ለሴት ዘር ጥራት ፣ ለወንድ ብልት መቆም ችግር ፣ ለስንፈተ ወሲብ ፣ የወር አበባ ለቀረባት እና ሌሎችም ምርጥ መላ /Cloves healthy benefits

  Рет қаралды 184,313

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

11 ай бұрын

ለሴት ዘር ጥራት ፣ ለወንድ ብልት መቆም ችግር ፣ ለስንፈተ ወሲብ ፣ የወር አበባ ለቀረባት እና ሌሎችም ምርጥ መላ

Пікірлер: 351
@user-mw7eb7gd4p
@user-mw7eb7gd4p 11 ай бұрын
ልጂ ሚሰጠው እግዝአብሔር ነው ሰለትምህርትክ እናመሰግናለን
@hanahailu1890
@hanahailu1890 10 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን የቁሩንፉዱን መጠኑን በፍሬ ወይም በማንኪያ ብትነግረን የዝንጅብሉንም
@user-hd8rt3cr5c
@user-hd8rt3cr5c 11 ай бұрын
ወንድም ታሜ በጣም እናመሠግናለን።
@serkalemyitay9657
@serkalemyitay9657 11 ай бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን🙏
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ አላህ ይርዳህ
@endalkachewtesfaye502
@endalkachewtesfaye502 9 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለተጋደምክ ብቻ አይወለድም እግዚአብሔር ሲፈቅድ እና ይሁን ሲል ብቻ በመሰረቱ አንዱ ሰዎችን ከእምነት የማስወጣት ሲስተም ነው ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!
@Diboraethio21
@Diboraethio21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያሉ እፅዋትን ሁሉ ለመዳህኒትነት ነው ያበቀላቸው እኛ ተመራምረን ስላልደረስንበት እንጂ ስለዚህ እባካችሁ ከፈጣሪ ጋር ባናገናኘው መልካም ነው ❤
@endalkachewtesfaye1522
@endalkachewtesfaye1522 8 ай бұрын
@@Diboraethio21 እግዚአብሔር በምድር ላይ ያሉትን እፅዋዕትን ለመልካም ፈጥሮዋቸዋል ግን የትኛውን ነው ለዘር ወይም ለፍሬ ያለው?እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ሲል በቅዱስ ጋብቻና ተወስነን በቤቱ እየኖርን እንበዛለን።ቀደምት አባቶቻችን በዛ ኖሩ አሁንም በዛ እንኖራለን እናንተ ሰዎችን ከእምነት እና ስርዓት ውጪ የማድረግና የዩትዩብ ሳንቲም ለቀማ ፣እናንተ ሳትረዱ ሰውን ለማሳሳት ትውልዱ በተለያየ መልኩ በእግዚአብሔር ላይ ያለው እምነት እንዲቀንስ መረን ዘላን ውርጋጥ ትውልድ ለመፍጠር አትላላጡ እባካችሁ ።
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 6 ай бұрын
@@Diboraethio21 really
@gohamesay5173
@gohamesay5173 9 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ወንድመ እናመሰገናለን:: እግዚአብሔር ይባረክ
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እውቀት ይብዛልክ
@esubalewmengesha7483
@esubalewmengesha7483 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ገለፃ ነው በርታልኝ አመሰግናለሁ
@user-hi1my5hr7q
@user-hi1my5hr7q 9 ай бұрын
አታስረዝም እፍፍ ቶሎ ወደ ቁም ነገር ግባ እንደው ለጠቅላላ እውቀት ነው እንጅ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@user-ft1po9xs7b
@user-ft1po9xs7b 9 ай бұрын
ቅርንፉድ የሚገኘው የት ነው ፋርማሲ ወይስ ሱፐርማርኬት አጠቃቀሙስ በመለኪያ ተዘጋጅቶ ይሸጣልን ።
@Diboraethio21
@Diboraethio21 8 ай бұрын
​@@user-ft1po9xs7bኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ በማንኛውም ቅመማ ቅመም መሸጫዎች ውስጥ አለ በውጭም እንደዛው
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 8 ай бұрын
Exactly 💯
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
​@@user-ft1po9xs7bቅርፉድ ሱፐር ማርኬት ነው የሚገኘው ዱቄት ከፈለሽ በማሽን ፍጭው
@adamia3883
@adamia3883 11 ай бұрын
Tank u very much 😍🙏
@mekiyam6930
@mekiyam6930 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉጤት ሲኖር አሳዉቅሀለው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 9 ай бұрын
ታሜ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ክበርልን ወንድማችን
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 9 ай бұрын
እና አመሰግናለሁ🙏🙏
@girumkasalgirum645
@girumkasalgirum645 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤ጤና እድሜ ይሥጥልን
@user-px8co9qy5x
@user-px8co9qy5x 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@523zw910
@523zw910 11 ай бұрын
Thank you 🙏
@fevenshemsu279
@fevenshemsu279 11 ай бұрын
ተባረክ ታሚ
@user-ru7qw7yx8q
@user-ru7qw7yx8q 10 ай бұрын
ሰላም ታምራት ለደም አይነት ኦ ቡና ጠቃሚ እንዳልሆነ የሰራኸዉን ቪዲዮ አይቼ በጣም ተጠቅሚያለሁ: በማቆሜ ብዙ የጤና በረከቶችን አግኝቼበታለሁ: በርታ በጣም አመሰግናለሁ።🙏
@jirudoni
@jirudoni 11 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ግን ብዙ ጊዜ መድሃኒት ቅመማ ላይ ብርጭቆን እንደ መጠን መለኪያ ትጠቀማለህ። ብርጭቆዎች ስለሚየያዩ lሊትር / ቂዩቢክ ሴንቲሜት ወይም ሚሊሜትር ወዘተ መጠቀሙ ይሻላል
@oriyas371
@oriyas371 11 ай бұрын
አንተን ዛሬ ተቀየምኩህ እስከ ዛሬ የሰማውክን ሁሉ ተጠራጠርኩ እኔ ባለሁ አከባቢ ቁርንፉድን በጣም እንጠቀማለን የመሀንነት ችግር ካለባቸው ሴቶች ውጭ ልጅ እንቢ ያላቸው ብዙ አሉ ግን መውለድ አልቻሉም በሰው ችግር ላይ ታላግጣለህ ብዬ አላስብም ልጅን የሚሠጠው ፈጣሪ ብቻ ነው የሱ ብቻ ስጦታ
@terytill3652
@terytill3652 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ዝም ብለሽ ከሰማሻቸው እግዛብሄርን የተስተካከሉ ይመስላቸዋልማስተላለፍ ያለበትየሚያውቀውን ብቻ ነው thank you my sis
@helu.b2330
@helu.b2330 11 ай бұрын
😏😏😏
@almazalmaz4307
@almazalmaz4307 10 ай бұрын
እረዝም ብለዉ ነዉ ሚያወሩት እኔ ፔሬዴ አምሰታመት ሞላዉ አዴ ዘፈዘፋችዉ አንዴ ትኩሱን ሲሉ ልቤን አቆሰለኝ ላይመጣ😢😢
@helu.b2330
@helu.b2330 10 ай бұрын
@@almazalmaz4307 ምንድን ነው ውዴ እኔም 5 አመት ሆነኝ ከቀረ 26 አመቴ ነው ስደት ነኝ ልክ ስዴት እንደመጣሁ ቀረ በየወሩ ለምልክት ትንሸየ አንደየ ብቻ የማየው አንችም እንደኔ ነሺ
@oriyas371
@oriyas371 10 ай бұрын
እውነት ነው ከየትም ለቃቅመው ሳያገናዝቡ አእምሮአችንን ገንዳ አድርገውት እያመጡ ይደፉብናል
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 10 ай бұрын
በጠም እነመሠግናለን ያየነው ጥቅምን የወቅን አመሠግናለሁ ስላየሁት እኔ 💚💛❤💚💛❤💚💛😭🤔🤔🤔💪💪💪💪💪በርታ 👏👏👏👏👏👏
@Muntherbakeet-fx7gw
@Muntherbakeet-fx7gw 9 ай бұрын
Thank you blesse you
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ታምራትዬ ተባረክልኝኝኝኝ
@tesefalove1834
@tesefalove1834 10 ай бұрын
እንመሰግናለን በርታ
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 7 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ ገላገልከን ይሄን ጠጡ ይን ጠጡ ሲሉ ካንት ሰጠብቅ ነበር እድሜ ይሰጥልን
@user-zz4ce3lr6s
@user-zz4ce3lr6s 11 ай бұрын
Thank you
@rgdffhfg3699
@rgdffhfg3699 8 ай бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን
@MinaBeshir
@MinaBeshir Ай бұрын
እናመሰግናለን አላህ ያቆይህ
@hanaalemayehu8716
@hanaalemayehu8716 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@assefukassa4381
@assefukassa4381 11 ай бұрын
Tame tebarkehal bebzu❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
ይመችሽ
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ በቁርፉዱ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ገን ስለ ጉበት ቢ ባይረሰ አባክህ አግዘን የደም አይነት ልጄ ኤ ናት አድሜዋ7ነዉ የኔ ኦ ነኝ ስለረደሀን ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልህ ከሰዉ ይልቅ የእግዚአብሔር ይበልጣል
@aidahassen4090
@aidahassen4090 10 ай бұрын
Good information
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 8 ай бұрын
ሰላምሰላምሀህይብዛል በጣምአረፍቆይታነበረንበረችል
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 9 ай бұрын
አረ ነዉ እናመሰግናለን
@emebetgetachew808
@emebetgetachew808 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ … የበለጠ እዉቀት ይጨምርልህ!!!
@taparamalyada6618
@taparamalyada6618 10 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው በተጣራ አማርኛ ከጥቅሙ እሥከጉዳቱ ነው ምታቀርበው እኔ ተከታታይህም አድናቂህም ነኝ ነገር ግን ግራምና ሚሊ ግራም እያልክ ምታሥተላልፈው ሥንቱ ሰው ያውቃል ብለህ ትገምታለህ በሚገባው አማርኛ እሒን ያክል የሻሂ ማንኪያ ብትለው የበለጠ ይገባናል ደጋግሜ ጽፌልህ ነበር ከሥራ ብዛት ወይም አታየውም ወይም ቸላ ብለኸዋል ሚሊ ግራም ግራም አይገባነም ከኔ ጀምሮ
@emugenetiemugeneti361
@emugenetiemugeneti361 9 ай бұрын
ኦናምስግናለን
@GetnetTefera-ji8vo
@GetnetTefera-ji8vo 2 ай бұрын
Tchilalh tank you
@khadijaalamo5439
@khadijaalamo5439 10 ай бұрын
Wowowi nice
@Roya-gm3lh
@Roya-gm3lh 10 ай бұрын
እነመሠግናለን
@meronmeron9834
@meronmeron9834 8 ай бұрын
የተፈጨ ነው ድፍኑን ነው ምንዘፈዝፈው ለስንፈተ ወሲብ እባካቹ እምታቁ ንገሩኝ ተቸግሬ ነው
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 8 ай бұрын
እነመሰግነለል
@samitibebu7587
@samitibebu7587 9 ай бұрын
እባክህ በ ሚሊግራም ለክቶ ለመጠቀም እቤት ውስጥ ስለሚከብድ በፍሬ ብትነግረን
@dinaabera900
@dinaabera900 11 ай бұрын
ተባረክ ታሜ መታጠብስ መጥፍ ነው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
የሚቀጥለውን ቪዲዮ ይጠብቁ
@TayechAbebe-zv9ot
@TayechAbebe-zv9ot 11 ай бұрын
​@@EthioFamilyTubeበፍሬ ምን ያህል ይሆናል
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 6 ай бұрын
Tebark
@user-vi9ns1op8k
@user-vi9ns1op8k Ай бұрын
Inamasaginalane
@user-fh7jq5hu5r
@user-fh7jq5hu5r 8 ай бұрын
ዶ/ር ተባረክልኝ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
ታሜ😍😘
@fikremariamtsegaye6183
@fikremariamtsegaye6183 2 ай бұрын
10Q brother!
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 11 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ግን በሚሊ ግራም ያልከውን በፍሬ ብትነግረን መልካም ነበር ምክኑያቱም መለኪያ ያለው ሰው ጥቂት ነው
@abdurahmanmohammed5676
@abdurahmanmohammed5676 10 ай бұрын
አጠቃቀሙን ብትነገረን እናመሠግና ለን
@michaelhabtetechlemicheal570
@michaelhabtetechlemicheal570 11 ай бұрын
በማንኪያ መንይህል ነዉ
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝታናልና አሁንም ቀጥልበት እነመሰግናለን
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 11 ай бұрын
አር አብዝቶ ይባርክህ መለኪያ ብዙ ሰው አይኖረውም ምን ያክል ነው በፍሬ?
@selamawitteklmariam4134
@selamawitteklmariam4134 9 ай бұрын
Hi wedem ebakeh enie kaffe betam new meqedew ina buna leregezena yaqoyel yebalal emo kezi quronfod gar mecheger alew
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 10 ай бұрын
200 mg በምን ለክተን እናገኛለን ? ሌላኛው ደሞ ውሃውን ብቻ ነው ወይስ ፍሬውንም እንጠቀማለን ከዘፈዘፍነው ቦሃላ እና በየቀኑ ወይስ በ 3 ቀን አንዴ? እናመሰግናለን🙏
@BerhanuBedacho
@BerhanuBedacho 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ የቅርፉዱን ብዛት በቁጥር ወይም በሻይ ማንኪያ ልኬት ብትገልፅልን ጥሩ ነበር። አሁንም ከሌላ ገለጻ ጋር ስትቀርብ የበለጠ ቢጠናከር። ሌላ የወንድ ስንፈተ ወስብ አጠቃቀሙን በደንብ አልተብራራም።አመሰግናለሁ።
@user-qx2id2fr1w
@user-qx2id2fr1w 11 ай бұрын
እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 10 ай бұрын
እደሰው ሰወኛውና እደሳይንሱ ልክትሆናለህ ግን ልጅ የሚሰጠው እንደአምላክ ብቻናብቻነው
@hfr7818
@hfr7818 11 ай бұрын
ሰላም ታሜ በጣም ምፈልገዉ ትምህርት ነዉ አላህ ይጠብቅህ
@ahmedaman7867
@ahmedaman7867 10 ай бұрын
Dearest and beloved brother how are you doing in these days ? Bro how many sticks of cloves can make 400mlg ??
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 11 ай бұрын
ሰላም ታሜ
@user-un8jv7wl4e
@user-un8jv7wl4e 11 ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ግን በተቻለህ አጠር አጠር ብታደርገው መልካም ነው በጠጣም ታረዝመዋለህ እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@tigist-he7xx
@tigist-he7xx 11 ай бұрын
ሰላም ወንድም አለም ስለምትሰጠው ትምህርት ተጠቃሚ ነን እግዚአብሔር ጠብቆ ያኑርህ አንተን ተጠቅሞ እያዳነን ነው የቅርፉዱን ብዛት በቁጥር ወይም በማንኪያ ብትገልፅልን ሎሚ ጨምረን መጠቀም እንችላለን? አመሰግናለሁ
@user-zq8lz7fs2x
@user-zq8lz7fs2x 10 ай бұрын
Pered Ayto lemayke sewu endet new
@user-su3ed4qi4p
@user-su3ed4qi4p 10 ай бұрын
Ater ater eyaderk btawera tiru neber selechenko
@user-fs6do9sn8k
@user-fs6do9sn8k 11 ай бұрын
@kidist4624
@kidist4624 11 ай бұрын
ሰላም ወንድም ታሜ ተባረክ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asarubeza1434
@asarubeza1434 9 ай бұрын
ትምህርትህ ጥሩ ነበር ነገርግን መጠኑ አወሳሰዱ መውሰድ የማይችሉ በደንብ ብታስረዳ ጥሩ ነው ተቀባይም ይኖርሃል።
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 11 ай бұрын
Thanks for your help and support to ❤❤❤
@user-fz5bu6qm2i
@user-fz5bu6qm2i 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-he5nm7vp3w
@user-he5nm7vp3w 11 ай бұрын
ካላይ የተጠየቀው ጥያቄ ሚሊ ግራም መለኪያው ስለምያስቸግር 400 ሚሊ ግራም በግምት ስንት ፍሬ ቁሩንፉድ ይሆናል እባክህን አሁን ላክልኝ ግምቱን
@rahmsss9026
@rahmsss9026 11 ай бұрын
👍
@Memehr-sz3nd
@Memehr-sz3nd 9 ай бұрын
ደብ ብታብራራዉ ጥሩ ነዉ ሥንት ቀን ነዉ የሚወሰደዉ እኔ ችግር የለብኝም ለጓደኛዬ እንድነግረዉ ነዉ
@dfh6
@dfh6 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 10 ай бұрын
ወንድሜ የዛሬ ሁለት አመት ቤተሰብክ ወይንም በጣም ተከታታይክ ነበርኩኝ በዋትሳፕ ብዙ ጥያቄ ጠይቄክ መልሰእልኛል ከዛን ጠፋክብኝ አሁን አገጣሚሚ ዞር ዞር ስል እርሱን አይቼ ስገባ አንተነክ ሰብስክራይብ አርጌካለው ወንድሜ❤❤❤
@tigistgema737
@tigistgema737 11 ай бұрын
Tame galatoomi 🙏🙏🙏
@henokredawediasameneshheno6913
@henokredawediasameneshheno6913 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ በየቀኑ ለስንት ቀን ነው የምንወስደው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 10 ай бұрын
በፍሬ ሲሆን እንዴት ነው ሚናዘጋጀው ንገረን please
@juseslove-jh3ln
@juseslove-jh3ln 4 ай бұрын
አድራሻህን ብትፅፍልን ጥሩ ነው
@MamaBarokKaleb-zt3mp
@MamaBarokKaleb-zt3mp 11 ай бұрын
ምን ያህሉን ነው ምንዘፈዝፈው ታሜ መጠኑን አልነገርከንም
@sameera-ks4hl
@sameera-ks4hl 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-wp7ml3dq6r
@user-wp7ml3dq6r 8 ай бұрын
ወንድሜ መልካም ትምህርት ሰጥተኸናል ነገር ግን የምንጠቀመው በየቀኑ ነው ወይስ በየሦስት ቀን ነው ? አመሰግናለሁ ።
@MeleseYimam-eq7mw
@MeleseYimam-eq7mw 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@AshuMan-tn7qp
@AshuMan-tn7qp 8 ай бұрын
Bemn melku nw yemnexeqemew ena mexenun betnegren please
@emebetmengistu9829
@emebetmengistu9829 10 ай бұрын
በቀን በቀን ነው የምንጠቀመው
@user-tq3eb9cz4m
@user-tq3eb9cz4m 9 ай бұрын
Ena atekakemu asayen enji
@daniboy2293
@daniboy2293 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የፕሮስቲት ኢንላርጅመንት ያለበት ሰው በምን መከላከል ይቻላል የኩላሊት የስት ምንድነው መከላከያውስ ምንድነው አመሰግናለሁ
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 10 ай бұрын
Min yahil m gram??? Lemin atasayim min yahil
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 11 ай бұрын
ለማንኛውም የደም አይነት ይሆናል ውይ
@addisalemzewdu3840
@addisalemzewdu3840 11 ай бұрын
ሰላም ወንድme የቅርፉዱን ብዛት በቁጥር ወይም በማንኪያ ብትገልፅልን አመሰግናለሁ
@DagmawiDagmawi-tv6tz
@DagmawiDagmawi-tv6tz 8 ай бұрын
@DagmawiDagmawi-tv6tz
@DagmawiDagmawi-tv6tz 8 ай бұрын
አመሰግነለሁየየቀርፋድንበዘትንግለጽልአመሰግነለሀ
@amdetsionwube9982
@amdetsionwube9982 10 ай бұрын
በፍሬው ደረጃ በቁጥር ቢነገር ሚ.ግ ያስቸግራል መልስን
@sisaynemera6468
@sisaynemera6468 10 ай бұрын
how to use
@dfh6
@dfh6 11 ай бұрын
Tami ab shorba mankiya sint yihonal gram melekiya selelegn thanks
@berabro5575
@berabro5575 11 ай бұрын
Gram ena mili gram lyunet ngeren
@user-my8qz5fo4s
@user-my8qz5fo4s 10 ай бұрын
እባክህ ለታይሮይድ ህመም ላለባቸው ይሆናል
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w 5 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን የቁሩንፉዱን መጠኑን በፍሬ ወይም በማንኪያ ብትነግረን Reply
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 9 ай бұрын
አውነት ነው ግን
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 260 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
ሰበር ዜና ሐምሌ21//20-16ምሽት ምን አለ😳
ኡሙ እብራሂም ዩቱብ Emu
Рет қаралды 168
ከገዛ ወንድሜ ጋር 🫢😳
15:21
LEWI 🫰
Рет қаралды 587
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН