እንዴት ንፁህ የአፍ ጠረን እንደሚሰጠን‼️ጠዋት ጠዋት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 658,415

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ጠረን #ማራኪ #ethiopiantiktok #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 784
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያደረስኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት የተጠቀምኩት ኮኮናት ኦይል amzn.eu/d/gHRnUtu የኮኮናት ኦይል ለማታገኙ ሌላ ኦይል መጠቀም ትችላላችሁ ግን በጣም የሚመከረው ኮኮናት ኦይል ንፁህ የአፍ ጠረን እንዲኖረን ትልቅ አስተዋፆ እንዳለው ነው ተባረኩልኝ 🙏
@hanajohan7387
@hanajohan7387 Жыл бұрын
Thx Elsye betam tekaml miker new tebarki
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Жыл бұрын
የፀጉር ኮኮናት ይሆናል አይሆንም???
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 Жыл бұрын
Elsi, I'm proud of you. የኔ ጎራዳ ቆንጆ። ባለፈው የሥጋ መጥበሻው ውሑድ ለብብት ጠረን በጣም ይሰራል፣ ባይገርምሽ ዴዮዶራንት መጠቀም አቆምኩ። አንቺን የም መክርሽ ግን ብብትሽን አትላጪ፣ ቆዳ ያጠቁራል፣ ፀጉር ያበዛል። ድሮ እናቶቻችን በአመድ ይነጩ ነበር በጣም ዘዴኞች፣ አንዴ ምላጭ ከነካ ግን አይሆንም። እና ለማንኛውም hair remover ብትጠቀሚ አይሻልም? Coconut oil አማዞን ላይ ፈልጌው የላቸውም፣ መቼ እንደሚመጣም እርግጠኛ አይደለንም አሉ፣ ሌላ ዓይነት በዳቦ ተቀብቶ የሚበላ ግን ቤት አለኝ መጠቀም እችላለሁ ወይ?
@Ahmmed864
@Ahmmed864 Жыл бұрын
እንወዲሻአለን👏👏👏👏
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 Жыл бұрын
በናትሽ እህት እኔ ጡዋትጡዋት ስነሳ አፌ እዳለ ምራቅ ሞልቸነዉ የማድረዉ በቃ እደወሀ ጉጪ ይሞላል መፍትሄ ስጭኝ በናትሽ
@Orange06909
@Orange06909 9 ай бұрын
የአፍ ጠረን በጥርስ ብቻ አይደለም ብዙን ግዜ የጨጏራ ብሽተኙች መጥፎ ጠረንን ያመጣል::
@dawg929
@dawg929 11 ай бұрын
በልጅነታችን ስለማያስተምሩን በጣም ጎድቶናል ጥሩ የአፍ ውስጥ ውበትና ንፅህና ያለው ሀበሻ ጥቂት ነው በትምርት ቤት ደረጃ መሰጠት አለበት ለሕፃናት መሰረታዊ ነገር ነው
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
በጣም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ትክክል
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
የውጭ ኣገር ዜጋ ኣግብታ እዳች ትሁት የሆነች ሴት ኣላየሁም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለሰው ያለሽ ክብር እኛም እድናከብርሽ ያስገድደናል
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 2 ай бұрын
መፋቂያ ውዶቼ የነብዩ ሙሐመድ አለይሂ ሰላት ወሰላም ሱና ነው አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 2 ай бұрын
saw saw
@AminamuhiMuhi
@AminamuhiMuhi Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Жыл бұрын
የአፍ ጠረን ከጥርስ ብቻአይደለም 1. ቶንሲል ድንጋይ. ቶንሲላችንን በጣት ስንገፋው የሚወጣ ነጭ ቅንጬ የመሰለ ሽታ ያለው2 2. የሆድ ባክቴርያ አለመመጣጠን ወይም የጨጏራ በሽታ 3. የሳይነስ ኢንፌክሽን 4. የስኳር በሽታ:
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
አንድ ቁጥር ላይ የገለጥሽው የኔ በሽታ ወይ 😭
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 11 ай бұрын
ኤልስየ ስወድሽኮ የኔ ኮንጆ ትምህሪትሽን ሁሌ እከታተላለው ማሪየ ጥሩና ጠቃም ነው በጣም ኮከናት አገር ቤት አለ እንደ ከለለስ ለላ ዘይት ይቻላል በተርፍ Thank you so mach ውድድድድ ነው
@henokhenok6171
@henokhenok6171 11 ай бұрын
ማዳን ይቻላል ወይ
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 11 ай бұрын
ኧረ በምታምኝው ይዠሻለሁ መድሀኒት እዳለው ንገሪኝ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጣም እሚያስጠላ ጠረን ነው ያለው ሲወጣ በስመአብ
@helentehlun6320
@helentehlun6320 9 ай бұрын
Yene Yehode Weyim Ye Cheguara Yimeslegnale Mefetehewu Mendenewu
@lilimehari1751
@lilimehari1751 Жыл бұрын
I have suggestion for you. I have worked at the dentist for 15 years. 1st when you wake up we should brush our teeth. Because all the bacteria grow all night then will go to our heart. My suggestion is we should remove all bacteria 1st in the morning.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you for sharing us your precious advice ማሬ 🙏♥️🙏
@anleytade6104
@anleytade6104 11 ай бұрын
5 ደቂቃ ዝም የሚል ቢኖር ሀገር ሰላም
@Rahma-dz2sj
@Rahma-dz2sj 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-uo3dv4fh3i
@user-uo3dv4fh3i 8 ай бұрын
ኧረ ተዋት። መዳፍን በምላስ በመላስና መዳፍን በማሽተት ጠረኑን ማወቅ ይቻላል።
@genetabebw4668
@genetabebw4668 7 ай бұрын
😂😂😂 ጨራሸ 😅
@ffgfffsamira
@ffgfffsamira 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MahiMahilet
@MahiMahilet 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ubaxnimco7636
@ubaxnimco7636 8 ай бұрын
thank you to my propet mahamed s.a.w 5 time day we brush our teeth siwak❤❤
@hayulve4811
@hayulve4811 Жыл бұрын
አንችን ያገባ እድለኛነዉ ፁድት ያልሽ ነሽ❤
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
Elsy በጣም ጠቃሚ ሁሉም ሰው ሊያደርገው የሚገባ ትምህርት ነው:: ነገር ግን መጨረሻው ላይ ምላስ ብዙ ሲጠረግ ምግብ ስንበላ ወዱያው ምግቡ በምላሳችን ውስጥ ተሰቅስቆ የበለጠ የአፍ ሽታ ይፈጥራል::
@Topgoals2345
@Topgoals2345 5 ай бұрын
ለአፍ ጠረን ምርጥ መላ ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን ።በርቺልን እህታችን
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ስብስክርብ ካረኩሽ ረጅም ግዜ ነው ነገር ግን እንቺ በሙያሽ እላቅም ዶክተር ልትሆኚ ትችያለሽ ነገር ግን ዶክተር ባትሆኝም በሙከራ ያረጋገጥሽው የጥርስን ችግር ማስወገጃ ያካፈልሽን ትምህርት በጣም ጠቃሚና ትክክለኛ የሆነ ነገር ስላስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በግሌ ላንቺ ትልቅ እክብሮትና ምስጋናዬ ይድረስሽ ተባረኬ ሁሌ እከተልሻለሁ ብዙ ሌላም ትምህርት እንደማገኝ እተማመንብሻለሁ
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
አድናቆት ከሳኡድ አረቢያ ከመዳም ኩሽና ከስደተኛዉ እሕትሽ ኑሪልኝ እሕቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ሴት ነሽ💝💝💝💝💝💝💝💝💝ስርአት አለባበሥ ዋዉ❤❤❤❤❤
@user-lm3wf1iw1f
@user-lm3wf1iw1f Жыл бұрын
እናመስግናለን ለትምህርቱ ? ሌላ ቪዲዮሽ ላይ ብትጨምሪው ብዬ የማስበው ይህንን ሁሉ ያልሽውን ነገር አርገው የአፍ ጠረናቸው የማይለወጥ ከሆነ ሌላ የጤና ችግር ሊኖር ስለሚችል ለምሳሌ የኩላሊት በደንብ ያለመስራት, የአንጀት ቁስለት ሊኖርባቸው ስለሚችል ዶ/ር ቢያማክሩ ጥሩ ነው:: ዶ/ር ናቲ
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Жыл бұрын
Tikikil nesh
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
We need to drink plenty of water too. Dehydration will cause the same problem.
@gimjaamare509
@gimjaamare509 4 ай бұрын
Thanks Ethio Elsy for teaching us. God bless you.
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው ምታመጫቸው ሀሳ ቦች l appreciate you you are the best ❤❤❤❤❤❤
@mulualemmekbib5464
@mulualemmekbib5464 Жыл бұрын
This is one of yoga cleansing techniques that I love it. Thank you for sharing for our people 🙏.
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 11 ай бұрын
Love your videos, very precise and clear. You know well about the subject you talking. ❤
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠሽን እናመስግናለን❤❤❤ ተባረኪ
@user-br4ee9kv6i
@user-br4ee9kv6i Жыл бұрын
እኔ ግን ሳሙና አልወድም በፕሩሽ የጠራም አይመስለኝም መፋቂያ ነው የምወደው ግን ኮኮናቱ ሽታው ይቻላል እንኳን ሀፌ ላደርገው ለፀጉሬንኳን አልወደውም ለማንኛውም እናመሠግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ኮኮናት እኔ ያሳየሁት በጣም ደስ የሚል ንፁህ ዘይት ነው ትወጅዋለሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
This was my first recommendation for you to make a video on when you first started KZfaq. Finally lol. Almost all Habesha የአፍ ሽታቸው በጣም ያስጠላል የምንበላው ምግብ እራሱ አደገኛ ነው ወጥ በጣም አፍ ያገማል ስለዚ መቦረሽ ካልቻልን እንኳን በውሃ ማጉመጥመጥ አለብን፡ I actually use coffee and honey mix as my toothpaste now no longer use toothpaste. I also do oil pulling aa well. We do have to becareful on over brushing our teeth because our teeth enamel will be ruined like mine did. The other solution I found is to use መወፅ/የእንጨት ጥርስ ማፋቅያ የባህላዊ ማለቴ ነው ጥርሳችን እንዴት እንደሚያፀዳው You can use any እርጥብ እንጨት if you are in USA you can use the bushes that mostly used as a fence. Please when we go to events my dear ሃበሻዎች ጥርሳቹን ቦርሻቹ ሻወር ወስዳቹ ፅድት ብላቹ ኑ ካለበለዛ ወደ ሰው ቀርበው ሲነጋሩ ፈታ ብለን ማውራት እንችላለን፡ እኔ በጣም እሚደብረኝ ወደ የሃበሻ ድግስ ፓርቲ ሄደህ ሰዎችን ስታወራ አንድ አንዱ የአፉ ግማት ግን ልብሱ የፀዳ ነው እና ራሴን ያመኛል ይህ ሲያጋጥመኝ። ራሳችንን መንከባከብ አለብን።
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
I have another recommendation for you ኤልሲየ በጣም ስልችት ያለኝ ነገር ሼም ያስይዛል አቦ እንግዳ ሰው ጠርተን ቤታችን ፋዋ አድርገን አፅድተን ሽንትቤት በበረኪና ሙልጥ አድርገን አፅድተን ሻማ አብርተን ቆንጆ ሽታ ያለው lavender ድርገን ሽንትቤቱን Spa room አስመስለን እንግዶች ይመጡና ሽንትቤት ወንዶቹ ሲጠቀሙ ሽንታቸውን ቁጭ ማስባያው ላይ ጭብርቅርቅ አድርገው ሸንተው ቤጫ ጠብጠብ አድርገውበት ሲወጡ ያኔ በቃ እንዴት እንደምንቃቻው ወንዶች ሲሸኑ የቁጭ ማስባያውን አንስተው ነው መሽናት ያለባቸው ምን አይነት ጭምልቅልቅ ነው የገጠመን የሃበሻ ወንዶች ናቸው እንዲ እሚያደርጉት እባክሽ ንግሪልን ኣታግማሙን ብለሽ እንግዳ መጥራት ልተው ነው አቦ።
@helenusman7795
@helenusman7795 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ እውነትሽ ነው የሁሉም የወንዶች ችግር ነው እኔ እንደውም የሃበሻ ወንዶች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ነጭ የልጄ አስተማሪ ጋር ስናወራ እነሱም የቸገራቸው የወንዶቹ ሽንትቤት አጠቃቀም ነው እና እንግዲህ ለኛ ለእህቶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ነው ሚባለው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
እውነት ነው
@YordanosF
@YordanosF Жыл бұрын
Oh Lord! 😂😂😂 የሁላችንንም ምሬት ነው የተናገርሽው 😂
@rutatnafu765
@rutatnafu765 Жыл бұрын
በጣም ተበጣጠስሽ እህት ምን ማለት ነው አትጥሪ ስትፈልጊ ማይባል ነገር
@bettyabera7727
@bettyabera7727 Жыл бұрын
​@@rutatnafu765err yegeluan asteyayet new eko menew konjit
@user-ie1sd9kt8r
@user-ie1sd9kt8r Жыл бұрын
Good job elsa. Just to give you heads up regarding useing the coconut oil dont forget to mention the side effects. Example direriea and it can increase the cholesterol level or people who have LDL should not be used. Thank you.
@amanda8contucci385
@amanda8contucci385 Жыл бұрын
this is great for whitening teeth as well my tooth become super white once you do it often thank you sister🙏
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጥ እስኬ ከይቅርታ ጋር ከከፈራችን ጎንና ለጎን ያለውን ጥቆረት በምን ልጠፋ ይችላል
@aysanewalemu9385
@aysanewalemu9385 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እህታችን በርች እናመሰግናለን
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
ለሰነፍ ሴት መዳኒት ነሽ ይህ ማለት ለኔ መዳኒት ነሽ እኔ ለሰው እንጂ ለራሴ አስቤ አላውቅም ❤❤
@almazyimam8426
@almazyimam8426 11 ай бұрын
Good to hear that it helps me I have a problem Tebareki
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Жыл бұрын
Thank you my dear Elsi God bless you is very helpful
@tewodroshailu6941
@tewodroshailu6941 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እህታለም እናመሰግናለን🙏
@noah-tc9ih
@noah-tc9ih Жыл бұрын
We appreciate you letting our people to know about this an ancient Indian and Chinese oil pulling method. This method helps to treat toothchache, to remove unpleasant breath. But one thing to add your point the oil pulling best effective if we shiwsh our mouth for 20 to 30 min. I had a toothach a year ago, now it is gone after I started use this method. I do oil pulling one in the morning before breakfast and one at night befor bed. Thank you again.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Ohhh you do it twice a day? And my friend Wes recommending me to use it only 15 minutes and it’s very helpful your information thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏
@nuhamin
@nuhamin Жыл бұрын
ዋው ኤልሲ ዩትዩብ ላይ ስለ ኦይል ፑሊንግ የአማርኛ ቪዲዮ አንድ ብቻ ነው የነበረው እሱም የጥርስ ሀኪም ነው እና ማውዝ ዋሽ የተሻለ ነው አይነት አስተያየት ነው የሰጠው።በራሴ እንዳየሁት ግን ኦይል ፑሊንግ ለአፍ ጠረን ብቻ ሳይሆን ለድድ ጤንነትና መቦርቦር የጀመረ ጥርስ ባለበት እንዲቆም ይረዳል ።ግዜ ላለው ሰው በቀን ሁለቴ ቢጠቀም ፈጣን ለውጥ ያገኛል።በመጨረሻ ለብ ባለ ውሀ ጨው ጨምሮ መጉመጥመጥ ያስፈልጋል።
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ እኔ የምላሴን ጠረን አለው እና የጥርሴም ተቦርቡሯል እና ምን ትመክርኚ አለሽ ተሳቅቄ ሌሞት ነውና ኦልቫ ኦይል ያለችው ዘይቱን ይሆናል እባክሽ መልሽልኚ 🙏🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ በጣም ልክ ነሽ በዘይት መጉመጥመጥ ዛሬ ታዋቂ ዶክተሮችም ይመሰክሩለታል ለአፍ ጠረን ለጥርስ ጥንቃቄ እንዲሁም በኮኮናት ዘይት ቢሆን ይሻላል ይላሉ ሌሎች ዘይቶች ወፍራም ስለሆኑ እና ሎሪክ አሲድ በውስጣቸው ስለማይገኝ አደራ 🙏♥️🙏
@habtamusium8646
@habtamusium8646 8 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ! አመሰግናለሁ ፡፡
@user-tu2ku4yi4t
@user-tu2ku4yi4t Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ዘናጭ ጨዋ ቆንጆ
@user-we4cg9yz6j
@user-we4cg9yz6j 9 ай бұрын
geta tena ena edme yisteshi thanks tebareki
@hewanbizuneh1999
@hewanbizuneh1999 Жыл бұрын
ሽታዉ የሚመጣዉ ከሆድ ነዉ አና ከጋሰትሬት ነዉ መጀመርያ ወደ ሃኪሞ መሄድ አለብን
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Melasen feko memokerem tekami new
@naomi.1872
@naomi.1872 Жыл бұрын
አይ እኛ አገር የአፍ የጥርስ ንፅህና ምንም የተረዳነዉ የለም በምትኩ ተኳኩሎ ተቀባብቶ አብለጭልጮ የወጣል የጥርስ የአፍ ጠረን ነገር ግን አልገባንም በጭራሽ ብዙ መመከር አለበት በየቦታዉ
@NAEMA-gg6jr
@NAEMA-gg6jr 5 ай бұрын
ወላሂ እውነትሽ ነው
@akirabella4060
@akirabella4060 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ኤልሲ
@asneask
@asneask 6 ай бұрын
Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 👍🏻
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
ኤልሲ ስወድሽ ❤❤ ታድለሽ ግግርሽ ሁሉነገርሽ ማሻአላህ elegant ነሽ የምር
@bettysolo3226
@bettysolo3226 11 ай бұрын
Thank you Elsiye, God bless you 🙏
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
My favourite Coconut is the best for oil pulling. thanks Elsiye😍
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
Wow በጣም አመስግናለሁ የኔ konjo coconut oil በጣም ነው የጥቀመኝ. ተባረኪ ❤️🙏
@EyerusalemEyu-nt2ek
@EyerusalemEyu-nt2ek Жыл бұрын
የት ይገኛል እህቴ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሌም እርጋታሽ ማራኪ ነው ትምህርትሽ ደሞ በጣም ጠቃሚ ነውና አንድ ጥያቄ አለኝ በኮኮናት ዘይት የምንጉመጠመጠው በስንት ቀን አንዴ ነው ?ወይስ በይቀኑ ነው? ሌላው በቅሩፍድ ውሃ እፍን መጉመጥመጥ ጥሩ ነው ይባላል ይህን ምን ያህል እውነት ነው?🙏💚💛❤🌺🌷መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ🙏💕
@izrabahiru12kebede31
@izrabahiru12kebede31 Жыл бұрын
Thank you so very much❤
@kidisttamerat2964
@kidisttamerat2964 11 ай бұрын
ይሄ የተረገመ የስኳር በሽታ ብዙ ነገሬን ጐድቶኛል ምንም ያህል ጥርሴን ብንከባከብ በራሴ ኮንፊደንስ አይሰማኝም በጣም እሳቀቃለሁ፡፡ ግን ኮኮናት ኦይሉን አልሞከርኩትም ውድ ስለሆነ
@hakenyaharestay
@hakenyaharestay 10 ай бұрын
የት ነህ እኔ ልልክልህ ካለሁበት ሃገር
@melakukuma5550
@melakukuma5550 9 ай бұрын
​@@hakenyaharestay የስኳር በሽታ እኔም የአፍ ሽታዬን ቀይሮታል ምን ይሻላል
@araya3733
@araya3733 8 ай бұрын
Thank you God bless you
@user-iw8lv9uz7s
@user-iw8lv9uz7s 2 ай бұрын
ስልክ ስቀይር ጠፍተሽብኝ ነበረ የኛ እንቁ ተባረኪልን
@naomi.1872
@naomi.1872 Жыл бұрын
ኤልሲ ድሪዉ የሀረሩቹ ያምርብሻል በጣም እሱም እኮ በምስራቁ በኩል አንዱ የአገራችን ባህል ልብስ ነዉ ከነስፌቱ ቀለሙ አንቺ ላይማ 🙏🏽ሀሉም ቆንጆ ነዉ 🙏🏽
@tibaboariti8396
@tibaboariti8396 Жыл бұрын
Thank you sister ❤
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Жыл бұрын
Thanks so much!!!!
@taz3739
@taz3739 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነው ❤እናመሰግናለን
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, did you try yet if it works?
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
He's so sweet thank you so much
@mulualemshiferaw4036
@mulualemshiferaw4036 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝና አስተመሪ ነሽ እውነት ተምሬበታለው።
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 6 ай бұрын
Thanks or the information. It was very helpful. Where do I find teeth flossing equipment?
@beritoberito4139
@beritoberito4139 8 ай бұрын
Thank you so much ❤
@Munakassa258
@Munakassa258 Жыл бұрын
ጉበዝ እናቱ እንዳች ያሉትን ያብዛልን.
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Oil puling first thing in the morning is great and then brush your teeth. Its also recommended to use separate toothbrush just for oil pulling
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Ohhhh ok thank you 🙏♥️🙏
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 yes, because of toxins and bacteria. Also Elsy I started oil pulling with coconut oil a while ago but got lazy and stopped because I didn't have time to melt the coconut oil totally forgot that our mouth is warm enough to melt it in seconds and no need to melt it first 😅 🤣🤣 so i learned something. Tried it today straight out of the jar so thanks 😊
@136240
@136240 Жыл бұрын
ደስ የምትይ ድርብብ ያልሽ ስርዓት ያለሽ ❤❤❤
@Ummizemzem
@Ummizemzem Жыл бұрын
Thank you ❤
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Ok ! Thank you wude😘😘😘👍
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Wow thank you so much ❤
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
እንናመሰግናለን እህታችን
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
እህታችን ያስተማርሽን በጣምጠቃሚ ነው የተውነውንነገር እንደገና እንድናስተውልብያደጌል በርችልን እናመሰግናለን😊🙏 ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን ስርነቀልየጥርስ ፅዳት በሳምንት 2 ቀን ጊዜ ወስዶ ምፅዳት ይቻላል ምክንያትም ጊዜ ስለሚፈልግ ግዴታ በየቀኑ መሆን የለበይም: ሌላው እንድ ይጥርስ ብሩሽ በየ 3 ወር ግዴታ መቀየር አለበት❤❤
@zemegisla
@zemegisla Жыл бұрын
መፋቂያ ከብሩሽ የተሻለ በጥርሶች መካከል አለው ቦታ ሁሉ ያጸዳል።
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Жыл бұрын
WOWWW Thanks ❤
@rubiabdelkadir
@rubiabdelkadir Жыл бұрын
Thanks ❤
@user-fl1hp6oo3x
@user-fl1hp6oo3x Ай бұрын
ተባረኪ
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ❤
@annemuhammedomer6443
@annemuhammedomer6443 Жыл бұрын
Thank you so much
@mahi170
@mahi170 Жыл бұрын
thanxxx to sharing elsi❤❤❤❤
@user-yc4wi6xm5e
@user-yc4wi6xm5e Жыл бұрын
እውነት የአፍ ጠረን በጣም አስቀያሚነው
@saranegash12
@saranegash12 Жыл бұрын
God bless you sis, I needed this video
@HirutFeseha
@HirutFeseha Жыл бұрын
Thank you🙏👍
@AffectionateBeignets-rx4ns
@AffectionateBeignets-rx4ns 4 ай бұрын
ኤስዬ አንቺ ትለያሽ የምትሰሪያቸው ቪዲዎች በሙሉ ጠቃሚዎች ናናቸው 4:39
@genetgenet5087
@genetgenet5087 Жыл бұрын
በጣም ሳላመሰግንሽ አላልፈም❤❤ በአንድቀን ለውጡን አየሁት አቡሶ ምላሳችንላይ ያለው
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
እኔዴት
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@amylove6905
@amylove6905 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
በጣም አርፍ እናመሰግናለን እህቴ
@JahAdam
@JahAdam 8 ай бұрын
Thanks sister
@zahrajimmaa8268
@zahrajimmaa8268 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@naninilsson8015
@naninilsson8015 Жыл бұрын
Elsiye. I tried coconut oil for oil pulling. It helps to prevent bad breath. Thank you tebareki konjo🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@moviehero7441
@moviehero7441 Жыл бұрын
Elsi ethiopia yale sew anchi yetetkmeshiwen coconut oil yagegnewal or esun ymiteka lela yenor yehon ethiopia wust?
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
Thank you
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
Thank You Elsi ❤
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@worku8467
@worku8467 Жыл бұрын
Wow liyu neshi thanks so much !!! But belela video shi baking soda le xirsi wosani idehone semichshalw gin kfle ageri alaghnewutim yalifekubeti yelm Please yeti new mignew pharmacy woyis and price ga ina axeqaqmuni nigern lasichgirsh
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Жыл бұрын
Dear ,l love the way you present things.Thank you sis.stay blessed!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏♥️🙏
@user-ym9qi6gf9f
@user-ym9qi6gf9f Жыл бұрын
Thanks
@tirhashagos1980
@tirhashagos1980 Жыл бұрын
Ata kemaka zebeles Alo do Anta jigna ( kidmeka ane kehalfelka Sol haweay ) ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐💐
@user-kl1rv6xo4r
@user-kl1rv6xo4r 4 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ሲስተምሽ ተመችቶኛል ዋው
@eyerusalemgebru
@eyerusalemgebru Жыл бұрын
thankyou😍👍
@mesiyyoutube
@mesiyyoutube Жыл бұрын
ኤልስየ አደረኩሽ ይሄው ትምርትሽን ሁሌ እየበላሁ ሰብስክራይብ ሳያደርግ ሆ ሞት ያለበት የሠው ሀቅ ብየ መለስኩ😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እረረረረረ በጣም 🤣🤣🤣ያስቀጣል ማሬ 🙏♥️🙏
@meronfekede3187
@meronfekede3187 Жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ ኢትዮጲያ ላለን አንደኛ ዘይቱ ዉድ ነዉ ስለዚ ሌላ የሚተካዉ ነገር ካለ ብትነግሪን
@dawg929
@dawg929 11 ай бұрын
ዘይቱ ግን አለ? የት?
@goodness776
@goodness776 7 ай бұрын
መፋቅያ በጣም ስስ ስለሆነ፣ ክጥርስ ብሩሹ ይልቅ ይበልጣል። የጥርስ ብሩሽም የምንጠቀም ከሆነ፣ 'ሶፍት' የሚለውን መጠቀም። የሞተሩ መቦረሻ፣ የልጆችም ቢሆን በጣም በጣም በጥንቃቄ እንጠቀም ምክንያቱም ድዳችንን ይሸረሽረዋል።
@tarik9460
@tarik9460 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጅት❤በርቺ
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia Жыл бұрын
Thanku Elesi konjo ❤
@bezasfaw
@bezasfaw Жыл бұрын
thank you
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Жыл бұрын
እናመሰግናለን
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 8 МЛН