ተአምረኛው ጻድቅ አቡነ ጨጌ ዮሐንስ በአዲስ አበባ አስገራሚ ቦታ (1000385336466) ኢትዮ ንግድ ባንክ

  Рет қаралды 134,154

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

Пікірлер: 682
@FrhiwotTilahun
@FrhiwotTilahun 2 ай бұрын
እኔን የሰሙ እጨጌ ሐንሰነ እናተንም ይስሙ በመንት በመንታ ልጅ ባርከውኛል ክብር ለእግዚያቤር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 17 күн бұрын
አሜን
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 2 жыл бұрын
ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏🇪🇷🙏
@misikiramel547
@misikiramel547 2 жыл бұрын
ፀልይልኝ እኔንም እንዲፈውሱኝ
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 2 жыл бұрын
አይዞሽ ትድናለህ ብቻ እምነትህ ሙሉ ይሁን እኔ ያሳለፍኩት ሕመም ቀላል አልነበረም,በሂወት የመቀጠል ተስፋ አልነበረም ግን እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል እንደ እዮብ ከትብያ ኣስነሳን. የሆው ብዛሬ ቀን 3 ዓመት ኣከብራለው. እኔን የደረሰ ኣምላኽ ይድረስልህ 🙏
@misikiramel547
@misikiramel547 2 жыл бұрын
@@user-rn3fi2fs1o አሜን
@bezawitassefa174
@bezawitassefa174 2 жыл бұрын
Anchin endefewesesh egnanem yifewesen
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 2 жыл бұрын
@@bezawitassefa174 amen ydreslachu.
@media542
@media542 3 ай бұрын
አባቴ አቡነ ጭጌ ዮሐንስ ሆይ እኔን ልጅህን ጥራኝ እባክህ 🙏
@martanigus5734
@martanigus5734 3 ай бұрын
Botaw yet nw
@tadessewale8977
@tadessewale8977 2 жыл бұрын
እኔም አላውቃቸውም ነበር በህልሜ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ነው የምትድን ብሎ ነገረ መጀመሪያ ነገር ጠፋብኝ ከዛ በዛው ሌሊት ድጋሜ ነገረኝ ክብር ለፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁልን አሜን
@yenetubeyene3563
@yenetubeyene3563 2 жыл бұрын
lante yederse legnam ydreselen wendemachen
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
አሜን የቅዱሳን አምላካቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mekideschanie3926
@mekideschanie3926 2 жыл бұрын
Anten yesemu abstr enenim yitruhne, ፀልይልኝ
@yordanosbekana3731
@yordanosbekana3731 2 жыл бұрын
የታደልክ ነህ
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
Betam edlega neha be ewnet beka Hid wedmachin ዘ ፀገሮ ባለውልድ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ብዙ ሰውች ተፈውሰው እሚመለሱበት ነው
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Жыл бұрын
ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 3 ай бұрын
እናቴ እንኮነ አባታችን መሸሩ ሸ እናቴ ተጠምቀሸ ነዉ ወዪሰ ፀበላቸዉን ጥተሸ
@tihutshawel7724
@tihutshawel7724 2 ай бұрын
Ebakhsh negrin tetmksh new enkan fetari rdash
@SabaYesuye-hu7dc
@SabaYesuye-hu7dc 15 күн бұрын
Enkuan fitari maresh
@xotube4060
@xotube4060 2 жыл бұрын
እኚህን ጻድቅ አባት በህልሜም በእውኔም አይቼም ሠምቼም አላውቅም ነበረ በቤቴ ውስጥ አንድ ቀን ምስላቸውን አገኘሁና በጸሎቴ ስፍራዬ ላይ አስቀምጬው መጸለይ ጀመርኩኝ ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምለውን ፈጽመውልኝ ያሉበትን ቦታ ፈልጌ አስፈልጌ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ብዬ እየጸለይኩ ነው ። ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምልህን አድርገህ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ። አሜን አሜን አሜን ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የአምላክ ባለሟል ክብር ይገባቸዋል። የጠየቅሁዋቸውን በ2ሰዓት ባልሞላ ውስጥ ስለፈፀሙልኝ በጣም አመስግኜ፣ ይሄው እየመሰከርኩ ነው።
@tigisttoli9598
@tigisttoli9598 Жыл бұрын
እውነት ነው ጻዲቁ አባታችን ምራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔም ብዙ ታምራትን አርገውልኛል ገድላቸውን ታቅፌ ተኝቼ ሞቼ በምልጃቸው ከሞት አስነስተው ለደጃቸው አብቅተው ተጠምቄ ከክፉ መንፈስ እኔንም ልጄንም እናቴን ምረው ውንድ ልጅንም ሰተውኝ ይሄው ዛሬን ደርሻለው ይሄ ካረጉልኝ ከብዙ አንዱ ነው እሳቸውን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ያባታችን በረከት አይለየን ጸበላቸውን ለጓደኛዬ ሰጥቻት ልጅ እንቢ ብሏት የነበረው በሳቸው ምልጃ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች እግዚአብሔር ይመስገን
@BirhaneBirhane-ml5yd
@BirhaneBirhane-ml5yd 2 ай бұрын
አባቴ ያለሁበትን ሁኔታ አንተ ታውቃለህ ድኜ ልደር ከእንቅልፌ ሰነቃ🙏🙏🙏
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
የአቡነጨጌ ቃልኪዳን ሀገራችንላይ ያለውን እርስበእርስ የሚያጫረሰንን ያስጥልልን የኢትዮጵያን ጠላቷን በቃልኪዳናቸው ቀጥቅጠው ይጣሉልን በረከታቸው ይደርብን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
ወድሜ ቢፈወስልኚ አይነጥላ ዛር አለበት 22"አመትልጂ ነው ለሱ ያልሞከርኩት የለም ዘጠኚ አመቴ በስደት በሀኪም ጸበል ሞከክሬ ጮኸ አሉኚ እላውላይ ጸበል ግን ደግነው ይሉኛል አያወራኚም የዘጋብኛል እናታችን የሞተች ባምስት አመት ኸጻን እያለ ነው ልኡሌ ጸበሉ እምነቱ ቢወሰድለት ይቻላል እድትተባበረኚ ፈልጋለሁ ከቻልክ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማማ ትንሳኤሽን በቅርብ ያሳየን እግዚአብሔር መሀልሽን ገነት ዳርሽን እሳት ሀገሬ ኢትዮጵያ የ አድነታችን የመልስልን ሰልችቶናል የወገኔን ሞት መስማት
@yordanosbekana3731
@yordanosbekana3731 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gp3kb2du4z
@user-gp3kb2du4z 9 ай бұрын
Amen
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ገዳማቸዉ የረገጠ እኔም በአረብ ሃገር ሁኘ ዝናቸዉን ሰምቼ ተአምር ያደርጋሉ ተብየ በየሳምንቱ የወር አበባ እያስቸገረኝ ለሰዎች ስናገር ባለችበት ትንሽ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሃንስን ተማፀኝ ብከዉኝ ችግሬ ስነግራቸዉ ከምያስቸግረኝ ነገር ገላግለዉኛል አሁንም በረከታቸዉ ለሁላችን ያብዛልን ቃል ህይወትን ያሰማልኝ ከቻላቹ ምስክርነቴን ንገርሉኝ
@selamminda2280
@selamminda2280 2 ай бұрын
አቡነ እጨጌ ዮሀንስን በጣም ቅርብ ጊዜ ነው ያወኳቸው የጠየኳቸውን ነገር አደረጉልኝ አሁንም የጠየኳቸው ነገር አለ እንፈፅሙልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሳቸውን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን,እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል
@roza-yy3hi
@roza-yy3hi 5 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤አብነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሆይ እስራታችን ብዙ ነዉና ይፍቱን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mekerez1820
@mekerez1820 Жыл бұрын
እንዴት ሰነበታችሁልኝ:- ክብር : ምስጋና : ውዳሴ : አምልኮ : እዘዝ : ስልጣንክ : ክሂል ፅንዕ ለታላቅና ለቅዱስ ስሙ ይሁንልን:: እሜን:: እኔ በአሜሪካ ነው የምኖረው:: እኔ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እስካለፈው 5(ወር) ድረስ አላውቃቸውም ነበር:: ሆኖም ግን ከዚህ ወደ አዲስ አበባ ሄዳ ስለቦታው አውቃ ስትመለስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ተማፀናቸው ተብለሃል ብላ ስዕላቸውና መልካቸውን አምጥታ ሰጠችኝ::እኔም ስማፅናቸው ቆይቼ ባለፈው 3(ወር) አንድ ቤ/ትያን የማውቃቸው እናት ባለቤታቸው በነቀርሳ ክፉኛ ታመው ሀኪሙ ደማቸው እየቀዘቀዘ በመሞት ላይ ናቸው ብለው ነው ቤተሰብ ሁሉም ተሰብሰበው ለቅሶ ብቻ ሆኖ ከቤ/ትያን ካህናት ለኑዛዜ ተጠርተው: ባለበት ሰዓት ሰውየው በጣም መልካምና ደግ ስለነበሩ እወዳቸው ነበርና:- አቡነ እጨጌ አባቴ ሆይ በሰው ዘንድ የማይቻል ባንተ ዝንድ ይቻላል ስለዚህም ይህን ታሪክ መቀየር ትችልበታለህ ብዬ እንባዬን አፈሰስኩኝ:: ከዚያ ቀደም ብሎ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፅበላቸውና መልካቸው ለባለቤታቻው እንዲማፅኗቸው ሰጥቻቸው ነበር :: ከዚያም ደማቸው እየሞቀ እንደገና ነብስ እየዘሩ መጡ:: ሃኪሞቹ እጅግ ተደናግጦ This is So Miracle ነው እያሉ ከሆስፒታል ወጥተው ደህና ሆነው ቤታቸው ውስጥ ይገኛሉ:: እልፎ አልፎም walk ያደርጋሉ:: እኔም ስልቴን ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ወቅድስት እርሴማ አስገብቻለሁ እባታን እጭጌ ዮሐንስ ጨርሰው እንዲምሯቸው በከበረው በፅሉታችሁ እትርሱን...
@samritiahmed7625
@samritiahmed7625 3 жыл бұрын
ታላቅ ቦታ ነው በጣም ሁሉም መጥቶ ይባረክ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 жыл бұрын
🔴🔴🔴🔺🔻🔺💱🔄♦️🔊🀄️አህመድ
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 жыл бұрын
አሜን ከስደት በሰላም ስንመለስ ለደጃቸው ያብቃን
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 2 жыл бұрын
❤️የጻድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጸሎት እና በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን❤️
@user-gk1eo9jw4v
@user-gk1eo9jw4v 5 ай бұрын
Amen🙏
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 2 ай бұрын
አባቴ በሰላም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
@wessenliben7656
@wessenliben7656 2 жыл бұрын
አቡነ እጨጌ ኮ ድንቅ አባት ናቸው ለኔ በተለይ እንደሰው ነው የሚያዋሩኝ ድኘባቸዋለሁ እኔን የሰሙ አባታችን እናንተንም ይስሟችሁ ወገን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ሰው እኮ ናቸው እናቱ መላእክት አይደሉም
@aynalemtaddese103
@aynalemtaddese103 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen berketachew yiderben
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ከስደት በሰለም አስገብተክኝ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@tersittefera2498
@tersittefera2498 2 жыл бұрын
Amen amen amen!
@oynshte4984
@oynshte4984 2 жыл бұрын
በእውነት መተደል ነው የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጂ መሆነ የአባታችን እርዴት በርከት አይለየን መምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@tesfaneshtilahun384
@tesfaneshtilahun384 2 жыл бұрын
ድቅ ቦታነው ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን!!🙏❤
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@minlikalewdesta7812
@minlikalewdesta7812 2 жыл бұрын
Amen
@selometube6702
@selometube6702 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ሉዑሌ በጣም ነው ምንወድህ ከዚህ ክፉ በሽታ አላቆ ለዚህ ላደረሰህ አምላክ ይመስገን እኔም ከአወኩት ነው እንጅ ለ15 አመት የምልህ ከኤርትራ ጀሚሮም ነው በሽታየ ከባቢ 20 ነው መቸም የኢዮጵያን ፀበል ዘርኩን ጠንቋይም በለስ ግን ሳላቅ ነው እጅ ኣላምንም አጥማቅ የሚመስሉት ማለቴ ነው የህመም ነገር እኔ አልነግርህም ሞትን ብለምን እንካ አላገኘሁትም አሁን እኔ ልልህ የፈለኩት የኣባ ዮውሃንስ እጨጌ ዮውሃንስ እምነትና ፀበል ዘብር የሄደ ወንድም ወደ አመሪካን የሚመጣ ሰው ፈልገው ላኩልን ለ4 ወር ተወኝ አልመሰከርኩትን ለልጁ መንገር አፈርኩኝ ስለቴን ግን ላኩለት ድጋሜ አመመኝ ተሰለሽ መስከሪ ብሎኝ ነበር የኔና የወንድሜን 2ት ገዜ በቀኝ የሚገናኘን መንፈስ አለኝ ነፍሴ ላጠፋ አሰብ ነበር ምርር ብሎኛል ምናልባት ስለ ያልተናገርኩት የለን የተመለሰኝ ብየ ነው ሉዑሌ ስትሄድ መስክርልን ቤተክርስቲያን እንዳ ንገባ በተለይ እሁድ ወድሜ ድያቆን ስለ ሆነ ቤት ተኚቶ ይቀራል ፀበል እንካን አይጠጣልኝም ነበር
@alemasefa4064
@alemasefa4064 3 жыл бұрын
እውነት የሚደንቅ ቦታ ነው በሰላም ለሀገራችን በቅታን ቦታው ላይ ኤደን እድን ድንባታ ፀድቁ ይርዱን በፀሎት አስቡን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን ሉሌ እናመስግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 2 жыл бұрын
እኝም በረከታቸው ይድረሠን፡ፃዲቁ ዩሐንሥ አጨጌ ዩሀንሥ ይራዱን
@etabezegulilat2085
@etabezegulilat2085 2 жыл бұрын
ሉሌ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከትዎ ትድረሰኝ ለደጅዎ ያብቁኝ አባቴ🙏🙏🙏 እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ስፍራ በጣም ያምራል የአባታችንበረከት ይደረብንና እመ ብርሃን ፈቅዳልን ከስደት ስንመለስ ደጆቸዉን ያስረግጡን ፈጣሪ ይፍቀድልን
@nohaminmamo523
@nohaminmamo523 2 жыл бұрын
ቦታዉ የት ነዉ እባክህ ልዕልዐ ነገርኝ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
አሜን።
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 3 жыл бұрын
ኩፍ አሁንስ ጌታሆይ አገራችን ሠላም አድርገህ በሰደት ያለነው ልጆች ህን ለሀገራችን አብቃን እደት መታደልነው እደዚህ አይነት የበረከት ቦታ መጎብኘት
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው🙏
@gebrielafessahaye7136
@gebrielafessahaye7136 2 жыл бұрын
ledeju yabkan
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
እውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥችሁ ለኛም የአባታችንበረከትበሁላችንምይደርብን🙏🙏💚💛❤⛪💒
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢ/ያን አሰባት በጣም ደሰይላን ለደጁያብቃን ክሰደት መለሰ 😥🤲🤲
@user-tn7zs1fj9o
@user-tn7zs1fj9o 2 ай бұрын
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ከሚያስጨንቁኝ እና ከሚፍያሳዱድኝ ጠብቁኝ
@rahelalemayehu3742
@rahelalemayehu3742 2 жыл бұрын
በእዉ ነት ገና ማስታወቂያዉን ሳይ ልቤ ነዉ የደነገጠዉ አሞኝ ወንድሜ ፀበላቸዉንና እጣናቸዉ ከደረሰኝ ሳምንት አለፈ ያቡነ እጨጌ በረከት ይድረስብን
@yetmeyetme7997
@yetmeyetme7997 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ደሥይላል ዘማሬ ዲያቆን ልዑልስገድ እድሜና ከጤና ይሥጥልን እገራችን አሳሕን ቃለሕይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን
@mimivlog4368
@mimivlog4368 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ድንቅ ስራ ተነግሮ እምያልቅ አደለም ሁሌም በምሰማው ነገር እደነቃለው እንኳንም ተዋህዶ አድርጎ ፈጠረኝ የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ጻድቁ አባታችን አገራችንን ካለብን መከራ ይሰውራት ሰላምን ይስጣት
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አባ እጬጌ ዮሀንስ ምልጃ አይለየን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረ በጣም የሚያምር መንፈስን ያድሳል ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንልን። የሰራዊት ጌታ እንዴት ያምራል መታደል ነው ስለሁሉም። ነገር እግዛብሔር። ይመስገን አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ የፈጠረከኝ አምላክ
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 Жыл бұрын
ጻድቁ አባታችን ደጅዎት ለመርገጥ ያብቁን አሜን
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq Жыл бұрын
ፃዱቁ አቡነ እጭገ ዮሐንስ በረከታቸው ይደረብን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
አብነ ዮሀንስ ለጸበልህ ያብቃነኝ አሜን
@hhff9887
@hhff9887 2 жыл бұрын
እናቴን ያምብኛል በፀሎታችሁ አሥቡልኝ አቡ ነ እጨጌ ዮሀንሦ ቅድሥት አርሤማ እናቴን ማሩልኝ እኔ እምኖረው በሥደት አገር ነው እናቴን ማሩልኝ እኔንም በፀሎታችሁ አሥቡኝ እደጃችሁ ለመርገጥ አብቁኝ
@SalamSalam-bc7ew
@SalamSalam-bc7ew 2 жыл бұрын
እግዚአቤር ከፈቀደ ለሀገራችን ከበቃን አድራሻ አስቀምጡ
@Wise888
@Wise888 2 жыл бұрын
Botaw weyra sefer kidest ARSEMA belu manem yasayal. Ketor hayloch transport yegegal hulachenem ledegachew yabekan Hamlets 29 beale negisachew new yechal edegu bemehed Bereket un yekafel.
@flamedino15
@flamedino15 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ለዚህ ታላቅ የተቀደስ እና የበረከት ቦታ ለመባረክ አብቃን የቅዱስን አባቶቻችን ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ስላስየኽን ፣ ስላበስርከን ከልብ እናመስግናለን ኑሮህ ፣ልጆችህ የተባረኩ ይሁንልህ ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።
@meseret8838
@meseret8838 Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን። እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ቋንቋየነሽ ምንጊዜም ከአንተ ጋር ትሁን ።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀሎት በረከታቸው ይደርብን
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
እጨጌ ዮሀንስ የልቤን ታውቀው አለህ የተዘጋውን በሩን ክፈትልኝ ጭንቀቴን አቅልልኝ
@yekitehalemiarm3195
@yekitehalemiarm3195 2 жыл бұрын
በውነት ልኡሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሀን ቦታ ስላሳየህን እኛንም ከስደት መልሶ የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን አሜን🙏🙏
@helloohelooo310
@helloohelooo310 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ ይላል
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ለመፈወስ ይርዳኝ🤲 ቦታው እራሱ መንፈስ ያድሳል🤲🤲❤️
@tsigemariamdebessay3864
@tsigemariamdebessay3864 2 жыл бұрын
አቡነ ጨጌ ዩሀንስ ሆይ የነገርኮትን ነገር አደራ ታምሮትን ቆሜ ለመመሰከር አብቁኝ
@bezamoges2017
@bezamoges2017 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፃድቁ ለኔም ብዙ ተአምር አድርገውልኛል ለኔ የደረሱልኝ ለናተም ይድረሱላችሁ
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጠገሮ ለደጃቸው ያብቃኝ ለምስክርነት ያብቃኝ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ ሐስቡኝ የታይሮድ ዕጢ ተብዬ ጭንቅ ብሎኛል ያለውት አረብ አገር ነው አስቡኝ በሰላም ለአገሬ እዲያበቃኝ
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Ай бұрын
አቡነ ጨጌ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አድኑኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
የአቡነ ጨጌ ዬሀንስ በረከታቸው ይድረሰን ለደጁ ያብቃን
@asteraster5682
@asteraster5682 2 жыл бұрын
የጻድቁ በረከት አይለየን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለደጃቸው ያብቃን❤
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 7 ай бұрын
ፃድቁ አባቴ ለኔ ባርያህም ጎብኘኝ👏❤
@sarasabla8574
@sarasabla8574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ በሰላም ከስደት መለሶን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን አገራችንን ከእምነታችን ጋር ጠባቂ መላክ ላክላት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@mekdesemikds4828
@mekdesemikds4828 Жыл бұрын
የት ሰፈር ነው
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 7 ай бұрын
አቤት ይእዚእብሄር ድንቅ ስራ🙏አቤቱ ይህችን ቅድስት አገር ጠብቅልን የፃድቁ በረከት በምህረት ይጠብቀን🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yifattube6567
@yifattube6567 2 жыл бұрын
የግዛብሔር ሥራ ድንቅ ነው.. አሜን ለዘላለም ስምህ ይቀደስ.. ለደጅህ አብቃኝ🙏 እባካችሁ ለኔም ጸልዩኝ🙏
@aryamy6177
@aryamy6177 2 жыл бұрын
ግሩም ያንተ ሥራ ጌታሆይ ቦታዉ ሲያምር
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የፃድቁ ገዳም አአ እንዳለ አላውቅም ነበር ተባረክ ወንድማችን !!! የማጀቢያው መዝሙር ግን ከኢንተርቪው ድምፅ በልጦ በጥራት ለመስማት ያስቸግራል ብታሻሽሉልን ከምስጋና ጋራ
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ ወንድማችን አይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሱ በረከት ይደርብን እኛንም በተቀደሰው ቦታ ለመገኘት ያብቃን
@user-ii9zp9oi9z
@user-ii9zp9oi9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዝብህ ወንድሜን. የወላድተ አምላክ ምልጃ አይለይክ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን አቡነ ጨጌ ለደጀዎት ያብቃን የናፈቀኝ ከስደት አገሬን ገብቼ ቅድስት የክርስቶስ ቤት መርገጥ ህመሜ መፈወስ ብዙም ባያመኛም ስደት በራሱ እርኩስ መፈስ ነው ህመምም ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅነው
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምልክ አገራችን ሰላማን ፍቅርን ይላክላት
@Almaz7231
@Almaz7231 2 жыл бұрын
❤❤❤👏👏👏
@muluanteneh5297
@muluanteneh5297 2 жыл бұрын
ለደጃቸው ያብቃኝ እልልል አልልል እልልል
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰኽኝ ለንሰሃ አብቃኝ የአባታችን የጻዲቁ እና የሰማዕቷ እናቴ ቅድስት አርሴምዬ አማላጅነት አይለየን ለደጃችሁ አብቁኝ የሚስጨንቀኝን ደዌ አርቁልኝ 😥😥😥😥🤲
@meazameles7307
@meazameles7307 2 ай бұрын
በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: ክርስትና ስሜ ገብረ መስቀል የምባል ስሆን ፃድቁ አባታችን እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነው በመጀመሪያ ሆፕራሲሆን ልኖን ፀበላቸውን ጠጥቼ እምነታቸውንም ተቀብቼ ገብቼ በሰላም አጠናቅቄ ወጥቻለሁ ከዛ በኃላም ገድላቸውን በመተሻሸት ከተለያዩ የሚያስጨንቁ በሽታዎች ተፈውሻለሁ ይህ ምስክርነት በስማቸው ለሚማፀን ሁሉ ይድረስ ለእኔ የደረሱ ለእናንተም ይድረሱ በቀጣይ ደሞ ካለብኝ ጭንቀት ሁሉ ገላግለውኝ ስማቸው በሚጠራበት ቦታ ቆሜ ምስክርነት ለመስጠት ያበቃኝ ዘንድ ፀሎታቹ አይለየኝ እያልኩኝ ምስክርነቴን ሰጣለሁ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መልእክ ያስማልን !! ለደጃቸው ያብቄን ኢትዮጵያን ይብርክ አምላክ ሆይ
@user-tn7zs1fj9o
@user-tn7zs1fj9o 2 ай бұрын
አባቴ አቡነ እጨጌ ታምርዎትን አሳዩን
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ለደጁ ይብቃን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ታህምር ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 2 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የሰማእቷቅድስት አርሴማ የቅዱሳኑ በረከታቸው። ረድኤታቸው አይለየን ይደርብን አሜን
@hdu4612
@hdu4612 2 жыл бұрын
አቤቱ፣አምላካችን፣ሀገራችንን፣ቅድስት፣ኢትዮጵያን ፣አስብልን፣ሰላሞን፣ስጥልን፣
@SaRa-qt8ww
@SaRa-qt8ww 2 жыл бұрын
አባታችን ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እባኮትን በስደት ያለነውን ልጆቾትን ባርኩን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን አብቁን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የጻዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሐንስ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ እልልልልልልልልል ልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️
@hilinanigatu
@hilinanigatu 2 жыл бұрын
አባታችን ለኛም በረከቶ ይድረሰን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ጠብቁልን
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከራቸው ይድረሰን
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@-debreamintube6564
@-debreamintube6564 2 жыл бұрын
በገንዘብም ሆነ በመንገድ መራቅ ለቀረንወች ለእኛ ለሀጢያተኞች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን በረከቱን ይላክልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን እግዚአብሔር የበረከቱ ምሕረቱ ተካፋይ ያድገን በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን
@bertymuluneh3416
@bertymuluneh3416 2 жыл бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን አባቶቼ። የቅዱስ ሩፋኤልን ምስል ያሳያችሁን የተለየ ነው እያየሁ ካደኩት። እባካችሁ ትክክለኛውን ምስል ለልጆቻችን አሳዩልን፡ ፈረንጅ የሚመስለውን ሳይሆን። አመስግናለሁ፣🙏
@emeneshyimer5092
@emeneshyimer5092 Жыл бұрын
ወለተ ማሪያም እባላለሁ ፃዲቁ እኔም ለደጃቸው ያብቁኝ
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወት ይሰማልና እግዚአብሔር ለደጁ ይብቃን ህዝብ ክርሰቲያን ሁሉ ለደጁ ይብቃን በረከታቸዉ የደረሰና አሜን አሜን አሜን
@BK-rw6pt
@BK-rw6pt 2 жыл бұрын
የተ ነው ቦታው መንዝ ያለው ወስደውኛ አባታችን ቃልኪናቸው ቦታውን የረገጠው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም።እግዚአብሔር ይመስገን 💕 አሜን
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
እልልልልልልል የሚገርም ነው አዲሰ አባ አይመሰልም እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ የተሰወሩ ፅላቶች እየተገለጡ ነው💕💕🙏
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ስፍራ ነው አአ ውስጥ መሆኑን ለማመን ይከብዳል ስፍራውን ሲረግጡ ውጡ ውጡ አይልም ፃድቁም ተዓምረኛ ፀሎት ሰሚ ናቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል የምድር መንግስተ ስማያት የሆነ ቦታ ነው!!!!!!!! ሁሉም መጥቶ የሚፈወስበት ይሁን!!!ኢትዮጵያ የምድር ገነት ሃገረ እግዚአብሔር የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አስራት ሃገራችን ፣ ህዝቦቿን ሁላችንንም ይፈውስን ያድነን ይጠብቅልን!!!!! አሜን ፣አሜን፣ አሜን !!!!!!!!!!የአቡነ እጭጌ ዬሐንስ፣ የቅድስት አርሴማ በረከታቸው ይደርብን!!!!ዘማሬ ልዑል ስገድ ለምታደርገው አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይስጥህ ፣ በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!!!!!!
@User-rh8di
@User-rh8di Ай бұрын
አባቴ ፃዲቁ እኔን ስደተኛዋን ልጅዎትን ጠብቀውኝ ዳግመኛ ለደጆት ያብቁኝ
@user-sj2go6lf8m
@user-sj2go6lf8m 2 жыл бұрын
በእውበት በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ቦታነው የፃድቁ በረከት ይደርብን አገራችንንን በቃልኪዳናቸው ምህረት ያሰጡልን በስደት የምንኖረውንም ለሀገራችን ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከስዴት መልስ በደጁ ያብቃን
@BadBreaking-dc3hs
@BadBreaking-dc3hs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ የብቃን ቦታወይራ ስፍረ ስትሉ ሰአምቻለውና ልዪ ስሙ ቦታውን ግልፅ አድርጉልን በኩላልት በሽታ እየተሰቀየን ነው ከዝህ በፋትም ጸበሉን ሰው ሰቶኝ ነበረ እኔ ጉልባት የለኝም አባቴ ሀንቴው ለደጅህ አብቃኝ ብዬው ነበረ ለእግዚአብሔር ምንይሰነዋል
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
እግዚብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የጻዲቁ በረከት ይደርብን
@mulualemalemayehu6026
@mulualemalemayehu6026 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመረጠው ነዉ እመሰክራለሁ እኔም አንድቀን ሄጄነበር አርብቀንነው ማይግሬን የሚባል የራስምታት እታመም ነበር ቅበዐቅዱስ ተቀባሁ በረከታቸው ይደርብን ተፈውሻለሁ።
@eyrus8180
@eyrus8180 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@konjitethiopia310
@konjitethiopia310 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መልይክት ያሰማለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እእእልልልልልልልልል
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፃድቃንና በሰማዕቱ ላይ ስራውን ከእስከ በሌለው ይሰራል🙏💚💛❤️🙏
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u 3 жыл бұрын
እስኪ በፀሎት አስቡን በስደት ላለነው ለሀገራችን በቅተን ለቅዱስ ስፍራው እድንበቃ💔😥
@samritiahmed7625
@samritiahmed7625 2 жыл бұрын
እመብርሀን ሁላችንንም ታስብ
@aban8367
@aban8367 Жыл бұрын
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አብነ ጨጌ የዋነን በረከታችው ይደርብን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
@user-ds8wm8tz6k
@user-ds8wm8tz6k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጃቸው ያብቃኝ
🎈አቡነ ሐራ ድንግል 📍በአዲስ አበባ 📍
31:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 47 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН
በጉም የተሸፈነው ምስጢራዊ ስፍራ፤ ሕፃኑ በጉም ውስጥ ተሰወረ
53:13
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 99 М.
ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።
1:02:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 145 М.
ምስክርነቶች ---ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም
5:36
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37