ለእናቷ ገዳይ ይቅርታ አደረገች....!!!?

  Рет қаралды 13,201

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Ай бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 68
@sarabya4574
@sarabya4574 Ай бұрын
እኔም በደዚህ ሂወት ውስጥ አልፊያለሁ የጎረቤታቺን ትልቅ የሀምሳ የስልሳ አመት ሺማግሊ ደብተራ እነጨወት እያለ ባልጠነከረ አካሊ ሰወነቲ 😢😢ጪኑላይ እያስቀመጠ እድሚየ ከ 5 አመት ይመስለኝል የገጠረም ልጂ ስለሆነሁ አላቅም ነበረ 😢😢አዲ አደለም ብዙ ጌዚ የሱ የዘማዊ መፈስ ገብቶብኝ ካደግሁ ቡሀላ ከብዙሰው አስተኝኝ የኒ መደሀኒያለም ግን አላልኩም ብሎ ዛሪ ንስሀ ገብቺ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እየተቀበሉ አለሁ የ24አመት ወጣትነኝ የተባረክ የ4አመት እጮኝ አለኝ ነሰሀ ዘማዊውን ድግል ታደረጋለቺ በዛ ሁሉ ባልፍም አሁን ተመስገን እድሚ ካስተማራቸው ምን እንማር
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 Ай бұрын
ጀግና
@user-xg2xx5vt8b
@user-xg2xx5vt8b Ай бұрын
ቲጂ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስታቀርቢ በደንብ መጀመሪያ አጥሪ ልጅቷ የተወሰነ እውነት አላት መሰለኝ ግን የተምታታና ፈጠራ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው የ3አመት ሆና የእናቷን እርግዝና ም ሞትም ልታውቅ አትችልምተበቆርቆሮ ተቇራርጣ ስትሄድ ቄሱም እንደቀላል ዝም አይሉም ማሳየት አልቻለችም በዚህ ዘመን ኮሌጅ ያለ ተማሪ አይስቅም ደብቀው ነው ልብስም ጫማም የሚሰጧት ናቸውእንጂ በዚህ ዘመን የሚስቅ የኮሌጅ ተማሪ የለም በኛ ዘመን በ 70 ያውም አኢለመንተሪ ይሆናል የእድሜ ቁጥር አቃልዬ 4አመቷ ነው አለች ስትወለድ 5 ኛ ክፍል ነኜ አለች ግን አሁን ኮሌጅ ጨርሼ ስራ ላይ ነኝ አለች በቃ ትንሿ ቃልዬ 4 አመት ላይ ቆመች እሷ ሀይስኩል ስትገባ ኮሌጅ ስትገባ ቃልየዋ አታድግም ከምኔውስ ይህንን ድርጊት የፈፀመው ግለሰብ በ 4አመት ውስጥ አሜሪካን ገባ ደግሞ ማኔም ሰው ይህንን ትልቅ ወንጀል ፈፅሜአለሁ ብሎ እራሱ አይናገርም ምንአልባት ቢህን እኔኳን ከፈጣሪው ጋር ንስሀ ይገባል ይሄ ሰው እኮ አገሩ ይገባል እንደዚህ አይነት ፈፀምኩ ብሎ በጭራሽ አያወራም እድሜዋን ከታሪኩ ጋር በደንብ አልሰራችውም እሷ ወይ ለመፈመስ ወይ ገንዘብ ለማግኘት ወይፊልሜ ሊላይ አይታ የፃፈችው ታሪክ ነው ቲጂ አንቺም ደግሞ ከማቄቅረብሽ በፊት የተወሰኑ ስራዎችን ስሪ ጋዳይ ተፈፀመ ያለችበትን ቤት ሄደሽ በርቀት ማየት ሴንቲሜሪ ሄደሽ የተማረችበትን አመት ውጤቷን የትምህርት ማሰረጃዋን ሽልማቶቿን የምርቃት መፅሄቷን ሚየት አመተ ምህረቱን ማጣራት እርሷ ጋር ባይኖር ኮሌጁ ጋ ዬኖራል አብረዋት የተማሩ ተማሪዎችን መጠየቅ አብረዋት የተመረቁትን ሄደሽ ማጣራት የግለሰቡን አሜሪካ ያለውን ሄደ ያለችውን ስልክ ቊጥር መጠየቅ መመልከት አለበሽቲጂ 38:14 የጠራ ስራ የተመረመረ ያንቺንሞም ፕሮግራም ያወርፀዋል እንደወረደ አታቅርቢ እውነት እንኲን ቢሆን ውሽት ያስመስላል ከማቅረብሽ በፊት ብዙ የማጥራት ሰራ ይጠበቅብሻል ልክ እንደአንቺ የዋህ ስራ አትስሪ መጀመሪያ በደንብ አጥርተሽ ከኢንተርቪው በፊት በደንብ አውርተሻት የራስሽን ግንዛቤ መውሰድ አለብሽ ላንቺም የምመክርሽ ፕሮግራሙን ከማስተላለፍሽ በፊት የማጥራት ስራ ሰሪ
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ንግግሯን ከሰማው በኃላ እንዲህ አይነት ኮመንት እንደሚኖር ቸክ ለማድረግ ነበር የገበው 100% የኔም አስተያየት ነው :: ዝብርቅርቅ ያለ ወሬ ነው የምታወራ በተለይ የልጅቷ እድሜና ኮሌጅየምታወረው የተምታታ ነ
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 Ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ ህይወት አሳልፋ ፈጣሪ ለዚህ ስላደረሳት ክብር ለእሱ ይሁን። በእንባ ነው የጨረስኩት አንድም ልቤ ተሰብሮ አለቀስኩ አንድም በተክሊል ስታገባ በደስታ የደስታ እንባ አነባሁ። ሰውየው ግን ጨርቁን ጥሎ አላበደም እንጂ የስነልቦና ህክምና የሚያስፈልገው ታማሚ ነው ማኝያክ በሽተኛ ይመስለኛል።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Ай бұрын
አይ ሴትነት ፈተናዉ 😢😢ብዙ ነዉ ለግዜዉ ስሜታቸዉ እደዚ አይነት ጨካኝ ወዶች የብዙ ህይወት መጥፋ ስሜታቸዉን ያለ መቆጣጠር ልጅን ያለናት ያስቀራሉ 😢😢😢
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 Ай бұрын
በጣም ስለምታገስ ነው መሰለኝ የይቅርታ ልብ የለኝም።ለ አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከሂወቴ ነው የማስወጣቸው ደግሜ እድል አልሰጥም በቃ ይሄ የኔ ማንነት ነው
@Donut_2929
@Donut_2929 28 күн бұрын
ይቅርታ ማድረግ እግዚአብሔር ይወደዋል እኮ ቃሉም ይቅር ለእግዚአብሔር አይደል ያ ማለት የግድ ህይወትሽ ውስጥ መመለስ አለብሽ ማለት አይደለም
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
አቤት ስንቱን ሰማነው ዘንድሮ😢😢😢
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 Ай бұрын
እናቷን በእርግጥ ትወድ ነበር? ይቅርታ ማድረግ ሳይሆን ለህግ ማቅረብ ነዉ
@user-mp6yy3ve7m
@user-mp6yy3ve7m Ай бұрын
ቲጂ ያንቸን የዋህነት አይተሽ ሰው አትመኝ ወደ ሚዲያ ከመልቀቅሽ በፊት አጣሪ ታሪኩ እውነት አይመስልም ብዙ የተዘበራረቀ ነገር አለው
@-tigistgirma
@-tigistgirma Ай бұрын
አመሰግናለሁኝ ምንም ነገር ሳለጣራ ወደ ሚዲያ አለወጣም። ይህንን ጉዳይ በጣም ተጣርቶ ነው።
@user-mp6yy3ve7m
@user-mp6yy3ve7m Ай бұрын
እሽ ይቅርታ ከተሳሳትኩ
@tsegamamo440
@tsegamamo440 Ай бұрын
ህፃኗ ስትወለድ እሷ ስንት አመቷ ነው
@MessiLekitu
@MessiLekitu Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሸ እህቴ ❤❤ ግን ህፃኖን አደራ አክሥቶ ጋ ብቴድም አትተያት ምክንያቱም እሠው ጋ ተጠግቶ መኖረ ምን ያክል ክባድ እንደሆነ አይተሸዋል እና
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 Ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ እዛ ግቢ ዉስጥ እናትሽ ስትሞት እንዳልሽዉ ከሆነ በሱ መኝታ ቤት ዉስጥ ነዉ እና እንዴት አያቴ የምትያቸዉ ሰዎች ማለትም የእናትሽ አሰሪ እንዴት ዝም አሉ?እነሱም ተጠያቂ ናቸዉ ተባባሪ ልላቸዉ የምንችለዉይቅር ማለትሽ ጥሩ ነዉ ግን የእናትሽን ፀፀት መግደል ሳይፀፅተዉ እንደገና አንችንም ለመድፈር መፈለጉ በጣም አዉሬ ነዉ እና ለህግ መቅርብ አለበት ለሌላዉ ትምህርት እንድሆን
@user-gn1zp2sj5z
@user-gn1zp2sj5z 29 күн бұрын
ቲጅየ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማደንቅሽ እስኪ ስራ ፈልጊልኝ ስራ አጥቸ በጭንቀት ላይ ነኝካለሽ እባክሽ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ኧረ አትቀልዱ ህግ ባለበት ሀገር ፍትህ ለተገደለችሁ እናታችን😢😢😢😢 ይያዝና በህግ ይጠየቅ😢😢😢😢😢😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፡፡ ያን ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነሽ፡፡ የለመንሽው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የሰጠሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ፡፡ በልጅ ፍሬ ይባርካችሁ፡፡
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ ሁሉም አልፏል አሁን በርች እግዛብሄር ይመስገን !!!!
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Ай бұрын
እግዚአብሔር የስራክን ይስጥክ😢😢ልጆቹ ያላባት ያለናት ፍቅር እዳድጉ ፈረክቦቸዉ ግን በፈጣሪ አገዋል በጣም. ያሳዝናል
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 Ай бұрын
ዊ ታሳዝናለች
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ ቲጅዬ ምንድነው የምታሰሚን??????
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
ምን ማለት ነዉ እናትሺን እኔነኝ የገደልኳት ብሎ ደዉሎ ነገረኝ ማለት እንደት በዚህ ልክ ሰዉን ያህል ፍጡር ገሎ ጀብዱ እንደሰራ ሊነግርሺ ቻለ??
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
እኔም ጥያቄ ሆነብኝ😢
@meskabate5716
@meskabate5716 Ай бұрын
አረ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው::እውነት አይመስልም
@lidiyaambelo6240
@lidiyaambelo6240 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 egzabher yatsenash ehite
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
ይህ ስዉ በህይወት ካለ ፍርድ ያግኝ!!!
@meronkere5895
@meronkere5895 Ай бұрын
TG are you going to take this case to police? Please you have too! She needs counselling therapy too Tigist walteniguse will help
@meronkere5895
@meronkere5895 Ай бұрын
TG are you going to take this case to police? Please you have too! She needs counselling therapy too
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Ай бұрын
ወይ💔
@rahelrahel1275
@rahelrahel1275 Ай бұрын
Gobaz jagnaa nash marayam I love you
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe Ай бұрын
Yene nate mn largesh ewnete yamale 😢 ate gene tebeke ewnte ewnte
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@saratessema9064
@saratessema9064 Ай бұрын
😢😢😢 ቃላት አጠረኝ
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
ወይ. ስቃይ😢😢😢😢
@user-qr5cd5vo6c
@user-qr5cd5vo6c Ай бұрын
ሠዉየዉን በህጌ ዩዪዝ
@user-px9xc2tj5q
@user-px9xc2tj5q Ай бұрын
ህፃን ነበር የመሠለችኝ እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ
@astertbue5632
@astertbue5632 Ай бұрын
ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉like🎉🎉🎉 0:20
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለራሳቸው ልጅ የማይሰጡትን ትዳር ነው የሚያጋቡት እውነት ብዙዎቹን ያለቦታው ያጋባሉ የንሳሀ አባት በተለይ ሀይማኖትን ውደዱ አክብሩ የራሳችሁን ውሳኒ ወስኑ
@senaitgetachew4296
@senaitgetachew4296 Ай бұрын
ቲጅዬ የተዘበራረቀ ነገር ነው
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
ወይ ስነቱን ሠመን ❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 Ай бұрын
አኔን የሰዉ ልጂ ፈተና ያማል😢😢😢😢😢
@rahelgebre100
@rahelgebre100 Ай бұрын
Tarikish betam yasazinal gin ehe English yale botaw masgebat tarku lemesmat yrebishal ke ykirta gara
@WABIITUBE526
@WABIITUBE526 Ай бұрын
Woyine ❤💔😢❤❤❤❤❤
@comcell2714
@comcell2714 Ай бұрын
Alegebagnem kale academe eneda enatewa setemot anechi 5gn kefenl temari nebaresh ok ahun anechi edemash 25 nw enedet nw kale 4 amet yemehunat atedegem enda ayasemenem medenaw negeru yegebaw yaseredan
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 Ай бұрын
When your 2nd mono passed awy you were 5 grad the baby girl right know 4 years old I don’t believe the history Tigi I don’t think so she is tell us the truth
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Ай бұрын
Error aferku asetsdadry dewelu min malet new ere kess beye yemayebal new yemeta were akal gudat mane felgo akalu yegola defar nesh sew endemesemash atawekim endeh aynet sew bestejerba awere kurechiew endeh aynet zegeb yaferal no no no,,,,,,,
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 Ай бұрын
ይሄ አገር እኔዴት ነዉ እስካሁን እሳት ያልዘነበበት?
@user-ch8qn7xw6b
@user-ch8qn7xw6b Ай бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethio631
@Ethio631 Ай бұрын
እውነት የማይመስሉ ብዙ ነገሮች አሉት ሰዎች አንድን ታሪክ ስትሰሙ ከሰማችሁ አይቀር ትኩረት ሰታችሁ ስሙት ሁለተኛ እናትዋ ስትሞት 5 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ብላ ነበር እና አሁን ባለታሪክዋ 25 አመትዋ ነው ህፃንዋ ስንት አመት ሆናት ስትላት ግን 4 አመትዋ አለች ወይንስ እኔነኝ የዘባረኩት በጣም ብዙ ውሸቶች አሉበት ቲጂ ደግሞ ሶፍትና ውሀ አዘጋጅ😂😂😂😂😂😂😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
2 SEW GEDELE 3 HETSANAT ASADAGI ATU ESUN YASCHENEQEW ÝE SSEMAYU ENDYAMRLET NEW BTYAN BEDYACHEWALEW BLO AYDELEM !
@SofanitSofanit-ol6gt
@SofanitSofanit-ol6gt 29 күн бұрын
Aer yehe negar ewnat ayimsalim tayi tigi warew ayamarm
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
BETAM YAMAL YQR ENDTY TSEGAWUN YABZALSH !
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Ай бұрын
Leyutub eyalachu were lekakmu ahun yeha mnednew weregnanesh
@warkwark6096
@warkwark6096 Ай бұрын
ኦፎ አንዴት ይጨንቃል
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
ልጅቷ ራሱ ጤነኛ አትመስለኝም ነገሮችን ትደጋግማለች ሲቀጥል ታሪኩ ራሱ ትክክለኛ መሆኑ ግራ የሚያጋባነገር አለዉ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
YALEFECHBETN HYWET ASTEWUY MELSUN TAGEGNALESH
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
ENE RASE YAGEBACHW SEW AKALU MNU GAR ENDE GODELE ALGEBAGNM
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
MERJAMA RASU TENAGERE EKO GEN YQRTA MADREGSHM MELKAM EW
@meronkere5895
@meronkere5895 Ай бұрын
Who paid for her schooling?
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Ай бұрын
Let me guess "The one who smothered her Mom with Pillow , the cause of death her lovely substitute Mom and also the person who chased her naked as she was only 5...😢😢😢 Or the family "Grand mother " ...
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Ай бұрын
Tg ewenet new yetara awrrarua drama new anegagerua dramatic new yetara seteyewa endet ende motech awekew ayetew hedu lijitua tito minamin drama new weshet alebat baby endet atashagerem haset
@tenagng8956
@tenagng8956 Ай бұрын
ልጂቶ ያማታል እዴ ትደጋግማለቸ
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 109 М.
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 56
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
38:24
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮና ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 7 М.
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 86 М.
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
17:16
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 6 М.
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,1 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,4 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН