ለማመን የሚከብድ የቢዝነስ ስኬት | በ28 አመቱ የ82 አመት ሰው ጥበብ | Manyazewal Eshetu podcast | EP.5 | ከነዓን አስፋ

  Рет қаралды 275,436

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

10 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአምስተኛው ክፍላችን የቢዝነስ ፈጣሪ ከሆነው ከነዓን አሰፋ (‪@Meripodcast‬ ) ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አእርገናል::ከነዓን የትም ያልተናገራቸው ከስኬቱ በስተጀርባ ያሉ ታሪኮቹን አጫውቶኛል::ስለልጅነቱ : አሜሪካ ስለነበረውህይወቱ : ስለቢዝነሱ ሚስጥር እና እንዴት የቤተሰቦቹን ቢዝነስ ከ8 ሚሊዬን ዶላር ወደ 37 ሚሊዬን ዶላር እንዳሳደገው አጫውቶኛል::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህር

Пікірлер: 332
@digitalcashflowacademy
@digitalcashflowacademy 10 ай бұрын
አረ ማኔ በጣም ገራሚ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ከነአን በጣም ጀግና ነህ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነዉ።በቃ ጀግና ብየሀለሁ👏👏👏👏👏👏👏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
እውነት ነው! እኔ ራሴ የምማርበት ሰው ነው
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 10 ай бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ከዚህ ልጂ የተማርኩት ነገር ና እውነቱ ሶው እግዚአብሔርን ስፈራ ከ0 ተንስቶ በጣም ያድጋል የዚህ ልጅም ነገር እንደዛ ነው የሆኔ ዎጋኞቼ እግዚአብሔርን የመፍራት ጥበብ ይጨመርብን አሜንንን ማኔ ተባረክ እናመሰግናለን
@alemteka3149
@alemteka3149 7 ай бұрын
ከ 0 ተነስቶ አይደለም በዚህ ላይ ትምህርት የማይወድ ለዚህ መብቃቱ ቤተሰቡ ሀብታም ስለሆኑ ነው ።ደሞም ከኢትዮጵያ ስለወጣ ነው ።
@lil_519
@lil_519 7 ай бұрын
​​@@alemteka3149dude awo ke zero tenesto aydelem ezi yederesew gen egeziabheren yferal yehe lemen altayehem , demo betesebu habtam hono bebetesebu habet yemikeled lej ale. esu gen biyans asadegotal , so don't be like that,
@asefnak4764
@asefnak4764 2 ай бұрын
@@alemteka3149 ende rase aredade newu, ene gen yesuan asab newu yemdegefewu mekeneyatum birrem teseton materfe kebad newu aserar yefelegal ye bezu sewu cheger birr sayhon hasab newu
@fisehatekleabdebebe5110
@fisehatekleabdebebe5110 2 ай бұрын
@semeonsebsibe3559
@semeonsebsibe3559 10 ай бұрын
ከነአንን በመሪ ፓድካስት ነው የማውቀው። ሁሉንም ኤፕሶድ አዳምጬዋለው ከነአን እንዳለው መርእድ ለሁላችንም ትልቅ ትምርህት ሰቶናል ከነአንም ድንቅ inspiring Story ያለው ሰው መሆኑን አይቸዋለሁ መሪንም የበለጠ በጉጉት እንድጠብቅ አድርጎኛል ። ማኔ መርእድ በቀለ (IE network ) ጋብዝልን እና ድንቅ የአእምሮ ምግብ መግበን ። መልካም አዲስ አመት
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 ай бұрын
የዘመኑ መልካም ወጣት ተባረክ ከነዓን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 😊 Thank You ማኔ 😊
@infinitegarden2024
@infinitegarden2024 Ай бұрын
Kanu has a golden voice!🎉🎉🎉❤❤
@samsongirma1987
@samsongirma1987 10 ай бұрын
የሚገርም ልጅ እግዛብሄር በሁሉ የባረከው ከዚህም በኅላ አብሮነቱ አይለይህ ........በእውነት ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ ተባረክ ጀግና ማለት አንተ ነህ ምነው ሀበሻ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ዛሬ ላይ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እግዛብሄርን መፍራት, ቤተሰብን ማክበርና መውደድ, ስራን ማክበር ባለቤትህን መውደድ , ጓደኞችህን ማወቅ ለሁሉም መታመን ምን አይነት ልጅ ነህ በእውነት ቀናሁብህ ምናለ በቅርበት የማገኘው እና የማወራው ሰው በሆነ ነው ያልኩት ተባረክ ቤተሰቦችህን አመስግኛለሁ ለሀገር ጀግና ስላበረከቱ ወይም ስጦታ ስለሰጡ ክፋ አይንካችሁ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 10 ай бұрын
የከነአንን የራሱን መሪ ፖድካስት ብትጎበኙ ብዙ ትማራላችሁ እኔ የት ነበርኩ እንድል አድርጎኛል ማኔ እናመሰግናለን
@Melkamset1986
@Melkamset1986 Күн бұрын
የእዉነት ሰዉ
@meseretbezuayehu5747
@meseretbezuayehu5747 9 ай бұрын
ገንዘብ በ20 ዓመት፣ ልብ በ40 ዓመት የተባለውን ተረት ያሸlፍክ ወጣት ነህ፣ እንኳን ደስ አለህ
@user-Hareg
@user-Hareg 9 ай бұрын
Wede Egziyabher metegat endet hiwotin endemikeyir yetemarkubet lij new. Glory to God!!!!
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የሰው ልጅ ከሰራ የፈለገበት ይደርሳል
@tyrdx2677
@tyrdx2677 10 ай бұрын
እውቀት ጢቅ ነው ልጁ በርታ ማኔ ጀግና ❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 10 ай бұрын
በስመአብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ማኔ በበርከት ይባርክልኝ እግዚአብሔር
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
እናመሰግናለን!!
@hamrawit9155
@hamrawit9155 10 ай бұрын
ሚገርም ሀይምሮ ያለው ልጅ: ከእግዚያብሄር ሢሠጥህ እንዲህ ነው ካይን ያውጣህ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን💚💛❤
@beingstrong3839
@beingstrong3839 10 ай бұрын
ገራሚ ኢንተርቪው ነው የሰውን አዕምሮ በእውቀት ይሞላል ማኔ እናመሰግናለን ለወጣቱ ኢንቨስተርም መልካም የስኬት ዘመን
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 10 ай бұрын
ዋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ እራስን እንደመሆን ስኬት አለ ብዬ አላምንም ራስህን መሆንህ ለብዙ መልካም ነገር በር ከፍቷል ብዬ አስባለሁ ለትውልዱ ትልቅ መሰረት ነህ ብዙ ተምሬብሃለው ተባረክ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 9 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ወጣት ነህ ለኛ ለወጣቶች ብዙ መማረያችን ነህ በርታ ወድሜ ገና ከዚም በላይ መድረስ ትችላለክ❤❤❤❤❤❤❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 10 ай бұрын
ማንያዘዋል የሰጠኸው ርእሰ በጣም ተክለ ነው የተግባርና የንግግር ሰው ነው የልጅ አዋቂ ነው ጥበብ ድፍረት እርጋታ ፅንሰሐሳቦች የታጠቀ ነው አንተ ኢንተርቪው ማድረግሕ ትደነቃለሕ አዎን የ28 አመት ወጣት የ82 አመት ሰው ነው ያልከው አዎን ወደፈትም ችግሮች ይከሰታሉ ይለወጣሉ ወይም ይቀየራሉ. በፈታኸው ችግር ሌላ ይከሰታል እኔ 67 አመቴ ነው ወላሒ በቃለመጠይቁ በጣም ረካሁ ይሕ ወጣት ከዚሕ በኋላ 70 አመት ቢኖር አይሰልች በርታ ቀጥል በለው በጣም እናመሰግናለን
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 8 ай бұрын
ማኔ በጣም አከበርኩህ የኔ ጀግና በርታ❤❤❤
@SolomonAbera-kw9pu
@SolomonAbera-kw9pu 9 ай бұрын
ማኔ በጣም ቅን ሰው ነህ እዝግብሔር ይባርክህ
@jojofamily2136
@jojofamily2136 Ай бұрын
This the New Generation of Ethiopian I am proud you
@abrakabrak1724
@abrakabrak1724 10 ай бұрын
Thank you!
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 9 ай бұрын
ዋው እንዴት ልግለፅህ ተባረክ ዘርህ እንደ አሽዋ ይብዛ የሀገሬ ኩራት የምትገርም ልጅ ነህ
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-de1lz2lz9d
@user-de1lz2lz9d 10 ай бұрын
ምርጥ ሰው Absolutely genius እግዚአብሔርን የሚያከብር ይከበራል
@fekadebefekadu4296
@fekadebefekadu4296 8 ай бұрын
ማንያዘዋል!አስተማሪ ፕሮግራሞች አሉህ እናመሰግናለን፤ሆኖም እንደዚህ አይነቶች ፕሮግራሞችን ስራ ያለው ሰው ቁጭ ብሎ ለመመልከት አይችልም። በጣም ረዘመ፣ከፋፍለህ ብታቀርበው ይመቸኛልና አስብበት። የ
@heoktesera1835
@heoktesera1835 Ай бұрын
Very Interesting First time I finished the whole interview about personal experience
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
ከነዓን ወንድሜ ልክ ነህ እኛ ኢትዮጵያኖች ልዩ ንን ይገርምሃል ውስጣችን በማነታችን የተሞላ ብዙ ህዝቦች ይደንቃችፕዋል እንዴት እናንተ አልተገዛችሁም ይላሉ በዛ የተነሳ ልባችን ሙሉ ነው በስውነትም እናምናለን ስለዚህ ይገርማል በርታ ልዩ ነህ ኢትዮጵያዊ በመህንህ ብቻ ይባርክህ የጀምርከውን እስከመጨረሻ ያሳካልህ ❤❤❤
@eyadethiopia
@eyadethiopia 10 ай бұрын
ፈጣሪ እየባረከው አእምሮ ❤
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@infinitegarden2024
@infinitegarden2024 Ай бұрын
ድንቅ youngest generation ነው! ከኑ keep shining!🎉🎉🎉❤
@Blen370
@Blen370 10 ай бұрын
Worth wathching Thank you
@naturalbeautytips9921
@naturalbeautytips9921 10 ай бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ!
@yonathan2895
@yonathan2895 10 ай бұрын
Mane ye bizuochachin hiwot iyelawatiki naw ina bazi dasi lili yigabal...thank you so much bro
@mamushmesh2467
@mamushmesh2467 10 ай бұрын
ያስተጋባል
@mulukenhailemariam2212
@mulukenhailemariam2212 10 ай бұрын
Oh I recenty visited his coffee shop ...he himself took my order ...with his recommendation....branded coffee ..indeed humble...now I know you more ...Best wishes !!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
Wonderful
@rakiitube2953
@rakiitube2953 8 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuእግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ማኔ የሚገነባ ሀሳብና ዕውቀት ተሞክሮ ስላካፈልከን ተባረክ ለምልም broo
@user-lz7yj4ml2t
@user-lz7yj4ml2t 10 ай бұрын
This podcast is the best Ethiopian podcast I have watched Thank you man
@dawitmarkos4908
@dawitmarkos4908 10 ай бұрын
Thanks for sharing a wonderful conversion!!
@kumnegerfetene2873
@kumnegerfetene2873 10 ай бұрын
Well said dear Lesson well taught.Thanks
@judykalib4257
@judykalib4257 10 ай бұрын
Betam Enamesegnalen. ♥️ ♥️ ♥️
@Biniseifu
@Biniseifu 10 ай бұрын
Such humble and honest personality. Thank you I learned a lot.
@myfirstchannel7293
@myfirstchannel7293 7 ай бұрын
Amazing. I’m proud of you. Keep it up.👌👌👌
@melatfekadu9254
@melatfekadu9254 9 ай бұрын
This podcast is getting my attention recently , your guests are amazing and I like the way you select people for the podcast ....and please for the next time check the voice of the recorded audio , it has an echo
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 9 ай бұрын
Dedication, process, collaboration as well
@frezerbirhanu3358
@frezerbirhanu3358 10 ай бұрын
What a nice podcast manyazewal u invite an incredible guy , kenan thank you for sharing your journey /ideas!
@danayithabte4733
@danayithabte4733 10 ай бұрын
He is smart guy, I love his podcast ❤, he is right small circle and quality than quantity on friendship 🙏
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 10 ай бұрын
ተባረክ ሠዉ መርዳት ሠዉ ብቻ መሆን በቂ ነዉ ፡ መልሶ መልሶ ይባርክህ ። ኦንዳንተ ያብዛላት አገሬ
@yabetsbekele5927
@yabetsbekele5927 10 ай бұрын
Thank you mane 💯🥰😍🙏
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 10 ай бұрын
በእዉነት በጣም የሚገርም እወቀት ነዉ የቀሰምኩት ማንዬ የእዉነት በብዙ ተማረክ ወድማችን ከነአንም ለገራሚትምርቶችክ እጅግ በጣም ምስጋናዬ ይድአስክ!
@dagmawiandualem9749
@dagmawiandualem9749 10 ай бұрын
Mane you are an inspiration, you invited an awesome guy bro ! I am learning a lot from your podcasts. KEEP IT UP !
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
I appreciate that!
@senaitabreha1267
@senaitabreha1267 7 ай бұрын
Emgerm liji new ergataw ewketu💪
@bilikolbirhanu6135
@bilikolbirhanu6135 10 ай бұрын
Wowowwowowowo betam be asfelagi seat beasfelagi bota yetegne sew Jegina kenean... Mane thanks endi ayint sew akirbln
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 10 ай бұрын
Maneye Ahune Gena wesagn sewu ametack fetari yakeberelegn bereta bezi qetele beteref Enkuwan aderesek ❤❤❤
@duratiichanal9303
@duratiichanal9303 10 ай бұрын
Bexam astemare nw inameseginalen
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 10 ай бұрын
Wonderful great businessman
@berekettesfaye9889
@berekettesfaye9889 9 ай бұрын
Really I Appreciate your Family beyond your success GBU
@samarsamrawit9238
@samarsamrawit9238 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ
@dawitmengistu7496
@dawitmengistu7496 10 ай бұрын
A very humble guy ... The sky is no limit!!!
@meselecholana-pt1op
@meselecholana-pt1op 9 ай бұрын
He is so amazing and brilliant.
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 9 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር።
@sone8065
@sone8065 10 ай бұрын
ማኒ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት ከነአን ብዙ እዉቀት እና ልምድ ያለው ምርጥ ኢትዮጵያውያን ነዉ ፕሮግራሙን በአጭሩ አደረጋችሁት very interesting.
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 6 ай бұрын
እሚገርም ልጂነዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙእንጠብቃለን ካንተ ማን ያዘዋል በርታ አስተማሪ ና አነቃቂ ሰወችን ስለምታቀርብልን አመሰግናለሁ
@tibebu9117
@tibebu9117 10 ай бұрын
You are the most valuable person I’ve ever known and you deserve respect for your work Manye!!
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሲጥህ
@birhanfisha5851
@birhanfisha5851 10 ай бұрын
Really matured person thank you
@eyormak
@eyormak 9 ай бұрын
Wow, your discussion is beautiful and I learn much from kenean anyways Thank you guys respect!
@ziongazzeri6516
@ziongazzeri6516 10 ай бұрын
No doubt you are so incredibly use ur IQ .you are needed for ethiopian generation. including me u change my mind thank you very much keep it up God bless you more and more.
@Merry657
@Merry657 5 ай бұрын
ድንቅ አስተማሪና አነሳሽ ጊዜ ነበር
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 7 ай бұрын
መሪ በጣም ምርጥ ፖድካስት ነው የሚያቀርቧቸው ሰከንድ ጀኔሬሽን የስራ ሰዎችን ስታይ ኢትዮጵያ አሁንም ተስፋ እንዳላት ያሳያል በግሌ በጣም የምከታተለውና የምወደው ፕሮግራም ነው👏👏👏
@edengebee7399
@edengebee7399 7 ай бұрын
Keep it up! Thanks bro
@arthuromesfin
@arthuromesfin 27 күн бұрын
ጓደኛዬ ስለሆንክ አይደለም Is all I heard from the host. But the guest is well spoken and has vast experience in such a young age.
@RahaRo11
@RahaRo11 9 ай бұрын
Thank you very much for your content.
@teg22345
@teg22345 10 ай бұрын
Enkuan geta eysus erdah
@Woyutube
@Woyutube 10 ай бұрын
That’s what I feel , I believe spiritual journey will change your attitude. I like this guy he’s very intelligent humble person
@libebelihu5461
@libebelihu5461 9 ай бұрын
Amazing 🙏🙏🙏
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 9 ай бұрын
www really very nice conversation all blessed ❤
@ESHETUYILMA-km2pc
@ESHETUYILMA-km2pc 3 ай бұрын
አሰተማሪ ፡ ኘሮግራም ፡ ነውና ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ !!
@selamsoli9151
@selamsoli9151 3 ай бұрын
ዋው ❤ በጣም ትልቅ አቅም ያለሁ ልጅ ነው። meri podcast ላይ የሚያቀርባቸው ሰዎች እራሱ 👌👌👌
@jareda.6279
@jareda.6279 10 ай бұрын
Nice one!!!!!
@tigikiros1034
@tigikiros1034 8 ай бұрын
አቤት መታደል ማኔ ሁለታችሁንም ለዚ ግሩም ጊዜ በጣም እናመሠግናለን በርቱ!!!
@martaniguse1129
@martaniguse1129 10 ай бұрын
I proud of you Mane Go had
@Akrubean
@Akrubean 10 ай бұрын
1:53:05 the de-attach concept በጣም ገራሚ ነው በእውነት ብዙ ወጣት ሚሸወድበት ነገር ነው ስራ ስራ ነው ስራ ህይወት አይደለም።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 9 ай бұрын
Real genuine and authentic session specially for youngesters, first have Almighty presence , knowelege, system and do your best. Wow
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
ዋው የምገርም ሰው ብዙ ተምርያለሁ እና ቀጥልበት ማንየ❤❤❤
@bizuworkadmasu9876
@bizuworkadmasu9876 10 ай бұрын
Thank u so much
@zewudebekele3834
@zewudebekele3834 10 ай бұрын
Manne ,,Amazzing.
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 10 ай бұрын
Ezi megbabat yakategn Africawi aydelenim ke milu Ethiopiawyanoch gar new yh zeregninet new yesefaw eko, what he said is 100% right. Proud of being Ethiopiawi and lucky and grateful, but still proud too calling my self I’m from east Africa .
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 9 ай бұрын
What a smart business young man!!! God bless his and his family!!
@mengistumarkos5033
@mengistumarkos5033 7 ай бұрын
wawu 21th century hero keep it up 👆 👆
@millionaraya4476
@millionaraya4476 10 ай бұрын
Mane i loves your questions. ❤❤❤
@jemurade
@jemurade 10 ай бұрын
ሰላም ለዜህቢት መልካምና አስተማሪ ለሆነው ቤት ይሆነ የእውነት ማኒየ ካተቀጥሎ የምታከረባቸው ሰወች የእውነት ለቡዙወቻችን ማንንታችንን እደንወድ እና ያልንን ብቃት የምንፍትሽበት ፍሮግራምነው ከልብ እናምሰግናለን ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@yilmanigussie9011
@yilmanigussie9011 10 ай бұрын
Amazing
@user-nt9kr7ww5m
@user-nt9kr7ww5m 10 ай бұрын
wow amazing episode
@hymettube12
@hymettube12 10 ай бұрын
amazing podcast , thanks
@SFK36
@SFK36 10 ай бұрын
very aspiring person.🎉
@tigistwoldemichael9951
@tigistwoldemichael9951 3 ай бұрын
May God bless you all!!! It’s a great motivation specially for the generation. Thank you 🙏🏽 for sharing .
@yosefhabtamu5721
@yosefhabtamu5721 10 ай бұрын
Humble and Cool guy 🥰
@Nati_Graphix
@Nati_Graphix 6 ай бұрын
እርጋታው በጣም ደስ ይላል።❤
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k 10 ай бұрын
Great person
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
Thanks
@TameMan-so5hk
@TameMan-so5hk Ай бұрын
Emportant exprience from your travel life is good person tank you
@fact_4189
@fact_4189 10 ай бұрын
great
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
Thanks
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 60 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 61 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 60 МЛН