MK TV || " ኢትዮጵያ መንፈስ ናት " - ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ - የፊልም ጸሐፊ እና ዳይሬክተር ፣ የሐዋርድ ዩንቨርሲቲ መምህር - ክፍል ፩

  Рет қаралды 242,796

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

5 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 481
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 5 ай бұрын
ሳዳምጣቸው ብውል አልሰለችም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ😍 ታላቅ አክብሮት አለኝ ለእርሶ
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 5 ай бұрын
እውነት ነው!! "ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም? ባንተ አትጠፋም ነበር ያሉት። እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@eskiasteshome2136
@eskiasteshome2136 5 ай бұрын
Thank you Brother Haile, you're a true Ethiopian, I am glad, and great full that you gave me a little piece from one of your movies BUSH MOMA, 50 + years ago. God Bless you Brother
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 5 ай бұрын
you need work otherwise this narration will not work
@ethiopiantourismandhospita8782
@ethiopiantourismandhospita8782 5 ай бұрын
ከዚ በላይ እንዴት ትጥፋ
@Ab-rh3kc
@Ab-rh3kc 5 ай бұрын
​@@ethiopiantourismandhospita8782 የጠፍህ እንተ ነህ
@Ab-rh3kc
@Ab-rh3kc 5 ай бұрын
​@@ethiopiantourismandhospita8782 የጠፍህ እንተ ነህ
@hanzemi13
@hanzemi13 5 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን ትልቅ ሰው ፕሮፈሰርን ስለጋበዛችሁልን🙏🙏🙏 እሳቸው መማር ለፈለገ ትምህርት ቤት ናቸው
@barchworku6400
@barchworku6400 5 ай бұрын
በብዙ ቁጭት አለን በተለይ በፊልም ሙያ በግሌ መስራት የምፈልግ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚያስታርቅ ስራ እንዲሁም የሀገራችን ታሪክ በሰፊው መስራት ፈልጋለሁ ነገ ተስፍ አለ አይዞን
@kor405
@kor405 5 ай бұрын
I wish u all the best and ur plan may be fulfilled ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 5 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እባክዎ አንዳንዴ ገባ እያሉ ስለ ኢትዮጵያ ይመስክሩ ይናገሩ አሁን ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል 💚💛❤️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 5 ай бұрын
"ማን የአውራ የነበረ ማን የአርዳ የቀበረ" እንዲሉ ፕሮፌሠርን ለምስክርነት የአቈየ ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ለትውልድ ጠቃሚ ታሪኩን እንዲረዱ የአደርጋልና ፕሮፌሠር እድሜ ከጤና ይስጦት 🙏💕
@SelamSamuna
@SelamSamuna 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ ስሰማ የሚያስለቅሰኝ እኔ ብቻ ነኝ?እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 🙏🙏🙏❤
@terefemilka6598
@terefemilka6598 5 ай бұрын
እንደው ቃለመጠይቁ ለእድሜ ልክ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ መሠለሽ! ሳምንት እኪሆን እንዴት እንደጓጓሁ! አይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንቁዎቻችንን እንዳናከብር, ታሪካችንን እንዲህ እንድናዋርድ, በሐይማኖቻችን እንዳንጸና ከተደረገብን አዚም በፈቃዳችን ከገባንበት ቅኝ ግዛት የምንላቀቀው መቼ ይሆን????????!!!!
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 5 ай бұрын
ተመስጪ ነው የጨረስኩት እድሜ ከጤና ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤❤።
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 5 ай бұрын
ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሉም ነገር ይገባናል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiayena1178
@ethiopiayena1178 5 ай бұрын
ፕሮፊሰር በጣም ደስ የሚል አስተሳብ እና አገላለጽ ነዉ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ምንግዜም አትጠፋም ፡ እኔም አያቴ በጣልያን መርዝ እንደሞቱ አባቴ አብዝቶ ስለኢትዮጵያ ጀግኖች ነግሮኛል🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@kor405
@kor405 5 ай бұрын
Ene demo lemin endehone alawikim enbayen mekotater aktogn new yayehut !!! ❤❤❤
@EstifanosMamo
@EstifanosMamo 4 ай бұрын
H666 38:43 8​@@kor405
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 5 ай бұрын
የኛ ሆሊውድ ምድጃችንን ከበን እየሰማን ያደግነው ነው።አሉ ፕሮፌሰር ኃይሌ።
@basicstrength9893
@basicstrength9893 5 ай бұрын
"ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ፤ ኢትዮጵያዊነትን ሰጪ እና ነጣቂ ነኝ የሚለው ነው ህዝቦችን ያማረረው" ይህን ንግግራቸውን አልረሳውም። 💚💛❤️
@yw-ox7em
@yw-ox7em 5 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዉኸ ደስ ብሎኛል ፕሮፌሰር ኋይሌ ገራማ🙏🙏🙏 የጀግና ዘር ኢትዮጵያ ወዳዱ እንጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ መስኪ ተባረኪ ኑሪልን ዘመንሽ ሙሉ ትምይሁን ውዱ
@Steven.24
@Steven.24 5 ай бұрын
ኘሮፌሰን ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ አያታለሁ💚💛❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏
@aniazi4911
@aniazi4911 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ስለኢትዮጵያ እንዲህ እያዋዛ የሚነግረን አያሳጣን ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር እድሜ ጤና ሰጥቶ የሚመኟትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃዎ ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን። ማህበረቅዱሳን ከልብ አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልኝ አሜን።
@ethiopiatikdem3949
@ethiopiatikdem3949 5 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን በአርትኦት አይታማምና ርዕሱ ላይ ኢትዮጵያ ተብሎ ይስተካከል በማለት ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ይስጥልን።
@lefikirtmichal
@lefikirtmichal 5 ай бұрын
👍
@Etsegi7
@Etsegi7 5 ай бұрын
"ኢትዮጵያ ኃላ ቀር አይደለችም እነሱ ናቸው ኃላ ቀር" በትክክል💚💛❤️
@ethio2023E
@ethio2023E 5 ай бұрын
ኋላ ቀርማ አምላክ እንደ እሱው በአምሳሉ ፈጠርሁት ያለውን ወንድም እህቱን ቀለሙ ጠቆረ ብሎ እንደ እንስሳ ሊገዛው የሚሞክር ሁሉን ለእኔ ሆድ ላድርግ የሚል የስግብግብ ጅብነት የአሳማነት ባህርይ የነገሰበት ነው ። ኋላቀርነትማ ከክቡር የሰው ልጅ ባህርይ ወርዶ ፈጣሪአብዝቶ እንደሚጠየፈው የሚታወቀውን ከእንስሳት ባህርይም የወረደን የድቁርና ና የነውር ስራን ስልጣኔ እየመሰለው የሚጨማለቀው ቆሻሻ ድርጊትን እንደ መልካም የመሰብከው ከንቱ አመለካከት ነው። ከየትኛውም ህዝብ በፊት መንግስታዊ አስተዳደር መመስረቱ የተረጋገጠ,ከምግብ መርጦና ለይቶ የሚመገብ (ስለተራበ ብቻ ያገኘውን ሁሉ የማያጋብስ የሚፈቀድ የማይፈቀድ ያወቀ)እንግዳን እጅግ የሚያከብር የዋህ በክብሩ በእምነቱ በሚስት በርስቱ የሚመጣበትን ደግሞ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት የሚያውቅ መቼ ምን የት የሚያደርገውን የሚያውቅ ህዝብን ማነው ኋላቀር ለማለት የሚደፍር ?
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 ай бұрын
ምናለ የድሮቹ እስከዘላለም ቢኖሩ
@user-cd6ur6jf5w
@user-cd6ur6jf5w 5 ай бұрын
ለዚህ አጥፊ ትውልድ እውነቱን የሚነግረው አባት ታሪክን የሚያውቅ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ። ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@GetieGera
@GetieGera 5 ай бұрын
ሀገሩን ለሚወድ ሠው ብዙ የሚያስተምሩ ድንቅ መምህር::
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 ай бұрын
ከልቤ ከምወዳቸው አንዱ የሀገሬ ባለውለታ ❤❤❤❤❤
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 5 ай бұрын
አው እውነት ነው ኢትዮጵያን ለማፍርስ እግዚአብሔር መሆን አለብህ ጥሩ አባባል ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
አፍ ቁርጥ ይብልሎት 💚💛❤️🙏 የጀግና ልጅ ጀግና💚💛❤️🙏
@adanechsolomon3869
@adanechsolomon3869 5 ай бұрын
እንደ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ያሉ ኢትዮጵያንን ያብዛልን፡፡ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፡፡
@BehailuMetaferia
@BehailuMetaferia 5 ай бұрын
እውነትም መሠረቷን የማያውቅ ማንም ተነስቶ የማይንዳት ኢትዮጵያ መንፈስ ናት‼😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፕሮፌሰር ኃይሌ💜🙏🙏🙏
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 Ай бұрын
Abate beretalege hayele gerema ❤❤❤❤❤❤weshetega eteyopa alodeme
@minename6441
@minename6441 5 ай бұрын
Ethiopia is rising❤❤❤
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 5 ай бұрын
እም ድንቅ ትንታኔ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ኢትዮጵያ ልዩ ናት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለሚፈልጉ የውጭ ሃይል እንዲሁም አገሬን ትፈርሳለች ብለው እየፈረሰች ነው ብለው ለሚያስቡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አገሬ ጠላቷ ክፉ የሚመኝላት ይፈርሳል ይጠፋ እርሷ ግን ከፍ የሚያደርጋት የሚጠላትን የሚያደቅቅ ስውር ክንድ አላት ተመስገን
@wedaj2000
@wedaj2000 5 ай бұрын
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው 🙏
@Read1144
@Read1144 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ዕድሜና ጤና ይስጦ 🙏
@user-ou5bh3iz4y
@user-ou5bh3iz4y 5 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን እንደዚህ ዓይነት ታሪክ አዋቂ አባቶችን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@alsekela
@alsekela 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እኔ በጣም ነው የምወደው ❤🙏ሁሌ ተረጋግቶ ነገሮችን ሲተነትን ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ከነ ሙሉ ማንነቱና ግርማ ሞገሱ ሁሌ አንድ አይነት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏❤
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
Thank you very much 💚💛❤️🙏we like you ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ትልቁን ተስፋዋን ማስተዋል አቅቶንነበር እናመስግናለን ትልቁ ተስፋ አለን 👌ምቀኞች, የበታችነት ሲሰማቸው የኖሩ ፖለቲከኞች ክፍዎች ሀገርን በዘር ያመሱ እግዚአብሔር ያጥፋልን :;
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 5 ай бұрын
Really??
@gechtube-5366
@gechtube-5366 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቅርስ መዝገበ ቃላት እረ ስንቱ ...❤!!
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 5 ай бұрын
ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።ብዙ ነገር እንድትነግረን ቆይልን🙏
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 5 ай бұрын
ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏 እንደ አፈዎት ያርጉልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኚ🙏🙏🙏💚💛❤️
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ የተናገሩት ሁሉ:: ብቻ አምላክ በጥበቡ በቃ ይበለን::
@yohanneshaileyesus9091
@yohanneshaileyesus9091 5 ай бұрын
እንዲህ ያሉ ሰዎችን አያሳጣን ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ እናመሰግናለን
@marthachane9777
@marthachane9777 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 5 ай бұрын
እውነት:ነው::ኢትዮጵያን:አላወቋትም::እግዚአብሔር:ይስጥዎት:በደንብ:ነው:የተረዳሁት::ያለመረዳት:ጭምር:ታሪኳን:የሚያዛቧት:እነዚህም:ሰዎች:ቢረዱ:ለአገሪቱ:መልካም:ነው::አሁንም:ቢሆን:ኢትዮጵያ:ኢትዮጵያ:ሆና:ትቀጥላለች::አገራችንን:እግዚአብሔር:ያስባት ❤❤❤
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 5 ай бұрын
ከአክብሮት ጋር ማናቸው እነዚህ ስዎች? ታሪኳን ያዛቡትስ እነማን ናቸው? እግዚአብሔር አገራችንን አስቧት ታሪክን የሚመልስ ውድ መሪ ስቶናል:: ማንም ሊንቀው አይችልም የኢትዮጵያን ስብራት እየጠገነ የአገራችንን ትልቅነት እየመለስ ነው:: እየመረረህ ዋጠው!!
@ela.4k
@ela.4k 5 ай бұрын
ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን ልብን የሚያሞቅ ቃለ ምልልስነዉ🥰🥰🥰ጋሽ ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት ከጥላቻ የፀዳ በቅን በንፁ ልብነዉ ታሪኮችን የሚሰንዱት ጋዜጠኛ መስከረም ደሞ ጀግና ሞያሽን አክባሪ በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ብዙነገር ታሳይናለሽ እኔ በዚሰአት25 አመቴነዉ ልጆች እያለን ብዙ ዶክመንተሪዎች በኢቲቪ ሲተላለፍ በጣም እንከታተልሽነበር 🥰🥰🥰
@gelanhunde7835
@gelanhunde7835 5 ай бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና አስተዋይ !
@girmaw8140
@girmaw8140 4 ай бұрын
ሰው ተማረ ሚባለው እንደ ህጻን ሲሆን ነው፤የተሰማውን፣ የሚያውቀውን፣በነጻነት ይናገራል።ፕሮፌሰር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 5 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌን በዚህ መልኩ ከማቅረብሽ ባሻገር ስርአትሽን በጣም እያደነቅኩ ነው የሰማሁት:: ለዚህም ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ እያመሰገንኩ በርቺልኝ ወጥይልኝ እላለሁ
@seifufisseha4617
@seifufisseha4617 5 ай бұрын
መስኪ አንቺም ከጀርባሽ ይህ መጠይቅ እንዲሣካ ያደረገውም ሰው ሁሉ ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ። ደግሞም የፕ/ር ኃይሌ ገሪማን ታሪክ ማስቀመጥ በጣም እድለኞች ናችሁ ።
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 5 ай бұрын
Ethiopia ye dawit kokobi ❤liyatefewati yemifetunu yetefalu ❤
@quaragonder4735
@quaragonder4735 4 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥልን ተሰምቶ የማይጠገብ የኢትዮጵያ ታሪክ ሰለምታሰተምረን፣ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን፣ እናት ኢትዮጵያ ታመስግናሀለች ወላጆችህ ይባረኩ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤
@omega1652
@omega1652 5 ай бұрын
I wish everyone one of us know the importance of Ethiopia ❤❤❤
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር የብህር ነፍጠኛ የታሪክ ማህደር ነህና እናከብርሃለን እንወድሃለን ኩራታችን ነህ🎉 በዚሁ አጋጣሚ የማህበረ ቅዱሳን ጋዜጠኛ እጅግ ሳላደንቅሽ አላልፍም ትህትናሽ የአጠያየቅ የቃላት ፍሰትሽ ይደንቃል በርች
@themane9894
@themane9894 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ እና ታላቅ ሰው ለአሁኑ ዘመን ትውልድ ላለፈውም ትውልድ ታላቅ መምህር ኢትዮጵያ መንፍስ ናት እውነትም መንፈስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-tm3xj3qd6r
@user-tm3xj3qd6r 5 ай бұрын
ሁሌም ባዳምጣቸው የማይሰለቹኝ እውነት ኢትዮጵያን እንዳውቃት በደንብ ያደረጉኝ ድንቅ አባት ናቸው ❤ቸሩ መድሀኒያለም ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እወዳቸዋለሁኝ በፍቅር❤❤❤❤❤
@hanaamanuel2239
@hanaamanuel2239 5 ай бұрын
በእውነተ ለዘላለም ኢትዮጵያ ትኖራለት ጋሸ❤
@jonijoni534
@jonijoni534 4 ай бұрын
እንደ ጋሽ ሀይሌ የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊያኖች ስላሉን ተስፋችን ብዙ ነው።እህታችንም የጋዜጠኝነት ሙያ ምሳሌ ነሽ።የምትመርጫቸው ቃላቶች፣ትህትናሽ፣አለባበስሽን ሁሉ ኮራሁበት።እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 5 ай бұрын
በእውነት የማረሳውጠቃለ መጠየቅ ነው 💚💛❤ እናቴ የገፋሽ ይገፋ እዴሜና ጤና ይርጥልን ፕሮፌሰር
@queensheba2506
@queensheba2506 5 ай бұрын
እግዚአብሄር እንደርስዎ ያለ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ያኑርልን🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endaleberega1420
@endaleberega1420 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅናቸው እግዚአብሔር ረጅምእድሜንከጤናጋር ይስጥልን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 5 ай бұрын
ትክክል የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ሰፍኖአል ። እግዚያብሔር ያንሳዉ ከምድራችን ።
@almazteklemikael2066
@almazteklemikael2066 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማኀበረ ቅድሳን እንዲህ ዓይነቱ አባት ስላቀረባቹልን ረጅሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏
@user-ps3vn7ce5u
@user-ps3vn7ce5u 5 ай бұрын
በጣም አመሰግንሽለሁ እንዴው ማን ፍርጥ አድርጎ በጠየቀልኝ እሄን ትልቅ ሙህር ጀግና እና ባለ እውቀት ባለሞያ ፕሮፊሰር ሀይሌ ገሪማ ጀግናየ እድሜ ይስጥልኝ !!!
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሄት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ እባኮትን አንዳንዴ በሌሎችም ሚዲያ የህንን ቃለ መጠይቅ አቅርቡልን
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 5 ай бұрын
“የገዛ ዘመዶቼን ታሪክ ከፈረንጆች በውድ ዋጋ እየከፈልኩ ነው የገዛሁት” በፍቅር የተሞሉ ገራሚ ሰው ነዎት
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችን ለጋሼ ሃይሌ ገሪማ በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋዉ ከእርሶ ጋር ነዉ እንዲህ እንደምሣሱላት የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳዮት ። አመሰግናለሁ !
@omj326
@omj326 4 ай бұрын
በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልዎት ወንድም ዓለም
@freabebasolomon418
@freabebasolomon418 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ከፍታ ይጠብቅልን ።
@hawiroth9237
@hawiroth9237 5 ай бұрын
😢😢😢እኔ የለሁም በራሴ አዘኛለሁ በውነት ከዛሬ ጀምሮ የሃገሬን ታሪክ መማር አለብኝ። ረጅም እድሜ ጤና ለነዝህ ጀግና ለበረከት ሁኑ።😊 እግዝብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 5 ай бұрын
የጀግና ልጅ። አባታቸው ቄስ ገሪማ ለራሱ❤❤❤❤
@hanaini
@hanaini 5 ай бұрын
ባለ ውለታዬ እና አባቴ። ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ኑርልን።
@mulukenwoldesenbet8946
@mulukenwoldesenbet8946 5 ай бұрын
Thanks Meski it was a great interview. We need Ethiopians who loved their country and never forget their history,hence the Ethiopian Orthodox Church 🙏
@simegneterefe9157
@simegneterefe9157 5 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን። ፕሮፌሰርን ስላቀረባችሁልን። ቢቻል ይሄ ቃለምልልስ በተቻለ መጠን በተለያየ የሃገራችን ቋንቋ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል። ኢግዜር ይስጥልን።
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 5 ай бұрын
Professor HAILE GERIMA you are amazing Egezabeher edeme yesetelen
@SwapIt-xr5us
@SwapIt-xr5us 5 ай бұрын
Thank you. Learned a lot from this interview.
@user-dp7qg2lg6v
@user-dp7qg2lg6v 5 ай бұрын
Wow,I love much and respect more professor Hile Grima!!
@mtewahade
@mtewahade 4 ай бұрын
Professor Haile Gerima is an excellent human being. He is very knowledgeable about the true history of proud Ethiopia. He is great film maker and also great historian. Yes he is annoyed by his generation of Ethiopians who wasted their lives having so much contempt for Ethiopia and Ethiopian history. He is correct in all his conclusions that a strong country like Ethiopia will never perish from the face of the earth. God bless Gerima and God bless Ethiopia
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለጋበሽልን 🙏🙏 እውነት እኮ ነው ብለዋል ታሪክና ቅርስ ሀገሪቱ ሰብሳቢ አላገኘችም በጣም ነው የሚገርመኝ። አስተዋይና ጥሩ አስተማሪ ኢትዮጲያዊ አከብሮታለሁ..!!
@tekletravel27
@tekletravel27 24 күн бұрын
ይች ሀገር ታድያ እንዴት አይነት ዱክማኖች እጅ ውስጥ እንደወደቀች ሳስብ አዘንኩ። እያንዳንዳችን ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል። ታሪክን ሚያውቁ ሰዎችን ወደ ሚዲያው ማምጣት እንዲያስተምሩን እንዲመሩን ማመቻቸት አለብን። እህታችን ለሰራሽው ስራ ክብር ይገባሻል። በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@sev7634
@sev7634 5 ай бұрын
Thanks Meskerem! You’re such a brilliant professional and at the same time humble.
@kng4900
@kng4900 5 ай бұрын
ጋሽ ኃይሌ ልዩ ሰው የኢትዮጵያ ስጦታ ለኔ በቲያትሩ ዓለም አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ በፊልሙ ዓለም ጋሽ ኃይሌን የሚያክል ጉምቱ የለም። ከዓለምዬ ጋር ብዙ ቲያትሮችን ሰርቻለሁ የቀረው ህልሜ ከጋሽ ኃይሌ ጋር እረዳትም ሆኜ መስራት ነው። ጋሽ ኃይሌ በሀገራችን የተሰሩትን አዳዲስ ሀውልቶች ብትተችልን ደስታችን ነው ታሪኩን በሚገባ ታውቀዋለህና። መስከረም ግሩም ነሽ በርቺልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 4 ай бұрын
ምናለ እንደርሶ ያለውን ቢያበዛልን ተስፋ ኖት ባጭሩ ስገልፆት እድሜና ጤና ይስጦት
@user-pn7po7cw6t
@user-pn7po7cw6t 5 ай бұрын
እኔ እደለኛ ነኝ።እረሰውን በዙህ ዘመን በመስማቴ። ሺ ! አመት ኑሩልን።
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 5 ай бұрын
ምን የሚደንቅ ቃለ መጠይቅ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 5 ай бұрын
የእውነት የናተ እውቀት ያስፈልገናል ለአሁኑ ትውልድ አስፈላጊ ነው 🙏💚
@demewozakalu1058
@demewozakalu1058 5 ай бұрын
መስኪ ለመጠይቅ የምትመርጭው ሰው በጣም አስተማሪ ነውና ለዚህ መልካም ተግባርሽ እናመሰግንሻለን።
@seniedawek9753
@seniedawek9753 5 ай бұрын
አባታችን ሙሁራችን ኢትዮፕያ ካፈራቻቸዉ እንደእንቁ ከምናያቸዉ ከምንሳሳላቸዉ ቁጥር አንድ ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ ነዉ እወድሀለዉ አከብርሀለዉ የናትህና ያባትህ ያሳደገህ 44 ታቦት ይጠብህ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 5 ай бұрын
አያት ቅድም አያቶቻችን ያንሁሉ መከራ የከፈሉት ኢትዮጵያን አሳልፈን ለባርነት አንሰጥም ብላቹህ ነው መቼም አንረሳዉም ዋጋችሁ እጅ ዉድ ነው ምን ግዜም እንኮራባችሁላን
@maneyazewalmesfin5149
@maneyazewalmesfin5149 5 ай бұрын
እውቀት እና አዋቂ የሆነ ሰው ሲገናኝ ለማንም ሰው የሚመጥን እንደማር የሚጣፍት እውቀት ታገኛለህ! አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያላብሶት!!!
@debemoke506
@debemoke506 5 ай бұрын
Waaqayyo laphee biyya keenya ittiin jaallannu nuuf haa kennu. Biyya isaanii dhiisanii qomoo kan jaallatan baayacha jiru. Isaanifis Waaqayyo ija isaanii haa banuuf
@demisewdamitew9309
@demisewdamitew9309 5 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እስኪ አሁን እንኳ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ተረዱ ይግባችሁ። አዚሙን ያንሳላችሁ። ፕሮፌሰር በእውነት እናመሰግናለን፣ የኢትዮጵያ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት! አሜን።
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው። ባንዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።
@amenhelen7108
@amenhelen7108 5 ай бұрын
በጣም የማከብራቸው የማልጠግባቸውም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@desalegndamte7291
@desalegndamte7291 5 ай бұрын
የሀገር ወዳድ ልጅ ሀገሩን ወገኑን በፀና ይወዳል ። ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የአባታቸዉን ፈለግ በመከተል ሀገራቸዉን በተለያየ መልኩ እያገለገሏት ሲሆን የፊልሙ እንዱስትሪ እንዲሰፋና ኢትዮጵያንም ብሎም አፍሪካን ለሌላዉ አለም ለማስተዋወቅ የሚሰሩት ስራ በታሪክ መሀደር በሰፊዉ ተፅፎ ለቀጣዩ ትዉልድ አስተማሪ ይሆናል። እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን!!!
@Abiye723
@Abiye723 5 ай бұрын
ድንቅና ለትውልድ ሁሉ አስተማሪ የሆኑ አባት ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ያድሎት❤
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 5 ай бұрын
Big respect ❤❤❤
@zewdua155
@zewdua155 5 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው: የእግዚአብሔር ፀጋና እውቀት የተላበሳቸው አዋቂ የታሪክ መምህር ናቸው:: እኚህን ሰው የታሪክ አዋቂ የሆኑ ሁሉ ሊማሩባቸው ይገባል:: ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ ግሩም ጥያቄዎችን የማቅረብ ችሎታ ያለሺ ስለሆነ በርችልን እልሻለሁኝ::
@geberu899
@geberu899 5 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ከልብ ነው ያዳመጥኩ።የቅርስ ጉዳይ በጣም ያሳዝነኛል ሆዳም ተሰብስቦ
@yohannes7306
@yohannes7306 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም እናመሰግናለን እንደገና በጣም እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 5 ай бұрын
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏👏👏
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 5 ай бұрын
ስሰማው የማልሰለቸው ታሪክ ያለው ትምህርት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ነብሷን ይማር እናቴ ስለ አባ ግሪማ ታፈረ ታሪክ ትነግረኝ ነበረ መልካም ሰው !!!
@kedirgo
@kedirgo 5 ай бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ። የመማር የማወቅ ልክ ይህ ነው ። ያስተማሩን የተናገሩት እውነትና ሀቅ ነው ። በጣምምም አስተምረውኛል ። እጅጉን አመሰግናቸዋለሁ ። የመማር የማወቅ ልክና ጥግ! !
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 5 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ቃለ መጠየቅ ነው እጅግ ድንቅ አባት ነው የማይጠገብ ነው ሳይዘመርላቸው የቆዩ በእውነት በእጃችን እያሉ ሰለ ሐይሌ ገሪማ ብዙም አላወራንም በጣም ድንቅ ሰው ናቸው በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ድንቅ አባት❤❤❤❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 5 ай бұрын
በስመአብ እንዲህ ያሉ አባቶችን አጽናኝ ሲገኝ መታደል ነው ❤️❤️❤️🌹✝️🙏
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
10:51
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 53 М.
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 229 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН