No video

ለ ታዋቂው ሞዴል የተሰራው መስተፋቅር አባት ላይ አረፈ

  Рет қаралды 67,837

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ለ ታዋቂው ሞዴል የተሰራው መስተፋቅር አባት ላይ አረፈ

Пікірлер: 533
@bettyboo7783
@bettyboo7783 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ በሄድክበት ቦታ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-ud6cn6hf6y
@user-ud6cn6hf6y 4 ай бұрын
ጎበዝ ደፍተራዎች መገደል አለባቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@Milimiraaa
@Milimiraaa 4 ай бұрын
ጠንቋዮቹ እንጂ ሀገር እያጠፉ ያሉትን
@lovetigray7773
@lovetigray7773 4 ай бұрын
ጠንቃዮች ከሃገራችን ይጥፍሉን😂😂😂
@Milimiraaa
@Milimiraaa 4 ай бұрын
@@lovetigray7773 ኣሜን ያጥፋቸው ደምርኒ መዓረይ🥰
@user-wy2yd7oh3b
@user-wy2yd7oh3b 4 ай бұрын
ጦንቀይየተበለሁሉ።ይገል።አፈርይብለ
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 4 ай бұрын
ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እድሜ አችሁ ይጠር አቦ
@medid.454
@medid.454 4 ай бұрын
እቺ ልጅ በጣም ጀግና ናት። ባላየ ባልሰማ ጸጥ ብትል እኮ እስዋን ማንም ምንም ኣይላትም። የሰፈር ሰው ነው አቤት ቅሌት በስተእርጅና እያለ አባትየው ላይ የሚጥቋቈመው። ስተትዋን ደፍራ ለማረም መሞከርዋ በጣም ጀግና። ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እንዲሉ አበው። ዋናው መታረምዋ ነው። አይዞሽ እታለም ነገ ሌላ ቀን ነው። እግዚአብሄር ደሞ ታሪክ ይቀይራል።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
መናገር አለባት ግድ ነው
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
ምንም ጎበዝ ሆነ አደለም መታቱ ሰውዬው ላይ ሰላሆነ ነው እንጂ ልጅ ላይ ብሆን አሠበሸል ተጨውተው ነበረ ገና ብዙ እቅድ ያለውን ልጅ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 ай бұрын
እኔ የማይገባኝ እያወቅን ሠርተን በስህተት ነው አይባልም ሌላው ለእራሷ ክብር ተጨንቃ ነው የተናገረች ወዳ አይደለም ከዚያም ቤተሰብ ሌነቃ ይችላል ከሰይጣን ኃይል የእግዚአብሔር ኃይል ይበልጣል ተሳሳትኩ ስለዚህ በፀበል ቦታ መጋለጧ አይቀርም ደግሞ ጎበዝ አይዞሽ ትያለሽ እያበረታተሠሻት እንደሆነ አትዘንጊ ይህች ባለጌ መተታም ቆሻሻ አይዞሽ ተባባሪ ያስብላል ድርጊቱ መደገፍ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
የምን ጀግና ናት ነው የምትይው ትቀልጃለሺ እንዴ ፈጣሪም አውቆ ሰማይን አርቆ እንዲሉ አባትየው ላይ ሆነ እንጂ ልጁ ላይ ቢሆን አስበሺዋል የዝች ዘልዛላ ደደብ መጫወቻ ሲሆን በዛ ላየ መናገሯ ለራሷ ቤተሰብ ነቄ እንዳይልባት ፈርታ ነው በዛ ላይ በሰፈር የተከበሩትን ሰውየ እሷን ሲከተሉ ሰው ቢነቃ ስራዋ ወደደችም ጠላችም መነቃቱ አይቀርም ነበር እኔ የምላት ግን ወደል ባለጌ ነሺ ነው የምላት
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 4 ай бұрын
Are minm gubizina yelam liju bihonima ateworam
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤👍👍👍
@safsaf715
@safsaf715 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@24Reem
@24Reem 4 ай бұрын
Amen
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 4 ай бұрын
አሜን
@destaurga6685
@destaurga6685 4 ай бұрын
P😊 ​@@24Reem
@zahiraeth6536
@zahiraeth6536 4 ай бұрын
​@@user-wy3zn8hw3qተገⶨ❤❤❤❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 4 ай бұрын
አሁንም እኮ ስለእራሷ ክብር ነው እምትጨነቀው እንጂ ስለ ሰውየው ጉዳት ምንም አይነት ፀፀት አይታይባትም እናም ወንድሜ እባክህን ጸበል እንዲሄዱ እርዳቼው
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 4 ай бұрын
አቤት እዝጋአብሄር ኢትዮጵያ ከዚህ ሁሉ ጉድ አዉጣን ምህረት እዘዝልኝ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 3 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ሮጂም አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@aberashadamu1484
@aberashadamu1484 4 ай бұрын
"ለራሷ ስትል እንጂ ለነሱ አስባ እኮ አይደለም የምን ጀግና ነች ሰውዪው መግቢያ መውጪያ ስላሳጣት ነው በልጅ ላይ ቢሆን ኖሮ ምን ያህል እድሉን እንደምታመሰቃቅልበት ይህችን አስሮ ነው መግረፍ።
@ueuri3r
@ueuri3r 4 ай бұрын
ኸረደብተራወችን እናጥፋ ኢትዮጲያውያን እባካችሁን
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 4 ай бұрын
ደብተራ ምን ማለት ነው ታውቂያለሽ?
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
ጠንቋይ ቤት የምትሄድ ሰዎች እግራችሁን ቄጤማ ያድርገው። ሰይጣኖች 😡😡😡
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 4 ай бұрын
አሚን
@fozy514
@fozy514 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-pw3yj3zs3t
@user-pw3yj3zs3t 4 ай бұрын
አሚን
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 4 ай бұрын
አሚን
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 3 ай бұрын
Amenn 🤲
@etetewami9042
@etetewami9042 4 ай бұрын
ወንድሜ ተፈቃሪ።።ይህቺ ትቅርብህ እንደዚች አይነት ፈጣሪ ያልሰጣትን መወደድ ስጦታ አስመስላ ከሴይጣን ተማክራ አፍቃሪዋን እንደ ውሻ ልታስር ያሰራች በጣም ተንኮለኛ ቆሻሻ። ፈጣሪ ን የማትፈራ ስለሆነች ወንድሜ በጣም እራቃት አታስፈልግህም።።🎉🎉🎉🎉🎉
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 ай бұрын
Became bslege erkus
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 4 ай бұрын
ስህተቷን ማመኗ ትልቅ ነገር እኮ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ግን በቃ የማይናገር ብዙ ነገር የሚሰራ በሞላበት እኔ በበኩሌ ጎበዝ ናት
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
​@@user-jh8mg7vp5vበምኑ ጓበዝ ነት እቅዷ ሰላልተሠከለት ነው እንጅ ለሰውየ አሰበ አይደለም
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
@@user-jh8mg7vp5v አንደኛ በራሷ የማትተማመንና የሰይጣን አምልኮ ያላት ሴት ምንም ቢሆን የፍቅር ሰው ልቶን አትችልም ሲቀጥል የገረመችኝ መተቱን ስታሰራ ያላፈረችውን ምን እንደተፈጠረ ንገሪው ይላታል ምን ብየ ልንገረው አላለችም ደደብ
@kibewgebraiel3066
@kibewgebraiel3066 4 ай бұрын
ባርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሌላው በሰለጠነ ዘመን እንደዚህ ማድረጓ ስህተት ነው ግን አባትየው ቀጥታ ወደ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 4 ай бұрын
መንገድ ላይ ኣግኝቷ ቢቀጠቅጥሽ በጣም ጥሩ ነበር ኣንቺ ባለጌ ስድ እግዚኣብሄር የስራሽን ይስጥሽ ኣንቺ ባለጌ ዎሯ በላ ላንቺ ኣስሯ ፀበል መውሰድ ነው ባለጌ ራስሽ ባመጣሽው ጣጣ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
ጠካራ አለች እርኩሴ ሀሀሀሀ
@wesenrodas1570
@wesenrodas1570 4 ай бұрын
ወደ ፀበል ውሰዳቸው ይድናሉ።
@almazreta9110
@almazreta9110 4 ай бұрын
እናንተ መተት የምታሰሩና የምታሰሩ እግዚአብሔር ከምድረገጽ ያጥፋችሁ የሰዉን ሕይወት እንዳበላሸሽ እድሜሽ ይጠር ዘመንሽ ሁሉ የተበላሽ ይሁን አረመኔነሽ
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 3 ай бұрын
አረ!!በቃሽ እህት ስድብ ምንም አይቀይርም ፣ እርግማንም የጨለማው ነውና እግዚአብሔር አዋቂ ነው እሱ ሳያውቅ በምድራችን የሆነ ነገር የለም። አመፅ ብእግዜር ዘንድ የለም እሱ ፃድቅነው፣ሁሉም በስራው ወዋጋ ያገኛል፣ለዚህደም ፈራጅም መሃሪም እግዚአብሄር ነው ማስተዋል ይስጥ ማለት ጥበብነው።
@hhjj6916
@hhjj6916 4 ай бұрын
ዘመነሸ አዪባረክ የፍቅርግዜሸ የተበላሸ ዪሁንእሺ አፈረቢዪ
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 4 ай бұрын
እባክህ አትፍረድ እዳይፈፈድብህ ወዳጀ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 4 ай бұрын
ኧረ ወዳ የሚን ፍርድነው ድፍት ያርጋት እደነዚህ ያሉ ሠወች ናቸው ሀገሩንም ጡሩ ሰወችንም እያበላሹ ያሉት ​@@awokeyohala7470
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g 4 ай бұрын
ፀበል ዉሰዱት የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 4 ай бұрын
መገን ዘድሮ ጉድ ዘድሮ አጀብኔ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢 ለንሰሀ ሞት አብቃኝ Ethiopia tebelashtalech tu maryamn setu qt ata😢😢
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
ልጄ ከአባትህ ጋር ወደጸበል ሂድና ተጸበሉ። አባት ትፈውሳችኋለች። አይዞህ እግዚአብሔር ቶሎ ደርሶላችኋል። ቤቱን ሁሉ ጸበል አስረጩት። ይችን አትቅረባት። መተተኛ ባለጌ። አይን ቀቅላ የበላች።
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 4 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች ግን ቤታችሁ ስንት ጉድ አስቀምጣችሁ ትመፃደቃላችሁ እንዴ ይሄ የልጅቷ ብቻ ሳይሆን በዛም ይነስም የሁላችንም ቤት ቢፈተሽ አያልቅም ድንጋይ ከመወርወር የሚመለሡ ሠዎችን ዳግመኛ ወደዛ ህይወት እንዳይገቡ መናገር ነው እንጂ ሁላችንንም ፈጣሪ ያስበን ግሳንግሳችን በዝቷል 😭😭😭
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
አረ ጉድ ልቦና ይሥጠን በርታ ወንድሜ እራሥሕን ጠብቅ ❤👍👍👍👍
@user-vj9kd8dk2l
@user-vj9kd8dk2l 3 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን የዚህን መጨረሻ አሳዉቀን ሥራዉን ከሰራህ አይቀር እሰከመጨረሻዉ መስራት አለብህ አለበለዚያ እንደ አንተ ያሉ ሰዎች ተይዘዉ ለህግ ቀርበዋል አንተም ተከታይ ለህግ እንደ ምትቀርብ አትጠራጠር ብዙ ይቱይበሩች ተይዘዉ ለህግ ቀርበዋል አንተም አንድ ሥራ ሰርተህ መጨረሻዉን ካላሳየህን አንተም ለህግ እንደምትቀርብ አትጠራጠር እራስህን ጠብቅ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 4 ай бұрын
ፀበል ፀበል
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 3 ай бұрын
ሆይ ዘንድሮ የማንሰማዉ የለም ጋዜጠኛዉ ትለያለህ❤❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 4 ай бұрын
ያሰረቺበት ቦታ ታስፈታ ፀበል
@user-zc6ck4so9i
@user-zc6ck4so9i 4 ай бұрын
እረ ወዴት እየሄድነው ጎበዝ ሁሉም የሴጣን መልክተኛ ሆነ
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
የሠይጣን መንገድ ከመከተል አላህ ከጥመት በራህመቱ ይጠብቀን
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 4 ай бұрын
Mefetihewu እየሱስ Newu
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 4 ай бұрын
Yess Eyesus Bichagn Meffite❤️❤️❤️👍👍🙏🙏​@@mulukenabebe8515
@genetbogale2544
@genetbogale2544 4 ай бұрын
እኔ በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስር ያሉ ቄሶች መመርመረ አለባቸው ደብተራዎች ጠንቋዮች መተተኞች በጣም ብዙ አሉ ድግምትና ሟርት እያሰሩ ትውልዱን አበላሹት በዚህ ግራ መጋባት ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ አተቴ አውልያ ጠንቋይ ውቃቢ በአጠቃላይ አጋንንቶች ናቸው ፀበል አይፈሩም የሚያድን ከሰማይ የወረደው እየሱስ ብቻ ነው ለሰው ልጆች መድሀኒት ፈውስ እየሱስ ብቻ ነው አትታለሉ እነዚህ መናፍስቶች በጌታ በእየሱስ ስም ይቃጠላሉ ይወጣሉ ሰዎች ነፃ ይወጣሉ በክርስቶስ አምነው ይድናሉ በቃሉ ይሞላሉ ቅዱስ መንፈሱን ይሞላሉ እየሱስ እንዲህ አለ (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 10) ---------- 10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። 11፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። 12፤ እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። 13፤ ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል። 14-15፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
ልጁታን ለህግ ማቅረብ አለብህ የበፍቱን ልጅ ለፊርድህ ያለማቅረብ እደገና ተደገመ ወንጄል ነው በምን እዳው ልጁ ሳይወድ በመተትህ አስራውህ ልትጫወትበት ነበር እግዛቤር አወጣህ ወንድሜ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 4 ай бұрын
መስተፋቅሩን ታስፈታ ሰዉየዉ ይሻላቸዋል ፀበል ይግቡ አፈር ብይ
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 4 ай бұрын
ነገሩን ግልፅ አላደረክለትም እኮ ልጅቷ ግን እድሜሽ ይጠር ለሞላ ወንድ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም 😭😭 ከኢትዮጵያ ምድር ደብተራ ጠንቋይ ቅጠል በጣሽ ለቃቃሚ ኮተቶችን ያፅዳልን 🙄🙄🙄🙄
@mitawiha316
@mitawiha316 4 ай бұрын
❤Debtera ❤ Memhir girmsn,kesis henokn Memhir tesfayen ❤yezezibh❤
@user-em1uc4wl2i
@user-em1uc4wl2i 3 ай бұрын
መፍትሔው ጠበል ነው እሳንም ሰውየውንም ጨምሮ ይቺ በዚህ እድሜዋ እንደዚህ አይነት ስራ ከሰራች በህግ መጠየቅ አለባት
@sishaia6875
@sishaia6875 4 ай бұрын
ምን ባሌጌናት አፈርብይ ተኮላም አባትየውን ወደፀበል ውሰዱት😢
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 4 ай бұрын
ፍቅር ከፈጣሪ ሲሖን ነው ።የሰይጣን ስራ መጨረሻው አያምርም ።
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
I don't know I'm born in addis but I have never seen or heard like this before what's going on in youngest people's shame on you 😢😢😢😢
@folakoalkobali5475
@folakoalkobali5475 4 ай бұрын
ወደ ፀበል ነው የምን ባለሙያ
@user-bw3oy2oi5m
@user-bw3oy2oi5m 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በርታ ወንድሜ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 4 ай бұрын
አላህ የስራሽን ይስጥሽ አቦ እኔ ምንም ሌላ ቃል የለኝም
@RuuetoofiDutocj
@RuuetoofiDutocj 3 ай бұрын
በጣምጎበዝፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 4 ай бұрын
ጸበልውሰዷቸው ይድናሉ አይዛ ወድማችንአች አጥፍተሻል መናገርትችይነበር በሰለጠነጊዜ😢😢😢
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 4 ай бұрын
ወደፀበል ይኢዱ ወድማችን በርታ 👍
@alemdemise1242
@alemdemise1242 4 ай бұрын
ወደ ፀበል ይሂዱ
@SinduBeharu
@SinduBeharu 4 ай бұрын
በገዛ እጂሺ ያመጣሺው ጦስ ጌታ ትረፍ ሲለው ነው ልጁን አባቱ የከፈለው ልጁን ቢሆን እየተጫወትሺበት ነበረ የስራሺን ይስጥሺ ያንቺን አጠብቂም ያንቺ ያልሆነን ምታሳድጂው የሆቺ እንትን
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 3 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑት በቶሎ አስፈታላቸው በእግዚአብሔር አውቀውት አይደለም የሚሰቃዩት
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 4 ай бұрын
Er besimame bewoneti ejege betame yasazinale. 😢 Menalebi wodijehalehuge belawo betinegerw yeshale leberi. Egzabehare yekiri yebelati ❤ Sewonim Egzabehare yalakachwo kezihi kifu menifesi❤
@sirajsalman8142
@sirajsalman8142 4 ай бұрын
እባክሕ።በሕግ።ጠይቅልን።
@user-wh5vm9db7s
@user-wh5vm9db7s 4 ай бұрын
😢😢😢😢ምን ክፉ ስይጣን ናት
@hika1333
@hika1333 4 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ጠጠር ይላል ዘመደ ባሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው መንፈስ እንኳንስ መስተፋቅር ተጨምሮበት የገባብን መንፈስ ከባድ ነው የኢትዮጵያ መኪናም እንደዛው ሳይገጫቸው ድረሱላቸሁ።
@shita276
@shita276 4 ай бұрын
ቂሌታም በዚህ እድሜሽ ማታተም
@user-wk2iy8bl1x
@user-wk2iy8bl1x 4 ай бұрын
አድነቅ ነኝ በርታልኝ
@destaamare8651
@destaamare8651 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይበርክ ወንድሜ በዚህ ዘመ አንዳንተ አይነት ወንደሞች መግኝት መታደልነው
@user-xn6if6vc1e
@user-xn6if6vc1e Ай бұрын
እዛው ያሰራቺበት ሄዳ ታስፈታው አለበለዚያ ፀበል ይሂዱ ሰውዬው እንደዚህ የምታደርጉ ሰወች ልቡናይስጣቺሁ በዙ ወንድም እህት እየተሰቃዩ ነ
@user-dk2tx2kd8t
@user-dk2tx2kd8t 4 ай бұрын
כול הכבוד ‏‪ אתם מצלים חיי אדם
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 4 ай бұрын
ሰአቱን ከሰውይው እጅ ማውለቅነው መፍትህው ይህነው
@genetmelese7487
@genetmelese7487 4 ай бұрын
ፀበል ነው እንጅ የምን ባለሞያ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 4 ай бұрын
እርኩስ መንፈስ በባለሙያ ይወጣል እንዴ ጉድ እኮ ነው
@genetmelese7487
@genetmelese7487 4 ай бұрын
@@user-gq1dk5sc8n ይገርማል
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 4 ай бұрын
አለህ ያንሳሽ የሴይጠን ቁራጭ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 4 ай бұрын
ፍቅር አይውጣልሽ የተረገምሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ማፈሪያ።
@mduae2013
@mduae2013 3 ай бұрын
ያረቢ አላህ ይሰትረን 🤲🤲🤲
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Yesrashen yestesh betam balegay nesh 😢😢😢😢
@DiskoDegu-vk2mk
@DiskoDegu-vk2mk 4 ай бұрын
Echi gematam neti
@miminegash3260
@miminegash3260 4 ай бұрын
በሰመአብ ወጣቱ ምን አሰበው ነው ሰጣን ቤት ቤታቸው አርገውታል በወጣትነታቸው ይህን ማሰብ ከባድ ነው very sad 😭😭😭
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 4 ай бұрын
ኧረ ተውልዱ ወዴት እየሄደ ነው 💔💔💔💔💔 ኧረ ባካችሁ እህት ወንድሞቼ የእራሳችሁ የሆነውን ሰው ፈጣሪ አምላክ ነው የሚሰጣችሁ በአቋራጭ የማይወዳችሁን ሰው ለእራሳችሁ ለማድረግ በእርኩስ መንፈስ ስራ አትቆሽሹ ኧረ በስማም እግዚአብሔር ሆይ ፍጥረትክን ከንደዚክ አይነት እርኩስ መንፈስ ይጠብቅልን 💔💔💔💔💔💔
@destata7749
@destata7749 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ባካችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይባልሽ በማተትና በጧቋል የምንዛው ህወሃት ነው ወይ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር መተተኞችና አስማተኞችን ከምድሬ ከኢትዮጵያ ይነቀሉ በጌታ በእየሱስ ስም
@gdg2040
@gdg2040 4 ай бұрын
ፀበል ውሰድት
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
መተት ሰሪውን ታጋልጥ በህግ ይጠየቅ መተት ሰሪው የብዙ ህይወት አጨልማል
@semiraahmed6321
@semiraahmed6321 4 ай бұрын
Selaam yinsash Aboo dadeb nat !
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 4 ай бұрын
❤❤❤ቀላል ነበር መፍትሔው ምክንያቱም እወድሻለሁ ብሎ የሚቀርባት እስከሆነ ምን ያህል እንደሚወዳት እያነጋገርችው ሰአቱን የት እንደገዛው ተምሳሳይ ለመግዛት እንደምትፈልግ እያባበለች ሰአቱን ከእጁ አውልቆ ሲያሳያት ይዛው ማምለጥ ወይንም በድንጋ ከእጅዋ ያመለጣት አስመስላ ድንጋይ ላይ እንዲወድቅ ማድረግ ነው!!❤❤❤ቀላል!
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 4 ай бұрын
Jo yene abat jegina nekh berita abat❤❤❤❤uuuuuffff kebed new betam yesezinalu😢😢😢 are be gid fikr yelam😢😢😢😢
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 4 ай бұрын
ሡበሀን አላህ😢😢😢😢😢
@afomrede9153
@afomrede9153 4 ай бұрын
ጀግናው ጋዘጠኛ ስዓትዋል ብጸበል ድሠሰህ ወደ ልጅትዋ መልስ ጸሎት ኣድርገህ በደንብ የእግዚኣብሄር ጸሎት ያስፈልገሃል
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 4 ай бұрын
ישועה הוא דרך החיים🙏🙏💪💪💪
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 4 ай бұрын
ወጣቱ፣በሰይጣን፣ስራ፣የተለከፈ፣እና፣ለሰው፣ሂወት፣ደንታ፣የሌላቸው፣ስለሆኑ፣የሰይጣን፣ሰራ፣አስደያጅ፣ሆኑ፣ኢትዮጵያ፣እግዚአብሄር፣ይድረስልን፣
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 3 ай бұрын
Congregation kkkkkkkk❤❤❤❤❤❤ Thank you😂😂😂😂😂
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
ፀበል ውሰዳቹ
@almazreta9110
@almazreta9110 4 ай бұрын
ኧረ ዳኒ በራስኮ የት ገባ አንድ በሉን ወኔንድሜ በርታ❤❤❤❤❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 4 ай бұрын
መፍትሂዉ ፀበል እና ፀበል ብቻ ነዉ የምን ባለሙያ ነዉ ምን ቆሻሻ ናት በጌታ አብሮሸ እንኳን ቢሆን በመፈሰ የተሳበ ፍቅር አይጠቅምሸም😢😢
@felegt8066
@felegt8066 3 ай бұрын
አረ እኔም መፍትሄ የሚገኝለት ከሆነ የት ፀበል መሄድ እንዳለብኝ ኮሜንት ላይ ፃፍልኝ ወይንም ፀበል ቦታ ሆነህ አሳየኝ ወንድሜ ይሄ የሰይጣን ስራ ያላንኳኳበት ቤት የለም የሚገርመዉ ነገር ግን ሰዉ ላይ መስተፋቅርም ሆነ መተት የሚያሰሩ ሰዎች የሰዉን ህይወት በማበላሸታቸዉ እና የሰዉን ትዳር አበጣብጠዉ ምን ይጠቀማሉ እኔ የምታስተላልፋቸዉ ቪድዮዎች ባየሁ ቁጥር የኔም ችግር ምን እንደሆነ ፍንትዉ ብሎ እየተገለፀልኝ ነዉ 😭😭😭 ወገኖቼ ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ ወጥተን ምነዉ ፈሪሃ እግዚአብሄር ቢኖረን😭😭😭
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 ай бұрын
ንሰሀ ግቢ ልኡል እግዚአብሔር ካልፈቀደ ትዳሩ ትዳር አይሆንም በሴጣን የመጣ ፍቅር መጨረሻው ላንቺ ገደል ነው የሚከትሽ እሱን ልኡል እግዚአብሔር ይፈታዋል ልኡል እግዚአብሔር ከእነደዚ አይነት እርኩሰት ይጠብቀን ለዚ ነው የአምልኮት ሂወት የሚያስፈልገን ፀሎት ከብዙ ነገር ይጠብቃል
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
የሴጣን ስራ የሚከሽፈው በፀበል ብቻ ፀበል ውሰዷቸው እርሷም ንሰሀ ገብታ አብራ ትጠመቀ መንፈሰሱ በቶሎ ይለቃል
@gemechuEmiru-il7ls
@gemechuEmiru-il7ls 4 ай бұрын
የመስተፋቅር መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ!!
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
ወደ ፅበል ውስዳቸው እግዚአብሔር ይማራቸው
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 4 ай бұрын
አባትየውን ፀበል አፀብላቸው ሌላ ቦታ አትሂዱ እባካችሁ
@user-uh8ku4os4t
@user-uh8ku4os4t 4 ай бұрын
Namnii ni maraateyyuu😢😢😢
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 4 ай бұрын
ዮንዬ ጥሩ ስው
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 4 ай бұрын
ድሮስ ከፈጣሪ ያልሆነ ነገር ሁሌም ውርደት ነው የተዋረድሽ ፍጥረት ምነው ባፈቀርሽ ጊዜ መተሽ ባማከርሽ ኖሮ ደግሞ ይሄን ለማሰራት የሄድሽበት ሂደሽ አታስፈቺም ወይስ ማስፈቻው ተወደደብሽ ጉድ እኮ ነው ወጣት ሴት ፈላጊ እንዳጣ ሰው ትሆኛለሽ የማትረቢ
@TsinemNesriu
@TsinemNesriu 4 ай бұрын
Wesetam aceberbare
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Egzio maharene christos ere from where they're coming like this uffffff absolutely disgusting oooo my god 😢😢😢😮
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
እባካችሁ እነዚህን መስተፋቅር የሚሰሩትን ሰዎች ለምን እያጋሉጣችሁ ለፍርድ አታቀርቧቸውም። የስንቱ ቤት ተበላሸ። ኧረ እግዚኦ ምህረትን አውርድልን። ወያኔ ትውልዱን ራስ ወዳድ አቋራጭ ፈላጊ፣ ሌባ፣ውሸታም፣መተተኛ፣ ደንቆሮ፣ ሱሰኛ አድርጎ አበላሸው። አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ። ትውልዱን ይማርልሽ።
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c 2 ай бұрын
uuuuuuuuff😢good new ayzoch yestakaklalgn😢😢
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 4 ай бұрын
Guide fela shmagelawen bemine edachew ayeeeee gudeeee
@belayzewge6372
@belayzewge6372 4 ай бұрын
የልጅቷን ጥፋት መከላከል አልፈልግም ይሁንና ማፍቀር ኃጢአት ስላልሆነ በቻለችው አቅም ፍቅሯን ለመግለጽ ያደረገቸው ሙከራ በቂ ስላልነበረ ልጁም ሊረዳት አልቻለም ከዚያም መፍትሔ ያለችውን አደረገች አንዳንዴ ማፍቀር የመታወር ያህል ነው በፍቅር ስንታወር የምንፈልገውን ከማግኘት በስተቀር ሌላ አይታየንም ራሷ የፈጠረችውን ችግር ለማረም ራሷን ከነኃጢያቷ በአደባባይ አሳልፋ መስጠቷ ከባድ ውሳኔዋ በመልካም መወሰድ አለበት ብዙ አትፍረዱባት ልጅም በመሆኗ
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 4 ай бұрын
ገላግለኝ ትላለች እሷው አሰርታበት ለፍርድ ትቅረብ የሰው ትዳር አፍርሳለይ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 4 ай бұрын
Please help his Father
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 4 ай бұрын
ጉድ ምን አለ እሚሰሩትን ሰወቺ ይህን ስራ እጂ ከፍጂ እየተያዙ መጥፍት አለባቼው ምድረ ወራዳ አፈር ይብሉ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 4 ай бұрын
Very sad
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
እቺ ሴት መቀጣት አለባት ለሌሎች መማር አለበት ያሰራችበት ቦታ ትምራህ
@caaltuucaaltuu4389
@caaltuucaaltuu4389 3 ай бұрын
Kaan ilmaaf gootee Abbaa irraa buhee kkk😮 Ayii biyaa keenyaa Xonqaayii😥😥😪
@ter2065
@ter2065 4 ай бұрын
ደሙ ቤተሰብ መካከል ቢያዋርደኝ ትላለች ዉሻ ባሌጌ ሰድ አደግ ተቤተሠቦችሽ አይተሽ ነወለ የሚሆነዉ እርኩስ ታገኛት አለሽ በቁናሽ ትሰፍሪያት አለሽ መተተኛ
@sofiyaendrs4848
@sofiyaendrs4848 3 ай бұрын
እጠበቃለን
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 4 ай бұрын
ፀበል ዉሰድዋቸዉ
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ያልታሰበ የግድያ ሙከራ ... ይሄ ሁሉ ለምን??
27:13
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 35 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 64 М.
ያልተጠበቀው ሆነ፡ ዩናስ ያየውን ማመን አቃተዉ አለቀሰ።
23:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 62 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47