አምላካችሁ ሲፈልጋችሁ የምታዩት ምልክት።Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 9,427

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

10 ай бұрын

Пікірлер: 64
@mekonnenadem7866
@mekonnenadem7866 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን። እውነት ነው ከእግዚአብሔር ስንለይ ያለንን ሳይሆን ጉድለታችንን ብቻ እንመለከታለን።እርህራሄው ጥልቅ ነው።የደከምነውን ይጣራል።
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 5 ай бұрын
እ ንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ብሩክ ይሁን!!
@yhhgi1597
@yhhgi1597 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤😢😢
@marthaggemechu6186
@marthaggemechu6186 14 күн бұрын
አሜን
@mekonnenadem7866
@mekonnenadem7866 7 ай бұрын
ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልኘ።በዙሪያዬ ያለው ሁኔታ ደስታዬን ነጥቆኝ ይኖር ነበር።መንስኤው የገባኝ አዳም ከእግዚአብሔር ሲለይ ዕራቁቱን መሆኑን አወቀ በሚል ያደረሱን መልዕክት ስሰማ ስህተቴ ገባኝ።ወዲያውኑ ወደ አባቴ ለመመስ ማሰብ ስጀምር ውስጤ በደስታና ሰላም ተሞላ።ብርታቴ ተመለሰ።ከእግዚአብሔር መለየት ብርታት ያሳጣል።
@webet2273
@webet2273 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ የስላሙ ንጉስ በልቤላይ ንገስ ተነግሮ ስለማያልቀዉ ምህረት ቸርነትህ ክብር ምስጋኔና ከአብ አባትህ ጋር ከመንፈስ ቅዱስ ህይወትህ ጋር ተመስገን ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
@erockcel8789
@erockcel8789 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@GenetGirmay-rp4hf
@GenetGirmay-rp4hf 2 ай бұрын
ኣሜን
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 10 ай бұрын
እባክህ አምላኬ የሚያስጨንቀኝ ክፉ መንፈስ ከኔ አርቅ በእቅፍህ አኑረኝ😢😢
@alazarsolomon3556
@alazarsolomon3556 10 ай бұрын
ፀሎት አድርግ ዘወትር ከመንፈስ ጭንቀት ትድናለህ ፈተና ለመልካም ነው
@masratazzam7449
@masratazzam7449 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidanekidane4369
@kidanekidane4369 5 ай бұрын
Amen egzihaber ya agelgelot zemanon yabezalen yechamerlen Hulem sedakem be egzihaber kal yabertugnal kamen ayenet dekam endamtsnana geta yawekal.
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 10 ай бұрын
Ameen ameen ameen ❤❤❤
@AyaZegeye-es3dy
@AyaZegeye-es3dy 9 ай бұрын
Amen amen amen qale hiyiwetn yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 10 ай бұрын
Amen memeherachen kale hiwotene yasemalnee
@liliabera4202
@liliabera4202 5 ай бұрын
Amen
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቀሲስ
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 9 ай бұрын
Amen!
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 10 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@solmoges
@solmoges 2 ай бұрын
wendemachen kesis ashenafi Egzihabher tehetenahen yebark
@mekdesfanta2230
@mekdesfanta2230 10 ай бұрын
Zemenhe bewenet yebarek tebarwk
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ የዋህ ቸር ትሁት ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ድካሜ ዝለቴ በደሌ ቢበዛም ስሸሽህ አብዝተ ፈልገህ ያገኘኸኝ ሃጥያቴን ሳይሆን የበዛዉን ምህረትህን እንዳይ የረዳኸኝ እለት እለት ሳትታክት የምታስተምረኝ ድካም የማያዉቅህ ብርቱ ፈላጊዬ አፍቃሪዬ ጌታዬ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 9 ай бұрын
Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤✝️❤🙏
@zena4992
@zena4992 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 10 ай бұрын
Amennnnnn
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 9 ай бұрын
አሜን፫ከብር ለድንግል ማርያም ለእማምላክ ለወላዲተ አምላክ ልጅ ለአማኑኤል ይሁን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@jerusalem9045
@jerusalem9045 10 ай бұрын
Kale hewot yasemalen mamiher
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏
@user-uv1ec5ej1b
@user-uv1ec5ej1b 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማን
@tibaal4057
@tibaal4057 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያአቤር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛለወት አሚን አሚን
@user-ob8wg2jr5p
@user-ob8wg2jr5p 4 ай бұрын
Kale hywet yasemaln
@alesaalesa54
@alesaalesa54 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xg8dx8qy7t
@user-xg8dx8qy7t 4 ай бұрын
እሜን❤
@smret5569
@smret5569 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ነህ ለዘላአለም የኔ ቸር መልካም አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@edlwondale3079
@edlwondale3079 10 ай бұрын
እሺአባቴ ቃለሒወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አየሱሴ ክበርልኝ ክፍ ከፍ በልልኝ አባቴ ትግስቱን ሰጠኝ
@aregashgebere
@aregashgebere 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@tube5986
@tube5986 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 10 ай бұрын
መምህሬ
@user-lh4kd1kd8x
@user-lh4kd1kd8x 10 ай бұрын
ቀሲስ የዘመናት ጥያቄዬ መልስ አገኘሁ እኔ ሁሌ ለምን አንዴ መንፈሳዊነት አንዴ አለማዊነት እየሆንኩ አቸገራለሁ እል ነበር ለካ በአምላክ ቸርነት እንጂ ፍጹም መንፈሳዊ ስለሆንን ብቻ አይደለም ፈጣሪ የሚወደኝ ከነሀጥያቴ ይወደኛል ይምረኛልም ትልቅ መጽናኛ ነው ያስተማሩን ቀሲስ
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 10 ай бұрын
Amen amen ameeeeeen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen be ewnet hull geze tesfa seqore rasen sersaw egezaber yastawesyal be qalu yanqayal endegena yewedekut kalun temgebe be hulet egre eqomalew
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 10 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏
@edlwondale3079
@edlwondale3079 10 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰሜልን ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-mf9lq5ss7f
@user-mf9lq5ss7f 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@AsterAlemayo-tn6kc
@AsterAlemayo-tn6kc 2 ай бұрын
🙏👏🥰🥰
@sarah3402
@sarah3402 10 ай бұрын
Sagalee jirnyaa isiin adhageesisu mootuma waaqayyoo isiin adhageesisu
@shewithidru8226
@shewithidru8226 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💗
@123abay
@123abay 10 ай бұрын
Amen kalehywet yasemaln
@user-vz9zz3wo3q
@user-vz9zz3wo3q 4 ай бұрын
Abete memhere sewene be egezeyabeheee kale tasenanalek
@luisavallauri9830
@luisavallauri9830 10 ай бұрын
Ye Amlak Kebru ysfa.
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zk8bw4mj2n
@user-zk8bw4mj2n 10 ай бұрын
ቃለሂይወት ያሰማልን
@user-mf4ek8oe9m
@user-mf4ek8oe9m 8 ай бұрын
ቀሲስየአገልግሎትዘመነወትይባረክረጅምእድሜናጤናእግዚአብሔርይስጥልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@nuraali9121
@nuraali9121 10 ай бұрын
Tekkkkkel. Now
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 ай бұрын
ኧረ እባክህ እሱ የማይፈልገንን ደቂቃና ሰከዶችን እስኪ ንገረኝ?? ጉድ እኮነው
@danatfikirtmuzmile3823
@danatfikirtmuzmile3823 10 ай бұрын
አሜን
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 10 ай бұрын
Amen
@bahrainds8221
@bahrainds8221 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በቃ የሚልበት ሰዓት። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:28
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 6 М.
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 58 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ከክፉ ይጠብቃችኋልና አትፍሩ። Kesis Ashenafi #ethiopianews #habesha #duet #ethiopia
14:49
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 855
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 11 М.
دوستويفسكي: الجارة (الرواية كاملة)   Dostoevsky: The Landlady (Arabic)
3:47:53
Best Sadhguru MOTIVATION: Nobody Taught You THIS at SCHOOL!
3:21:40
Evan Carmichael
Рет қаралды 6 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН