ላምልክህ Lamlekeh Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው Vol 2 full album

  Рет қаралды 78,740

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

Ай бұрын

Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly
prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 554
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 Ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊ ዝናሽ ታያቸው እድሜ ጤናና የፈጣሪ በረከት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር እመኛለሁ ጥበቃው አይለያችሁ።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
✝️📖🎤🙏🙌💓💓💓💓👍
@Genemo-p8f
@Genemo-p8f Ай бұрын
GETA YIBARKSH 🙏🙏🙏
@berketafework423
@berketafework423 Ай бұрын
ጌታ ይመስገን ሰለማይነገር ሰጦታው
@eteneshshiferaw8367
@eteneshshiferaw8367 Ай бұрын
Amen
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 Ай бұрын
​@@berketafework423ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የሃገር የትዉልድ ፈዉሰ ነሽ።
@King-27
@King-27 Ай бұрын
ክብርት ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር አምላክ መንገድን ይምራሽ ፣ ይራራልሽ ፣ ህዝብን ያስገዛልሽ ፣ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም 🤲
@lilydesta7693
@lilydesta7693 Ай бұрын
አሜን
@melatmulugeta9988
@melatmulugeta9988 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን መልካም ስጦታዎች ተባሪኪ የኔ እንቁ በፀሎት ከጎነሽ ነኝ።
@manetekel
@manetekel Ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊ ዝናሽ ታያቸው እድሜ ጤናና የፈጣሪ በረከት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር እመኛለሁ! እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን!!!
@mercy..7
@mercy..7 Ай бұрын
Beloved sister in christ. May God bless you & all your family.
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Ай бұрын
❤ ቃደማዊት እመቤት ዝናሽ ተያቸው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። የእግዚአብሔር ስጦታ ሙሉ ነው ። ❤ በዚህን ክፉ ዘመን ሀገራችን ኢትዮዽያ ውድ እህተችንና ውድ መሪያችንን በማግኛተችን ዕድለኞችን ነን ። ❤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ትውልድ የተባራካ ነው ይለል ቃሉ ። ❤ ስለዚህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Ай бұрын
ተባረኪ እህቴ❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
✝️🙏🙌💓💓💓👍
@user-zp3jz5sj6q
@user-zp3jz5sj6q Ай бұрын
My God lord jesus christ bless her,she doesn't depend on her prosperity, authority but on jesus christ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የኛ እንቁ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🎉🎉🎉
@edenfisshaye7355
@edenfisshaye7355 Ай бұрын
ደፋር ጀግና ሴት የተባረክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዉድ የአባቴ ልጅ ቀዳማዊት እመቤት ❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻📚📚📚📖📖📖👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🎤🎤🎤🎤🎸🎸🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@belshkaasnake
@belshkaasnake Ай бұрын
ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይባረክ እግዚአብሄር ለአገራችን የሰጠሽ የዘመናችን በረከት ነሽ ::
@lidyamulat9991
@lidyamulat9991 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቅርብ እናያለ እህታችን በርቺ ለእኛ ለሴቶች እህቶችሽ ምሳሌ ነሽ በመከራ መፅናትን ካንቺ ተምሬያለሁ ተባረኪ
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n Ай бұрын
❤ዘመንሽ ይለምልም ዳርቻሽ ይስፋ❤ ❤ክብርት ዝናሽ ታያቸው።❤ 🌹😘🌹
@abebeye1818
@abebeye1818 Ай бұрын
እግዝአብሄር አምልኮን ለማንም አይሰጥም። አቦ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ። ብርክ በይ!!!
@user-mx3gh4cz6k
@user-mx3gh4cz6k Ай бұрын
Zemensh ye Bereket yhun yene enat❤ hulachnm enwedachualen❤❤
@TheHulule
@TheHulule Ай бұрын
እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን። ፀጋን ይጨምርልሽ ሞገስን መቼም አብዝቶልሻል።
@hometv4642
@hometv4642 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንች የእግዚአብሔር ባርያ መጎስ ይሁንሽ
@balebale3328
@balebale3328 Ай бұрын
ሞት ከሚታወጅበት ቤተ መንግስት ዝማሬን ያፈለቀው ለለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
@Ethiopya.
@Ethiopya. Ай бұрын
Kosasa 66666
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይችላል🙏🙏
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ፅድቅና ሀጢያት እንዴት አብሮ ይሄዳል?ሞት እንደሚያዉጁ ማወቃችሁም ጥሩ ነዉ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Amen hale luya yetaredew beg yegziyabeher lg Eyesus ybarek ❤❤❤
@meseretroge1232
@meseretroge1232 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@meskeremshiferaw3763
@meskeremshiferaw3763 Ай бұрын
ሁሉ በአርሱ ከእርሱ በእሱ ነውና የጌታ ልጅ በርቺ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርክሽ። ❤🎉❤🎉❤🎉
@ketemazegeye6345
@ketemazegeye6345 Ай бұрын
Great voice. More glory to the Lord. More blessings.
@TeferiTerefe
@TeferiTerefe Ай бұрын
የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ ይባረክ!ወድ የጌታ ባሪያ:የኢትዮጵያ ውድ ልጅ:ጀግኒት።
@alemayele7521
@alemayele7521 Ай бұрын
በደሙ የተገዛች ዉድ የጌታ ልጆ❤
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc Ай бұрын
God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family in Jesus mighty 🙏 🙌 name
@getiyeyado420
@getiyeyado420 Ай бұрын
ተባረኪልን ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዝኑአችን
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
ልቤ ካንተ ጋር ይሁን በጣም የወደድኲት መዝሙር ነው ትክክል አግልግሎታችን በሙሉ ልባችን ከጌታ ካልሆነ ትርጉም የለውም ❤ ❤❤❤
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Ай бұрын
ቀዳማዊት በቃ አንቺ ዝም ብለሽ አምልኪው አምልኮው ባለቤት ደግሞ የማዳኑን መንገድ ያደረጋል ተባረክልኝ አንቺ ቤትሽ በደሙ ተሸፍኑ❤❤
@user-bt4qv5zw3q
@user-bt4qv5zw3q Ай бұрын
ጌታ ይሄን አምልኮ አይሰማውም ምክንያቱም እጃቹ ላይ ደም አለ!
@switzerland7463
@switzerland7463 Ай бұрын
በምነት ብንለያይም በፍቅርሽ ስራሽን እጋራለው አንች እንቁ የኔ ውድ መሪ ዘውድ ውድድ ነው ክብር ነው የማረግሽ ረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችው 🙏🥰🥰🥰🥰
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Tebareki❤❤❤
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g Ай бұрын
ቀዳማዊ እመቤት በእዉነት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በደሙ ይሸፉንስ የልብሽን መሻት ይስጥሽ።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Ай бұрын
አግዚአብሔር ሁሌ አንቺን እና ቤተሰቦችሽን ጥበቃ እንደተጋ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርከሽ።
@mayzamarkos9385
@mayzamarkos9385 Ай бұрын
በእግ/ር ፊት መውደቅ ብቻ በማንም ፊት ቀና አድርጎ እንደሚያቆም ስለሚያውቁ አስቀድመው ለተባለው ጉዳይ ቅድሚያ ስለሰጡ ሌላው ሁሉ ተጨምሮልዎታል።ፀጋ ጌታ አብዝቶልዎታል።እንዲሁ እኔ ዝም ብዬ ሳይ ወንጌል በአካል ወደ ቤተመንግሥት ከ2010 ዓ/ም ጀምሮ ገባ።ጌታ ይባርክዎት ክብርት ቀዳማዊት እመቤታችን!!!
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 Ай бұрын
❤❤❤ያከበርሽው በብዙ ያክብርሽ❤❤❤ ምን ቃላት አለኝ ክበሪ የታመንሽው ጌታ ሃይል ያንተ ነው ያልሽው አምላክ በምትለፊለት ህዝብሽ ን ሃገርሽን ክንዱን ይግለጥ ❤❤❤❤❤
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርከው ።
@zinash3306
@zinash3306 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት ዘመንሽ ይባረክ ኤግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንሽ ከነቤተሰቦችሽ ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ያስገዛልሽ
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 Ай бұрын
የኢትዮጵያ እፍረት
@kidistruga1619
@kidistruga1619 Ай бұрын
ይህንን እድርግላት ብዬ አምላክን የምለው ነገር ምንም የለም !!! በታሪክ የሌለ ወድፈትም ይህንን የምለው ምንም የለውም የሚያስፈልገውን ሁሉ አድርጎላችዋል ተእምር ነው ተእምር እጅግ ተእምር ነው ምን ይባል !!!!፣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw Ай бұрын
ዝንየ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ የምድራችን ዕንቁ ተባረኪ አሟን አሜን❤❤🎉🎉 7:21
@kokebhaile5081
@kokebhaile5081 Ай бұрын
ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ; የሚደንቅ ልብ መንፈስን እና ህይወት የታደልሽ ነሽ.... እግዚአብሔር ላንቺ አዳልቷል; በልብሽ ላይ ነግሷል❤ ከዚህ በላይ በረከት በቤትሽ ይግባ🙏
@EsayasEsayas-ys6uv
@EsayasEsayas-ys6uv Ай бұрын
በዚህ ምድርና በሚመጣውም ዓለም እግዚአብሔርን እንደማምለክ ያለ ትልቅ ነገር የለም!!! እግዚአብሔር ስለ አንቺ አመሰግናለሁ!!!
@Beekan2006
@Beekan2006 Ай бұрын
Waaqayyoo Ayyaana Isa Kana Irra Siif Haa Dabalu! Waaqayyoon Tajaajilun Carraa Guddaa dha! . The Grace And Peace Of God Be With You!
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 18 күн бұрын
Amen Amen Amen Nigisti zinu tebariki haluya Elelelele❤❤❤❤❤❤❤
@eliasbatiro
@eliasbatiro Ай бұрын
በእግ/ር ፊት መውደቅ ብቻ በማንም ፊት ቀና አድርጎ እንደሚያቆም ስለሚያውቁ አስቀድሙ ለተባለው ጉዳይ ቅድሚያ ሰለሰጡ ሌላው ሁሉ ተጨምሮልዎታል።ጸጋ በዝቶልዎታል።እንዲሁ ዝም ብለው እንኳን ወንጌል ነዎት።ጌታ ይባርክዎት ክብርት ቀዳማዊት🙏🙏
@letlovelead5024
@letlovelead5024 Ай бұрын
‭1 ጢሞቴዎስ 2:1-4 NASV‬ [1] እንግዲህ ከሁሉ አስቀድሞ ልመናና ጸሎት፣ ምልጃና ምስጋና ለሰዎች ሁሉ፣ ለነገሥታትና ለባለሥልጣናት ሁሉ እንዲደረግ አሳስባለሁ፤ [2] ይህም በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወትና በቅድስና ሁሉ፣ በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው። [3] ይህ በእግዚአብሔር በአዳኛችን ፊት ደስ የሚያሰኝ ነው፤ [4] እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል። Many blessings!
@genetabraha2794
@genetabraha2794 Ай бұрын
Be blessed for more and more says a mother 80 years old
@yoditgenet7513
@yoditgenet7513 Ай бұрын
We Love you, be strong and courageous. May God’s protection be upon you and your family ❤❤🎉
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Ameeeeeen Haleluya jeeeeeesus🙌👏👏👏 indet yetadelshnesh tebarek yegna konjo 🙏🙏🙏☝️💕💕💕😘
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Ай бұрын
በህይወትህ እድሜ ሁሉ ማንም አይቃቃምህም የተባለለት የኪዳን ህዝብ ያመልከዋል ዝኔ ታይችው GBU🙏🙏🙏🙏❤️
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
ምን አይነት ጉድ አየነ በዘመናችን አቤት እግዚያብሔር ስራሕ ድቅ ነው!!
@yohanneshagos3431
@yohanneshagos3431 14 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን Lord is with you Keep singing and praising him Our lord hears and answers✋ Ameeeeeeen
@zenishezenishe7390
@zenishezenishe7390 7 күн бұрын
ከፍት እግዝአብሔር ይቅደምሽ ከኋላሽም እግዚአብሔር ይከተልሽ
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከነባለቤትሽ የሰማዩንም የምድሩንም አምላክ ሰጥቶአችኌል ዝንዬ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ!!!
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 7 сағат бұрын
ቀዳማዊ እመቤት ዠናሽ የአባቴልጅ በመዠሙሮሽ በጣም ተባርኬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አገልግሎትሽን ይባርክ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር አምላክ በአንችና በቤተሰብሽ ጥበቃውን ያድርግ ❤
@aynalemworede601
@aynalemworede601 Ай бұрын
እግዚአብሔር በእዉነት ለታመኑት ጋሻነዉ አብዝቶ ያዘምርዎት ተባረኩ❤❤🎉🎉🎉❤
@yemeserachsimey2830
@yemeserachsimey2830 Ай бұрын
ለባሪያው እንዳንቺ እ ይነት እረዳት የሰጠ አምላክ ይባረክ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ
@selamlema1195
@selamlema1195 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክሽ አንች የትውልድ እናት ናሽ በኢሱስ ስም ዘርሽ ይበራክ እንወድሻለን❤❤❤
@RedatTagese
@RedatTagese Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ክቡር ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸዉ🥰🥰🥰
@yenealemu9223
@yenealemu9223 Ай бұрын
በርችሊን ፈጣሪ ይባርክሽ የሰራሻቸው መዝሙሮች ሁሉም ልብ የሚነኩ ናቸው ና በጣም ነው ምናመሰግነሽ።
@nebebubelay2592
@nebebubelay2592 Ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊ እመቤት እርስዎ በረከታችን ነዎት ዘመነዎት ሁሉ በዝማሬ ይለቅ!!
@yonashagos1157
@yonashagos1157 Ай бұрын
SISTER ZNASH TAYACHEWU GETA YIBARKSH EWEDSHALEHU.
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ታባረክ በብዙ ፀጋ. እንዴት ድንቅ አምላክ ነው 🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ሰው በመገኘት በዚህ ሰአት ይገርማል ተመስገን
@EggeegGsgsey
@EggeegGsgsey Ай бұрын
Amen amen amen zamanish ba geta sim yibarki geta yixabiqish
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አብዝቶ ይባርክሽ ቀዳማዊ እመቤት
@mihretmekonne8636
@mihretmekonne8636 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ጌታ አብዝቶ ይጠቀምብሽ!!! ብርቱና ጠንካራ ሴት!!!! ደግሞም ዘውድ በርቺ የእግዚያብሄር ሴት
@getahuntadesseofficial8136
@getahuntadesseofficial8136 Ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ጌታ በብዙ ይባርክሽ❤❤❤ በርቱ❤❤❤
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዘመነዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን!!
@KalkidanYohannes-rv3jh
@KalkidanYohannes-rv3jh Ай бұрын
Dear First lady 🥰🥰 You are rock role model, You showed us how we should worship our God in every level of life, Thank you so much much respect 💖💖💖💞
@dinad359
@dinad359 Ай бұрын
Tebarekhelign buruki hone esike futsam yatsinashi zarishi yibarek ❤❤❤❤
@YonatanYismu
@YonatanYismu Ай бұрын
ኸረ ምን አይነት መባረክ ነው 🙌 ቀዳማዊት ሆይ የዘመርሽለት ጌታ በምታደርጊው ነገር ሁሉ እሱ እግዚአብሔር ሞገስ አቅም ይሁንሽ!!! ህልውናው ከሂወትሽ አይጥፋ እንወድሻለን 🙏💙💙💙
@mahiletgezahagn
@mahiletgezahagn Ай бұрын
የእውነት ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፀጋው ይብዛልሽ ዘመንሽን በጌታ ቤት መጨረስ ይሁንልሽ ተባረኪ
@eyerusalemwoubshet
@eyerusalemwoubshet Ай бұрын
ጥበብን እግዚአብሄር ጭምርምር ያረግልሽ ተባረኪ
@AbdiiWaaqaa
@AbdiiWaaqaa Ай бұрын
God bless you. ewut yegebash ye egzhaber sew
@muludeboch
@muludeboch 5 күн бұрын
Excellency The first Lady of Ethiopa Zenash !! God bless you more with your Lovely Family! I pray and I wish you Long life your family members amazing wonderful songs wow we Give Glory to the lord I dot have even a word to say more I jest Give Thanks to The Lord your are our gift of God !! diamond fore Ethiopia blessings!!!
@abebayeshigut4232
@abebayeshigut4232 Ай бұрын
Honorable First Lady , God bless you and your family!!!!
@fetenugelawseyoum6536
@fetenugelawseyoum6536 Ай бұрын
አሜን አሜን ! እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ሃሌ ሉያያያያያያያ ክብርት ቀዳማዊት ዝናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tsedalewondimu9057
@tsedalewondimu9057 Ай бұрын
የእግዚአብሔር አገልጋይ ዝናሽ ታያቸው ዘመንሽ ይባረክ፣ ቤትሽ ይባረክ ለበረከት መሆንሽን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልሽ!!!
@adanetesema8226
@adanetesema8226 Ай бұрын
Kibir Hulum tesabsibo lazelelem laminor geta yihun amèeen tabarek kibirt, God bless you with more power of holly spirit 🙌🙏♥
@tericoterico3228
@tericoterico3228 Ай бұрын
❤🎉
@tesfaale7756
@tesfaale7756 Ай бұрын
በአስጨናቂው የደርግ የክህደት እና የጨለማ ዘመን "ከዚህ ቤተመንግስት ዝማሬ ይወጣል" የሚል ትንቢት ተነግሮ ቢሆን ኖሮ ስንቶቻችን ትንቢቱን በእምነት እንቀበል ነበር ይሆን? እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይህንን ቀን አሳየን!!! ክብር ለእርሱ ይሁን!!! ቀዳማዊት እመቤት አሁንም የጌታ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨመርልዎት!!! የማያልቅበት ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ የዝማሬን ቅባት በላዮት ላይ ያድርግ እላለሁ!!!
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Ай бұрын
ኧረ ተነግሮ ነበረ? ወይ ጌታ ቃሉ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር
@aterera1047
@aterera1047 27 күн бұрын
ከደርግ ዘመን ያሁኑ ይከፋል። ኮተት መናፉቅ
@abdijitu4178
@abdijitu4178 Ай бұрын
Yetu a yetu baraket yetu naw yetu kefita mileyegn milew nager anchi bemigeba argeshal tebareki ye abate lij 🎉🎉❤❤ .zmenesh yiabrek.ewunetegna hiwat kezi helay yisxish
@MrGetachew96
@MrGetachew96 Ай бұрын
May the Almighty God richly bless you 😇
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
Amen Amen Amen Zemeneshe Yebarek
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 күн бұрын
* BY MY TWO HANDS UP AND MY KNEES ARE MAKING PEACEFUL AND GLORY TO THE LORD BY MIGHTY GRACE AND MERCY FOREVER, AMEN !!! * TRULY , I AM VERY APPRECIATE YOU FOR ALL OF GOSPEL SONGS, TO ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! * I AM HEALED BY MIGHTY MERCY AND GRACE OF THE LORD FOREVER, AMEN !!! * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! JESUS WAS WORKING IN MY LIFE WHEN I WAS IN DJIBOUTI 🇩🇯 !!!
@meseretmuluken9480
@meseretmuluken9480 Ай бұрын
“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን 1:04:31 በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።” - መዝሙር 91፥1 ያከበርሽው ጌታ ያከብርሻል ይብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemujiru5857
@alemujiru5857 4 күн бұрын
Dear blessed our sister May All Might God bless u and ur family amen! Finish your season with this level. You are model for all chridtian in any level
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b Ай бұрын
,እናታችን ዘመንሽ ይባረክ 🙏አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ🥰🙏
@lindagr7213
@lindagr7213 Ай бұрын
More blessings to you our dear sister First Lady Zinash Tayachew. You are a blessed family.
@TDTBG
@TDTBG Ай бұрын
First Lady, it is a wisdom to Honor G-d at any status of our journey of life. Blessings
@kokebyegeta8594
@kokebyegeta8594 Ай бұрын
የኔ ጀግና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ያከበርሽው አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ስወድሽእኮ
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Ай бұрын
Tebarekilg zemenesh yibarek segaw yebizalesh yechemerlesh lemelem tekenawen geta eysuse bedemu Eskenbtsbochesh teshefeg❤❤
@zenebechhunde4447
@zenebechhunde4447 Ай бұрын
እንደግዚአብሄር ያለ ማን ነው በስራው ግሩም ድንቅ አምላከ ይህን ዘመን አመጣ ጨለማው አልፎ
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 Ай бұрын
ማርያም አማላጅ ናት
@shalom5765
@shalom5765 Ай бұрын
How blessed are you, let all the glory be to the mighty, your sister in Christ from Eritrea.
@LeulsegedKebede
@LeulsegedKebede 29 күн бұрын
አንች የተባረክሽ ነሽ ዝማሬሽን በእንባ ነው በመንፈስ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት ጌታየን ከምወደው በላይ እንድወደው አድርጎኛል ከዘመናት ድንዛዜ ተላቅቄአለሁ ልቤ በጌታ ፍቅር ግሏል
@fitsumzemene6362
@fitsumzemene6362 Ай бұрын
❤❤❤❤❤enwedeshalen tebareki hayalu egziabhiar kanchi gara nw hallelujah
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn Ай бұрын
Amen Jesus is Lord Hallelujah Hallelujah Hallelujah….
@selampetros5577
@selampetros5577 9 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
@saramulugeta7338
@saramulugeta7338 Ай бұрын
ጌታ የሚያከብሩትን እንደሚያከብር ማሳያ ነሽ ይብዛልሽ የኔ እናት እወድሻለሁ
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 970 М.
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 38 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 101 МЛН
በቃ አልከው By  Zinash Tayachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel
7:59
Zinash Tayachew
Рет қаралды 298 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 6 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 224 М.
Turar | Zhaman unayd | 2024
3:29
TURAR YDYRYS
Рет қаралды 56 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,3 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,1 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 134 М.