No video

ሐምሌ 7-የሥሉስ ቅዱስ ለቅዱሳን መገለጥ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ስለ አኵሱም ጽዮን ጉዞ የመጨረሻ መልእክት

  Рет қаралды 1,071

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Ай бұрын

ሐምሌ 7-የሥሉስ ቅዱስ ለቅዱሳን መገለጥ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ስለ አኵሱም ጽዮን ጉዞ የመጨረሻ መልእክት

Пікірлер: 21
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ገብረ ስላሴ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🌸🌸የአብረሃሙ ስላሴ ቸርነታቸው ይደረግልን በዓመቱም በወሩም ታስበው ከሚውሉ ቅዱሳን ክብረ በዓል በረከት ይክፈለን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን✝️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዝአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሥፋ መንግሥቱ ን ያዋርስልን የቅዱሳን ገዳማት የአብርሃም የዘሩ በረከት ይደርብን🕯🕯🕯🎉🎉🌾🌿🌿🌾🌿🌾🌿🌾
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለኹላችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እሽ ስለመልእክቱም
@user-hr5gx3gm7p
@user-hr5gx3gm7p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ ወገኖቸ
@user-bk2ss1bw2r
@user-bk2ss1bw2r Ай бұрын
ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Znu345
@Znu345 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያአብርሃምን ቤት የባረኩ አጋይስዝት አለም ቅድስት ስላሴ የኛንም ህይወት ይባርኩልን አሜን
@kukw9428
@kukw9428 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ወንድሜችን የቅዱሳን በረከታቹሁ ይደረገልህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ቃሉ ። ወንድማችን ሁሌም ድንቅ ትምህርት ነው የምታቀርብልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናህን ያድልህ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴 አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሥሉሰ ቅዱሰ በአብረሀም ቤት የጎበኙ እና የተገለጡለት ለኛም ይለመኑን ። የሞቱትን ወገኖቻችን ነብሳቸውን በነአብራሀም ይሳቅ በያአቆብ አጠገብ ያሳርፍልን ፣ በረከታቸው ይደርብን ። የፃዳቃን አባቶቻችነ‍እ እናቶቻቸን ረድሄት በረከታቸው ለዘላለም ከኛ ከህዘበ ክርሰቲያን ጋር የሁንልን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህራችን የማያለፈውን መንግሰቱ ያውርሰልን /ያውርሰን።❤❤❤🎉🎉🎉
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የአባታችን የቅዱስ አብርሃ የቅዱስ ሣራ አምላክ በቸርነቱ በምህረት ይቅርታ ይደረጋልን
@Ezedinabedlla-t1p
@Ezedinabedlla-t1p Ай бұрын
ዘረኞ ነእ
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን እንካን አብሮ አደረስሁ ቃለህወይት ይስማልን ቅዱስተሥላሣ ቅድስት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላ ይ ክክክክክክክክክ ሼ ርርርርርር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልኽ ስለምትደክመዉ ድካም ኹሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ
@user-bk2ss1bw2r
@user-bk2ss1bw2r Ай бұрын
እባክህ ወደ ገዳም ስትሄድ ወለተ ሰንበትን ከነ ቤተሰቧ በፀሎት አስቧት በልልኝ አተም በፀሎት አስበኝ ወድሜ ለስጋው ደሙ ያብቃ ከሀጢት አላቆ መላቀቅ አልቻልኩም
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Ай бұрын
የኔ ወንድም ስልክህን ማግኘት ይቻላል
@Ethiop29
@Ethiop29 Ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በደንብ እንዳልተገለፅ ተናግረሀል አሁን መጠየቅ ያለብን መፅሐፍ ቅድስ የት ነው እሚታተመው ማንስ ነው እሚያትመው ብሉ መጠየቅ ሕዝበ ክርስቲያኑስ ይህን ማወቅ የለበትም ወይ? ወንድሜ መፅሐፍ ቅድሱን እሚታተመው እንግሊዝ ውስጥ ነው ከ ኅየለስላሴ ጀምሮ እንግዲህ ወደ ታሪክ አንገባም እንግሊዝ ለ ኢትዮጵያ በታሪክ ምን ሰራች እሚለውን መፈተሽ ነው እንግሊዞች ብዙ ጥፍትን አጥፉተዋል ይህን እማያውቅ የለም አሁንም ለ ዘመናት መፅሐፍ ቅዱሱን እየበረዙ እየለወጡ እያወጡ ይሄው እዚህ ደርሶል አንድ እናት ምናሉኝ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ለሚያነበው ቀጥተኛ እና እማያወላውል ዛሬ እንደ ምታየው መናፍቁም ሆነ ሌላውም በቶሎ እሚረዳ ነበር ጠላቶቻችን ይህ እንዲሁን ሳላልፈለጉ ብዙውን ቀንሰዋል አውጥተዋል 81 ብቻ እንዳልሆነ ላስገነዝብህ እፈልጋለው አሁን ግዜው የእውነት ነው እውነት እሚወጣበት ስለሆነ እናያለን እስከዛው ያቆየን አንተም በርታ
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 43 МЛН
ግንቦት 21-የእመቤታችን መገለጥ (በደብረ ምጥማቅ እና በኤርትራ ደብረ ሲና) እና ሌሎች አስደናቂ የነገሥታት ታሪኮች
1:15:39
ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም
1:38:45
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.