ሊያገባኝ ድግስ ተደግሶ ሌላ ሴት አግብቶ ውጪ ሄደ || በሱ ምክንያት ላብድ ደርሼ ነበር || እሁንም ድረስ መቶ በሬ ላይ ይቆማል

  Рет қаралды 99,594

ክህሎት

ክህሎት

Жыл бұрын

ሊያገባኝ ድግስ ተደግሶ ሌላ ሴት
አግብቶ ውጪ ሄደ
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
#ክህሎት
#kehelot

Пікірлер: 406
@yalewbizu5794
@yalewbizu5794 Жыл бұрын
ከራስሽ ይልቅ ለለሎች የሚኖር ልብ አለሽ፤ ፈጣሪ ይርዳሽ፤
@tkhero9386
@tkhero9386 Жыл бұрын
Thanks
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y Жыл бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ ክብርባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የልባችንን መሻት ሰማእ ቅድስት አርሴማ ትፈፅምልን
@karkidankarki2710
@karkidankarki2710 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatlovehayatlove519
@hayatlovehayatlove519 Жыл бұрын
Ayzoshi yena ehit berchi maregi yalebishi 1dena1d beiminetshi wedetarishi lemigin yiredasha kemira new milish mikiniyatum nisuh lib aleshi
@simretgobena245
@simretgobena245 Жыл бұрын
Manat arisema
@samribelay7442
@samribelay7442 Жыл бұрын
አሜን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ የሚታፈቅሪውን የሰማረ ህይወት ይስጥሽ ተባረክ ።
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
በእዉነት አፏ ስጣፍጥ የኔ ቆጆ ደግሞ ስታምር ❤❤🙏አይዞሽ ማሬ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s Жыл бұрын
ሰርተህ ብላ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
@@user-zx3og9jd5s ክክክክክክ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
በራስህ ስም ሳትተማመን በረው ስም ከፍተህ ልመና ሸምምምምምም ነው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በህይወት ውስጥ የሚገጥም ፈተና ይከብዳል በጣም ከባድ ታሪክ ነው እህቴ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ
@diary2266
@diary2266 Жыл бұрын
እኔ ምልሽ የሴት እድሜ ውስን ነው ማንኛውም ነገር በጊዜው ያምራል :: የራስሽን ኑሮ ኑሪ ፈጣሪ የተሻለ ሠው ይስጥሽ።
@tube4023
@tube4023 Жыл бұрын
አስተዋይነት እምነት ፍቅር ቅንነት ውበት ርዕቱ አንደበት ለቃል መታመን ሁሉን አሟልቶ የሰጣት
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
እሱ ካገባ ምንጊዜም ላንች ስለማይሆን በቃ ዝም ብለሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ጊዜሽን አታቃጥይ አይዞሽ።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አንችም ወደ እኔ ቤት ጎራ በይ እንግዳ እንቀበላለን።Queen Daboን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቅያለሁ።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኡ ኡ ምግቡ ደስ ይላል።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ እኔም አመሰግናለሁ በቃ ሞያ ልማር ነው።
@abolemedia-2864
@abolemedia-2864 Жыл бұрын
አትሞኚ እህቴ ማድረግ ያለብሽ አንድና አንድ ነው ወስነሽ ከሱ መራቅ ነው ያለብሽ ግዜሽንም እድሜሽንም በከንቱ አታባክኝ ሴት ነሽ አንቺ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሲጀመር የሷም ቸልተኝነትና ነገሮችን አርቆ አለማሰቧ ነዉ ይሄን ሁሉ ነገር ያመጣው እንዴት ሰው አሳልፎ ፍቅሩን ይሰጣል እንዴ
@marcanm1014
@marcanm1014 Жыл бұрын
uuuff የኔ እናት የሆነ ፊልም እየመሰለኝ ነው የሰማውት ትልቅ መስዋእት ከፍለሻል የኩኬለሽዋ እናቴ የምታርፊበት የምትደሰችበት ሰው ትስጥሽ ሌላ ምንም አልልም
@zoo_yt1
@zoo_yt1 Жыл бұрын
አንቱ አዛኝ ነቢ 🍇አንቱ የሑሉ በላጭ 🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሖች አባት 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ 🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን። 🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺
@user-mn7rt2cc3m
@user-mn7rt2cc3m Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@abrham1130
@abrham1130 Жыл бұрын
የሱን ህይወት ለማትረፍ የከፈልሽው ምስዋት ዋጋ እንደ ሚያስከፍልሽ ብታቂም የሱ ቤተሰብ ያስገቡሽን ቃል በመጠበቅሽ ታላቅነትሽን ያሳያል አሁን ግን ህይወት ቀጣይ ናት እግዚአብሔር የራስሽን ህይወት ይስጥሽ እህቴ
@alelegnchekol
@alelegnchekol Жыл бұрын
መኮላተፍ እንደዚህ የሚያምር ለመጀመሪያ ጊዜ የሆንሸ ጣፋጭ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሸ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ አይዞሽ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ ህይወት ብዙ ታስተምራለች አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ሁላችንም በየውስጣችን ብዙ ነገር አለ እሱ ያስተካክልልን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ameeen
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የኔ እናት ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ላች ያለውን ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c Жыл бұрын
ታሪክሽን ሰምቸ አለሁ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እናውራ
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ፍቀር ማለት እራስን ለሰዎች አሳልፎ መሰጠት ነው 😍😍ይሔ ለፍቀርሸ የከፈልሺዉ መሰዋዕትነት ነው 😥
@leulsegedtadesse6390
@leulsegedtadesse6390 Жыл бұрын
የስነ-ልቦና ባለሙያን ማግኘት ይኖርብሻል እህታችን! ህይወት ይቀጥላል
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ትገርሚያለሽ የምትወጂዉ ከሆነ እንዴት አገባሁ ብለሽ ፎቶ ትልኪያለሽ ቤተሰቦቹ ተመካክረዉ ነዉ የተጫወቱብሸ
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k Жыл бұрын
የልቤን ነው ያልሽው በደንብ ተመካክረው ነው ያረጉት
@helensemere303
@helensemere303 Жыл бұрын
አዲሳ ሚስቱ ገንዘብ ለቃባት ነው ልጅታ ጉራጌ ስለሆነች ገንዘብ ስለምትወድ ለአዲሳ ሚስቱ ባላን ሸጣላት ነው
@enattube1181
@enattube1181 Жыл бұрын
@@helensemere303 ጉራጌ መሆኑ ምን አሳወቅሽ ቀውስ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
አመቤቴ ታዘጋጅልሽ የአኔ ቆንጁ 🙏🙏🙏
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Жыл бұрын
80% ከእኔ ህይወት ጋር ይገናኛል እየሰማውሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በርቺ ያልፋል
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p Жыл бұрын
የበለጠ ይስጣቹ🤲
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Wendi lij tetosh hedo bimelesem ligodash enji aytekmishm egziabher yikasesh
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@user-mn7rt2cc3m
@user-mn7rt2cc3m Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ ፍቅር ያፈቀሩትን መጠበቅ ነው እራስሽን ገለሽ አኑረሽዋል ንፁህ ሴት ነሽ። ሁለተኛውን ሰው መግፋት አነበረብሽም አንዳንዴ ፍቅር መላመድ ያመጣዋል ቸኮልሽ በተረፈ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ❤❤❤
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k Жыл бұрын
ወላሂወንዶቺ የሚወዶቸውንአያቁም
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k Жыл бұрын
አምነሽወደሽስትከጅ በጣምይቆጫል ተይው ውደ ሁሉምያልፋል አንቺጠካራሁኚ
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የኔ ኮልታፋ በእውነት ውድድድ ነው ያደርኩሽ እህት የለኝም ግን እህት የሚሰማውን ስሜን ነው የተሰማኝ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
ሲጀመር አንዴ ያጣሽውን ሰው ሁለተኛ አታግኝው ሲቀጥል አንች መልካም ልብ አለሽ ጸልይ የራስሽን የተረጋጋ ሕይወት ኑሪ ሰወችን አታነጻጽሪ ሁሉም የራሳቸው ማንነት አላቸው አይዞሽ ማማዬ
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
😊👏👏👏
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c Жыл бұрын
አየ ፍቅር የስራህን ይስጥህ አለሙን ያስጨንቃን ብቻ የሁሉም ግዜ አለው አይዞሽ እህቴ 😍😍😍😍
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አደረግሽ፤ አምላክ የበለጠ ጸጋ እና ሰላም ይስጥሽ።
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖
@zuzu...3825
@zuzu...3825 Жыл бұрын
እስኪ ልስማሽ መቸም የወንዶች ጉድ አያልቅም ይድፋቸውና
@user-sq7cc6sy2j
@user-sq7cc6sy2j Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂✅✅😘😘
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 Жыл бұрын
😂😂😂
@birtukanweldeab2278
@birtukanweldeab2278 Жыл бұрын
ትዳርን የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉና ላንቺ በጣም ጥሩ ምርጥ የሆነዉን ባል እንዲሰጥሽ እመኘልሻለሁ። አንቺ ብታገቢዉ ኖሮ በህይወት ላይኖር ይችል ነበር ሁሉ ነገር የሚሳካዉ የጌታ ፈቃድ ሲሆን ነዉ። አንቺ ለሱ ህይወት መትረፍ ምክንያቷ አንቺ ስለሆንሽ ልብሽ በዚያ ሊፅናና ይገባዋል። እራስ ወዳድ ስላልሆንሽ አንቺ ልትፅናኚ ይገባል። እባክሽ ፀልይ ጌታ ላንቺ የተባረከዉን አዘጋጅቶልሻል። እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@NA-bb9cb
@NA-bb9cb Жыл бұрын
አይዞሽ ይኔ እመብይት ለኣንች ያለው ኣምላኽ ይስጥሻል እሱ ለራሱ እሚመችው ኣድረገ አንችም እሚመችሽ አርጊ ❤🙏🇪🇷
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 Жыл бұрын
*ስላመእግዚአብሔር ይብዛልን ክህሎቶችዬ እንኳንስላመጣችሁ ውድየኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆዲቁ አባታችን አቡነ ገብርመንፍስቅዱስ በስላም በጤነበፍቅር አደረሳችሁ አደረስንአሜን በእውነት የቅዱሳን የሀዋርያት ፀሎት አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን የዛሬዋ እህታችኝደግሞ የስመአቷ ልጅነት ነገስመአታናት እንኳንአደረሳችሁ ሁላችንንም ስመአቷ ትጠብቀንአሜን ክህሎቶች ዛሬምእንደኛነኝ ፍቃደኛ ካሆነችሁ ቤተስብአድርጉኝ የክህሎት ቤተስቦች እውዳችሕለሁ*
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በተሻለ ህይወት ይስጥሽ አይዞሽ
@user-cl1jr1ob9n
@user-cl1jr1ob9n Жыл бұрын
ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታደለ እናት እሱ ምንም ሳያዉቅ የተደረገ ነገር የለም ሁሉም ነገር ተቀነባብሮ ነው so አትፍዘዢ ከዚህ በሁዋላ ካገኘሽዉ ጋር ህይወትን ኑሪ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ማማየ አላህ የበለጠውን ይስጥሽ የስንቶቻችን ልብ ተሰብሮ ቀረ አይወንዶች
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
@aydatekle1071
@aydatekle1071 Жыл бұрын
ትረካው የተምታታ ነገር አለው አሜሪካን ሃገር አይደለም በቀናት በአመትታትም የጋብቻ ቪዛ እንዲህ በቀላሉ አይገኝም
@dinkinesholana7921
@dinkinesholana7921 Жыл бұрын
እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው
@bettywolde3003
@bettywolde3003 Жыл бұрын
በደንብ የተምታታ ነገር እንጂ ወይ አሜሪካን ግቢ ይሆናል የሄደው እንግዲህ . ወይም ሀገሩን ተሳስታ ይሆናል.
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ያው ለዩቱብ ሳንቲም ተብሎ የሚተርክ ሲታጣ ተረት ተረት ጀምረዋል ርእሱን ኣይቶ ብዙ ተመልካች ያገኛሉ በቃ ተረት
@asqwjerry3410
@asqwjerry3410 Жыл бұрын
እኔ እምለሁ ሴቶችዬ ባናገባስ ምን ይቀርብናል ሰላማችንን አግኝተን ብንኖርስ?
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ልጅስ ??
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k Жыл бұрын
የኔውድ ባሁኑሰአት ታማኚየለምእኛምእየተከዳንነውበቃ ወንዶችውሸታምናቸው መጀመሪያሲገቡ በጣም መልካም ይመስላሉ.ቡሀላነውየሚቀየኑር እንደስስትይቀያየራሉውሾችናቸው
@ethiopiajebassa2244
@ethiopiajebassa2244 Жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ይክስሻል! አብዛኛው ውንዴች እራስ ወዳድ አጋሰስ ናችው የውጭ ሴት ይወዳሉ ከፈቅር ይልቅ ሆዳቸውን ይወዳሉ።
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ትክክል!!!!
@tkhero9386
@tkhero9386 Жыл бұрын
you are humble, strong and smart my little Sista🥰😘😘
@gangokayro4118
@gangokayro4118 Жыл бұрын
She's really humble and sweet but she even admits that she is neither smart nor strong when it comes to making decisions.
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ግን በጣም ደግነት አበዛሽ በጣም ሞኝነት ሲበዛ እራስሽም ቤተስብሽን ነው የጎዳሽው ኮስተር በይ አዝናለሁ::
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
የምታወራው ነገር እውነት ያልመሰለው ሰው አለ እንደኔ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ!!!!!!!!🤔
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል
@firehiwotbirhanu85
@firehiwotbirhanu85 Жыл бұрын
ሁሉም ውሸት ባይሆንም ብዙ ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ ለምሳሌ በተጋቡ በ2ኛው ቀን መሄዱ የፕሮሰሱ ነገር እና የውሸት ነው የምታገባት ብየ አሳመንኩት እና ተስማማ የለችው በጭራሽ እሱ ይሄን ያህል ህፃን አይደለም የውሸት ቢያገባት አብሯት ወልዶ ሊኖር አይችልም ልጅቷ ተሸውዳለች
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏 ታሪክሽን እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት ፤ አንቺ መልካም ሴት ከልብ አፍቃሪ ነሽ ስለ ፍቅር ብለሽ ራስሽን ጎድተሻል ካሁን በኋላ ግን እርሽዉ እሱ ሕይወቱን እየኖረ እኮ ነው። እኔ ያልተቀበልኩት ነገር ካለ የውሸት ወረቀት ፈርሞ ለህክምና ብሎ እንደሚሄድ ነበር ያሰበው ያልሽው አልተቀበልኩትም, ለምን ከቤተሰቡ ጋር መክረው እንዳትጎጂ ተስማምተው ያደረጉት ነው የሚመስኝ። ያም ሆነ ይህ ሌላ ወንድ መተዋወቅ አለብሽ እሱን የሚያስረሳ መዓት መልካም ወንዶች አሉ ።
@melatmelat1376
@melatmelat1376 Жыл бұрын
ኣይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ የመምህር ተሰፉይ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጪ ፀልይ ሰገዲ እመቤቴ ትፈታልሻለች
@mesitube389
@mesitube389 Жыл бұрын
የደረሰው ያዉቃል አይዞሽ ዉዴ ህይወት ይቀጥላል➺➺ በተረፈ የራስሺን ህይወት ጀምሪ 😘😘ደግሞ ጀግና ነሺ የኔ አስተዋይ ጠንካር በይ 😘
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
አረ በናትሸ እሱም ያዉቃል ጉዳዩን አያዉቀም አትበይ
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l Жыл бұрын
የልብህን ጎደሎ እመብርሀን ትሙላልሽ
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
የእውነት በወድሽ ኖሮ አግብቷት ብሄድ እንኳን አብሯት አይተኛም ነበር
@mylovemom9791
@mylovemom9791 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ለይኩ የመዳም ቅመሞች ኑ ገባ ገባ በሉ🙄
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👋👋
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እችለው በይ ትችያለሽ በጣም ጎድቶሻል ስለዚህ ሌ ላህይውት ጀምሪ ህይውት ትቀጥለች ምንለች በይኝ ከሱየበለጠ ይሰጥሻል ፍጣሪ ምክንያቱም አንቺ ንጽህ ሴት ነሽ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j Жыл бұрын
ሂወት ፈታኝ ናት 😓በፍቅር ያልተፈተናችሁ እድለኞች ናቹ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
እኔ ግን እጠራጠራለሁ ምንአልባት ህመሙ ትክክለኛ ልብ ላይሆን ይችላል ለገንዘብ ብለው እየሸጡት ኤዳይሆን ያታለሉሽ የእውነት ከሆነ ግን ያስዝናል ከቅጣት ሁሉ ቅጣት የሚፈቅሩትን ሰው ማጣት እውነት እደማታገኘው እያወቀች ለሱ ህይወት ስትል ፍቅሯን ሸጠች አይ ድህነት ድህነት የስራውን ይስጠው የኔ እናት እሱስ እንዴት ይሆን ህይወት የሚቀጥልለት በውሸት ግን የእውነት እዳጋቡት ሳያውቅ ሄደ እውይ እህቴ ከባድነው
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
እኔም ተጠራጠርኩኝ 😥😥ያችኛዋ ለዶክተር ብር ሰታ ያሌለበት በሽታ አለበት አሰብላ ነው ብዬ አሰብኩት ብር ስላላት 😥
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 Жыл бұрын
መልካም እነትሽ ይክፈልሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እመብርሐ ላቺ እሚጠቅምሽን ትስጥሽ
@hhshshhjususje8519
@hhshshhjususje8519 Жыл бұрын
ምትገርሚ እንቁሴት ነሽ ግን ልጁ አግብቶ እደሚሄድ አያውቅም ያልሽው ተሳስተሻል ሴራ ተመክሮብሽ ነውጅ ካሎደዳት በታአምር አያገባትም ነበር አችግን ለሱ መሰዋት ከፍለሻል እኔብሆን ግን የሙሽራ ቬሎ ለብሸ አልክለትም ታክሞ ከጨረሰ እድመጣ ነውማደርገው ፍቅሬን ለሰው አልሰጥም
@selamebrihan446
@selamebrihan446 Жыл бұрын
የተሻለ አገር የሄደ መስሎቷል ጥሩ አድርጋ ታሸዋለች በስጋ ቢደላውም በመንፈስ ወደ ማይደላው ነው የሄደው አይዞሽ እግዚአብሄር ላንቺ ያዘጋጀው ስላለ ነው እርሱ ያንቺ ስላልሆነ ነው ብቻ አንቺ በርቺ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
Wow she has such pure heart, may the Lord God bless you sis
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆ ዳይመንድ የሆንሽውን ልጅ በአሜሪካ ለወጠሽ የታደለ ያገኝሻል ተይው
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
ዋው ሁሉንም ሴት ባንድ አይን እዳላይ አረግሽኝ ግን እውነት ነው ስልኳን እንዴት ማግኘት ይቻላል?እንደዚህች አይነት ልብ ያላት ሴት አትገኝም ስተት እዳትሰሪ መርሳት አለብሽ ለሚቀጥለው ሰው በድን እዳትሆኚ
@liya_amen
@liya_amen Жыл бұрын
agibat bemareyam yechi befetarim yatsedikal kezih kifu hiwpt esuan mawutat
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
@@liya_amen አግባት በማሪያም ስትይ ምን ያህል እንዳዘንሽላት ያሳውቃል ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያበርታት ለሷ ያለዉን ፈጣሪ ያውቃል
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰውነሽ ፈጣሪ መልካም ሰው ይስጥሽ
@tgzeru9608
@tgzeru9608 Жыл бұрын
አንገትሽ ላይ ያሰርሽው አምነት እያለ ለምን ትወዛገቢያለሽ ጸበል ጸሎት አለቀ ይልቅ ባወራሽ ቁጥር ቦታ እየሰጠሽው ነው ሚዲያ ላይ ማውራ መፍትሄ አይደለም መፍትሄሽ እምነትሽ ነው
@alemituhailemariam5132
@alemituhailemariam5132 Жыл бұрын
ማሬ የተባረክሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ለአንቺ የሚሆን ይሰጥሻል ፈጣሪ
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 Жыл бұрын
የኔ እናት አፏ ሲጣፍጥ😘😘
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p Жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን አምላኮን የምትፈራ ድንቅ ስው ላች ያለውን እግዚአብሄር ይስጥሺ ይካስሺም ድሜትሺን በጣም ነው የተረዳሁት መጨረሻ ላይ እባ አቀረረ አይኔ እመቤቴ ማርያም ላች ያለችውን ታዘጋጅልሺ ።
@samiasfaw5642
@samiasfaw5642 Жыл бұрын
You are so beautiful, like your voice, it is like liquid gold.
@godisgood6546
@godisgood6546 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቲ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይረድሻል ቤት ቀይረሽ ሂወትሽን ምሪ GBU
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ አብሽሪ የየትሻለ ይሰጥሻል አላህ ምክንያት አለው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም መልካም ሴት ነሽ በእዉነት ልቤን ነካሽኝ የኔዉድ እህት ሁሉን ትተሽ የራስሽን ኑሮ ጀምሪ እህታለም የሴት እድሜ ቀልድ አይደለም
@tgyegeita2169
@tgyegeita2169 Жыл бұрын
ተማካክረው ነው የገደሉሽ እሄ እዉነት ኣይመስልም የራስሽን ህይወት ኑሬ እግዝያብሔር ይረዳሻል ጸልይ ጌታ ይረዳሻል
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
እረ እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ እሱ የራሱን ይወት እየኖረ ነው አታግኝው የተከራየሽበትን ቤት ቀይሪ ፀበል ህጅ ገዳማት እጅ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Enime endeza newe yaĺekute Anekera tetefawe
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እህቴ ታሪክሺ ያሳዝናል ፈጣሪ ጥንካሬውን የስጥሺ ልብሺ የሚወደውን ያኛውን አስረስቶ አዲስ የሚያስወድደውን ቀን ያቀርብልሺ
@hiwothabtyes8991
@hiwothabtyes8991 Жыл бұрын
ጀግና የኔ እህት ለሌሎች መኖር ቀላል አይደለም
@Shalligito
@Shalligito Жыл бұрын
የትላትና ማንነትሽ ታርክ ነው፤ ስለዚህ የትላትናውን ማንነትሽ የነገ ህይወትሽን ስለማይወስን አስበሽ ወስን። ጭራሽ ከእሱ ጋር መገናኘት የለብሽም። ደሞም ልንገርሽ እህቴ የሄደበት ህወት እንደ አንች አልሆን ስል ነው እንጂ የተመለሰው ሁሉንም ነገር ያውቃል። ፀበል ገብተሽ ተጠቅመሽ ህይወትሽን ቀይር። እንዲሁም ነገ ሌላ ህይወት ስገጥምሽ አትበድይ ንጹ ፍቅር ስጭ ነገር ግን ሰው ነሽና ብሄድም ኖራለው ብኖርም አብረ ኖራለው የምለውንም አስብ።
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ያረቢ በጣም ከባድ መስዋእት ነው!!! በተለይ በዚህ ዘመን ኣሁንኮ ፍቅርሽ ሳይሆን ኣባትሽንም ኣጣሽ ግን እባክሽ ሂውትሽንም እንዳታጪ እንዳታባክኚ መገናኘት ካላቆምሽ ኣትቆርጪም ካልቆረጥሽም ሌላ መውደድ ኣትችይምና ኣላህ ከልብሽ ኣሽቀንጥሮ ይጣልልሽ እንሻላህ።
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ በስላም ከሀገራችን እደወጣን በስላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችንንም ስላሞን ይመልስልን ያርብ🥰🥰
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ameen
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
ከቤተሠቦቹ ጋር ተመካክረዉ ነዉ የሸወዱሽ አትጃጃይ ገለቴ
@fikrlove1042
@fikrlove1042 Жыл бұрын
Betaaaaaaam yewa nesh yene konjo Egziabher yirdash
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Жыл бұрын
አሁንም ኩኬሌሽ ተመልሰሽ ሂጂ ፀሎት አድርጊ እሡ አሁን ላቺ አይሆንም እጂግ ጥሩ ልጂ ነሽ ላቺም ጥሩ ይግጠምሽ
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 11 ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘድሮ ማነው ሚታመነው ባርሴማ ከደዚህ አይነት ወዶች ፈጣሪ ይጠብቀው ተመስገን የማዳሜ ሸፋጣ ብቻ ነው እስካሁን ማምነው ማፈቅረው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ምንድነው የምታወራው አርፈሽ የራሥሽን ኑሮ ኑሪ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
You beautiful girl don't lose your hope just pray God will change your life
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ይልቅስ ለቀጣይ ሕይወትሽ አስቢበት እድሜሽን እየበላ ነዉ እሱ እየኖረ ነዉ ምንም ቢሆን ጥቅምሽ ምንድነው አሁን oredy ወልዶ የተሸወድሽበትን ባህሪሽን አስተካክይ ነቃ በይ አርቀሽ ማሰብ አለብሽ ሳስበው ነገሮችን ጥንክር አድርገሽ አታይም የዋህነት አለብሽ በጣም አሁንንም እንዳትጎጂ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጣል
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ግን ለፍቅር ብለሽ ነው ዋጋ የከፈልሽው😭😏ግን ከተሻለው ማግባት ነበረብሽ እሱ እኮ አልተደሰተም በህይወቱ😭
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አንተ ጠብቅን ከወሽታም ወንዶች
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ዉይ የዘንድሮ ወንዶች ምነዉ ልብ አጡ የረቢ ከንደዚ አይነቱ ጠብቀን
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
እሱ እኮ አያውቅም 😥ታሞ ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ከጥቀመኛ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን👏👏 💙ለውፍረትም ስሪልኝ ባላችሁን መሰረት ሰርቼላችሃለው አዲስ ቪድዮ ለቂቃለው እዩት👏👏
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
ማን አለሽ ገለቴ
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 Жыл бұрын
He lost you you is the best My sister I tall you avery Wane same happens that is the life Love is blind forget hem ! 100% been strong think about you after you win. I tall you okay
@jerrymana2758
@jerrymana2758 Жыл бұрын
አይዞሽ ውድ የኔም ያንችም ታሪክ አንድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
እውነት ሳላደቅሽ አላልፍም በዚህ ዘመን እንዳች አይነት ሰው ማግኘት ከባድነው ያች ባል የሆ የእውነት የታደለነው ፆሎቱ ተሰምቶለትነው አችን የሚያገኝሽ እንዳች ሰው አክባሪ ቃሉን ጠባጢ ለሰው ስሜት የሚጠነቀቅ ባል ያጋጥምሽ🙏🙏🙏👌
@tedytedy2435
@tedytedy2435 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የቸሻለ ትዳር ይሰጥሽ 😍😍
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Жыл бұрын
የኔ እህት አታግኝው በቃ ያንቺ አደልም ላንቺ ያለውን ፈጣሪ ይስጥሽ!!
@andylaw2502
@andylaw2502 Жыл бұрын
wow betam des yemteyi lije nesh ayizosh berchi melkamenetesh yikeflishal
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
Yene enat ke esu gar atawedadriyachew please . Gize ywesdal enji treshwalesh.GOD WILL HELP YOU SIS
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአንች ያለው ይስጠሽ የኔ ቆንጆ
@kalz59
@kalz59 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ጥሩ ይሆናል
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
እህቴ ለሱ ህክምና መስዋትነት ከፈልሽ በጣም አሪፍ የፈጣሪ ስራ ነው።ፈጣሪ ምክንያት አለው።ከዳነ በኋላ ግን ያለው ነገር ግን የሴጣን ስራ ነው።
@masertwube8453
@masertwube8453 Жыл бұрын
እሕቴዋ እየሔድሽ የራሽን ሕይወት ሚሪ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ምኒቱ ሞኝ ነሽ ተመካክረው ነው የገዴሉሽ ሆ ይሄ ጭራሽ እውነት አይመስልም
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Жыл бұрын
You are so beautiful inside and out.......don't worry about it .....You will be fine everything is going to be just OK 👍 The flag is not American......English flag new
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 3 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 3 МЛН