የቤት ሰራተኛዋን የምታሰቃየዋ ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 558,479

ለዛ

ለዛ

8 ай бұрын

የቤት ሰራተኛዋን የምታሰቃየዋ ሴት መጨረሻ

Пікірлер: 308
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ፈጣሪ ከስደት መልሶ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤
@user-fv7ne7jz1k
@user-fv7ne7jz1k 8 ай бұрын
አሚንያርብ❤❤❤
@kedjasiraj9574
@kedjasiraj9574 8 ай бұрын
አሚን
@Aisha-ex8vd
@Aisha-ex8vd 8 ай бұрын
Amiiiiiiin
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
እውነት አሜን
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 8 ай бұрын
አሜን
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 8 ай бұрын
የቤት አጋዧን አለማመስገን ንፉግነት ነው🙏 አንዳንዴ ነገሮች ስውር ሁነውብን እግዚአብሔር እደዚህ በሰዎችን ልኮ ይጠብቀናል አስቸማሪ ድራማ ነው 🙏
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 8 ай бұрын
ረጂም እድሜ ለመዳሞቻችን 🥰😍 የሀበሻ አሰሪ የቀጠረች ሳይሆን የፈጠረቻት ነው የሚመስላት አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ገብተን በሀሴት የተሞላ ህይወት ይስጠን 🤲🤲የኢትዮጲያ አሰሪወችን ቀልብ ይስጣቸው
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 8 ай бұрын
Ere derama nw enji Ahun eko seratgnochu nachw Aseri
@MaruamA-pl8us
@MaruamA-pl8us 8 ай бұрын
አሚንንንን
@saadayimer8273
@saadayimer8273 8 ай бұрын
የኔም አስሪወች እንድህ ናችው
@MekdesDagne-zo4iy
@MekdesDagne-zo4iy 7 ай бұрын
Mene albate yanchi madam teru tehonallech engi abzagochu became metro nachew yearebe satoch
@webbndf917
@webbndf917 6 ай бұрын
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አላህ ሆይ ታሪኬን ቀይረው የሰው ቤት ስቃይ ነው ሳይሰርቁ ሰረቅሽ ሳይናገሩ ተናገርሽ አረ ስንቱ 😢😢😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 8 ай бұрын
አሜንንንንን
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r 8 ай бұрын
በጣም አልሀምዱሊላህ ብቻ
@user-pk4wf4co8y
@user-pk4wf4co8y 8 ай бұрын
Amin yarebi
@user-nc4bw8py2q
@user-nc4bw8py2q 7 ай бұрын
አስተማሪ ድራማነው ደስይላል እናመሰግናለን
@MahletGiday
@MahletGiday 8 ай бұрын
በስመአብ ኢቶ አሰሪዎች ግን ፈጣሪያቸውን አይፈሩም ግን እንዲህ ሰራተኛን ሳመናጭቁ ወደው አይደለም እኮ ሰራተኛም ያልተገባ ድርጊት ሚፈፅሙት ፈጣሪ ከክፍው ነገር ቆጥበን
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 8 ай бұрын
ሂወት በስደት ብዙ አመት ሆኖኛል አድቀን መዳም ክፉ ተናግራኝአታዉቅምአልሀምዱሊላህ የሀበሻመዳም ተሚገዛኝ እራብ ቢገድለኝእመርጣለሁ አኡዙቢላህ
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 2 күн бұрын
እስከመጨረሻ ያድረገልሺዉደ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 8 ай бұрын
ዋው የኢትዮ ማዳም ቅመም ልዩ ትምህርት ሰጠችኝ።❤❤በእውነት ምርጥና አስታማሪ አዝናኝም ነበር።
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 8 ай бұрын
ይችልጅግንሠራተኛከማሠቃዬትውጭ ሌላአታውቅምእንደ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
የሰራተኛዋ መልካምነት ያስለቀሰዉ😢😢
@abrahamleikun
@abrahamleikun 8 ай бұрын
ምርጥ ፌልም ነው እንደዜህ አይነት ሰው ካለ ሰራተኛዋን ማለቴ ነው እየተበደለች በደሎን እረስታ ከጠላት የምትከላከልላት
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሰላም ናችሁ የኔ ከርታቶች አይዟችሁ ይህ ሀሁሉ ያልፋል ስለ ሰራተኛዋ አአስተያየየት ስጡ
@yoadan13
@yoadan13 8 ай бұрын
መጀመርያ የትዳር አጋር ከመምረጣችን በፊት በደንብ ስለእሱ/እሷ ማጥናት ማወቅ ያስፈልገናል፣ዝም ብለን ተጣድፈን ከገባን እሳት ነው የሚሆንብን ለመውጣትም እንደ መግባት አፍቀልልንም። በደንብ ማጤን አለብን እንዴዚህ ዓይነት ችግር ሳይመጣብን፣ገንዘብ፣ቤት፣መኪና ብኖርም እንደዚህ ዓይነት ተንኮል ካለብን ያ ሁሉ ምንም ይሆናል እና በደንብ መታሰብ ያለበት ጉዳይ ብኖር ይሄ ነው ትዳር ትልቅ፣የተከበረ ተቋም ነውና!!!
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 8 ай бұрын
ቴኪው 👏❤
@gdggg2692
@gdggg2692 8 ай бұрын
በስመአብ በ 30 ደቂቃ ውስጥ 2500 ተመልካች😂ላይክ ግን ማፊ😂
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 8 ай бұрын
እውነት እላችዃለው የጠላችሁን ውደዱ አይደል ያለው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርቶስ❤❤ በጣም አስተማር ድራማ ነው ቀጥሉበት❤❤
@MyMe-ji7en
@MyMe-ji7en 6 ай бұрын
Jalajalaa
@user-ve2xz5ku6e
@user-ve2xz5ku6e 8 ай бұрын
❤❤❤ ክብር ለኛ ሸቃሎች
@selamissak5726
@selamissak5726 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት መንቃራ ሰዎች ግን ቢቀጡ ምንም አይደል ።ሴትየዋ መንቃራ ነገር ናት
@giasbd1278
@giasbd1278 8 ай бұрын
ወላሂ ወይ ማየት አለተውው እናተም ከበቀል ከዘሙት አወጡ ሰለቸኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@HanaLaklw
@HanaLaklw 8 ай бұрын
ማዳም ያስለቀሰች ስንቴነው😭 ከስደት ይገላግለን🙏🙏🙏🙏
@arsemamenychil521
@arsemamenychil521 7 ай бұрын
እሰይ የኔ እናት ጥሩ አጋዥ ነሽ ምንም አሰሪወች መጥፎ ቢሆኑም ጥሩ ሆኖ መገኝት ከህሌና ነፃ ከሀጢያት ነፃ
@zenebechhaylegiorgis3650
@zenebechhaylegiorgis3650 8 ай бұрын
ከዚህ አይነቱ ክፎ በቀልተኛ ይጠብቀን የቤት ሰራተኞች ልክ እደዝችኘዋ መልካም እንዳሉ ሁሉ ክፉዎችም እጅግ ብዙዎች አሉ ትልቅ አስቸማሪ መልእክት ነዉ
@HayriyaNuru
@HayriyaNuru 8 ай бұрын
እኔ ብሆ እደተመናቀረቺብኝ በጥፊ እደመታቺኝ እኔም እዴፋትነበር የኢትዮ መዳም አመዳም ናቸዉ ቱቱቱ
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፍቅር ይቅር ባይነት ትግሥትን መቻቸልን የምያሥተምር ድራማ ነው በርቱ በርቱ ❤❤❤❤
@seidYimer-uh7ul
@seidYimer-uh7ul 8 ай бұрын
ሲጀመር የኢትዮ መዳም አመዳም ነው እንጂ መዳም አለ የተጋነነ ፊልም ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 8 ай бұрын
ዋይኔ ባጣም አስታማሪ nabar ያምጋድላት ማስሎኝ ቻንቆኝ nabar ያቤት ሳራታኛዋ ጎባዝ ጃግና ናት 💞💞💞💞💞💞
@user-pf7fn9go6t
@user-pf7fn9go6t 8 ай бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@tigtube246
@tigtube246 8 ай бұрын
አይ እኛ ገጠሬወችኮ የሚያክለን የለም
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
ሥዴት አይተዉ እኳን ይረሣሉ የኛወቹ አረቦች ይግደሉኝ ከኛሥ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 8 ай бұрын
በተለይ ከስደት የሚመለሱት ይብሳሉ ለክፍት
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
Tyy endzy ayblme ka aribe 10eji Ethiopia yshalle
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
@@Hana-nb4ul ማሬደርሦብኝነዉ ቶሢል እመም ለመደብኝ ወላሂ ልብሥ በየቀኑነዉ ልጆቹ አይሠሙ ወላሂ ፈርመሽ እደሪ ብሞቺ እዳልጠየቅ አለችኝ ጧትሥወሥደኝ እፊቴ እማየዉፎቅ ሀኪምቤኖሯል😢😢😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
@@zumra1836zumra eshi yeny wud esuma tnkolga aytfem ewdshalwe Dan edrlgg 🌹🌹🥰🥰💖💖💖💖🙏🙏
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 8 ай бұрын
ኧረ የአረብ ሀገር ማዳም ጡሩወች ናቸዉ የኔ ሴትዮ ለመግለፀ ቃል የለኝም በጣም ነዉ ምወዳት ጡሩሴት ነች የኢትዮጲያ አሰሪወች በከፊል እድህ ናቸዉ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 8 ай бұрын
አይኢትዮጵያ መዳሞች ሥራተኛማሰቃት ሰትወዱ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
መጨረሻዉ ግን ደሶ ይላል በቀል ለማንም አይጠቅምም ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል
@sdemssi1962
@sdemssi1962 8 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 8 ай бұрын
Sistereshe betemesaselume kanchi tamraleche masero chinkelate fit , mobaile yetefabete ale ?
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 ай бұрын
ሰራተኛዋ ግን ጀግኒት ናት
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 3 ай бұрын
❤አዳዴ እደ ድህንቱ ሠው ባይናቅ ደሥ ይላል በመናቁ ብዙ የምናጣው ይበልጣል ሠው በሠውንቱን ብቻ እናክብርው ድህንት በጥንካሬ ይቀየራል ሀብት ግን በሠከድ ሥተት ይወድማል ድሀ ሥለሆን አታቋሽሹ ሀብታሞች ከድሀ ብዙ ትማራላቹ ድሀ አሥተዋይ ነው ሀብታሞች ድሀ ሥታዪ እዲሁ የተዘርፋችሁ የሚመሥላቹ ድህንቱ ሚጋባባቹ ይመሥላቹዋል ግን በጣም ጠካራ ታማኝ ነው
@HayriyaNuru
@HayriyaNuru 8 ай бұрын
ሰራተኛዋ ጀግና ወላ
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 8 ай бұрын
❤wooowww❤❤❤ yeneጃግና❤❤ ጎቦዝ❤❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 8 ай бұрын
Wooooow macherashawe dase yelale❤❤❤
@leza9191
@leza9191 8 ай бұрын
😇😇😇
@emmushet
@emmushet 8 ай бұрын
ዓላማው ይቅር ባይነትን ለማስተማር ከሆነ መልካም ነው። ነገር ግን አላማው አሰሪን ክፉ ጭራቅ; ሠራተኛኝ ደግሞ ፃድቅ መልዓክ አድርጎ ለመሳል ከሆነ ስህተት ነው። ምክንያቱም ከአሠሪ መልዓክ ከሠራተኛ ደግሞ ጭራቅ ስላለ....
@adanachidetamo5511
@adanachidetamo5511 8 ай бұрын
በእውነት ህይወት ላይ ያለው ነገር ነው እናቃልን እኛ የቤት ስራትኛ ናን ግን እኛ በሰው ዘንድ ከታች ናን ከፈጣሪ ዘንድ ግን አናቅ እባካችሁ ምን ግዜ በንነቂ መልካም ነገር ግን ለእኛው ነው
@user-cz9dz5wz8b
@user-cz9dz5wz8b Ай бұрын
ምንድነው የቤት ሰራተኛ ምታሰቃየው አባወራው ሲማግጥ ምናምን የሚል እርእስ ደግሞ አንድ አይነት ብቻ😢😢😢😢
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
ራሷ ሰራተኛ አልነበርችም እደ😂😂😂
@user-pf7fn9go6t
@user-pf7fn9go6t 8 ай бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@bezalove558
@bezalove558 8 ай бұрын
melakt😇😇😇😇 gobez Saratoega
@selambougale9614
@selambougale9614 8 ай бұрын
ትክክል ጀግና ቅመ ም😂👍👍👍
@asetere8680
@asetere8680 8 ай бұрын
የኔ ማልካም 💞
@user-pf7fn9go6t
@user-pf7fn9go6t 8 ай бұрын
ሰራተኝዋ ጀግና ናት ሴትዮዋ ግን አለሰራተኛ ማሰቃየት ስራም የላት
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው😢
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 8 ай бұрын
ሰራተኛዋ የባለቤቷን ወሬ ስትሰማ ለምን አትወጣም ምክንያቱም ቡሀላ በሰራተኛዋ ሊያማህኝ ይችላል😢😢😢
@tamellove
@tamellove 8 ай бұрын
Ye sawu kushina ke sawu betach yehone nuro yibkachu belen getaye😭🤲🤲
@user-rb1jt5lc5l
@user-rb1jt5lc5l 8 ай бұрын
መጨረጫዉ ዋው❤❤
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 8 ай бұрын
Ambasa Gobaze yeha lekeskes dage aragshiew
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 8 ай бұрын
ቱ ይግደለኝ የሳኡዲ መዳም የኛሰዉ እኮዉይይይይ
@user-nq9fv2vk5o
@user-nq9fv2vk5o 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-lm5eh9nf6z
@user-lm5eh9nf6z 2 ай бұрын
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y Ай бұрын
Selam gobaze artiset ant
@Fatma-uh2wp
@Fatma-uh2wp 2 ай бұрын
ያረቢ☝☝☝☝
@Hlima-gl6fq
@Hlima-gl6fq 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 8 ай бұрын
የጀብዴት ድምጽ ነው ሚመስለው
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 8 ай бұрын
ሰራተኛው ጀግናነች
@victoryfilmacadamy
@victoryfilmacadamy 8 ай бұрын
ዘርፌ አምላኩ እእእእእእ እርሶ ኖት ግሩም ትወና ወድጄዋለው
@user-fi3si4dj9t
@user-fi3si4dj9t 8 ай бұрын
Gobezi deginet males eha new
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alemwesenabebe
@alemwesenabebe 2 ай бұрын
😅😅😅ያሳዝናል😅
@YasminGuled
@YasminGuled 5 ай бұрын
Amen yenewd
@user-rb1jt5lc5l
@user-rb1jt5lc5l 8 ай бұрын
ወላሂ ሀገርሁኛ አደዚሁኛ ልሰራ አላረገዉም ያረብ ዉዲያገራልጁቺባላቹሁበትአላህይጠብቃቹሁ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 7 ай бұрын
አሚንንንን
@toyba6175
@toyba6175 7 ай бұрын
የሀበሻ መዳምኮ አኡዙቢላ ምነዉ አረብ ይግደለኝ
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o 24 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ ወላሂ እናት የሆነች ማዳም አለችኝ ጠለብነኝ ግን በዉጭ የሚሠሩት የኔን ያህል ነፃነት የላቸዉም ኢጃዛ ትፈቅድልኛለች አልሀምዱሊላሂ እርጉዝ ነኝ ዱአአርጉልኝ ባሌንም አላህይጠብቅልኝ የናቴምትክነዉ የረሱል አደራ የሚል ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rhima-lg3wz
@Rhima-lg3wz 8 ай бұрын
👍
@HahaUeuue-ly1uw
@HahaUeuue-ly1uw 8 ай бұрын
😥😥😥😯
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 8 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@mimochahin1335
@mimochahin1335 8 ай бұрын
😢😢😢
@Alem.773
@Alem.773 8 ай бұрын
ይገርማል 😢😢
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
ስትስጥላ🤔
@AYlove2487
@AYlove2487 8 ай бұрын
ሁሌም የምትሰሩት 26:44 ተንኮል ክህዴት ከዚህ የተለየ ነገር አሰሩም 😏😏😏
@user-er5ib3nm8q
@user-er5ib3nm8q 8 ай бұрын
እሄ ሰዉዬ ቃና ላይ የ ጀቭደት ድምፅ የሚያስመስል እኮ ነዉ 😮
@emanadane
@emanadane 8 ай бұрын
ድምፁ
@seidmeka
@seidmeka 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@haregdebbebe8453
@haregdebbebe8453 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 8 ай бұрын
😢
@ShimelisAyalew
@ShimelisAyalew 8 ай бұрын
Hojjeettuu gaarii❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤
@susubareduasebot1489
@susubareduasebot1489 5 ай бұрын
Garaa naa nyatee 😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 8 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d 8 ай бұрын
የአበሻ መዳም የተረገሙ ናቸዉ አኮ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 8 ай бұрын
😢😢😢😢😍
@rrrrrr2651
@rrrrrr2651 8 ай бұрын
ከኢትዮጰያ አሠሪ አስር ጊዜ መዳም ትግደለኝ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
😢😢😢🙏🇪🇷
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😮😮
@kedijamohammed5720
@kedijamohammed5720 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 8 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 8 ай бұрын
ይኸድራማ ሱስ የሆነበት
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe 8 ай бұрын
ይህን እያየንሀዳ እኛ ማንን እንመን😂😂😂
@user-jn6po6sb4h
@user-jn6po6sb4h 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vc4il3sx7g
@user-vc4il3sx7g 4 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው🎉
@user-oz1he2ej5x
@user-oz1he2ej5x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MariamAbu-dj9uw
@MariamAbu-dj9uw 8 ай бұрын
Saratanyaa miskinii😢😢😢😢
@user-ux5kh5lf8y
@user-ux5kh5lf8y 8 ай бұрын
😢😢😢😢😮
@SarahSoso-gx9oh
@SarahSoso-gx9oh Ай бұрын
😭😭😭😭😢
@HfdNbfft
@HfdNbfft 3 ай бұрын
ኧረወየው😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@eyobeeyayuemelkamo4093
@eyobeeyayuemelkamo4093 8 ай бұрын
ይህ አይነት ዕይታ ትልቁ መጥፎ ሥራ ነው የሠራተኛ መብት የእለለበት ጨምላቃ ዜጋ ኢትዮጵያዊ ግፍ ተሸካሚ 😊
@user-eg2bf1sy5b
@user-eg2bf1sy5b 8 ай бұрын
Ameen ameen
@user-eg2bf1sy5b
@user-eg2bf1sy5b 8 ай бұрын
Ye seti gobazi malti like edachi
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 8 ай бұрын
ያአላህ
@user-je2oq3fu2n
@user-je2oq3fu2n 3 ай бұрын
የተረገምሽ...ብስብስአላሕይቀልሽ
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 7 ай бұрын
አሚንንንንንን😢😢😢😢😢
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 15 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 25 МЛН
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 121 М.
የእንጀራ ልጇን የምታሰቃያት ሴት አሳዛኝ መጨረሻ
18:55
Mina Films | ሚና ፊልምስ
Рет қаралды 271 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 15 МЛН