ለትንኝ//አትክልት ላይ ለሚቀመጡ ነፍሳት የሚረዳን በቤት ውስጥ በምናገኛቸው የሚሰራ ውህድ👍

  Рет қаралды 2,422

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #habesha #crochet

Пікірлер: 42
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🥰 ዛሬ ለየት ባለ ቪዲዮ መጥቻለሁ በቀላሉ ሰርተን እንጠቀመው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Ай бұрын
great job thanks for sharing can you show us how to take care of your plants again thanks god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ ስለሁሉም ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏🥰❤
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd Ай бұрын
Bay Leaf
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
ቤቲ ዛሬ ደግሞ በአሪፍ ነገር ስለመጣሽ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ በርች🙏🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@yeworkliben
@yeworkliben Ай бұрын
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ❤ የላውሮ ቅጠል ሌላ ስም ካለው ብትነግሪኝ ላገኘው አልቻልኩም 🙏
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Ай бұрын
bay leaves
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው ተመልካቼ መልሳልሽ አየሁ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም🙏🥰❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Thanks Betty 💕
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ቤቲሻ የኔ ብልሐተኛ አመሰግናለሁ። በላይክ ጀምሩ ቤተሰብ።
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ራሔልዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታቶች እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ነፅዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd Ай бұрын
ላውሮ ቅጠል ምንድ ነወ? ላውሮ በእንግሊዘኛ ነው ወይስ በአማርኛ?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ የላውሮ ቅጠል ሲባል ነው የማውቀው በእንግሊዘኛ መሰለኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥም ላውሮ ነው የሚባለው🙏🥰❤
@chaltubrehanu1358
@chaltubrehanu1358 Ай бұрын
ላውሮ የምን ቅጠል ነው?የት ይገኛል?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ የስጎ እንዲሁም የምግብ ማጣፈጫ ቅጠል ነው ችግኝ የሚሸጡ ጋር ይገኛል🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yisakfekiru207
@yisakfekiru207 Ай бұрын
ላውሮ፡ቅጠልምንድንነው?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የስጎ እንዲሁም የተለያየ ምግብ ማጣፈጫ ቅጠል ነው 🙏🥰❤
@birtukanadmassu957
@birtukanadmassu957 Ай бұрын
ቤቲዪ የላውሮ ቅጠል ማለት ምንድነው እኛም አግኝተን ብንተክለው ብትጠቁሚን የት እንደሚገኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አለ የላውሮ ቅጠል አትክልት የሚሸጡ ጋር ጠይቂያቸው እኔ ወደቃሊቲ አካባቢ ትንሽ ቆይቷል ከገዛሁት እና ከተከልኩት 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
ቤትዬ፡ ላውሮ፡ ቅጠል፡ የት ይገኛል???
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ነፅዬ የላውሮ ቅጠል ችግኙን ገዝቼ ተክዬ ነው በጣም ጥሩ ነው መትከሉ ፍሪሹን ለመጠቀም ሱፐር ማርኬት ውድ ነው ትከዬ ገዝተሽ🙏🥰❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
welcome 🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@genetterefe7015
@genetterefe7015 Ай бұрын
በላውሮ ቅጠል ምትክ አለው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሌላ የሱ ተመሳሳይ ያለ አልመሰለኝም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MegabitKetema
@MegabitKetema Ай бұрын
Ere ye lawro kitl
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አለ ችግኝ የሚሸጡ ጋር🙏🥰❤
@EtsegenetMamo-f6y
@EtsegenetMamo-f6y Ай бұрын
ላውሮ ቅጠል ማለት ሌላ ስም አልው ስለማላውቀው ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በላውሮ ነው የማውቀው 🙏🥰❤
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 209 М.
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 111 М.
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58