ለፍቅር ብሎጦስ ውጥ ገባ ቀርፃኛለች ይላል

  Рет қаралды 117,009

Endalk Tube

Endalk Tube

2 жыл бұрын

በኢንስታግራም የተጀመረ ግንኙነት ለጥቅም በማዋል የቤተሰቦቹን ሀብት በማየት ቪዲዮ በድብቅ በመቅረፅ አስፈራርታ ብር ለመቀበል ከፍተኛ ብር የተጠየቀ ወጣት
በተለያየ ሁኔታ የህወት ገጠመኝ ካላቹ 0941563055 ወይም @endalktube ፃፉሉኝ ለችግሮቹ ካባለ ሞያ ጋር እንደ ችግሩ መፍትሄ እናበጃለን ።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube#Seifu Show#Abel Birhanu #Ethio Info

Пікірлер: 804
@user-ws6fq1ub4r
@user-ws6fq1ub4r 2 жыл бұрын
የዝሙት መጨረሻው ውርደት ነው አሁንም ወንድ ሴት ሳንል ለስሜታችን ተገዢ ሳይሆን ገዢ ሆነን እንገኝ ታሪኩ በኔላይ ቢሆንስ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ እላለሁ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ምስኪን ሲያሳዝን የጨዋ ልጅ ነው ቤተሰቡን አክባሪ እንዳልክዬ የሆነ ሿሿ አሰራትና ገላግለው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@biniyamsirak6879
@biniyamsirak6879 2 жыл бұрын
መጀመሬያ እንዳልክ በፍቅር ቅረባት እና በቃ አለቀ ነዉ ገላግለዉ ልጁን!!
@sifaanorotube9416
@sifaanorotube9416 2 жыл бұрын
Biniyam bestb hunyi konjoonplse
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ኧረ እግዚኦ ወንዶች ነበር እንዲህ ሚያረጉ አሁን ደግሞ ወደ ሴቶች ዞረ አቤት ይቅር ይበላችሁ መዳህኒያለም ይማራችሁ ኧረ ተዉ እባካችሁ ወገን ለወገን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
እሷን በፍቅር አቅርባ ወደድኩሽ ምናምን ብለህ የነበራት የሂወት ታሪክ ጠይቃት ያዉ ሁሉም ወንዶች በፍቅር አንደበት ቀርበህ አስርዝላት
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
ትክክል
@getahun7825
@getahun7825 Жыл бұрын
ሞኝ ነው እንዴ ሰውዬው የማያስጨንቀው ነገር ነው የሚያስጨንቀው : ሴቶቹ ባልፈሩበት ዘመን ወዱ ሲፈራ ይገርማል : ሆነም ቀረ ልጅቷ አትለቀውም 5 ሳንቲም አትስጣት ; ከለቀቀችውም ወንጀል ነው እስር ቤት ነው የሞትገባው ::
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
እንዳልክ አንተ ችሎታው ስላለህ አትርፈው ባክህ ጥቅመኛዋን ባላሰበችው መንገድ ቀድመህ ጉድ ስራት ይች ባለጌ ለካ የሴትም ስዶች አሉ 🙄
@sifaanorotube9416
@sifaanorotube9416 2 жыл бұрын
Zahara bestb hunyi konjooo
@jannybaehwihdiwjdhi7294
@jannybaehwihdiwjdhi7294 2 жыл бұрын
Hi
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 2 жыл бұрын
እረ እንዳትፈራ ወንድም ፋብሪካ እንዳላችሁ ስታቅ ብረ ፈልጋ ነው እቺ የጥቅም ስው ነናት ያልፉችበትን ብረ ለማግኝት ነው
@abdu9789
@abdu9789 Жыл бұрын
ያለጢፍ አላህ ይጠብቀን
@user-xc3je9tq6i
@user-xc3je9tq6i 2 жыл бұрын
ልጅቱን ተጀናጀንና አልጋ ይዘህ ቀጥርህ እራቁት ሥትሆን ቅርጻት ከዛ ለልጁ ስተህ ሁለቱንም በአድ አገናኝተህ እዲያጠፉት ማርግ
@hanidesalegn4337
@hanidesalegn4337 2 жыл бұрын
teru hasab new
@user-uo1qu6ng3d
@user-uo1qu6ng3d 2 жыл бұрын
ትክክል
@warqineshintalaatawahidoo7673
@warqineshintalaatawahidoo7673 2 жыл бұрын
Wayne be unet betam tiru hasab new💪
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
Brilliant
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ክምረ ወይኔ ሴትም እዲህ ያድረጋን
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ተጠንቀቁ የቆፈርነው ጉድጓድ እራሳችን ልንገባበት ስለ ምንችል እናሳምረው እኛ ባንገባበት ደሞ ልጆቻችን ገብተው ያሳየናልና ተጠንቀቁ ።
@werkayehusahlu2658
@werkayehusahlu2658 Жыл бұрын
ልጅቷን አንድወንድ አዘጋጅእና ይጀንጅናት ከዛ እሷንም ካሜራአዘጋጅታችሁ ቅረጿት ከዛ ሳትወድ በግድ ታጠፍታለች።
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
እውነት.ነው
@dggdrdde8899
@dggdrdde8899 2 жыл бұрын
እንዳልህዬ አንተ ለየት ያለ ችሎታው አለህ እራስህን እየጠበቅህ ከፈጣሪ በታች
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 2 жыл бұрын
ወንድሜ አሳዘንከኝ ተዋት እቺ ማትረባ ናት ማሀይም ወንድም የለታም ፈጣሪ ይቅረ ይበላት አይዞህ እንዳትፈራ ወንድ ልጀ ቁራጥ ነው እቺ የለመደች ናት
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 жыл бұрын
እንዳልክ እችን ልጅ እራቁቷን ይዘክልን እንደምትመጣ ተስፋ እናደረጋለን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😂😂😂የምር ተስፋ አለን
@martam4394
@martam4394 Жыл бұрын
😂😂😂
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 Жыл бұрын
እውነትህን ነው
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 Жыл бұрын
እኔም እተማመንበታለሁ
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hayat6647
@hayat6647 Жыл бұрын
ወይኔ አረቀጣይ ሲለቁ እንዳያልፈኝ እርገጠኛነኝ ይሳካላችኋል አይዞኝ ባይሆን ፍጠኑ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንዳልክ የሆነች ልጂ እንደዚህ ተቀርጻ እራሷን አጥፍታለች ሰዎች ተጠንቀቁ
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ጆሮዬ ስንቱን ነው የምታሰማኝ ኡፍፍፍፍ
@emebethabte595
@emebethabte595 Жыл бұрын
መቼም በዚህ ዘመን ለቤተሰቡና በእምነቱ ላይ ቦታ ያለው አከብርሀለሁ። ነገር ግን ተረጋጋ ማንም ከሚወደው ጋር እሚሆነውን ነው የሆንከው ቤተሰብም ቢሆን ያንያህል ይሆናል ብለህ አታስብ ። የምትለዉ ቃል እንዳይ ገፋፋህ ፀልይ እግዚአብሄር ያግዝህ።
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 2 жыл бұрын
እኔ ግን ልጁ አልጣመኝም አይደለም ወንድ ልጅ እኔ ሴቷም ቢሆን ጓደኛየ ነው ብየ ለቤተሰብ ያስተዋወኩት ሰው እንዲህ ቢያደርግ ቤተሰብ የሚያቁት ነገር ስለሆነ ብዙም አያስጨንቀኝም ምን አልባት ከትዳሩ ላይ ማግጦ ሊሆን ይችላል። ሌላው እሷን ቪዲዮ እንድትቀርፅለት ፈልጓል ወንድሜ እርግጠኛ ባልሆንከው ነገር ልጅቷን ቪዲዮ እንዳትሰራት በጣም ጥንቃቄ አድርግ። ቪዲዮውን ያሳይህ እና አረጋግጥ
@yekoyealebel8468
@yekoyealebel8468 2 жыл бұрын
ማርያምን የኔም ሀሳብ ነው ጀግና ነሽ ግን ምን አልባት ሴክስ ወይም ሌላ ብልግና እያደረገ እንድሆን ለማንኛውም ነገር ግን እራስን ማጥፋት መቸም መፍትሄ አይሆንም ከሞት በሗላ ስተትን እንኳን ማረምም ምንም ማድረግ አይቻልም::
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
እዝጊዮ ማርን ክርስቶስ በጣም ነው የሚያሳዝነው ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር። ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ሌላው ሁሉን ለእግዚአብሔር ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ። ፈጣሪ ለሁላችን እውነተኛ አፍቃሪ ስጥቶን ለዚህች ቀን ያብቃን ። 🙏
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
ቀጣም እጂ እኔ ጥቅም ፈላጊ ስለሆነች የሧ ገመና ቢወጣ ይች ወራዳ ቀጥሮ ሿሿ እሸፈሷንም ሽ ፍላሽ ቢኖራት
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x 2 жыл бұрын
መጨረሻው እጠብቃለን ከደዚአይነት ሰወ ይሰወረን 🙏ልጅትን አግኛትና ፊዶዮ አስጠፋት ይህ መፍቴህ ነው
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 2 жыл бұрын
እሷምኮ ትጠነቀቃለች በቀላሉ ተገኝታ አታጠፍም 😒
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እረ ተው ሴቶችም ወንዶችም ግፍ ከመስራት ተቆጠቡ ሞት እያለ ተንኮል ክፋት ይቅር
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
ብሩውንም ቢሰጣት ላትደልተው ትችላለች ለፖሊስ አሳውቅ አሲዛት እዳንተ ብዙው ሰውች እደዚህ ልታደርግ ትችላለች
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ትክክል ፓሊስ አስይዛት
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ የምመክረህ ለቤተሰቦችህ ንገራቸዉ ይረዱሀል ወላጅ ወላጅ ነዉ ሰለዚህ ሳትቀዱምህ ለቤተሰብ ተናገረ እወዳት ነበር ግን እሷ ፈቅሬን በብር ቀየረችዉ በላቸዉ ይረዱሀል
@Suzan17
@Suzan17 2 жыл бұрын
👌I Agree 👍🏽
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын
ትክክል
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን ሰውን እንዴት እናምናለን ወንድሜ እራስህን እንዳታጠፋ
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነዉ
@user-je2el7pj5z
@user-je2el7pj5z 2 жыл бұрын
ተባበረው ወንድማችን እፍፍ
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
ሳቲሙ እንኳን ብታገኝ አታቆምም ቢዲዮውን አታጠፋም ሁሌም እደዚ እያስፈራራቹ ገዘብ ልትቀበለው እንጂ ሌላ መፍትሄ ፈልጉ
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን የሆነብን ነገር🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@miko_Tube7
@miko_Tube7 2 жыл бұрын
ብር እንዳሰጣት እና ቤተሰቦችህ እሄን ቭድዮ ሼር አድርግላቸው ሌላ ለቤተሰብህ አሁን በግዜ ንገራቸው እና ላከችም አላከችም ጠቀባይነት ታጣለች ስለዝህ ተረጋጋ
@ferafera850
@ferafera850 Жыл бұрын
የሚገርም ነው.
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እባክህን ለሚያልፍ ነገር እራስህን አታጥፋ እባክህ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ
@user-cc4mr1gm5j
@user-cc4mr1gm5j 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እንዳልክ ሰላም ነህ ስልክህን እፈልግ ነበር ለአንድ ጉዳይ ቢቻል በግል ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
@user-yp8lk5kh3i
@user-yp8lk5kh3i 2 жыл бұрын
እኔም ስልክህን እፈልግነበረ
@samkimadi535
@samkimadi535 2 жыл бұрын
እኔም እፈልግነበር
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
@@samkimadi535 እኔም ነበር
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@MeseretAlemayehu-eq6wx
@MeseretAlemayehu-eq6wx Жыл бұрын
እንዳልክ ለአንተ ቀለል ነው መላ አይጠፋም ♥
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እራስህን አታጥፋ ለምን እንደ ፀሎት አድርግ 😥😥😥እንዳልክየ አንተ ደግሞ ልጅቷን ማግኘት ከቻልክ አስጠፋለት ውይይይ ዘንድሮ ደግሞ ይሄ ነገር በሴቶቹ መጣ 😥😥😥
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
አንዳልክ አግዛብሔር መፍቴውን ይግለፅልህ አሜን
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 2 жыл бұрын
ምንድንነው ቤተስባችህ እካ እራቁትህን ነው ይሚያውቁህ ቀለል አድርገው
@sifaanorotube9416
@sifaanorotube9416 2 жыл бұрын
Eskender betsb hunyi konjooo nagar
@banitube7029
@banitube7029 2 жыл бұрын
ምርጥ አባባል ለምን አናካብደዋለን ቀለል አርጎ ማየት ነው
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ቤተሰብህ ያለው ትዳር ይኖረው ይሆናል የፈራው ለዚህ ይመስለኛል
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml Жыл бұрын
😃😃😃😃አቤት ግፍ😃😃😃😃
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Atekalide ante damo
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ ተቃራኒ በፊት ወንድ ነበር የሚያስፈራራዉ ባሁን ሰአት ደግሞ ሴት ምን ጉድ ነው አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ እራስ ማጥፋት መፍትሄ አይሆንም የዘላለም ፀፀት ነዉ የሚሆነው እንዳልክ ተባበረዉ ይሄን ምስኪን ወንድማችንን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ወድልጂ ሲገኝ እረ እንደዚህ እምታረጉ ወዶቹም ሴቶቹም እግዚአብሔር ን ፍሩ እራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ሀፂያት ነው እዛም ከዚህ የባሰ ሲኦል ነው የሚጠብቅህ ምንም ቢሆን ወድ ልጂ ነህ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
እራስን ማጥፍት ጀግንነት አይደለም
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
@@abebawbelay2584 እውነት ነው ሀፂያት ነው
@user-cf1hn7oh7u
@user-cf1hn7oh7u 8 ай бұрын
አላህ ከዝሙትም ከሚያዳርሱ መንገዶችም ይጠብቀን ነገር ግን ወንድም ልጅቷ ይህንን ብታደርግና ቤተሰቦችህ ቢሰሙም አንተ እንዳሰብከው ላይሆን ይችላል እና ለሚያልፍ ቀን የማያልፍን ነገር ከማድረግ ብትቆጠብ ባይ ነኝ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ ይርዳህ ከዚህ ይጠብቀን አምላክ 🙏🙏🙏🙏 ምን አይነት ግዜ ደረስን በጌታ
@elsareyes3026
@elsareyes3026 Жыл бұрын
አተኮ መላ አታጣም እዳልክ በርታ እግዚያብሄር ይርዳቹ
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 2 жыл бұрын
እንዳልክ ይችን ልጅ ጠብ እርግፍ አድርገህ በ ጥቅም አማለህ ይዘህልን እንድትመጣ እመኛለሁ
@yewubdarethiopia9316
@yewubdarethiopia9316 Жыл бұрын
ስላም ነው ወንድም ለቤተሰቡ ቀደመ ተናገረ አንተ እንደዚ አይነት አሳብ አታስብ ቤተሰቡች ይረዱሃል አይዞህ
@mununushababa7972
@mununushababa7972 2 жыл бұрын
እዳልህ በጣም አስተማሪ እውነተኛ ነገር ነው የምታቀርበው ዩቲብ እደወድ አረከኝ በርታ
@user-xg5mv7to2m
@user-xg5mv7to2m 2 жыл бұрын
እዳልኬ. በደዚች. አይነቷ. ሰይጣ ነው የስቶቻችን. ሂወት እሚበላሸው ግን የጇን. ስጥልን ይች ባለጌ
@jijiayele5777
@jijiayele5777 2 жыл бұрын
ወይኔ በስማም ምናይነት ነች ወንድሜ እራስህን እንዳታጠፋ ስለዉነት አንድ ሰሞን ተራግቦ ይረሳል አንተ ተረጋጋና መፍትሔ ፈልግ ለቤተሰብ ካሳየችም ታሳይ በቃ ይረዱሀል የምር እራስ ማጥፋት ለማን ብለህ ነዉ ብዙ በትዳር አለም ያሉት እንደዚህ የሚደርስባቸዉ ሰምቻለሁ እነሱም እራሳችንን እናጥፋ አላሉም እባህ ወንድሜ ላሰብከውም ይቅር ይበልህ
@heahheah7596
@heahheah7596 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አዪዞህ ፈጣሪ የእጃ የሰጣታል እባክህ ን አግዘው
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ስያሳዝን ስት አይነት ሴት አለ እሳንም አስሆልቆ ማሳየት እቺ ባለጌ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው በቃ ወንዱም ሴቱም ገንዘብ የሚያገኝበትን ተንኮል ነው የሚጠነስሰው ለማንኛውም ማንኛችንም እንጠንቀቅ። እንዳልክ በርታ እራስህንም ጠብቅ
@user-TDFdemey
@user-TDFdemey Жыл бұрын
እንዳልክየ የኔ ወድም ማርያምን ቅን ሰው ነህ እመብርሃን ትጠብቀህ ❤❤
@almegirma6832
@almegirma6832 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ አይደል ምንም ማለት እኮ አይደለም ምንም የሚያስቀይም ነገር ከሌለው እራቁት መሆን እኮ ምንም አይደለም።ደሞ መታጠቢያ ቤት ሲገባ ከሆነ ምንም አይደለም ወንድ ነው እኮ ደሞ ፍቅር ኛው ከነበረች ምንም አያሳፍርም ቤተሰቦቹ የሚያውቋት ከሆነ እሱም ለቤተሰቦቹ ያለውን ችግር አስረድቶ እሷን ማሳፈር ነው እንጂ ደሞ የምን እራስን ማጥፍት ነው ወንድ ልጅ ጀግና ደፋር ነው መሆን ያለበት ወንድሜ አይ ዞን እግዚአብሔር ይርዳክ
@indrisseid9344
@indrisseid9344 2 жыл бұрын
ሰላም እንዳል እሷን እንደማንም ብለህ ስልኳን ደውል ና ጀንጅነህ ከዛ አብርን እንደረ ብለህ የሷንም ቪድዮ መያዝ ነው ያለብህ
@user-gh1zn1zc8c
@user-gh1zn1zc8c 2 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚያብሔር አንተ ጋር ይሁን ተጠንቅቀህ ስራ እና እሔ ለአንተ ቀላል ይመስለኛል ብዙ ነገሮችን እየሰራህ ሰውን ከብዙ ነገር ስታወጣ እና ምን ልልህ መሰለህ ሌሎችን ጥንዶች እንደምትፈትነው እሷንም ቅረባት እንዳፈቀቅካት ሆነህ ጥሩ ባይሆንም ግን ደግሞ የልጁን ህይወት ስለትታደግ እንደ እኔ ሀሳብ ነው በርታ💪💪💪👌
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Жыл бұрын
ወድሜ እኔ የምልህ ቤቴሰቦችህ በግልፅ ንገራቸው አይዞህ😢😢😢
@lizaQueen-co6jt
@lizaQueen-co6jt 2 жыл бұрын
ወየወ እኔ እረግጠኛ ነኝ ይቼ ሴት አይደለችም ደሞ ሴት እንደዚህ ሲያደረግ ሰምተንም አይተንም አናቅም ለማንኛዎም ሰታገኛት ሴት መሁናን አረጋግጥ 🙈
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ወንድ ነህ ሴት ብትሆን ነበር ነገሩ የሚከብደው ስለዚህ አትጨነቅ ወንድማለም 🥰🥰🥰💋
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
በጌታ ስም ለገንዘብ ከምቀርብ ቆሜ ልቅር አረ ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ፍቅርን በገንዘብ መቀየር አምላኬ ሆይ የተመረጠ ትዳር ስጠኝ አረ ግራ ገባኝ እኮ
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
ይቺ ብርም ብሰጣት ተማልሰ የዉነች ይሄኔ ለብዙ ሰዎች ህይወት አበለሽተላች እየበለሸችምይሆነል በስስተም ቅረበትነ ከእግዚአብሔር በተች እርደዉ እግዚአብሔር ይገጽጽልህ ወድም ይሄንን የዝሙት ስራ
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Жыл бұрын
100% ,በስረክ ደስታኛ። ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@martatamrat8119
@martatamrat8119 Жыл бұрын
ወንድሜ በእግዚአብሔር ስም እባክህን እራስህን አዳምጥ እግዚአብሔር መልስ ይኖረዋል የፈጠረህን እግዚአብሔርን አታሳዝነው ችግርህ ያልፍና በውሳኔህ እግዚአብሔር ይቅርታ ትጠይቀው ይሆናል አይዞህ እመነኝ በእጅህ ትገባለች ሁሉም ያልፍልሀል እግዚአብሔር ይርዳህ እንዳልክ እባክህን የልጁን ነፍስ ታደገው እግዚአብሔር ይርዳህ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንደዚህ አይነት አለ ቢሉ ማን ያምናል አይ ሀገሬ ይህችን ሴት ለነብሳ አትፈራም
@yasminhussen5475
@yasminhussen5475 Жыл бұрын
ስታይነት ሰው አለ ይገርማል ልጅ ቤተሰቦቹን ያከብራል አላህ ይርዳው እዳ ልክ ተባበረው
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አብሸር ወነድሚ ፈጣሪ ይርዳክ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ስንት ወንዶች ይሄንን ያደርጉ የለ ከዚህ ሁሉ ፈጣሪን ብንፈራ ጥቅም ባንፈልግ ምን አለ ሞት እያለ የሰው ክፋት በዛ ማረን አድነን ነው
@uae8392
@uae8392 2 жыл бұрын
በፍቅር ቅረባት እና አናግራት በቀላል ነገር ትፈታዋልህ እንደዚህ የለመደች ከሆነች
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
*አይዞክ በሆነ ስበብ እዲታጠፈ አድርጋት ወይም በማስፈራራትም ቢሆን አስጠፈት አይዞክ ሰው እንደት በሰው ህይወት ይጫወታል* እዳልክ እርዳው ታስፈልገዋለህ በውነት አስጠፈለት
@hwete1590
@hwete1590 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወድም
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 жыл бұрын
ከዚ በፊት እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቻለው ሰውይው ግነ ያለው ነበረ እረቃኑ ቀርፃው ስራ ነበረ ያረገችው እለቀዋለው እያለች ገነዘብ ትቀበለው ነበረ በተደጋጋሚ ወንድሜ አይዞን ካልሆነ ግን ለህግ አሳውቅ ለምን ብለክ አምላክ የስራክን አንተምታጠፈው ይሄ በሱ ዘንድ እንኮን ሀጥያት ነው አይዞን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@toybatoyba13
@toybatoyba13 2 жыл бұрын
እዳልክዬ እራስህን ጠብቅ በተረፈ በጣም ነው የምውድህ
@melsatube3058
@melsatube3058 2 жыл бұрын
እዳልክ ፕሮግራምህ በጣም አሥተማሬ ለሠወች ያለህ ክብረ እዲት ደሥ እደሚል ሁሉንም ሠወች አትመን እራሥክን ጠብቅ ወድማችን
@abduseid6872
@abduseid6872 2 жыл бұрын
ይህ ያን ያክል ከባድ የሚባል ኬዝ አይደለም.ለልጁ ህይወት እና ከቤተሠቡ ፀፀት ጋር ሢወዳደር...እሡ ይረጋጋ ንፍሡን ይጠብቅ....በእርግጠኝነት እርቃኔን ሠው ቢያየኝ.ቤተሠብ ቢያየኝ.የማውቃቸው ቢያዩኝ .ምን ይሉኛል.ብሎ ይሉኝታ .ፍርሃትእና shame .የሚባሉትን ነገር ማሥወገድ አለበት!!!!!ምን የተለየ ነገር አለ እርቃኑን የሆነ እንደሆነ......፨፨፨፨፨፨፨ከፈለገች ታሣየው፨ለፈለገችው ሠው ብትፖሥተውሥ ምን ይፈጠራል...፨፨፨፨፨ እኛ ሀበሻዎች ሸመኞች ሥለሆን ነው እንጅ..ምን ችግር አለው.፨፨፨ከልጁ ነፍሥ የሚበልጥ የለም........
@kamonkama-yp6yk
@kamonkama-yp6yk Жыл бұрын
እዳልክዬ ምርጥ ልጅ
@martayoutub7336
@martayoutub7336 Жыл бұрын
ወንድም መሳሳት ያለ ነው በፍፁም እንዲህ አይነት ሀሳብ ከጭቅላትክ አውጣ እንዳልክ ወድማችን ልጅታን በብልሀት ቅረብና ከቻልክ ገላግለው እግዚአብሄር ይርዳክ ወድማችን
@genetdemissie
@genetdemissie 11 ай бұрын
Endalike Anete hulun techilaleh geEgizeri betachi berita gobezi nhi
@mariam_sigma
@mariam_sigma Жыл бұрын
አይኔና ጆሮየ ምን ምን አይነት ጉድ ነው እምታሰሙኝ እምታሳዮኝ ጉጉጉጉጉጉድድድድ
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ 😭😭😭😭🤲🤲አግዚአብሔር የርዳህ አራስህን endatatfa awqa bir lemagnt naw enji le betsbi atasym
@monabeyrots5590
@monabeyrots5590 Жыл бұрын
እንዳል ምንም አዴሰነነገር የለም ቀላሉነገር ቤተሰባችን ሰብስቡ ያጠፋውን መናገር እነሱ ከሌላ ሰው ከሜሰሙ
@user-kt4uz3xq4n
@user-kt4uz3xq4n 2 жыл бұрын
ቪድወውን ማስጠፋት በቂ አይደለም እሷ መቀረፅ አለባት ግደታ የሷ መያዝ አለበት ቪድወውን አባዝታው ሊሆን ይችላል ብዙ አፕሊኬሽን አለ ካንዱ ቢጠፋ አንዱ ላይ አይጠፋም ጋላሪ ላይ ብቻ አይቀመጥም ተጠንቅቀህና አስበህበት ስራለት በአላህ እኔ።አሳዝኖኛል
@tesematadesse2639
@tesematadesse2639 2 жыл бұрын
ይህ በጣም ቀላል ነዉ ። ህግ ጋር ሂድ ።ማስረጃ ስላለህ ፖሊስ ከየትም ፈልጎ ያመጣታል። ስታወራ ስልኩን በሪከርድ ላይ አድርግ ። እንደዚህ አይነት ተግባር በመጻሟ በወንጀል ትጠየቃለች። ለቤተሰብም ቢታሰዉቅ ችግር የለዉም።
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
የተፈጠረው ነገር በጣም ያስጠላል ያሳስባልም : በሰዎች መሃል የበለጠ ያለመተማመን ነገር ይፈጥራል: ግን እራቁቱን በመቀረፀብቻ እራሱን ለማጥፋት ያስወስናል ብዬ አላምንም በተቀረፀው ምስል ላይ ከዛም ያለፈ ነገር ይኖራል የሚል የግል አስተያየት አለኝ እኛ ባንሰማውም አንተ እንድትረዳው ግልፅ ባረግልህ መልካም ነው።
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d 2 жыл бұрын
ሚስኪን ተባበርዉ ልጅቱን ተጀናጀን ና ተገናኝታችሁ አስጠፋባት ስዋንም ቀርጣት ስታስፈራራት ታጠፋለይ
@fanahaile1153
@fanahaile1153 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምን አይነት የተረገመች ናት
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ደግ አደረገች እናንተስ በኛላይ የምትቀልዱብን ለዛውም እያስፈራራችው ህይወታችን የምታበላሹ
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
እች ለባ ናት እንድህ የዘወትር ስራዋ ልሆን ይችላል እች ሀገርዋ ቤተሰብዋ ማይታወቅ ዱዝ እግዚአብሔር ይፈትናት እርግጠኛ ነኝ ብር ፈልጋ ነውጅ ቨድየው አትለቀውም አምስት ሳንትም ኳን አዳትሰጣት እች ሰት አርካሽ 😡😡😳
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
በህይወቱ እደመጣች በህይወቷ መምጣት ወይም በሌላ ሰው አስጀንጅኖ እሶንም መቅረፅ ከቀረፅ ቡሀላ የያዘችውን ስልክ ነጥቆ መሰባበር ቀላል ነው በቀል መበቀል የታባቷ
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ሴቶቹ endemaru በጣም የገርማል ቀስ ብላ በሰው ጋ ተባብረን ሌት እንደምደረግ ሞክሩ ተስፋ አትቁረጥ አይዞን ነገር ሆን አታስብ ሁሉ ይስተካከላል በሰላም
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ይች ዶማ ሰራህላት እንዳልክ የታባቷ በጣም ደሥ ብሎኛል የተረገመች ባለጌ ነች ግን ልጁ አለ በህይወት?
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ሰዉ ከፍቷል እባካችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ምንም እንኳን የወደፊት የህይወቴ አጋር ትሆናለች ብለህ የግብረስጋ ግንኙት ብታረግ ከትዳር በፊት ይኸ ዝሙት ነዉ ትክክለኛ ትዳር የሚገኘዉ ከእግዚአብሔር ነዉ ጸልይ ድጋሚ በዚህ ስተት እንዳታልፍ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰተኸን ያለፍከዉ በርታ አደራ እራስህን እንዳታጠፋ ወደ ጸበል ሂድ
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ወድሜ አይዞህ ስሙኒም እዳስጣት ባለጌ ከፈለገች ትልቀቀው ምንም አትጠቀምም
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 жыл бұрын
ለካ የወንድም ጨዋ አለ መድሀኒያለም የሥራዋን ይስጣት አይዞህ እራሥህን እንዳታጠፋ አደራ ለማን ብለህ እሷን በሆነ ዘዴ አስጠፋው አብሽር ወደ ፈጣሪ ፆለት አድርግ አይዞኝ😔😔
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ውይይይይ ዘድሮ 😭😭😭👍👍
@amentube71
@amentube71 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳህ ወንድሜ ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ከእውነተኞች ጋ ነው
@user-bg5go2nc1m
@user-bg5go2nc1m 2 жыл бұрын
የኔ እህት አሳብሽ በጣም ደስ ይላል የምር የኔ ውድድድድ እረ ደሞ በወስጥ አውሪኝ እኔ ወድድድ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ስማ ወድሜ እባክህ እባክህ እራስህን እዳታጠፋ የሠዉ ክፉ እጅ የቀን ክፉ የለዉም ሁሉም ነገር ያልፋል ግደለህም እባክህ እዳልክ ልጅቱን ባልሆነ ነገር ጀጅነህ አፈር አስግጣት እባክህ እዳልክ ተባበረዉ 😭😭😭😭
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 2 жыл бұрын
የኔ ዉድድ አዛኝ እዉነት ነዉ🙏🙏🙏😢😢😢
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
እረ አባ እራስሕን አታጥፋ ነገም አዲስ ቀን ነው የተፈጠረው ነገር ካባድ ነው ግን አንዳድ ወራዳ ሴትም ወንድም አሉ አላሕ ይጠብቀን በፀባይ ጠይቃት ወይንም ብሩን ያዝና ተደራደር እኛም ያቅማችንን እንርዳሕ ካንተ ሂወት አይበልጥም🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እንዳልክ ፈጣራ ይርዳህ አንተትችልበታለህ ስለዚህ ከዚጉድ አውጣው ወንድሜ አይዞህ እራስህን ኣታጥፋ በየዋህነቱ ተጎዳ ቤተሰብካስተዋወቀ እኮ ቁምነገረኛነው ነገአብራው ብትሆን አሁን ከጠየቀችው በላይ ታገኝ ነበር ይቺ የተረገመች የሰይጣንቁራጭ ባለጌ
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
እዳልክዬ ምርጥ ልጅቱዋን አልጋ ይዘህ እሯክቱዋን ቅረፃት ከዛ ሁለቱንም አገናኝተህ አስተፋቸዉ ይሄ ትልቅ ጭቀትን ማስለቀቅ ነዉ እኔ ብሆንስ ብለን ስናስበዉ
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 жыл бұрын
እኔ የምልህ እደስከዛሬው ጀጅናትና ስትገናኙ ጀዋሏን ስበረው ወይም የፎቶ ቤቱን የድሞሪ ቤቱን መደበቂያ ቤቱን ሁሉንም መመሰክ ነው
@biniyamsirak6879
@biniyamsirak6879 2 жыл бұрын
Endalke እራስህ በጓደኝነት ቅረባት ከዛ ቀስ በቀስ ሰርስረህ መግባት ማስጠፋት ነዉ
@sifaanorotube9416
@sifaanorotube9416 2 жыл бұрын
Biniyame mar ples betseb hunyi konjoo
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ወይ ጉዲ ሰገል 🙆ወደ ወንዶች ዞረ እንዳልክ በፍቅር ጠብ አርገአት እርዳው ያሳዝናል😢አይ እንደው ሰው ለምን እንደዚ ክፉ ሆነ
@goodnews2392
@goodnews2392 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ረጋ ብለህ አስብበት ወንድሜ እጅህ ላይ ትወድቃለች
@hagermaletsewnew9980
@hagermaletsewnew9980 2 жыл бұрын
ኸረ አሪፍ ዘዴ እኔ ጋር አለ ቀላል እኮ ነው በውስጥ መስመር
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ደሞ ሴቶች እንደዚህ ማድረግ ጀመሩ ድሮ ወንዶች ነበር እሚያስፈራሩት የጃችሁን ነው ያገኛችሁት ወንዶች
@adadnech122
@adadnech122 Жыл бұрын
አይዞህ ወንዲሜ እንደልክ ይችለሊ እሪግጠኝነኝ
@sanimahamud2005
@sanimahamud2005 2 жыл бұрын
ልጂ ሁሌም ልጂ ነዉ ምን አይፈጠር
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 2 жыл бұрын
እንዳልክ በርታ ራስህን እየጠበቅህ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እይደለህ ልቀቂው በላት እታረገውም እሷም ስታስፈራራህ ነው ሞኝ እትሁን እራስህን ማጥፍት መፍትሄ ሳይሆን ሞኝነት ነው ትንሽ ቀን ቢወራ ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ጫው አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰው ኧረ የትኛው ነው የሚታመነው ሰው አይ ግዜ ኧረ ወደት ወደት እየሔድን ነው
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
ወይኔ አሳዘነኝ😟😟😟አይዞህ ወንድሜ
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
ለመግባባት እንቅፋት የሆኑ 3 ነገሮች..
16:01
Ethio psychology
Рет қаралды 277
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ጓደኝነት እስከ ምን
23:23
Endalk Tube
Рет қаралды 66 М.
እንዴት ያለ ውል ቤት ግዛልኝ ይባላል
24:23
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН