No video

ለራስ የተለየ የተጋነነ ዋጋ መስጠት | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 19,680

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

5 ай бұрын

ራስን ከሚገባው በላይ መውደድ መልክና ቁመና ሀብትን አስተሳሰብን ዘርን ወዘተ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: hagerietv
ትዊተር (ኤክስ): HagerieT
ኢንስታግራም: hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 103
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
እህቴና ወንድሞቼ በጣም አመሰግናችኋለሁ ዝግጅታችሁን እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው ሰምቼ አልጠግበውም እርጋታችሁ ደስ በሎኝ ነው የምሰማችሁ✝️💚💛❤️✝️
@emugetchanal9497
@emugetchanal9497 Ай бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ ።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ናብሊሶች ይህ ጉዳይ ሌላ ተጨማሪ ጊዜ ቢሰጠው ከባለሙያተኞቹ ብዙ የምናተርፈው ነገር አለና እባካችሁ አስቡበት።
@ber_tube
@ber_tube 5 ай бұрын
ጣፋጭ አንደበት እና ሃሳቦች, እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@ermiasayele-ek3xc
@ermiasayele-ek3xc 5 ай бұрын
ግሩም ውይይት ነው!!! ጊዜውን የዋጀ አስተማሪ ርዕሰ ጉዳይ ነው። እጅግ የምንወዳችሁ መምህራኖቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ! እናመሰግናለን!
@yonastefera3459
@yonastefera3459 5 ай бұрын
V99kbj8in I😅😊😅😊😊m😅😅 . M
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 5 ай бұрын
አስተማሪ የኾነ ድንቅ መርሐግብር ነው።
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 5 ай бұрын
በጣም የምወደዉ መምህር ዲያቆን ብርሀኑ እንዳለዉ ሁሉምነገር ከንቱነዉ በእዉነትም ከንቱነዉና ወንድማችን ሄኖክ እንዳለዉም ኢሄ አሁን በአገራችን የመጣዉ በሽታ ማነቃቅያ ትምህርት የሚሰጡት ኢሄ ህዝቡን ወደሌላ ወደማያዉቀዉ መንገድ እየወሰዱትነዉ፣ምንድነዉ ኢሄ ላማለኝ በሰማይ አስፈላጊነገ አይደለም።
@betelehemalemayhu681
@betelehemalemayhu681 5 ай бұрын
በጣም የተማርኩበት ውይይት ነው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው !!!
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 ай бұрын
እኔ በግሌ ትልቅ ትምህርት አግቼበታለው ከፈጣሪ ጥበቃና ረዳትነት ጋር , ባሳለፍኩት እይወት በቅርበት ስላየውት ይኤን ካራክተር
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ 5 ай бұрын
በጣም ግሩ ድንቅ ነው።እኔ እራሴ ላይ ብዙ ምልክቶችን አይቸበታለሁ። በዚሁ ቢቀጥል መልካም ነው። በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@SilesheGirma
@SilesheGirma 5 ай бұрын
ይኼ የዘመናችን በሽታ'አችን'ን እንደ ርዕሰ ጉዳይ ይዛችሁ በመምጣታችኹ በበኩሌ ምስጋናዬ የላቀ ነው። እጅ ነስቻለሁ🙏 ((ከማዳመጤ በፊት ነው ይሄን ያልኩት)) ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ እናመሰግናለን። አመሰግናለሁ።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 5 ай бұрын
እውነት ነው 🙏
@girmahaile9118
@girmahaile9118 5 ай бұрын
እራስን የማምለክ በሽታ(ነርሲዝም) አንዱ የስብዕና መቃወስ ችግር ነው ስትሉን አና መገለጫዎችን ስሰማ የሆነ አገር እያቃወሰ ያለ ሰው ቁልጭ ብሎ ታየኝ። እሚገርም ነው!!?
@yonasdada7603
@yonasdada7603 5 ай бұрын
On a simple word that is abiye ahmed
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Yes. ABIY Ahmed Ali is the most disgusting narcissist on the planet
@melakubelayneh7850
@melakubelayneh7850 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው።በርቱ
@retasa7652
@retasa7652 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም እይታ እውቀት ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣ እኔን ጨምሮ ለሁሉም የጊዜው መልእክት ነው ሁሉንም ነፃ ያወጣል በግሌ እጅግ አመሠግናለሁ
@gebregiorgisgere1311
@gebregiorgisgere1311 5 ай бұрын
በጣም ትልቅ እና ጠቃሚ ርዐስ ነዉ ያነሳችሁት እኔ ራሴ ያለሁበት በሽታ ነወ። እና በዚህ ዘመን ራስን ማምለክ እንደ ትልቅ : ተደብቆ የኖረ ጥበብ ተደርጎ ትምህርት እየተሰጠበት ነወ። በተለይ በነዚህ Law of attraction,self development, Motivational Guru's. እና እባካችሁ part 2 ብትሰሩበት። በተረፈ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ይህን ርዐስ ይዛችሁልን ሰለመጣቹ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 5 ай бұрын
በእውነቱ ይህን መሰል እውቀቶች ሰው የተባለ ሁሉ ሊማርበት የሚገባ ነውና በተለይ በቤተሰብ ደረጃ ያሉ ሁሉ ተደራሽ ለሆን የገባል። ሁላቹሁንም እናመሰግናለን ።
@AzebKassaye-vt4fk
@AzebKassaye-vt4fk 5 ай бұрын
Enamesegenalen
@nursespage2016
@nursespage2016 5 ай бұрын
በሳል ውይይት!!! እግዚአብሔር ይስጥልን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 5 ай бұрын
በጣም ሀሪፍነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 5 ай бұрын
ሮዝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@Itisnot2late
@Itisnot2late 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ግሩም ውይይት ነው::
@marthihudan4676
@marthihudan4676 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር እስከዛሬ እንቶፈንቶ የሆነ ነገር ላይ ጊዜዬን ማጥፋቴ ጸጸት ተሰምቶኘል እነሆ የሚያደምጣችሁ ምን ያኽል ለህይወቱ ጠቃሚ የሆነ እውቀት እንደሚገበይ አላወቀም። እናመሰግናለን ሁላችሁም እኔማ Download አድርጌ ባለችኝ ትርፍ ጊዜ ሁሉ እያደመጥኹ ነው
@lilihagos8845
@lilihagos8845 5 ай бұрын
ለሳጥናኤሉ አብይ ይሄን ፕሮግራም እጋብዘዋለሁ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
❤❤❤በትክክል
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Exactly! ABIY Ahmed Ali is the biggest narcissist on earth
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 5 ай бұрын
Egziabher yibarkachihu. Kenante bizu eyetemarku new.
@simonedegafe5209
@simonedegafe5209 5 ай бұрын
ዲ:ን ብሬ በጣም እወድሀለው
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam 5 ай бұрын
I don't have a word for the team....keep it up ...love you alots❤❤❤❤
@EtseWub
@EtseWub 5 ай бұрын
አሁን ላይ ላለነው ወጣቶች ጥሩ ርዕስ ነው፡፡እኔም ከወራቶች በፊት በዚህ በሽታ ውስጥ የምባዝን ነበርኩ፡፡እና እያንዳንዱ የተነመሱት ሀሳቦች ስለኔ እስኪነገር ድረስ እተሰማኝ ነው ደመጥኩት….እናመሰግናለን
@Dannytube46
@Dannytube46 5 ай бұрын
የተማርኩበት ውይይት ነው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው and i have read about it on Alchemist book
@ayalewueniyewu-bi4hl
@ayalewueniyewu-bi4hl 5 ай бұрын
abiy ...
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Lek new! ABIY Ahmed Ali is a narcissist person
@yirbebelay1850
@yirbebelay1850 5 ай бұрын
Our current leader
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ያድልልን እራሴን ስፈልግ ቁጥር አንድ ላይ ካለው መስታወት ራሷን የምታየውን ድመት ሆኜ አገኘሁት
@girmahaile9118
@girmahaile9118 5 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው። በሰፈው ልትሰሩበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ምክንያቱም የአብዛኞቻችን በሽታ ነውና በርቱበት እናመሰግናለን ።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጠቅሚያለሁ
@amancca
@amancca 5 ай бұрын
Gra, kegn, gra, kegn eyalkugn aychew chereskut. Erasachinn yeminayibet mestawet yehone program slemitazegajiln enamesegnalen🙏🙏🙏
@Baslealnardos
@Baslealnardos 5 ай бұрын
Be humble ❤❤always
@sdgs6877
@sdgs6877 4 ай бұрын
ተበረክ አነትነው❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 5 ай бұрын
በስመአብ እራሴን በደብ አነበብሁበት እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@fasikakebede862
@fasikakebede862 5 ай бұрын
ርእሰ ጉዳዩ ለሁላችንም የሚጠቅም ነው ነገር ግን እህቴ ጋዜጠኛ ብሬ ባትይው ለእኛ ታላቅ መምህራችን ስለሆነ መምህር ብርሃኑ በትይው ኦዲየንሱ ብዙ ስለሆነ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 ай бұрын
ከአንቺ ይልቅ ደግሞ ለእሷ የቅርብ ወዳጇ በዕድሜም የሚቀራረቡ እኀት ወንድሞች ናቸዉ
@Eotc628
@Eotc628 5 ай бұрын
Memhr birhanu admasu betam akebrhalehu
@ermiyastesfakiros9268
@ermiyastesfakiros9268 5 ай бұрын
በጎ ምኞቴን መግለጽ ስላለብኝ ገለጽኩ ያላችሁን እውቀት ያጽናላችሁ ትህትና እያደገ የሚሄድ ነውና እሱንም ይጨምርላችሁ።
@SilesheGirma
@SilesheGirma 5 ай бұрын
በእዚህ ክፍል ብቻ የሚበቃ አይመስለኝም……እናንተም ይኼ የሚጠፋችሁ አይመስለኝም። ከምስጋና ጋር🎉
@user-jd3ek5fb8w
@user-jd3ek5fb8w 5 ай бұрын
betam des yemil program nw
@admasualemu7039
@admasualemu7039 5 ай бұрын
Yasazinal tekami hasab bizu temelikach yelawum……Asitemari Weyeyet nw bertulin
@tinsaehailu5959
@tinsaehailu5959 5 ай бұрын
What about the opposite: heated oneself? Cause & solution?
@destawoldemeskel1054
@destawoldemeskel1054 5 ай бұрын
We will forward to it soon.
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 5 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይኑረው
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 5 ай бұрын
like
@EyobTerefe-i8o
@EyobTerefe-i8o 17 күн бұрын
አከብራለሁ እናንተንም ፣ ሃሳባችሁንም
@user-pn9lb7zp2o
@user-pn9lb7zp2o 5 ай бұрын
Betam yemigerim eyita new yezi beshita bekefilim bihon erase lay ayichalew erasen endimeleket siladeregachihugn amesegnalew
@EOTKA595
@EOTKA595 5 ай бұрын
ልጆች ከሚገባው በላይ ዋጋ ተሰጣቸው የምንለው መቼ ነው ? በደንብ ይብራራ
@dagkyl2710
@dagkyl2710 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@spinoza6987
@spinoza6987 5 ай бұрын
Medre amde .... yetelye mehon mebet new
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 5 ай бұрын
Weyyyyy sewadachew
@asefamamo1352
@asefamamo1352 5 ай бұрын
Ye nefse gedayiwun ye😮 Abiyn beshta endale geltsachutal.
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Ye ABIY Ahmed Ali beshta narcissist Aygeltsewum. Ke narcissist belayem nw.
@user-vv4uf4sy9y
@user-vv4uf4sy9y 5 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራማቹ ሰዓቱና ቀኑን አሳውቁ ማየት በጣም እንፈልገዋለን
@destautopia2038
@destautopia2038 5 ай бұрын
ረዕቡ ከምሽቱ 3:00
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 5 ай бұрын
ከባለስልጣናት ምሳሌ ስጡ ብንባል ማነው?
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
ABIY Ahmed Ali ke narcissist belayem nw. Ye narcissism cancer nw yalebet
@EOTKA595
@EOTKA595 5 ай бұрын
እኔ ነኝ አላወቃችሁኝም እንዴ በጣም ያስቃል😂
@biruktegegne2929
@biruktegegne2929 5 ай бұрын
አብይ አህመድ 100% .... ይወክለዋል!
@johnelegesse3288
@johnelegesse3288 5 ай бұрын
መጀመሪያ ራስ ላይ መርምር ሰው ላይ ከመጠቆመ በፊት
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Esuma ye narcissism cancer nw yalebet
@solomonbayuh3315
@solomonbayuh3315 5 ай бұрын
በጣም የሚገርመዉ መነጸር ያደረከው ሰው ምልክቱ ይታይብሀል😂
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
ፈጽሞ አይቀየርም ከሀያ አመታት በላይ እየተሰቃየሁ በት በሚስቴ ባህሪ እጅግ አደገኛ ተፈጥሮ ነው ከተ ነቀፈ ሞት ነው።።።
@truthnationet8926
@truthnationet8926 5 ай бұрын
አዎ ከስነልቦና ቀዉሶች መፍትሄ የለዉም ሊባል ጫፍ ከሚደርሱት አንዱ ናርሲስዝም ነው
@betelhemseleshi
@betelhemseleshi 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድም እነሱ ላይቀየሩ ይችላሉ አንተ ግን እንደዚህ አይነት ሰዎችን የምትይዝበትን መንገድ ማስተካከል ትችላለህ። እኔ ያደረኩት እንደዛ ነው ለራሴ የስነልቦና የባለሞያ ምክር እያገኘሁ ነው ድርጊታቸው ውስጤ ገብቶ እንዳያሰቃየኝ እና ግንኙነቱን እንዳላሻክር የተለያዩ መንገዶችን የተረዳሁት።
@girmahaile9118
@girmahaile9118 5 ай бұрын
ከመገለጫዎቹ አንፃር አብዮት ካሳዬን በትክል ይገልፀዋል ። አይገርምም!?!?!?!?
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 5 ай бұрын
All Abiye Ahmed character.የአብይ አህመድ ባህሪያት እና መገለጫዎች።
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Esuma ye narcissism cancer nw yalebet
@rob21112
@rob21112 5 ай бұрын
What is Heni Bre stuff...would you please be ethical and call them with their name Ms Roza?
@Check675
@Check675 5 ай бұрын
ከታዋቂ ሰዎች አቶ ልደቱ ጥሩ ምሳሌ ናቸው
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Ledetu is not narcissist at all. ABIY Ahmed Ali is the biggest narcissist ever
@Check675
@Check675 5 ай бұрын
ABIY too.
@woldesenbetgebre151
@woldesenbetgebre151 5 ай бұрын
አይ ብርሃኑ! ለዘፈን ያለህ ፍቅር ይገርመኛል!!!
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 5 ай бұрын
ምን ለማለት ፈልገህ ነው ምን አገናኛቸው?
@addisumetaferia5849
@addisumetaferia5849 5 ай бұрын
Astewel wendme
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 ай бұрын
that is Narcissism
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 ай бұрын
7 characteristic of Narcissist #1,They are arrogant #2,they seem perfect of first #3,They can't stand rejection #4they talk about themselves almost all the time #5,they are sensitive to perceived criticism #6 ,tehy give backhanded compliment #7, Tehy manipulate your feelings ,,,
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ያመጣቹት ቀጥሉበት , መቆም የለበትም ይኤ ሀሳብ
@Inspired.2024
@Inspired.2024 5 ай бұрын
እራሱ... ያ ሰውየ... የበሻሻው !!!
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Esuma ye narcissism cancer nw yalebet
@user-rs6vq7xt4b
@user-rs6vq7xt4b 5 ай бұрын
አትንቀዥቀዢ ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ ሄኖክን ማስጨረስ ነበረብሽ አቸኩይ ረጋ በይ ሀሳብ አስጨርሺ ምንድነው መንቀዥቀዥ በይ
@Godblsu
@Godblsu 5 ай бұрын
እራስን ማምለክ በሚለው አልስማማም እንዲሁም እራሳቸውን ከማጥፋት በላይ ሌሎች ላይ ጨካኝ ናቸው። ክብራቸውን ለነካ ፍፁም ጨካኝ ናቸው ለሚወዳቸው ደግሞ ሟች ናቸው ። ከዛ በተረፈ ናርሴሲስት ማለት ለራሳቸው ከእውነታው በላይ ክብር ያላቸው ማለት ነው ። እውነቱን ለመናገር ሳዳምጣችሁ በ logical fallacy ሁላችሁም ናርሴሲስት ናችሁ። እንዴት ካላችሁ ኢትዮጵያውያን ናችሁ። ለዛ ነው በቀኝ ያልተገዛነው። ሀበሾች ለክብራችን ሟች ነን። 😅 አደለንም? ለማንኛውም እንደ ህዝብ ናርሴሲስት ነን Hasty generalization ነው በሉ ደሞ።ሌላ አላማ ከሌላችሁ በቀር ፣ እራሳችሁን አትሙ ጓዶች። ነጮች በርግጥ ለራሳቸው ግድ የላቸውም። አባት ለልጁ አንተ ጀግና ነህ ብሎ አሳድጎት አንድ ቀን በቀኝ ሚገዛው ሲመጣ እምቢ ማለቱ አይቀርም ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም? እና እሺ ብሎ ይገዛ ? እንዴ እረ ተው ። በቃ ኢትዮጵያውያን ያለፈውን ማጣጣል ያለውን መናቅ ሆነ ሰብዕናችን?
@tsiontesfaye9758
@tsiontesfaye9758 5 ай бұрын
The psychologist should have been given more time.
@mats7216
@mats7216 5 ай бұрын
ክፍል ሁለት kzfaq.info/get/bejne/hs-oiJxz3a7UfWw.html
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 5 ай бұрын
ታዲያ እናንተ የምታወሩት እኮ የ ዶ/ር አብይ አህመድን በሽታ ነው
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Esuma ye narcissism cancer nw yalebet
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
OK የእኔ ሚስት እና ትራምፕ አንድ ናቸው እንዴትስ ነው የሚድነው ደንበኛ ሰይጣን ድድብና ነው መፍትሔ የለውም ፍጹም ዉሸታም ናቸው።
@talemm
@talemm 5 ай бұрын
Eruk min askedeh. ABIY Ahmed Ali eyaleleh
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 5 ай бұрын
እብድ ደደብ ውሻ
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
ትሕትና እና ትዕቢት    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
29:11
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
በትዳር ውስጥ ፍቅር ለምን ይቀዘቅዛል? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
49:03
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
ከሀሳብ ውስንነት መላቀቅ | Bunna with Selam
17:55
Bunna ቡና
Рет қаралды 24 М.
ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ለምን አስፈለገ? |  ናብሊስ   | ሀገሬ ቴቪ
59:13
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН