No video

ውሎ አዳር፡-የፀማይዋ እናት ለጋዜጠኛዋ ከባድ ጥያቄ አቀረበች ክፍል - 2

  Рет қаралды 20,248

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

የፀማይዋ እናት ወ/ሮ አይካ ለአሰካለ ከባድ ጥያቄ አቀረበች ክፍል - 2 #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 218
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 4 ай бұрын
ይችን እናት አድሳበባ አምጥተው ዘና ፈታ እሚያረግ አንድ የተባረከ ሰው ❤❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 3 ай бұрын
ይህ የኔም ምኛትነው ደሞ ስልጥን ያለቺ እናትናት ፈገግታዋ አነጋገሮ ብቻ ሁለነገሮ ውብ እናት ናት❤❤❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 ай бұрын
ማሪያን ሴትዮዋን ወድጃት ልሞት ነዉ ከአንደበቷ ማር ነዉ የሚዘንብ❤❤❤❤ ጋዜጠኛ አስካለ ታድለሽ ከሷ ጋ የለየ ልዩ ጊዜን አሳልፈሻል❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fozeya
@user-fozeya 4 ай бұрын
በጣም ንፁህ ልብ ያላቸው ናቸው ምቀኝነት የለ❤
@temirseyid5776
@temirseyid5776 4 ай бұрын
በጣም ምርጥሴት
@hhff3884
@hhff3884 Ай бұрын
በጣም ደስ ትላለች ሴትዩይቱ ልብስ ብትለብስ የበለጥ ታምር ነበር
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 4 ай бұрын
በእውነት የዋህ እናት ናቸዉ ድስ ሲሉ በዚያ ላይ የተማሩ ከተማ የኖሩ ይመስላሉ ምርጥ እናት
@LuluYimer
@LuluYimer 3 ай бұрын
ማን ነው ሴትዬቱን የወደዳት❤❤❤
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Ай бұрын
Loved her
@user-kf6id8in9o
@user-kf6id8in9o 3 ай бұрын
ሀረብ ሀገር ቁጭ ብዬ ጅብሰም ቻክ ግርግዳ እያልኩ ለዚች ሞልቶ ለማይሞላ አለም እየተጨነኩ ከምኖር ምናለበት እንደነዚህ ለልብስ ሆነ ለቤት አይጨነቁም እንደው ፈጣሪ በሰጣቸው ፀጋ ዘና ብለው ይኖራሉ ሰዎቹ ምቀኝነት ፣ቅናት 😅😅😅 እኔ ባሌን ልድር ይቅርና ሴት ቢያያት እነደው ያዙኝ ልቀቁኝ ነው የምለው አሁን ይሄን የምታነቡ ኡሉ የጸማይዋ ቆንጆ ጎረምሳ በ ማፈላለግ ተባበሩኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@fyyu3909
@fyyu3909 Ай бұрын
ከከከ
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ❤ የኔ እናት እዝች ወርቅ እናት ቤት ልብስ ገዝቸ በወሰድኩላት ቸግራት ሳይሆን ባህላቸወ ነወ መሰለኝ በዛላይ ሀገራቸዉ ሙቀት❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግነለሁ ወርቅ እናትናት
@user-Weynua
@user-Weynua 3 ай бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ደስ ስትል አንደበተ ጣፋጭ ነች ደሞ ከተማ ቀመስ ትመስላለች የገባት ነች❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru Ай бұрын
Setiyawa fikir nachchawu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mendayetekle2868
@mendayetekle2868 4 ай бұрын
በእውነት አይከንን እንዴት እንደወደድኳት!!!❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመግናለሁ
@user-hl8sy8nh3t
@user-hl8sy8nh3t 4 ай бұрын
እኛ ለምን ጨበጥነው እሱ ለምን ይበተናል በጣም ጭዋታ ይችላሉ ወይዘሮ አይከን እስኩዬ የኔ ድንቅ ኢትዮጲያዊት እዴት እደምወድሽ እኮ በስማም ከሁሉም ጋር ተግባብተሽ እንደነሱ ባህል ቶሎ ትለምጃለሽ በተለይ ምግብ ላይ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ነገር ግን የማላውቀውን ምግብ አልበላም እውነት በጣም ነው ማደንቅሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 2 ай бұрын
ጉድድድ ባላቸውን በገዛ እጃቸው የሚድሩ ሴቶች ጀግና ናቸው
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
ምግባቸው ሲያምር😮😮😮
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 3 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደሰ እንደሚሉ አይጠገቡም አሱኩየ እንዴት ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤
@GOD_Is_Good_All_The_Time1
@GOD_Is_Good_All_The_Time1 3 ай бұрын
አስካለ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
አስኩየ ከአንች በተጨማሪ። ሴትዮዋ ወርቀቅ ናት በጣምበጣም ምትገርም ሴትዮናት
@ሰኒkonjo
@ሰኒkonjo 3 ай бұрын
ውይ ደስ ስትል❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 3 ай бұрын
ወይኔ ተጫዋች እናት ደስ ሲሉ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 4 ай бұрын
ደስ እሚሉ እናት ❤❤❤❤ክብር አለኝ ጀግኖቸ ❤❤አስኩዬ ተባረኪ ❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አሜን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sedetegewa
@sedetegewa 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሤትዬዋ ሢጣፍጡ ጌታን አሥኩዬም ብዙሀገሬን እዳዉቅ አድርገሽኛል❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 3 ай бұрын
ዋው ሲያምር ምግቡ እሞክረዋለሁ ሰርቼ
@AlemAlem-f5z
@AlemAlem-f5z Ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደሚጣፍጥ አንደበቷ❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት የዋህ
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
😂😂😂😂አስኩዬ ባል ተገኘልሽ እኔጋር ብትሆን አሉ አች ስትሄጅ የኔ እናት በጣምነወ የወደድካት❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
​@@askaletesfaye5916😂😂😂
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Ай бұрын
ሴትዋ ማር ጠብ ይላል ከፉዋ ትንሽ አለባበሳቸው ቢሰለጥኑና ባያስተካክሉ ሙቀትም ተሆነ ስስ የሆነ ልብስ ቢለብሱ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 3 ай бұрын
በቡሉይ ኪዳን ነው እሚሄዱት እነዚህ አከባቢ በመደኃኔዓለም የሐይማኖት መምህር ያስፈልጋቸዋል።
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 4 ай бұрын
የእዉነተኛይቱ ኢትዮጵያ ያለችዉማ እናተጋ ነዉ በዝች በትንስየ እቃ ይሄ ሁላ ሰዉ❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
ሁለታችሁ ፍቅር ናችሁ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 2 ай бұрын
ደሥ ሢሉ ሤትዮይቱ አራዳ❤❤❤❤
@etabeze7449
@etabeze7449 18 күн бұрын
የኒ ናት ደስ ስትል 🎉❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 4 ай бұрын
ደስ ስትል እማዬ አስካልዬ የኔ ሴት ፈጣሪ በሄድሽበት ይጠብቅሽ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@rozi2105
@rozi2105 4 ай бұрын
እኔ በልተዉ የሚጠግቡ አይስለኚም ትንሽ ነው የሚሰራው ለዚ ሁሉ ህዝብ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
አወ ይገርመኛል
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 3 ай бұрын
ወኔ ከአንደበታቸው ሚወጣ ቃላት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደቂቃው አነሰ አስካልየ 3ኛ ዙር ይለቀቅልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 4 ай бұрын
ጅህልናዉ እንዳለ ሁኖ ሴትየት ተመቺኝ በጣም የዋህ ነች ባሏን ለመዳር ያላት ጅንጀና😂 ዉይ ምን አላቺሁ የኛዎቹ?
@user-fozeya
@user-fozeya 4 ай бұрын
ደስ ስትል ❤😂ችግር የለባቸውም ባላቸው ሶስት አራት ቢያገባ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fozeya
@user-fozeya 4 ай бұрын
@@askaletesfaye5916 ❤🌹
@MariyamMaari
@MariyamMaari 4 ай бұрын
😂😂😂
@zehara605
@zehara605 3 ай бұрын
ሀይማኖትኮ የላቸወም መሰለኝ ወዴ
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x 4 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ሰዎች ናቸው::ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ::
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመግናለሁ
@user-ie1wq6ix3s
@user-ie1wq6ix3s 2 ай бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ደስ ስትል ልብስ መልበስ ብቻ ነው የቀራት ሌላው ስብእናዋ ማሻአሏህ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 4 ай бұрын
አራዳ የሆነሽ ደስ እምትል እናት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 4 ай бұрын
አስኩዬ ውዴ❤❤🎉😂የሳቅሽ ነገር ሲያስቀኝ። ብታይ።😂😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zewditu1735
@zewditu1735 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ አስካለ እንኳን ደህና መጣሽ ❤🎉❤🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@htwy52
@htwy52 3 ай бұрын
አስከካልዬ እንዳው ስመለከተው በጣም ጤነኛ ህይወት ኗሪዎች ይመስሉኛል። አስካልዬ አንቺ ወደዚያ ስትሄጂ ምነው በቀረችልኝ አለችሽ እኔ ልጅ ብሆን ኖሮ የምኖረው ከነሱ ጋር ነበር፣ ፈረንጅ ሁሉ ይችንብትይ እዚሁ ሙቼ ልገኝ ትል ነበር።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 3 ай бұрын
አስኩዬ እናመሰግናለን በጣመደስ የሚልነው ሴትየዋ ዋው❤❤❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 4 ай бұрын
በፊት የተቀረፀ መሆን አለበት አደል አስክየ በፆሙ ስጋ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አይደለም
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 4 ай бұрын
Berchi Amsaliye yene konjo. ❤❤❤🎉🎉🎉 Thank you for sharing our culture.
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ph5te9cl6w
@user-ph5te9cl6w 4 ай бұрын
ይገርማል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
@GabruGebruwork
@GabruGebruwork 13 күн бұрын
አዲስ አበባ አምጥተሻት አዝናኛቸው እባክሽ
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Arada❤arada❤😂😂😂
@user-hg8iw1lb5z
@user-hg8iw1lb5z 4 ай бұрын
የዋህናቸው ግን ስውየሚባሉይምስልኝነብር
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 ай бұрын
ኦነግ አደለም እኒህ የዋህ ናቸው😮😮😢😢😢😢 ‏‪22:47‬‏
@kidanabera5960
@kidanabera5960 4 ай бұрын
ባሌን እድረዋለሁ አላለችም😂😂😂😂
@ademendire2080
@ademendire2080 4 ай бұрын
የኛወቹ እየሠማችሁነዉ
@maa4631
@maa4631 3 ай бұрын
​@@ademendire2080አይሰማኝም 😂😂😂😂ይለፈኝ ይህ ሊላውን ሰምቸለሁ😂😂😂
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 ай бұрын
እዚህ ሰፈር. ልባቸውንጹህነው ወይኔ. የት ክልልነው. ጉድነው እሽብትለኝ ባሌን እድራትነበር አለች. እኛ ገናለገና ባጠገቡአለፈችብለን በቅናት እርርድብን እንላለን 😅😅😅😅😅😅
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አመሰግናለሁ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 ай бұрын
ሀመር ነው😢😢😂😂😂
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 4 ай бұрын
የኔ ውድአስኩየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 4 ай бұрын
እኔ ሴትያዋ ወድጃት ልምት ነው ታለባበሶ በስተቀር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰገናለሁ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
በእውነት እኝህን እናት ወደድኳቸው በጣም ግልፅምና ፎልፎሌ ጨዋታም አዋቂ ናቸው ናቸው :: እኔ አጭለታለሁ አሉ ወይ እናቴ አጋዥ .... የሴት ልጅ ሀላፊነት ብዙ ነውና በእውነት አጋዥ ያስፈልጋል አስኩዬ 😂😂😂 በእግዚአብሔር ደስ እሚሉ እናት ተባረኩልን 🙏 እህታችን ስለአሳየሽን በጣም እናመሰግሻለን:: ክበሪልን🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግነለሁ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 3 ай бұрын
ሴትየዋ የተማረች ትመስላለች: አማርኛዋም ምርጥ ነው::
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰገናለሁ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 ай бұрын
አስኩዬ ዝግጅትሽ ደስ ሲል በርቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 ай бұрын
ወይኔ አስካልየ እጀነጀነችሽ ነው ለባሏ ልትድርሽ😅😅😅😅😅😅
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-ev2sp9vf2i
@user-ev2sp9vf2i 4 ай бұрын
ኡፈይ ሠትወይቱ ደስ ስትል ጋዜጠኛዋ ግን በደብ ብታጫውታት ምን ሁና ነው
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
ለምተሰጡኘ አስተያየት ከልብ አመግናለሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
ደሥ የሚለው ይህን ፕሮ ግራም አይከታተልም እጂ ማዘር አሥበልተውን ነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
@@zeritutube አወ ወንዶች እደዚህ አይነት ነገር አያዬም እጂ🥺😂😂😂
@user-Weynua
@user-Weynua 3 ай бұрын
አስኩዬ ባሉን ልትድርሽ በጣም እያግባባችሽ ነዉ ገራሚ እናት❤❤❤😂😂😅
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 ай бұрын
እኔም ጠርጥራለሁ😅😅😅
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ቅናት ተፈጥሯዊ ሣይሆን ባህል ነው ማለት ነው ?
@fggg520
@fggg520 3 ай бұрын
ወላሂ ሁለታ ቸውም ስያምሩ 👌👌👌💪💪💪
@LuluYimer
@LuluYimer 3 ай бұрын
የኔ ውድ እናት❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@AlmazTkabo-kt7dz
@AlmazTkabo-kt7dz 4 ай бұрын
ወይ ጉድ ባሌ ጣውንት እኛ ባሌ ፀባይ ተቀየረብኝ ብለን እናሰልላለን እትዬ ግን ብደርብብኝ ደስ ይለኛል
@rim1060
@rim1060 4 ай бұрын
Wow the best life
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bethelhaile4353
@bethelhaile4353 3 ай бұрын
Wyneee setyewa gin.I love her ❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 4 ай бұрын
ወይ አስኩዬ የጥንት የጥዋቷ ስንቱን አሳየሽን የሃገራችን ጓዳ ጎድጓዳዋ ብዛቱ❤ 😮 ሊያስቀሩሽም አስበው ነበር እማማ ወይ ጉድ ለባላቸው ሲመኙሽ ለልጃቸው የሚያጩሽኮነው የሚመስሉት ይህ ከመጥፎ እና ጎጂ ባህላችን አንዱ ነው !
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 ай бұрын
ማነውጎጂ ያረገው ምርጥ ነው
@user-tx2zh9gl1m
@user-tx2zh9gl1m Ай бұрын
ሜዳዉነዉያማረኝ አሸዋሁኖ በዛላይዛፎቹ
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 4 ай бұрын
Wow baxmi dasi yilali 😅😅😅😅askiye ❤❤❤❤ arfi
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-kc9kc6qh1f
@user-kc9kc6qh1f Ай бұрын
ሱብሀን አላሕ. አጀብ ነው😅😅😅
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 4 ай бұрын
የኔ እናት ወደድኮት❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሰማችሁ የኛ ሴቶች ጭራሽ ባሌን ሌላ እድረዋለሁ አላለችም ተዛለቅን
@Tsehay6773
@Tsehay6773 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
እቃውን ነው የምሸልተው😅😅😅😅😅😅
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 4 ай бұрын
Yanchisi kefa😂😂😂
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 4 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ክፎ ክክክክክክክክክክ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
@@MimiFentahun-sn9qu ገላግየው ቁጭ ከደከመኝ ሠራተኛ ይቀጥር እጂ የምን ሌላ ሚሥት🤤🤤🤤
@user-rd9fc6if9u
@user-rd9fc6if9u 4 ай бұрын
enzhe yw sewh nahw zergnt ylalbahw ❤❤❤❤❤
@ZainabHamdan-rp8ln
@ZainabHamdan-rp8ln 3 ай бұрын
😂😂😂malifi hudu qula demani ada jaratimo ufhta bitani ufhachu dafi biri dabanimo qulademuni woyii adajarati😂😂😂😂😂
@sabontuujimmaa7728
@sabontuujimmaa7728 Ай бұрын
Hojii ke 😂😂😂😂😂 Ani Sittin Kolfee😂😂😂😂😂😂
@saramaood7497
@saramaood7497 4 ай бұрын
አስኩዬ እማማ በጣም ደክሞዋታል አጋዥ ትፈልጋለች እንደ ምንም ብለሽ ባልዋን ዳሪላት
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 3 ай бұрын
ግን ባሌን ለሌላ ሠው መስጠት አይከብድም
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 4 ай бұрын
❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
❤❤
@maryetube14585
@maryetube14585 4 ай бұрын
ጉድ እንዳሠሪን አላለችምክክክክክወየው በሣቅ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-eg1yt4ny6q
@user-eg1yt4ny6q 2 ай бұрын
Mareyamin እሰይፉ ላይ ትቅረብ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 4 ай бұрын
Asikuye inkon dena metashi🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 4 ай бұрын
Amazing 🥰🥰🥰🥰
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 4 ай бұрын
Ewanat emama baxam nw mimachut❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@umoayub5471
@umoayub5471 4 ай бұрын
ወይ ጉድ የሚገርም ባህል ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
አሥባቹታል ባላቹ በላያቹ ላይ ሌላ ሤት ሢያገባ በደሥታ መቀበል 😂😂😂አኔ ብሆን የባሌንም የሤቷንም እግራቸውን ነው የምሠብረው😂😂😂😂😂😂
@hrhrrhhr784
@hrhrrhhr784 4 ай бұрын
ልብሱአምሮባታል❤❤❤
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Aseko letdershe new
@sadisdi3340
@sadisdi3340 4 ай бұрын
ደሥ ሥትሉ
@meyidzerhum-mo9zc
@meyidzerhum-mo9zc 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 3 ай бұрын
እኔም የገጠር ልጅነኝ ግን ቦታው ሰሲበው ይጨቃል😮😮😮
@btbt4487
@btbt4487 4 ай бұрын
አስካለ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
@user-tv3do3wh4j
@user-tv3do3wh4j 3 ай бұрын
ሤትዪዋ ማሻላ ማረናት❤❤❤❤❤🇨🇬❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 4 ай бұрын
Welcome
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 ай бұрын
Chagowara yala dame gefet yala sekoware yala ezhe nawe manore
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 4 ай бұрын
ወዮ የባሉ ነገር ከነከነኝ እረ ዉሀ ስጡኝ ሀሀሀሀ
@maryetube14585
@maryetube14585 4 ай бұрын
ክክ
@selamselam805
@selamselam805 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
ጉድ በል ጎደሬ ባሌ ሲያገባ ደስ ይለኛል አላለችም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አመግናለሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 4 ай бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS ❤ MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY AMEN ❤ OUR DIVERSITY IS OUR BEAUTY❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatuma7299
@fatuma7299 4 ай бұрын
ስት አይነት ባህልና አለባበስ አለ
@WubShewa
@WubShewa 4 ай бұрын
ኸረ መልኮስኮስ😁ፈጣሪ ሆይ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
ወዱ ለብሷ ሷቷ እራቁት እረ ምከሯቸው በአሏህ
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 4 ай бұрын
ማሻአለህ በጠም፡ደስ ይላል ግን እማማ ልብስ ለምን አይለብሱም ደግሞ በበለቸው አይቃኑም ግን ሁላት፡ማግበት ይቻላል በክርስታን ዎይስ በነሱ በህል፡ይቻላል እስክ መልሱኝ፡በታራፋ አስኩዬ፡ትህትነሽ ሰው በጠም፡ታካብርያለሽ ትንሽ ትልቅ ሰቲይ፡ በጠም፡ትህትና አለሽ በታራፋ፡ያሁሉኑም ቤሄር፡ስለምታሳይን እናማሳግነለን አለህ ይስጥልኝ እና እስከ ዎዳ፡ሆሳዕናም ሂጅ፡እና አስጎቦኝን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fhhv1552
@fhhv1552 4 ай бұрын
የአከባቢ ባህል ነው እጅ በክርስትና አይፈቀድም ግን ብዙ ግዜ በደቡብ ያሉ ማህበረሰብ የዶሮ ባህላቸውን አሁን ድረስ ይዘው ይከተላሉ
@user-wp8gj4jf7b
@user-wp8gj4jf7b 4 ай бұрын
አረ እማማ ፍቅርን ያቃሉ እኔኮ ከሗላችሁ ተወልጄ ስለፍቅር አላቅም አይ እማማ በለጡኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 48 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10