//ውሎ// "ለአፍሪካ ሀገር መሪዎች ነው በብዛት የምንሸጠው" … ዲዛይነር ሳምራ //በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 67,548

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

የሳምራ ዲዛይን መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆነችው ሳምራዊት መርሴ ቀርባ የ 1 ቀን ውሎዋን አጋርታናለች
Samrawit Merse, founder and manager of Samra Design, shared her one-day experience.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 76
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ ሰራተኞችሽ የምታከብሪ ፈጣሪ ያክብርሽ 🙏🙏ሊያዬ ጫማሽ አሳቀቀኝ ከአሁን ካሁን ወደቀች እያልኩ ይቅርታ ፍላት ጫማ ብታረጊ❤❤ ፈጣሪ በሰላም የሆድሽን በጀልባሽ ያርግልሽ 😘😘😘
@menbereaklilu8413
@menbereaklilu8413 Ай бұрын
She is very talented and articulate. My friends and I we have her different products it is freaking awesome. Outstanding!!!
@KoloSofiya
@KoloSofiya Ай бұрын
የቤተሰቡ ሰረአት በጣም በጣም ደሰ ይላሎ እደዚ አቅርቡልን ልጆቸ ሰረአታቸው ደሰ ይላሎ
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 Ай бұрын
በጣም ያማምራሉ ....ሳምሪ እርጋታሽ ትህትናሽ ውበት ሆኖሻል በርቺ❤❤❤
@yonasseifu412
@yonasseifu412 Ай бұрын
ሳምርዬ አብሮ አደግ አህቴ የኔ ጀግና እጠብቅ ነበር የሆነ ቦታ እንደማየሽ በርቺልኝ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ አገርሽን ወክለሽ ትልቅ መድረክ ላይ ተባረኪ
@ketiretta2883
@ketiretta2883 Ай бұрын
ሳምሪዬ እኛንም አገርሽንም የምታኮሪ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን:: ልጆችፕን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ:: ወንድምንም ጌታ ይባርከው:: ሰራተኞችሽንም በጣም ጎበዞች ናቸው::
@mennadatan274
@mennadatan274 Ай бұрын
Samirye you are gorgeous , graceful and talented as always . Am Proud of you
@Sebli-3-6
@Sebli-3-6 Ай бұрын
ጀግና ሴት She is smart ❤
@betelhemkassaye2126
@betelhemkassaye2126 Ай бұрын
በጣም ጥሩ፣ ትሁት እና ቅን ሰው ነች፣ ሰውን መርዳት የምትፈልግ አስተዋይ ሰው ነች፣ በአንድ ቀን ትውውቃችን ብዙ ጠቃሚ ነገሮች መክራኛለች፣ አስረድታኛለች። የጠበቅሺኝ ቦታ ደርሼ ለመገናኘት ያብቃን ሳምራዬ። am very very thankful to have met you that day, hope will meet soon...
@user-bf2ln7sx3i
@user-bf2ln7sx3i Ай бұрын
በርቺ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ለሁሉም ሴቶች ምሳሌ የምትሆን እናትም ናት በርች ትንሺ ሰፋ የለባታ ብታገኚ በተሻለ ለብዙ ሰወች የስራ እድል ትፍጥር ነበር ሊያ የኛ ምርጣ ጋዜጥኛ ebs❤
@genetselassie7224
@genetselassie7224 Ай бұрын
ሳምርዬ ቦርሳሽን በለንደን ግራንድ አበሻ ቢዝነስ ኢቨንት ላይ አይቼዋለሁ በጣም ያምራል። እግዚያብሔር ያበርታሽ።
@munam5275
@munam5275 Ай бұрын
Samra Gobez!! The bag collection is amazing quality! 👏 May God continue to bless your work!!
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
እረ ይህ ጫማ ለርጉዝ የሚሆን አይደለም ልያዬ❤❤🎉🎉
@meselechguche4659
@meselechguche4659 Ай бұрын
በጣም ያምራ ሳምሪ❤❤❤
@user-kg1jn7zr5c
@user-kg1jn7zr5c Ай бұрын
It's so beautiful...God bless you samra
@la-saner1159
@la-saner1159 Ай бұрын
We know the brand it’s one of the leading luxury brand in Africa … we saw in Vogue magazine
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w Ай бұрын
ሳምሪ ጎበዝ በርቻ እግዛቤር ይርዳሽ ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ ሊያ ተረከዝ የሌለው ጫማ አድርጊ አደራ ሲሚንቶው ያስፈራል❤❤❤❤❤
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 Ай бұрын
She’s very humble and like her nice good job I proud of you❤
@haimanotbekana2971
@haimanotbekana2971 Ай бұрын
ሳምሪዬ ስራሽ ባህሪሽ ሁሉ ውብ ❤
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
ሳምሪዬ አለሺልኝ. የየኔ መልካመ ድሮ ነው ማውቅሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘኘውልሽ
@ZoeLife-hl8zd
@ZoeLife-hl8zd Ай бұрын
The Lord you gave your day first give you more grace and be blessed ❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Ай бұрын
ተባርኪ ብርክበይ
@helahelen9034
@helahelen9034 Ай бұрын
Samraye, proud of you, my sister! Keep shining and glorifying Christ!
@tikurfert7665
@tikurfert7665 Ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ውድ የኔ መልካም
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 Ай бұрын
❤❤❤ samriye so humble Proud of sister Samra leather one of the leading brand in Africa 🎉🎉
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 Ай бұрын
ሳምሪዬ ሁሌም አንደኛ ነሽ ተባረኪልኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Ай бұрын
ሊያዬ በድጋሚ ሴት በሰላም ታቀፊ❤
@meseretafera
@meseretafera Ай бұрын
Samriye yene Hamble ke regim gize behala slayehush des blognal.❤
@eb6259
@eb6259 Ай бұрын
Eseyyyy....Egziyabher yibarkish...Geta yalebet siket des yilal.
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Ай бұрын
Betam yemiyamer gobeze nesh bertu ❤❤❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Ай бұрын
ሊያዬ 💕❤️
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሊያ አሰቀቅሽኝ ምነው ፍላት ጫማ አርጊ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Ай бұрын
I am proud of Samri
@AminatUmor
@AminatUmor Ай бұрын
ውይይት ሊያ የጫማሺነገር በግፁምላችአይመከርም❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Ай бұрын
ምነውሊያ ኖርማአልጫማ አታአርጊም
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi Ай бұрын
Ya liyaye uncomfortable shoe with your condition
@ethiopiaconnn3398
@ethiopiaconnn3398 Ай бұрын
Lemin Atimerituatim Beyesaminut mitelebisewna mitaderigew chama woy gud hoooo
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
ልክ ነሽ በጣም ለርጉዝ ሴት የማይሆን ጫማ ነው ያረገችው
@tikurfert7665
@tikurfert7665 Ай бұрын
የኛ ጀግና ጥራት 1ኛ ውበት ተወዳዳሪ
@lulittsigie1785
@lulittsigie1785 Ай бұрын
My always best designer
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq Ай бұрын
ማሽአላህ
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of Ай бұрын
Betam newu borsawochu miyamrut❤❤❤
@AminatUmor
@AminatUmor Ай бұрын
ፗርሳወቹ ዋው❤
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n Ай бұрын
ልያ ሁለተኛ ልጅ አድርሰለቼ 🎉🎉🎉🎉
@madi2644
@madi2644 Ай бұрын
ሰላም
@retasa7652
@retasa7652 Ай бұрын
Gobez berchi
@Mekd-zs9nx
@Mekd-zs9nx Ай бұрын
ሊያ ባታው የት ነው እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
@NetanetAsfaw
@NetanetAsfaw 3 күн бұрын
አድራሻ የት ነው
@AnwarEbrhem
@AnwarEbrhem Ай бұрын
ሳምሪሻ አንደኝ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
ስንት የሚያምር ፍላት ጫማ አለ በኢትዮጵያ መንገድ በዚ ጫማ እርግዝና 🤔🤔🤔🤔
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Ай бұрын
❤❤❤
@YaBsra-yw8gl
@YaBsra-yw8gl Ай бұрын
❤❤❤❤
@TgeLhdgvc
@TgeLhdgvc Ай бұрын
ጓበዝ 😊
@hawinebelay2677
@hawinebelay2677 Ай бұрын
Samra betam nw mitmechng
@selammehmoud5371
@selammehmoud5371 Ай бұрын
ምን አለ አድራሻቸው ብትጦቁሙን ቦርሳዎቹ እሚገርሙ ናቸው
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
Designer eliyana birhanun aqereblun
@kd4512
@kd4512 Ай бұрын
Wedelye Modelye 😢
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw Ай бұрын
እሄ ሁሉ ነገር ስትል የታካባቢ እንደሆነ ሱቋ አትናገርም😮😮
@TesfaKebede-sq2cb
@TesfaKebede-sq2cb Ай бұрын
Addressachewn Ena contacttachewn please🙏
@freshimelis2496
@freshimelis2496 Ай бұрын
Dink set nesh
@tesfayewordofagirmu7844
@tesfayewordofagirmu7844 Ай бұрын
Liya chamash bezy sehat aymekerem
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw Ай бұрын
አድራሻ
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 Ай бұрын
Liyaye, high heel 't comfort.
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m Ай бұрын
ኧር ሊያየ ጫማሽ ኡኡኡኡ አስተካክሊ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
HAGERACHN BEQODA WTATNA BEBUNA WTAT EXPORT MADREG KEJEMERU QOYTEWAL YEDERSUBET DEREJA ZGTEGNA NEAW MNALBAT YETRAT HUNAT LAIE YEMSLEGNAL BEQODAW WTAT LAIE BERTTACHU SRUBET!!!!!
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Ай бұрын
እንዴ ወይ ኢትዮጵያ የሚመች መንገድ ያለ ይመስል እንኩዋን ለእርጉዝ ለኖርማልሰውም በእንደዚህ አይነት ጫማ መንገዱ አይመችም ምን ሆነሽ ነው የሚመችሽን አታደርጊም ነው ተገደሽ ነው ሰውን አሳቀቅሽው 😊😊😊
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ሊያ ቆንጆ ዶክተር ሹዝ እዘዥ የሚመች ጫማ ብታደርጊ ይመከራል እንዳትወድቂ
@user-bq5ww9bg2y
@user-bq5ww9bg2y Ай бұрын
ሊያ ግን እስከትወልጂ ድረስ ሄል ጫማ ባታረጊ አሪፍ ነው
@ferih5651
@ferih5651 Ай бұрын
ባትወጣጠሪስ ደህና ልብስ ጫማ አታረጊም
@myfano
@myfano Ай бұрын
በባለጊዜወቹ. የሰው አውሬ በኦሮሞ ወጣት የተደበቡት አባቶቻችንን አፈላልጉልንና አቅርቡልን እናግዛቸው. 😢😢አልገደሏቸው ከሆነ😢
@mierafteshager10
@mierafteshager10 Ай бұрын
ልያዬ እባክሽ ጫማ ቀይሪ
@ferhagasser
@ferhagasser Ай бұрын
Bad hair day
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Ай бұрын
ሊያ እርጉዝ ሆነሽ ሂልጫማ አርገሽ ብትወጽ ፈጣሪን ልታማርሪ ነው እረ ተይ
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 Ай бұрын
❤❤❤ samriye so humble Proud of sister Samra leather one of the leading brand in Africa 🎉🎉
@TesfaKebede-sq2cb
@TesfaKebede-sq2cb Ай бұрын
Addressachewn Ena contacttachewn please 🙏
@TesfaKebede-sq2cb
@TesfaKebede-sq2cb Ай бұрын
Addressachewn Ena contacttachewn please🙏
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 135 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 51 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 121 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 32 МЛН
ከትወና ጀርባ ያለው የሐረገወይን ህይወት...!
10:43
Feker ena Selam | ፍቅር እና ሰላም
Рет қаралды 3,2 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 306 М.
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 8 МЛН
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36
Настя, это где?
Рет қаралды 2,1 МЛН
Do you want to help the homeless?#viral #trending #dog #shorts
0:41