ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 18,819

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

#ሁላችንም_ልናዳምጠው_የሚገባ_ወቅታዊ_ድንቅ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አውደምህረት ሰኔ / 11 / 2015 ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል አገልግሎት
ቤተ-እግዚአብሔርን ከዓለም አንፃር ልዩ የሚያደርገው፤ የልብ፣ የአእምሮ፣ የሕሊናና የነፍስ የቅድስና ኃይል መኖሪያና መገለጫ በመሆኑ ነው፡፡
እንዲሁም የእግዚአብሔር ተስፋና ራእይ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዳይቋረጥ፤ ሰውና እግዚአብሔር የሚገናኙበት፤ ኃጢአትና የዲያብሎስ ሥራ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚደመሰስበት፤ የአምላክ ምሕረትና ቸርነት የሚገለጥበት፣ በረከትና ሰላም፣ በፍቅርና ሞገስ፤ በእምነት የሰው ልጅ የሚያጎናጸፍበት ቅዱስ ሥፍራ፤የአምላክ ማደሪያ ቤተ-እግዚአብሔር ነው፡፡

Пікірлер: 172
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ ቀሲስ የእስራኤል ቅዱስ እንደ ኤልሳ የአባትዎ በረከት እጥፍ ሆኖ ይደርቦት እርሶን መመረቅ ባልችልም የልቤ ምኞት ስለሆነ ነው ❤❤❤
@mitikiemunye
@mitikiemunye Жыл бұрын
ምንብየ ልናገር የምር በጣም ነዉ የቀየራቹህኝ ሂወቴኔ ነዉ ያለመለመቹህትየምር እኔ በጣም ተሰፋ ቆርጨ ነበር እኔም እግዚቤርን ትቸ ኮብልየ ነበር ግን የናንተን ፍሮግራም ከተከታተልኩ ጀምሬ በጣም አድሰ እደተወለድኩ ነዉ የምቆጥርዉ ደሞ እግዚቤር አምላክ ፍቅዶ የናንተ መሰቀል እድዳብሰሰኝ እየፀለይኩ ነዉ አምላኬ የድግል ልጂ እናንተን እንቁ መምህሮች እግዚቤር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
አሜን ፫
@burtewgiyorges3549
@burtewgiyorges3549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቱ ልጅ መምህራችን ❤❤❤
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalew9t yasemaleng
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ተስፋ የቀርጡት ተስፋ የሚሰጥ ድንቅ ትምህርት ነው, እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህዎትን ያሳማለን አባታችን ❤
@trhasgaletigraiy3123
@trhasgaletigraiy3123 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቃቹው
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
በጣም የምወድዎ በጣም የማከብርዎ ያባቴ ልጅ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ገና ሳያቹ ነው ቀኔ የሚባረከው ❤❤❤
@user-zj2bf4iz9e
@user-zj2bf4iz9e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
አሜን ይሄ የኔ ታሪክ ነው ሀና ባል አላት ከአጠገቧ የሚያጽናናት እኔ ሰው እንኳን የማይወጣልኝ ሰው ነኝ ከሁሉ የተከለከልኩ
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አምሮ የሚገነባ ትምህርት ነው እማ ፍቅር ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
እጅግ ጥዑም ትምህርት እግዚአብሔር እንዴት እደሚያጽናና☘️☘️☘️☘️☘️ መከራዬ ለመልካም ነው
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ☘️የእግዚአብሔርን ቀኖቸ እየጠበኩኝ ቀን አየው በቀን አንተን ስላመንኩኝ 🌺🌺🌺🌺 እኔም እንደ ሐና ልቤ በአንተ ጸና🌺
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
መምህሬ እርሶ እኮ በሥደት ያለን ልጆችዎ የእርሦን ትምህርት ሥንሠማ ያለን ብርታት ያለን ጥንካሬ ያለን ጉልበት መምህሬ የምገልጽበት አቅም የለኝም እድሜ ይሥጦት🙏🙏🙏
@mhd1119
@mhd1119 8 ай бұрын
Sagallee Jirenya nuu Haa dhagechissu Ameen Ameen Ameen
@user-hd2lu5xx1z
@user-hd2lu5xx1z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን እድሜ ና ጤና ይስጥቹ ❤❤❤
@nigate757
@nigate757 Жыл бұрын
መህምራችን ቃል ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በውነት ገና ከእንቅልፌ እንደነቃው ሰምቼ ሰፍሰንም አይምሮኤንም ያስደሰትኩበት ትምርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጣና ጋር ያብዛሎት ከአባ ጀምሮ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር የአገልግሎት የመናችሁ ያርዝምልን ለእኔም የውልጊዜ ፀሎቴ እናተጋር መጥቼ ከእስርዓተ እንዲፈታ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-cv3bh8ld5m
@user-cv3bh8ld5m Жыл бұрын
እፉ ልብን እርፍ የሚያደርግ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ 🙏
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን ባለጸጋው አባታችን የአባቱ ልጅ መላከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና አሜን የሀገራችን ወጣት አገልጋዮች እንዲህ ለመልካምብ አገልግሎት ወጣቱን አንቁት በርቱልን አሜን ትሁት ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
በእዉነቱ ለመምህርችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@TenaGrma-ne3dm
@TenaGrma-ne3dm Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
አቤቱ ይኛን የደካሞችህን ፀሎት ስማ
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚኣብሔር ይባርክ
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ
@ethioandinet4345
@ethioandinet4345 Жыл бұрын
❤❤❤❤ደስየሚል ትምህርት አባታችን ወንድማችን እግዝአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልህ በስደት ላይ በማይመችሁኔታውስጥ ሁነን እድህ ቃሉንእድንሰማ እድናቅ በእምነታችን እድንበረታ አተን ምክንያትአድርጎ ስለሰጠን እግዝአብሔርን እጅግአድርጌ አመሰግነዋለሁ ተባረክልን❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asther503
@asther503 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋ መንሰ ቅዱስን ያድልልን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@burta9583
@burta9583 Жыл бұрын
Egzabher yemsegen enkwan dena maxulen abbatachen nurulen abate edeme tena yestot tsaga yabzalachu tsalootachaw yederasen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Ellllllllllllllll kbr lelul egzihebher amen amen amen 🙏 memhrachn edmena tena abzto tegawn yalbsot amen 🙏
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ደስ እሚል ትምህርት 😍
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot 🙏🥰ye agilgilot zemanot egzabher yi barkilachu
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
የኛ እንቁ የአባታችን ልጅ አባታችን ሺህህህ አመት ኑሩልን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ❤
@mmss8278
@mmss8278 10 ай бұрын
እግዚአብሔርአምላኬቃለሂዉትያሠማልንመምህራችን
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ የሚጣፍጥ ምግብ ለነፍሴ መገቧት እውነት እውነት እላለሁ በዕያው እግዚአብሔር ስም እላለሁ ነፍሴ እጅግ ደስ ብሏት ነው ከመዕዱ የተመገበችው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ ጤና ያቆይልንአሜን፫
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ደሰ ይምል ትምርት🙏💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 Жыл бұрын
amen amen amen Kalewute Yesamalen egizaber edima ane tenawuna yebazalote ❤🙏❤
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ የኔዉድ መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ ❤
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይህንን የህይውት❤የነፍስ ምግብ ስለሰጠህኝ የእዉነት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ❤❤❤አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ አሜን ❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ጸጋውን ደርቦ ይስጣቹ ቀሲስ
@rabkahaile6600
@rabkahaile6600 7 ай бұрын
AMNE AMNE AMNE
@nabarsiifaadhudubreemaariy821
@nabarsiifaadhudubreemaariy821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት የስምዓልና
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Elelelelelel Elelelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 ❤❤❤❤
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰Amen Amen Amen 🙏 Kale hiyewot yasemalen Abatachin Erejim edemen kee Tena gar yesixelin 🥰
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏👏
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb Жыл бұрын
መ ምኸር ተባረክ የአባት ልጅ ቤተሠብ ኮትኩቶ ያሣደገኸ ተባረክ ጎበዝ በርታ ጥሩ ትምኸርት ነው
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜ ን ።በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እድሜ ናጤናይሰጥልን ያገልግሎትዘመነወትን ያርዝምልንአሜን ።እኛም የሰማነውንበልቦናችንያሳድርብን አሜን
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
አንተንም አባትህንም አምላክ ይጠብቃችሁ።
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@marhawihailemariyam9079
@marhawihailemariyam9079 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
ዙላቂ እና ፅናት ያለው የአምልኮ ህይወት ስለሌለን እምነት አይገባንም አይታየንም ፡፡ ስንፀልይ ስንሰግድ ንሰሀ ስንገባ ስንቆርብ ስባኪ አያስፈልገንም እራሱ ግልፅ ይወጣል ፡፡ የእግዚያብሄር መንፈስ ሲቀርበን የዳቢሎስ ሴራ ግልፅ ይወጣል ፡ ድብቁ ሴራ የሚታየው በአምልኮ ብቻ ነው፡፡
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ያረዝመው የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ አዱናይ አማኑኤል
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፆለተዎ ያስቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እኛም የተማርነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@jumana5232
@jumana5232 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Abatachn kalewot yasamaln yee agiligilotachuni zabani yarizimilin tsalotachu ayilayeni ameen
@Senayit-wn2dn
@Senayit-wn2dn Жыл бұрын
Ewunet ameeen!!! Halle-luyyaa!!! Eliiieliiieliii!!!!
@lilylily3529
@lilylily3529 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 E/G kholote yasmalne
@zelalemtedla7880
@zelalemtedla7880 5 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Memehir ❤️❤️❤️
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Жыл бұрын
Egzaber Ymsgen 🤲🤲🤲 Ende enChernetik jnji Endbedlachin Ayhunbin Ameen 💠🤲🤲🤲 Berketi Yderbn Ameen Ameen
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misrakameha5122
@misrakameha5122 Жыл бұрын
Kela hiyot yasemalen 🙏🙏🙏
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤❤
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@DestaTolossa-ve4td
@DestaTolossa-ve4td Жыл бұрын
Nuuree lenyie yen abatei❤❤❤❤❤❤❤❤ ammmeen
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንኸ ይባረክ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ቀሲስ በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቆት ✝️
@user-tp7xr3ri5w
@user-tp7xr3ri5w 7 ай бұрын
Selkun belnt
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 3 ай бұрын
አሜንቃለህይወትያሠማልን❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን እንደ ቅድስት ሀና የንስሀ እንባ የፅድቅ እንባ ይስጠን ፀሎታችን ይሰማ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@kidushabtewold6317
@kidushabtewold6317 Жыл бұрын
egziabher lebona yesteh,,,
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን ለኔም ስሚ ጃሮ ይስጠኝ
@dorshamohamd3082
@dorshamohamd3082 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fggzccv7276
@fggzccv7276 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን
@jambarj273
@jambarj273 Жыл бұрын
እግዛአብሔርይመስገን አባቴ አደራበፀሎትአስቡኝ አፀደማረምነኝ ❤❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
እውነትነውቃለህወትያሠማልን አባታችን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል አባታችን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
Elllllllelllllllllll Egziabehr yemsgune ❤❤❤ekane denamtklen le abatachge edeme ena tena yestlene❤❤❤
@adisadis7787
@adisadis7787 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ቃለዎትን ያሰማልን
@sameeratig5424
@sameeratig5424 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@masratalamu1450
@masratalamu1450 Жыл бұрын
AMEniii🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰🤲💒
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏💯💯
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen nurlen ❤❤❤
@suakkrsuakkr6179
@suakkrsuakkr6179 Жыл бұрын
AMNE.AMNE.AMNE🙏🙏🙏🙏🙏
@serenasereno4144
@serenasereno4144 Жыл бұрын
Wedu ye Abatachin lije kalehiwot yasemalen.
@adisbekele2016
@adisbekele2016 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-qu4zk5qw4t
@user-qu4zk5qw4t Жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwota yesamalena abba
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
Memhir Girma  መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?
1:34:57
42 ኛኤፍታህ live! እንወያይ በቪዲዮ የተደገፈ ትምህርት ( 0927 58 0758 )
3:05:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 29 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН