ግንቦት 21-የእመቤታችን መገለጥ (በደብረ ምጥማቅ እና በኤርትራ ደብረ ሲና) እና ሌሎች አስደናቂ የነገሥታት ታሪኮች

  Рет қаралды 1,026

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Ай бұрын

ግንቦት 21-የእመቤታችን መገለጥ (በደብረ ምጥማቅ እና በኤርትራ ደብረ ሲና) እና ሌሎች አስደናቂ የነገሥታት ታሪኮች

Пікірлер: 18
@webchannel2572
@webchannel2572 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ የእናትነት ፍቅሯ አይለየን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን!ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እመስገን ይሕን ላደረገ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል እናታችን እመቤታችን ፍቅርሽን አብዢልን 💚💛❤🙏
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ገብረ ሥላሴ
@_Kidusmikal12.
@_Kidusmikal12. Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን ❤በእውነት ድንቅ ነው የቀደሙት ደጋግ ነገሥታቶች ታሪክ በዚህ ዘመንምእንደነ አፄ ካሌብ ያሉ አባቶቼን አስነስቶ ሀገራችንን ፣ቤተክርስቲያን ከጥፋት ይታደግልን አሜን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህና መጣህ!አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ሁሉ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ከበዓሏ በረከት ያሳትፈን ጣዕመ ፍቅሯን በእዝነ ልቦናችን ታሳድርብን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን✝️🌷🌷
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አይለየን እንዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y Ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያውርስልን
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እውነት ግሩምነው የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ወድማችን🙏
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን ሁላችንም በንስሐ መልሳን ወላዲት አምላክ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሳየን
@mekdimekdese
@mekdimekdese Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ፍጻሜህን ያሳምሩልን
@lidacall9142
@lidacall9142 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን እንካን አ ብሮ አደረስን ችሁ ቃለህወይት ያማልን ላ ይ ክክክክክክክክክ ሼርርርርርርር
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@kegedilatandebet3606
@kegedilatandebet3606 Ай бұрын
ጌታችን በተገረፈበት ልክ በ6666 ድንጋይና በእመቤታችን የዕድሜ መጠን 64 መስኮት እንዲኖረው አድርገው ዐፄ ኀይለ ሥላሴ በ1951 ዓ.ም ያሠሩት የእመቤታችን ቤተ መቅደስ!!! በ2010 ግንቦት 21 ቀን በዓመታዊ ክብረ በዓል ወቅት አምላክን የወለደች ክብርት እመቤታችን በዚህ ገዳም ውስጥ ለ45 ደቂቃ ያህል ተገልጣ መታየቷን በገዳሙ ያሉና መገለጧን ያዩ አባቶች ነግረውናል፡፡ ይኽም እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ ክርስቲያኑም እስላሙም በግልጽ እያዩአት ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 24 ትገለጥ በነበረበት ሁኔታ ነው፡፡ (በወቅቱ የተቀረጸውን ምሥል-"ቪዲዮ" ከቴሌግራም ገጽ ላይ ይመልከቱ።) t.me/kegedilatandebet27217 አምላክን የወለደች ክብርት እመቤታችን ይኽን የከበረ ገዳሟን ለመሳለምና በረከቷን ለመቀበል ታብቃን!!!
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት🤲
ሐምሌ 7-የሥሉስ ቅዱስ ለቅዱሳን መገለጥ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ስለ አኵሱም ጽዮን ጉዞ የመጨረሻ መልእክት
56:55
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 283
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 37 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 35 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 23 М.
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 942
እመምኔቱን ምን ገጠማቸው?   ..............የምንኩስና ፈተና
26:23
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
ሰኔ 2 እና 3-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ዜና ማርቆስ፤ ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ
1:46:49
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1 М.
የካቲት 29-እጅግ አስደናቂው የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ገድል
1:20:48
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,5 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 35 МЛН