ለቀላል ህክምና ሆስፒታል ገብታ በድንገት ህይወቷ ያለፈው ዶ/ር አሟሟት እያወዛገበ ነው ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 592,956

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 4 500
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
ከልጅሽ ጋር አንድ ግቢ ነው የተማርነው። የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ጥልቅ ነው። 😭😭😭😭 የእኔ እናት ጠላትሽ ያልቅስ😭😭😭😭😭ህመምሽ ከቃላት በላይ እንደሆነ ይገባኛል። እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ! እኔ በዚህ ምድር ፍትህ አለህ ብዬ ስለማላምን ሰላምሽ እንዲመለስልሽ ነው ፈጣሪን የምለምነው። 😭😭😭😭😭😭😭😭 ፃድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ።
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
አሜን😭🙏
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 жыл бұрын
አንችም እርጃቸው እኒህን እናት ከቻልሽ ከጎናቸው ሁኝ
@ayeneyedesta3148
@ayeneyedesta3148 2 жыл бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ነው 😭😭😭 የኔ እናት እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጦት🙏🏻 ይህንን አስፀያፊ ተግባር ፈፅጽሞባት የዚህችን ወጣት ህይወት በአጭሩ ያስቀረውን የህክምና ባለሞያ እግዚአብሔር ለፍርድ አሳልፎ ይስጥሎት
@haymanotteferi4283
@haymanotteferi4283 2 жыл бұрын
መግደል ዶክተሮቹን ስንት ከዚህ የባሰ ነገር አለ
@user-zs2ix8sr4b
@user-zs2ix8sr4b 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው
@countrystayletub
@countrystayletub 2 жыл бұрын
Justice forhiwot ብለን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለብን ተሰብሰበን ነገ ለሁላችን ነው
@sarawoubishet6275
@sarawoubishet6275 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@abebatedla3227
@abebatedla3227 2 жыл бұрын
I am with you
@samribeyene4602
@samribeyene4602 2 жыл бұрын
I’m with you
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@kemnis6651
@kemnis6651 2 жыл бұрын
and also am wiz u
@ethiopianlanguage4903
@ethiopianlanguage4903 2 жыл бұрын
Every doctor who was involved needs to be investigated! This is so heartbreaking 😭😭😭😭
@Mittim137
@Mittim137 2 жыл бұрын
5 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
ፋትህ ማጣት ያማል ከባድ ነው !! የአገራችን የህግ ስርዓታችን መፈተሸ አለበት ፍትህ ፍትህ
@eyerusferehun1290
@eyerusferehun1290 2 жыл бұрын
ሆስፒታሉን ተቃውመን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ማንም መታከም የለበትም ፍትህ መገኘት ካልተቻለ ህዝብ እዚ ሆስፒታል ባለመሄድ ፍትህ ይሰጣል አይዞት እናቴ😭😭😭
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነግበኔ ማለት አለብን
@user-je6hw5mg4g
@user-je6hw5mg4g 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ያማል በሰው ሃገር እኳ እደዚህ አልገጠመንም እዴት ባገራችን እደዚዚክ ያለ ስራ ይስራል ፍትህ ለህታችን🖤😭😭😭😭💔😭🖤🖤🖤😭💔
@mamialex894
@mamialex894 2 жыл бұрын
Please tell us the name of the hospital
@amchewa9683
@amchewa9683 2 жыл бұрын
አድርጉት ጥሩሀሳብ ነስ ብዞችን ታድናላችሁ እንደገና ሌሎች ሆስፒታሎች ይጠነቀቃሉ
@DinmaIke
@DinmaIke 2 жыл бұрын
I agree
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ እሜሰብር ታሬክ ያሳዝናል እንኳን ለወለደች እናት ታሬኩን ለሜሰማ ያስቆጫል ያንገበግባል የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጠዎት ፍትህ ባጭር ለተቀጨችው ወጣት ፍትህ😭💔
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betam yamal 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@meserettarekegn5000
@meserettarekegn5000 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ነብስዋን በገነት ያኑርልን እናትዋን እግዚአብሄር ያጵናቸው በምድር ያጡትን ፍትህ ፈጣሪ እራሱ ከሶ እራሱ ይፈርዳል
@almassmass336
@almassmass336 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት መቼም የዘለማለም ፀፀት ነው ፅናቱን ይስጥሽ የልጅሽን ነብሷን በገነት ያኑራት ከባድ ነው
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💖😭😭😭😭😭
@sifantesfu5141
@sifantesfu5141 2 жыл бұрын
I’m speechless😭😭😭😭😭😭. Ayzosh yene enat. Egzabiher yastenash,berta bey .
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
የኔ እናት እቺን የመሰለች ልጅ ማጣት ለእርሶ ብቻ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብም ያማል 😭😭😭😭 ያሳዝናልም እግዚያብሄር ጥንካሬ ብርታቱን ይስጦት
@lawyerSamuelgirma
@lawyerSamuelgirma 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሟች ቤተሰቦች : ይህ ታሪክ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በETV ሊተላለፍ ይገባል::
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 2 жыл бұрын
በትክክል በየቤቱ እያንኳኳ ነው ፍትህ ያስፈልጋል
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hassenasfaw354
@hassenasfaw354 2 жыл бұрын
በትክክል ቲቪ ላይ ለምንድነው ማይቀርበው የሆስፒታሉስ ስም ለምንድነው የማይገለፀው?
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
I can't stop crying😭😭😭 በግልፅ እንደምንሰማው ለመድፈር ሞክረው ስትታገላቸው ነው የገደሏት እሚመስለው ፍትህ ለወጣትዋ ዴ/ር ሒወት መስፍን‼ ፍትህ ለእኝህ እናት‼ 😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ‼ የዝችን የሀገር ተስፋ ወጣት ዶክተር ህይወት የቀጠፈ እና የተባበሩ እግዚአብሔር ከዙፋኑ ሆኖ እሳታዊ ፍርዱን ይፍረድባቸው‼😭😭😭
@mebratandom1806
@mebratandom1806 2 жыл бұрын
betekekele
@meklitabera7722
@meklitabera7722 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ አረ መልሰ ይሰጣቸው በአሰቸኳይ
@sarondawit9462
@sarondawit9462 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@bettyyared4606
@bettyyared4606 2 жыл бұрын
Exactly justice needs to be served
@simegnishsisay6061
@simegnishsisay6061 2 жыл бұрын
በትክክል የመድፈር ሙከራ ተደርጎባት ነው የገደሏት ይሄን ጉዳይ ዝም መባል የለበትም ፍትህ ያስፈልጋል 5 ዓመት ሙሉ ያለ ምንም ፍትህ በቴሌቪዥን መታየት አለባቸው እናት የበለጠ ተፅዕኖ ለመፍጠር
@hiledwond2147
@hiledwond2147 2 жыл бұрын
መሰረት በዙ እያደረግሽ ያለሽው እግዚአብሔርም ሰውም የሚወደውን ነው እናመሰግናለን የኔ ጀግና🙏❤️
@rakmarashed2011
@rakmarashed2011 2 жыл бұрын
ወይ እናት በጣም እሚገርም አጋጣሚ ነው እንዴት በህይወት ይቀለዳል 😭😭😭😭😭
@ffffgggggggggggg5906
@ffffgggggggggggg5906 2 жыл бұрын
ወጣትነቴን ጠላሁት ህይወት ከንቱ ናት የኔ እናት ሆዴን ነው የበሉት እኔስ ብሆን እናቴስ ብትሆን ብዬ ነው ያሠብኩት😭😭😭😭 ፍትህ ለዚች ምስኪን እናት
@mekoyetantnayhu6763
@mekoyetantnayhu6763 2 жыл бұрын
በእውነት ልብ ይሰብራል እናት መፅናናቱን ይስጦት ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ ለዚች ታዳጊ ወጣት ዶ/ር።
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእነዚህ ቤተሰቦች ሊሰጥ ይገባል!!!!
@lemmaargaw3215
@lemmaargaw3215 2 жыл бұрын
እጅግ ያማል ::እንደወላጅ ስሰማው ውስጤ ተረበሸ:: በቶሎ ፍትህ ያስፈልጋል የታፈነውንም እውነት በቅርብ ይቀርባል ይወጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: ፅናቱን ይስጥሽ
@Dr.KenoYosef
@Dr.KenoYosef 2 жыл бұрын
We lost humble and great friend of us 5 years back without clear cause of her death. Today the light of truth is shining even if it is too late! May God give you strength Mom!
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he 2 жыл бұрын
Eski guwadegninet asmeskiru ...enagizachew ebakachihu
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናትየው ጋር እውነታ ይኖራል ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን እናትየው ልጅን ያህል ነገር አጥታ እንዴት ጀርባዋን ሰጥታ ሚዲያ ላይ ትቀርባለች ለዛውም የተማረች በሙያዋ ሳይኮሎጂስት ልክ አልሰራችም ፊለፊት መታየት ነበረባት ዞሮ ዞሮ የልጅትዋ ፎቶ ወቶል እኮ እናትየውን ላጥቃ እሚል አካል ካለ ሰከንድ አይፈጅበትም እኔ ብዙ ከንግግሮ ለመረዳት እንደቻልኩት አሜን ጀነራል ሆስፒታልን መሲ ብታናግር ሞር የሁለት ወገን ብንሰማ ባይ ነኝ የልጅትዋን ነፍስ ይማር ለእናትየውም ፈጣሪ ይርዳት።
@ablove7957
@ablove7957 Жыл бұрын
@@beersheba4316 The mother is fighting to get justice for her daughter. You are commenting on why you don't see her face. Weird
@aniengda1688
@aniengda1688 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሰይፉ on ebs ላይ እንድትቀርብ እንርዳት 😥😥😥🙏🙏....በባዶ አፋችን የሴቶች ጥቃት ይቁም ማለት ምን ዋጋ አለው እንዴትም ብለን ፍትህ አንድታገኝ እንርዳት ... ብቻዋን ያሰቃያትን ሀዘን ተጋርተን አለንልሽ እንበላት እባካችሁ 😭😭
@edenkebede1342
@edenkebede1342 2 жыл бұрын
Yesss👏🏽👏🏽👏🏽
@tege6254
@tege6254 2 жыл бұрын
አዎን እውነት ነው በአንድነት ሆነን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን እዛም ሆስፒታል ማንም ሰው ሄዶ እንዳይታከም ማወገዝ አለብን
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ለእናታችን 😭😭😭😪😪😪😪
@rakhmateamame7573
@rakhmateamame7573 2 жыл бұрын
Allah hakun yawtalish
@surafielbbereketm8713
@surafielbbereketm8713 2 жыл бұрын
አይዞት የዶ/ር ህይወት እናት መጽናናቱን ይስጦት ነፍስዋን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን የስራቸውን ይስጣቸው ቅጣታቸው ያገኛሉ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ፍርድ ከአምላክ ነው
@tigestkidane6035
@tigestkidane6035 2 жыл бұрын
E
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እናቴ ግምቶዎት ልክ ነው እንባዎትን እግዚአብሔር ያብስልዎት ያቃጥላል
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
@@tigestkidane6035 MN malet new E
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍፍፍ እናትየዋ የዘላለም ሀዘን ውስጥ ነች መቼም የማይሽር
@mulugetagebre1002
@mulugetagebre1002 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጦት እናቴ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል አንዳንድ ስነምግባር የጎደላቸው ዶክተሮች የስንቱን ሕይወት ቀጠፉ የኔ እናት ምንም አይነት ቃል ሊያፅናናሽ አይችልም ትክክለኛ ፍርድ የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልጅሽን ሃቅ ያውጣልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚያደርገው ይታወቃል ፤ ለሀጢያተኞች ዘላለማዊ ፍርድ ይሰጣል። ገዳዮች በህግ ፊት ቀርበው ተገቢውን ቅጣት አግኝተው ፍትህ እንዲበየን በተቻለ መጠን ሁላችንም የምንችለውን ማድረግ አለብን። ገሎ ተዝናንቶ ለመኖር ይቻላል ወይ ??? ከዚህ አንፃር ነው የቀረበውን አስተያየት የምረዳው።
@rakuyemer1176
@rakuyemer1176 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@hayatmohamed4238
@hayatmohamed4238 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Lemedefer mukera adergewebate new yegedeluwate.
@fw4209
@fw4209 2 жыл бұрын
ለዚህ አይነቱ ወንጀል ነው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የሚገባ። ሀገር ሰላም የሚሆነውና የሚገነባው ቢያንስ እንደዚክ ያሉ አይን ያፈጠጡ ወንጀሎችን ማስቆምና ተጠያቂነትን ስናረጋግጥ ነው። በእውነት ያማል፤ ጉዳቱ ሳያንስ ፍትህ ማጣት። "ኧረ ማነው እርሱ ከህግ በላይ የሆነ???"
@woinshttiruneh967
@woinshttiruneh967 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍትህና ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው።
@seblemamo702
@seblemamo702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ምክንያቱም እግዚአብሔር ያፅናናዎታልእርሶን መድሀኒአለም ያፅናናዎታል
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጥልን ፍትህ በየቤቱ በአልባሌ ዶክተሮች ነፍሳቸውን ለተነጠቁትና የአልጋ ቁራኛ ለሆኑት ህፃናት😭😭😭😭
@selamtubeEht
@selamtubeEht 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይአናት
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ እሀታለም
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 2 жыл бұрын
ትክክል
@gjch5302
@gjch5302 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔእናት ወይኔ እንዲው ምን ባረገች እንዲው ምን ባረገች ለሞሞቷ ቢያሳዝንም ለእሷ ነፍስ ይማር የእናት አንጀት እንዴት ትቻለው ኡፍፍፍፍ
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 2 жыл бұрын
የኔ እናት ተቃጠልሽ፣ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ፣ ፍርድ ያለው እሱ ጋር ነውና ።
@ferheiwetgebremichael1447
@ferheiwetgebremichael1447 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው። ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ
@kidistbelay5681
@kidistbelay5681 2 жыл бұрын
የእናትን ሀዘን የማይገባው ቆይ ምኑን ሠው ነው በእውነት የዚች ወጣት የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነችን ልጅ ፍትህ ሊሠጣት ይገባል ሁላችንም ባለን አማራጭ ስለ ዶ/ር ሂወት ድምጽ እንሁን
@tesfayekebede8161
@tesfayekebede8161 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በፍጥነት ለፍርድ ይቅረቡልን ወደ ሆስፒታሉ ማንም አይሂድ ሰልፍ እንውጣ ከዚህ የበለጠ በደል የለም! ለዚች እናት ያለላት ህዝብ ብቻ ነው!
@amenyemaryam5311
@amenyemaryam5311 2 жыл бұрын
ዛሬ ነገ አትበሉ እባካቹ ፍትህ ለዚች እናት
@mhams9940
@mhams9940 2 жыл бұрын
ትክክል
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 жыл бұрын
እውነተኛ ዳኛ ክርስቶስ ሆይ አንተው ፍረድ! አረ ኡፍ አረ ተቃጠለች እናቴ 🙏🏽 ይግባኝ ወዳንተ አምላኬ!
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
አላህ እማ ፈርደ ይሰጣል የዘጋያል እንጀ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher yeferdal ☝🏾☝🏾☝🏾
@elesabethgebre5171
@elesabethgebre5171 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጥሽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮ ምን ጉድ ነው ጎበዝ የገጠመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vi2bo7gp9s
@user-vi2bo7gp9s 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደ ቀላል መታየት የለበትም በተለይ የህግ ባለሞያወች በምትችሉት አቅም መርዳት አለባችሁ እውነቱን ለማውጣት የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን 😭😭
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናወት
@mignotabera2659
@mignotabera2659 2 жыл бұрын
ጌታ መፂናናቱን ይስጦት ጌታ ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይፍሬድ።
@yenied895
@yenied895 2 жыл бұрын
ምን ህግ አለ ክብር የሆነው የሰው ልጅ ሂወት በግድ የለሽነት ሲቀጠፋ እንዳልሰሙ እያለፋ እነሱ አይደሉ ለዱርየና ለሌባ መጫዎቻ ያረጓት ሀገሪቱን መጣም ያማል እውነት
@sandraaman62
@sandraaman62 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት መጀመሪያ የተመረመረችበትን ሆስፒታል ስም አጋልጪ ለስማቸው ብለው ድርጊቱን የፈፀሙትን ያጋልጣል
@sofiaseid9967
@sofiaseid9967 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አይዞሽ ያኔ እነት ፈጣረ ፅነቱንና ጥንካሬው ይጥሽ።ፈጣሪ ፍትሁን የምጣልሽ የኔ እነት።
@zenashezena1975
@zenashezena1975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@mosanghgig8465
@mosanghgig8465 2 жыл бұрын
አፍር ያሰበላችው በአጭር ቀጫት ከቤተሰብ አልፋ ለሀገር የምትጠቅም ንበርች እናቴ ፅናቱን ይሰጥሺ😭😭😭
@namaledris7045
@namaledris7045 2 жыл бұрын
ፍትህ
@user-fc1lv2zp1i
@user-fc1lv2zp1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሚያፅናና መላዕክትን ይላክልዎት እናትችን አይዞዎት ፍትህን እሚያገኞት ከፈጣሪ ብቻ ነው
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher yeferdal ☝🏾☝🏾☝🏾
@Mimi77711
@Mimi77711 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ልብን የሚሰብር ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይሄን የተደበቀ እውነት ወደገሀድ ያመጣዋል። እኛም ፍትህ ብለን በሁሉም ሚዲያ እንጮሀለን
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከዚ ይሰውር ሐና ከካናዳ
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 жыл бұрын
ይገርማል መንግሥት ይህን ሰምቶ መልስ በቶሎ መስጠት አለበት። ይህ ጉዳይ የቀደሙት ባለስልጣንናት በህክምና ስፍራ ደናግልን አስገድደው የሚደፍሩበት ሁኔታ እንዳለ ያሳያል።
@tsegage6935
@tsegage6935 2 жыл бұрын
መንግስትማ የትግራይ ንፁሃን ለመግደል ድሮንን ልመና ቢዝ ሆነዋል
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 жыл бұрын
የህግ ባለሙያ የሆናችሁ እባካችሁ እኚህን እናት እርዱ ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ
@user-ee6pv8ei7o
@user-ee6pv8ei7o 2 жыл бұрын
ህግ የለም እኮ ሀግራቺን እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@myhealthykitchen7724
@myhealthykitchen7724 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያፅናሽ የኔ እናት. ፍትህ ከእግዛብሄር ነው 😭
@yordanosbereded1050
@yordanosbereded1050 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር መፀናትን ይሰጦት!!!! ፍትህ ፍትህ
@miningtadesse249
@miningtadesse249 2 жыл бұрын
ቀራንዮ ላይ የተሰቀለው ፍርዱን ይስጥ ኡፍ ፍ በጣም በጣም ልብ ሰባሪ ሃቅ ተደብቃ አትቀርም እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥልን
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
የራሔል ለቅሶ የሰማ ፈጣሪ የእናቶች ሀዘን ያብስ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ እንጂ ፍትህ የለም የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ወንድ ልጅሽን ይባርክልሽ እማምላክ የልጅን ነገር ታውቀዋለች እውነቱን ታውጣልሽ አይዞሽ በቅርብ እንባሽ ይታበሳል
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
መሲ ስነስርአትሽ ነእውነት ሀዘን ያስረሳል ካንችጋር ቁጭ ብሎ ለማውራት ነፃነት የሚሰማ ይመስለኛል ሲያለቅሱ አብረሽ አልቅሰሽ እንደጋዘጠኛ ሳይሆን እንደቤተሰብ ተባረኪ የእድሜ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ💚❤️💛
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍ ተንሰፈሰፉ😭😭 ጌታ ብርታቱን ይስጦት ወላጅ የልጁን ሞት😭😭 መቀበል ይከብደዋል 😭😭ትልቅ ፈተና ነው ሀዘኖትን ያቅልሎት ድንግል ልጅ አንብተው አስነቡኝ 😭😭😭😭 ነብሷን በአፀደገነት ያኑራት!!
@zenat7077
@zenat7077 2 жыл бұрын
የኔ እህት ስትመከራ አይቶ አስተምሮ በስት መከራ ተምራ ይሄን አይነት መከሰት ይከብዳል. የኔ ናት ፈጣሪ ያጵናናወት
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jerryyewendyejerryyewendye3898
@jerryyewendyejerryyewendye3898 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት በእንደዚ አይነት ጉዳዮች ፍትህ እንዳይገኝ የሚደረግበት አንዱ መንገድ ተስፋ ማስቆረጥ ስለሆነ ብርቱ ሆነሽ ለሌላውም ድምፅ መሆን አለብሽ ።የሚመለከተው አካልም ተገቢው ክትትል እና ትኩረት አድርጎ ፍትህ መስጠት አለበት።
@mekdeslegesse9983
@mekdeslegesse9983 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ፅናት እና ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት አንቺን ማፅናናት እጅግ በጣም ከባድ ነው መድሃኒያለም ፍርዱን ያሳየን
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይፋረዳቸው እግዚአብሔር መልስ አለው ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
Awo😪😪😪😪
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥልኝ ።ፍትህ ለእህታችን
@simplegirl9344
@simplegirl9344 2 жыл бұрын
የተሰራው ስራ ከስውር ማህበረሰብ ወይንም ለሴጣን ነፍሳቸውን ሽጠው ለሚሰሩ ሰዋች ስራ ጋር ተመሳሰለብኝ። ነፍሳን ይማራት። እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃልና ልቦናቸውን ይመልሰው። እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እናታችን።
@rozzarozza7760
@rozzarozza7760 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር ምላሽ አለው ለሟች እህታችን ነፍሷን ይማርልን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ ሊደፍሮት ፈልገዉ ነበር ኧረ ኡኡኡኡ😭😭😭
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Yezendiron Allah yifreden
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mistreatnaf5442
@mistreatnaf5442 2 жыл бұрын
በጣም ያማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናናችሁ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እቤታችሁ ትግባ
@mistreatnaf5442
@mistreatnaf5442 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍየእኔናት አይዞት እናቴ
@onelove4538
@onelove4538 2 жыл бұрын
Megemerya Yayate Dr yete hede Esune Nw Meteyke
@mantadele3291
@mantadele3291 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሩ ገዳዮች ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የግፍ ሞት የሚፈጸምባት አገር መሆኗ ልብ ይሰብራል።
@tsegage6935
@tsegage6935 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ደም መጎንጨት ለመዳቹ ኣባታቹ ኣብይ ኣህመድ ኣስለመዳቹ
@YodithGideonSupiConsultig
@YodithGideonSupiConsultig 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የእርጉሞች ምድር ሆናለች።
@milenetecha59
@milenetecha59 2 жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ የልጅሽን ገዳዮች ፈጣሪ ይበቀልልሻል አይዞሽ እናት የኢትዮጲያ እናቶች አምላክ ይርዳሽ
@tseganeshzaza1766
@tseganeshzaza1766 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይፈርዳል የኔ እናት በቅርቡ ይያዛሉ አንቺ ን ፈጣሪ ያፅናናሽ አይዞሽ ከሰዉ ብሰወርም ፈጣሪ ፊት የተራቆተ ነዉ። የእጃቸውን ያገኛሉ በቅርቡ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ልጅን ለብቻ ማሳደግ ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል ። አሳድጎ ደግሞ ለዚህ ደረጃ የደረሰችን ልጅ ማጣት ህመሙን ያከፋዋል ። እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ ሌላ ምን ይባላል
@nuhayoha1905
@nuhayoha1905 2 жыл бұрын
ከ 5 አመት በፊት ስንሸኛት ከጊቢ መልካም የሥራ ዘመን ብለን ነበር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ በወሩ ማርፏን😭😭😭ሰማን ልብ ይሰብር ነበር 😭😭😭😭 ፍትህ ለዶ/ር ህይወት 💔💔💔💔
@hanetube9931
@hanetube9931 2 жыл бұрын
💔😭
@girmachewgide6705
@girmachewgide6705 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሸ
@meryemerdogan9673
@meryemerdogan9673 2 жыл бұрын
አንችይ ጋበዝ እናት እንዳትደክምይ ቀጥይ እውነቱውን ትደረሽበታለሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው አይዞሽ!
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 2 жыл бұрын
ብቸኛ ሆኖ ልጅ ማሳደግ ያለውን ልፋት ያየ ያቀዋል እኔ አፈር ልብላ እሷን የገደሉ እጆች ይቆረጡ ፍትህን ያጎደሉ ሁሉ በየራሳቸው ይድረስ እንደው የሰው ልጅ የረከሰበት ሀገር ሆነ በቃ የወላድ እንባማ ይፈርድባቹሀል ሞቶን ለናተ ያርገው ምንም አልላችሁም የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይፋረድልሽ
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እባዎን ያብስሎት የፈጣሪ የፍርድ ጊዜ ቀርቧል ድምጾት አየር ላይ ውሏል የኛንም ልብ ሰብሯል የሐኪሞች ቦር ፍ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ ፍርዳችሁ ከፈጣሪ ይሁን የሳቸውን ሀዘንና እንባ ለናንተ ያድርገው
@user-mf2om8ue9g
@user-mf2om8ue9g 2 жыл бұрын
መስየ በጣም ነዉ ምትመቺኚ❤❤❤
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 жыл бұрын
እረ እግዝዮ የሀገሬ ሰውው ታሟል እግዚአብሔር ይማረን ምን አይነት ጭካኔ ነው
@ephremarega5345
@ephremarega5345 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።እድሜ ልክ ከሆድሽ የማይወጣ ፀፀት ፍትህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ ፣ነፍስዋን ይማር ፍትህ ፍትህ
@Mesi89
@Mesi89 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጌዜ ነው የደረስነው ነብስ ይማረ ለእርስዎም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት ኡፍ እውነት በጣም ያሳዝናል 💔
@2m5t3r
@2m5t3r 2 жыл бұрын
ሁፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት በጣም ሚገርመዉ
@eyobabebe7438
@eyobabebe7438 2 жыл бұрын
እኔን የእኔ እናት አይዞሽ እውነት ተደብቅ አትቀርም 💚💛❤
@emmymeme899
@emmymeme899 2 жыл бұрын
የስራችሁን ይስጣቹ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ሊደፍራት አስበው ነው ሌላ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 жыл бұрын
Aye Hagery yesznal betam geten le Hiwot
@asterabrahan422
@asterabrahan422 2 жыл бұрын
በሽተኛ የማይምሩ እንስሶች
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 жыл бұрын
Feth feth demya fest endyker E/R yerdan
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ግን የመደፈር ሙከራ ተደርጎ እንደነበር ለምን አልመረመሩም
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements በወቅቱ ድንጋጤ ላይ ስለነበሩ ትዝ አይላቸውም።
@syitda2321
@syitda2321 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ። ይህ ነገ በእያንዳንድችን ላይ እንደማይከሰት ምንም ማረጋገጫ የለንም። ለራሳችን ስንል ፍትህን እናስፍን። የሴቶች ጉዳይ ሆይ ወዴት?? አለህ።
@emebet6480
@emebet6480 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 жыл бұрын
Betam new yemiyasikefaw , liderism yichilal
@elenikassa327
@elenikassa327 2 жыл бұрын
Aree huhu....
@kalkidanbisrat2835
@kalkidanbisrat2835 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው። እንደዚህ አይነት አረመኔያዊ ስራ የሰራው በሞት ነው መቀጣት ያለበት!!! እውነት ብትዘገይም ትወጣለች እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ ልጅን ማጣት ህመሙን የወለደ ያውቀዋል!!!
@Talkwithmykids
@Talkwithmykids 2 жыл бұрын
የኔ አናት እግዛብሄርን ፅናቱን ይስጥሽ😭 ከሰው ፍትሕ የእግዚአብሔር ፍትህ ይበልጣል ..... እሱ ይፍረድ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ውይ ዘንድሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማ አሰቃቄ ነገር የለም እረ ምን ጉድ ነው ጌታ ሁን እረ እየን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለቤተሰቦቿ እጅግ ከባድ መሪር ሀዘን ነዉ በተለይ ለእናት እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ 😭😭😭
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍርድ ካተ ነው ፅናቱን ይስጥሽ
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 2 жыл бұрын
የልጇ የሠውነት አካል ጤነኛ ስለሆነ የውስጥ ገላዎቿን ለመሽጥ የተደረገ ድብደባ ነው እንዲህ አይነት ነገር ብዙ ተፈፅሟል
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 2 жыл бұрын
በኢትዮኢርትራ ጦርነት የተፈፀመ ግፍ ማንም የማያቀው ሚስጥር ተደርጎ የተቀበረ ጉድ አለ 80ሺ ምልምል ወታደሮች ሞተዋል ተባለ።ሐቁዐሌላ ነው
@mesretmesret1538
@mesretmesret1538 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት እናቴ
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j 2 жыл бұрын
ወይ የኔ እናት ቸር አምላክ ህመምሽን ይመልስልሽ ያማል በጣም በስመአብ
@tinsaelessanework1568
@tinsaelessanework1568 2 жыл бұрын
በእንዝላል ሀኪሞች ምክንያት የስንት መናገር እንኳን የማይችሉ ህፃናት ህይወት ተበላሸ ፍትህ ለእኝህ እናትና በሀኪም ስህተት ምክንያት ለሚሠቃዩ ህፃናትና ወላጆች😭😭😭😭😭
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 жыл бұрын
ምን ፍትህ አለ ብለሽ ነው! የህጻናቱማ አይወራ!
@mycrazylife4626
@mycrazylife4626 2 жыл бұрын
“የማይናገረው የህይወት አስክሬን” በሚል ፍትህ መጽሔት ቅፅ 02 ቁጥር 109 2013 ዓ.ም ላይ ለንባብ በቅቶ ነበር:: በወቅቱ ዶ/ር ህይወት ህክምና ያደረገችበት ሆስፒታል አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ሲሆን የቀድሞ አድርሻው ካርጎ ተርሚናል ፊት ለፊት ነበር (አሁን አዲስ ወዳስገነባው ልደታ ክ/ከተማ አብነት ኮካ ማዞሪያ ጋር በጤና ባለሙያዎች የተዋቀረው የስነ ምግባር ኮሚቴ በስአቱ የህክምና እርዳታ የሰጣት ሀኪም ዶ/ር ሀይሉ አለሙ ናቸው ቢልም የምርመራ ካርድ ላይ ያለው ስም ግን ዶ/ር ሳሙኤል የሚል ነው፡፡ እውነትም እኚ ሰዎች ማን ናቸው? የምርም ከህግ በላይ ናቸው?? #ፍትህለዶክተርህይወትመስፍን
@haymanotteferi4283
@haymanotteferi4283 2 жыл бұрын
መግደል ነው እነኚህ ዶክተርች
@user-rd2ym1bo3p
@user-rd2ym1bo3p 2 жыл бұрын
Endet enrdat?
@ethioramble
@ethioramble 2 жыл бұрын
@@user-rd2ym1bo3p minalbat be Ethiopian women lawyers association bekul? Yehone negrr binaderg tebabren...
@hassenasfaw354
@hassenasfaw354 2 жыл бұрын
በሰው ህይወት መቀለድ ይበቃል እውነት ፍትህ ካለ ይች ልጅ የሞተችበት ሆስፒታል ሊጠየቅ ይገባል :: የዚች ልጅ ሞት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም እናት ስትቃጠል ህይወቱዋ ሙሉ እየኖረች ነው የግል ሆስፒታል ተብዬዎች ያላግባብ ብር እየዘረፉ ያካበቱት ብር ስላለ ፍትህ እንድታገኝ አያደርጉም ሁሉም ሀላፊነት የጎደለው ብቻ ነው ሲጀመር ለምንድነው ፓውሎስ ፋይሉ የሚጠፋው? የጠፋው በጉቦ ነው እንዲጠፋ ተደርጎ ነው ይህ ብቻ በቂ ነው
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ነፍሱዋን ይማረው አቤት የሀገራችን ጉድ አያልቅም እግዚኦ
@fekeryashnefal2673
@fekeryashnefal2673 2 жыл бұрын
በጣም ያማል😭💔አላህ የስራቸውን ይስጣቸው 😢አልቅሸ ልሞት ነው
@butu8317
@butu8317 2 жыл бұрын
I think we need to start sharing to all social media until we get justice for this family.
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 2 жыл бұрын
😭😭😭 ፈጣሪዬ እንዴት ያማል የናት እንባ ይፉረዳቸው እማ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ያፅናናት የልጅሽንም ህይወት ያጠፉትን ፈጣሪ ያጋልጥልሽ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
በተለይ እንዲህ አይነት የነገ ተስፋ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ማጣት የግለሰብ ሂወትን ብቻ ሳይሆን የሀገርን ተስፋ የሚያጨልም ነው በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ በጣም ያሳዝናል።
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 2 жыл бұрын
የኛ አገር አኪሞች መጣራት አለባቸው ስንት ሰው ጨረሱ ተምረው እንዳልተማሩ ነብሰ በላዎች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asterkassa9476
@asterkassa9476 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናዎት🙏😭😭 ይሄንን እንባዎን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም አይቶ እንባዎትን አብሶ ለልጅዎ ፍትህ ያስገኝሎት!🙏 እሷንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑር!🙏😭😭
@asratalemu3
@asratalemu3 2 жыл бұрын
.እግዚአብሔ ር ደማን ይወጣላት እህቴ እኔንም አሰለቀሽ ኝ መፅናናትን ይስጥሽ
@user-gg9jy9yz7n
@user-gg9jy9yz7n 2 жыл бұрын
እመቤቴ ሀቁን ታውጣሎት ህሊና ቢስ ዶክተሮች ናቸው እንደተዳፈነ አይቀር መቼም እውነቱ ይወጣል አይዞሽ እናቴ ፅናቱን ይስጥሽ እሷንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው መድሀንያለም 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vt1dc2ft8i
@user-vt1dc2ft8i 2 жыл бұрын
ደሚሪኝ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
ፈትህ ለእናቶች ፈትህ ለወጣቾች ፈትህ ለሴቶች ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ሚደርገው በሴቶች ላይ ሀይማኖት በዳዳም እንዲሁም ወላጅ የልጅን ደስታ ሀዘን ሆኖ ቀር የኢትዮ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፈ መውጣት አለበት
@demenegewo4786
@demenegewo4786 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዘናል ነብሷን ፈጣሪ ይማረው. 🙏
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እንኳን ለወላጅ እናት ለምሰማም ከባድ ሀዘን ነው 😭😭 እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ምን አለ ሰው እግዚአብሔርን ብፈራ
@mimiabeba1232
@mimiabeba1232 2 жыл бұрын
ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰብዋም ፅናቱን ይስጣቸው ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው
@ihope5206
@ihope5206 2 жыл бұрын
Artists should bring this up to media. We need to start #movement. She needs our voice please
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
መሲዬ የዚህች ልጅ ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል በእውነት ይህን ቃለመጠይቅ ካየሁ ጊዜ ጀምሮ ከአእምሮዬ ልትወጣ አልቻለችም እኔ ይህን ታሪክ ሰምቼ እንዲህ የሆንኩ እናቷማ ምን ያህል ገዳዮቿ እንዲታወቁ ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ትመኝ ትጓጓ ይሆን? ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ!
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዶክተር ህይወት እና በሆስፒታል በሴትነታቸው ምክንያት በግፍ ለሚገደሉ እህቶች ፡፡
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
እምዬ ! ከዘጠኝ ወር ሕመም ጀምሮ ስትወልድ , ስታሳድግ , ስታስተምር በስንቱ መንገድ አልፋ ደግሞ በሕይወት ለመቆየት ለመኖር ባለመቻል ሌላ የዘላለም ለቅሶ ወይ እናት እንግዲህ የዕውነት አምላክ የነዚህን እናትና ልጅ ሰቆቃ ያያልና መልሱን ይስጥ እግዚያብሄር ይፍረድልሽ እማ ፅናቱን ይስጥሽ ::
@encsport3337
@encsport3337 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና በ ሄሊኮፕተር አደጋ ህወቱ ስያለፈው ጀነራል በስተመጨረሻ እውነቱ ወጣ መንግስት ለምን ሸሸገ ? kzfaq.info/get/bejne/rbF3dZipv56lkWw.html
@yirgalemtsegaye2785
@yirgalemtsegaye2785 2 жыл бұрын
አዎ እህቴ ስራሽ ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን ብዙ ትክክል ያልሆኑ ሰዎች ያሉባት ዓለም ውስጥ ነው የምንኖረው! እግዜር ያጽናሽ፣ ለቀሩት ልጆችሽም ታስፈልጊያለሽ!! ጠንከር በይና ታገይ! እህቴን ብርታቱን ይስጥሽ!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ እናት አጀትሽ አረረ ጠላትሽ ቅጥል ይበል ልቤ ሲተረከከ ተሰማኝ አስደመመኝ ያሳዝናል ብቻ አይገልፀውም ኡፍፍፍፍ። አረ ኢትዩጵያውያን ምን እየሆናቹሁ ነው መልካም ህዝብ ነበራቹሁ ምን ሰው በሰላም አይኖርበትም የኔ እናት አይዞሽ አንቺ አጣሻት እንጂ እሷ ጻድቅ ነች እንደ መልአኽ ከላይ ትጠብቅሻለች ታይሻለች አይዞሽ ተጽናኚ እግዚአብሔር መልካም ነው ችግርሽ ቢከብድም እሱ ተሸክሞልሻል ያስቻለሽ ፈጣሪሽ ነውና አሁንም ስላለሽ ነገር አመስግኘ ብቻ አንዱ ልጅሽ እንደ አሸዋ ያብዛልሽ ማማየ ቀን አለው እህታችን በከንቱ ያለ ፍትህ ጠፍታ አትቀርም እግዚአብሔር ያጽናሽ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺ እናት አንቺ መከረኛ ሁሉን ምትችይ እንዲህ ነች እናት መከራዋ ብዙ ነው ምን እናርግ ሴት ሁኖ መፈጠር ብዙ ነው ችግራችን
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН