግባትን ትተሽ ብታሳድጊው ጥሩ ነበር ደርግ እኮ ለኣቅመ ኣዳም ያልደረሱትን ይንከባከባል እንጂ ኣይገልም ኣብይ መሰለሽ ለዚያውም የውጪ ዜጋ ሰተሽ ሊኖርም ኣይችልም
@huludebebe9935
@huludebebe9935 14 күн бұрын
በአራት አመት ደርግ ም ቢሆን አያዘምትም እውነቱ አባት ሰሌው ነው
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 14 күн бұрын
አንዴ አሁንም ልጆች አሉኝ ልጁን አልፈልግም ማለት ምን ማለት ነው
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
አልፈልገውም ሳይሆን ያልኩት እኔ ጥቅሙን መፈለጌ አይደለም ሀገሩንና እህቶቹን እንዲያውቅ ብቻ ነው ማለቴ ነው ስለፈለኩትማ ነው ፈልጉልኝ ያልኩት ጥቅም ፈልገሽ ነው ለሚሉኝ ነው ፈራጆች በዝተውብኛል የእውነት አምላክ ይፈርድልኛል አመሰግናለሁ
@workeago426
@workeago426 10 күн бұрын
እረ እፈሪይሄ ክእውነት የራቀ ነው አላምንም
@mimigobena4327
@mimigobena4327 13 күн бұрын
ልጅን የምያህል ነገር ምነው እናቱ እቃ እንኳን ያሳዝናል ለልጁ ይሄንን ታሪክ ባይሰማ ይሻለዋል በማደጎ ማደጉ ሳያንስ ሌላ የልብ ስብራት ይሆንበታል 💔
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 14 күн бұрын
የናቲየዋ ነግግር አሳማኝ አይደለም። አንደኛ በሞግዚትነት ብላ መናገርዋ ፡ ምክንያቱም የሆነ ነገር ለማድረግ የልጁ እድሜ ብቁ ካልሆነ በሞግዚት ይተዳደራል። ለውጭ ዜጋ ማደጎ መስጠት ሞግዚት አይባልም ። ማደጎ (በአሳዳጊ ወላጅ ነት ) ነው። አያውቁም ብሎ መዋሸት ጥሩ አይደለም። መጀመሪያ ሚዲያ አለመቅረብ ከቀረቡ ደግሞ እውነቱን ፍርጥ አርጎ መናገር። ክብር ከልጅሽ አይበልጥም። ይሻላል ባትወጣ፣ ምስጢርህ እንዳይወጣ አባባል አለ። እንግዲህ ሰዎች የሚሉሽን ችለሽ ተቀበይ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ከመባል ሌላ ምን ይባላል¡ ንግግርሽ ግን × ነው የኔ እህቶ እንደ አነጋገርሽ ከሆነ ለአንቺ እነደማያስፈልግሽ እንደ ትርፍ እቃ ልጁ ለአንቺ አስፈላገ እንዳልሆነ መውለድ ሰለማይችሉ አዝነሽ እንደሰጠሽ ነው የተናጠርሽው ። ከማህጸንሽ የወጣ ልጅ የሚወረወር ዕቃ ነው እንዴ ? እግዚአብሔር ሲሰጥ አዋቂ ነው አልተሳሳተም። የተሳሳትሽው አንቺ ነሽ። ማስተባበያ ከምትሰጪ ይህ የኔ ድካም ነው ብለሽ ንሰሐ መግባት ይበጅሻል ጌታ ይቅር ይበልሽ፦ የገዛ ህሊናሽ ይፈርድብሻል ዋሸሽ አልዋሸሽ ጉዳይሽ ነው። አሁንም ክብርሽ ነው አንቺን ያስጨነቀሽ።
@mamemelese3054
@mamemelese3054 14 күн бұрын
ምን ያስዋሸኛል ማንም የፈለገውን አስተያየት ይስጠኝ እችለዋለሁ ሞግዚት ሆነው ሊያሳድጉት እያመጡ ሊያሳዩኝ በፍቅር የተደረገ እውነት ነው እኔ ጋር ያለው እነሱ ካዱኝ የተገኙ ለት እውነቱን እነሱም ይናገራሉ እውነት እንደ ክር ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም በቅርብ ቀን አገአዋለሁ የምመካበት እግዚአብሔር አለልኝ መስዬ አመሰግናለሁ
@foziyesuf7390
@foziyesuf7390 4 күн бұрын
Yasazinal betam
@tenad7309
@tenad7309 10 күн бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል:: በ4 ዓመት እናቱን እያወቀ? ጨክነሽ ከሰጠሽ? አሁን ለምን ፈለግሽው?ዋናው በፍቅር ማሳድግ ነውእኮ:: ልጅን እንዴት እንደ እቃ ስጦታ ይሰጣል:: እሱም ባለበት በሰላም ይኑር:: እናት ብትቸገር እንክዋን ተቸግራ ታሳድጋለች::
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 147 МЛН
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 41 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 23 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 6 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 14 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
0:51