ለዚህ ልጅ የተከፈለው መስዋዕትነት ....

  Рет қаралды 1,028,439

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Ethiopian Formula 2 car racer William. He started his car racing at the age of 7. He is the only international car competitor from Ethiopia and Africa who has participated in the biggest competitions in the world and won more than 100 trophies. The competition, which has been running for 13 years, is now asking for a huge amount of money to enter the final stage.
ኢትዮጵያዊው የFormula 2 መኪና ተወዳዳሪ ዊሊያም። በ7 አመቱ የጀመረው የመኪና ውድድር በአለማችን ትልቅ የሚባሉ ውድድርሮችን የተሳተፈ እና ከ100 በላይ ዋንጫዎችን ያገኘ ብቸኛዉ ከኢትዮጵያም ከአፍሪካም በአለም አቀፍ የመኪና ተወዳዳሪ ነው። ለ13 አመት ሲወዳደር የቆየው ውድድር አሁን ላይ ወደ መጨረሻው ደረጃ ለምግባት ካፍተኛ ገንዘብ ተጠይቋዋል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ብቸኛው የአፍሪካ ኩራት የ formula 2 ተወዳዳሪ #formula1 #carracing #sport #ethiopia #winner
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Пікірлер: 2 000
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
የምን ድራማነው እያልኩ ስንት ቀን አልፌው ነበር ይገርማል ዛሬ ግን ደፍሬ ለምንድነው የማላየው ብዬ በጥሞና አየሁት ሆድ ያንቦጫቡጫል እግዚአብሔር ይርዳን .
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊት እናት ይህን የመሰለ ልጅ ስሙ በአለም የተጠራ ኢትዮጲያዊ ስለወለደችልን ኩራት ይሰማናል ❤️❤️❤️ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@jowjano4928
@jowjano4928 Жыл бұрын
የምር ምን አይነት ደስታ እንደተሰማኝ ክርስቶስ ምስክሬነው ይሄልጅ አፍሪካን ብሎም ኢትዮጵያ ን ያስጠራል ዋው ፣በምን አባቴ ልርዳው እሼ ምርጥ ወንድሜ
@elsa1127
@elsa1127 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ይህን ልጅ እኮ ያስጀመረዉ እግዛአቤሔር ነዉ አትፍሪ ይሆናአል
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
የዚህ ወንድማችንን ህልም ለመሳካት ምክንያት እንሆን ዘንድ እጃችንን ወደ ኪሳችን እንላከው። እግዚአብሔር ህልማችን ሁሉ የሚሳካበትን መንገድ ይላክልን። አሜን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ በጣም ደነገጥኩኝ የሼ የሁሉም እናትም እባትም የተከፍን እባ አባሽ የእውነት ዛሬም እኔም ባገኘህ አድናቆቴን ብገለጽልክ ........ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እንወድሃለን 😘😘😘😘
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ክብርና ምስጋና ጌታን:-ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ 'መድሀኒያለም' ይርዳው::💚💛❤️🙏
@TgYoni
@TgYoni Жыл бұрын
This shouldn't be a homework for Ethiopians only, we Africans should work hard on this kid, trust me he will wave the Ethiopian flag high even African flag as well, God bless Africa... from ur Eritrean 🇪🇷 brother!
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ይወዳደር ኢትዮጵያዎያን ተባብረው ይከፍሉለታል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጀግና እናት ነሽ❤❤
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
የሚገርምና ደስ የሚል ታሪክ ነው እናት እንደዚህ ነው ልጇን ለመስደሰት ዋጋ የሚትከፍለው 😢❤
@user-lp6ke7nf5n
@user-lp6ke7nf5n Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ የኔ ቆንጆ ህልምህን አላህ ያሳካልህ መረዳት የምትችሉ ሰዎች የየ አቅማችንን እናድርግ እና ታሪክ እንስራ የዚህ ልጅ ህልም ቢሳካ ደስታው ስኬቱ ለኛም ነው ደጋግ ኢትዮጵያዊ ን እንረዳው💚💛❤
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም በሰላም የተመኘዉን እንዲጨርስ የሚሰጡ እጆች ፈጣሪ ያዘጋጅልህ የስጥህ መልካም ድል
@user-iv1pu9od9m
@user-iv1pu9od9m Жыл бұрын
❤🎉ምርጥ ጀግና እናት በርቺ እመብርሀን ሁሌም ከፊቱ ቀድማ ትጠብቅልሽ
@user-rd5em3pg7j
@user-rd5em3pg7j Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳህ የኔ አባት😥 የምትችሉ ሰዎች እባካችኹ አግዙት
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
የኔ እናት ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዌት እናት ፈጣሪ ልጆችሺን ይባርክ የስቡትን ያሳካላቸው❤❤❤
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
ቅብጠት ይመስላል ነገር አይደለም።በእውነት መታገዝ አለባት። በኋላ ኩራቱ ለኛም ነው እንደኢትዮጵያዊ።Good luck!!❤
@marmaria787
@marmaria787 Жыл бұрын
WoW, እንዲህም አይነት ታሪክ አለ! እንኳን አየናችሁ: ሰማናችሁ! እሸቱ የኛ እንቁ: የነዚህን ጀግኖች ታሪክ ስላጋራኸን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር በጎ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ 🇪🇹🙏
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Жыл бұрын
ዋውውው ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በጣም ተመስጨ ነበር ያዳመጥሁት እመብርሀን ህልምህን ታሳካልህ የኔየአባት ደስተኛሁነህ እደምናይህ ከፈጣሪ በታች እሽየ በኩል ይረዳል ብየ ተስፋ አለኝ የኔናት አይዞሸ እሽየ ኑርልን
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН