8 ወራት ተኳርፈው ነበር ፣ የተፈጠረውን ተመልከቱ። ልናገረው የከበደኝ የሀብታሙ ታሪክ ። Comedian eshetu Donkey Tube.

  Рет қаралды 1,002,576

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

MY SECRET
This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 5 700
@getnow5267
@getnow5267 3 жыл бұрын
ምንአለ አማራ እና ትግራይ እንዲህ ይቅር ቢባባሉ የምትሉ 👍
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ነን አሁንም ባለስልጣኖቹ ሆድ አደሮች ጅንታናቸው የበጠበጡን እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@qatar5749
@qatar5749 3 жыл бұрын
በትክክል እማ
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 3 жыл бұрын
እኔም
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 жыл бұрын
እፉ እፉ እኔ የናፍቅኝ ይህ ነው አማራና ትግሬ ታረቀው ጠላት ይፈረ ባለ ሰልጣናት የሚያባልን ይፈሩ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይገባ የእኔ ውብ ኢትዮጵያዊያን ናቸው 😭😭
@aygcomputerinsights2024
@aygcomputerinsights2024 3 жыл бұрын
Ahoon Yemengizem tselotachen new
@user-dd4mx6hz4k
@user-dd4mx6hz4k 3 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በመታረቃቸዉ ደስብሎት ያለቀሰ?
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ኡህ በጣም በጣም አለቀስኩ
@fareha8879
@fareha8879 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ቀጥሉ አስለቀሳችሁኝ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 жыл бұрын
😥😢😭😭😭😭💔💔
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ እበዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰ ኡፍፍፍፍ😭😭😭ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
@user-wx3hg5un6e
@user-wx3hg5un6e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲
@tigsitzewdu989
@tigsitzewdu989 11 ай бұрын
Ene aman 🙏
@fozeyajamal1807
@fozeyajamal1807 11 ай бұрын
ወላሂ እዬ😢😢😢😢
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አኔ አለሑ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወጣቶች እግዚያብሄር ያብዛልን እናተም ተባረኩ እስክታረጁ ድረስ ፍቅራቹ የሞቀ ይሁን እመብርሀን ትጠብቃቹ እሼ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ኑሮክ ይባረክ እናትና ልጅ እቅፍ ድግፍ አርገው ይጠብቁክ ።
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 3 жыл бұрын
🙏👍🏻👍🏻👍🏻🤝🤝እንደዚህ ያለ ፕሮግራም በሰፊው ስራበት እሸትየ በምድር የምታደርገው መልካም ነገር በሰማይ ይከፈልሀልና!!!
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Bexam dass yilal
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😥🙄😥
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
😢👏
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እሼ፡እድሜህሁሉ፡በደስታ፡ኑር
@asmerashikor8778
@asmerashikor8778 3 жыл бұрын
God job keep it 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 жыл бұрын
Ufff 😭ጓደኝነታችሁ ይለምልም የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ። አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💕
@weyni3254
@weyni3254 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 11 ай бұрын
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ😭 የምር እንዴት ደስ ይላል ይቅር መባባል ታላቅነትና የክርስቶስ ምሳሌ ነዉ ፍቅራችሁ ይባርክ ወንድሞቼ❤❤❤❤
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 9 ай бұрын
ከስንት ግዜ በኋላ ድጋሚ አየሁት በተመሳሳይ ስሜት!! በጣምምምም ደስ ይላል። እምባ የሚያስመጣ ደስታ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏😍
@jerusalemsisay7132
@jerusalemsisay7132 3 жыл бұрын
በቤተ ክርስቲያን ማደግ ይሄ ነው ጥቅሙ ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን
@qarieeblav1858
@qarieeblav1858 3 жыл бұрын
በጣም
@kedusi5503
@kedusi5503 3 жыл бұрын
ትክክል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜን
@tesfukebede4128
@tesfukebede4128 3 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 Eshe egezeabher yebarekavhe!
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ትክክል
@cucuassefa6790
@cucuassefa6790 3 жыл бұрын
በዚ ዘመን ለካ እንደዚ አይነትም ወጣቶች አሉ እመብርሀን ታብዛልን ❤️
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 жыл бұрын
Amennnnn
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
አሜን
@rahelwantela3517
@rahelwantela3517 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ እግ/ር በምድራችንም ይሄን ሰላምና ፍቅር ይስጠን።
@sadeyamohammed2747
@sadeyamohammed2747 2 жыл бұрын
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ በጣም ደስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው አሁንም አይለያቹህ እሽቱ ስራወችህ ሁሉ በጣም ደስ የሚሉና ቁምነገር ያላቸው ናቸው አላህ ይጨምርልህ አለህ ከክፉ ነገር ያጠብቅህ
@alemadugna6691
@alemadugna6691 3 жыл бұрын
ሰይጣንን ድል የመታ ልኡል እግዝአብሔር ይመስገን እሼ ተባረክ እናንተም ፍቅራችሁ ከልጅ ልጅ ይዝለቅ በጣም ደስ ይላል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨርሳችሁኝ በአሁኑ ግዜ እደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኝት እራሱ መታደል ነው ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@yayeshteshome9098
@yayeshteshome9098 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ፍቅራቹን ከዚህ በላይ ያብላቹ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@yayeshteshome9098 Amen🙏Betasabe Hugege Ehte
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
አሜን
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 10 ай бұрын
እሼ የፍቅር አባት ሽማግሌ እግዚአብሔር ይባርክ ሽማግሌ ባልሆንም ምርቃቴን ተቀበል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfatube9212
@tesfatube9212 9 ай бұрын
ይህ ነዉ ወንድማዊነት አልቅሼ የሳኩበት ዝግጅት ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሥራ!!!! እሼ Well done keep it up
@mularmular8721
@mularmular8721 2 жыл бұрын
በጣም ወንዴሜ እዴትያምርብናል።ጥፋታችንአምንይቅርቲመጠየቅጌታየሚወደውነገርነው።
@selinasweet8010
@selinasweet8010 3 жыл бұрын
እንደ እኔ ከቲክ ቶክ አይታችሁ ወደዚህ የመጣችሁ በጣም ደስ የሚል 🧑‍🤝‍🧑😍😍😍
@firehiwottube6087
@firehiwottube6087 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ እዉነት😁💞❤
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@user-rp8vu5gm8k
@user-rp8vu5gm8k 3 жыл бұрын
እኔ
@tube-gt1jr
@tube-gt1jr 3 жыл бұрын
እኔ
@haimiraya1980
@haimiraya1980 3 жыл бұрын
እኔ
@selam-wx8ni
@selam-wx8ni 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ኢትዮጵያውያን እደናተ አይነቱን ይብዛልን
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 2 жыл бұрын
በኣሁኑ ግዜ የኣዳም ልጆች ሁላችንም እንደዚህ ይቅርታን ምንጠያየቅበት ግዜ እያስፍለገን ነው😭☝💔
@hayatapp4776
@hayatapp4776 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አለ 1000 ሺ ላይክ ማዲረግ ብችል😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሼ ትልቅ ሠዉ በጣም ነዉ እምወዲህ😘
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@yemaryotsimamo931
@yemaryotsimamo931 2 жыл бұрын
Sayetan del tensa Zare
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 3 жыл бұрын
,ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው ተባረኩ እዉነትም የሰንበት ተ/ቤት ተማሪዎች ናችሁ
@amroteseifu3901
@amroteseifu3901 Жыл бұрын
ውይ አንተ እሸቱ የምትባል ልጅ! በስመ አብ! ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!♥ ልጆችዬ እናንተም ተባረኩ!♥
@weynshetshuk
@weynshetshuk Жыл бұрын
እሼ ትለያለህ ማርያምን
@weynshetshuk
@weynshetshuk Жыл бұрын
ደሥሢሉ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 10 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ነው ባለመቀራረብ ሰወች ተራርቀው ይቀራሉ በመቀራረብ ግን ችግሮች ይፈታሉ ፣እሼ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሱኝ ምናለ ሁሉም እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረው እሼ ምርጥ ሰው በርታ
@bgbgbgbg1234
@bgbgbgbg1234 2 жыл бұрын
It's wounderfull thing to do donkey tub
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ይቅርታ መጠየቅ ብልህነት ነው ይቅር ማለትም እደዛው ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@zah4680
@zah4680 3 жыл бұрын
ዋሽቶ ማሥታርቅ ማለት ይሄ ነው አሹ ተባርክ አላህ ይጨምርልክ
@himanotkebede8119
@himanotkebede8119 2 жыл бұрын
የእነርሱ ደስታ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😭 እሼ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@meazameles7307
@meazameles7307 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስስስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው በእውነት ገና አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
ሁለታችዉም ምርጥ ቤተሠብ ያሳደጋችዉ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናችዉ ዋዉዉዉዉዉዉ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ሂክማ ደምሪኝ
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 3 жыл бұрын
Betem egezabeyer esekemechreshi
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@zenyzewge586
@zenyzewge586 3 жыл бұрын
ለይቅርታ ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም ትልቅነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንምይቅር የምንባባልበትን አንደበት ይክፈትልን 🙏🙏🙏
@hirutk2012
@hirutk2012 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን ደሰ ይላል ዶንኪይ ትዩብ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በውነት
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 5 ай бұрын
❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ማርያምን ፍቅራቹ ከአይናቹ ያስታውቃል እሼ በድረክን ፈጣሪ ይክፈልክ ፍቅራቹን ያበዛላቹ እንባዬ ነው የመጣው 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Жыл бұрын
ማነውእንደኔ በለሶ የጠረሰው😭😭😭 ወንድምቸ እንደናተ ይቅረታ የሚል ልብይስጠን
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 2 жыл бұрын
ወላሂ በልቅሶ ነው የጨረስኩት ደስ ይላል መታረቃቸው እሸቱ ምርጥ ሰው አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ለሀገራችን ለወገናችን🙏🙏🙏
@abdulrazakshifasoleiman5040
@abdulrazakshifasoleiman5040 2 жыл бұрын
Allah huma amin
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በለቅሶ አይኔ እስከሚቀላ ይቅርታ መጠዬቅ ም መቀበልም ማስታረቅም የትልቅ ሰው ስራ ወይ መታደል ነው
@amrachsahela1403
@amrachsahela1403 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በማርያም የእዉነት እንዴት እንዳለቀስኩኝ ወንድማችን እሸቱ የእዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ መቼም ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነዉ ዋዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛዉ ትልቅ ታሪክ ነዉ የተሰራዉ
@zablazabla5066
@zablazabla5066 9 ай бұрын
🤲🤲🤲አግዚአብሔር አድሜና ጤና የስትክ እሼ እንሱም ፈክርቻው ለዝላለም ያርግልቻዉ ፋጥር 😘😘
@tigistayalew7695
@tigistayalew7695 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን ጎበዝ ልጆች ናችሁ ሁሉ ምነው እንደእናንተ በሆነልን ነበር ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-kg9rp5en9f
@user-kg9rp5en9f 3 жыл бұрын
በሌላ ሀገር የማየውን ፕሮግራም በሀገሬ ተመለከትኩት እሸቱዬ እመብርሃን ከቅዱስ ልጇ ጋር ትጠብቅህ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
እሼ እውነት ትልቅ ሠው ነክ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ክብረት ይሥጥልኝ እሼ❤❤😘😘
@MehabawMulu
@MehabawMulu 4 ай бұрын
እሸቱ በእውነት እድሜህን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ስሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ምትሰራቸው ስራዎችህ በሙሉ እንከን የላቸውም እግዚአብሔር ያበርታህ።
@meronfantahumengesha1051
@meronfantahumengesha1051 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የፈጣሪ ስራ ነዉ የሠራቹት ፈጣሪ ይክፈላቹ የሰፈሬ ልጆች ናቸዉ አላየሁትም ነበር ደስ ብሎኛል
@user-sv8np1si8p
@user-sv8np1si8p 3 жыл бұрын
ወላሒ አልቅሻለሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል በጣም ከዚህ ቡሀላ ፍቅራቹሄን ይጨምርላቹህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edelg2938
@edelg2938 3 жыл бұрын
I was crying the time
@edelg2938
@edelg2938 3 жыл бұрын
This is the best show so far it can grow more esha
@user-ex5kb8sj7i
@user-ex5kb8sj7i 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም. ደስስስስስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምናለ አሁን በጦርነት ከምንባላ እደዚ. በንትቃቀፍ
@misrachbalcha686
@misrachbalcha686 2 жыл бұрын
የሚያስታሪቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸዉ።ተባረክልኝ እሼ ዘመን ይባረክ!!!!
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 9 ай бұрын
ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም ለምድራችን ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ይሁን አሜን
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 3 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ አዲስ አባን ስጎበኝ ልጆቹን እጠይቅ አለሁ ወይም ብዚህ አድራሻ ከጻፉልኝ የሻይ እልካለሁ ለመልካም ልባቸው 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ትልቅ ልብ አለህ መጀመሪያ ሃሳቡን ማምታትህ ይቅርታ መጠይቅህ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይሄን ንጹህ ልብህን ይጠብቅልህ አንዳንድ ክፉ ሰወች ንጹህ ልብህን ያቆሺሹታል የይቅርታ ልብ ለውላችንም ያድለን 😘
@tsedeylemma
@tsedeylemma 2 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ የእንባዬን ዋጋ ትካፍላላቹ😂😂😂😂እሼ እና ብተሰቦቹ ኑሩልኝ 😍😍😍እሼ አንተ የኢትዮጵያ ሚሊየነር ነህ
@user-pm6rq8nz3f
@user-pm6rq8nz3f 8 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ፍቅራቺሁ በጣም ያስቀናል እግዚያብሄር እስከ ዘላለም ያድርግላቺሁ
@user-ix1ej4dz4g
@user-ix1ej4dz4g 3 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት አለው ወላሂ እምባዬ ፈሰሰ እውነተኛ ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነው ይህ ፕሮግራም ይቀጥል😍😘
@abinaturaltube
@abinaturaltube 3 жыл бұрын
እኔም የተለያዩ ቪዲዮዎችን በቤት ውስጥ እየሰራሁ መልቀቅ ጀምሬአለሁ አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው ቅን ጓደኛ ማገኘትም መታደል ነው
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ይህ ነዉ ትክክለኛ ጓደኝነት
@user-yd9jg3cm9d
@user-yd9jg3cm9d 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ብሎኛል ልጆችየ
@tirhastekle5709
@tirhastekle5709 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይለያችሁ የልብ ጓደኛሞች ከሁለቱ ሌላ ሰው ጣልቃ ሲገባ ብዙ ጊዜ ይጣላሉ በመሀላችሁ ሰው አይግባ ፍቅራችሁን ጠብቁ አብራችሁ ብትሰሩ የፍቅር ተምሳሌት ትሆናላችሁ ከእናንተ ብዙ ተምረናል ተባረኩ
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 3 жыл бұрын
የወንጌል ቃሉን ስለፈፀምክ ወድሜ አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@user-rg4vb2pw2e
@user-rg4vb2pw2e 3 жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት ፍቅር ማለት እንዲህ ነው፣ በሀገራችን ፍቅር ይብዛ😢🙏♥️🌹
@amyzeleke4545
@amyzeleke4545 3 жыл бұрын
Amen
@hayattube5113
@hayattube5113 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉአላህአይልያቹሁ😢👌🙏😘
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔም
@user-be3tc2er8q
@user-be3tc2er8q 4 ай бұрын
ኢሺዬ በእውነት አለቀሱኩ ጌታ ይባረክህ እወደዋለሁ ❤
@picesofher
@picesofher Жыл бұрын
May God bless both of you 😭what a beautiful heart you both have 😍it's very heart touching 💜good job Eshetu 😊may God bless you and all yours 🙏
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 3 жыл бұрын
የሚያስተራርቁ ብጹዓን ናቸው። ❤❤❤ አስታራቂዎቹም ታራቂዎቹም ተባረኩ
@eyasuabebe2944
@eyasuabebe2944 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና!🙏❤️
@zadeloveyou308
@zadeloveyou308 2 жыл бұрын
Very nice
@tube_semuguragewatube_8932
@tube_semuguragewatube_8932 3 жыл бұрын
ኧረ አልቅሼ ልሞት ነው😭😭😭😭ኡፍ ደስ ሲል
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላቹ ሴጣን ከመሀከላቹ እንዳይገባ ጌታ ይርዳቹ አሼና ባልደረቦችክ ተባረኩ 👌👌👌👌👌
@AAa-jy2xc
@AAa-jy2xc 5 ай бұрын
ማነው እደኔያለቀሰ በጣም ደስብሎኝ
@fatumamohammed4831
@fatumamohammed4831 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ጓደኝናት እንድህ ነው እሸ ኑርልን ወንድማችን
@user-rs6wu7xj8c
@user-rs6wu7xj8c 3 жыл бұрын
በስመአብ ፍቅር ከእምነት ጋር በተግባር ተገልፆ አሳዩን ቃላት የሚያሳጡ ናቸው አስለቀሱኝ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳሎኝ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 ай бұрын
አባታችን መድሃኒያለም ዝቅ ብሎ አስተምሮናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@dj10y73
@dj10y73 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በእዉነት እንዴት እንዳስለቀሱኝ❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ መልካም ሰዉ🥰💓💓
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 3 жыл бұрын
እንደት ደስ ይላን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጓደኝነት 💚💛❤🕊
@meddtesma7733
@meddtesma7733 2 жыл бұрын
ይሔን ደጋግመሕ ይታይ አስተማሪነቱ ለብዙ ሰው ይሆና
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 жыл бұрын
እኔ ግን ይህ ልጅ ህዝብ ፊት ይቅርታ ያለውን ልጅ በጣም ነው ያደነኩት የተበደለም ያልተበደለም ስው ይቅር መባላል እዋቂነት ነው
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 жыл бұрын
😭😭😭 it’s sooo touching. Dis real brotherly love. Mewaled qwanqwa naw. Egzeabher wondemawie fekerachehun yebarekelachehu. 🙏
@tegeshow1054
@tegeshow1054 2 жыл бұрын
I never see such amazing friendship.God bless you both of you forever. thank u eshe ,I have respect for u also
@user-io3pg2bo4f
@user-io3pg2bo4f 3 жыл бұрын
ላስቻለው ሰው ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ መቀበልም መልካም ነገር ነው ፡፡ እድሜ ይስጥክ እሼ ደሰ ይላል
@tube-je5qx
@tube-je5qx 3 жыл бұрын
🙉🙉🙉🙉🙉🙉👏👏👏👏
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 3 жыл бұрын
ኡሁ ፊቴ በእንባ ታጠበ እሸቱዬ ተባረክ ልጆቼ ጌታ በልባችሁ የይቅርታንመንፈሰ ስላፈሰስ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ተባባሪዎችም ተመልካቾችም አላማውንተከተሉ በሰላም ለመኖር ድንቅ ፕሮግራም ምንጩ አይድረቅ:: GOD Bless
@almazmekonnen5532
@almazmekonnen5532 2 жыл бұрын
&
@almazmekonnen5532
@almazmekonnen5532 2 жыл бұрын
Hk
@almazmekonnen5532
@almazmekonnen5532 2 жыл бұрын
Th
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 жыл бұрын
ይቅርታ የጠየቀው ልጅ በጣም አሳዘነኝ ይወደዋል ወንድም እራሱ እንደዚህ አይሆንም በዚህ ታይም
@user-pj8or2fv5b
@user-pj8or2fv5b 3 жыл бұрын
ትክክል
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላሉ👋👍👍
@werkabebatamrat1656
@werkabebatamrat1656 2 жыл бұрын
@@user-pj8or2fv5b እሽቱ አብዝ።ቶ ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ መልካም ስራ የህይወት ሽልማትነው
@hiruttessema951
@hiruttessema951 2 жыл бұрын
1t
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
በጣም
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 ай бұрын
እጅግ ደስ ይላል። እኔም እንደ 'እግዚአብሔር ዓምላክ ፈቃድ' በህይወት ከቆየሁ፣ ወደ አገሬ መጥቼ እንዲሁ ከታናሽ ወንድሜ ጋር ከ17 አመት በኋላ ፊት ለፊት ተገናኝተን እንታረቅ ይሆናል። ❤❤❤ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት ለሰው ዘር ሁሉ ❤❤❤ ይህን ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ሰላሙንና ፀጋውን ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ❤
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
መንገድ ላይ እንደሞኝ አስለቀሳችሁኝ ይቅርታ የሚጠየቀው ልጅ ማውራት ሲጀምር ከቁጥጥሬ በላይ ነው የሆነው ተባረኩ አይለያችሁ አስቀንታችሁኛል ♥️🙏🏾
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እናንተን ያሳደገች ያስተማረች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ ያስተማረን ፈጣሪያችን ተመስገን ተባረኩ ከክፉ ጓደኛ እራሳቹሁን ጠብቁ
@lamrotterife7749
@lamrotterife7749 Жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ ወለደህ ከብደህ በልጆችህ የምትጦር የምትደሰት ያርግህ ፡፡
@tdenekytayew4645
@tdenekytayew4645 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ። በጣም ታስቀናላችሁ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል። እሽቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@Ma-eo6ne
@Ma-eo6ne 3 жыл бұрын
እኔ ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል እሼ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስይላል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
በጣም
@makamaka3019
@makamaka3019 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ይሄ ምን ግስላይክ ያስደርጋል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
@@makamaka3019 ሰይጣን የሰው ደሰታ አይወድም
@teddyamare461
@teddyamare461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏 እሼ ታላቅ ሰው ነህ በእውነት respect 🙏🙏
@elsiasefa994
@elsiasefa994 2 жыл бұрын
እሼ በጣም በጣም እናመሰግንሃለን የምታቀርባቸው ሁሉ ፕሮግራሞችህ በጠቅላላ በጣም ቆንጆዎች ናቸው በተለይ ይሔ ፕሮግራምህ አስለቅሶኛል በርታ ወንድማችን
@meymunatoyib1258
@meymunatoyib1258 3 жыл бұрын
mbc1 ላይ ሙሳምህ ከሪም ሚል ኡስታዝ ጆርጅ ሚያቀርበው ፐሮግራም ነበር ትልቅ ጥል እንኩዋን ሳይቀር ይቅር ሚባባሉበት ነው እሼ ምርጥ ነገር ነው የጀመርከው በርታ
@sS-hf9tc
@sS-hf9tc 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው እኔም እከታተለው ነበር በኣገራችን ቢጀመር ብየ እመኝ ነበር
@viruspos6060
@viruspos6060 3 жыл бұрын
እሺ የእውነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን።
@sS-hf9tc
@sS-hf9tc 3 жыл бұрын
@@zion21163 እንዴት ዩቱብ ፔጅ ኣለሽ ካለሽ ላኪልኝ ሰብስክራይብ ኣረግልሻሎ ኣያስከፍለኝም
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@temesgenamlak6552
@temesgenamlak6552 3 жыл бұрын
ኣቤት እግዛብሄር ምደሰቶዎ 🙏ለኛም ርህሩህ ልብ ስጠኝ 🙏 i am u brother from 🇪🇷❤️
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 3 жыл бұрын
Des sil woww
@meseret65
@meseret65 2 жыл бұрын
ኣሼ ምርጥ ሰዉ ቀጥልበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ በሄድክበት ሁሉ ጥሩ ይግጠምህ ለሰዉ ሚያሰታርቅ ሁሌም ደሰተኛ ነዉ 💓❤💓❤💓❤
@user-ph4ht8eu2j
@user-ph4ht8eu2j 2 жыл бұрын
እግዜቤርን ነው እምላችሁ ልየወስ ላልቅስስ እባዬ እረግፎነወ ያለቀወ እሸቱበጣም የሀገራችን ምርጥሰወ ተባረክ እግዜቤር አብዝቶ ዪስጣችሁፍቅራችሁን ግን ለሁለተኛግዜ የሰወነገርእዳሰሙ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarahabshawettube2829
@sarahabshawettube2829 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ የ እምዬ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇹❤🇪🇹
@meditube1834
@meditube1834 3 жыл бұрын
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን አልሀምዱሊላ
@ty6544
@ty6544 3 жыл бұрын
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደሰብሎኛን አልሀምዱሊላ😭😭😭
@birtukankmaryam2716
@birtukankmaryam2716 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@user-cb4pb2dt9w
@user-cb4pb2dt9w 4 ай бұрын
የእውነት ገና አሁን ማየቴነው እሼ የውነት እግዝያብሔር እድሜህ ይርዘም ከጤና ጋር
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
የምር አስለቀሱኝ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋደኛ አያሳጣን ❤❤❤😢😢😊
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
አልሀምድሌላህ እንኳንም ታረቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰውን ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 жыл бұрын
ሳህ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አውነት ነው
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@user-db3hp8ey6r
@user-db3hp8ey6r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
🤔
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 жыл бұрын
Amen enkuan abro adersen
@Birtukan21
@Birtukan21 3 жыл бұрын
😘👌
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
@@Birtukan21 thanxs betam
@genetfantaye4692
@genetfantaye4692 Жыл бұрын
Good job! Great example for creating peace !
@lidiyakenore5268
@lidiyakenore5268 2 жыл бұрын
U made me cry 😭.... love you guys.... thanks Eshe🥰
@aaabbb10315
@aaabbb10315 3 жыл бұрын
ምን ብዬ ልኮምት በአላህ ከቃል በላይ ነው የጓደኝነት ጥግ ለዘላለም አንድ አድርጎ ያኑራችሁ ♥
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 3 жыл бұрын
እንደማመርውዶቺየ
@fatimam399
@fatimam399 2 жыл бұрын
የኔ ከእነሱ ጋር ማልቀስስ ምን ይሉታል ንፍርቅ
@birtukanbirhanu3126
@birtukanbirhanu3126 3 жыл бұрын
የአሁኑን የአማራና የትግራይ ልጆችን ጸብ እንዴዚሁ ያድርግልን ሀያሉ አምላክ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አሜን
@birhanayele2543
@birhanayele2543 3 жыл бұрын
አሜን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን እውነት በጣም ያሳዝናል
@saeedazfesma3018
@saeedazfesma3018 3 жыл бұрын
አሚን
@abby1221able
@abby1221able 3 жыл бұрын
አሜን
@mesriabimo2791
@mesriabimo2791 2 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ በእንባ የጨረሰው 😥😥😥😥
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 жыл бұрын
አላህ አይለያችሁ ደሞቸዋ አሽ መልካም ሠው የአንተ አይነትን ያብዛልን ወንድሜዋ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
😢😢😢አስለቀሳችሁኝ😍😍😍😘😘እንዴት ደስ የምትሉ ናችሁ ሁለታችሁም ይሄ ነዉ ክርስቶሳዊነት በዳይም ተበዳይም ይቅር ማለትን አሳያችሁን!እሼ እናንተንም በጣምም እናመሰግናለን!
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 3 жыл бұрын
😭😭ሳላስበዉ ነዉ ያስለቀሱኝ በማርያም እዉነተኛ ጓደኝነት
@aronhabteab1671
@aronhabteab1671 2 жыл бұрын
Nice nice work donkitube betam betam desila egziabher yrdachuh GBU
@tenshasinaweletweled8632
@tenshasinaweletweled8632 2 жыл бұрын
👏👏👏👏አምላኬ ሆይ እንዲህ አስታራቂ መላክህን ላክልን በእውነት በመጨረሻ የደስታ እንባ ነው ያነባውት
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 3 жыл бұрын
ላወቀበት ጓደኛ ማለት ህይወት ነው ግን አንዳንዴም ብቸኛ መልካም ነው❤
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ayuachawu4619
@ayuachawu4619 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፍቅር ያሽንፍል
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 3 жыл бұрын
Enem 😭😭
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
19:14
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 57 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарь
0:56
Красавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Pov Joy made a joke about Anxiety | Inside Out 2
0:30
MiNiKa YT
Рет қаралды 14 МЛН
I almost vomited it all out#Short #Officer Rabbit #angel
0:36
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,1 МЛН
Harley Quinn protects bullied children #clown #angel
0:47
超人夫妇
Рет қаралды 7 МЛН