ሚስቴ እና ጓደኛዬ ጉድ ሰሩኝ ሁለቱም ልጆቼ እሱን ነው ሚመስሉት

  Рет қаралды 77,018

Endalk Tube

Endalk Tube

2 жыл бұрын

በሚስቱእና ጓደኛው ጉድ የተሰራው ልጆቼ እያደጉ ሲሄዱ የሱ ያለ መሆናቸው እናመልካቸው ጓደኛውን እንደሚመስሉ ብዙ ፈተና እንዳየ የሂወት ታሪኩን አጫውቶናል በአጭሩ አቅርበንላቹዋ ሀሳብ አስተያየታቹን አስቀምጥሉን
የአቦጊዳ ሚዲያ ቻናል
• የዩቱብ ቻናላችንን እንዴት እናሳድግ...
በተለያየ ሁኔታ የህወት ገጠመኝ ካላቹ 0941563055 ወይም @endalktube ፃፉሉኝ ለችግሮቹ ከባለ ሞያ ጋር እንደ ችግሩ ሁኔታ መፍትሄ እናበጃለን ።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube#Seifu Show#Abel Birhanu #Ethio Info

Пікірлер: 384
@tigist1217
@tigist1217 2 жыл бұрын
ትግስቱን ሳላድንቀው አላልፈም ሴቶች ልብ ግዙ ፈጣሪን ፍሩ ታማኝ ሁኑ ባካችሁ ወንድሜ እግዛብሄር ያበርታህ ከባድ ነው
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል ግን አንተ መልካም ሰው ነክ የምር ፈጣሪ መልካምና ጥሩ ትዳር ይሰጥካል ፍሬም ይሰጥካል ጠንካራ ሁን የኔ ወንድም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁሉንም ነገር ከፈጣሪ ታገኘዋለክ
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
የማይወድህን ሰው ማፍቀር ማለት ኤርፖርት ሄዶ መርከብ መጠበቅ ነው💚💛♥
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እውነት ነው
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 2 жыл бұрын
በትክክል ፣ብለሸዋል። ግን፣ደግሞ፣እሱም፣እሷም፣ ልጅ፣ይፈልጋሉ፣ተስማምተው፣በ አርቴፊሻል፣ኢንሰሚኔሽን፣መውለድ፣ትችል፣ነበር እሱመውለድ፣ካልቻለ፣ግን፣ልጁም፣የሚወለደው፣ከሌላ፣ሰው፣ፍሬ፣ይሆናል። ለሱዋም፣ከባድ፣ የሆነ፣ውሳኔ፣ነው፣በህይወቷ።
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
ክክክክክክክክከከከ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃአሳቅሺኝ በአለም ላይ የምጠላው ከማይወደኝ ስውጋር መኖር ነው ብሞት ይሻለኛል
@sanimahamud2005
@sanimahamud2005 2 жыл бұрын
ሂወት ይቀጥላል እዳትጨነቅ ፈጣሪ እየፈተነህ ነዉ ጠካራ ሁን
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በዚ አይፈትንም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ወንድሜ ህይወት አጭር ናት እውነትን ተናግረህ የመሸበት ማደር ይሻልሀል አለዛ እድሜህን እያሳጠርክ ነው በብስጭት ራስህን እየገደልክ ነው ተናግረህ ውጣ ላንተ ምትሆን የፈጠረህ ከሷ 10 እጥፍ የተሻለች ያዘጋጅልሀል ተገፋህ እንጂ አልገፋህም ጠንከር ብለህ እርምጃ ውሰድ አትሞኝ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ 😭ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
ወይ ምን ይሻለናል ግፋችን በዛ ማረን የምንሰማው ለጆሮ ይዘገናል 😭💔💔💔💔💔💔
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
አትሞኝ ለእናትህ ሁሉን እውነታ አሳውቀህ አዲስ ሂወት መስርት ::ልጆች ያልሆኑት ልጆቼ ናቸው እያልክ ሰላምህን አትጣ እሷ ና ጓደኛህ እንጂ አንተ ማፈር የለብም
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ የምለው ይህ ትክክል አይደለም ልጆቹን አሳውቅ አንተ ልፋትህ ማንም ሊበላው እናትህ አትፋቅድም ንገራት ይህ ለእይወትህ ሆነ ለቤተሰብ ጠንቅ ነው ንግግር ለቤተሰብህ ይመርመሩ በቃ
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
በስመአብ ምን ጉድ ነዉ. ዘንድሮ ሴቶቹ ረከሱ እጪ. ከባሎቻቹ ዉጪ ምትሄድ. ፈጣሪን ፍሩ 🤬
@heniheni7495
@heniheni7495 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ትዳር ስትይዙ ጓደኝነት በደጅ መጨረስ ሚያስፈልገው ብትችሉ ።
@user-og6dl8tp2u
@user-og6dl8tp2u Жыл бұрын
ለቅዱስ ሩፋኤል ተሳል እሱ የደረቀን ማህፀን ያለመልማን እና አትዘን 😥🤗የኔ አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ አደራህን ለትዳሪ ጠንካራ ና ብርቱ አድርገኝ ዘድሮኮ የማንሰማዉ ነገር የለም አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል
@titinatina3398
@titinatina3398 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ልጆቹኮ ሲያድጉ አባታቸው ማን እንደሆነ እናታቸው ትነግራቸዋለች ስለዚህ የማንነት ጥያቄ ሚባል ነገር አለ አትርሳ አንተ ከዚች ይሁዳ ተለይተህ ከማደጎ ቤት አንተን ብቻ አባት አድርጎ የሚቀበልህ ልጅ አሳድግ ልጅ ከእግዚአብሔር ነው አይሰማህ ብዙ እንደሷ የማይሆን ፍሬ ከማፍራት የአንት አለመውለድ ይሻላል
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቅን ሰው ነው ፈጣሪ የልብ አይቶ የድካምህ ዋጋ ይክፈለህ። አይዛን
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x 2 жыл бұрын
ሰላም እዳልክ በረታ እራሴይ እየጠበክ ጊዜው የከፋሆን👌👌👌
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
ገና ቡዙ እሰማለን እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ በጣም ያሳዝናል የእውነት 😢
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
Ere yebekahal.
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@yebelebe-re9uf6vs6q
@yebelebe-re9uf6vs6q 2 жыл бұрын
ሴቶች እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ ለጊዜአዊ ስሜት ብላቹ የሌላ ሰው ህይወት አታጨልሙ እግዚአብሔር ቁጣው ይመጣል የዘገየ ቢመስላቹም የሚቀድመው የለም እንዳልክ አናመሰግናለን ብዙ ሰው ይማርበታል ወድማችን ስለተናገረው ቲኒሽ ይቀልለታል መናገር የመሰለ ነገር የለም
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
አይ ጉድ ምነው ሴቶች ጥሩ ባል ስታገኙ እደዚ የምትሆኑ አንዳድ ባለጌ ሴቶች ሁሉንም የምታሰድቡ አላችሁ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሃርነ ክርስቴስ በየቤታችንን እኮ ያልተስሙ ብዙ ጉድ አለን 😭😭😭 ወንድሜ አይዞህ ለሰው የማይቻል ለሱ ይቻላል እና ያብራክህን ክፋይ ሊስጥህ ይችላል ❤🙏
@rabiawollotube4421
@rabiawollotube4421 Жыл бұрын
ወዲሜ አትሞኝ ለናትህ እውነቱን ንገራቸው መስማታቸው አይቀርም አልወልዲብለህ አትዘን ሁሉምበፈጣሪ እጂነው ፈጣሪ ዘር ይስጥህ አይዞህ
@hnaahna2260
@hnaahna2260 2 жыл бұрын
ልብ ይሰብራል የሆነብህ ነገር ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ህይወት ይቀጥላል አትጨነቅ እነሱንም የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ለእናትህ ሁሉንም ነገር ነግረክ የራስህን ሂወት መጀመ ር ለአንተም አንድቀን ልጅ ይሰጥሀል በ እምነትህ ጹም ጽልይ
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን በደምብ ትሪት አድርጋቸው። የስነ ልቦና ባለሙያ አብረህ ብትጋብዝ ጥሩ ነው።
@yebelebe-re9uf6vs6q
@yebelebe-re9uf6vs6q 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ላተ የተሻለ ነገር አለው
@sanimahamud2005
@sanimahamud2005 2 жыл бұрын
ሴትን ማመን በአሁን ጊዜ ከባድ ነዉ ብዙ ወዶቺ በሴት ምክኔያት ልባቸዉ እየተሰበረ ነዉ
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
ሁሉንም አይወክሉም።
@user-hn1nn9dj4o
@user-hn1nn9dj4o 2 жыл бұрын
ወድን ማመን ነበር ሲባል የነበር አሁን እኛ ሴትች ሆነ 🤔😥 አይይይይ ፀጋ ይሶናት ይህን ሁሉ 😂😂😂
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Miyamagitew Gin Guadegnaw Eko New. Yawm Mist eyyalew. Esus Aytayim??.🤔🤔
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
🙄🙄
@zumraweloyewa2403
@zumraweloyewa2403 2 жыл бұрын
ወድም በዙ አለና ሴትን ሁሉ አትበሉ አላህ ያብጀን ሁላችንንም
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
እሷግን ባለጌነች ፈጣር ይርዳህ አይዞህ አትጨነቅ ጥሩ ህይወት እመኝልህ አለሁ
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@samirakader1084
@samirakader1084 Жыл бұрын
ሃራም ሳሳዝን አላህ ይርዳክ አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያንተ ያለውን ይስጥክ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Жыл бұрын
Bitami yasazenila
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንተ ልጆቹን ግን አሰመርምር አንዳንዴ አይታወቅም መልካቸው አንተን ባይመሰልም DNA ያረጋግጥልህ በህክምና አትወልዱም ተብለው ብዙ የወለዱ አይተናል ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ሰለሆኑ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድም አላህ ያስብከውያሳካል ህዶክተር ብዙ አትመንባቸው ግን ልጆችን ማን ሳያቅ ምርምራ አርግላቸው የትሽሻለው ምንገድ ይምራህ ግን የሀገራችን ሰው ወደ እንስሳ ተለውጡ አረ ሴቶች አላህ ፍሩ ይህ ከጎሮ ሌላ ባል አትያዙ ህልናቸው እንዴት እንቅልፍ ይወስዳችሀል
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ጠንክር አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ህይወት ይቀጥላል በጣም ባለጌ ነች ፈጣሪ የጇን ይስጣት
@flowswiftkey7246
@flowswiftkey7246 2 жыл бұрын
አይዞህ ብሮ ህይወት ይቀጥላል
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 жыл бұрын
የፀጋ ተልከሰከሰች ታላቅ እህት አይዞን ወንድሜ
@ssaa6844
@ssaa6844 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@wellcome6505
@wellcome6505 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
😋😋😂😂😂😛😛😛😜😝
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
😂
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
ምናልባት ለቤተሰቡ ከሚያደርገው ላይ ተጠቃሚ ለመሆን እንጂ አያፈቅራትም በኔ ግምት አንተ ግን ለናትህ ብለህ እየተጎዳህ ስለሆነ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ከባድ ነው በቃ ዱባይ ላይ አግባና ኑር ፀልይ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛልህ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
እኛ ቤት ያለው ነገር ነው አንተ ጋር ያለው ወንድሜ እግዛብሄር የስራችውን ይስጣችው
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
ምን ተፈጠረ?
@samira2435
@samira2435 11 ай бұрын
​@@asrat7515😂😂😂ለወሬ
@AliMohammed-bp6iq
@AliMohammed-bp6iq Жыл бұрын
አትዋረድም አንተ ምርጥ ሰው ነህ ,ስለ አንተ አለመውለድ ሀኪም ሳይሆን ፈጣሪ ነው የሚሰጥህ
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Mendnewe meta yemejmeria legune ayeto hede simelese sente gize koyeto nw yemetawe yemiyawerawe alegebahime ?
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረን ሁሉንም ነገር ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን እኛ ግን እራሳችንን በራሳችን ህሌናችንን ሸጥን ምን ይሻለን ይሁን ግን ጥሩ ሰው ሲገኚ እኛ መጥፎ መጥፎ ሰው ስናገኚ ወተን እየየ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም
@yegnatubeh1626
@yegnatubeh1626 2 жыл бұрын
ሊወራ የማይችል ብዙ ምስጥሮች አሉ በያንዳንዳንችን ሂወት ውስጥ ።የምለው የለኝም ግን ልብ ይሰብራል በጣም
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@aberubirle4215
@aberubirle4215 Жыл бұрын
እንዳልክዬ በጣም ጎበዝ በታሪኩ በጣም ብታዝንም ግን ለማረጋጋት እምታረገው ጥረት ይገርማል ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞኝ
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ህይወት ይቀጥላል😭🙏🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በጣም ያስዝናል። እናትህን ላለማሳዘን ያደረከው በጣም የሚገርም ድንቅ ወሳኔ ነው ፈጣሪ የማይሳነው ደሞ ፍሬ ይስጥህ።
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰው ሲነግርህ መስማት አስፈላጊ ነው አለበለዚያም ስውር ካሜራ ግጠም አሁንም አልወልድም አትበል በህክምና ተከታተል አማክር ጋደኛህ ጠላትህ ነው ሚስትህም አንድ ናቸው ስለዚህ ሌላ አግብተህ መውለድ ትችላለህ እናትህንም ታስደስታለህ በርታ ከጠላት አትኑር ገንዘብ አታስቀምጥ በሳ አካውንት ትንሽ ቆይታ አባታቸው ሌላ መሆኑን ትናገራለችስለዚህ ዴኔኔን ተመርመር እናትህንም አሽሽ በዘዴ አንተም ሌላ አግባ ናውለድ አንተም ተሸውደህ እናትህንም ሸውደህ እንዴት ይሆናል በምድር በሰማይ አስብበት ጥፋቱ የአንተ አይደለም አንተማ ለሚስትህ ታማኝ ነህ እሳ ና ጋደኛህ ሁለቱም ወስላታ ናቸው በበሽታ እንዳያዝዙህ እሺ ወንድሜ ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ።
@user-uo1qu6ng3d
@user-uo1qu6ng3d 2 жыл бұрын
የባል ጎደኛ በጣም ከባድ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋለ እኔም ገጣሞኛል ግን ተመስገን አልተሳከለትም በጣም ደብደባ ደርሶብኛል
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
የኔ ወንድም የማይሰማ የለም አይዞህ እሷትፈር እና ይህን ሀቁን ንገራቸው ሌላ አግብተህ ትወልድላቸዋለህ አብሽር
@user-hn1nn9dj4o
@user-hn1nn9dj4o 2 жыл бұрын
ፀጋ ናት ይህን ሁሉ ጥርጣሬ ያመጣችዉ 😂 እና ወድሜ አይዞኝ 😥
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
😂
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 Жыл бұрын
Hahaha betam sakue thanks debrone neber
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ፀጋ ተልከሰከሰች
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 2 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው። ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ
@anwar7807
@anwar7807 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል አይዞህ ብሮ እፍፍፍ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድሜ የዘራችውን ማፈሷ አይቀርም አንተንም እናትሕንም ልጆችሕንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እይዞህ እየከፈልክ ያለው መስዋትነት ከባድ ነው ፈጣሬ ይከፍልሀል የናትህን እድሜ ያርዝምልህ ይበልጥ የናትህ ድካም ያሳዝናል ለናትህ ደስታ ስትል የወሰንከው ውሳኔ ደስ ይላል ግን እስከመቼ?
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐንአላሕ ያርብ የባሰነውእሚመጣው🥺ከባድነው
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 6 ай бұрын
የሰው ልጅ የሰው ነዉ ወንድሜ ተናገር ከዚህ በኋላ አትጎዳ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ላንተ ከአንተ ፍሬ ይሰጥሀል አትሸወድ
@semirsmu
@semirsmu Ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ጆሮአችን ጥሩ ነገረ መሥማት ናፈቀው ያረቢ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብሕን አይቶ ይካሥሕ ከባድ ነው ልብ ይስጣቸው ለነሡም ምን አይነት ጊዜ እደደረስን እግዚኦ
@zechariyashailemichael9992
@zechariyashailemichael9992 2 жыл бұрын
indalk yechanalh teketatay negni ina yemodeling kumena yalgn set shon lagegnih felgalewu slkihin ibakih?
@aminaabdu7468
@aminaabdu7468 2 жыл бұрын
በቅርቡ ሀገርመግባትእፈልጋለሁ ሥወዳችሁ 1000 አድሺ አሥገቡኝ እህት ወድሞቸ መቸም መረዳዳት ባሀላኝንነዉ ሥወዳችሁ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል አይዞክ ልጆችክ አለመሆናቸውን ማወቅ አለባት
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 Жыл бұрын
እንዴት ያስችላል?ከባድ ነው እስከመች እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና እንድ ቀን ልጅ ይስጥሀል ተስፋ አትቁረጥ አይ ወልድም የተባሉ እየወለዱ አይተናል ከሌላ ሞክር በተስፋ
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Betam Yasazinal. Sewu tebelashtual Zendro. Guadegna Ayaku Tidar Ayaku. Fetari yitebiken ke endih Aynet Gud 😔😔🤲🏼
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Endalk ebakihn yihe saw yasfeligegnal silkun sitegn ene yalewut Abu Dhabi negni pls
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞህ
@dopeman1356
@dopeman1356 2 жыл бұрын
አይዞን!
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
ወይ የማይመጣ የለ አብሽሪ ወንድም የስራዋን ይስጣት
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ምን አይነት ልክስክስ ናት ሴት ልጅ እንዲ ከምትሆነው ብትሞት ይሻላታል
@mekdesyekete4493
@mekdesyekete4493 2 жыл бұрын
የምር ግን በጣም ያማል ስለ እውነት ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ የሚክስክን ይስጥክ ብቻ ጎበዝ ነክ ጠካራም ነክ ስለ እውነት አይዞን ወንድሜ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 жыл бұрын
በጣምይገርማል ልብይስብራል በርታወድሜ
@user-wk3or9du8o
@user-wk3or9du8o 2 жыл бұрын
ይገርማል እርምን አይነት ግዜ ደርስን ያርብ ጉደነው
@matiman4362
@matiman4362 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞህ ወንድሜ
@fatmahshifa2764
@fatmahshifa2764 2 жыл бұрын
Wellahi betam new yazkutii allah Lji yestki my brother 😢😢
@user-dp1mb1ze7u
@user-dp1mb1ze7u 2 жыл бұрын
አቤት ሰንት አይነት ጎድ አለ ኧኔ ላይ የደረሰውን ሳስብ ወንድ ሁሎ አንድ መሰሎኝ ሰለታየኝ የሰው ሀገር ወንድ አገባው ለካሰ በሴትም የተረገመች አለች አቤት አምላኬ
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ወንድሜ አይዞህ በሰማም ያሳፈራል ምንሀይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ሆይ ኦፈፈፈፈፈ ብቻ ያማል
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 жыл бұрын
You know what, blood relation is not the main thing. The bond you create while raising them as a parent is everything. Forgive you will get peace of mind. Never think these are not your children. You are the only father they know.
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
ቀልደኛ
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Abatiyewu neh meselegn
@lemlemberhe149
@lemlemberhe149 Жыл бұрын
100 % correct GBU bro.
@martayoutub7336
@martayoutub7336 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወድማችን ለበጎ ነው ላተ ያለው አለ ፈጣሪ ይርዳክ
@selenators398
@selenators398 Жыл бұрын
Egziabherin yematifera asedabi set 😢😢😢
@hanidesalegn4337
@hanidesalegn4337 2 жыл бұрын
ye mejemeriya commach nagni 😘😘😘😘😘😘😘bro
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m Жыл бұрын
ምርመራ አድርግ ልጆችህ እና ልጆችህ አለመሆናቸውን አትሞኝ ወንድሜ ጥናቱን ይስጥህ
@sanimahamud2005
@sanimahamud2005 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
ወይ አምላኬ የማንሠማዉ የለም ምን አይነት ዘመን ደረሥን
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
Abet eja gud .endet yeker yelnal .sew siyawralh andande mesmat teru new kefum endal terum ale gen nege lejohu abatahewen yefelgalu .behgu yasadekebetn mekfelna .eskemhe lmanm dikala .
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ እደት ጨካኝ ነው ግን አይ አይዞህ እሱ ያግዝህ
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ወንድሜን #የተሻለችውን ያድልህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ።
@tube3923
@tube3923 2 жыл бұрын
እዳልክ በርታ ወድም
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ
@sanimahamud2005
@sanimahamud2005 2 жыл бұрын
ሰላም እደትነህ ቡሩ እንኮን ደና መጣህ
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v Жыл бұрын
ምስኪን. ይገርማል. አይዞህ. ኣግዚሀቦሔር. ብድር. ይመለስ. ልጆችህን. ግን. ባትወልዳቸውም. ልጆችክ. ናቸው.
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
🙆🙆ዘይገርሙ ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ፈጣሪዬ አይዞህ በናትህ ግን እውነቱን ለስዋመናገር አለብህ እናትህ በጣም ያሳዝናሉ ግን እውነት እውነት ነው ከሌላ ሰው መስማታቸው አይቀርም እናትህም እዬን እውነት አውቀው አንተ እንዳትጎዳ ዝም ብለውስ ቢሆን ላንተ የነገሩህ ለናትህ አይነግሩም ብለህ ታስባለህ የልጆቹ መልክ ጓደኛህን ከመሰለ እያደጉ በኤዱ ቁጥር የሱን መልክ በደንብ ይይዛሉ አሁኑኑ እውነቱን ተናግረህ ወደፊትህን ማስተካከል አለብህ ባይ ነኝ ውርደት ላልከው እስዋ የተልከሰከሰችው ትፈር አንተ ታማነኝ እስከሆንክላት ድረስ በራስህ መኩራት አለብህ አይዞህ ጠንካራ ሁን
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 Жыл бұрын
የኔወንድም ራስሕን ጠብቅእግዚአቢሄር ጽናቱን ይሲጥሕና ለናትሕ አራጋግተሕ ያንተ እንዳልሆኑልጆችን ነግረሕ በኑጽሕ ልብሕ ተረጋግተሕ የወደፊት ኑሮሕን ቀጥል እሲዋ ቢቻ አይደለችም እንዳተ የመሰለ ጡሩሴት ልያጋጥሚሕ ይችላል በርታአይዞሕ ወንድሜ ባአንተ ብቻ አይደለም ብዙዎች ወንድሞማችን እያጋጠማቸው ነው አሚላኪ እንድሕ የምታደርጉ ሴቶች ፈጣሪ ዋጋቹህ ይኪፈላቹ።
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Siyasazen gin eko mistehen betefeta lijocheh ayedelum telewalech yane enateyew yegodalu
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አተ ተስፋ አትቁረጥ አልወልድም ብለህ የፈጣሪ ስራነው እጂ ሃኪም ባለው አይደለም እናትህን በስነስርአት ንገራት ይህ ደሞ አያሳፍርም የሰውልጅ አታአሳድግለራስህ ፀበል ግባ❤❤❤😢😢😢😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
አይዞክ ወለድክ አልወለድክ በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም ብቻ እግ/ር ከአንተ ጋር ይሁን ብርታቱንም ይስጥክ ከእናትክ ምንም አትደብቅ እውነቱን ንገራት ደግሞ ጠንካራ ሁን ሰውም ይወቅ ልጀቹም ይወቁ ያኔ የጠላቶችህን የሥራ ውጤት ጥግህን ይዘክ ትመለከታለክ እነሱ ያላፈሩ አንተ ምን ያሳፍርሃል በረታ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን። እንዳልክንም እግ/ር ይባርከው።
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😢😢ሚሥኪን
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Жыл бұрын
እኛ ጋር አባት በልጁ ሚስት ወልዶዋል አረ ስንት ጉድ አለ በስላችሁ በየ ቦታው ፍትህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል፤ የናትህ አምላክ ይርዳህ ፤፤
@elsalove1988
@elsalove1988 Жыл бұрын
Oh I heard kolo kolo kolo 👍
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 11 ай бұрын
ወድሜ ላተ እግዚ አብሔረ የተሻለ ነገረ አዘጋጁቶልሀል አይዞን ድሮም ያተ አይደለችም ማለት ነዉ አተ ኩራ አትፍራ ለሱ ወዩላት ደግሞ ትወልዳሐህ ለእግዚ አብሔረ የሚሳነዉ ነገረ የለም ወድሜ እመንጂ አትፍራራራአየ ጓደኛህን እግዚ አብሔረ የሰራዉን ይሰጠዉዉ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
የቲም አምጥተህ አሳድግ አላህ የሚወደው ይህንን ነው የጓደኛ ልጅ አታሳድግ
@selamtube6483
@selamtube6483 2 жыл бұрын
ማርያምን ይህንን ልጀ እኔ እኔ በአገባት እግዚአብሔር ሁሉንም ይከፈላል አንተ ባል መሆን ከቻልክ እኔ ልጀ አይሰፈልገኝም ነበር እግዚአብሔር በአለው ሰሀት ይሰጠን ነበር ሰደትን የሚያቅ ያቀዋል
@sobrtube
@sobrtube 2 жыл бұрын
መልካም ሰው የለም እባካችሁ አትበሉ ሲገኝ ቆይ ለምንድነው ግን መልካም ሰው ሲገኝ በቃ በገዛ እጃችን ማጣት ወይ ሰው ምን ይሻላል።
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@azebtadele841
@azebtadele841 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቀር ይበለን ማስተዋሉ ያድለን
የውሸት ፍቅር አዚም እዛም ባል አወቀ
20:58
Endalk Tube
Рет қаралды 148 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
ቀንሶ ነው የተጣላነው
12:18
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 55 М.
ሰበር ዜና | ጀነራል ተፈራ ማሞ  መግለጫ ሰጠ!!
5:57
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 2 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,3 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 12 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18