ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 /አለ እግዚአብሄር አለ/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም / Aster Abebe /Ale egziabher ale

  Рет қаралды 97,177

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

15 күн бұрын

ኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 120
@meazagech949
@meazagech949 14 күн бұрын
24 የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ። 25 በታላቅ ጉባኤ ምስጋናዬ ከአንተ ዘንድ ነው። እርሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እሰጣለሁ። መዝሙር 22 : 24-25
@elroi--edenhailu5089
@elroi--edenhailu5089 14 күн бұрын
ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆም በዝለት ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈለት ሳላመልክ እንዳልቀር ከልምዴ እንዳልጎድል ሸክሜን ላንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ እልፍ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 14 күн бұрын
Amen. God bless you, Astu ❤️
@SamuelDawit377
@SamuelDawit377 14 күн бұрын
Only few will understand this verse. But now those of us who do understand and lived every word has become one like our forefathers who went through similar paths like Eyob, Dawit and many more and this gives me courage that God has not forsaken me but rather made me a woman of faith !!! Glory to God for His mercy and grace. Getaye wedehalu
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 13 күн бұрын
ሙሉ መዝሙር አለው?
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 13 күн бұрын
ኤደንዬ በብዙ ተባረኪ
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 13 күн бұрын
Yet lagignew miskireneteshen Eduye
@heavenberhanu7986
@heavenberhanu7986 2 күн бұрын
I can’t stop listening to this song. Praise be to God. እግዚአብሔር አለ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 14 күн бұрын
ኤዱ የምስጋና ግዜሽ ላይ እባክሽ ጋብዥኝ ምነው እኔም በተገኝሁ ነው ያስባለኝ በእውነት የመገኘቱ የህልውናው ሀይል ይሰማኛል አስቱ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን
@EdenHailu-me6rb
@EdenHailu-me6rb 12 күн бұрын
❤Amen my dear
@EdenHailu-me6rb
@EdenHailu-me6rb 12 күн бұрын
❤ጌታይረዳኛል❤
@mintushewa1370
@mintushewa1370 13 күн бұрын
ሸክሜን ላንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ እልፍ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...🙏🙏🙏🙏 Wooooow💙💙💙💙💙💙
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 7 күн бұрын
ፓስተር ኤዱ የረዳሽ ያገዘሽ ያሻገረሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።
@Milka-rg8rz
@Milka-rg8rz 10 күн бұрын
አስቱ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ክርስቶስን የኖረ ሰው ዝማሬ ነው በመከራ የታሸ ሰው በውበት ይገለጣል እንደዚህ አየወሰድብሽ እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተሞይ ኤደንም ተባረኪ ፡፡
@gebresolomon
@gebresolomon 3 күн бұрын
ጌታ እግዘብሔር ደግሞ ደጋግሞ በቅኔ ይባርክሽ።
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 14 күн бұрын
13 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። ፊልጵስዪስ 4÷13 Amen 🙏 praise the Lord
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 12 күн бұрын
ዘመንሽ ይባርክ ቢስሙሽ ቢያዳምጡሽ የማትስለቺ ወደ እህታችን አስቴሬ እግዚአብሔር የበለጠ አገልግሎት በእጥፍ ይጨምርልሽ ተባረኪ ❤
@ZionBelete-o4c
@ZionBelete-o4c 8 күн бұрын
ኤዱዬ እንኳን ጌታ በምስጋ በፊቱ አቆመሽ አንቺ ብርቱ ሀያል ሴት ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።
@user-qq5tj9re4n
@user-qq5tj9re4n 14 күн бұрын
አስቱ በዘመንሽ በእርሱ ህልውና ውስጥ መኖር ይሁንልሽ ❤❤❤
@user-lz4zw3dz5y
@user-lz4zw3dz5y 5 күн бұрын
አሜን አሜን አለህ የኔ ጌታ❤❤❤❤
@aberamamo1497
@aberamamo1497 13 күн бұрын
አሜንንንንን አሜንን አሜንን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ❤❤❤
@ayalk_ddy
@ayalk_ddy 13 күн бұрын
🙌 ሀያል ሆይ እየማርከኝ ስንቱን አሳለፈከኝ 🙏🙏🙏
@user-wg5fh4kb4o
@user-wg5fh4kb4o 13 күн бұрын
አለ በማደሪያው አለ ለበረታኘ አለ ❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 күн бұрын
አሜን እንደገና ለምሰጋና የሚያሰበን የእድል አምላክ ይባረክ ❤
@abebemekonnen-df5ct
@abebemekonnen-df5ct 13 күн бұрын
እውነት ነው አለ አባታችን በዙፋኑ ላይ።
@endashawmulugeta8199
@endashawmulugeta8199 11 күн бұрын
ዋዉ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክበር ያለልክ ዱሮም ከብረሀል❤❤
@BeriAberash
@BeriAberash 13 күн бұрын
አለ አለ አለ አሜን በማደርያው ተባረኪ
@user-gu4ec2mz1c
@user-gu4ec2mz1c Күн бұрын
Astye zemenish yibarek.🎉🎉🎉
@godislove6010
@godislove6010 12 күн бұрын
አለ እግዝኣብሄር አለ... . 🇪🇷🙏🏻
@BeshatuJote
@BeshatuJote 12 күн бұрын
አሜን አሜን አለ እግዚአብሔር አለ ከእኛ ጋ አለ ተባረክ እህቴ አስቱ !!❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 12 күн бұрын
Ameeeen ❤Ameeeeen❤ Ameeeeen❤ Ameeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarki Astuyeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebekimuleta6687
@kebekimuleta6687 7 күн бұрын
አለ እግዚአብሔር አለ🙏🙏🙏🙏 እልልልልል መንፈሱን በሙላት አየሁብሽ ዘመንሽ ይለምልም እህቴ🧡🧡🧡
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 14 күн бұрын
such a beautiful worship god bless you forever astuya ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇😇😇😇
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 2 күн бұрын
Amannnn tabrki❤❤❤❤
@martaharmanot6729
@martaharmanot6729 4 күн бұрын
አለ እግዚአብሔር አለ አሰቱዬ ተባረኪ❤❤❤❤
@selinaselina7698
@selinaselina7698 7 күн бұрын
Egziabher ymesgen
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 13 күн бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤❤❤❤አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ በእሳት ውስጥ አለ በክፉ ቀን እግዚአብሔር አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያ እሳይይይይይይይይይይ ታባረኩ
@BereketGoa-c2m
@BereketGoa-c2m Күн бұрын
አሜን ተመስገን አምላኬ
@user-lz4zw3dz5y
@user-lz4zw3dz5y 5 күн бұрын
አሜን አለ እግዚአብሔር አለ❤❤❤❤
@Dr.wendmagegnasfaw3083
@Dr.wendmagegnasfaw3083 7 күн бұрын
አንቺን ሳይ ፓ/ር አደን ምህረቱ ብዙ ደግሞ ቸረነቱ ይታያል እንኳንአደረሰሽ ❤❤❤❤
@YeSelamGebre
@YeSelamGebre 9 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ አስቱዬ ጌታኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ በእንባ ነው አብሬሽ ያመለኩት ተባርኬብሻለው ኤዱዬ አሁንም በዘመንሽ ሁሉ ማመስገን ይሁንልሽ እህቶቼ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤🎉
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 6 күн бұрын
amen tebareki
@mehretkidane3091
@mehretkidane3091 8 күн бұрын
Eseyyyyyyy elllllllllllll oyyoyoy what a wonderful and blessing worship GBU Asteryeye ❤❤❤❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 14 күн бұрын
የዘማ ጊዜ ደረሰ❤
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 11 күн бұрын
Amen amen amen kiber hulu leegzihabher yihun haleluya❤❤❤
@zablontsegayehj3242
@zablontsegayehj3242 14 күн бұрын
አዎን አለ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mignottesfaye1
@mignottesfaye1 14 күн бұрын
አንቺ ዘምሪ ❤❤
@hiwottakele2900
@hiwottakele2900 13 күн бұрын
አረ እየሱስ በቃ ተባረክ አሜን
@user-tz6xg2bg3v
@user-tz6xg2bg3v 13 күн бұрын
አለ .አለ እዉናትም .አለ እግዛብሄር ባማዳሪያ አለ ስም ይባራክ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 12 күн бұрын
ዋውውውው ተባረኬ እህቴ😢😢😢😢አው አምላኬ ስለሁ ነገር ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 10 күн бұрын
Wow የሚገርም ድምፅ ነዉ ተባረኪ!!!
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 14 күн бұрын
ለምን ስራ አይቆምም ። ላመስግንህ ዉድየ ኢየሱስ
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 13 күн бұрын
ጌታ ይባረክ አስቱየ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@fikeryebeltal5034
@fikeryebeltal5034 12 күн бұрын
አሜን የእኔ አምላክ እግዚአብሔር አለ !💕
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu 14 күн бұрын
Ediyeeee enkuwan geta redashi❤❤🎉🎉🎉🎉asituyeee bruki nesh😍🙌
@chaltumekonnenkedida1151
@chaltumekonnenkedida1151 12 күн бұрын
Hallelujah hallelujah glory to God almighty be blessed beloved ❤❤❤❤❤❤
@kukunathan8865
@kukunathan8865 11 күн бұрын
Elelelelelelele praise God haleluya
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 13 күн бұрын
Tbareke aster
@user-ry2vy9nf9w
@user-ry2vy9nf9w 8 күн бұрын
አሜን አል አል አል ኢየሱስ አል አል አል ❤❤❤❤❤❤አል አል እልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebashkochito9586
@abebashkochito9586 13 күн бұрын
አመን!!!!!!ጌታ አለ......አስት ተባረክ።
@user-tz6xg2bg3v
@user-tz6xg2bg3v 13 күн бұрын
ታባሪክ አስቱዬ እግዛአብሄር ይባርክሽ
@SelamGhirmay-kd8jl
@SelamGhirmay-kd8jl 14 күн бұрын
Tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏
@mkditube
@mkditube 10 күн бұрын
ኤዱዬ ተባረኪ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 14 күн бұрын
አለ አለ አለ እውትም አለ ተባረኪ 🎉🎉🎉❤
@MathewosWolde-qv2dg
@MathewosWolde-qv2dg 11 күн бұрын
Blessed !!
@user-co9go2kj5n
@user-co9go2kj5n 14 күн бұрын
amen God bless ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ok8kz5og8o
@user-ok8kz5og8o 13 күн бұрын
አለ በማደርያው አለ ። አሜን
@user-wg5fh4kb4o
@user-wg5fh4kb4o 13 күн бұрын
ሰምህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-xf4jg4gd1x
@user-xf4jg4gd1x 12 күн бұрын
ዘመንሸ. ይባረክ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 күн бұрын
ድንቅ ዝግጅት የምወዳችሁ ተባረኩ::
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 14 күн бұрын
አለ በምደሪያው አለ እግዚአብሔር አለ ❤
@estfanosekelkay8720
@estfanosekelkay8720 14 күн бұрын
አሜን!
@yeneneshsamuel1906
@yeneneshsamuel1906 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ!!!!!!!!!
@user-gc5sr3fb7w
@user-gc5sr3fb7w 14 күн бұрын
አለ የኔ አየሱስ ❤❤❤❤❤❤
@user-ry2vy9nf9w
@user-ry2vy9nf9w 8 күн бұрын
አሱቱዬ አስቱዬ አል አል ተባሬኬ❤❤❤❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 12 күн бұрын
ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...
@NebiElias-ed5ho
@NebiElias-ed5ho 11 күн бұрын
አለአለአለአለእየሱሰ አለ❤❤❤❤❤
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 13 күн бұрын
Amen..
@user-ux7xh2fb1s
@user-ux7xh2fb1s 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ 🙏
@abebashkochito9586
@abebashkochito9586 13 күн бұрын
በጌታ ፍቅር በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 13 күн бұрын
Amen and Amen ❤🙏❤️🙏❤️🙏
@user-lx5ui7te1d
@user-lx5ui7te1d 14 күн бұрын
አመሜን❤
@TsehayAshenaf-ed1br
@TsehayAshenaf-ed1br 8 күн бұрын
Amen amen amen yes
@TsionGebretsadik
@TsionGebretsadik 13 күн бұрын
Amen
@hannaatena7844
@hannaatena7844 12 күн бұрын
አሜን
@qwqe87
@qwqe87 10 күн бұрын
Amn
@TigistTafese
@TigistTafese 12 күн бұрын
Amen❤❤❤
@emusileshi4288
@emusileshi4288 11 күн бұрын
Ameeeeeeeeeeennnnnnnn
@maranata1484
@maranata1484 13 күн бұрын
ሁኔታን ከላይ ወደታች ማየት ይሁንልን። አሜን
@fortunaasrese1144
@fortunaasrese1144 11 күн бұрын
አረ እኔ አመልካለሁ 😊😊
@user-pc6qi5kj3t
@user-pc6qi5kj3t 14 күн бұрын
❤❤❤
@simalemassefa8835
@simalemassefa8835 9 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@Evana471
@Evana471 12 күн бұрын
Amennnn
@goodgood3719
@goodgood3719 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zl5pj4vm2j
@user-zl5pj4vm2j 13 күн бұрын
❤❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh6gb1wt3q
@user-dh6gb1wt3q 13 күн бұрын
Yena wede ye gatea lige.
@birtukangyohanis5791
@birtukangyohanis5791 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤wowowowowowowowowowowo amen amen amen
@yemisrachaschenaki2615
@yemisrachaschenaki2615 11 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@mkditube
@mkditube 10 күн бұрын
ከጣራዬ አልፌ ማምለክን አስተማርከኝ😢
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wg5fh4kb4o
@user-wg5fh4kb4o 13 күн бұрын
አምልካሀዠለው አባቲ በቺግሪ ለይ ቆሜ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 8 күн бұрын
ቪዲዮ ቀራጩ ተረጋጋ ኣታደናግረን🙏🙏
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 13 күн бұрын
Eduye miskireneteshen mesmat felige neber yet agegnewalehu. Ezih youtube lay alagegnehutem please please tell me where to find it
@EdenHailu-me6rb
@EdenHailu-me6rb 12 күн бұрын
በሚቀጥሉት ቀናቶች ይለቀቃል❤
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 12 күн бұрын
@@EdenHailu-me6rb eshi yene wed tebareki i can't wait to hear your testemony God Bless You & all yours.
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 14 күн бұрын
አለ አለ በማደሪያዉ አለ ወይኔ እሱይባርክሽ።
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 14 күн бұрын
መዝ 27፥4-5
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 5 күн бұрын
AMEN 🙏🙏🙏
@YewondwosenBeyene
@YewondwosenBeyene 14 күн бұрын
ወይኔ አስቱ
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 562 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 61 М.
Zimta mels honegn - New Gospel song by Aster Abebe
41:18
Aster Abebe Official
Рет қаралды 208 М.
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
8:24
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 34 М.
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 47 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 973 М.