No video

(ሐምሌ 29 - 2014) "ገድለ እጨጌ አቡነ ዮሐንስ ዘጉንድ ወዘጸገሮ" ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

  Рет қаралды 14,672

ርቱዓ ሃይማኖት2

ርቱዓ ሃይማኖት2

Жыл бұрын

#ሐምሌ 29 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ፍልሠቱ)
2.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት
3.እጨጌ አባ ዮሐንስ (ዘጐንድ)
††† ወርኀዊ በዓላት
1.የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት
2.ቅድስት አርሴማ ድንግል
3.ቅዱስ ዼጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት
4.ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ
5.ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ኢትዮዽያዊት
6.ቅዱስ ዘርዐ ክርስቶስ (ጻድቅና ሰማዕት)
††† "ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማሕበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ:: የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ:: እንዲሁም ጐበዞች ሆይ! ለሽማግሌዎች ተገዙ:: ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ:: እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና:: ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል::" †††
(1ዼጥ. 5:3)
††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ።

Пікірлер: 33
@retua.318
@retua.318 Жыл бұрын
🛑ጸሎተ ምቅናይ::🛑 💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /(ማቴ ፫:፫/) ✝ጸሎተ ምቅናይ::✝ አድኅነነ ሕዝበከ ወባርከነ ርስተከ ሀበነ ኃይለ ወመዊዐ ለአግብርቲከ ለእለ ንጼውዕ ስመከ ዕቀበነ ውሉደ ሕዝብከ ወሕጽረነ በኃይለ መላእክቲከ ወትረ በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ ሰዓት በኃይለ መስቀልከ ርድአነ ወበዕፀ መስቀልከ ቤዝወነ በእንተ አብርሃም ፍቁርከ ወበእንተ ይስሐቅ ቍልዔከ ወበእንተ እስራኤል ቅዱስከ ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፍጡነ ፈኑ ሣህለከ መሐር ኪያነ ዘፈጠርከ ሥረይ ኃጠአተ ሕዝብከ ወመሐር ተግባረከ እግዚኦ ታጥፍአነ ሐሰ ለከ በእንተ ማርያም ወላዲትከ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳኒከ ርድአነ ወትረ በኃይለ መስቀልከ ኢታስተኃፍረነ እግዚኦ በቅድሜከ እግዝእትነ ነጽሪ ኀቤነ ጸልዪ ለነ ለደቂቅኪ ወአድኅንነ እምኵሉ ምንዳቤ ወኀዘን መዓልተ ምስሌነ ወሌሊተ ማዕከሌነ አንተ እግዚኦ ኢትርኃቅ እምኔነ ሀሉ ምስሌነ ረዳኤ ኩነነ ኢትግድፈነ ወኢትመንነነ አምላከ ሰላም ተራድአነ። ፩, እግዝእትነ እግዝእትነ እግዝእትነ ነጽሪ ኃቤነ ሰላመ ወልድኪ የሀሉ ምስሌነ። ፪, ኢትግድፈነ ኢትግድፈነ ወኢትመንነ አምላከ ሰላም ተራድአነ። ፫, በመስቀልከ በመስቀልከ ባርከነ ተክለሃይማኖት አበ ኵልነ። ፬, በመስቀልከ በመስቀልከ ባርከነ ዜና ማርቆስ አበ ኵልነ ፭, በመስቀልከ በመስቀልከ ባርከነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አበ ኵልነ ፮, በመስቀልከ በመስቀልከ ባርከነ መርቆሬዎስ አበ ኵልነ። ፯, በኪዳንከ በኪዳንከ ተማኅጸነ ዐቢየ እግዚእ አበ ኵልነ። በኪዳነኪ በኪዳነኪ ተማጸነ ወላዲተ አምላክ እመ ኲልነ
@semenkidane
@semenkidane 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከተቻለ ትርጉም በአማረኛ ቢታከልበት
@yenemolla5346
@yenemolla5346 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@user-mu5tt8qi3m
@user-mu5tt8qi3m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 12 күн бұрын
Amen.3❤❤❤berkat.eradt.yethiopya.salam.merat.asader.abon.cheig.yohnes
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ይብዛልህ ሳናመሰግንህ የማናልፈው ቢኖር የቅዱሳን ስማቸው ድርብ በአል ላይ ታስበው የሚውሉ ቅዱሳንን በረከት ታሳትፈናለህ የአባቶ ቅዱሳ እድሜ ይስጥ ቀለበቷ ድጋይ በአዲት ጣት የምትነሳ ፃዲቁ ደረታቸውን እየደለቁ ለኢትዩጲያ ይፀልዩት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን አሜን አሜን አሜን !!
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ይደርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድህን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@rahelzwoldemariam1284
@rahelzwoldemariam1284 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን ረጅም እድሜ ይችላል እጋዚአብሄር።
@bb1bb429
@bb1bb429 Жыл бұрын
እግዚአብሔርአምላአክ ይመስገን አሜን ቃለህ ወትያሰማልን
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-qz5bk5bx4b
@user-qz5bk5bx4b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወተ ያሰማልነ
@fikirtekassa2609
@fikirtekassa2609 6 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሳማልን።የጻዲቁ በረከት አይለየን
@user-cc2zn2wx1o
@user-cc2zn2wx1o 5 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp Жыл бұрын
እግዚአብሄረ ይመሥገን ቃለህይወት ያሠማልን
@ZitaGezahgn-vk5cd
@ZitaGezahgn-vk5cd Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የፃድቁ በረከት ይደርብን ይጠብቀን።
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይውተ ያሰማልን ❤️🙏
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zewdneshatc
@zewdneshatc Жыл бұрын
❤❤❤❤Amen amen Amen
@kalkidanfeleke5446
@kalkidanfeleke5446 4 ай бұрын
Amen
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Amen❤❤❤AmenAmen❤AbAtAldgateAnkoy
@user-on5nb4hi1b
@user-on5nb4hi1b Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን።
@mheretgretchew130
@mheretgretchew130 Жыл бұрын
🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 11 ай бұрын
በየቀኑ የሚያስተላልፉት ትምህርት አይደርሰኝም ። 😥😥 የት ጠፉብን ? 👏☦️
@fitsumbereket7392
@fitsumbereket7392 10 ай бұрын
Memhrachin beselam new tefah endiet new tienahn Beteseb hulu?
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)
18:48
ጸባዖት ቲዩብ Tsebaot Tube
Рет қаралды 10 М.
ገድለ ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
38:19
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН