ለሚስጥር መተት መፍትሄው

  Рет қаралды 5,131

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Ай бұрын

Пікірлер: 44
@helenkiros8436
@helenkiros8436 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ አባቴ እርጅም እድሜ ያብዛሎት ጽጋውን ያብዛሎት የድንግልማርያም ልጅ ከንሙሉቢተሰብቾት ሰውሆት ሀዋርያአባት ኑሩልኘ+++
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣዎ በእርስዎ ብዙ በሺዎች የሚቆጠር ድነዋል ሃይማኖታችን ኣውቀን ከሰይጣን እንዴት ማምለጥ እንደምቻል ተምረን ኣሁንም ኣገልግለቱ እንዲጀመር ፀሎታችን ነው ኣባታችን ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥቶ እግዚኣቢሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ይሥጥልኝ❤❤❤ አባታችን ፀጋዉን ያብዘለዉት
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጦት እኔ ከርሶ ባገኘዋት ጭላጭል ነው እየታገልኩ ያለሁት በአካል ላኞት አልቻልኩም አባታችን ❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታቸን በረከታቸው ይደርብን
@mahlasa7731
@mahlasa7731 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን🤲🤲🤲
@derejefissha9452
@derejefissha9452 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብኝ አባት
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Ай бұрын
ትክክል አባታች ተጠቅመንበታል ።እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🤲🤲🤲
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahlasa7731
@mahlasa7731 Ай бұрын
እቁ አባታችን ሺአመት ኑረልን❤❤💐🌺 እቁ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤💐💐🌺😍
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን ተባሩኩልን ጠላቶችዎን ከእግሮት ስር ይጣልሎት ❤❤❤🙏🙏🙏
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
የኛ አባት በረከታችሁ ይደርብን ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Ай бұрын
የኔ እንቁ አባት እኔ ጋ አምስቱም ምልክት አለ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 6 күн бұрын
በረከቶዎ ይደርብኝ አሜን🤲🤲🤲
@asterendale5361
@asterendale5361 Ай бұрын
የእኛ ውድ አባት ስላሴ ከክፉ ይጠብቅልን፡፡
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እኔም በርሶ ትምህርት አስማተኛ ሆኜ ጠላቴን ተቆጣጥሬዋለሁ እግዚአብሔር እርሶን ያኑርልን!❤❤❤
@user-ex5ew8ko5m
@user-ex5ew8ko5m 29 күн бұрын
አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Ай бұрын
መተተኛይቱ በህይወት እንድትኖር አትፍቀድላት ይላል ቃሉ ኢየሱስ ያድናል❤
@hapashisara5897
@hapashisara5897 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎዎት እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 19 күн бұрын
Egzeabhair Erson seleseten enamesgnewalen berkito yederiben Abatachen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Ай бұрын
የኔ ስስት አባቴ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ምን ልበል ለርስዎ የማቶሳላም እድሜ ያንስብኛል ሺ አመት ያኑሮት ይሄ ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ሁላ ከእግሮት ስር ይጣልሎት እድሜ ለእርስዎ ስለ መናፍስት አሰራር ከራሴ አልፌ እሰው ላይ የማየውን ሁሉ መካሪ ሆንኩኝ እርሶ የማንቂያ ደወሌ ኖት እግዚአብሔር ክፉውን ሁሉ ያርቅሎት ዩቱዩብ የምከፍተው እርስዎን ለመስማት ነው
@nestanetzeleke5857
@nestanetzeleke5857 Ай бұрын
እድሜ ይስጦት
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo Ай бұрын
ተመስገን ሌላ ምን እላለው
@AzameLucky
@AzameLucky Ай бұрын
🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@LemlemAbore
@LemlemAbore Ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልንአባታችን
@almazmikal4353
@almazmikal4353 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 Ай бұрын
Abatachn iaman b aman yemtlut behiwetachn iyayenew new AMLAK ybarcln
@konjitHabtemichael
@konjitHabtemichael Ай бұрын
Amen abatachen nurulgn ill I'll ill ill ill
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 28 күн бұрын
ቻዎዎዎዎ ባይ
@dani.1921
@dani.1921 Ай бұрын
የቴሌግራማ የፀሎት ስግደት ማህበራችንን ተቀላቀሉ ✅ t.me/medihanialmmahebr1
@kisanetweldegebreal2215
@kisanetweldegebreal2215 Ай бұрын
Edmie Yistachu Yegna wuud Abat.
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@TGSTTGS
@TGSTTGS Ай бұрын
እንደ እከክ ነው ሰውነቴን የሚበላኝ😢
@WaddiRayya
@WaddiRayya Ай бұрын
𝚊𝚖𝚎𝚗❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Ай бұрын
ርዕሱን ሲያብራሩ የአባትነት ክህሌት የለውም የ አቤትነት እንጂ
@bayeashagrie7915
@bayeashagrie7915 Ай бұрын
ዳንኤል አባታችን ከኤርትራ አልተመለሱም
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
Dani በግል በዉስጥ ላዉራህ
@dani.1921
@dani.1921 Ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ነይ በማህበር
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@dani.1921 የግሌን ጥያቄ ነው ስለ ጸሎት ስርዓት እኛ የስግደት ቅደም ተከተል እዛ መጥቼ ልጠይቅ ጆይን ብዬ ገብቻለሁ ቅድም
@Eyaasu
@Eyaasu Ай бұрын
አቡነ አብርሃም : "ሰይጣን አንዴ ከሄደ ወደ ሰው አይመለስም ..." እያሉ ሲያስተምሩ ሰማሁ :: ስል መናፍስት አሰራር ምንም አያውቁም :: እሳቸውን : አንድ ተራ ምእመን ቁጭ አድርጎ ሊያተምራቸው ይችላል :: ለምን የመምህር ግርማን ትምህርት አይማርጅም ? እንዴትስ የሲኖዶስ ፀሃፊ ሊሆኑ ቻሉ ? ለመሆኑ : ሌሎቹ የሲኖዶስ አባላትም እንደሳቸው ቀፎ ጭንቅላት ናቸው ?
ተሞክሮ 4
17:32
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 2,8 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 122 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН
ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
25:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
በደንብ አዳምጡት ❗
10:05
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 190
ወደ ጫካ ገባሁ
12:10
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 25 М.
የዛር መንፈስ በሰዎች ላይ ደዌ ወይም በሽታ ሆኖ ይቀመጣል
2:56
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 363
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 43 М.
ለሚከራከሩት ላኩላቸው
2:54
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 453
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН