ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት!

  Рет қаралды 1,383,255

Donkey Tube

Donkey Tube

7 ай бұрын

Today's wonderful children are Immanuel, Simeon and Yohannes, the first three brothers. The Filipinos who were born and raised in Addis Ababa and Waldo countries to have fun for 9 months, but found an unexpected place.
የዛሬ ድንቅ ልጆች ህጻን ዘ አማኑኤል ፣ ህጻን ስማኦን እና ህጻን ዮሃንስ ሲሆኑ ሶስቱም ወንድማማቾች ናቸው። ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ሲሆን ውጪ ሃገራት ለመዝናናት ይሄዳሉ ላለፉት 9 ወራት ግን በፍፁም ያልተጠበቀ ቦታ ተገኝተዋል እዛ ስለነበራቸው ቆይታም ከ ኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ በሆነ መልኩ በዚህ ክፍል አጫውተውታል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት! #ethiopia #london #new #story #2016 #kids
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 700
@merkebetube1342
@merkebetube1342 7 ай бұрын
የነዚህን ልጆች ጠንካራ እናት ትቅረብልን የምትሉ
@wabera3728
@wabera3728 7 ай бұрын
የልጆቹ እናት ትቅረብልን
@user-zn9qc2vd3q
@user-zn9qc2vd3q 7 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ቀርባለች እስከ መጨረሻው እዩት
@alemtsehaymesele5524
@alemtsehaymesele5524 7 ай бұрын
ትቅረብ❤
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 7 ай бұрын
ቀረበች እኮ እረ እስከመጨረሻው ድረስ እንይ😅
@mekdigecho1213
@mekdigecho1213 7 ай бұрын
በጣም ደሰይለናል ለሁላችንም እናቶች ትምህርት ነው
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛውንም ሀይማኖት አክባሪ ነኝ ልጆቹ እንዴት ደስ እንደሚሉ ማሻአላህ ክብር ለወላጆቻቸው part 2 ይቅረቡልን የምትሉ ብቻ ላይክ አርጉ
@meharifissehaye9637
@meharifissehaye9637 7 ай бұрын
እኛም በጣም እናከብራችሁአለን
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 7 ай бұрын
እኛም እናከብራችሁአለን እህታችን😘
@fasikYemaryamlij
@fasikYemaryamlij 7 ай бұрын
እውነት ትልቅ ሰው
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 7 ай бұрын
የሰው ሃይማኖት የምታክበሩ የራሳችሁንም በጣም የንትወዱ በጣም ነው የማክብራችሁ ሙስሊም ወገኖቼ
@user-ve9tb6vu1t
@user-ve9tb6vu1t 6 ай бұрын
@mubarek5716
@mubarek5716 7 ай бұрын
እምነቱን ለመጠሪያነት ሳይሆን ሲኖሩበት ደስ ይላል። ሙስሊም ነኝ ክብር ይገባቹሀል
@zusweetyzusweety7506
@zusweetyzusweety7506 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዘላጆቹ ቀናለሁኝ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ብቻ አላህ ይጠብቅላቹ 😊😊😊
@alazarmaru4370
@alazarmaru4370 6 ай бұрын
U are kind hearted❤
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት በቃ መንፈስ ነው ረቂቅ !!! ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም።❤❤❤
@hadiaha3001
@hadiaha3001 7 ай бұрын
በጣም
@GenetKokebe
@GenetKokebe 7 ай бұрын
መባረክ
@GenetKokebe
@GenetKokebe 7 ай бұрын
የተባረኩ ወላጆች❤
@semb8127
@semb8127 7 ай бұрын
Betam
@banamet5409
@banamet5409 7 ай бұрын
በጣም
@user-xq2cp9ri6n
@user-xq2cp9ri6n 7 ай бұрын
እኔ ሙስሌም ነኝ ግን እነሱን አለማድነቅ ሞኝነት ነው እረ በአላህ በዚህ ዘመን እድህ ያለ አለ እደ ክብረ ለእናት እና ለአባቱቻቸው😊😊😊
@wuditu
@wuditu 7 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ እንደዚህ አይነት መልካም አስተሳስባችን ነው ሚያምርብን እኔ ደሞ አንችን አለማድነቅ አልችልም
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
ክብርልን እማ❤❤❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 7 ай бұрын
ክበሪልኝ እናቱ😍🙏🙏
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 7 ай бұрын
ዘመኑ ከፍቷል ልጆችን ለእግዚአብሄር መስጠት ፍራ እነት ይመስላቸዋል ግን ያለ እግዚአብሄር አለማዊ ትምህርት ጥቅም የለውም
@user-wq5td2bq7j
@user-wq5td2bq7j 7 ай бұрын
እኔ ራሱ ደነቁኝ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 7 ай бұрын
ወላሂ የምገርም እናት ናት ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስላት እናት ለሀይማኖት ለልጆቿ ቦታ ስሠጥ ደስ ይላል
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 7 ай бұрын
እነዚህ ልጆች የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ማርያምን በራሴ ኣፈርኩ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa 7 ай бұрын
እነዚህን የወለደች እናት ልትመሰገን ይገባል በዚህ ዘመን ይሄንን አስባ እደዚህ ባለ ትህትና ለማሳደግ መወሰኗ❤❤
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 7 ай бұрын
በጣም ማበረታቻ ሽልማት ይገባታል ሌሎችም ታሥተምራለች እናታቸው
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 7 ай бұрын
እግዘብሔር ይባርካት ልጆችዋን እቅፍ ድግፍ አርገው ያሳድግላት ተባረኩ አሜን✝️🙏❤️
@sarina995
@sarina995 7 ай бұрын
ሀና ትባላለች በጣም ጠንካራ በዛላዮ ውብ❤❤❤
@sarina995
@sarina995 7 ай бұрын
ሀና ትባላለች በጣም ጠንካራ በዛላዮ ውብ❤❤❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 ай бұрын
በማርያም ለበረከት ሁላችንም አዎተን ልሾ እናሰራላቸሁ በእግዚአብሔር ስም 😭😭😭
@melkamelka23
@melkamelka23 7 ай бұрын
እሽ
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ማርያምን
@telenor1559su
@telenor1559su 7 ай бұрын
Teru hadab
@fhhv1552
@fhhv1552 7 ай бұрын
እሽ ግሩፕ እንክፈት
@tesfayetegegn5716
@tesfayetegegn5716 7 ай бұрын
አሜን ፫🙏
@user-bs4xx3mp2c
@user-bs4xx3mp2c Ай бұрын
ትልቁ ቁም ነገር ልጅን መውለድ ሳይሆን በጥበብ ማሳደግ ነውና እግዚአብሄር እንዲህ አይነት እናትና ትውልድ ያብዛልን::አሜን🙏
@aeeazz6909
@aeeazz6909 7 ай бұрын
ወላሂ ቤተሰቦቻቸው ሳላደቅ አላልፍም እድህ ነው እናት እድህ ነው መውለድ 😘
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 7 ай бұрын
የተዋህዶ ተከታይ ላደረገኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል ተመስገን አምላኬ 😍😍😍 ተባረኩ 🙏🙏🙏
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 7 ай бұрын
እኔም ተመስገን አምላኬ✝️🙏❤️
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ameeranasrajab
@ameeranasrajab 7 ай бұрын
ክክክክክ😂 ውድነብያችን ኢሳህ አላሂሰላም የአላህነብይእጂ ፈጣሪ አይደለም ከሀዶች አላህ ቀጥተኛውን ንግድ ይምራችሁ
@fatmaa523
@fatmaa523 7 ай бұрын
ኢሳ አለይሂ ሰላም ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም ።
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 7 ай бұрын
@@ameeranasrajab ኢሳ ማነው እኛ አናውቀውም ሲቀጥል እናንተን ወደ ቀጥተኛው ይምራቹ ፈጣሪ አላ የሚባል ነገር የለም የመሀመድ ድርስት ነው ወረበል ካባ 🕋😂😂😂😂😂
@woine123
@woine123 7 ай бұрын
በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እንዳለ መስማት በራሱ ህይወት ቀጣይ ነው ብለን እንድናምን! ተስፋ ቆርጠን እንዳንጎዳ እኛን ሲያበረታን ነው:: ይህን ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን:
@kukualemayehu8401
@kukualemayehu8401 7 ай бұрын
አሜን
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 7 ай бұрын
አወ ማሪያምን ለኛ ለሰነፎቹ ትልቅ ተስፋ ነዉ
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 7 ай бұрын
Amen amen amen
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 7 ай бұрын
አሜነ😢
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 7 ай бұрын
አሜን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ልጆቻችሁ ከነዝህ ወላጆች ተማሩ እንማር መውለድችን ካልቀረ እንደዝህ ነው ማሳደግ 💒💒✝️💒💒💒💯✅👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 ጎበዞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@seworegnkibru6010
@seworegnkibru6010 7 ай бұрын
አቤት መመረጥ እንዴት አይነት የተባረኩ ወላጆች ቢኖራቸው ነው። እነዚህ ልጆች የኢትዮጵያ ተስፋ ናቸው።
@ermitube1
@ermitube1 7 ай бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት, ዋውው እሰኪ በላይክ እናበረታታቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Desbelekasa
@Desbelekasa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ yes
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 ай бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ እናታቸውን ግን አደነኳት ጀግና ናት ልጆች እንደዚህ በሀይማኖታቸው ታንፀው ማደግ አለባቸው
@tube5188
@tube5188 7 ай бұрын
እኔ ደሞ አንቺን አደነቅኩሽ የልብሽ እልፍኝ ደስ ይላል ። ለምን ካልሽ ሀገራችን የምትፈልገው መዋደድንና መከባበርን ቤተሰቦችሽ አስተምረውሻል ለቤተሰቦችሽ ክብር ይሁን ኑሪልኝ እናቴ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 ай бұрын
@@tube5188 አሚን እህቴ🙏
@wuditu
@wuditu 7 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ቃል የለኝም ላቺ❤❤❤
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 7 ай бұрын
Enem Mashallah adenkuachew betsbochachewm lejochum mashallah bazhe zamen behymanote antso masdeg waw
@bellasabella3844
@bellasabella3844 7 ай бұрын
ድምጻቸው የሆነ ስሜት ይፈጥራል የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ክብር ለቤተሰቦች❤ እሼ ግን አሳጠርክብን አሮጥክብን part 2 ይቅረብልን 😊
@gebryegetie704
@gebryegetie704 7 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብመለከተው ብመለከተው አልጠግበው ያልኩ ቪድዮ ❤❤❤የእነዚህ ምርጥ እናት እኛም እንደልጆችሽ እንወድሻለን!!! ሺ ዓመት ኑርልኝ ❤
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 7 ай бұрын
እናት ማለት እድህ ነው 👌ከተሜውች ከዚች እናት ተማሩ የእነዚህ እናት ትቅርብልን እምትሉ እስኪ ልያችሁ
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 7 ай бұрын
00
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 7 ай бұрын
ጨረሰሺ አታይም ሰዉ ከምታደናግሩ
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 7 ай бұрын
@@zebibazebiba4936 ታዳ ምን አናደደሽ ጉድ እኮ ነው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 ай бұрын
❤❤❤ እች ናት ኦርቶዶክስ ውዶቸ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤ እዲህ ነው ልጅ አስተዳደግ እሸቱ ሽ አመት ኑርልን እዲህ በቤተክርስቲያን የሚማሩ ልጆችን አቅርብልን ተባረክልን ❤❤❤
@Mimishayeyosi
@Mimishayeyosi 7 ай бұрын
ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነዉና ይህ ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sige7116
@sige7116 7 ай бұрын
በጣም ነው በእራሴ ያፈርኩት ልጆችን አዲስ አበባ ያማረ ቤትውስጥ ለ3 ወር አስቀምጬ አንዴ ጠቆሩ ከሱ ስቆይቼ አሁን እንዚህ ልጅች ሳለለቀስ ማየት አቃተኝ ጠንካራ እናት እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ በፀጋ በሞገስ ያሳደግልሽ
@zinetfker
@zinetfker 7 ай бұрын
ይገርማል እኛ ሙስሊሞች ሰፈር ሒደን ቁረአን እደምንቀራው እናተም ወታችሁ ትማራላችሁ 🥰🥰 አሏህ ይጠብቃችሁ
@higtug6
@higtug6 7 ай бұрын
አሜን አወ ይማራሉ ግን በጣም ከባድ ነው የህንን የሚማረው የተባረከና ከላይ ከፈጣሪ ሲሰጥ ብቻ ነው ለዚያውም ደረቅ ቆሎ በልተው ደረቅ ደቦ በልተው ነው የሚማሩት ካጡም ለምነው በእንተ ማርያም ብለው በልተው ያድራሉ በድንግልና ፀንተው ይኖራሉ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ አቤቱ እናት ተባርከሻል ❤❤
@zinetfker
@zinetfker 7 ай бұрын
@@higtug6 በጣም ነው ያአጀበኝ በኛም በሙስሊሞት ቀሪአ ይባላል ማለቴ አሰላሙአለይኩም ብለው ጧትና ማታ ይለምናሉ ያለው ግማሽ እጀራም ሆነ ንጣይ ወይም ጥራጥሬ ካለ ይሰጧየዋል ቪድዎው አጥሮብኝ ትላት ወላሒ ምነው በረዘመ እያልኩ አለቀብኝ 🥰🥰
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 7 ай бұрын
ገና ዛሬ ስማሁ በሙሲልም ያለ አይመስለኝም ነበር ❤❤❤❤❤
@user-ml8zd3li9f
@user-ml8zd3li9f 7 ай бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።
@user-ml8zd3li9f
@user-ml8zd3li9f 7 ай бұрын
ወደ ማንነታችን እንመለስ!!!
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct 6 ай бұрын
እነዚህን ድንቅ ልጆች የወለዳችሁ በዚህ መልኩ የቀረፃችሁ ዉድ ወላጆች ታላቅ ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Nejat-hu2xe
@Nejat-hu2xe 7 ай бұрын
ባሁኑ ሠአት ጭፈራና ሽለላ ከማሥለመድ እደዚ በሀይማኖት አንፆ ማሣደግ እዴት ደሥ ይላል አላህ ያግራልን ለልጆቻችን አናታቸው አላህ ይባርክሽ
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 7 ай бұрын
የወላጅነት ውሃ ልክ ❤ ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም❤ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉💒💒💒💒💒❤
@yekassaehet
@yekassaehet 7 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ድምፃቸው ሲያምር ነዘረኝ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 7 ай бұрын
😂😂😂 መጥበባችሁ ነው የሚያስቀኝ
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 6 ай бұрын
ብዙ ቅዱሳን ለትልቅ ደረጃ የደረሱት በእናቶቻቸው ስራ ነው። ስለዚህ ለልጆቻችሁ ስኬት ከአባቶች በላይ እድሉ አላችሁ። የእነዚህንም እናት ፈጣሪ በበረከት ይጎብኛት ልጆችም ትልልቅ ደረጃ እንዲደርሱ እመኛለሁ።
@hailealem5181
@hailealem5181 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ የተመኘ ለልጆቹ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
እነሱስ ማንም የማይቀማቸውን መልካሙን መንገድ መርጠዋል ❤ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምረው የምገልፅበት ሌላ ቃል አጣው!!
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 7 ай бұрын
ትክክል ❤
@mawaysh
@mawaysh 7 ай бұрын
ወላጆቻችሁ ክብር ይገባቸዋል እች ናት ኢትዮጵያ እች ናት
@tizitatube84
@tizitatube84 7 ай бұрын
ይሄሄንን አለማድነቅ አይቻልም ቤተሰቦቻቹ እግዚአብሔር ይባርካቸው ይሄ በሁሉም ኦርቶዶክስ መለመድ አለበት ልጆችን በሀይማኖት አንፆ ማሳደግ ❤❤❤
@Tewobista2022
@Tewobista2022 16 күн бұрын
እውነት ንው ልጅ ሀረገወይን የዘመኑ የእግዚአብሔር ብርቅዬ ስጦታ ናት!
@wendiyefikremedia8496
@wendiyefikremedia8496 7 ай бұрын
የእነዚህ ልጆች ወላጆቻቸውም ይቅረቡ። በጣም ጥሩ ትምህርት ሊሰጡን ይችላሉ ። ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች። ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም።አሜን💚💛❤️🙏💒✝️
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 7 ай бұрын
❤❤❤ትክክልምኞቴ😢😢 ነው ጥሩባልይስጠኝጅ😢
@user-ee4jw9ey1r
@user-ee4jw9ey1r 5 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ቀርባለች እስከ መጨረሻው እዩት
@mulukenyalew7481
@mulukenyalew7481 2 ай бұрын
አወ ቤተሰቦቻቸው ይቅረቡልን የምር
@user-gd6yx6cp2d
@user-gd6yx6cp2d 7 ай бұрын
እነሱስ የማይቀሟቸውን መልካም ነገር መርጠዋል
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 7 ай бұрын
እጽብ ድንቅ አላፊነታቸውን በሚገባ የተወጡወላጆች እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጸጋና ጥበቡን ያብዛላችሁ❤❤❤
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀይማኖተኛ ሰው ደስ ይለኛል በርቱ
@birkete22
@birkete22 7 ай бұрын
ጀግና እናት ልክ እንደ ሙሴ እናት በፈርኦንቤት ሆና ልጃን እንደቀረፀችው እናት ልጆች ላይ ትልቅ ስራ ስርታለች በብዙ ተምረንብሻል በምገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ልጆችሽን መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ❤
@uuuu2264
@uuuu2264 7 ай бұрын
ከአይን ያውጣችው እመብርሃን ፍጻሚያችሁን ታሳምረው ወላጆቻችሁን እፍሜና ጤና ይስጥልን ከእናንተ እኛ ደካማወቹ ብዙ ተምረናል የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ❤🙏🙏🙏
@dag2159
@dag2159 7 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺እመብርሃን ትጠብቃችሁ በዚህ ዘመን የውጪውን ዓለም ናፋቁ በሆንበትና የራሳችንን በረሳንበት እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት በእውነት የሚያስደስት ነው መጨረሻችሁን መድኃኒዓለም ያሳምረው ለኛም ልቦናውን ይስጠን ከዚህ ብዙ እንማራለን፤💗🙏🙏🙏
@tube2790
@tube2790 7 ай бұрын
ልጆችን በሀይማኖት ማሳደግ ለሀገርም ይጠቅማልና እግዚአብሔር ሁላችንንም የተባረከ ልጅ ይስጠን🎉🎉🎉
@sishaia6875
@sishaia6875 7 ай бұрын
አሜን ይስጠን❤❤
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 7 ай бұрын
ሁሉም ሊጂ የተባረከ ነው አስተዳደግሽ ነው የሚለየው
@YasabZeleke
@YasabZeleke 7 ай бұрын
እመብርሐን ከሥደት መልሰሽ ልጅ ወልደን እንደዚህ ማሥተመር ያማርው ❤ እስኪ እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሣምርላቸሁ ደስ ሲሉ ኦፍፍፍ
@bWorku
@bWorku 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች እናት ናት የወለደቻቸው እግዚአብሔር የባረከታት እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው❤
@AtsedemaryamAyalew
@AtsedemaryamAyalew 15 күн бұрын
እመብርሀን ለፍፃሜ ታብቃልሽ የእኛንም ልጆች እንደዚህ በንፁህ አምዕሯቸዉ መልካሙን ዘር እንዘራ ዘንድ ይፍቀድልን
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 7 ай бұрын
ክፍል2 ይኑረው የምትሉ 👍
@zinetfker
@zinetfker 7 ай бұрын
ወላሒ በጣም አጠረብኝ ልክ ነሽ ውደ🥰🥰
@tersite858
@tersite858 7 ай бұрын
Ketlo mahbere kidusanbgar yekerbalu
@Mimishayeyosi
@Mimishayeyosi 7 ай бұрын
አደበታቸዉ አይጠገብም ለ5 ጊዜ እያየዉት ነዉ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 7 ай бұрын
@@Mimishayeyosi እኔ እራሱ ከ3ግዜ በላይ ደጋግሜ አይቼዋለው ግን ልጠቅቢቸው አልቻልኩም
@asterabate7743
@asterabate7743 7 ай бұрын
እኔም እፈልግ ነበር ግን አንሷል
@user-yb2cg7eq6w
@user-yb2cg7eq6w 7 ай бұрын
በማንኛውም እምነት ታንፆ የሚያድግ ልጅ ለማንኛውም ሰው ስጋት አይሆንም አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ❤❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 7 ай бұрын
❤❤❤❤ቅን ልብ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 7 ай бұрын
አሜን የኔ ማር እህት
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 7 ай бұрын
ልክ ብለሻል❤❤እማ
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 7 ай бұрын
Ewunet new
@denkiesile4827
@denkiesile4827 7 ай бұрын
ለሶስተኛ ጊዜ ደግሚ ስማሁት ቢስሙት የማይጠገብ ❤ እናታችውን አደነኩኚ እግዚአብሔር በጥበብ ይሳድግልሽ መልካም ቤተስብ ❤
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ እማዬ ያፅናቸው በቤቱ እስከ ክብረ መንግስቱ።
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 7 ай бұрын
በቤቱ በዙፋኑ ያኑራችሁ እናት እና አባት ማለት እደዚህ ነው ❤❤❤
@hiwot8664
@hiwot8664 7 ай бұрын
የነዚህን ልጆች ወላጆች ፈጣሪ ይስጣቸው ይባርካቸው በዚህ ዘመን ልጆቻቸውን ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ሳይሰስቱ ስለሰጡ❤❤❤
@Tekamizone2464
@Tekamizone2464 7 ай бұрын
ደምሩኝ please
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 7 ай бұрын
ፈጣሪ ከተኩላዎች ከመናፍቃን አይን ይጠብቃቹ በቤቱ ያፅናቹ
@addismersha2904
@addismersha2904 7 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም አንተ ጀግና ሰው ነህ በጣም እሽ በርታልኝ የእኔ ጀግና ሰው
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 7 ай бұрын
መታደል ነው እናንተን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ናት❤ ተባረኩልኝ የኔ ቆንጆ ልጆች ❤ እነዚህ የማይጠገቡ ልጆች ድጋሚ በመጡ
@tegestdenkew5423
@tegestdenkew5423 7 ай бұрын
ቤተሰብ ማለት እደዚህ ነው ለልጆቻችን ቁስ ከማውረስ ይሄን የመሰለ ጥበብ መስጠት ትልቅ እፎይታ ነው እስከ ቤተሰባችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-uw3zp7nd8v
@user-uw3zp7nd8v 6 ай бұрын
ጀግና እናት! እግዚአብሔር ለእናትነት የፈጠራት ትክክለኛ መንፈሳዊ እናት
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 7 ай бұрын
ስንት አይነት ወላጅ አለ? ስንት አይነት ልጆችስ ? a huge lesson for parents , tnx eshe ! ❤❤❤
@user-pu9rm2nm8y
@user-pu9rm2nm8y 4 ай бұрын
በጣም ከዚህ በላይ መታደል ምን አለ
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 7 ай бұрын
አይይይይ ኢትዮጵያ የተባረከች አገር 🇪🇹🙏❤️ ምርጥ ቤተሰብ ታላቅ ህዝብ ‼️አሁን እኔም ከእናንተው እኩል ኢትዮጵያዊ ነኝ????🤦‍♀️🤦‍♀️ክቡር ለነዚህ ልጆች ወላጆች🙏🙏🙏🙏❤️‼️
@FantaneshKonjo-lw6uc
@FantaneshKonjo-lw6uc 7 ай бұрын
የነዚህ ልጆች እናት እናት አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደልነዉ😢😢 እግዚአብሔር በጥበብያሳድጋችሁ🙏 ኢትዮጽያዊይነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 7 ай бұрын
Really really interesting the kids are amazing Eshetu big respect my brother. የታዳሚዉ አለባበስ woooow እውነት ይች ነች ኢትዮጵያ Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ከፍፍፍፍፍፍፍ በሉልን እመብርሀን ክብሯን የምትገልጽባችሁ ትውልድ ያርጋችሁ ልጆችዬ❤❤❤ ወላጆቻችሁ ትልቅ ክብር ይገባችሃል
@user-lw5qy9ob3e
@user-lw5qy9ob3e 7 ай бұрын
ኣሜን! እመብርሃን ክብሯን የምትገልፅላቸው ትሁት።
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 7 ай бұрын
ብዙ ወጣቶች ና ህፃናት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ትምህርት ሲቀስሙ በማየቴ ወላጆችም የጥንቱን ትምህርት ጥቅም አውቀው ልጆቻቸውን ወደዛ በመላካቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው። ❤❤❤❤
@demewezkefelegn7890
@demewezkefelegn7890 7 ай бұрын
አምዬ ተዋህዶ ለካ ነገ ተስፋ አለሽ አቤት ስረአት በቃ ቃል የለኝም ድንቅ ቤተሰብ 😢😢😢
@habetamechekole
@habetamechekole 7 ай бұрын
እናቲቱ ልጆሽን ከዚህም በላይ ይጠብቅብሻል እመብርሃን ልጆችሽን ትባርክልሽ
@eyuman3710
@eyuman3710 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ልጆቼን ዘዚህ የተቀደሰ ቦታ አብቃቸው አሜን
@tesfayetessema2273
@tesfayetessema2273 7 ай бұрын
ከቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ የልጅነቴ አምላክ ወዴትአለ በዚህ አለም አሳብ ክንዴ ዛለ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 7 ай бұрын
እውነት ጀግና እናት ነች መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ለቁምነገር ይብቁ ❤
@FekirteGetnet
@FekirteGetnet 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢረዳኝ ልጆቸን እማሙዝ 3 አመት እማሙዝየ ምድረገነት ሁሌም በአይን ትመጣለች!!
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo 6 ай бұрын
እንዴት አስየዋይ እናት እና አባት እንዴት አስተዋይ ልጆች ናቸው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ለእኛም በጣም ምሳሌ እና አነቃቂ የሆነ የሚያስቀና ነው። እናመሰግናለን።
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
የእነዚህ ልጆች ወላጅ ክብር ይግባችሁ❤
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የምኖረው ሳውዲ ነው የ80ዎቹ የደጉ ዘመን ልጅ ነኝ ስንማር ሙስሊም ክርስቲያ ተባብለን አናውቅም የነዚህ ልጆች ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም ኢትዮጰያ የምትጠበቀው በኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያን አትንኳት ባሉት በነብያችን ሰ ዓ ወ ቃል ነው። ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን አትዮጵያ ትቅደም።
@ethiopia3237
@ethiopia3237 7 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@alazarmaru4370
@alazarmaru4370 6 ай бұрын
Thanks
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@GebrealaTekia-vi8go
@GebrealaTekia-vi8go 5 ай бұрын
ሀናየ በጣም ገራሚ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ድንቅ ቤተሰብ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው ለቁም ነገር ያብቃችሁ እናንተ የኢትዮጵያ ቅርስ ናችሁ ተባረኩ 🙏🏾💚💛❤️
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 7 ай бұрын
ሁላችንም በነሱ ቦታ ብንሆን አይደለም ከአውሮፓ ወደ የኔታ ቤት ይቅር ና ከአዲስ አበባ አኔድም አግዚአብሔር ይጠብቃቸው ቤተሰቦቻቸው ምስጋና ይገባችዋል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበው የተቸረውን አላህ ይድረስለት የጠገበው የዚች አለም ምንነት ያልገባው ፍጣሪ ይግለፅለት 😢 ማስተዋልን ያድለን አንዳንዴ ፊደል በቆጠረ አይደለም አላህ ሲስጥ ነው
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምስጋና ይድረስህ የኢትዮጵያ የተስፋ ልጆችን ♥ ለቤተሰቦቻችሁ ትልቅ ክብር አለኝ።
@meseretmengeshalewte1502
@meseretmengeshalewte1502 7 ай бұрын
አምላክ ይባርካችሁ አብዛኛ ወላጅ አንድ ልጅ ለእግዚአብሔር መስጠት አቅቶታል እነዚህ ወላጆች ግን ሦሰት ልጅ የእግዚያብሔር አገልጋይ ማድረግ እንደምን መታደል ነው መጨረሻችሁ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 7 ай бұрын
ኦርቶዶክሶች ከነዚህ ቤተሰቦች ተማሩ ልጆቻችሁን በእምነት በፈርሀ እግዚአብሔር አሳድጉ።
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳጋችሁ ጀግና እናት እነዚህን ልጆች ወልዳ ለዚ ያበቃች ክብር ይገባሻል በዚ ዘመን እደዚ አይነት ልጆች ማፍራት አድቤት እመብርሀን በላይጥላ በታች ጫማሁና ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@titt9640
@titt9640 7 ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ እናት የእዉነት ቀናሁብሽ ።
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c 7 ай бұрын
በፈጣሪ ስም ደስ ሲሉ❤😊ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም❤🎉ከዚህም በላይ ያድርጋችሁ ለቁም ነገር ብቁ የኔ እቁወች ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
የኔባለማህተቦች ሰታምሩ ወንድሞቸ ሺአመት ኑሩልኝኝ❤❤❤❤
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 7 ай бұрын
ለወላጆቻቸው ትልቅ ክብር አለኝ👏ልጆቹም ፈጣሪ የባረካቸው ናቸው በቤቱ ያዝልቃቹ። እሼ እባክህ ቤተሰቦቻቸውን አቅርብልን
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 7 ай бұрын
ጨረሰሺ አላየሺዉም
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 7 ай бұрын
ክብር ለቤተሰቦቻቸው ለወላጆች እውነት ግን እናንተን ማበረታታት አለብን ልጆች እንደዜ ማሳደግነው ግዜው ከፍቶአል
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 3 ай бұрын
የእናቶች ሁሉ እናት እመብርሃንን መሰለችኝ! የተፈተነ ልጅ ልክ እንደ ወርቅ ያበራል፡፡ ክብር እናታቸው፡፡
@user-ti5os6oh8o
@user-ti5os6oh8o 7 ай бұрын
እናንተ ተስፋዎቻችን ተባረኩልን! ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን! ስሰማችሁ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው! እናታችሁ ግን ጀግና ነች !
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 7 ай бұрын
I have been trying (2* I have been
@user-qe4eh3qv7m
@user-qe4eh3qv7m 7 ай бұрын
አቤት መታደል ምን አይነት እናት ናት ለልጆቹዋ ሚጠቅመውን እውነቱ የገባት ቸሪቱ እመ አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ ❤
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ እግዛብሄር ያሳድጋችሁ ቤተሰቦቻችሁንም በጣም ጀግና ናቸው ለቁም ነገር ይብቃላላችሁ❤🙏
@user-ug5xi8yf7y
@user-ug5xi8yf7y 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ❤❤❤ ወላጆች የተባረካችሁ ለሁሉም ወላጆች አርያ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድላችሁ !
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 7 ай бұрын
ልጆቹን ከነ እናት አባታቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤና በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 7 ай бұрын
እናታቸው ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤
@richseni123
@richseni123 7 ай бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሣድጋችሁ ቤተሠቦቻችሁን አለማድነቅ አይቻልም የውነት ባሁን ሥሀት እንደዚህ አይነት ልጆችን ማየት በጣም ደሥ ብሎኛል እናተሥ ምን ተማራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን እንደዚህ አንጻችሁ አሣድጉ
@kassawahmed594
@kassawahmed594 6 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ በዉጭ አገር የሚኖሩ ልጆችን እየወሰዱ ማስተማር ትልቅ ነገር ነው ለቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል🙏
@TigistTg-rg8js
@TigistTg-rg8js 7 ай бұрын
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ማነዉ እንደእኔ ገጠርን እንደነብሱ የሚወድ ገጠር ሁሉ ነገር እዉነት ጥንታዊ ነገሮዎች ሁሉ እዚያዉ ሀገሬ ገጠር ብቻ ነዉ ያለዉ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትኑር ተዋህዶ ለዘለላለም ትኑር🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 7 ай бұрын
የተዋህዶ ቤተክርስቴን ተረካቢወቿን አዘጋጅታለች ወላጆቻችሁን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፍጻሜአቸሁ ይመርልን🙏🙏🙏❤️
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c 5 ай бұрын
እነዚህን ጣፋጭ ልጆች ሁለተየ ማየቴ ነው ደስ ሲሉ
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 7 ай бұрын
ፈጣሪውን የሚያውቅ ትውልድ ለዓለም ሠላም ዋስትና ነው።እነዚህን ልጆችና ወላጆቻቸውን ለማድነቅ የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠይቅም ሙስሊም ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ማርያምን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
Trágico final :(
01:00
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 27 МЛН
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 103 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 89 МЛН
SYRUP SORROWS 🩸😪 Sticky Situations Solved! #hack #comedy
0:29