🛑ለመጋባት ከመወሰናቹ በፊት 5 ነገሮች || የፍቅር ግንኙነትና የጋብቻ አማካሪ አብነት አዩ

  Рет қаралды 25,650

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

2 жыл бұрын

Abinetayu Consultancy የማማከር አገልግሎት
አድራሻ: ቦሌ MMK Tower 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር: +251915454647
+251993811327

Пікірлер: 84
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Subscribe እና share ስለምታደርጉ አመሰግናለው🙏🏼
@Me-di2dn
@Me-di2dn Жыл бұрын
You are amazing
@fnotelalibela6924
@fnotelalibela6924 Жыл бұрын
የኔወንድም አንድጥያቂልጠይቅህ ከቻልክ አድሬስ ብታስቀምጥ የኔታሪክ ለብዙ እህቶቸ ትምህርት ይሆናልብየ አስባለሁ ያለሁት በስደትነዉ ግን አንድ እስቶሪ ይሆናልየኔታሪክ በምንላግኝህ በቅርቡም አምላክ ከፈቀደልኝ ወደሃገሬ ለመግባት አስቢለሁ ሆንም በአካልም ላገኝህ እችላለሁ አይታወቅም በዝምታ የታመቅ ግን መፍትሄ ያጣሁለት ታሪክ አለኝ ያማለት የኔንችግር እደችግሩ አድርጎ የሚያዳምጥየለም ለዛምነዉ በዉስጤ ይዠ ግን ተጎዳሁ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
​@@fnotelalibela6924 አይዞሽ እህቴ በኔም ልብ ልተፍ ብል የማልተፋው ብዙ ነገር አለ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 ай бұрын
እኛም መርጥ ምክርህን ስለምታካፋለን አላህ ይስጥልንኡኡኡኡፍፍፍፍ ምክርህ ስመቼቼቼ👍👍👍
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
ሲቀጥል ደግሞ በምክሮችህ ለዘመናት ፍቅረኛዬን ስወቅሰው የነበረው ጥፋቱ እራሴ ጋር አግቼው ይቅረታ ጠይቄው ሌላ ህይወት ጀመሬአለሁኝ አሁንም ብዙኦችን መታደግ እድትችል ጌታ አቅም ይሁንህ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወድሜ ሁሌም በምተለቃቸው ቭዲዮዎች በጣም ነው የምማርባቸው አድ የተጎዳሁበት የፍቅር ህይወት ነበረኝ ባንተ ምክር ታክሜ ሌላ ህይወት ጀምሬአለሁኝ ስለዚህ አሁን ያለሁበትን ፍቀር ለማስቀጠል ምን ማድረግ እዳለብኝ እየተረዳሁ ነው
@ytg882
@ytg882 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ እኔን ሰርተህኛል ማለት ይቻላል እኔ በጣም ድብቅ ልጂ ነበርኩ ለማፈቅረው ሰው እኮን አሁን ግን ግልጽ ስሆን በጣም ስንነጋገር ሂወት ቀለ ለችኝ. ልንጋባም ነው. በጣም አመሰግን ሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 2 жыл бұрын
የራሴ ሰዉ ጭንቅላት ውስጥ የተቀመጥክ ነዉ የመሰለኝ አሪፍ ምክር ነዉ👍👍👍 ጠዋት ተነስቶ መኪና ሞተር ሳያስነሳ ነዉ እኔ መልክት የሚስቀምጠዉ ማታ ሳያወራኝ መተኛት የማይችል። የሚያምነኝ የማምነዉ። ችግሬን የሚረዳ ችግሩን የምረዳ ። ስለ ወደፊት አርቆ የሚያስብ። ሙሉ ሰዓቱን ግዜዉ አስልፎ ሰጪ ነዉ። ከተናገርከዉ 5ቁም ነገሮች በሙሉ እሱ ዉስጥ ያሉ ናቸው ። አመሰግናለሁ 🙏 ክብር!!! መተማመን!!! መረዳት!!! መተጋገዝ!!! ጊዜ መስጠት ።ተመስገን 🙏 አምላኬ
@kiyakiya9092
@kiyakiya9092 2 жыл бұрын
በርታ እርጋያለ ትምርት ጫጫታ ጩህት የለለበት ደስ ይላል
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
@user-fk8xq9qg6n
@user-fk8xq9qg6n Ай бұрын
አመሰግናለሁ👌👌🙏🙏❤❤
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ቃላት የለኝም በርታልንንንን
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብነዉ ያቀረብከዉ ❤❤
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
የተባረከ ሀሳብ ተባረክ
@yefetumek5745
@yefetumek5745 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አዩ 😍😍
@addishiwot6169
@addishiwot6169 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-qu5um7cr8p
@user-qu5um7cr8p 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ምክር ነው በርታ❤️
@user-vz3me4mj7r
@user-vz3me4mj7r 7 ай бұрын
በጣም ጡሩ
@hulugelaw8488
@hulugelaw8488 2 жыл бұрын
Thanks!!!
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤
@AziLove-du9tz
@AziLove-du9tz 10 ай бұрын
Thank you brother
@hiwigm1215
@hiwigm1215 Жыл бұрын
Thank you
@addisyeshitela973
@addisyeshitela973 Жыл бұрын
🤗🤗ተባረክ ♥♥♥♥
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 7 ай бұрын
እናመሰገናለን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mahderiemengesha4806
@mahderiemengesha4806 6 ай бұрын
Thankyou
@kiyakiya9092
@kiyakiya9092 2 жыл бұрын
እኔማ ዘልየ ገብቸ ዘልየ ውጣሁ አላህ አለ ቆም ብሎ ማሰብ ጡሩነው
@bbt911
@bbt911 Жыл бұрын
Zelan silehoneshe eko nw
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@bbt911 በትክክል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እደኔ😢
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 10 ай бұрын
​@@bbt911era aybalim mami
@galilaamed7603
@galilaamed7603 2 жыл бұрын
Enamesgenalen abiyachen kebarelen 🙏
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Thanks🙌🙏🏼
@user-dn9mb8go5l
@user-dn9mb8go5l 3 ай бұрын
እእዉነትነዉ ወድሜእናመሰግናለሁ
@fmohammedkelifa
@fmohammedkelifa 2 жыл бұрын
Abi great motivator!👍🏽
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Thank you🙌🙏🏼
@emusamuel7937
@emusamuel7937 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ🎉❤
@MimiMimi-wt3fn
@MimiMimi-wt3fn 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🥰
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Thanks🙌🙏🏼
@tigistkebede8494
@tigistkebede8494 2 жыл бұрын
Yeah lk neh betam👌👌♥️
@fiyorihabte7350
@fiyorihabte7350 2 жыл бұрын
Thank you so much
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
በጣምነውማመሠግነው👌💚
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም 😍 የልቤን ነው የነገርከኝ በተለይ መጨረሻህ ላይ የተናገርካቸዉ😍😍
@mirarizal3169
@mirarizal3169 2 жыл бұрын
ዋዉ 😍🙏
@lmlmasefa4363
@lmlmasefa4363 Жыл бұрын
ሰላም 😍❤❤አመስግናለሁ
@amenadmassu3371
@amenadmassu3371 2 жыл бұрын
I have no word But I want to say Thank you Abiyee🙏🙏🙏
@YK-ms9yy
@YK-ms9yy Жыл бұрын
Wow nice
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
ምርጥምክርወንድማችን
@soretimesfin5447
@soretimesfin5447 2 жыл бұрын
እንደኔ አመለካከት ህይወት ስጀመርክ አብረህ ሳምባህን ልብህን እና ጨጓራህን ለጠጥ ማድረግ ነው
@user-gj6bu7jc3n
@user-gj6bu7jc3n Жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ👌
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 2 жыл бұрын
ስለ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን ግን ባሁኑ ግዜ እኮ እንዴዝህ የምያስብ ወንድ የለም ብኖርም ከ 100 / 50 ብሆኑ ነዉ
@emanahmed2611
@emanahmed2611 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤adnkihe ng betm
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
🙏🙏❤
@worldcomm9842
@worldcomm9842 2 жыл бұрын
ሐሳብህ ጥሩ ነዉ በሰዉ ታርጌት አርገህ ባትናገር ዝም ብለህ ብታፈሰዉ መልእክትህ አይጠገብም
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር አቢ
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
🙌🙏🏼
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Thanks🙌🙏🏼
@alkedamlk6626
@alkedamlk6626 2 жыл бұрын
Ewnat new
@hanagebre-jz3bb
@hanagebre-jz3bb Жыл бұрын
Tinishun microphone bititekem harif new fitihn shefenew
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 6 ай бұрын
👋👋
@zabiba3445
@zabiba3445 2 жыл бұрын
Indazza ayyinatti xanammasawwi yellam ko?
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 2 жыл бұрын
wwwwwwwwwwwwwwwww Thanks
@user-lx7tt7cy4v
@user-lx7tt7cy4v 4 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@bruktawit16
@bruktawit16 2 жыл бұрын
Thanks all of you're messages, ,not messages its more than....
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Thanks🙌🙏🏼
@user-qe4qu7iu5t
@user-qe4qu7iu5t 7 ай бұрын
አይ ግን እኮ ለእራሣችን ታማኝ ብንሆንም ወንድ ልጅ ታማኝ ካልሆነሥ እኔ ለባሌ በጣም ታማኝ ሤት ነበርኩኝ ግን እሡ ከሤት ጋር ይሄድ ነርግ ግን አሁን ተፋታን ለምን በዚህ ጉዳይ መታገሥ አልቻልኩ በሂደት ይተዋል ብየ ነበረ 5 አመት ሙሉ ሥልኩን አያሣየኝም ከነካሁ ይናደድብኛል ብቻ ከባድ ነው እኔ አሁን እንደት ወንድን አምኜ እደምኖር ከብዶኛል አብነትየ ምን ላድርግ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
ወንድሜ ሁሉም ያልከውሁሉው አለን ባህሪያቶች ግን ቀድሞ ግንኙውነት ፍለገ ይህ ሠው ልምድ ኑሮት ይሆንደ ?
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 ай бұрын
ግን ወድም እርእስህን ትርጉሙን ብትነግረን ገርሞኛል ጉልቻ ፖድካስት👌 የሚለዉነገርስ
@tagesecheyako1354
@tagesecheyako1354 Жыл бұрын
አው ጊዜ አይሳጠኝም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ግን እኔ የሁለየም ጥያቄየ ወዶች ኳን የፈለጉትን መርጠው እርሚያቸው እሥኪገፋ ድረስ ማጋባት ይችላሉ እኛ ሤቶች እደመጣልንጅ መምረጥ አንችልም ታድያ ምን ማረግ አለብን😊
@smera1438
@smera1438 7 ай бұрын
በጣም ማማረጥ አታብዥ ሙሉ ሰው ማንም የለም
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ሳብ እስክራብ ብያለው ክክ
@user-dk7fb4sq3g
@user-dk7fb4sq3g 2 жыл бұрын
ጥያቄ ለምን አትመልስም አቢ??
@lensateme
@lensateme Жыл бұрын
Koy Koy ante agebetehal???
@temirseyid5776
@temirseyid5776 Жыл бұрын
letiagebeiwnow
@tigstbist7607
@tigstbist7607 2 жыл бұрын
በጣም ጊዜ አይሰጠኝም ጨንቆኛል
@kiyakiya9092
@kiyakiya9092 2 жыл бұрын
እህት ጌዜ የማይሰጥሺ ከሁነ ተይው አይሁንሺም ጌዜሺን አጨርሺ ላንቺ ሊላ አለ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
አይይይይይ 😓😓😓😓😓😓
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ጌዜ የማይሠጥ ወድ ለኛ ቦታ የለውም ማለት ነው ጉድ እኔኮ የዋህ ነኚ አላቅም 😢
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
እኔ ጥያቄዬ ከጓደኛዬ ጋር 7 አመት ሆኖናል ግን ተራርቀን ነው ያለነው በዚ አጋጣሚ እሱ የሆነ ቀን ከአንዲት ሴት ጋር አብሮ እንዳደረ ነገረኝ ይቅርታም አለ እኔ ግን በጣም መፍራት ጀምራለው የኔም የሱም ቤተሰቦች ግንኙነታችን ያውቃሉ ምን እንደምወስን ግራ ገብቶኛል
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Use the office number to call +251915454647
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
ስለነገረሽ እንደዉም በጣም ይወድሻል ማለት ነዉ ዝም ቢልሽ ግን ምንም አታቂም እናተፀፅቶስተቱንከነገረሽ ይቅርታ አድርገሽለትመቀጠልነዉ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 10 ай бұрын
በርቀት 7 አመት አይከብድም? የርቀት ፍቅር አመታት ከተቆጠሩ ይከብዳል
@smera1438
@smera1438 7 ай бұрын
ሰባት አመት ለምን ቆየሽ አዳደየ ጥፋቱ የኛ የሴቶች ነው እሽ ግን ከነገረሽ ከተፀፀተ ይቅርታ አርጊለት ማሬ አሁን ግን ይቅርታ ካረግሽለት ቡሀላ ቶሎ ተጋቡ ወዶች ይሳሳታሉ እኛ ቶሎ ሰትረን መያዝ አለብን
🛑 ከጭንቀት / Depression መውጣት //አማካሪ አብነት አዩ
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 18 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
🛑 የመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬን...
19:48
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 127 М.
🔴የምትወዳትን ሴት ማለት የሌለብክ 10 ነገሮች
8:40
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 55 М.
የፍቅር ሳይኮሎጂ 5 ደረጃዎች
17:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 247 М.