ለካ እንዲህም ተዘንጦ ነበር... በመሀል ከተማ በዚህ አለባበስ ምን ተፈጠረ🙄😁 //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 73,187

ebstv worldwide

ebstv worldwide

12 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 103
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበረን የእኛን አድራሻ ማግኘት ከፈለጉ ፎሎ አድርጉን አውሩን አድራሻ ልደታ ስልክ ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ አምሳ አራት ዜሮ ሶስት ሰማንያ ዘጠኝ❤
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 10 күн бұрын
አይ ዎንድሜ ሰው በአሁኑ ጊዜ ፎሎቲካ እና ዘረኛ ስትሆን ነው የሚያበረታቱት እንደዝ አይነት ዉብ የሆነ ትዉስታ ያለበት ቦታ ማን ይገኛል ብለህ ነው 😔 ለማንኛውም እኔ ተመችቶኛል እንዴ እኔ የተመቸው ከአለ እባካችሁ አበረታቷቸው.. በርቱ ❤❤❤❤❤
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 10 күн бұрын
Wow ur so wonderful የደሮ ያለፍኩበትን ጊዜ ስላስታወስከኝ ከምታቀርበው ሙዚቃ ጭምር አደንቅሀለሁ ያለሁት አሜሪካን ነው በቅርቡ ስመጣ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ የሞላ ማሩ አካባቢ ልጅ ነኝ Good job 👏
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
@@awelbibrahim51ይገርማል እኔም እዛዉ ነኝ❤❤❤❤
@bintomer6193
@bintomer6193 10 күн бұрын
የኔአባት አለዉ ብዙፎቶ አያስነካንም ትቀዱብኛላችሁ እያለ ፀ ጉሩን እድህ አሳድጎ ጋሪእየነዳ ቆሎእየዘገነ ጋሪዉላይ ሁኖ ብቻብዙነዉ ያምራል በሰማኒያወቹ መጀመሪያ አካባቢ ጎረምሳ ተማሪ ነበር ያኔነዉ የተነሳዉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 11 күн бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ አለባበሳቸው ያመረ ጊዜ ነበር በዚያ ጊዜ ብወለድ ብዬ እመኛለሁ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 10 күн бұрын
ከፍቶኛል ዛሬ ቤተሰብ ሁኑኝ😢😢
@ommuhamed3838
@ommuhamed3838 10 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ ይህም ያልፋል
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
Eshi❤❤❤❤
@LabebaLabeba-pz6ml
@LabebaLabeba-pz6ml 10 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህት አይክፋሽ
@kiddycake9138
@kiddycake9138 10 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉ ያልፋል አለንልሽ❤
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 11 күн бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ 1 ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ጠይቄ አላውቅም ወጉ ይድረሠኝ የድሮ አለባበሥ ሥናየው ደሥ ይላል
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 10 күн бұрын
በእውነት EBSዎች ተባረኩልን የድሮ ነገር ባይጠፋብ ደስ ይላል እባካቹ ይሄን ፕሮፍራም የበለጠ ብታሰፉት መልካም ነው 🙏🏻
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
Ebs sayon yega asab ena program new ensu le 1geze becha new yakrbun 😊
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 10 күн бұрын
ምናልባት እናንተ አዘጋጆች ማለት ኢቢሶች ይህን ልጅ በጣም በጣም ልታደንቁት ይገባል የሚገርም አቅም ያለው ልጅ ነው በርታልን ይህን መሰብሰብና ለታሪክ ማስቀመጥ እራሱ ታሪክ ነው እንወድሀለን ሀይሌ ወንድማችን በርታልን
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
ደሬ ወንድሜ ቃላት የለኘም ብቻ ስላወኩ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 10 күн бұрын
ዪድሮ አለባበስ ብቻ ሳይሆን አንድነትን ሰላምን ይመልስልን አሏህ ያረቢ ሰላምም አድርግልን ሃገራችንን በዘረኝነት ጠነባን
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 10 күн бұрын
ወደ አገሬ ስመጣ የመጅመሪያ አናተን ነው የምጎበኘው ❤
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 күн бұрын
ደጉ ጊዜ እንደዛሬ በዘረኝነት ሳይከረፋ😢
@MekdesTaye-777a
@MekdesTaye-777a 10 күн бұрын
ኤቢኤሶች እነዚህን ጎበዝ ሃገር ወዳድ ልጆች ስላቀረባችሁልን ትልቅ ክብር ይገባችኋል እናመሰግናለን❤🙏 እናንተ ያ ዘመን yazemen በጣም የምትደነቁ ናችሁ❤ ያንን ንፁሁን ዘመን እያሳያችሁን ነው ብዙውን ጊዜ ሳያችሁ ያስለቅሰኛል😢 ሃገር ቤት ስመጣ እንደማገኛችሁ ጥርጥር የለኝም❤ ሃገሬ ሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
Thank you very much❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo6549
@sikosilo6549 10 күн бұрын
የዱሮ መባል የለበትም ይህ በጣም ዘመናዊ ነው ነጮች አሁንም በብራንድ ልብሶቻቸው በዚህ ስታይል ይዘንጣሉ ለነጮች ብራንድ ነው እኛ ግን የኛ የስልጣኔ መጀመሪያወች ነን የዱሮ ምንለው ነገር ነጮች ጋ አሁንም ዘመናዊ ነው
@tayba1611
@tayba1611 10 күн бұрын
በእውነት ያምራል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 күн бұрын
ክክክ:ከልብሳኩዛሬ:ስደትከወጣሁ:ተኝቶካሜካሜራማን😂😂:በርታወድሜ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 10 күн бұрын
ምሴጊን ሕዝቤ አጋጦ እያየ ነው😊ደስ ሲል❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 10 күн бұрын
ያለንበት ዘመን ሲከፉአ 70 80 መናፈቅ ጀመርን እኔ 90 ነው የማስታውሰው በጣም ምርጥ ጊዜ መበር ጎደኝነት የህውነት ነበር ጉርብትናችን ፍቅር ነበር ገዘቡ በረካ አለው ኢትዮዽያ ሰላም ነበረች ኸረ ምኑኡ ቅጡ ዘመንህ ተብሎ አገርን ማፍረስ አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለአገሬ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 10 күн бұрын
የሴቶችሁ አለባበስ አሁን ላይ ፋሽን ነው ቀሚስ በቀበቶ
@hibabekri7035
@hibabekri7035 10 күн бұрын
ትንሹ ልጅ መረዳት ያለበት ልጅ ስለሆነ EBS ች ብትተባበሩት
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 10 күн бұрын
በጣም ነው የተመቻችሁኝ የድሮ ትውስታ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 10 күн бұрын
አባቴ ይሄን ሱሪ ይለብስ ነበር አይዶን ሱሪ እስከነ ሸሚዝ ሰደርያ ጋ እዴት እደሚያምር አሁን አቦ ወደ ሽርጡ ገባ አይይይ
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 10 күн бұрын
Dese telalchu tebarku ya zemen bemlese degu zemen
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 4 күн бұрын
በጣም ደስስስስስ የሚል ሀሳብ ነው በእናታቹህ ሁሌም ስሩልን
@YiduHailu
@YiduHailu 3 күн бұрын
ጥሩ ስራ ነው ኢቢኤሶች ታሪክን ማወቅ ማሳወቅ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 10 күн бұрын
ዋውው ብያለሁ በጣም አሳጠራችሁት ዋውው በጣም የድሮ ትዝታ በርቱ ❤
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
Bega chanel teklaky video bezu alun ❤❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 10 күн бұрын
የኛ ህዝብ እኮ የዋህ ነው አ ብሎ ሲመለክት ክክክክክክ ኑሩልኝ የኔ ወቦች የሀገሬ ህዝቦች እወዳችሁ አለሁ
@AgerFuj
@AgerFuj 10 күн бұрын
ደስስስስስ ይላል በጣም የፎቶ አነሳስማ እስታይል ሞልቷል ድሮ በተለይ ሽጉጥና ጠመንጃ እሰው ላይ ደቅነው እሚነሷት ነገርሳ 😅😅😅😅😅😅😅
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 10 күн бұрын
አቦ ይመቻችሁ 👍👍
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 10 күн бұрын
ሰው ለምንድነው ለየት የተነገረ ሲያይ የሚያፈጠው የሚያሳቅቅ ነገር ቢሆንኮ አስተያየታቸውን ድጋሜ ከቤት አያስወጣም ኧረ ወገን እይታችንን እናስተካክል
@RealAdon
@RealAdon 6 күн бұрын
Really, truly love it ❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 10 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 10 күн бұрын
ደስ የሚል ጌዜ
@htwy52
@htwy52 Сағат бұрын
ጥሩ ፈጠራ ነው።
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 10 күн бұрын
Wow wow ……👏👍🥰🥰🥰🥰
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 10 күн бұрын
ደስ ሲል ቪዶዉ አጠረ
@bute5158
@bute5158 10 күн бұрын
ትልቅ ነገር ነው ብታሳድጉለት በ14 ጠቅላይ ግዛት ያለ የባህል አለባበሶች አሉ በየትራይፑ ሚሊተትርው አለባበስ ይህንን እየሰጣችሁ አሳድጉለት ሁሌ የፈልገው አይነት ስለነበር ነው እዚህ አሜሪካ እንኳን ግላመር የሚባል ነበረ በድሮ ልብስ አልብሰው ፎቶ የሚነሱበት እንሳለሁ ስል ሲስለጥኑ መስላቸው ዘጉት ይቆጨኛል ነገ ስል ስላለፈኝ እኛጋ የእነተጌ ሻሽ አስተሳሰር ሁሉ የመኘው ስለነበር ሰሩበት
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 4 күн бұрын
❤❤❤😍😍😍እንደት ነው የሚያምረው😢😢😢
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 10 күн бұрын
ይመቻችሁ
@SewaregTadesse
@SewaregTadesse 10 күн бұрын
የዋሁ ዘመን
@rahelbonsa1102
@rahelbonsa1102 10 күн бұрын
ታምራላችሁ! እንዲ ነበር ዴቢሎስ ሳፌ ከ መሆኑ በፌት ነው 🤔
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 күн бұрын
የአብርሽ አለባበዝ ሲያስቅ😂😂😂😂😂😂😂
@ConfusedFallingLeaves-kw1no
@ConfusedFallingLeaves-kw1no 10 күн бұрын
ኧአብርሽ🙈
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 10 күн бұрын
❤❤❤
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 10 күн бұрын
ዋዉ ያብርሽ ጎፈሬና ቦርሣ 😂😂😂😂😂😂😉
@yeshi7446
@yeshi7446 8 күн бұрын
ፈጣሪየ ድረሰ
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 7 күн бұрын
የምትደነቅ ልጅ ነው ያ ዘመን
@hayme4396
@hayme4396 6 күн бұрын
አብርሽ የአጎቶቼን ፎቶ አስታወሰኝ😂😂😂
@RahiyalLakew-kp7vt
@RahiyalLakew-kp7vt 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 10 күн бұрын
😂😂😂😂 father ena mother yemir kills neberu❤😂woow👏🏿👏🏿👏🏿👌👌👌
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 10 күн бұрын
ደጉ ዘመን😂😂❤❤❤
@fetiya5803
@fetiya5803 9 күн бұрын
አብሽሪ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 10 күн бұрын
ታምራላችሁ አብርሺ ሌላሰው ሁኖል
@ShemsiyaAlemu
@ShemsiyaAlemu 10 күн бұрын
Waw😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 7 күн бұрын
ለምን ነው የ70 ዎቹን ኑሮ እንደኖርሁት ሁሉ የምናፍቀው😂😂
@ConfusedFallingLeaves-kw1no
@ConfusedFallingLeaves-kw1no 10 күн бұрын
😂😂😂
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 7 күн бұрын
አይ ዘመን ሰላሙን ያምጣልን
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 7 күн бұрын
ያ ደጉ ዘመን ምናለ ቢመለስ ክፋት የሌለበት ደሃም በድህነቱ ሐብታም በሐብቱ የሚኖርባት ምን ሰርቸ ልብላ እንጂ ማንን ላባርበት ያለነበረበት የዋህ ህዝብ እንኳንም ይህን ዘመን አላያችሁት
@melakuEthiopian
@melakuEthiopian 10 күн бұрын
ተመችቶኝ ነበር ደቂቃው ትንሽ ሆነ እንጂ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 7 күн бұрын
ደጉግዜ እንደዛሬሳይሆን 😢😢
@Ninanh-kp5fw
@Ninanh-kp5fw 10 күн бұрын
Now days EBS losing it grace I was #1fun of EBs..sim card
@destamelese3244
@destamelese3244 10 күн бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 10 күн бұрын
ኦር ዳጊ በጣም ነው የሚያስቀው
@yeshi7446
@yeshi7446 8 күн бұрын
ሰው ሁሉ መንገድ ዳር ደርቀው ቀሩ ገራሚ ነው
@rsrs8270
@rsrs8270 10 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 10 күн бұрын
Er wibet bemaryam
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 10 күн бұрын
Daji fikir new
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 10 күн бұрын
እኔየግርመኛህዝቡግርሙትነውእደ😅😅😅😅ተክብሎእሚየው
@user-gp5wv2hw8x
@user-gp5wv2hw8x 10 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h 10 күн бұрын
Keldachu Axgbem EkoCBS
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 10 күн бұрын
Dasclè workamaw zamen
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 10 күн бұрын
Perogramu bayaleke beye tameggew
@yazemen726
@yazemen726 10 күн бұрын
Bega you tube Yektlal❤❤❤
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 10 күн бұрын
Wwwwe fahin
@rutsweet8658
@rutsweet8658 10 күн бұрын
ዳጊ አባ ገብርሀና ይመስላል 😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 10 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣ሀለቃ ገብርሀና ማለትሽ ነው?!
@rutsweet8658
@rutsweet8658 10 күн бұрын
@@friyeamen9579 አዎ ሀለቃ ገብርሀና ዳጊ የለበሰውን ነው ሚለብሱ አብሶ ሹራቡ
@zindzind3952
@zindzind3952 10 күн бұрын
😁😁😁😁😁
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 10 күн бұрын
ዳጊ ኩታል መሰለኝ 😂😂
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 10 күн бұрын
ምናለ ብታረዝሙት ስስታም ሁላ
@mesalih8063
@mesalih8063 10 күн бұрын
እውነትም ስስታም በጣም ነው ያሳጠሩት
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 10 күн бұрын
@@mesalih8063 ከምር ደስ እያለኝ ሲያልቅ እደት እደጓጓሁ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 10 күн бұрын
❤❤❤
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,9 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 81 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 163 М.
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,8 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН