#skincare

  Рет қаралды 70,204

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

Ай бұрын

#skincare የፊት መሸብሸብን እንዴት መከላከል ይቻላል? ​⁠‪@tenaseb-‬ Dr. Feysel

Пікірлер: 138
@milan8639
@milan8639 27 күн бұрын
ያልከው በሙሉ ልክ ነው ዶክተር ሰውን እንደዚህ አስተምሩ! ልክ እንደ አሁኑ ከበፊት እውቀት ቢኖረኝ ኖሮ ያን ሁሉ ክሬም ተጠቅሜ ፊቴን አላበላሽም ነበር 😢
@_waifu-4548
@_waifu-4548 25 күн бұрын
እናመሠግናለን ውሀ ጠጡ ወገኖቼ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ሰለ ጠቃሚ መረጃ በርቱ👏
@GenetGetu-lp6br
@GenetGetu-lp6br 16 күн бұрын
ዋው እናመሰግናለን ዶ ር
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 22 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je 23 күн бұрын
አመሰግናለው ዶክተር ብዙ ትምህርት አግኝቻለው አመሰግናለው
@user-zc1wc6zk3t
@user-zc1wc6zk3t 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 24 күн бұрын
Thanks dear Dr
@selammic4377
@selammic4377 8 күн бұрын
እናመሰግናለን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 күн бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 27 күн бұрын
Thank you Dr❤
@purplestars029
@purplestars029 6 күн бұрын
My home boy keep it up ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 very proud 👏 of you brother 👏
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 29 күн бұрын
እኔ ያሰቸገረኝ ማዳት
@aselefch
@aselefch 18 күн бұрын
Dr thanks🙏🙏👍👍
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 23 күн бұрын
እኔ 33 አመቴ ነው ግን አይኔ አካባቢ ጀምሮኛል
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 24 күн бұрын
Enamsgnalen tbarekue❤❤
@user-mv6qn1od7p
@user-mv6qn1od7p 20 күн бұрын
እንመሰግነለው
@kubraadem5062
@kubraadem5062 29 күн бұрын
Enamesegnalen👍👍❤❤🇦🇪
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l 28 күн бұрын
፧💚💛❤️እናመሰግናለን
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 27 күн бұрын
ስለምትሰጡን መልስ በጣም።እናመሰግናለን 💗💗💗
@zainabyzz
@zainabyzz 28 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፌሰልና ዶክተር ዘማሬ❤❤❤❤
@tsegahadush7204
@tsegahadush7204 28 күн бұрын
የማዴት መዳሃኒት ኣምጥሉን😢😢😢😢😢
@ummurashurash9810
@ummurashurash9810 9 күн бұрын
Dr ልከነህ ሌሎች አካባቢም። የጠቅማሉ የኛገን የብሣል። ሐረ ር ድሬ በ12አመተ ይጀመራሉ
@mesmes9858
@mesmes9858 29 күн бұрын
🎉🎉❤❤
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 8 күн бұрын
Thank you Doctor What are the bad habits like squashing ? The face some people
@HjhgjUguvyd-lg4rw
@HjhgjUguvyd-lg4rw 11 күн бұрын
❤❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 29 күн бұрын
Bamaregna endejemersh bamaregna atchereshim ende yemeteykiw habesha new englizegnaw lemen asfelege?????
@ssyy8243
@ssyy8243 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረኩ ህክምናው ስንት ብር ነው ቢገለጽ ጥሩ ነው
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 29 күн бұрын
🙏
@abrehetgebrehiwot8907
@abrehetgebrehiwot8907 22 күн бұрын
Is any fluid or pure water?
@user-ii4od9jc9l
@user-ii4od9jc9l 17 күн бұрын
እንክዋን ደህና መጣሽ በጣም ጠፍተሽ ነበር DR
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 29 күн бұрын
ቁጥር አስቀምጡልን ዶክተር
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 27 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻
@selammic4377
@selammic4377 8 күн бұрын
ሺያ በተርስ ቆንጆ ነዉ ለፊት?
@AmarSufyan-wr8qk
@AmarSufyan-wr8qk 20 күн бұрын
ዶ/ር የፊት እና አንገት ስር የሚንጠለጠል የበዛ ቆዳ በቀዶ ጥገና ማስተካከል ይቻላል?
@melescobra172
@melescobra172 6 күн бұрын
አድራሻውን ለኪልኝ ስልክ ቁጥር
@fatitube7382
@fatitube7382 29 күн бұрын
ዶክተር በነትሽ ጥያቄ ነበረኝ ቁጡርሽን አስቀም ጪልኝ
@DemuyeZebdiwos
@DemuyeZebdiwos 9 күн бұрын
ምን አይነት ምግብ ጥሩ ነዉ
@whdhfds3116
@whdhfds3116 12 күн бұрын
ለማዳት መፍትሄ ንገሩን
@girumabetew5664
@girumabetew5664 22 күн бұрын
Where is the location?
@kingcell4953
@kingcell4953 29 күн бұрын
Ena arab hger new ylhut k3 war bhal etiopya emtlhu docter lgnghe eflglhu enam ykoda cheger albnge
@yoditberhanu246
@yoditberhanu246 25 күн бұрын
ዶር እባክህ እንተ ወዳአለህበት መምጣት ለማይችሉት ወደ ጅጅጋ ህክምና አገልግሎት መስጫ ቢኖርህ ?
@RimFerah-bq1vp
@RimFerah-bq1vp 28 күн бұрын
ፊቴ በጣም ያልበኛል እና ማዴያት አለኝ
@mikonega3996
@mikonega3996 25 күн бұрын
ebakk douter slkk xafln
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 15 күн бұрын
ቦታክስ ለስንት ጊዜ ያገለግላል ሳይድ ድፌክቱ ምንድነው?
@thenahomhelen3333
@thenahomhelen3333 10 күн бұрын
Aderashawe ke Alert hospital fite lefit wagawen kechalshwe
@oneallahbcha
@oneallahbcha 13 күн бұрын
ዶ/ርየ ዶ/ር ፌሰል የት ነዉ የሚኖረዉ ከቻልሽ ንገሪኝ 💋💋❤❤❤
@FantayeAzene
@FantayeAzene 25 күн бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ የእግሬ ቆዳ ነጭ ነጭ እየጣለበት ነው ለምጥ ሊሆንብኝ ነው?
@GetuTesema
@GetuTesema 11 күн бұрын
ለ ፊት ላይ ለሚከሰት ብላክ ስፖት መፍትሄ ካለሽ አውጊኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 24 күн бұрын
ቦታክስ መልሶ ነው እሚያበላሸው!!!
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 18 күн бұрын
ስልክ ቁጥር pls
@azeb9433
@azeb9433 22 күн бұрын
ቦታክስ ምንድነው?
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 21 күн бұрын
እስቲህ ነገሩን
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 17 күн бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@user-tz7nv1of8o
@user-tz7nv1of8o 9 күн бұрын
ስልክ ተውልን
@user-cc5yd7ju4v
@user-cc5yd7ju4v 27 күн бұрын
የናቴ ከአንገት በላይ ቀዶ ጥገና አድርጋ ነበር ከዛ በኀላ ፊቷ ተሸብሽቧል እና መፍህቴ ይኖረዋል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 28 күн бұрын
እኔ አንድ የሰፈሬ ሱማልሌ አለችኝ እና ፊቷ እንዴት እንደሚያምር በዚያ ላይ ምን አይነት ፈሳሽ የፊት ዘይት እንደምትጠቀም ባላውቅም ግን የፊት ጥራት በጣም ያምረኛል ያለ። ምንም ጥቁር ነጠብጣብ። ኸረ መላ። የሚያቀላ ነገር አልፈልግም ጥራት ብቻ። ውሃ በጣም ነው የምጠጣው ግን አልጠራ አለኝ። መፍትሔ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 28 күн бұрын
እነሱ ቀሲል ወይም በኢትዮ የቁርቁራ ቅጠል ዱቄት በሱ ነው እሚታጠቡ እናም ፊታቼው ፅድት ያለ ነው
@tsigeteshome43
@tsigeteshome43 3 күн бұрын
ዶቶክስ እራሱ ችግር የልውም በኃላስ ምንም ጉዳት እመጣም?
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 17 күн бұрын
ተበረኩ ሳትሰሐቹ አስተምሩን እባካችሁ ምክራችሁ ጠቃሚነው
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s 13 күн бұрын
አድራሻህ የት ነው ዶክተር ?
@MekdesTameru
@MekdesTameru 29 күн бұрын
ዶከተር ፈይሰል የወይራ ዘይት መጠቀም ጥሩ ነዉ
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 27 күн бұрын
​@@user-kz2qk8ho8m ለፊት አይሆንም ፀጉር ያወጣል
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 27 күн бұрын
ለፊት አይሆንም
@user-kz2qk8ho8m
@user-kz2qk8ho8m 27 күн бұрын
@@kalkidankal1578 እኔ አሜሪካን ያለውት ሃኪሞች ብዙ መዳኒት ሰጥተውኝ ነበር ግን አልጠቀምም ብዬ፡ ሰለ ቆዳ አንድ course online አጥንቼ የራሴን ውሳኔ ነው የወስንኩት። ሁሉ ነገር ቢዝነስ ነው
@user-zq3my1ti4e
@user-zq3my1ti4e 25 күн бұрын
Tetekmeshal ???
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 28 күн бұрын
ደኩተር ማርገዝ እፈልጋለሁ ያለ ደኩተር ትዛዝ ፎሊክ አሲድ መዉሠዲ እችላለሁ ከዚህ በፊት ወልጀ አላዉቅም ? መልሺልኝ ፖሊሥ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 24 күн бұрын
ሀዩ አዎ ከማርገዝሽ በፊት መውሰድ ትችያለሽ ለ3ወር 400ግራም ምንም ችግር የለውም
@dollasemer532
@dollasemer532 19 күн бұрын
Yes
@hhhgh4879
@hhhgh4879 21 күн бұрын
ደክተረ ወየትነህ
@selamkaley1698
@selamkaley1698 11 күн бұрын
እንዲህ ያለ ጥሩ point አያቀረባቹ what the point on to put the music? Pls በጣም ይረብሻል I can’t stand it any more.
@ashkabachtube25
@ashkabachtube25 21 күн бұрын
Yet nachu metakem felgalw
@Bontu350
@Bontu350 20 күн бұрын
Yenbewake
@user-gz3mu1dn8o
@user-gz3mu1dn8o Ай бұрын
እኔም ሥወልድያሸበሸበው ሆደ አልተመለሠም ግን ከፊቴ ምንም የለኝም
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 15 күн бұрын
ስፖርት ሰሪ ይጠፋል
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 29 күн бұрын
ኡኡኡኡኡ ለማዳት መድሃኒት የማይገኘዉ ለምንድን ነዉ?
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 күн бұрын
የጥቅል ጎመን ዉሀ አስር ደቂቃ ያክል ጥቅል ጎመን ትንሺዬ ለአንድ ብርጭቆ የሚሆን ከትፈሽ አፍልተሽ ዉሀዉን ማዲያቱ እስኪጣ ጠጪ ይጠፋል ግን ለነፍሰጡር ሴት እና ለምታጠባ አይመከርም ዉዴ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 27 күн бұрын
@@fatumamehamed3270 እንደሚጠፋ በምን አወቅሽ ዉደ የጠፋለት የምታዉቂዉ አለ?
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c 27 күн бұрын
ሞክረሽዉ ለዉጥ አግተሽበታል እንደዉ እኔስ ራሴን እንድጠላ አደረገኝ ፖርማሲ ሔጀ ክሬም ገዝቸ ስጠቀም 3 ቀን አይቆይም ይጠፋል ስተወው በሳምንቱ ይባስ ጨምሮ ይመጣል ጥቅል ጎመኑኑ ከምግብ በፊት ነዉ በኋላ የምንጠቀመዉ እባክሽን ከየሽዉ መልሽልኝ​@@fatumamehamed3270
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 27 күн бұрын
እንዴ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 27 күн бұрын
@@HanaAlemayehu-qz6yt mnew?
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 27 күн бұрын
አረ ለቦርጭ መዳኒቱን ንገሩኝ አልበላም ግን ሰውነቴ ይጨምራል እጨነቃለሁግን አልቀንስም ግን 59ኪሎነኝ ንገሩኝ ከሆደ ብቻ ነው ችግሬ ወገን እኔ ፊቴ ስፍራ ምነው ለመቀነስ ብጥርም አይቀንስም ምን ይሻለኛል
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 26 күн бұрын
መታ ማታ 🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒 ያበላሽ 1 ወር 2 ወር እምብ ከአለሽ bekdunes yemibalw salata layi yigabal በይ❤❤❤❤
@Legna27
@Legna27 15 күн бұрын
ብዙ አትጨነቂ ጭንቀት ብዙ ምድብ ከምግብ በላይ ነው የሚያወፍር ምግብ ብቻ አይደለም
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 25 күн бұрын
ዶክተር የት ነው አድራሻህ
@FaizAlKazzim-js9gn
@FaizAlKazzim-js9gn 23 күн бұрын
ዘነበወርቅ ወይም አለርት ሆስፒታል
@alhmduillah23
@alhmduillah23 29 күн бұрын
እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ግን ምንም አይነት ክሬም አልጠቀምም እማጠፋ ነገር ካለ ንገሩኝ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 29 күн бұрын
አለልሽ ፋርማሴ ግን ውድ ነው እኔም ምንም ነገር አስነከቸው አላውቅም ግን ጥቁር ነበረብኝ አሁን ሳምንት ሆነኝ መቀባት ከጀመርክ እየጠፋ ነው
@alhmduillah23
@alhmduillah23 29 күн бұрын
@@amenamenselasa9298 ላኪልኝ ስሙን ፕሊስ
@Diborayemariam
@Diborayemariam 28 күн бұрын
ምንድነው የክሬሙ ስም እባክሽ ፃፊልኝ
@alhmduillah23
@alhmduillah23 28 күн бұрын
@@amenamenselasa9298 ንገሪን ከይቅታ ጋር
@RydttRydyg
@RydttRydyg 28 күн бұрын
ምዲነውስሙ​@@amenamenselasa9298
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 27 күн бұрын
እኔ 25 አመቴ ነው እራሴን ሁሌም ያመኛል እና ገንባራ ተሽበሽበ
@hgg813
@hgg813 24 күн бұрын
Inemi
@temesgntsagay6222
@temesgntsagay6222 23 күн бұрын
Every morning before berekfast Drink enough water 💧.
@agerenewu8397
@agerenewu8397 25 күн бұрын
ተፈጥሮን ማስቆም አትችሉም
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 22 күн бұрын
ዶክተር እኔ ቀይ ነኝ ጸሀይ ከነካኝ ጉንጬ አፍንጫዬ ይቀላል ያሊያም ይጠቁራል ውሀ መጠ ጣት ይከብደኛል አልጠ ጣም😅😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 29 күн бұрын
እኔ በ27አመቴ ነው የረጀሁት 😢
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 29 күн бұрын
Me too
@tube-gg1fw
@tube-gg1fw 28 күн бұрын
እንዴ እኔ😢
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 28 күн бұрын
@@tube-gg1fw አይ ዞን እማዬ
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 28 күн бұрын
ውላሂ እንስ ብት 🥲​@@Tube-nv4el
@almasbh6100
@almasbh6100 26 күн бұрын
እኔም ያሣዝናል
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 4 күн бұрын
እረ በ30አመት ነጫጭ ይወጣል ቅልጥም ላይ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 13 күн бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ 👌👌👌እኔም ምንም ነገር አልጠቀምም ግን የፊቴ ቆዳ እየተበላሸነዉ ጥቋቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ በፊት የፊቴ ቆዳ በጣም ተመራጪና ማራኪ ነበረ በጣም ብዙ ሰወች የፊትሽ ቅዳ ያምራል በዛላይ ጥራቱ ይሉኝ ነበረ አሁን 29 አመት ላይ ነኝ እስካሁን ድረስ ቡግር ሚባል ነገር ፊቴላይ አይወጣም ፊቴ በጣም ለስላሳ ቆዳ ነዉ ግን ጥቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ ከሚባለዉ በላይ እናደዳለሁኝ በፊቴ ቆዳ በርግጥ ህክምና አልሞከርኩትም ያዉ በማዳም ቤት ስለሆኩኝ ቦታ ሰጥቼዉ አላዉቅም ግን አዝናለሁኝ በፊቴ ቆዳ 😢😢😢😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 24 күн бұрын
ፌሰል የምን ስም ነው?? የቻይና ስም መስሎኝ ነበር ሳየው አበሻ ነው!!!
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 24 күн бұрын
የሙሲልም ስም ነው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 21 күн бұрын
አብረን ተምረናል የባሌ ሮቤ ልጅ ነው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 21 күн бұрын
የባሌ ሮቤ ልጅ ነው ስሙ የሙስሊም ነው
@FeyselClinic
@FeyselClinic 7 күн бұрын
Lol
@Kalkidan5244
@Kalkidan5244 21 күн бұрын
እናመሰግናለን
@selammic4377
@selammic4377 8 күн бұрын
እናመሰግናለን
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
ВЕЛОСИПЕД ЗАГОВОРИЛ
0:15
KINO KAIF
Рет қаралды 14 МЛН
Choose my outfit 💕
0:16
Valerie Lungu
Рет қаралды 17 МЛН
Тот кто не коснется воды - получит приз
0:37
Пресс Боксера Тяжеловеса и Твоего Тренера
0:20
Голову Сломал
Рет қаралды 3,2 МЛН
готова дочка 🤣
0:13
Равиль Дукат
Рет қаралды 4,3 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
0:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 66 МЛН