ሊዮኔል ሜሲ ለምን ባሎን ዶ ኦሩን አሸነፈ ?

  Рет қаралды 14,837

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

8 ай бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 156
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 8 ай бұрын
ምን ዓይነት ትንተና ነወ?!... ሁሌም ስሰማህ "ትንታግ" "ክስተት" የሚሉ ቃላት ከፊቴ ድቅን ይላሉ። you are a phenomenon!! "አሌክስ ሁሌም ይለያል" የምንለውም በምክንያት ነው:: የሮናልዶ አድናቂ ሆኜ ስለ ሜሲ ስታወራ, ሜሲን በፍቅር እንድወደው ታደርገኛለህ። እግርኳስን አንተ ብቻ ተንትን አባቴ!!
@haymi410
@haymi410 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ መጨረሻዩን እደሜሲ አሳምርልኝ ዋው ሊዮ ፀባይ ከችሎታ ፈጣሪ የሰጠው 🐐👑
@eliaswoldeyesus3795
@eliaswoldeyesus3795 8 ай бұрын
በጣም ምገርም ትንታኔ አለክሶ በጣም አመሠግናለሁ
@fjrsge8898
@fjrsge8898 8 ай бұрын
ሜሲ በደምብ ኣርጎ ባላንዲኦር ሽልማት ይገበዋል። CONGRATULATIONS LIONEL MESSI YOU ARE GREAT "G.O.A.T" GREAT PLAYER IN THE WORLD 👑👑👑❤❤❤
@smaretboye
@smaretboye 8 ай бұрын
ስለማገባው እነደውም ለሚሲ ባላንዶር ያንስበታል በቃ ይቅርታ አሌክሶ ዝም ብዬ ላድንቀው እንጂ ምንም መናገር አልፈልግም የኔ ልዮ ምን አይነት ሰው ነክ ግን💔💔💔♥️💔💔♥️
@abrahamtekleysus335
@abrahamtekleysus335 8 ай бұрын
Messi አዎ ይገባዋል በ4አመት 1ግዜ የሚደረገው የአለማችን ትልቁ የእግርኳስ ውድድርን በራሱ ችሎታ አሸንፏል 🎉🎉🎉ከ psg ጋር የሊግ አሸናፊ ነው
@super12star
@super12star 8 ай бұрын
100% ለሜሲ ይገባዋል❤
@FilmonTeklay-sf3ix
@FilmonTeklay-sf3ix 8 ай бұрын
Yes the goat deserve it infinite ♾️ lio thank you alexo also tiru aragh silasradahilin
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 8 ай бұрын
100% ለሜሲ ይገባዋል።
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 8 ай бұрын
የሰኞ ጠዋት የፍና ትንታኔ ሁሌም ይናፍቀኛል የሁሉም ችሎታ አለክ ከኳስ ባሻገር አለም አቀፍ ጉዳኖች ላይ ታሪካዊ ትንተናዎችን ብታሰማን ደስ ይለኛል እኔ በግሌ 200 በላይ ትንታኔዎችን ከ2007 ዓም ጀምሮ ቀድቼ አስቀምጬ ሁሌም ነው ምሰማው
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
great analysis by a well versed pundit! i raise my hat and salute you Alazar.
@frezershita8267
@frezershita8267 8 ай бұрын
Messi is the greatest player of all time
@robel011
@robel011 8 ай бұрын
THE GOAT
@selamawitwondimu9196
@selamawitwondimu9196 8 ай бұрын
Alazar Gene Beka Tecelale
@adiljemal9295
@adiljemal9295 8 ай бұрын
The goat ❤❤❤
@NasrimahammedRashaad-ss6gm
@NasrimahammedRashaad-ss6gm 8 ай бұрын
wacaraf 8 semet hibalal bulo nabara higbowal⚽🥇❤
@zola_man
@zola_man 8 ай бұрын
World cup ላይ ነገረኛ ሆና ነበር Interview እየተደረገ በስፓኒሽ ሲቆጣ ኧረ ሜሲ አምርሯል እያልኩ ነበር፤ ሊዮ ቡድኑን በደንብ መርቷል ይገባዋል
@gadiderbew3493
@gadiderbew3493 8 ай бұрын
እግር ኳስን እጅግ በጣም እንድወድ ከሚያደርጉኝ top3 Ethiopian football journalist,,, Husen abdulkenin, Alazar asgedom , Dawit niguse
@alemaeyhualaro-xh5mx
@alemaeyhualaro-xh5mx 8 ай бұрын
Missssssae Ya Almachen Jagena
@Kara.esmael
@Kara.esmael 8 ай бұрын
አረ ሊዬ penaldon ሊደርበው እኮ ነው ወገን 2 ብቻ 😂😂😂😂
@ethio_selam9772
@ethio_selam9772 8 ай бұрын
ምቀኛውን ሁሉ አቃጠለው😂😂😂
@user-by2ip5oc1o
@user-by2ip5oc1o 8 ай бұрын
:ballon d'or is just a bunch of journalists voting for friends -Johan Cruyff haaland እንደዚህ አይነት አመት ከዚህ በኋላ አይደግመውም በሌሎቹም ሚደገም አይመስልም but he won our heart👏👏👏
@user-ik8gg4tl4t
@user-ik8gg4tl4t 8 ай бұрын
ትለያለህ አላዛሪ በተለይ ስለኔማር የሰጠህው ትንታኔ ምርጥ ነው
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
Messi exudes genius, magic and beauty. Messi the magic man! Leo the maestro! leo messi a poet in motion.
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 8 ай бұрын
Thank you messi You wrote story that will be told for centuries to come.a story of loyality preseverance and brilliance.a story of magic and beauity. You tought me how to love football. There is not much left to say that.has not been said a million times before .simpley It was simpley an honour.to watch you play Final nail of a coffin messi buried ronaldo
@umerhaji1429
@umerhaji1429 8 ай бұрын
Alexo❤
@SafiAbde-rd9ce
@SafiAbde-rd9ce 8 ай бұрын
#Leo_The_goat ❤️🇦🇷🐐🐐
@natevlog987
@natevlog987 8 ай бұрын
Wow alesh ❤
@Chamisonure-mm6jd
@Chamisonure-mm6jd 8 ай бұрын
❤❤❤❤ yimachaw enkuwan ashanafa
@selamawitwondimu9196
@selamawitwondimu9196 8 ай бұрын
Endante Mikyatawi Gazeteya Nw Miyasefelgen
@anab7507
@anab7507 8 ай бұрын
Leo 🐐🐐
@ZinashTadess
@ZinashTadess 8 ай бұрын
Messi is Messi
@eyuelua5331
@eyuelua5331 8 ай бұрын
GOAT The fucking debate is over!
@yami4330
@yami4330 8 ай бұрын
It was over when he won the world cup with Argentina.
@mekman3471
@mekman3471 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@sefinehdilu4069
@sefinehdilu4069 17 күн бұрын
🐐
@user-bp8wk3pc2p
@user-bp8wk3pc2p 8 ай бұрын
ይገባዋል
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Atafrume kiristiano endet ayibelawem little new😊
@YaleletAsnake-kr1si
@YaleletAsnake-kr1si 8 ай бұрын
Balondor ንseasonal ማድረግ ያስፈለገው ሜሲን ለመሸለም ሲባል ብቻ ነው !
@tefera1758
@tefera1758 8 ай бұрын
መሲ 9ኛዉን ባለንዶር በቀጣዩ የአለም ዋንጫ በሃላ የማንሳት ሰፊ እድል አለዉ፡፡ቡካዮ ሳካ የቀጣይ አመታት ባለንዶር አሸናፊ ይሆናል፡፡
@tk_j.r
@tk_j.r 8 ай бұрын
YE RONALDO FANS YIHE LENATE YIGEBACHUAL TEKATELU YENANT IDOL YE MESSI TIFIR LAY AYDERSIM
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
MESSI the maestro. Leo the world champion. Messi the gift of god. Messi infinity.....
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Yargilete😊
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 8 ай бұрын
ቀጣዩ ጁን ቤሊግሃም ይመስለኛል።
@seyoummichael2891
@seyoummichael2891 8 ай бұрын
Definitely Alex🙏🙏
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Yargilete
@jemalreda4391
@jemalreda4391 8 ай бұрын
ያለም ዋንጫ ከ 3 ስታ እና 56 ጎል የሚበልጥ ከሆነ ክብሩ የኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ነበር ምክንያቱም በየጫወታው ልዩነት ፈጣሪው ርሱ ነበር ከሆላንድ ክሮሽያ እና ፈረንሳይ ጋር በፔናሊቲ ነበር ያለቀው በተለይ የሙዋኒን የመጨረሻ ኳስ ን ያዳነበት መንገድ አልፎም ቹዋሚኒ ላይ ያደረገው ማይንድ ጌም ስለዚ ስለ የትኛው ዲሳይሲቭ ነው ምትነግረን አለም የፍትህ መዶሻዋ መሰበሩን በአረመኔዋ እስራኤል የሚፈጸሙ እንስሳዊ ሰውነት ላይ የሚቃጣው ጥፋት ከባሎንደኦር የዝርፍያ ሽልማት ቅንጣት ብዬዋለሁ ከፍትህ አንጻር
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Mesi endet belawe lemitilu Hull Yealem wancha besawdi teshenifa Yebelachew bedagna new endemalet new amelekaketachu yenante mesfert mindnew ?besides
@annitmul1614
@annitmul1614 8 ай бұрын
ye mensur merakek silchit bilonal please sefa yale air time yasfelghal
@robtube5351
@robtube5351 8 ай бұрын
Ere betam migerm new 14 amet mulu 2 techawchoch betam yedebral.
@natikibrom4944
@natikibrom4944 8 ай бұрын
🐐🐐🐐🐐🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Koye Mesine ketekawemachu mane endibelawe feligachu new?
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
በአለም ታሪክ ሶስት ጊዜ ባላንዶር የሰረቀ ተጫዋች 👉መሲ።
@RabAb-ym3zo
@RabAb-ym3zo 8 ай бұрын
እውነት ነው
@gashayekindalem1078
@gashayekindalem1078 4 ай бұрын
You are trying to compare with your idol
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 8 ай бұрын
Fifa leba kehone kechalachu kisesute kalchalachu zime belu
@DanielmKassawm-ki7kj
@DanielmKassawm-ki7kj 8 ай бұрын
Leo messi
@kidusephrem7873
@kidusephrem7873 8 ай бұрын
አሌክስ ይህቺ አለም ፍትሀዊ አለመሆኖን አንዱ ማረጋገጫ ይህ ነው ገና ቡና እየጠጣ ይሰጡታል
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 8 ай бұрын
ከከከከከከከከ
@Kara.esmael
@Kara.esmael 8 ай бұрын
እግር ኳስ ለምን ማየት አጀምሪም በያ ባስኬት ቦል ትተሽ ኳስ ጀምሪ 😂😂😂😂
@yosefgetachew4378
@yosefgetachew4378 8 ай бұрын
keep crying 8
@adiljemal9295
@adiljemal9295 8 ай бұрын
አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂
@super12star
@super12star 8 ай бұрын
አለቃቅስ ቦርኮው
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 8 ай бұрын
🙌👏😍❤💖
@ahmederina
@ahmederina 8 ай бұрын
እኔ የምለው ምነው ከሰማን ላይክ አርገን ብንሰማ እረ ተው ላይኩ ለሱ ይጠቅመዋል ለምን ለሁሉም ይዳረሣል እናንተ ላይክ ስታረጉ
@adiljemal9295
@adiljemal9295 8 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ትንታኔ like አለ ማድግ በህግ ያስጠይቃል
@ahmederina
@ahmederina 8 ай бұрын
@@adiljemal9295 ክክክ ክክክ
@user-sk9ec3or9j
@user-sk9ec3or9j 8 ай бұрын
ሜሴ ይገባዋል ❤❤❤
@user-ui8gt5gk7w
@user-ui8gt5gk7w 8 ай бұрын
ከሜሲ የበለጠ የተሻለ አመት ያሳለፉ ተጨዋች 10 ትጥራለህ እኳን ባላዶር መብላት በጣም ያሳፍራል
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
crybabaynaldo
@assebebayelign574
@assebebayelign574 8 ай бұрын
Because he is FIFA boy!
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
messi is infinity..
@user-sk9ec3or9j
@user-sk9ec3or9j 8 ай бұрын
አለማየት ትችላለህ መብትህ ነው አንተ ምታደንቀው ሰለለለ ነው
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 8 ай бұрын
በሰባት ጨዋታ ባሎንዶር ሲሰጥ ሳይ ባሎንዶር የዘቀጠ ሽልማት መሆኑን ማመሳከሪያ ነው።🤮😭🤮🤮🤮
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 8 ай бұрын
teret teret chalew engdi mn tadergewaleh leo hullem ashenafi new
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
መሲ 3 ጊዜ ባላንዶርን ሰረቀ።ይቺ አለም ፋትህ የጎደላት ናት።እስኪ ባለፉት 15 አመታት አለም ዋንጫን ስለበላ ባላንዶር የወሰደ ሰው ንገሩኝ?ኳስ ማየት ላቆም ነው
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
your IQ is way below..you better stop watching anything because you lack understanding..
@gezegetamedia8779
@gezegetamedia8779 8 ай бұрын
በሳቅ
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
@@gezegetamedia8779 ከላይ የጠየኩህን መልስ?
@sedatkefu516
@sedatkefu516 8 ай бұрын
🐑ነገር ነህ😀😂
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
@@BrightTube1 listen to alazar and you will get the answer for your moronic question.
@Abduy194
@Abduy194 8 ай бұрын
Even if Messi had 1000 Balloondors, I would still idolize Cristiano Ronaldo
@yosefgetachew4378
@yosefgetachew4378 8 ай бұрын
so? who gives a fuck about you?
@yami4330
@yami4330 8 ай бұрын
Nobody cares.
@AtK-ks2ng
@AtK-ks2ng 8 ай бұрын
ባላንዶር ተልከሰከሰች
@user-xs2uf9jo8p
@user-xs2uf9jo8p 8 ай бұрын
Alkes bedenb 😂😂😂😂😂
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 8 ай бұрын
ፌፉ ሌባ ነው አለቀ ምንም አታሽበልብለው አለቀ
@danemanemane8399
@danemanemane8399 8 ай бұрын
የሌባ ሰፈር ልጅ
@user-xs2uf9jo8p
@user-xs2uf9jo8p 8 ай бұрын
Fifa eko adelem yeshelemew ante dedeb 😂😂😂😂😂😊
@adiljemal9295
@adiljemal9295 8 ай бұрын
አይ ድድብና 😂😂😂
@mikyastsegaye7834
@mikyastsegaye7834 8 ай бұрын
Although you possess sound analytical skills, your recent analysis appears to be biased.
@Abduy194
@Abduy194 8 ай бұрын
ሜሲ በትላንትናው እለት ዝርፊያውን በሰላም አጠናቋል 👏👏👏
@kidsart1868
@kidsart1868 8 ай бұрын
Edeg esti
@Abduy194
@Abduy194 8 ай бұрын
@@kidsart1868 ከብት ለራስህ እደግ
@danemanemane8399
@danemanemane8399 8 ай бұрын
ተቃጠል ምቀኛ
@ramadanyounis9110
@ramadanyounis9110 8 ай бұрын
ደደብ ነህ ልክ እንደ ሚስማር 8 ቁጥር
@Abduy194
@Abduy194 8 ай бұрын
@@danemanemane8399 በስርቆት አልቃጠልም ሌባው
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 8 ай бұрын
ሀላንድ በጠራራ ፀሀይ ነው ዘንድሮ ባላንዶሩን የተዘረፈው አንተ ደሞ ዐይናቹን ጨፍኑ ላሞኛቹ የምትለው ነገር አለ 😡
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
haaland was not in the world cup
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
somebody robbed your brain.
@santemedical6802
@santemedical6802 8 ай бұрын
Haaland, Mbappe, professional footballers, journalists, football fans all are fine with Messi winning his 8th ballon d'or, except the following three: 1- PENALDO 2- His sister 3- penaldo fans..
@fisahatube4561
@fisahatube4561 8 ай бұрын
🐐
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
ዚዳን በዚህ ዘመን ቢጫወት ኖሮ ታላቅ ይሆን ነበር ?
19:10
እንደ ላሚን ያማል ያለ ታሪክ ታይቶ ያውቅ ይሆን ?
19:37
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 7 М.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН