ለፍቅር ሲል በ666 የተሰዋዉ አሳዛኝ አፍቃሪ ታሪክ || ላፈቀራት ሴት ብሎ ነፍሱን ሸጠላት | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 51,656

Sami Studio

Sami Studio

8 ай бұрын

A sad story of a lover sacrificed for love. ለፍቅር የተሰዋዉ አሳዛኝ አፍቃሪ ታሪክ።#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
A tragic story of a young man who sold his life for the woman he loved.
ላፈቀራት ሴት ሲል ህይወቱን የሸጠላት ወጣት አሳዛኝ ታሪክ።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000587025152 ምትኩ ዳምጤ።
ወይም በሰላም ገበታ ስልክ +251983454445 እንዳልክ አሰፋ ጋር በመደወል አልያም መልእክት በማስቀመጥ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። የሰላም ገበታ።
የሰላም ገበታ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251921333331 ወይም +251983454445 ወይም +251911380544 መደወል ትችላላችሁ።
ስልክ 0922302084 ምትኩ ዳምጤ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 262
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 7 ай бұрын
ለፍቅር ሲል ለ666 የተሰዋዉ አሳዛኝ አፍቃሪ ታሪክ ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000587025152 ምትኩ ዳምጤ። ወይም በሰላም ገበታ ስልክ +251983454445 እንዳልክ አሰፋ ጋር በመደወል አልያም መልእክት በማስቀመጥ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 7 ай бұрын
Samiye , inenm fikir yizognal.
@teklubirru5780
@teklubirru5780 7 ай бұрын
አንድ በጣም ሊረዳው የሚገባው ነገር ገንዘብ ፈልገህ ካላመጣህ የአንድ ወር ጊዜ ብቻ ነው የምሰጥ ከዚያ እለየሀለሁ ብላ የአንተን እውነተኛ ፍቅር ከገንዘብ ጋር የምታነፃፅር ሴት ለገንዘብህ እንጂ ላንተ ቦታ እንደሌላት ከወዲሁ መረዳት አለብህ።
@sarashabiya5938
@sarashabiya5938 7 ай бұрын
የማይረባ። ያቼ። ተጨወተችበት። መልሶ። ሌላ። ሀፍቅሮ። እዜህ። ውስጥ። ገባው። ይላል። የማይረባሀ
@sarashabiya5938
@sarashabiya5938 7 ай бұрын
ዝፍጥ። ነክ
@rosabirhan8947
@rosabirhan8947 4 ай бұрын
Pp u,tyg😢..!!​@@teklubirru5780
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
የኢትዮዽያ የጠንቋዮች ማህበር 😂😂አረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂 ልጁ ግን መስተፋቅር አሳርታበት ይሆናል 😢 ጌታ ይርዳ
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
በጣም የዋህነትና እራስን አሳልፎ መስጠት መጨረሻው ይገርማል፣ ይሄው ነው። እንኴን በህይወት ቆየህ።
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 7 ай бұрын
ሲጀመር ይች ሴት አትሆንህም።😢😢
@abrahatsiontesfu7161
@abrahatsiontesfu7161 7 ай бұрын
ይች ሴት ለንተ አትሆንህም ነገ ደግሞ ሌላ ነገር ትጠይቃለች
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 7 ай бұрын
Very very true
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 7 ай бұрын
yes
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከአስመሳይ ሰዎች አንተዉ ጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞ ወንድሜ ዋናዉ ጤና ነው ህይወትም ይቀጥላል።ይህም ቀን ያልፋል ።ጣንካራ ሁን❤
@saragirma5196
@saragirma5196 7 ай бұрын
መፍረድ ባይቻልም ይቺ ሴት ትቅርብህ ወንድሜ 😢😢😢😢😢
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts 7 ай бұрын
ልጂቱ አትወደዉም አሁንም ልትጫወትበት ነዉ የምር የምትወደዉ ቢሆን ኖሮ አብረዉ ያላቸዉን ችግር ማለፍ ይችሉ ነበር የፍቅረኛዉ ቤት በፈለገ ሰሀት እንዳይሄድ መከልከሎ ሌላ ችግር ቢኖርባት ነዉ ማድረግ የሚቻለዉ ልጁ ከሴት ርቆ የራሱን ኑሮ መኖር ነዉ ያለበት ያለእሶ እሞታለሁ የሚለዉ ነገር በህክምና ወደ ራሱ መልሱት
@Wednesh-oz9gj
@Wednesh-oz9gj 7 ай бұрын
Genzeb siagegn demo 'Ene kalesu menore alchlm' by temetalech.cna endate tehonu ??? Plse atkelidu. Kechalachihu mekerut abselut or wede sene-aemiro hekmena wusedut...
@babydoll3635
@babydoll3635 7 ай бұрын
የወዴት እንከፍ ነው ሠውየው ከእንደዚሕ አይነት መጃጃል ይሰትረን
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 7 ай бұрын
ደፋር ነክ አቦ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ፍቅረኛውን እሚሳሳለት ልጁን እርቆ በስደት በናፍቆት እየተቃጠለ ይኖራል አንተ ማን ነክ እንዳላጣት እርዱኝ እዬዬዬዬ ትንሽ አይደብርክም ደፋር አብራቹ ስሩና ተለወጡ አንተን ከምረዳ አዛውንቶችን ብረዳ እፀድቃለሁ እኔ ልጄን በ አመት ከ ሶስት ወሯ ትቼያት ወጥቼ በናፍቆት እንገበገባለሁ😢 አንተ ቀልድ
@danatefera7313
@danatefera7313 7 ай бұрын
😢❤ወንድሜ ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር በመንገድህ ይጠብቅህ አይዞህ የአንተ ከሆነች ያንተው ነች አትጨነቅ ጭንቀትህንም ሁሉ በልዑ እግዚአብሔር ላይ ጠለው እሱ አያሳፍርህም ❤
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 7 ай бұрын
ትክክለኛ ፍቅር ጥቅም አያቅም አሁን ግን ጥቅም ባይ ሆነ ታሪክህ በጣም ይገረማል ኦ ፈጣሪ ለምሰክር ያሰቀመጥህ ነህ እሺ እናግዛለን ወድልጅ አይጣ😢😢
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 7 ай бұрын
አላግዝም
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 7 ай бұрын
ትልቅ ይቅርታ ማንም ለማንም ደርሶ አብሮ እንዲኖር ያረገ ማንም የለም ሁላችንም ከባዶ ተነስተን ነው ቤተሰብ የመሰረትነው ስንት የሚረዳ ሕዝብ በአለበት ሀገር ላይ እየቀለዳችው እንደሆነ ማሰብ አለባቸው
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 7 ай бұрын
ልጅቷ መስተፋቅር አድርጋበት ይሆናል እንጂ ሰው ካለው አለው ከሌለው ፍቅር መለሰ ሁለቱም ከትንሽ ተነስተው ያድጋሉ ልጅቷ ግን አትሆነውም ገንዘብ ነው የምትፈልጊው ዘመድ ቢኖረው ፀበል ነው እንጂ እሷ አታስፈልገውም
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 7 ай бұрын
Gojame buda new silu alsemashim
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 7 ай бұрын
አብሮ ሰርቶ መለወጥ ሲቻል መርዝ መጠጣት መፍትሄ አይሆንም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጁ ግን ፀበል ቢሄድ ይሻለዋል ትክክለኛ ፍቅር ገንዘብ አይፈልግም ዋናው ጤና ነውና
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 7 ай бұрын
አሁንም ትሸወዳለህ ፍቅር ገንዘብ አይጠይቅም😢
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 7 ай бұрын
አልተማርኩም ይላል መልሶ ከፈስቡክ ሰልክ ወሰጄ ፃፍኩ ይላል I am so confused
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 7 ай бұрын
አልተማርኩም ማለት መፃፍና ማንበብ አልችልም ማለት ነው እናንተ ሀገር ገለቴ😊😊
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 7 ай бұрын
​@@Love-zd2biራሱ ብሏልኮ ማንበብ መፃፍ አልችልም ሀይ ስትለኝ ጓደኛየ ነው ያነበበልኝ አለኮ😂
@babydoll3635
@babydoll3635 7 ай бұрын
እንዳልከኝ የኛ በጐ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ሠላም ብያሐለሑ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p 7 ай бұрын
እባካችሁ ጋዜጠኛዋን Silent አድርጉልን በመሃል በመሃል ጥልቅ አትBል😡😡😡😡😡😡 እንዴ ሰለቸን እኮ
@babydoll3635
@babydoll3635 7 ай бұрын
ቤቱ ነው ስራው ነው እንደፈለገ ጥልቅ ይበል ዝም ብለሕ አዳምጥ
@hiwot-
@hiwot- 7 ай бұрын
እኔደግሞ ያለ እንዳልክ ማዳመጥ አይሆንልኝም እሱ እኮነዉ እንዲያወሩ እሚያደርጋቸዉ
@caaltuushow8470
@caaltuushow8470 7 ай бұрын
Awo aci si darbir sawuye 🤐🤐🤐🤐
@amirasadek4232
@amirasadek4232 7 ай бұрын
ወድማችን መዳኒቱ የያዝገዉ መልካክ እሱ የሰፈዉስሀል ፀበል ዉሰዱት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
ከሷ ወይም ከሱ ውጭ አልኖርም ተብሎ ራስን ማጥፍት ከጂልነትም በላይ ነው ጎበዝ ኑሮ መረረን ተብሎም ራስን ማጥፍት ይሄም የባሰው ነው ።ወገናችን እንደ ድሮው ተፍ ተፍ ብለህ ራስህን አሻሽል መውደቅ መነሳት ያለ ነው እሷን ካጣሁ የምትለው ነገር ምንም አጥጋቢ ነገር አይደለም እንደኔ ።ደግሞ ገንዘብ ብታጣ ልጂቷ ልትርቅህ ነው? ትዳርና ጥቅምን ለይተን እንወቅ ።
@hana.mebratu
@hana.mebratu 7 ай бұрын
የምትወደዉ ብትሆን ይህን አትለዉም ነበር....እግዚአብሔር ይሁንህ 😢
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 7 ай бұрын
አትሆንህም ተዋት የጥቅም ሰው የጥቅም ነው ፍቅር አያቅም ተረጋጋ ፀልይ የስነ ልቦና ምክር ውሰድ ፈጣሪ ላንተ ያላትን እውነተኛ አፍቃሪ አጋርህ ይሰጣሃል እንደምትወዳት አውቃ እየተጫወተችህ ናት አንተ በሰበሰብከው በለፋሀው ሌላ ልታገባበት ትችላለች ስለዚ ፍቅሩ እንዲወጣልህ ፀልይ ፀበል ተጠመቅ
@mistersayed6624
@mistersayed6624 7 ай бұрын
ሲጀመር ይሄ ፕሮግራም የሆነ ቻናል ሰምቼዋለው። ግን እናንተ የስነ ልቦና ባለሙያ ከሆናቹ በልመና የሚገነባው ትዳር ምን አይነት እንደሚሆን መገመት አይከብድም ልጅቷ ከ 5 ፣10 የሚበልጥ ካገኘች ድጋሜ ትሄዳለች ስለዚህ ልጅቷን የሚተውበት መንገድ እና እራሱን ፈልጎ እንዲያገኝ እርዱት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
በጐ ቻናል ነው የእንዳል ቻናል ነው እኔም አይችው አለው. ነገር ግን ልጂ በጤናው አይደልም ይህ ገጠመይ ላይ የሚነዳምጥው ነው
@enkuwanabroaderesenamensam1593
@enkuwanabroaderesenamensam1593 7 ай бұрын
የአፌን ተናገርሽው አይገርምም
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 7 ай бұрын
ሲጀመር ሴትየዋ በሰው ምስል ዲያቢሎስ መንፈስ ነው ሆና ነው የመጣችውነ ፍቅር ያስያዘችህና ወደ ቤተክርሲቲያን ሔደህ ንሰሐ ግባና ይቅርታ ጠይቅ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
👍👍👍
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 7 ай бұрын
አላሕ ሀገራችንና ህዝባችንን ጠብቅ ወንድማችን ክርሥትያን ኮሆንክ ወደቤተክርሥትያን ግባ ሙሥሌም ከሆንክ ወደአላሕ ተመለሥ ፍቅር ቢቻዉን እንደዚህ አያደርግም ምናልባትም መተት አርጋብሕ ሊሖን ይችላል ፍቅር ከፈጣሪ ፍቅር ካሥበለጠብሕ ይሔማለት የያዘሕ ፍቅር ሳይሖን እሷን የያዛት አጋንንት ነው የያሰሕ ወደ አላሕ ሥትመለሥ የሷን መርዝ ከዉሥጥሕ ይወጣል እመነኝ ከራሴ ተሞክሮ ነዉ አይዞሕ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 ай бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር መሀሪና ይቅር ባይ ነው እሱ ያነሳካል ፀልይ
@marysam9193
@marysam9193 15 күн бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ ይህን ነገር ጀሮየ እንዲሰማዉ አልፈልግም!!!
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ወድማችን❤❤መልካም ነሕ
@MadingoAbate-rs9bb
@MadingoAbate-rs9bb 6 ай бұрын
ባለታሪኩን ብረዳዉ ደስ ባለኝ ነበር ታርኩ ከነታርክ ጋር ተመሳሳይ አባ እግዚአብሔር ይርዳ ወንድመ..... እኔ ይን ታርክ ስሰማ በእውነት ምክያቱም አሁንም እያሳለፍኩት ያለውን በጣም ፈተና ዉስጥ ነኝ ....አሁን እሄን ስነግራቸው እንኳ አታምኑኝም ጌታ ምስር ነው በጣም ቻይለንጅ ዉስጥ ነኝ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 ай бұрын
ለሴት ብላችሁ ሀይማኖት የምትቀይሩ ጤንነታችሁ ያሳስበኛል😢
@kiyatube9236
@kiyatube9236 7 ай бұрын
ደፋር ለኔም ድረሱልኝ የምወደው ልጅ አለ አብረን እንደ አልኖር ብር ጎሎን ነዉ ቀድመህ ምግብ ብላ ሌላዉ ይደረሳል😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 7 ай бұрын
የተመታ ኮመንት😂😂😂😂
@yehsiebre
@yehsiebre 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ደስ ይላለል በርቱ እኛ ያለን ብርቅዬ ነገራችን ኃይማኖታችን ነው ❤❤❤
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 7 ай бұрын
ያአላህ አደራህን በዚች ምድር ላይ አለኝ የምለው እና የምደሰትበት ሀይማኖቴ እና ቤተሰቦቹ ናቸው እና አንተ ጠብቅልኝ
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
አረ በፈጠረሽ ልጁን አታሰቃይዉ ምነዉ ከገንዘብ ጋር ቅበሩኝ አልሽ ስሩ ቀስ እያላችሁ ታድጋላችሁ ትንሽ ሲኖራችሁ ትጋባላችሁ ምን አስቸኮለሽ ያሳለፈዉን ነገር እያወቅሽ ለምን በቁስሉ ላይ ጨዉ ትነሰንሽበታለሽ ወንድማችን አይዞህ እናግዝሀለን ቅድሚያ ለራስህ ስጥ አንተን ከፈለገችና ከወደደች አሁን ያለህበትን የኑሮ ደረጃ እያወቀች ገንዘብ ዉለድ አትልህም።ስለዚህ የልጅቷን ፍላጎት እወቅ እራስህን ጠብቅ ማንም ይመጣል ይሄዳል ሕይወት ይቀጥላል እግዚአብሔርን ብቻ መደገፍ ነዉ የሚሻለዉ ሰዉ ሸንበቆ ነዉ ቢደገፉት ተሰብሮ ይወጋል
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 7 ай бұрын
ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ ከሚገባው በላይ ሙት ከሆነነ ጥባጥቤ የምታደርገው
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 7 ай бұрын
እናንተን ብሎ ሳይኮሎጂስት። ሚስት በገንዘብ እንዲገዛ አግዙት ከማለት ይልቅ ካለበት ጭንቀት እንዴት እንደሚወጣ ምክር ብትሰጡት አይቀልም? እሷ ገንዘብ ነው ወይስ እሱን ነው የምትፈልገው?
@rozatesfaye1770
@rozatesfaye1770 7 ай бұрын
ድራማ ነው የሚመሰለው የሚገረም ጊዜ እግዚአብሔር ይቅር የበለን
@delinalewi5209
@delinalewi5209 7 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂
@AziebFessehaie
@AziebFessehaie 7 ай бұрын
እባካቹ ሰበል ዉሰዱት
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir 7 ай бұрын
በጣም ያዛዝናል😢
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 7 ай бұрын
ማንበብ አልችልም ብሎ ነበር ከዛ የ 666 Post እንዴት ማንበብ ቻለ?🤔
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 7 ай бұрын
እንጃ😂😂😂
@ertaerta726
@ertaerta726 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታክ የዎህነት አንዳንዴ ይጉዳል አንዳንዴ ይጠቅማል
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
ወይ ጊዜ ጆሮ ብዙ አሰማን: አንተ ከሌለህ አርፈህ አትቀመጥም : እውነት ለመናገር 40 ነበር መገረፍ ያለብህ ::
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@msnexus2671
@msnexus2671 5 ай бұрын
እኔ ላግባክ የውነት የዋህነትህን አይቼ ባሌን ልፍታ አቀባርሬ አኖርካለው ብችል ኖሮ ግን ባሌ ያለኔ አይተነፍስ እኔም እደዛው የልጅነት ፍቅሬ ነው እጂ የዋህ ወንድ ተገኝቶ ነው የኔ ቆፍጣና እዴት እዳዳመጥኩክ ተመስጬ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥክ የማታ ደሞ ተማር ትምርት እድሜ አይወስንም❤❤
@alemheaven
@alemheaven 7 ай бұрын
በጌታ😮 በከባድ መስተፋቅር አስረዋለች የመጀመሪያ ካርድ ሙላልኝ ያለች እለት ነው ። ጌታ ይፍታህ
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro 7 ай бұрын
እናት ይቅርታ! አልተማርኩም እያለ የእንግሊዝኛ ቃላቶች በዚህ መጠን ባትጠቀሚ!! የአድማጨጫችሁ የመረዳት ልክም አይታወቅ!!
@msnexus2671
@msnexus2671 5 ай бұрын
በነገራችን የውነት ምቶድክ ከሆነ እኮ ከነ ችግርክ ነው ምቶድክ እቺም እደዛች ጉድ አርጋህ እዳቴድ የኔ የዋህ ወድሜ ከጎንክ ነን ባለን
@geregerc109
@geregerc109 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ሴት እሷ ወንድ ቆፍጠን በልባት ብር እንጂ አንተን አትፈልግም ፀልይ ለዓንተ ያላትን ሴት ያመጣልሀል
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 7 ай бұрын
😢😢ወንድሜ ትቅርብህ ይዛህ ገደል ትገባለች
@helenbekele-yc9wi
@helenbekele-yc9wi 7 ай бұрын
ለልጅ ብር ሳይሆን የሚያስፈልገው ጠበል እና የስነ ልቦና ህኪም ይቀድማል ለምን ካለፈው ሂወቱ ይማር ብሩን ይዛበት ነው የጠፋችው ሚስቱ ድጋሚ ብር እንጂ እሱን አይደለም የወደደችው ሲያልቅ ወይም ተቀባብላው ትጠፋለች ስለዚህ ይሄ ልጅ የሚጠፋው ይዛኔ ነው አሁን ሳይሆን ይረጋጋ ይመከር በሀይማኖት ይፀለይለት. ካዛ መደገፍ መርዳቱ ይሻላል
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 7 ай бұрын
Zerekerekoche
@Amen499
@Amen499 7 ай бұрын
Lemen ye Abiyen ayemeron atekeyerotem esu new wetaton tesefa yemeyaskoretew.
@almaz3950
@almaz3950 6 ай бұрын
አረባክህ ስንት ቆንጆ ታማይ እውነተኛ ሴቶች እኮ ብዙ ናቸው። እጂ ሴት ትሂድ እንዳትረዱት እቺ ውርደተኛ ሴት ናት።
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Ай бұрын
ይህን ልጅ አስተዋዉቁኝ በማርያም
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 7 ай бұрын
ውይ ስታሳዝኑ የእርቅ ማእዶች የእንግዳ ድርቀት አጋጠማቹ አይይይይ
@selamgirma2828
@selamgirma2828 7 ай бұрын
Betam yasezenal egezabeher yederselh
@user-eh8oi3yi3w
@user-eh8oi3yi3w 7 ай бұрын
ዋዉ ለኮሜን 1ኛ ነኝ❤❤❤
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 7 ай бұрын
Egzabher yirdah 🙏✝️✝️✝️
@bettyt9714
@bettyt9714 7 ай бұрын
አጠቅምህም የኔ ወድም
@sarasesaye
@sarasesaye 7 ай бұрын
አይ ድህነት የስራክን😢😢😢😢😢
@emmabet5594
@emmabet5594 7 ай бұрын
ድብን በል
@bitibahrain
@bitibahrain 7 ай бұрын
ይሄ ፍቅር አደለም ማፍቀር ከእምነት ይጀምራል
@kasachs
@kasachs 7 ай бұрын
የምቶደው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልህ አባቴ ከባድ ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
አስቀያሚ ሲያስጠላ ለፍቅር ይላል እንዴ ሴት ብትሄድ ሴት አመጣለች ደግሞም የአንተስ ኩላሊት ጤነኛ መሆንክን በምን አውክ አፈር ብትበላ ይሻልካል ደነዝ በጣም ትንሽ ልጅ አላለም ትንሽ ከሆነ አይማርም ቂጡን መሸፈኛ ሳይኖረው ፍቅር ፍቅር ጌዜ ገደብ አለው ክክክክክክክክክ አብጄ ነዋ ለአንተ የምረዳው ባይሆን ክሎሮክስ ካስፈለገክ አይምሮክን ካፀዳልጅ
@elsadaniel6949
@elsadaniel6949 7 ай бұрын
በጣም ደደብ ሰው ነሽ መማር ሳይፈልግ ቀርቶ አይደለም ስላልቻለ ነው መርዳት ባትፈልጊ አፍሽን ብትዘጊ ምን አለ ጨካኝ አንድ ቀን አንችም ታጭ ይሆናል😊
@mominamomi2726
@mominamomi2726 7 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት የጤና አይመስልም
@amirasadek4232
@amirasadek4232 7 ай бұрын
እዳልኪዬ በጣም እመሰወድህ እህትህ ነኝ ግን በጣም ትልቅ አምሮ እዳለህ ነዉ እማቀዉ እዴት 666ሀገራችን ዉስጥ እደሌለ አታቅም አለ የሌለ የለም ይሄ መግስት ሞቶ ፈጣሪ መልካሙን መግስት እሲኪ ያመጣል
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 7 ай бұрын
ትቅራ ላንተ የተባለችዉን አታጣም ምን ጉድ ነዉ
@tinsaeethiopia5411
@tinsaeethiopia5411 7 ай бұрын
ጅላጅል፡፡ ነፍሱን ማትረፍ(ማዳን) ይሻላል ወይስ ስለአንዲት ሸር.ጣ ማግኘት? ሥራ ፈቶች፡፡
@nigistboricho3718
@nigistboricho3718 7 ай бұрын
Yemin melekakes yihch yetidar agar lemhon satihon hiwotun litatefaw felga new ere❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ያለሷ መኖር ትችላለህ ይች ገንዘብ ፈላጊ ናት የሌለህን እንድታመጣ የምታስገድድ ሲጀመር አልፈለገችህም ስለሚያጣ ኤንድለያየው ብላ ነው አልፈለገችህም ያለችውን አግኘተህ እንኳን መልሳ አምጣ ትልሀለች ካልቻልክም አልፈልግህም ትልሀለች ልብ ግዛ ሲጀመር አትሆንህም ጥቅመኛ ነት
@Yerutawedag-f4i
@Yerutawedag-f4i Ай бұрын
ደግ አረገችው አቦን እኔም ወንዶችን መበቀል እፈልጋለሁ
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 7 ай бұрын
እርሱኮ ሰዉ ግደልልኝ አና አገባሀለዉ ብተለውም ሰዉ ይገላል ማለት ነዉ የፈለገዉን ነገር ያገኝ እንጅ ምንም ነገር ከማድረግ አይመለስም ማለት ነዉ እንደተባለዉ ወደ ዓይምሮ ሀኪም ብሄድ ይሻላል::
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 7 ай бұрын
አትጃጃል ሌላ ሴት ፈልግ..ያችንም ፈልገህ ክሰሳት ሐይ ምንዶ ነው መጃጃል....
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
የኔውድ፣ወንድም፣አይዞህ፣ያልፋል፣ግን፣ልጅቷ፣ውነት፣ትወዴሀለች፣ወይ፣ድህነትኮ፣ፍቅር፣አያስቆምም፣ምክንያት፣እየፈለገች፣ቢሆንስ፣ህወት፣ከባድናት፣አላህ፣ያቅልልህ፣ያረቢ፣ሲያሳዝነረ
@TsionAsnake
@TsionAsnake 7 ай бұрын
Enqwan dasi alki
@user-qq3zw8gv1u
@user-qq3zw8gv1u 7 ай бұрын
ይቺ ሴት ላንተ አትሆንም የገንዘብ ሰው ናት አትጃጃል
@tigistaboye652
@tigistaboye652 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያስብህ
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 7 ай бұрын
ያቀረባችሁት አርዕስት አሰተማሪ ነዉ ነገር ግን ጠያቂዋ አኔ ብቻ ልናገር ዓይነት የመነጋገር ስነስርዓት ቢኖር አድማጩን ለመስማት ማገዝ ለፕሮግራሙ ጣዕም ይኖረዋል በተለይ እህቴ የመደማመጥ ደንብን ብንጠብቅ መልካም ነዉ ብዬ አምናለሁ::
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 7 ай бұрын
አጂብ ነው ታሪኩ የጥቆላው ነገርስ😂😂😂😂
@hayat6122
@hayat6122 7 ай бұрын
ወድሜ በመጀመሪያ አዞን ሁሉም ያልፋል ግን ወላሂ እኔ በራ እይታ አትሆንህም ይችልጅ እደዚህ ተቸግረህ በዚህ ኑሮ ውድነት እደዚህ ካላደረክ የምትልህ ለምን ስሚቶዳት ብቻ ገዘብ ፍቅር አይሆንም እሷም የተን ያክል የምቶድህ ከሆነ ልተረዳህ ይገባል ስትመጣ እኳን እን በሰላም መጣህ አትልህም ለምን ገዝብቻ ነው ፍላጓቶ ወይስ ያአላህ ግን በጣም ይገርመኛል የሚወድን ወንድ ስናገኝ አስተሳሰባችን ቆሻሻይሆናል ወዱም እደዛው የምቶደው የምታከብረው ሴት ሲያገኝ ብቻ አላህ ይርዳህ መጀመሪያ እራስህን ቀይር ካለህ ማንም ይወድሃል እሷ ብቴድ ሌላው ትመጣለች የምቶድህ የምድርዳህ የምር ከልቧ የምታፈቅርህ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 7 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 7 ай бұрын
ሲበዛ የዋህ ነህ በኣንድ ወር ውስጥ ብር ካላመጣህ ኣንገናኝም ምትል ሴት ሚስት ትሆነኛለህ ብለህ ኣስበህ ከሆነ ተሳስተሃል ብታምንም ባታምንም ኣንተ ካለ እስዋ መኖር ትችላለህ ቶሎ ብለህ ፀበልህን ሂድ ከዛ ይለቅሃል ሴትዮ ግን የእጅሽን ይስጥሽ
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 7 ай бұрын
የጂል ፍቅር
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ግን ኦኮ ፍቅር ካላት ልጅቷ ብር አትልም ነበረ እኔ እራቁቴ እየሔዱሁ በጣም ሰለምወደዉ አተ ለኔ አትጨነቅ እለውነበረ ከጓደኞችሕ እዳታስ እለዉነበረ ፍቅር እዲነዉ❤❤
@helenthomas5230
@helenthomas5230 7 ай бұрын
Melkam belenal SAMI STUDIO 😀
@roza7158
@roza7158 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️
@kalkidannahum1185
@kalkidannahum1185 7 ай бұрын
እንደ ዚህ አይነት ሴት ሲጀመር መነሻ ቢኖረዉም ቀጣይ መኪና እናቤት ማለቷ አይቀርም መነሻዉ አሪፍ ነዉ ግን ራስህንለዉጠህ ጥሩ ህይወት ለመኖር። ግን ልጅቷ ድጋሜ እንዳትጐዳህ ተጠንቀቅ ወንድሜ 1000 ሴት ታገኛለህ እሷ ብትሄድ
@user-ti6zs8hf9c
@user-ti6zs8hf9c 7 ай бұрын
ሕይወት፡ፈተናናት፡እረዳለው፡ብዙሕይወት፡አልፌአለው፡እያለፍኩምነው፡ፍቅር፡ግንበወራትአይመደብምአይዞሕ
@enkuwanabroaderesenamensam1593
@enkuwanabroaderesenamensam1593 7 ай бұрын
ፍቅርኮ አይነት አለው ገንዘብ ከሌለህ አጠገቤ እንዳትደርስ ያለች ሴት አንዴት ሚስት ልትሆን ትችላለች ገንዘቡ ሲያልቅስ እንደገና ሊለምን?ጌታሆይ ግለፅለት
@mahilet1817
@mahilet1817 7 ай бұрын
Betame tenidejalew Gene keferde tekotbalew edalawakent kebade dehnet yelme gatane temsegn amelike
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 ай бұрын
ሣምሦንም በደሊላ ተታሉ ሀይሉን አሥረከበ ከዛም ሞቶ ከፈጣሪዉ ተጣልቶ ይቅርብህ የደሊላዎችን መንፈሥ ይገድልካል
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Ай бұрын
የታል ስልኩ
@MahletHailu-iz9tv
@MahletHailu-iz9tv 7 ай бұрын
እረ ሰዉ እንዴት እሄን ያህል ይደድባል ቡሩን ቢያገኝ ለራሱ እሱዋን አያገኛትም
@MaryMalek-or9tj
@MaryMalek-or9tj 2 ай бұрын
Er ye fikra aydelalm beshta new
@meronneguse5871
@meronneguse5871 7 ай бұрын
Yale set menor techelalek yal fetari gn endat ???betam misekign new leju
@fikir1677
@fikir1677 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የዋህ ነው እሷ ግን ገንዘብ ወዳድ ናት አሁንም ይች ትክደዋለች
@danatefera7313
@danatefera7313 7 ай бұрын
አቦ ለሰውዬ የእናንተ መላ ምት ምንም አይሰራለትም ይልክ ከቻላችሁ መላውን ላኩለት!!!!!!
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 7 ай бұрын
ፀበል መሂድ አለበት
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 7 ай бұрын
ብሩን ይረዳ ግን ልጅቱን በጣም አልወደድኳትም በብር ፍቅር አይሆንም ፍቅር በፍቅር ብቻ ነው ሊሆን እሚችለው። እኔ ብሩን ይዞ ወደስራ ቢገባ ስራውን ቢሰራ ከፈለገችው ከወደደችው አብራው ትቀጥላለች ካልወደደችው ግን መሄዷ አይቀርም ግን ብቻ አንተ ልጅ የራስህን ነገር ከላይ ይሰጥግ እላለሁ
@ludanlud7076
@ludanlud7076 7 ай бұрын
Sijemer setyowa athonhm fikr kalat abrachihu tadgalachihu enji endi aschenka birr amta kalechih nege kezi yebase taslekshalech wendme
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 7 ай бұрын
ሠላመ እግዚያብሔር ይብዛላቹ ወንድም እህቶቼ 666 የሚባለው ነገር በሀገራችን አለ በመፅሀፍ ቅዱስም የተነገረን ነው መፅሀፍ ቅዱስ እውነት ነው ሲቀጥል ወንድማችን ህይወትህ ይስተካከላል አትጠራጠር የህይወትህ ውጣ ውረድ ከጀርባው ሌላ ነገር አለ ይሔንን ነገር ለመሻገር ፀልይ ስገድፁም በተረፈ የመምህር ተስፋዬና የመምህር ግርማን ትምህርት ስማ ለውጡን ታየዋለህ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ይሆን ነገር. አስንክታው ነው ይህ ልጂ በጉ ይትብ አይችው አለው. ክእንዳልክ ጋር ግን ፀበል ውስዳት
@tejaq8618
@tejaq8618 3 ай бұрын
የማይባልነገር እውነተኛ ፍቅር ብር አይገዛም ነገ ብር ይዛ ሌለ አገር ብትሄድ በምን እርግጠኛ ነህ ፍቅር ከአላት የቀን ስራ ሰርተክ ብትኖር መቀበል አለባት ይች ፍቅር ሳይሆን በሞኝነት ተጠቅማ ብር ነው የምትፈልገው
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 7 ай бұрын
እማትረባ አሰዳቢ ስንቴ ነው ፍቅር መጀመሪያ ፃፍ አንብብ ፈሳም ነገ ሁሉም እዬመጣ ልሞት ነው ካረዳችሁኝ ይላል ዝመት ሀገርህ ተወራለች ይች ደግሞ ብሩን ይዞ ከምትጠፍብህ
@enkuwanabroaderesenamensam1593
@enkuwanabroaderesenamensam1593 7 ай бұрын
እውነት ነው ሰው ነገ ሞትኩ ዛሬ በሚልበት ሐገር ለጥቅመኛ ሴት ለሞት ነው ከሚል ላገሩ አይዘምትም
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 522 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 50 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,5 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 282 М.