No video

📌ለመስቀል የቆጮ አገጋገር ❗️በአንድ ቂጣ ሁለት ከለር❗️Ethiopian food ❗️kocho

  Рет қаралды 28,894

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood

Пікірлер: 69
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏😍ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ ያማራ ቆጮ አገጋገር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ደሞ ከለሩ ሲያምር ዉብ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን 🙏👌😋😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
ቤቲዬ ሁሉም ቆጮዎችሽ በጣም ያምራሉ ይሄንንም እንደ አዲስ ነው ያየሁት አይጠገቡም እጆችሽ ይባረኩ❤👌👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@As-th8jg5mb4j
@As-th8jg5mb4j 8 ай бұрын
KZfaq ላይ ብዙ አይቻለሁ፣ያንቺ ግን ይለያል ❤❤❤❤❤
@mulunesh1995
@mulunesh1995 Жыл бұрын
ቤቲ በጣም ባለሙያ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙልዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@selamtube21
@selamtube21 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤቲዬ እህቴ ዋው ሲያምር በጣም ጎበዝ😍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቤትዬ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እኔም ቆጮ እጋግራለሁ እንዳንቺ ግን በፍፁም አይሆንም ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እኔ ሊጡን እያቀጠንኩ ነበር የተቸገርኩት አሁን ግን ሙያውን በደንብ አስተምረሽኛል እንዳንቺ እጋግራለሁ ተባረኪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጂትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። እንዴት አድርገሽ እንደገለበጥሺው ብታሳይን መልካም ነበር።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ በፌት የሰራኋቸው አሉ ስገለብጥ አለ ተመልከቺው 🙏😍❤
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ አመሰግናለሁ። መልካም ቀን ይሁንልሽ።
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
ቤትዬ ማሬ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ቆጮ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን 🌻🌻🌻👍🥰👍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@EthioAlema
@EthioAlema Жыл бұрын
Watching looking amazing food
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 Жыл бұрын
Looks beautiful, Gobez!
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግንሻለሁ እህቴ በርቺ
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 2 ай бұрын
በጣም አርፊ ነው ኮባውን ገልብጤሽ ነበር መጠፍጠፍ ...❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@beatenatbeatenat1923
@beatenatbeatenat1923 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ብያለሁ ዋው ምርጥነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🍓🥰🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኢክራምዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe mar 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏😍❤
@As-th8jg5mb4j
@As-th8jg5mb4j 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ መጠኑን ብትነግሪን
@aleassefa
@aleassefa 3 ай бұрын
እነመሰገነለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,አይይ ሰፍ ብዬ ገብቼ ነበር ልዉጣ 😂የቡላ ዱቄቱ ነበር ያለኝ ሊጡንማ ከየት አመጣለሁ በቡላ ዱቄት አይሆንም እናቱ????? ታድለሽ ሲያምር ጎበዝ በርቺ ከለሊቱ 05:54 😂😂😂
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
ውይ ቆጮዬ ስታምሪ እነ ክትፎዬ ቢኖሩ,,,,,,, እህቴ,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤩AMAREIE 🤔KEYTE IMETALE🤗🌼🌼🥰
@kidisttesfaye1710
@kidisttesfaye1710 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሸ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ቅድስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
መብስሉን በምን እናውቃለን????? ስላየሽኝ ከልብ እናመስግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በሰማ ምጣድ ላይ ከተጋገረ ለመገልበጥ ሶስት ደቂቃ ከድነሽ ከዛ እኔ እንዳደረግኩት አድርገሽ ገልብጪው ከዛ አሁንም ሶስት ደቂቃ ካበሰልሽው ቦሀላ አውጪው እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው በሚያምር ሁኔታ ይበስላል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
@@bettwascorner ከልብ አመስግናለው እጂሽይባረክ መልካም መስቀል ይሁልሽ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@gfg4073 ላንቺም መልካም መስቀል ከወዲሁ ተመኘሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 Жыл бұрын
Besmeab are be amrot lemot new kocho weste new gen men yadrgal Bahirdar yelem endamaregn yekeral 😘😘😘😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔለንዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ባህርዳር የለም? ብልክልሽ ደስ ባለኝ የእኔ ውድ 🙏😍❤
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 Жыл бұрын
😘😘😘 endelakshelgn new yemkotrew
@alembekele7331
@alembekele7331 7 ай бұрын
Wowwwwww❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abfoods
@abfoods Жыл бұрын
Woow
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 2 ай бұрын
በስንት ደቂቃ እንደምንገለብጠው ብትነግሪን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላምዬ የጋለ ምጣድ ከሆነ ሶስት ደቂቃ በቂው ነው ለመገልበጥ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@saratsegaye5998
@saratsegaye5998 Жыл бұрын
lemin yahil deqiqa new Mitad ly miqoyew or yemibesilew ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሳራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሶስት ሶስት ደቂቃ የሰማ ምጣድ ከሆነ በቂው ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@user-hj7gu2qb1o
@user-hj7gu2qb1o 7 ай бұрын
melik sitegn moya ke You Tube hone malt new😀achi gin adegna nshe
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አቦነሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
Gobez
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 Жыл бұрын
ለመብሰል ምን ያህል ደቂቃ ይፈልጋል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማህደርዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ለመብሰል አስር ደቂቃ ይበቃዋል በሰማ ምጣድ ላይ ከተጋገረ አምስት ከላይ አምስት ከታች🙏😍❤
@marthadesta8043
@marthadesta8043 Жыл бұрын
ቆጮ የት ይገኛል አሜሪካ ላለ ስው እንዲሁም ኮባ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማርትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በቡላ እና በገብስ ዱቄት መሰለኝ እናንተ ጋር የሚጋገረው ኮባ አለ ሲሉ ሰምቻለሁ የለም? 🙏😍❤
@marthadesta8043
@marthadesta8043 Жыл бұрын
@@bettwascorner በጣም ጎበዝ በርቺ አመስግንሻለሁ👍♥️♥️♥️♥️👌
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
muYash qonjo
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተናኜ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 14 М.
How to make kocho የቆጮ አስራር| Nitsuh Habesha| #የቆጮአስራር
19:58
Nitsuh ንፁህ Habesha አበሻ
Рет қаралды 155 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН