No video

ፓለቲከኛ እኔ እኔ ካበዛ ከጀርባ የሚሰራውን መንፈስ ተጠራጠር!!ጌታሆይ እባክህን ፍረድ!በመጨረሻ ዘመን ዲያቢሎስ ከእስር ለምን ይፈታል?AbiyYilma,ሳድስቲቪ

  Рет қаралды 15,199

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

5 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 64
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 ай бұрын
በሁሉም በኩል እኔ እኔ ስለበዛ አይደለ እደዝህ ከድጡ ወደ ማጡ የገባነው በጣም እሚገርመው የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ እሚለቱ ሳይቀር እኔነት የተጠናወታቸው ናቸው እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ያብቃን አብዬ በርታ
@alemayehuwoldeyes9312
@alemayehuwoldeyes9312 5 ай бұрын
Add Amharic language
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 5 ай бұрын
እግዚያብሔር በማያልቀው ይቅርታው ይጎብኘን በአወነት ልባቸውን የደነደውን ይመለስ
@yoseph3397
@yoseph3397 5 ай бұрын
የአማራ ህዝብ የእኔ ሳይሆንየእልውና ጉዳይ ነው አትግደሉኝ ልኑር የመኖርን መብት ነው የጠየቀው
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 5 ай бұрын
አጋእዝተአለም ስላሴ ልቦናና ማስተዋሉን ይስጡን አሜን
@SjafSjggs
@SjafSjggs 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
ዛሬ ደስ ነው ያለኝ ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እያነበብክ ስላስተማርከን በተለይ ሁዳዴ ፆ ምን እንደዚሁ አንድ ምዕራፍ እንኳ ብናውቅ
@martasafa7325
@martasafa7325 5 ай бұрын
እዉነትክነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልን 😭😭😭 🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
በጣም እኔ እኔ የኔ የኔ የኔ ብቻ ነው ያለው ነው ይማረን 🙏😢
@user-qu2xr8ry4e
@user-qu2xr8ry4e 5 ай бұрын
አብይ በርታልን እረስህንም ጠብቅ እግዚአብሔር ይባርክልን
@Ahadu-
@Ahadu- 5 ай бұрын
28:23....ቃለ- ሂወት ያስማልን
@user-yl6eq5lt4s
@user-yl6eq5lt4s 5 ай бұрын
እውነት ነው የዘመኑ ፍፃሜ ላይ ነን ለዚህም በቀላሉ ማቲዎስ ፳፬ (24) ማየት በቂ ነው አንድ ነገር ግን መርሳት የሌለብን ጉዳይ አለ አማራ እየተዋጋ ያለው ከመጣበት የመጥፋት አደጋ ለመምለጥ ብቻ ነው እንደመንፈሳዊ አዘጋጅነትህ ደግሞ ሀገራችን በዚህ ስርአት ከቀጠለች ለማን ተላልፋ እንደምትሰጥ ታውቀዋለህ ይህ ደግሞ ለየትኛውም ሀይማኖት አደጋ ነው መስጊድ የለ ቤተክርስቲያን የለ ቸርች የለ ሁሉም በአውሬው ቁጥጥር ስር ይውላሉ ለስሙ ቢኖሩ እንኳ ከአውሬው ፈቃድ ውጭ ማንም ምንም ማድረግ አይችልም ስለዚህ ውጊያው ከፖለቲከኞች ጋር ብቻ ሳይሆን ከአውሬው ጋር ጭምር ነው በፀሎት እንበርታ ።
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u 5 ай бұрын
ጌታ ይባሪክህ
@seteShibru
@seteShibru 5 ай бұрын
አብይሻ ኑርልን የዚህ ዘመን እንቁ መምህራችን በመጨረሻ ዘመን ብሉኝ ብሉኝ የሚሉ ወይንና ትርንጎ ይፈጠራሉ ግን አይሰሟቸውም :: ወይንና ትርንጎ የተባሉት መምህራን ናቸው
@TesfaAlemayehu
@TesfaAlemayehu 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
እራሳችንንም ማወቅ መታዘብ ያስፈልጋል ሌሎች ላይ ብቻ ጣታችንን ከመቀሰር
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይመልከት✝️💚💛❤
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 5 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ 🙏👍👏👏👏
@Atifra1532
@Atifra1532 5 ай бұрын
መድሀኒያለምን ተሰቅሎ እንዳዳነን ያመነ የተከተለው ወንጌሉን የሚሰማ ፣የሚያስተምር ዘላለም በጥሩ ቦታ ይኖራል አቀለለው 🙏
@user-qs5fz7iw2o
@user-qs5fz7iw2o 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንደት ናችው መልካም ሰው ነክ አብይ
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
እረ እንፀልይ የአማራና ኦሮሞ ገበሬ እየተገደለ ኑሮው እንዴት እንዲስተካከል መመኘት ይቻላል የእግዝአብሔር ሰላም በየክፍለሀገራት ኢትዮጵያ እንዲገባ ቂም በቀል አስወግደን እንለምነው ትሁቱ ጌታ እራሳችን አዋርደን 🙏🙏🙏🙏🙏ሌላ በኢትዮጵያ እና ሱዳን ጠረፍ የኩላሊት ሽያጭ እጅግ ተጣጥፈዋል ሰዎች እየታፈኑ ተወስደው ክፍለ አካላታቼው ይወሰዳል አሁን ደግሞ መልኩ ቀይሮ አንድ ኩላሊትህ ሽጠህ በአንድ ኩላሊት መኖር ትችላላችሁ ብለው ደላላ ሰዎች በማሰማራት ብዙ ሰዎች አግባብተው የአንድ ኩላሊት ሂሳብ ከሰጡ ቡሀላ ያንን ሰው አንድ ኩላሊቱ እንዲሰጥ በተስማማው መሰረት ይወሱዱት እና ሁለት ኩላሊቱ ጠቅልለው ይወሱዱታል አልፈዉም ሌላ ክፍለ አካሉ ይወስዳሉ ይህንን ከ ሱዳን ጠፈር እስከ አዲስ አበባ መረበቻቼው ዘርግተዋል ብዙ ወጣቶች ሰለባ ሁነዋል 🤔 ሕፃናት ጭምር ክፍለ አካል የኢትዮጵያን ሌሎችም ዜጎች የሚሸጠው ለእነዱባይ እና ሳዑዲ አረብያ ግብፅ ሆስፒታሎች ነው መንግስት ነገሩ ልያጣራ ብሄድ ምንም የተሰወረ አይደለም የሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር ላይ ትልልቅ መጋዘን የመሳሰሉት ቤቶች ውስጥ ነው የኢትዮጵያ የድህንነት አካል የአገር ሉዓላውነት የዜጎች በሰላም ገብተው መውጣት እጅግ ሊሰራበት እንማፀና አለን ብሄርተነት የጎሳ ቃንቃ የመርገም ምንጭ ይሰበር ከአገር ከአገር ድህንነት አካል በጥምረት የህዝቦች ለሕዝቦች ሰላም የተጠበቀ እንዲሆን ቃል የምንገባበት ምርኮቻችን ሰላማችን እግዝአብሔር ፈሪው ሕልናችን የሚመለስልን ዓመት ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-er1yw6qx5c
@user-er1yw6qx5c 5 ай бұрын
You are son and daughter's of God and his holly mother St. Marry. Keep it up.
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 5 ай бұрын
እነዚህ የደነቆሩ የዘመኑ መሪ ነን ባዮች መለወጥ ቢፈልጉ ይህቺ ብቻ ትምህርት ይበቃቸው ነበር።ነገር ግን ከአጋንንት የሆነ የአጋንንትን ትምህርት ነው የሚሰማው።ጌታ ሆይ አንተ ናና ሁሉን ነገር ቋጨው፤ከሰው ሁሉ ነገር አልቋልና።
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
መምህር እንደምን ናቹ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋራ ይሁን መምህር ዛሬ ያመጣችሁ አሳብ በጣም ደስ የሚል እራሳችንን የሚመረምር አሳብ ነው እኔ እኔ የሚሉትን አራጅ መሪዎች መድሐኒዓለም እንደ ናቡከደነፆር ሳር ያስግጣቸው እኛም ከስእተታ ተምረናል ይቅር ይበለን ለገዳዮቹም ጌታ የእጃቸውን ይስጣቸው
@girmamang3797
@girmamang3797 5 ай бұрын
ከቀረችው ኢትዮጵያ መልካም ነገር ሲቆም አበቃ። ሌላ የት ማን ምን ይጠበቃል። አብቅቷል መሰለኝ።
@user-hy4ct6xo5m
@user-hy4ct6xo5m 5 ай бұрын
You're so right. God is great. Ykrtawe alone.
@user-hy4ct6xo5m
@user-hy4ct6xo5m 5 ай бұрын
Amelak yebarkhe
@EmebetEe
@EmebetEe 5 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ የሚበጀዉን ይሹም እኔነት ከበዛ አመታት አለፉ እኮ መምህራችን ብቻ ፈጣሪ ይማረን 😢
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 5 ай бұрын
😢😢❤😢😢❤😢❤ስላም
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 5 ай бұрын
የዳኔ አዲሱ ዘፈን የአጋንንት እጅ ያለበት የማጓራት ስሜት ውስጡ የሚታይበት ህዝቡን ስሜት ውጥ ከቶ ሊያስመታው እና ሰላም እንዳይሆን የፈለገ ይመስላል ዲያቢሎስ
@gebrewahedaraya5798
@gebrewahedaraya5798 5 ай бұрын
Begna hager meles zenawi ene bulo ayekm neber abiye smeta jemuro ene ene malet jemere
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 5 ай бұрын
Egziabher hoy maren deresln hazen bekal😭😭
@BerketAdan-iw1mr
@BerketAdan-iw1mr 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@matiyasasefa6286
@matiyasasefa6286 5 ай бұрын
ከዚ በፊት የነበረው video የት ገባ
@wosenesh5579
@wosenesh5579 5 ай бұрын
Ena Zemene menagenaghew
@shshshshd7390
@shshshshd7390 5 ай бұрын
Lemn leyiteh atirtrh ataweram bemebirhan
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 5 ай бұрын
Mem .Aby yilma bezih semon be Ethiopia Orthodox tewahido taboot yeteqeretselet Taquwar yetebale Seytan, Tekilehaymanot niseha asgebitew,geruzew,amonkusew Genet endigeba aderegut,enam ahun church tesertolet, taboot teqertsolet,siel tedergo suw eyesegede yemiamelkutin Sihitet ebakihin sile Egziabher be mideah awitaw Orthodox tiqawemew,tawigizew,alezia gin kebad ergimanina meqiseft lezich hager yiterfalina please Saybaza ,sayiqatel beqitel....yihin ayto zim malet be Egziabher zend teteyaqi yadergalina .
@tisgeredajote8642
@tisgeredajote8642 5 ай бұрын
Beseme ab weweld wemenfes kedus Aderaken amlake tebeken
@gebrewahedaraya5798
@gebrewahedaraya5798 5 ай бұрын
Selam🤗
@SjafSjggs
@SjafSjggs 5 ай бұрын
ወየውለት ፆታውን የሚቀይር አመፀኛ ሁሉ
@enducuba8236
@enducuba8236 5 ай бұрын
Sorry
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 5 ай бұрын
Yene,yegna yemile teret teret beza be ethiopia
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 5 ай бұрын
Getawoy marin yeqir belin 😢😢😢😢
@tegenetegenereda6119
@tegenetegenereda6119 5 ай бұрын
Fertlizer የሆነ ትዉልድ ተፈጥሯል. አይምሯቸው ማስተዋልን ያጣው ለዚህ ነው. ቶሎ ያድጋሉ ቶሎ ይገረጅፋሉ.
@abelsisay5788
@abelsisay5788 5 ай бұрын
በጣም የምከታተለው ቻናል ነው አብዮ ግን አይዲያ እለቀብህ መሰለኝ ሰሞኑን እየሰራህ ያለው ነገር በሙሉ አሰልቺ ነው ተጀምሮ የማይጨረስ እየሆነ ነው
@ateheneshmola6849
@ateheneshmola6849 5 ай бұрын
30:14
@user-vg5wp5jf8f
@user-vg5wp5jf8f 5 ай бұрын
Iwnetm ftsamew tekarbawl geta Ethiopian yfewsat gatwotnet beza.
@habtayaron9542
@habtayaron9542 5 ай бұрын
one of them are amhara
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 5 ай бұрын
ግን ያልገባኝ የአርበኛ ዘመነ ካሴን ፎቶ ከአውሬው ዘንዶ አብይ ጋር መጠቀም ለምን ፈለጋችሁ ምን ለማለት ነው?
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 5 ай бұрын
Zeregninet/..yene yene yemil lewndimu yemaychenek sew new malet newa
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 5 ай бұрын
@@meriwameskele1304 ማን ጠየቀክ አንተን ጠየቀሽ ?
@rasdejen4948
@rasdejen4948 5 ай бұрын
ኧረ ሳትክ፤ሰዉ በእግዚአብሄር አምሳል ተፈጠረ። ሰዉ በተፈጥሮዉ መልካም ነዉ፤በፈቃዱ እና በሰይጣን ግብር ካላጣዉ በስተቀር
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
ምንድነው የምትቀባጥረው ጆሮክን በደንብ ኮርኩረክ አዳምጥ አጅሬ
@ethiopiantewodros2091
@ethiopiantewodros2091 5 ай бұрын
bertu..fano and ethiopian christian and muslim people will devastate abiy 666
@onlymine4294
@onlymine4294 5 ай бұрын
እውነት ነው ለአማራው ፋኖ ለትግራዩ ጁንታ ለኦሮሞ ሸኔ የሚባል ተፈጥሮ ህዝቡ እያለቀ ያለው አሸናፊ ወይም ተሸናፊ አይኖርም ህዝቡ ትግል መስሎት እያለቀ ነው
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 5 ай бұрын
Pm negerew tota
@seifubireda01
@seifubireda01 5 ай бұрын
አስመሳይ ነህ አንተም...... የሆነ ቅናትማ ተቆጣጥሮሃል.... አብይ በቃልም በፅሁፍም በተግባርም.... አንድነትን መደመርን ዝቅ ብሎ እኛነትን ነዉ ያስተማረው....
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 5 ай бұрын
😂😂😂😂ወሬ ግማሹ እየሞተ ግማሻቹ ደስ ስላላቹ!? ☝️☝️
@AndroksCell-nn9mu
@AndroksCell-nn9mu 5 ай бұрын
አብይ እኔ አድማጭህ ነኝ ፖለቲከኛ ሆንክ እንዴ ዘረኛ እንዳትሆን
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 61 М.
EMS ዜና Thu 15 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН