በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?

  Рет қаралды 124,704

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

7 күн бұрын

በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?

Пікірлер: 3 100
@ynserayne
@ynserayne 5 күн бұрын
ክፍል አንድን ለመከታተል kzfaq.info/get/bejne/nrxxpdyd05qco2w.htmlsi=WxhE-to01DHVAhFQ ክፍል ሁለት kzfaq.info/get/bejne/jc14hMZ6qNjLf4k.htmlsi=-8p8apuSrF0-xJFJ ለምትሰጡኝ ድጋፍ እና ማበረታታት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ዛሬም ነገም ወደፊትም በፈጣሪ እርዳታ የተቸገሩትን መረዳታችንን እንቀጥላለን።
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 5 күн бұрын
@@ynserayne እሺ በየሂድህበት ድግል ማርያም ከፊትህ ትቅደምልህ ❤❤
@gpbl5074
@gpbl5074 5 күн бұрын
@@ynserayne ♥️♥️💕💕💕
@fatama1233
@fatama1233 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@workinashforsido8398
@workinashforsido8398 5 күн бұрын
እኔም. የንቴ ቅጥር. እፋልጋሎ
@AaaBbbb-ss3dr
@AaaBbbb-ss3dr 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 күн бұрын
የንስር አይን ወደስራው በመመለሱ እዳኔ ደስ ያለው ላይክ
@user-wz2eb7py2f
@user-wz2eb7py2f 5 күн бұрын
Tiyake Yelawum Batem Des Belongnle
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 5 күн бұрын
እኔም በጣምነው ደሥያለኝ ከዛ ህመም ወቶ ዳግም ወደሥራ መመለሥ ቀላል አደለም
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 5 күн бұрын
100 ጊዜ
@meskeremmeskerem205
@meskeremmeskerem205 5 күн бұрын
❤❤❤ኘ👍👍👏👏👏​@@user-wz2eb7py2f
@VhChc
@VhChc 5 күн бұрын
እኛም በጣም ደስ ብሎናል ደግሞ ያንን አረመኔ የሰው ዳይኖስ ለህግ ስታቀርቡት አላህ ያሳዬን ያንተንም በህይወት መትረፍ የፈጣሪ ጥበቡን እናመሰግነዋለን አልሀምዱሊላሂ​@@user-wz2eb7py2f
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 күн бұрын
የንስር አይ ጀግና ነው የምትሉ ላይክ
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 5 күн бұрын
በጣም
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 5 күн бұрын
ጀግና አይገልፅውም አገር ሰገባ ኢሻ አላህ ሽልማት ይኖረዋል
@HemenHemen-lg3tj
@HemenHemen-lg3tj 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 5 күн бұрын
የሁላችንም ሀሳብ ነዉ ላሀገራችን ያብቃን❤❤​@@አልሀምዱሊላህ9291
@ST-lv5di
@ST-lv5di 5 күн бұрын
KO​@@አልሀምዱሊላህ9291
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv 5 күн бұрын
ወንድሙ ለህግ መቅረብ አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ ይህ ወንጀለኛ መጠየቅ አለበት
@Tmesgne
@Tmesgne 5 күн бұрын
ምን ህግ አለ ህግ የለም ኢትዮጲያ😢
@user-op7gi7hn4o
@user-op7gi7hn4o 5 күн бұрын
የንስር ዓይን አንተ መዳንህ የብዙሃን ሂወት መዳን ማለት ነው. አንተ ጀግና 🇪🇷❤❤❤
@elsabetalemayew7014
@elsabetalemayew7014 4 күн бұрын
🎉
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 5 күн бұрын
ፍቅር ትሁት ነዉ የንስር አይን የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ ::
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 күн бұрын
በጣም ፍቅር የሆነ ልጅ ነው❤
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 5 күн бұрын
የህን ጀግና የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ 👍👍 የመጀመሪያ ግዛ ልበላችሁ አተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ አባቴ❤❤❤❤❤❤
@TffGfyy
@TffGfyy 5 күн бұрын
ዉነት
@zahrakamal6584
@zahrakamal6584 5 күн бұрын
እውነት ነው
@azeb2809
@azeb2809 5 күн бұрын
ኧረ እኔንም ግጩ አድናቂው ነኝ
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 5 күн бұрын
@@azeb2809 እሺ እገጪሸ አለሁ❤❤😂😂
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 5 күн бұрын
''ይህን ጀግና የምታደቁ '' ? ለምንድነው የምናደቀው? ያድቅቅህና ። የምናደንቀው መባሉ እኮ ነው።
@genetkebede278
@genetkebede278 5 күн бұрын
እኔ ኤሪትራዊት ነኝ አማርኛ አሳስቼ ከሆነ ይቅርታ 🙏🙏አየ ሰው ክፉ በናት ልጅ እንደዚህ ይጨከናል አይዛቹ እግዚአብሔር ቀን አለው ብድር መላሽ ነው🙏🙏🙏 ተስፋቹ እግዚአብሄርን አርጉ🍇 የ ንስር አይን ጀግና ከዚህ ሁሉ ችግር ያወጣህ ፈጣሪ ስሙ ይኽበር 🏆🏆🏆
@louatlouat8603
@louatlouat8603 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@adamia3883
@adamia3883 4 күн бұрын
Thanks ❤🙏
@hanalittlekitchen7724
@hanalittlekitchen7724 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meccam2106
@meccam2106 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@genetketemawu
@genetketemawu 5 күн бұрын
አቤት ጋዜጠኛው ግን ምን ያክል ልብህ ንጹህ ቢሆን ነው ከዛ ሴራ ያተረፈክ የእግዚአብሔር ስራ ግርሙ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የምትወዳት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እነሱንም እደምታስተካክልላቼው ተስፋ አለኝ ቼሩ መድኃኔዓለም ይርዳህ❤❤❤❤❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 күн бұрын
መቼም ይሄ ሰውዬ ድኖ ሚስቱን በሰርግ ድጋሜ ቢያገባት ደስ ይለኛል ፈጣሪ አሁንም አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤
@accacc5974
@accacc5974 5 күн бұрын
ያድርግልን ለማየት ያብቃን
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 күн бұрын
ተው ክሀዲ ሰው ነው የእውነት ልቤ በጣም ነው በሰራው ስራ ያዘኩበት
@SamiraSweet-ho4tk
@SamiraSweet-ho4tk 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 5 күн бұрын
እውነት ነው ሁለቱም ልበቀና ናቸው ጌታ እየሱስ የእንደገና አምላክ ነው ሁለተኛ እድል ይስጣቸው😊🙏🙏❤❤
@lensami2970
@lensami2970 5 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 5 күн бұрын
ይህ ልጅ ትክክለኛ የእንባ ጠባቅ ቢባል ያንስበታል
@TffGfyy
@TffGfyy 5 күн бұрын
በትክክል
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 5 күн бұрын
አወ ወላሒ
@hayatgidena2431
@hayatgidena2431 4 күн бұрын
❤❤❤
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 4 күн бұрын
ያስበታል ወላ
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 5 күн бұрын
የንስር ዓይን ወደ ቀደመው ጀግንነትህ ተጠናክረህ መግባትህን ማየት ችያለሁ ክብር ለፈጣሪ ይሁን
@makisho-uo6lq
@makisho-uo6lq 5 күн бұрын
የኛ ጀግና ወንድም አንተ ቀልጠህ የሰውን አለም የደካሞችን የተሰበሩትን ልብ እንድትጠግን ከአምላክ ስለተቸርከን እናመሰግናለን አንተንም እመብርሀን ትጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤!!!
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 5 күн бұрын
የነስር አይን ብድርህን በሰማይ ቤት አግኘው አንተን የማረህ አምላክ ይህንንም ሚስኪን ፈጣሪ ይማረው።
@user-hg3nr8qq1g
@user-hg3nr8qq1g 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TayituTigu
@TayituTigu 4 күн бұрын
እውነት ነው! አሜን !!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 4 күн бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@EmebetEe
@EmebetEe 5 күн бұрын
አሁንም ፀበል ይግባ የምትሉ የንስር ወዳጆች ይህን የሰይጣን ስራ በዛሬዉ እለት ባለእግዚአብሔር ያፍረሰዉ,ቅባቅዱስ ከተቀባ በእረግጠኝነት ይድናል❤❤❤
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 5 күн бұрын
እውነት ፀበል መሄድ አለበት የመንፈስ ሴራ ስለሆነ በፀበል በፀሎት እናግዘው
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 күн бұрын
እውነት ነዉ
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 5 күн бұрын
አወ ❤❤❤❤❤❤
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 5 күн бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ከእስራቱ ይፍታው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 5 күн бұрын
ወንድማ ህይወቱ ትዳሩ ገንዘብ ያተራመስ የገዛ ወንድሙ በቅናት በምቀኝ ገንዘብ ወደ ራሱእንዲመጣ ሱዳን ሃገር ሄድ ሚስቱ ስምና በእናቱ ስም ጠንቆ ቤት ያስጠነቆለበት
@sunnitalam7293
@sunnitalam7293 5 күн бұрын
እመብርሀን በብርሀኗ ቀፊትክ ትቅደም እንቅፋትክ ሁሉ ሲኦል ይግባ ጀግና በምን አንደበት ትገጻለክ ክፉ አይንካክ የዘወትር ጸሎቴ ነው❤❤❤
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 5 күн бұрын
ለሰዉ ሸር የምታስቡ በሙሉ አላህ ከምድር ያጥፋቸዉ ያረብ
@ayanatadesse4980
@ayanatadesse4980 5 күн бұрын
አቶ ሰለሞንን ወደ ፀበል ዉሰዱት፣ እሷም የልጁ እናት ፀበል መጠመቅ አለባት
@franekmercedes
@franekmercedes 5 күн бұрын
እውነት ነሺ ነው ❤
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 5 күн бұрын
በትክክል
@saadayimer8273
@saadayimer8273 5 күн бұрын
አላህ አሽሮ ወደ ፍቅራችው ይመልሳችው
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 5 күн бұрын
በትክክል በፀበል ነው የሚድነው
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 5 күн бұрын
Likk nesh indewum lijituwam bitihon hulum abro wede tsebel yihidu keza mifetrwun asibeshiwal 😮😮😮😮😮😮😮 wede diro fikrachew temeliso❤❤❤❤❤❤❤ uuuffff zim biye si silew destayen uuuffff yaaa Allah ante hulachewum tenachewun fikrachewun melisilachew yaa rabbii
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k 5 күн бұрын
የነስር አይን ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤መልካም ተመኘሁ ወደ ቀድሞ ትዳራቸው እንደሚመለሱ ተስ አለ የምትሉ በላይክ ግለፁልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 күн бұрын
I REALLY THINK SHE'S ORDE BUCK. TOO HER FAMILIES....
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 5 күн бұрын
በርግጠኝነት አብረው ይሆነሉ
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 4 күн бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣም ነው ያደነኩሽ ጠላት ነው በትዳራቺ የገባው ይህን ስለተረዳሽ እውነትም ቅነ ልብ አለሽ::
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 күн бұрын
የደከምክበት ብቻ ሳይሆን ሂወትህን ሊያሳጣህ የነበረ ዋጋ ያስከፈለክ ስራ ስለሆነ የልፍትህን ዋጋ እግዚአብሔር ቆጥሮ ይህ ተበዳይ ድኖ እንደሰው ቆሞ ለማየት ያብቃን አሜን 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🙏🫶🏻
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 күн бұрын
😢😢😢አቤቱ አንተ ጠብቀን የስንቱ ቤት በመተተኞች ፈረስ ስንቱ ያለእድሜው ተቀጨ ቤት ይቁጠረው😢😢 መተተኞችም አስመታቶችም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabateklay4890
@sabateklay4890 5 күн бұрын
አንተን የወለደች እናት ማህጸንዋ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 5 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakbaraki6727
@misrakbaraki6727 5 күн бұрын
አንተ ወንድሜ ምን አይነት ፍጥረት ነህ አንተ ትያለህ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብህ ሰሎሞን ደግሞ ተሽሎት ከባሌቤቱ ጋር ታርቆ ወደድሮ ማንነቱ እንደሚመለስ አልጠራጠርም ላንተም ጤንነቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 5 күн бұрын
ድነህ ወደስራህ ተመልሰህ ስለዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግናችን መዳኒያለም ይጠብቀህ
@MubarekSeyum
@MubarekSeyum 5 күн бұрын
በፈጣሪ ስም እኔ የጋዜጠኛው ነገር ነው እሚገርመኝ ጥላቶችህን ፈጣሪ ከምገዲህ ያሶገዲልህ
@tsedallove
@tsedallove 5 күн бұрын
አሜን❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 5 күн бұрын
Aameen
@TffGfyy
@TffGfyy 5 күн бұрын
አሜን
@sabaiyasu5031
@sabaiyasu5031 5 күн бұрын
Amen ftari bkenik begrak ykumlk wendm alem ❤
@Menelik27
@Menelik27 5 күн бұрын
አሜን
@user-bp5wu7ie8y
@user-bp5wu7ie8y 5 күн бұрын
እኔ ምንም ልል አልችልም ብቻ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ. የእናትህ ፀሎት ይጠብቅህ ኑሩልን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 5 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 5 күн бұрын
Amen geta yixebiqew
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 5 күн бұрын
😂😂😂ተቀቢው
@fekadutefera268
@fekadutefera268 5 күн бұрын
የንስር ዓይን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ፡፡ በእውነት አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ሰለሞንንም ከነባለቤቱ እግዚአብሔር ይማራቸው፡፡ ባልና ሚስቱ ሁለቱም የሚያሳዝኑ ናቸው ሁለቱም ድነው በትዳራቸው እንደሚቀጥሉ ከእግዚአብሔር ጋር ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡ የሰለሞንም ወንድም ፍርዱን እንደሚቀበል በተስፋ እንጠብቃለን
@s_adam6858
@s_adam6858 5 күн бұрын
ጀግናው ወንድማችን ደህና ሆነህ ወደ ስራህ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎናል። አቶ ሰለሞንም ፈጣሪ ይፍውሰው ባለቤቱም ደህና ሆና ወደ መጀመርያው ሂወቷ እንድትመለስ ዱዓ እደርጋለን የከበረ ሰላምታ ለ ወንድማችን ጋዜጠኛው ዘላለም ተባረኩ ።❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል :: የነስር አይን ወደ ጤናው ተመልሶ በመልካም ስራው መመለሱ ከልቡ ያስደስተው ወገን ደስ እንዲለው @ ሞራልም እንዲሆነው በላይክ አሳዩኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏👏
@ShaituDamee
@ShaituDamee 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@meskermbuzayhu6415
@meskermbuzayhu6415 5 күн бұрын
አንተ ልጅ ግን አስተውለሀል ግን የእናትህ ፀሎት እየረዳህ እንደሆነ❤❤
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 5 күн бұрын
እውነት ነው የእናቱ ዱአ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@admassasefa3747
@admassasefa3747 5 күн бұрын
አሁንም ቢሆን ከእግዚአብሔር ጥበቃ ጋር ለሰከንድ እንዳትዘናጋ እግዚአብሔር ረድቶህ ደግሞ የዚህ ቤተሰብ መጨረሻ አምሮ ለማየት ጉጉቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️
@user-tl1xn6tl8c
@user-tl1xn6tl8c 5 күн бұрын
ሚስቱም ፀበል ትሂድ እሷንም አብሮ ስላስደገመባቸው ነው በፀበል ይፈታሉ የንስር አይን ያንተ ይለያል እመቤቴ ትጠብቅህ ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ድንግል ተጠብቅህ
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v 5 күн бұрын
ወንድሜ ሆይ ምን ልበልህ ቃላት የለኝም በእንባ ነው የምግልፀዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ይሆን እመቤታችን በጥሏዋ ትከልልህ አሜን 😢😢🙏🙏🙏🇪🇷
@BettyDeyaou7nc4iz7
@BettyDeyaou7nc4iz7 5 күн бұрын
ምንም እያየው ከሆነ አንተ ስትለቅ ትቼው ነው ወዳንተ የምመጣው ደግሞ እኮ ገና ሳላይክ ነው ላይክ የማደርገው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንክ ከእነዚህ አውሬዎች የኔ አባት❤❤
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 5 күн бұрын
እኔም😂
@emenashalgodon1740
@emenashalgodon1740 5 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 күн бұрын
ቀላል😮
@SqqeSww
@SqqeSww 5 күн бұрын
እዉነት እኔም እሮጫ ነው የመግባው እሱጋ ጀግና
@ShadaShada-jr5xm
@ShadaShada-jr5xm 5 күн бұрын
እኔም
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 5 күн бұрын
የኛ ልዩ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ♥️😘
@user-pw8hy6mf3c
@user-pw8hy6mf3c 5 күн бұрын
ይህ ጀግና ድኖ ወደ ነበረበት ስራ መመለሱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን አሁንም እማምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ወንድማለሜ❤❤ንስሀ ገብቶ ፀበል ቢጀምር ጠጣም ጥሩ ነው ከዚህ የበለጠ ይድናል እመነኝ የኔ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ 😢
@bettyshemelis8045
@bettyshemelis8045 5 күн бұрын
አንተ ነበርክ ኢትዮጵያን መምራት ያለብህ እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 5 күн бұрын
በትክክል
@aset739
@aset739 5 күн бұрын
ወደፀበልም መውሰድ ኣለባቹ ድንግልማርያም ከዚ የበለጠ ድኖ ለማየት ያብቃን በቸርነቱ ምህረት ይላኪለት ኣሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 5 күн бұрын
የንስር አይን ❤ ስምን መላክ ያወጣዋል ትክክል 😊 ተባረክ ይህን ጉዳይ ፈተህ በዚህ መልኩ 🎉🎉🎉 በማየታችን ደስተኛ ሁን ሰላም ፍቅር ያብዛልህ ራስህን ጠብቅ! በስራህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም አሜን!!!
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 5 күн бұрын
አንተ ጀግና ሺ አመት ኑርልኝ ለሰው ብለህ እራስህን አደጋላይ የምትጥል ጀግና ነህ ወደፊትም እግዝአብሔር ይጠብቅህ የነዚህ ጥንዶች ታሪክ ተቀይሮ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ልክ እንደ ነ ቢንያም
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 5 күн бұрын
መተት በህክምና ሳይሆን በይበልጥ ፀበል ይሻላል በእምነት መንጠንከረ አለበት
@ZinashTekola-gn2wg
@ZinashTekola-gn2wg 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 күн бұрын
😔አኦ እሷንም ብትህድም የለቀቃት አይመስለኝም 😭እህቱንም በ መተት ነው ያስግደላት 😭😭
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 күн бұрын
ምን አይንት ስይጣን ነው ወንድሙ እግዚአብሔርን ከምድር ያጥፍው😢😢😢
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 күн бұрын
Sewoche men nekachu 3tunem beande lay masekide yechalaln mekenyatum DRM EKO FETARY KALAGEZEW LIYADENEM AYCHELEMEN
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ መተተኞችን ጨርሶ የሚያጠፋቸዉ ነገር አላህ ያጥፋቸዉ አንተን አላህ ይጠብቅህ
@tsedallove
@tsedallove 5 күн бұрын
አሜን እፍፍፍፍፍፍፍፍ የሰንቶቻችን ህይወት ተመሰቃቀለ ጠንቋዩችን የሚያጠፋ ሰው ቢኖር የበኩሌን አደርግ ነበር😢😢😢😢
@MakkahSa-xf8mk
@MakkahSa-xf8mk 5 күн бұрын
Are welahi yetokayoch neger betam asasabi honowal allah berahmetu ke alem yatfachew
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 5 күн бұрын
ከቤተ መንግስት ጀምሩ እስኪ😅😅😅😅
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 5 күн бұрын
ወይ እህቴ አስራጊዎቹንመጨረስ እጄ አድራጊውማ ምን ያደርጋል
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢በጣም አለቀሥኩ😢😢😢 የኛ የአይናችን ብሌን ነህ አንተን የፈወሠ ጌታ ሦልንም ይፈውሥልን በዚህ ደሞ በጣም እርግጠኞች ነን ከፈጣሪ በታች እራሥን ጠብቅ ወንድማችን በፈጣሪ በዚህ በተበተነ ቤተሠብ ውሥጥ ገብቶ ተአምር ሠርቶ ማየት ምኞቴ ነው በዚህ አጋጣሚ ማለት የምፈልገው ነገር እህት ወንድሞቸ 1000 አመት አንኖርም ባለን በተሠጠን ውሥን ጊዜ ተዋደን ተፋቅረን ተረዳድተን ብንኖር እውነት ልቤ ተሠብሮል በዚህ ታሪክ
@bateldamte
@bateldamte 5 күн бұрын
ጀግናው ወደ ስራ ተመልሷል ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ❤❤❤
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 5 күн бұрын
አደራ የሆነ ነገር እንዳያደርጉት ንሰሐ ገብቶ ፀበል ይሒድ መደሀኒቱ እንዳይጎዳው
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 5 күн бұрын
እርበማሪያም ፀበል ውሰደው ይህ መተትነው ህክምና ኣይደለም እባክህን😢😢😢😢😢
@ayinalem6227
@ayinalem6227 5 күн бұрын
Xabelm yesafalgal
@user-wm3lt3zo3v
@user-wm3lt3zo3v 5 күн бұрын
ኣዎነው ወደ ፀበል ቢሔድ ጥሩ ነው ነገሩ የመተት ነው ይመስላል
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 5 күн бұрын
ያውም የሱዳን መተት😢😢😢😢😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 күн бұрын
ፀበል ብቶስዱት ጥሩ ነወረ
@gurfa2658
@gurfa2658 5 күн бұрын
Tikikle seble bade yeshlale
@ahmadm5724
@ahmadm5724 5 күн бұрын
ጀግናው ተነስቷል. አበረታቱት በጣም ጀግና ስው ነው❤❤❤❤❤❤❤
@annagizaw5479
@annagizaw5479 5 күн бұрын
የአንተ ጤንነት የመመለስ ጉዳይ በጣም አስደስቶኛል የስንቱ እዉነት ተዳፍኖ ይቀር ነበር የንስረ አይን አንተ አንድ ብቻ አይደለህምና ያንተ ጤንነት የሁሉም ጤንነት ነዉና እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@teebemohammed
@teebemohammed 5 күн бұрын
ኤርትራዊት ነኝ ከርያድ እንኮን ለስራህ አበቃህ አልሐምዱልላህ❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 5 күн бұрын
ወላኢ ፍቅር እዳለባቸሁ ያስታውቃሉ አላህ ወደቀድሞ ፍቅራቸሁ ይመልሳቸሁ አቶ ሰለሞን አላህ አፊያ ያርጎት አብሽሩ ኡሉም ለበጎ ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 күн бұрын
😢😢 እንዴት አንጀቴን በሉት ባልና ሚስት እንዲህ የሚዋደዱ ስዎችን በመተት መለየት ለዛውም በወንድም እግዚኦ😢😢😢
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 5 күн бұрын
አይዞህ አቶ ሠለሞን ከአላህ በታች ከጀግናው ጋዜጠኛው አበሣ ነው ያገኘህ የነሥር አይን በራሡ ከተገፋ ሠው ጋር ነው አይዞህ ቆመህ እደምናይህ ተሥፋ አለን ለሁሉም ግዜ አለው ይቅር ተባብላችሁ ከልጅህ እናት ተታረቁ ሁለታችሁም ተበድላችኋል
@gideyzeray8169
@gideyzeray8169 5 күн бұрын
አቶ ሰለሞን ወደ ጸበል ቢሂድ ባለ ቤቱንም ጭምር ጸበል ብሄዱ በጣም የተሻለ ነው የስዋ ወንድም ደግሞ ሚመሰገን ነው በጣም ደስ ይላል ተባረክ❤❤❤
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 5 күн бұрын
እደኔ የዚሕ ሰውየ ቤት ይቀይር የምትሉ ምክንያቱም ያከሐድ ወድሙ አሑንም የከፋ ችግር እዳያድርሰባችው 😢😢😢ያሰሶባችሑ በላይክ አሰዩ ✅✅✅✅✅
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 күн бұрын
ትክክል
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 5 күн бұрын
ትክክል
@zindzind3952
@zindzind3952 5 күн бұрын
ትክክል
@user-fw6ex3pb9z
@user-fw6ex3pb9z 5 күн бұрын
ጠባቂ አለ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 күн бұрын
የነበረ አይን አንተን በምን መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም አላህ አንተን ትልቅ ቦታ ያድርስህ የኔ መልካም ደግ አስተዋይ አይቼ አላቅም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 5 күн бұрын
የማመዛዘን ታሪክ ነው ፈጣሪ አምላክ ይህን አሰከፊ የሰይጣን ሥራ የሰራው ግልስበ እግዚአብሔር ፍርዱ ይሰጠዋል ። እናንተም ብርታቱ ፅናቱ ፈጣሪ አምላክ ይሰጣቸው ። አንተም የጀመረከውን የእዉቀት ማወጣት እግዚአብሔር ፈፃሜውን ያሳምርልን።
@ahmedsfg
@ahmedsfg 5 күн бұрын
የነስር አይን ይህ የምትራው መልካም ሥራ ማንም የማያደርገው ሥራ ነው! አይዞህ አላህ ይጠብቀሃል ዘወትር ስኬታም ያርግልህ።
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 5 күн бұрын
ድኖ ንብረታቹ ተመልሶ የበፊቱ ፍቅራቹ ተመልሶ በቅርቡ እናያለን አምላኬ ምን ይሳነዋል የድንግል ልጅ😍😍😍😍
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 5 күн бұрын
እውነት ነው
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 5 күн бұрын
😂😂😂
@raficmaalouf7155
@raficmaalouf7155 5 күн бұрын
🙏 🙏 amen 🙏 🙏
@KairyaOsman
@KairyaOsman 5 күн бұрын
እኔ የምለው ለዚህ ጀግና ላይክ አነሰኝ እኮ 10 ግዜ ማድረግ አልችልም እስኪ ተባበሩኝ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 5 күн бұрын
የኔም ጥያቄየነው የምር
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 4 күн бұрын
ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሄን ብርቱ ጋዜጠኛውን የምትወዱት በላይክ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 4 күн бұрын
😢😢😢😢ዛሬ ደሞ በለቅሶ 😢ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት😢😢😢😢ወንድሙን ግን በአደባባይ ስቅላት ሁላ ቢፈረድበት የብዙሰው እይወት እኮ ነው የቀጠፈው ወንድሙን የወንድሙን ሚስትና ቤተሰቧቿን ልጇን የራሱን ቤተሰቤች😢😢😢😢አረ ኡኡኡኡ የነስር ሃይን❤ሰው በላ ወንድሙን ፍርድን እንደምታሳውቀን አልጠራጥፕርም አንተ ጀግን እራስክን ጠብቅ❤
@rabiyahasen8624
@rabiyahasen8624 5 күн бұрын
ያረቢ ምንአይነት እናት ናት አንተን የወለደች እናት የናትህን እድሜ ያርዝምልህ አንተንም ይጠብቅ ከጥላት ከምቀኛ ከድግምተኛ ከመጥፎ ሰው ከሸይጣኖች ሁሉ ይጠብቅህ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 5 күн бұрын
እግዚያብሄር ይማርህ ወንድሜ እህቴ አይዞሽ ጠንከር ብለሽ ከልጅሽ አባት ከምትወጅው ባለቤትሽ ጋር በሰላም እንድትኖሩ ጌታ ይርዳችው ያለፈው አለፈ አሁን በአዲስ ምዕረፍ አብራችው ልጃችሁን አሳድጉ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን መጨረሻችውን ያሳምር 🙏 ይሄ እርኩስ ወንድም ተብዬውን ከላይ ፍርዱን ይስጠው ይሄ ጨካኝ ምን ዓይነት ሴጣን ወንድም ነው ?እግዚያብሄር ይፈርዳል 🙏
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 5 күн бұрын
አሜን
@user-ho2fc4zi2f
@user-ho2fc4zi2f 5 күн бұрын
ጀግና ልጅ የሆነ ቀን ደግሞ የሰውዩው ሀብቱ ተመልሶ ባልና ሚስት ተጋብቶ እንደሚታሳየን ምኞቴ ነው አላህ ይርዳህ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 5 күн бұрын
እባክህን ወደ ፀበል ይሂድ ላንተ የደረሰ ፈጣሪ ለሱም ይደርስለታል ጀግናው ጋዜጠኛ እመቤቴ ትጠብቅህ እሷ ትሸፍንህ በርታ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 5 күн бұрын
አንተ የማትፈታው ቋጠሮ የለም እንተማመንብሐለን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ወንድሜ !!!
@achawachyideg605
@achawachyideg605 5 күн бұрын
እዉነትም የነስር አይን ቃላት የለኝም ብቻ እራስህን ጠብቅ ድርጅት መክፈት አለብህ ለብቻህ የማይቻል ነው ፈጣሪ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉
@halimaali4383
@halimaali4383 5 күн бұрын
Allah yetebikih
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 5 күн бұрын
ባለቤቱን አለማደስነቅ አይቻልም ቅን ልብ እንዳላት አስመስክራለች የሷም ወንድም ልንረዳዉ ይገባል እህቱን ከጥቃት እየጠበቃት ስለሇነ አይዟችሁ ጤናችሁም ፍቅራችሁም ተመልሶ ጠላታችሁም የእጁን የሚያገኝበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 5 күн бұрын
ጀግና ወድማችን እደ አንተ የመሰሉ ሚሊዮን እናቶች ይውለዱ ይህ ሰው ባጭሩ ይድናል አንተ ለራስህ ፈውስ ነህ የነቢና ሄርሜላ ማንነት መልሰሃል ጌታ ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s 5 күн бұрын
አቤት እንዴት ያሳዝናል እኔስ ፈርጄበት ነበር እንዴት የወንድሙን ወሬ ስምቶ እንደዚህ ትዳሩን ይብትናል ብዬ ነበር እኔንም እግዚአብሔር ይቅርይበልኝ የሰይጣን ስራ ምን ይህል ክባድ እንደሆነ እዩት እሷ ግን እውነትም ቅንልብ አላት አሁንም በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣን ስራ ይግሰጥላችሁ ቅዱስ ሚካኤልም ታሪክ ይቀይርላችሁ ምህረቱን ይስጣችሁ;;
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 5 күн бұрын
አቤት አንተ እጅ የገባ ነገር ሳይቋጭ አይቀርም እኮ አንተ ጀግና እንዳው ምን ልበልህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@halimaali4383
@halimaali4383 5 күн бұрын
Ya Allah ante kekifu neger holo tebikew
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 5 күн бұрын
ላይክ እያረጋችሁለት ለዚህ ጀግና እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠስም እንደ ኤርሜያስ ልጆች ታሪክ ይቀየራል አንድ ቀን የግዜ ጉዳይ ነው 😢😢😢😢
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 5 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የሠራዊት እግዛብሔር ክብር፣ አምልኮት ስግደት ከዘለዓለም እስከ ዘላለም ክብር ይግባው። ዳንክልን አይደል አሜን። በእውነት የእግዛብሔር እጅ ካንተ ላይ አለች። በርታ። This is Miracle!!!😊
@seniethiopia796
@seniethiopia796 5 күн бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ ይሄ በህክምና ብቻ አይድንም ፀበል ውስደው ይድናል የአጋንት ስራ ነው የድንግልማርያም ልጅ ይማረው እውነቱን ያውጣለት ጀግናችን መልካምነት ለራስ ነው አይተህዋል ትሎ ተሽሎሃልውጤቱ ይህ ነው የደግነትህ አምላክ ይሄንን ስው ይማርልህ በርታ
@tsedallove
@tsedallove 5 күн бұрын
የንስር ዓይን እውነትም ንስር የተገፉት አይን ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አየ ፍቅር አለቀሰች የኔ ወርቅ❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 күн бұрын
እባካቹ ወደ ፀበል ዉሰዱት እክምና ምንም አያደረግለትም ይኤ እኮ በፀበል የሚጠፋ እንጂ በመዳኒት የሚጠፋ አይደለም የመተት መዳኒቱ ፀበል እና እምነት ነዉ በጣም ያሳዝናል የሰው ጭካኔ 😢😢😢😢
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 5 күн бұрын
Tikikl tsebel new mefthew
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 5 күн бұрын
በትክክል😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም ንበር ፀበል ቶሎ የሚያስንሳው
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 4 күн бұрын
@@chuchumike3286 በጣም የነስስ ከይን እራሱ በፀበል ሃይል እኮ ነዉ ዛሬ ቆሞ የኤደዉ ፈጣሪ ይመሰገን 🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 күн бұрын
@@SeniLove-jw8gv ትክክል እኔም እኮ ፀበል ይሂድ ንው ያልኩት ያለፀበልማ ድንት የለም ሃኪም ጋር ደሞ ከፍለገ ምክር ትንሽም ቢሆን እንጂ በሽታውማ ያው የታወቀ ንው ወንድሙ ንው በመተት እንዲህ ያርገው ትክክል ፀበል እንደውም ቶሎ ቆሞ እንዲሄድ ያርገዋል🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@EW-ny2us
@EW-ny2us 5 күн бұрын
አንተስው ተርፈህ እንዲህ ስውን ለመርዳት ያበቃህ እግዛሄር ይባረክ እግዛብሄር ይጠብቅህ በርታ እነዚህን ስወች ለማስታረቅ በርታ ንብረታቸውንም ለማስመለስ በርታ እግዛብሄር ይርዳህ !!
@betslot9715
@betslot9715 4 күн бұрын
ጀግና ላንተ ቃላት አጣሁልህ እነዚህ ባልና ሚስት በመተት ነዉ ያለያያቸዉ የተሰራባቸዉ መትት በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረሰ የእደገና አምላክ እይወታቸዉን ያስቀጥል እግዛብሔር ይችላል ጀግናች እግዛብሔር ከፊትህ ይቅደም የሰዉች ደስታ ምክንያት ስላረገህ ጌታ ይባረክ
@mariyam9670
@mariyam9670 5 күн бұрын
ነሥር ጀግናው ዳር ድረስ ይደርሣል በድል ይመለሣል የምትሉ በዱአችሁ ተከተሉት
@saraamane6114
@saraamane6114 5 күн бұрын
ወይኔ አንተስ የራቀ ጥሩ ነገር ሁሉ ይቅረብህ ፣ የዙህ የታማሚ ሰው ደስታ በምን ይገኛል ፣ ወንድማችን አላህ አፉያ ያድርግህና ቁመህ ለማመስገን ያብቃህ ፣ ነገም ሌላ ቀን ነው ፣ ለክፉ የሚከፈለው ክፋት ነው ፣ ለጥሩም እንደዛው ። በርታልን ጀግናችን አላህ ከፊትም ከህዋላም ይጠብቅህ ።
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 5 күн бұрын
ወላህይ ያማል😢😢😢 ጀግናችን በርታልን አላህ ይገዝክ ❤❤
@EyobAzeze-px3pm
@EyobAzeze-px3pm 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃህ አመሰግናለሁ መቼም መልካምነት ጥሩ ነው ግን ፈተናዉን ከእግዚአብሔር ጋር ትወጠዋለሁ እሱ ይጠብቅህ በፀሎቴ ሁሌም አለህ መልካም ነገር አመኛለሁ
@one-ethio-for-alltogether7659
@one-ethio-for-alltogether7659 5 күн бұрын
ላይክ በማድረግ ጀምሩ. ሼር አርጉለት. ይህ ልዩ የሆነ ጀግና ነው.
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 5 күн бұрын
ማርያምን ስወድህ ድግል ማርያም በቀሚስዋ ትሸፍንህ በመንገድህ ትቅደም ወድማችንም ድነህ አብራችሁ ብትኖሩ ደስታችነው እግዚአብሔር ይማርህ ድግል ማርያም ትዳብስህ 😢
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshitube3657
@yeshitube3657 2 күн бұрын
ይህ የምስጊኖች እንባ አባሽ የተላከ መላክ ነው እግዚአብሄር በምትወጣበትና በምትገባበት እሱ ከለላ ይሁንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Ggg-nc4le
@Ggg-nc4le 5 күн бұрын
የንስር አይን አንታ እኮ ባሳው አምሳያ ፍጣሪክ እንጅ ከለይ የወራድክ መለዓክ ናክ እኮ አቤት ፣ቅኒናት፣አቤት ጃግኒናት፣አቤት ዎኔ፣ አቤት ተግባር፣አቤት ሩህሩህናት ሁሉን ያተዳልክ በሄድክባት ሁሉ አለህ ይከተልህ የንዚ ጥንዶች እንዳጋና መዳመሪ የናፍቃው ብቻ ለይክ የድርግ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 5 күн бұрын
የንስር አይን ከጀግናም ጀግና ነው የምትሉ አይገርምም እሱ እራሱ ድኖ ለሌላ መድረሱ አስገራሚ ነው ፀሎታችን ሰምሯል እህቴ አንቺም ተጎድተሻል ለፈጣሪ ስትይ ይቅር በይው እባክሽ በድንግል ማርያም ስም በጣም ወጣት ነሽ አይዞሽ ኤደንዬ የቤቱ ምሰሶ ጣራና ግድግዳው ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን በፈጣሪው እጅ ተይዟል ለልጅሽም ደህንነት ስትይ ይቅር በይው ❤❤❤
@Menelik27
@Menelik27 5 күн бұрын
@@fantayegezahegn3563 አንዳንድ ሰዎች የምትፅፉት ሀሳብ ዕንባዬን ያመጣዋል ምን ዓይነት መታደል ነው። እንዲህ ዓይነት ደግ ሰው እያለ ለምን ክፉ ሰዎች በዙ አገራችን ላይ? እግዜር ይባርክሽ።
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 5 күн бұрын
የሱዳን መዳኒት አጥቶት ይሆናል ፀበል ይሒድ የሴጣን ስራ መፍትሄው ፀበል ብቻ ነው
@rodieyor
@rodieyor 2 күн бұрын
እመቤታችን አንተን ፈጥና የፈወሰችልን ለዚህ ሰውዬ ፈጥነህ እንድትደርስለት ነው ተመስገን። አሁንም ድንግል ማርያም አቶ ሰለሞንን ፈጥና ዳብሳልን ወደ ቀደመው ሂወታቸውና ሰላማቸው ትመልስልን።አሜን።
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 3 күн бұрын
ሚስት ግን አይደለም ከወንድም ከናትና አባት በላይ ነበረች ወንድሙን እንዲያምን ያደረገው መተቱ መሆን አለበት ጀግናችን መቸም ይህን ደግነት ውለታውን እ/ር ይከፍልሃል።እድሜና ጤናህን በመላኩ ጥበቃ በመቤታችን ጥበቃ ኑርልን።አዎ ያያል አይዞህ ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ።
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv 5 күн бұрын
ከህክምና በተጨማሪ ፀበልም ያስፈልገዋል አንተ የዳንክበት ፀበል ውሠደው እባክህ 🙏🙏
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 5 күн бұрын
ጀግና የሚለዉ ቃል ያንስብሃል ለመዳም ቅመሞች የሱን አይነት ባል ይስጠን❤
@user-rb1qy7vc6k
@user-rb1qy7vc6k 5 күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@taibah1116
@taibah1116 5 күн бұрын
አሚን
@shottellfit
@shottellfit 2 күн бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ታሪክ ነው።የሠው ልጅ ክፋት ኡኡኡኡኡኡ።ለክፋተኛ ፈጣሪ የእጁን ይስጥ።ወንድማችን ቅድስት ስላሴ ምህረቱን ይስጡህ።
@almazfeleke3954
@almazfeleke3954 3 күн бұрын
የኔ እናት የእውነት ትክክልኛ ሚስት ነሽ የእውነት ትዋደዳላችሁ ስለህዚህ የበፊቱን እረስታችሁ አብራችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን!!!!
@zinashtezera190
@zinashtezera190 5 күн бұрын
የንስር ዐይን በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ❤❤❤
@accacc5974
@accacc5974 5 күн бұрын
ጀግናችን ሲመጣ የማዳምን ትእዛዝ አልስማላትም ❤❤ ስወድክ አንተ ጀግና
@ALIYah-ye4gn
@ALIYah-ye4gn 5 күн бұрын
😂😂
@Kadhra-ly1mo
@Kadhra-ly1mo 5 күн бұрын
😂😂
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 5 күн бұрын
😂
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 5 күн бұрын
አይገልውም
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 5 күн бұрын
ምን ትቀበጥሪያለሽ በየት ነይማ ለሥረደሽ የዝህ የጀግነ ሥራ በያት አቦ
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 14 сағат бұрын
ወንድማችን ወደነበርክበት ጤንነት ተመልሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@alambalay1176
@alambalay1176 4 күн бұрын
ጸበል ይሄ የሰው እጅ ስለሆነ ግድ ጸበል ነው የሚያስፈልገው ከህክምናው ጎን ለጎን ጸበል አስፈላጊ ነው ❤❤❤❤❤❤
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 5 күн бұрын
ያክፉን ቀን አሳልፎ ለዚህ ቀን ያደረሰህ ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 5 күн бұрын
አሜንንንንን በእውነት ሰልተኛ ውየ ያደርኩት ቀን መቼም አልረሰም እንኳን ጌታ ረደው ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ወንድሜ
@shemima5580
@shemima5580 5 күн бұрын
የኛ ጀግና መልካም ነገር ሁሉ እጣህ ይሁን ተባረክ ተባረክ👍? እነዚ የተበደሉ ሰዎች ፍትህ ስለምታሰጣቸው የእነሱ ፀሎት አንተን ይጠብቅሃል እርግጠኛ ነኝ😚
@halimaali4383
@halimaali4383 5 күн бұрын
betikikil
@demsewtemtime
@demsewtemtime 4 күн бұрын
ጀግና ወንድማችን ጌታ ከአንተ ጋር ነውና በርታ። ይህ መልካም የነበረ ትዳር ወደ ነበረበት ተመልሶ ማየት እምነታችን ነው። ደግሞም ፈጣሪ አንተና ጔደኞችህን ተጠቅሞ ያደርገዋል።
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
46:11
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 77 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 36 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 194 М.
لما بنتك تأخد بضاعة من محلك بدون ماتاخد اذنك
1:00
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 7 МЛН
Не могу зайти в телефон
0:56
Штукенция
Рет қаралды 1,4 МЛН