ሁሉ በእርሱ ሆነ! እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ዲያቆን ኃይለመለኮት ከድቁና ወደ ቅስና ማእረግ ሲሸጋገር

  Рет қаралды 115,439

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

#በቅርቡ_ከድቁና_ወደ_ቅስና_የክህነት_አፈጻጸም_ስነስርአት_ሙሉ_Video_እንለቅላችኋለን

Пікірлер: 1 600
@monemelat8971
@monemelat8971 3 жыл бұрын
አባት የዘራውን መልካም ፍሬ አጭዶ ጎተራውን ሲሞላለት እንዴት ደስ ይላል። አንተም ቤተሰቦችህም እንካን ደስ አላቹ። ወለላይታ እመቤቴ ማርያም በረከቱ ትጨምርህ ወንድም🙏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sjsjdkkskss6088
@sjsjdkkskss6088 3 жыл бұрын
❤❤
@sarahlema4184
@sarahlema4184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
እንካን ለዚህ ኣበቃሀ ወንድማችን ቀሲስ ኣይለመለኮት አባታችን እንካን ደስ አሎት ሰው እንደምታስደስቱ ተደስታችሁ ኑሩ! 🇪🇷
@hayata8123
@hayata8123 3 жыл бұрын
ህንኳንም ለዚህ ክብር ለዚህ ሞገስ ያበቃህ ህግዚሀብኤር ይክበር ይመስገን ሁሌም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን ህሱ ፈጣሪያችን
@hayata8123
@hayata8123 3 жыл бұрын
ህልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hayata8123
@hayata8123 3 жыл бұрын
አባታችን ህንኳን ደስ አሎት አለን የኛ አባት ድካሞን ህንኳንም ህግዚሀብኤር አምላክ ህንኳንም ቆጠረሎት የኛ አባት ከመላዉ ቤተሰቦ ጋርህድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@user-nr7hx1xs5d
@user-nr7hx1xs5d 3 жыл бұрын
አሜን፴እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@munaabdu7359
@munaabdu7359 3 жыл бұрын
ቀሲስ ኃ/መለኮት እ/ግር የተመሰገነ ይሁን በልጅነት ይህን ክብር ማግኘት መታደል ነው ፡፡
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 Жыл бұрын
እሰይ ያባቱ ልጅ ሳይኖረን የሚያኖረን ቸሩ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ያባታችን ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ps8uf7we7u
@user-ps8uf7we7u 3 жыл бұрын
የበረከት ልጅ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በረከታችውህ ይደርብን በፆሎት አሰቡኝ ገብረ መድህን እያላችውህ
@user-er8gr5xh7i
@user-er8gr5xh7i 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቄሴ ይፍቱኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንዃን ተተካህልን የቤተሰቡ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzfaq.info/love/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .
@hanan1929
@hanan1929 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ፍፃሜህንም ቸሩ መድሀኒአለም ያሳምርልልህ🙏😍😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
እስይ እስይ እስይ እንኩዋን ለዚህ ፀጋው አበቃህ ቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ።የአገልግሎት ጌዜህን ይባርክልህ ቤተስብህን ይባርክልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ። እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እንኩዋን ደስ አላችሁ ለቤተስብህ ሁሉ። ይፍቱን አባቶቾ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@KanaZegelilaTub3
@KanaZegelilaTub3 3 жыл бұрын
ኣግዚኣብሔር ይመስገን ፣ ኣግዚኣብሔር ለሁላችንም ይባርካችሁ 🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷❤️✝️🇪🇹🇪🇹
@rubyethiopia362
@rubyethiopia362 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fewazsub1199
@fewazsub1199 3 жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይለል እንደኔ ደስ ያለው
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
በጣም።ይስይለል።ይስ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።
@nestanetkelewu564
@nestanetkelewu564 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ከፍቶኛል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
🖒🖒🖒🖓🖓💖💗💕
@fewazsub1199
@fewazsub1199 3 жыл бұрын
ምነዉ
@aselefechme
@aselefechme 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤💚💛👏👏👏👏😖
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 3 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ አቤት መታደል አቤት መባረክ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል። የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ ።
@habshi3751
@habshi3751 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኚም በጣም ደስብሎኛል ወለላይቷ እመ አምላክ አብዝታ አብዝታ ትባርክህ የመልካም ዛፍ ፍሬ እንኳን ደስ አሎት አባታችን መድሀኒ አለም ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጥልን ለመላው ቤተሰብ በረከታችሁ አይለየን በስደት አለም ያለነውን ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን
@mare4110
@mare4110 3 жыл бұрын
ተመስገን ። ተመስገን እንዲህ ያለ ያብዛልን። አባ ግርማ እንካን ደስ አሎት።
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል አባታችን ዛሬ እንደገና ተወለዱልን የታወህዶ ልጆች ሁሉ እንኳን ደሰ አለችሁ
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 жыл бұрын
አሜን::
@tigestmaru9198
@tigestmaru9198 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እዉነት ነወአባትአገኜን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@rezetoo1408
@rezetoo1408 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድም እንኳን ደስ ያሎት። ቄስ ኃይለመለኮት ም እንኳን ደስ ያሎት።
@user-xc8zy2se8w
@user-xc8zy2se8w 3 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ወድሙ ልጅ ነው እዴ ቀሲስ ሀይለ መለኮት እ አስረዱኝ ?
@henokestifanos6803
@henokestifanos6803 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያሎት አባቴ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ ድንቅ አገልግሎት አበቃዎት ቀሲስ ሃይለ መለኮት ግርማ! እርሶም እንደ አባቶት ለምእመናን መልካም እረኛ እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ፤ በሕጉ፣ በስርዓቱ እና በቤቱ እንድትጸኑ ልዑል እግዚአብሔር መድሃኔዓለም ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አይለያችሁ! ! !
@dejenemalasa2649
@dejenemalasa2649 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እንኳን ለዝ ክብር አደረሰህ ቀሲስ ሀይሌ መሎኮት እንኳን ደስ ያሎት አባታችን መላከ መንክራት መምህር ገርማ የዘሩት ዘር በቅሎ ፍሬ ስያፈራ በማየቷ ሚኔኛ ደስ ይላል አባት ሆይ እንኳን ደስ ያሎት
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 3 жыл бұрын
የታደለች ነብስ ሁሌም የፈጣሬ ክብር ወደሶ ይመጣል የሾመክ አምላክ ይጠብቅክ
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 3 жыл бұрын
እልልልልልልእልልልልልእልልልልል
@user-hw8tt4os9d
@user-hw8tt4os9d 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@berislsl2119
@berislsl2119 3 жыл бұрын
አሰይይይይ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለዎት አባታችን ወለተጎርጊስ እያሉ በፀሎትዎ አስቡኝ።
@ayalishhabibee7695
@ayalishhabibee7695 3 жыл бұрын
AmenAmenAmenllllĺllllll🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ አለን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን በግርማ መጎሱ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በስነምግባር ታንፆ ያደገ ጎበዝ ንቁ ወጣት ይገባዋል
@tigkifle8825
@tigkifle8825 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ የት እንደሚያገለግሉ ብትነግሩኝ በእግዚሀብሄር ስም እጠይቃለው።
@tigkifle8825
@tigkifle8825 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ የት እንደሚያገለግሉ ብትነግሩኝ በእግዚሀብሄር ስም እጠይቃለው።
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ለዚህ የተቀደሰ ቤተሠብ እማምላክ ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ዘመናችሁን ትባርከው እንደ ማቱሳላ እድሜ ትስጥልኝ እምባዬን መቋቋም እስኪያቅተኝ ደስስስስ አለኝ አባ ።
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 жыл бұрын
የመምህር መንክራት ግርማ ወንድሙ የአባታችን ፀጋ በአንተ ላይ ይደር እምዬነሽ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ከልጃ ከወዳጃ አማልዳ ተስጥ አሜን አሜን አሜን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አባታችን የልፋቶት ውጤት እንዴት ደስስስ ይላል አሜን አሁንም ልክ አባታችን ንቁ ብለው እንዳስተማሩን የታሰረችውን ውንጭላ የሚያስፈቱና የአለምን አህዛብ ወደ ቤተክርስትያን የሚያመጡ ግሩም መምህር እንደሚሆኑ በእግዚአብሔር አምናለሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@almazdoga594
@almazdoga594 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ቅድስ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ 😍😍😍
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለዚህ ማእረግ ያደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ይክበሪ ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ደሰሰሰ አለህ
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጅ ያባቱን ሲይዝ እንደት ደስ እንደሚል እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመን ሁን ይባርኩልን ቆሲስ ሀይል መለኮት ግርማ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደስ አለወት 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልል
@kidansime2155
@kidansime2155 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለዎት መምሕር ግርማ ፤፤ እስኪ በልጅዎት አነኳ ደስ ይበሎት እኛ አንኳ ሰው ለማበስጨት ነው የተፈጠርነው፤፤
@wengelawimathewos3757
@wengelawimathewos3757 3 жыл бұрын
ቀሲስ እንኳን ደስ አለህ እባክህን የአባትህን ስልከ ላክልኝ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
ልውል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃህ አምልክ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዲስ ላይክ የምታረጉ ደግሞ ምቀኞች ናችሁ እርር በሉ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስስ ያለህ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ ደስስስስ ብሎናል ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አቤት መመርጥ መታደል!
@putgodfirst588
@putgodfirst588 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር 🙏🙏🙏😇❤😇🙏🙏🙏 ክህነትህን የዘላለም የፀና ያአድርግልህ ብሎም እንደ አባትህ እና አባታችን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል በጌታችን በመዳኃኒታችን በእየሲስ ክርስቶስ ስም የሥላሴዎችን ሕዝብ በጎች ጠባቂ ያአድርግህ። ድንግል ማርያም ክህነትህን ትጠብቅልህ ተጋድሎህን ውጤታማ ታደርግልህ። የኢትዬጵያ ትንሣኤ ይታየኛል 🙏😇💚💛❤😇🙏 ወደ ቀደመው ንፅህናችን እንመለሣልን ወጣቶች በእግዚአብሔር ሥርዓት ሲኑሩ።
@romangezahgen6824
@romangezahgen6824 3 жыл бұрын
አቤት መታደል መመረጥ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ እለህ ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
እንክዋን በአባትህ ፊት ክብርን አገኝህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ መታደል ነው በቤቱ ይኑርህ ጠላትህን ይጣልልህ በርታልን
@abraha6530
@abraha6530 3 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። እንካን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ አባቴ ቀሲስ ሀይለመለክት። ኣባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንካን ደስ አሎት። ቀሲስ ሀይለመለኮት የእግዘብሔርን ጸጋ ባንተ ላይ እጥፍ እጥፍ ይሁን። ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤⛪️⛪️⛪️
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ክብር ለተዋሕዶ እንኳን ለጌታ ቤተመቅደሥ አበቃሕ የተዋሕዶ ልጅ እድሜ ፀጋ ከነቤተሠብሕ እእእእእእ ልልልል እመቤቴ ትጠብቅሕ
@muzeimogos9652
@muzeimogos9652 3 жыл бұрын
Egzabihr ymesgen may God bless your family's 🇪🇷 Amen
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 3 жыл бұрын
ቅዱሱ አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንኳን ደስአለን አባታችን፣ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እና ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በምሉ ሃይለመሎት ታዛዡ ልጃችን ለቅስና መብቃቱን እግዚአብሔር ወዶናል በእውነት ፀጋ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል በፀጋ በበረከት አብዝተው አብዝተው ይባርኩልን ሞላ ቤተሰብ አባታችን አያታችን ቄስ ወንድሙ የብሩክ ዘር ብሩክነው። ከመንፈስ ልጅዎ ከሣቴ ብርሃን አመሪካ።
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
በደስታ አንባዬ ወርደ😭😭😭 እልልልልልልል እልልልልልልል አባታችን አንካን ደስ አላት 🙏🙏🙏
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኘ ይንን ፐሮግራም ስከታተል የዳንኩ ያህል ደስስስስስ ይለኛል🙏🙏🙏👍👍👍🙌🙌👫🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
@@sitiaissah6981 ድስ ይበለሽ እህት
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
እውነትነው ⛪️⛪️⛪️⛪️
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 3 жыл бұрын
@@user-es9dq8mr3w አሚን የኔ ማርርር🙌
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
@@sitiaissah6981 🌷🌷
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቀሲስ ሐይለመለኮት እንኳን ደስ አላችሁ በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲
@danielamare475
@danielamare475 10 ай бұрын
Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 жыл бұрын
መታደል ነው፣አባታችን፣ይህን፣ሁሉ፣ላረገው፣ጌታ፣ይክበር፣ይመስገን፣ውለታዎትን፣ከፍለን፣አንጨርሰውም፣አሁንም፣መድሐኒያለም፣እየሱስ፣ክርስቶስ፣ይክፈሎት፣፣፣
@mobilezone7158
@mobilezone7158 3 жыл бұрын
እንኳን ደስለህ ወድማችን አባታችን እኳን ደስ አለወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
በእውነት ለሐዋርያት የተሠጠን ሥልጣን በክብር ቆይቶ ማግኘት ትልቅ ማዕረግ ነው። ቀሲስ ሀ/መለኮት ግርማ ይፍቱን🙏
@lemlemsirani8902
@lemlemsirani8902 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጣም ደስየሚል ነው🙏🙏🙏🙏⛪️🥀⛪️🌹⛪️🥀⛪️🌹⛪️🥀⛪️🌹🌹
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይድረሳችሁ በመቀጠል ወንድማችን ሀይለመለኮት እግዚአብሔር እንኳን ለዘህ ክብር አበቃዎት አንቱ በማለቴ እንዳትስቁ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ከቭር ተሸክመዋልነ ሌላ አባቴ መላከ መንክራት መ/ር ግርማ ደግነትሁ ቅንነትሁ ዝቅ ማለትሀ መገፊትሁ እግዚአብሔር የተገፈፊትን የሚመለከት አባት ነዉና እንኳን ደስ አልዎት አዎ መራራዉ አልፎ በጣፋጭ ተተክቷል አባታችን ኑሩል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ዘርሁ እንደአብረሀም ይብዛ አዎ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@user-wt2ql1vz5r
@user-wt2ql1vz5r 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እንካን ለዝ ክብር ኣበቃህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🙏🙏
@meazahzbai7692
@meazahzbai7692 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ እንተም እንደአባትህ አገርህን ና ህዝብህን እንድታገለግል እድሜና ጤናው ን ይስጥህ ቸሩ መድኃኒአለም from Eritrea
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መልካም ዘር መልካም ፍሬ ያፈራል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር እንኳን ለዚች ድንቅ ቀን አደረሰክ አባታችንም የዘሩትን ዘር ለማጀድ እግዚአብሔር እንኳን አደረሶት እንኳን ደስ አሎት ረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር እንመኝላችሀለን እንደሀለን ወንድማችን እኛም በጣም ነው ደስ ያለን
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ እንኳን ለአባትህ ምስክር ሆንክላቸው ተመስገን አባት ሆይ ለዚህ ያበቃህ የድንግልማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ለአባትህ ትልቅ ክብር ነው የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ይመልከቱ በመተትና በጥንቆላ ነው የሚሰሩ ብለው ለሚያወሩ ሁሉ !!!
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-kv2vj8gp3c
@user-kv2vj8gp3c 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቄእስ ሐይለመለኮት ግርማ እንኳን ድስስስ አለሕ አንተ የክርስቶስ ሙሺራ የአባትሕን አሪያ ይዘሕ እንድተዘልቅ እግዚአብሔር ይርዳሕ!!! እኔ እስክቤተስቦች ድሰሰ ብሎናል በፆሎተ እስብን እኔ ወንድምሕ ገበር እግዚአብሔር ነኝ
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 3 жыл бұрын
መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት በቤቱ በቃሉ ያፅናህ ያባታችን ፍሪ ብርኩ ነህ ተባረክ
@ruthzewdie1614
@ruthzewdie1614 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሀይለ መለኮት እንኩአን ለዚህ ክብር አበቃህ ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
ሐዋርያ አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኻን ደስ አሎት አለን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን ለዚህ አበቃህ ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜንአሜን!!! ♥♥♥♥♥♥♥
@ephremgashaw4010
@ephremgashaw4010 3 жыл бұрын
የአባታችን ልጅ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃህ ። የአባታችንን የመምህር ግርማ ጸጋ በአንተ ላይ እጥፍ ድርብ ሁኖ የበረከት አባት ያድርግህ ። ወጣትነትህን ይባርክልህ ። እንዲህ ነው መልካም ፍሬ ።
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
እኩዋን ለዚህ አበቃህ ወድማችን ቀሲስሀይለመለኮት🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይህንን ለማየት ስለበቃን።እንኳን ውድ አባትህ ለእኛም የመንፈስ አባት የኋኑት ውድ አባታችን መልአከ መንክራት እና የተከበሩ እናትህ ብሎም ሁሉም ቤተሰቦችህና ጓደኞችህ ለእዚህ አበቃችሁ።
@user-og2zq9xc1z
@user-og2zq9xc1z 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል ለዚ ክብር ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@buzesamina5108
@buzesamina5108 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እና እንኳን ለዚህ መዓርግ አበቃህ ዉዱ ዋንድማችን ⛪️⛪️⛪️⛪️🌹🌹
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ቀሢሥ ።ሠው የዘራውን ያጭዳል ክብር ለድንግል ልጅ አሜን።👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mashealemu89
@mashealemu89 3 жыл бұрын
የአባታችን ልጅ ቀሲስ ሀይለመለኮት ሀያሉ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃ አሜን 🙏💚💛❤
@Eyob797
@Eyob797 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አሎት ወንድም ሐይለመለኮት።
@user-ib7jg8ql1y
@user-ib7jg8ql1y 3 жыл бұрын
ቀሲስ ሐይለ መለኮት ነው የሚባሉት ቀሲስ የሚለውን ከፊት አስቀድሙ
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን አባት የዘራዉን መልካም ፍሬ አጭዶ ጎተራዉን ሲሞላ ምንኛ ደስይላል አንተም መላዉ ቤተሠቦችህም በሙሉ እንኳን ደሥ አላችሁ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ከጸጋ ላይ ጸጋ ቸሩ አምላካችን ቸሩ መድኃኔዓለም ያብዛለዎት በረከታችሁ ጸሎታችሁ ይደርብን ቀሲስ ሀይለ መለኮት በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@negussieayele3109
@negussieayele3109 3 жыл бұрын
እንኳን ከፍ ላለ አገልግሎት አበቃህ። አገልጋይነት በክርስቶስ ክብር ነው። የክርስቶስ ክብር ደግሞ በመከራ ውስጥ እየተራመዱ ለሌሎች መስጠት ነውና የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የምትሰጠው አያሳጣህ። ሦስቱ የወንጌላዊ ብርታቶች፣ ትህትና፣ ትእግስትና ትእርምት በአንተነትህ ላይ የተሸመኑ ይሁኑ። አንኳን ለዚህ አበቃህ።
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i 3 жыл бұрын
ደስ ዝብል እንቓዕ ኣብቓዓኩም ድንግል ማርያም ምሳኩም ትኹን ክህነትኩም ክህነት ናይ ጴጥሮስ ጳውሎስ ይኹን
@user-zo8ri2mr1j
@user-zo8ri2mr1j 3 жыл бұрын
አሜን እንኳዕ ለዚ አብቀዐኩም ቅንዕቲ እምነት ኦርቶዶኩስ መኳን ትዕድልቲ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-zo8ri2mr1j ደምሪኝ
@user-by6lv9nw2r
@user-by6lv9nw2r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እስይይይይይ እንኳን ደስ አለህ አላቹው የአግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መታደል ነው
@hanatube5568
@hanatube5568 2 жыл бұрын
አቤት አቤት መባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ዘራችሁን ታለምልምልን ተባረኩ ትርሲተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ድነህ ሌላውን የምታድን ያርግ መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድማችን 💚💛❤😍
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ቀን ነበር በተለይ ላንተ ተመስገን እንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን በቤቱ ያቆይህ ተባረክልን መልካም ፍሬ ነህ በጣም !!!
@amenamen755
@amenamen755 3 жыл бұрын
የበረከት ኣባታችን ቀሲስ ሃይለ መለኮት እንኻን ለዚህ ታላቅ ክብር ኣበቃህ በፀሎታቹ ሂረተ ስላሴ እያላቹ ኣስቡኝ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
ሁሉን የሚያከናዉን እግዚአብሔር ነዉና ይክበር ይመስገን🙏እኳን ለዝህ ክብር አበቃህ ወንድማችን🙏✟✟💒💒✟✟💚✟💛✟♥✟
@abemekdi
@abemekdi 3 жыл бұрын
አዎን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! እንኳን ደስ አልዎት!!! አባታችን መምህር ግርማ እንኳን ደስስስስስስስ ያልዎት!!!
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ያባቱ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@sjsjdkkskss6088
@sjsjdkkskss6088 3 жыл бұрын
💝🌷🌹🌼🌻🎬🕊🎂🌳🌏☂🎆🎈🎓🎓🕯🕯💌✋✋💞💞👪👪🕇🕇
@mebratterefe4791
@mebratterefe4791 3 жыл бұрын
Edet edelnga nehe ene bate kenahu yewuenet teru abat yelewu hulem edih yadegal yehew new fetari yebarekeh bedegami
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ
@Natnael7594
@Natnael7594 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለህ ውድ ወንድማችን እንኳንም ለዚህ ኣበቃህ እመ ኣምላክ ትጠብቃቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ሂወት
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አቤት ''የአምላክ'' ስራው ተመስገን ለከበረ ለሱ ለማያልቅበት ወንድሜ ደስ ብሎኛል
@sayedahmada3617
@sayedahmada3617 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🎤☝️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✔️✔️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሜን አሜን አሜን አሜን በሉ የታወህዱ 🌷✔️ልጁየ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛህቢህር ይምስግን የታወህዱ ልጂ ስለኩኑኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tsegahaileab4725
@tsegahaileab4725 3 жыл бұрын
አእሰይይይ የአባቱ ልጅ ተባረክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ የእግዛአብሔር ጥበቃ አይለይህ በደሙ የተሸፈንክ ሁን አባም የልፋቶት ዋጋ እንኳን በልጆት ተካሱ 🙏🙏🙏
@saraentersaraenter9042
@saraentersaraenter9042 3 жыл бұрын
እኳን ለዚህ ከብር አበቃህ🕊 በዉነት መታለ ነዉ የሰራዎት ጌታ ዛሬም ተመሰገን የኔ ጌታ🕊🕊 መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ናጤና ይሰጥልን አሜን እልልልል ልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@merrykonjo1633
@merrykonjo1633 3 жыл бұрын
Mashallah betam dess yelale Enqwan leze abeka
@dawitberhane6004
@dawitberhane6004 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርከህ እንደ አባትህ ሁንልን
@dreamlove6269
@dreamlove6269 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን ደስ አሎት ቀሲስ አለመሎኮት ግርማም እንኳን ደስ አልኦት የመልካም ዛፍ ዉጤት በተግባር በጣም ደስ ይላል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እንኳን ለዝሕ ፀጋ አደረሰሕ ኃይለ መለኮት መምህር እንኳን ደስ አሎት። አንድ ነገር ልጠይቅሕ ኃይለ መለኮት ከመምሕር ተስፋዬ ጋር ሰላም ናቹ? ለምን ታዲያ አልተገኘም ስለእግዚአብሔር ብለሕ ሁሉን ነገር ተውት ይቅር ተባበሉ። እንደ ቀድሞዋቹ ተፈቀሩ ተስማሙ እግዚአብሔር ይርዳቹ።
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
የኔወንድ ወይም የኔህት፡ምስጋናህን፡ገልፀህ፡ከዛ፡ስለነሱ፡እንዴት ለምን ማለት፡አይከብድም፡አመስግነን ብቻ በንወጣ፡እማይገኙበት፡ምክንያት፡ገጥሞቸዉ፡ይሆናል፡ደሞ፡ባለፈዉ፡እራሳቸዉ፡መምር ተስፋዬ ተናግረዉል፡እማይገባን፡ባንጠይቅ፡ከይቅርታ፡ጋር
@a.f6818
@a.f6818 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን ደስ አለውት እንቁ የተዋህዶ በረከት ቄስስ ሐይለ መለኮት ግርማ አባ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ🕊🕊🕊
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ንካን ለዚህ ኣበቃሀ ወንድማችን ቀሲስ ኣይለመለኮት አባታችን እንካን ደስ አሎት
@yedih4222
@yedih4222 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እድሜና ዘመንክ ይባረክ የ አገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ይባርክልህ
@meseretteklehaimanot2985
@meseretteklehaimanot2985 3 жыл бұрын
Tanti Auguri🙏🙏🙏
@kidanbiniam
@kidanbiniam 3 жыл бұрын
@@meseretteklehaimanot2985 Bravo,Tanti Auguri da eritrea Orthodox
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዝልኝ ወንድማችን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን ዲያቆን ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
@kanakpk3821
@kanakpk3821 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alemalem6954
@alemalem6954 3 жыл бұрын
እንኳን ለዝህ ታላቅ ክብር አበቃህ ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ !
@sarahlema4184
@sarahlema4184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የኛ ምርጥ ዘር።
@magiicali5286
@magiicali5286 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞች እግዚአብሔር አምለክ እንኳን ለዚህ ማረግ አበቃህ እንኳን ደስ አልክ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@33samoli
@33samoli 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ!.... ቤተሰቡም እንዲሁም ወላጆቹም እንኳን ደስ አላችሁ!...ክብርና ምስጋና ለእግዚያብሄር ይሁን!!!
@user-xb7lq4rc5v
@user-xb7lq4rc5v 3 жыл бұрын
Congrats wendme, sry i can't Amarena from🇪🇷.
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አባት የዘራውን ያጭዳል በጣም ደሰ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ቀራው ዘመንህ ይባርክልህ 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❤️
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
❤️🤩🤩🤩ኣሜንንንንንንን ኣሜን ኣሜንንንንንን እልልልልልልል እልልል እልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እንኳን ደስ ያሎት ቀሲስ ኣባታችን በሰማያዊ ዙፋኑም ከዚበላይ ክብር ያድልልን የኣገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️🤩🤩
@rahelgean5568
@rahelgean5568 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበረከው ቤተሰብ በጎ ስራውን አባት ለልጆ ያወርሳል ይሄ እግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ አባተችን በፀሎታችሁ አስቡን በውጪ ለምንኖር በረከታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ሀይለመለኮት ከነቤተሰብዎ እንኳን ደስ ያለዎት የእዉነት እግዚአብሄር አብዝቶ ባርኳችኋል።እኛንም ከስደት እንዲመልሰን በፀሎታችሁ አስቡን
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ቃልዬ በእናቾች ቀን እናቴን አስከፋቻት
25:21
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 419 М.