"የህይወቴ ሚስጥር ተፈታ አባቴን አጊኝቻለሁ" ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 1,277,839

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 800
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
woyen የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያቀርበው ምስጋና,አነጋገሩ ምነኛ መታደል ነው ሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ❤🙏
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@user-yz9kt2db3j
@user-yz9kt2db3j 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን አንድ ነገር ማስተዋል አለብን ትህትናው ለፈጣሪ ያለው ክብር ከወንድሙ ከጋደኛው ከዲያቆን ሔኖክ የወረሰው የተማረው ነው በእውነት እንካን ደስ አለህ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.infochgiuoUmDgs
@SelameneshDenglewastenaye
@SelameneshDenglewastenaye 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገርየ
@marthayifrou2168
@marthayifrou2168 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
የልጁ ለፈጣሪው ያለው ምስጋና🙏 ያስቀናል በዛላይ ትህትና ግርማ ሞገሱ ለፈጣሪው ያለው ትልቅ ቦታ ደስ ያሰኛል። ተዋህዶ ሆኖ ትህትና ግርማ ሞገስ የሌለው ፍቅር የሌለው በእውነቱ የለም ቀሪው ዘመንህን ዮኒዬ ከመላው ቤተሰብክ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ🙏🙏🙏 የኛ ጨዋው የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤
@firatube9847
@firatube9847 2 жыл бұрын
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ውዴ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
በጣም! ድንቅ ልጅ ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@firatube9847 እሺ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀው
@alemk10
@alemk10 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እንደሱ ትሁት ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 💚💛❤️ የእግዚአብሔር ልጆች ብንሆን እንዴት ትልቅ ፀጋ ነው
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.infochgiuoUmDgs
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 6 ай бұрын
ክክክክ ፈጣሪልጅአለሁ እዴ መልስ
@user-ce5vh9wl6d
@user-ce5vh9wl6d 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ልጅ ሁሌም ከፊቱ ድል አለ የኔ ጌታ ተባራክልኛ ስለ ሁሉም ነገር
@samsungduos1655
@samsungduos1655 Жыл бұрын
እባካችሁ የዮናስን የምታቁት ስጡኝ
@samsungduos1655
@samsungduos1655 Жыл бұрын
የእብኤስ ስልክ የተባለሁ አይሰራም ብዙግዜ ሞክር ነቤር ተባቤሩኝ እኔንም የጠፋችብኝ እህት አለችኝ
@kalkidandereje4024
@kalkidandereje4024 2 жыл бұрын
ታድለህ ትህትናህ ለፈጣሪህ ለናቱ ያለህን ክብር የገለፅክበት መንገድ ያስቀናል እንኳን ደስ አለህ
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
እካን.ድሰ.አልህ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@tigi432
@tigi432 2 жыл бұрын
ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታለቅስ በደስታቸው ስትደሰት አቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍ፀጊ ላንችም😍😍😍
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ባለትዳር ነው አይደል?
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 አወ ክክክክ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
@@sarasa1576 ለምን ፈለከው በይ
@user-ro1cn1xz1e
@user-ro1cn1xz1e 2 жыл бұрын
¹
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ለዮናስ አጎት ትልቅ ክብር አለኝ :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ:: ሁላችሁም እንኩአን ደስ አላችሁ እንደለማዴ እስኪ ላልቅስ 😭😭
@user-uu5el8je1h
@user-uu5el8je1h 2 жыл бұрын
የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያለው ፍቅርና የእግዚአብሔርንና የእመብርሀንን ስም ጠርቶ ሲያመሰግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስስ የሚል ቤተሰብ ዮኒዬ እንኳን ደስስስስስስ ያለህ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ።
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 жыл бұрын
በእውነት በስነ ምግባር ያሳደገህ አጎትህ ክብር ይገባዋል ። እሱ ከአባትም ከእናትም በላይ ነው ። እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ዮኒዬ እና ጸዲ እናንተ ከቃላት በላይ ናችሁ ክብርና ፍቅር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
ወይኔ ትህትና የእምነት ጽናት ለፈጣሪው ያለው ክብር ምስጋና ታድለህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🙌🙏
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@mahidermahider7384
@mahidermahider7384 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምፈራ በእግዚአብሔር ይከበራል ይመስገን
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ነው። ለእግዚአብሔር ያለው ክብር ድንቅ ነው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት።🙏
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ሰም ሲጠራ እኔዴት ልብ ደሰ ይለዋል በማርያም ❤❤❤❤❤❤እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እንኳን ሰላም ጤና ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤በጣም ደሰ ይላል
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 жыл бұрын
እምብረሃን ያንቺ ክብር ሲገለፅ ደሰ ይለኛል ከነ ልጅሽ ክብር ይግባሽ ደሞ ልጅሽ አንቺን ያመሰገንበት መንገድ ደሰ ሲል ⛪ቤተክርስቲያንን ማደግ ለዚህ ይጠቅማል ።ወንድሜ ዮናስ ትሁት እንኳን ደሰ አለ ዘርህ ብዘት ይበል ። ebs ቃልም የለኝ ሁሌ እንደምላቹ ዘመናችሁ ሁሉ ደሰ ይበላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@user-ce5vh9wl6d
@user-ce5vh9wl6d 27 күн бұрын
እኒም ወዲ እናታችን ይአንዱይ እናት🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 жыл бұрын
ልጅቱ የተዋህዶልጅ ስርአት እዳለን ምስክር ሆኖል ተባረክ
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 жыл бұрын
አንድ አንድማ ጥሩ አለባችሁ ሁላችሁም እንደነ ዘመድኩን በቀለ ብትሆኑማ አብረንም አንኖርም ነበር ብዙ መልካም ኦርቶዶክሶች አሉ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
@@fafisualih4212 ዘመዴ እኮ መልካም ነዉ መጥፎ ሰዉ ግን የራሱን ይመስለዋል
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 3 ай бұрын
እነዘመድኩንን እማ በሀይማኖት ተመርተዉ መቼ ይጓዛሉ ስሜቱን ነዉ የሚከተለዉ
@abebecherku978
@abebecherku978 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮኒዬ ላሰደጉህ ቤተሰብ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ እንዲ ነው ካሳደጉ አይቀር ቀሪ ዘመናቹ ያጣፍጥላቹ አባት ኩራት ነው እንኳን ተገናኛቹ
@shewaregedmekonen3884
@shewaregedmekonen3884 2 жыл бұрын
ወልዳችሁ የካዳችሁ አባቶች እስቲ ተመልከቱ ልጅ አባቱን ስያገኝ ደስ ይለዋል እና ብቅ ብቅ በሉ እና ተፈላለጉ
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
በጣም በተለይ ወጣትወዶች ሶሻልሚዲያ የማያቃቸዉ ስትይኖራሉ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 ай бұрын
እይወላየኔብሥል❤❤❤
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 ай бұрын
በትክክል ❤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ያሳደገዉ አጎቱ በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ስነስርአት ያለዉ ልጅ አድርገህ ስላሳደግህ ተባረክ አባት ማለት ዋጋ ከፍሎ ያሳደገ ነዉ አባቱንም ስላገኘን ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
አቤት እምነት ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ዱስስስ አላችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
ወይኔ ትህትና እምነት ፅናት ለፈጣሪው ያለው ክብር የሚገርም የተባረከ ልጅ. እመብርሀን ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ኣባባ ጥላሁን የእወነትም ጥላ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ የሚል በስነምግባር ያደገ የልጆትን ደስታ ላሰዮት ኣምላክ ምስጋና ይግባው
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
ዬናስ እንኳን ደስ አልህ! አመስጋኝ መሆን ትልቅ ጸጋ ነው። ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ። በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ።
@danielfeyissa4687
@danielfeyissa4687 2 жыл бұрын
Y
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
የኔ አባት ያከበርከዉ ክርስቶስ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅሎትህ ተሰምቷል እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልእንኳንደሰ አለህ
@asterbelete6867
@asterbelete6867 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ አቤት እምነት ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም ሰው ሲደሰት ደስታችው ሲያለቅስ አብራችው አልቅሳችው ምንኛ መታደል ነው፡፡
@esetechender8983
@esetechender8983 2 жыл бұрын
መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!ያሳደገህ አጎትየው ፈጣሪ ይስጣቸው።ልጁን የገለፁበት መንገድ ራሱ በጣም ደስ ይላል።
@tarekegnbirhanu9961
@tarekegnbirhanu9961 2 жыл бұрын
wow betami yamiral Fetari yimesgen idmena Tena yistachuo
@etenesh-jr1tf
@etenesh-jr1tf Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amnnnnnn
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 2 жыл бұрын
ልጅ ና አባት እንዲሁም መላ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ የልጁ ትህትና እንዴት ደስ ይላል የእምነትክን ጽናት ያሳያል አንደበትህ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ🤲
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️ kzfaq.info/get/bejne/rslyeaqlzJyuf30.html
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 2 жыл бұрын
ለልጆች ክብር ይገባል ወላጆቻቸዉን እየፈለጉ ነዉ ወላጅ ነበር መፈለግ ያለበት🌺
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
ጊደታቸው፣ነው፣እህት
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 жыл бұрын
ያውም የድሮ ወላጆች ጨካኝም ይመስላሉ ከአሁን ወላጅ ሲወዳደር ።
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 2 жыл бұрын
Betam enji
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 2 жыл бұрын
ፈልገዋል እኮ ዘመዴ
@luwammedhanie5870
@luwammedhanie5870 2 жыл бұрын
ኤርትራዊት ነይ ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታልቅስ በደስታቸው ስትደሰት ኣቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚኣብሄር ይስጣህ ጸጊ ላንችም ❤❤❤❤
@natateabebe6815
@natateabebe6815 Жыл бұрын
errr yeninm ke ertria wendmocbin agenagugn
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Жыл бұрын
Yoni and tsegi live you so much.i want ebs number
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
የ ጋዜጠኛው ዮኔ የዋህነት እና በሰው ደስታ መደሰት ስሜቱ አይኑ ላይ ይታያል። ተባረክ ወንድሜ
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
በጣመ ሁሌ ሳየዉ ከልቡ ነዉ የሚያለቅሰዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም።ሲያለቀሱ።ያለቀሳል።ሲደሰቱይደሰታል
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንኳ ደስስስስ አለክ ወንድሜ ደስታችሁን ያሳምርላችሁ መደሃኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ዮኒና ፀዲ ክበሩልን ስራቹ የነፍስ ይሁንላችሁ
@firatube9847
@firatube9847 2 жыл бұрын
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ሰዉ የለኝም
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አንተም ፈጣሪህን በመጀመሪያ ማመስገንህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ በስነምግባር በሐይማኖት አንፃ ላሳደገችህ ለወላጅ እናትህ ምስጋናዬ አድርስልኝ። ፍትህ በማንነቱ በወለጋ ለተጨፈጨፈው ለሚስኪኑ አማራ ።
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@asresachyaso42
@asresachyaso42 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ የብዙ አመት እንቆቅልሽ የሆነው ነገር ተፈታ ዮኒና ፅጊ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰው አክባሪ ሩህሩህ ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በጤና በፍቅር በእንጀራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️💐
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ. ወገኖች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
አቤት ለአምላክህ ያለህ ምስጋና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ደስታህን ያብዛልህ ወንድምአለም🙏
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
ተመሰገን በጠም ደሰ ይላል
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ይኸ ሁሉ ቤተሰብ ማሻ አላህ የኔን ቤተሰብ ያገኘሁ ያህል ነው የተሰማኝ ደስታ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
ልጅ እግዚአብሔርን በብዙ አመሰገነ! እግዚአብሔርም አባቱን ስጠው! እንዴት ደስ ይላል የልጅ ትህትና እግዚአብሔር ማከሪ ይሉሀል ይሄ ነው!! ሁሉን ያደርገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ!!
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
ሰሞኑን ሀገራችን ላይ በተፈጠረው የወገኖቻችን እልቂት በጣም ባዝንም ዛሬ ደግሞ በናንተ ደስታ ደስስ ብሎኝ ልደር እንኳን ደስስ ያላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ❤ የዎኒና ፀጊ የኔ የዋሆች ቅንነታችሁን ፈጣሪ አይቀንስባችሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
ውይ እንኳንም ደስ አለህ ክብር ምስጋና ይገበዋለ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒ አለም
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የልጁ ትህትና ደስ ይላል እግዚአብሔር ረድቶት አድጏል ጨዋ ልጅ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@beerriyoorriyo7882
@beerriyoorriyo7882 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ነው ስርዓቱ በጣም ፈጦጣሪውን መውደዱን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው ክርስትና በተግባር ሲኖሩት እንኳን ደስስስስስ አለህ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እዉነትም ልዩ ቀን ልጁ በፈጣሪው ላይ ያለዉ እምነት ገራሚ ነው እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ውይይይይ እርግት ያለ ጨዋ ።።። የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ባለፈው ሳምንትም ቀንቼበት ነበር። እንኳን ደስ አላችሁ።
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@fitseethio
@fitseethio 2 жыл бұрын
አጎቱ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ... ለዚህ አብቅተውታል ... እንደ ስማቸው ቀሪ እድሜያቸውን እግዚአብሔር ጥላ ይሁናቸው ::
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 2 жыл бұрын
❤❤❤
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@destadesta731
@destadesta731 2 жыл бұрын
ውይ የልጁ ትህትና ለአምላኩ ያለው ክብር እመብርሐን ትጠብቃችሁ እንኳን ደስ አለ
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 жыл бұрын
eb esochi እድሜ ይሰጠችሁ ይሄ ፕሮግረም በምንም ተአምረ መቆረጥ ዬለበትም ቀጥሉበት እንዴት የሰደስተል ኡፊፊፊ ሁለችሁም እንኳን ደሰ አለችሁ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
እውነትም ልዩ ቀን እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ሰላም ሰፍኖ ሀገራችን ህዝባችን አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ የምልበት ይሁንል ፍትህ ለንፁሀን ዜጎቻችን ምንም በማያውቁትነገር ለሚታረዱት ለሚረሸኑት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.infochgiuoUmDgs
@user-ld4lq8hl3k
@user-ld4lq8hl3k 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ይሄን ፕሮግራም ከጀመራችሁ ወድህ ቅዳሜን ከሰአት በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት
@biftuorotube
@biftuorotube 2 жыл бұрын
Faxari hunkan radah
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
እኔም
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቸው እና አዲስ ምእራፍ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yኒጸጌ፤
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
እሄና አድስ ምእራፍ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@abebatsegaye6156
@abebatsegaye6156 2 жыл бұрын
በእውነት ሁለታችሁም ዮኒዮች ተባረኩ!!እውነትም የፈጣሪን ሰራ እየሰራችሁ ነው ።ዮኒ ከነባለቤትህ ሰታምሩ ለእግዚያብሄር ያለህ አክብሮት ያሰቀናል ብቻ የተባረካችሁ ቤተሰቦች
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 2 жыл бұрын
እሷ እመቤቴ እረዳችክ ስሟን ስታሞግስ እንዴት ልቤን እንደተደስተ! እሷ ልዬ ናት ምን ይሳናታል እልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ🙏🏾
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 2 жыл бұрын
አባቱን ያገኘው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@mntamrkebede4818
@mntamrkebede4818 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት የተባረክ ልጅ ማግኘት መባርክ ነው።አባትሕ በሕይወት መገኘታቸው ግሩም ነው ።ተመስገን አምላኬ።
@user-oh4gm9ug1o
@user-oh4gm9ug1o 2 жыл бұрын
ልጅው የፈጣሪያችን የእግዚአብሔርን ስም እመቤታችንን ስሟን ሲጠራ እንዲህም ስማእታትን አንደበቱ ደስ ሲል አቤት መታደል
@LozaNigatu
@LozaNigatu 10 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ❤ ተጀምሮ እስኪያልቅ እግዚአብሔር የተጠራበት❤❤❤❤
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
የናተን ደስታ የመለሰ አምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሜን በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👏👏👏👏👏
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ምኞትሽን ይስማ!!!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
የሠይጣን የኢሉሚናቲ ባንዲራ ሰቅለሽ እንዴት አድርጎ ነው ፈጣሪ ሰላምሽን የሚመልስልሽ ወይስ እያላጋጥሽ ነው አንቺ ዶማ ደደብ አህያ ?
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
@@MikeAsmare3308 ማለት አልገባኝም የምን ሴጣን ነው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
@@zabibaahmad6193 ባንዲራው ላይ በወያኔ ትግሬ የተለጠፈው የ666 ኮከብ አርማ አይታይሽም ወይስ አውቀሽ ነው ? ለማንኛውም እሄን የሠይጣናዚም ምልክት ያለበትን ባንዲራ ይዛቹሁ የምታጨበጭቡ ደንቆሮዎች በሙሉ በዚህ በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከዚህ የስውር የዲያቢሎስ መንግስትጋ አብራቹሁ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አብራቹሁ ከምድር ላይ በቅርቡ ትጠረጋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ነው መልካም የሲኦል መንገድ ይሁንላቹሁ
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
@@MikeAsmare3308 ትክክለኛው ባንዲራ የቱ ነው
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@mekoneniticha2227
@mekoneniticha2227 2 жыл бұрын
Fitiye,,,le kemise wegenochachin
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@mekoneniticha2227 isun iko ayinagerum ineze nakezoch
@user-te9he4rx7y
@user-te9he4rx7y 2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ደንቆሮ ሁላ ወለጋም እኮ የተጨፈጨፉት አብዛሀኞቹ ከኬሚሴ በረሀብ ምክንያት ወለጋ የሄዱት ናቸው።
@user-zy5zp5vw5w
@user-zy5zp5vw5w 2 жыл бұрын
እር ፍትህ ለአማራ ህዝቦች
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ዮናስ አባትህን ስላገኘህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ! አጎትህን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ !!!
@adihekin4556
@adihekin4556 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ካሳችሁን ይክፈላቹ እንዲህ ኣይነት በጎ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከ1000 ኣንድ ነውና በርቱ ምርጦች
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው። እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው እንኳን ደስ አለህ ዮናስ በስላሴ ስም አማትበህ አባትህ ስታቅፈው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን።
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እምነት ከዚህም በላይ ይጨምርልክ ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@sefinaahmed6811
@sefinaahmed6811 2 жыл бұрын
ዮን ግን ያሴት ሆድ እኮ ነው የላው ምርጥ ሰው አለህ እድሜህ ያርዝምልን በጠም ነው የምወደው አበቴ ዮንዬ እድሜ ይስጥህ❤💐
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲት ደሰ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይዞ ያፋር የለም ዮኒ ቅን ልብ ቅን ልጅ ቅን አባት እንኳን ደሰ አላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን #@ebs ክብር ይስጥልን ዮኒዬ እና ጥጊዬ ❤️🙏
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
አቤት የልጁ እርጋታ ማስተዋሉ አቦ ተባረክ አምላክ የልቡናህን ይሙላልህ❤❤❤❤🙏
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
ኢቤኤሶች በጣም እናመሰግናለን ከተከፋጋ ተከፍታቹ አልቅሳቹ ከተደሰተውጋ ተደስታቹ እድሜያቹ ይርዘም ለተቸገረ የምደርሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 2 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሰው ነህ መሰለኝ ብዙ ሰው ይወድሀል የሰው መውደድ የሰጠህ አምላክ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይባረክ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ትኡት ልጅ ነህ እንኳን አባትህን አገኘህ ደስ ይላል 💕💕💕💕💕💕
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 жыл бұрын
ታድለህ ወንድሜ አባቴን ናፈቀኝ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ትኑርልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ዝመደእያል።እደለለ።አላሀምዱሊላ
@mariommariom3958
@mariommariom3958 Жыл бұрын
ደሰትላላችሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
የልጁ ስርአት ምን መታደል ነው አቤት እርጋታ አቤት ትህትና የሴቷ ልጁ ስርአቷ የሚስቱ በስማም ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፀዲ ፍልልቅ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽ በዚው ቀጥይበት ስርአት ያለው አለባበስ ነው
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ትህትና እምነት ክብር እርጋታ አቤት መታደል🥰 ከዮኒ ለእምነቱ ካለው ክብር የአክስቱ እማሆዬን ሳይ የእህቱ የእህቱ ልጆች ማዕተባቸውን ሳይ ወይ ጉድ አሰኘኝ ተመስገን መታደል ነው እንዲህ ፈጣሪን ማመስገን ደስ የሚል ፋሚል🥰🥰🥰🥰
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ሰው ሆይ የእናት አባትን ትልቅ ዋጋ መረዳት ያስፈልጋል❤🙏
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
እንደዚህ በእምነቱ የፀናሰው ሲገኝ እንደት ደስ ይላን እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልቻሁ
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ፍልቅልቆች የወኒና ፅግየ የእውነት በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ በእውነት ሽ አመት ኑሩ ኡፍፍ በእውነት ስራችሁ ግሩም የግሩም ግሩም ድንቅ ነው ኑሩልን ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከተደሰተው ተደስታችሁ እውነት የሰው ምንነቱን በተግባር ያየሁት ከናንተ ነው በርቱ በእውነት
@dantek1753
@dantek1753 2 жыл бұрын
እጅግ አምላክ የባረከው ልጅነው እና እንኩዋን አምላክ ለዚህ አበቃው EBS thank you for what you guys have been doing
@yeshiwork6658
@yeshiwork6658 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ በደስታ ብዛት አለቀስሁኝ መታደል ነው የልጁ ስብዕና ታድሎ እስከሙሉ ቤተሰቡ በስብዕና የተሞላ የድሜ ባለፀጋ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏🙏😍💕💕
@SaraSara-ti6td
@SaraSara-ti6td 2 жыл бұрын
Era lanem abaten falegulegna matebu menikr yebalal ye goder aremacho liji naw ene Sara ebalalwu yetaweldakute oromoy kilele gindebart yemitebala Hagar naw letachamare marja Cominte ley asekamitulgn
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ማህተብ አቤት መመርጥ ማርያምን ደስ አለኝ 😘😘 ክብሩን መዳኒአለም ይዉሰድ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
በጣም ባይተዋወቁም ቤተሰቡ ከልጁ ጀምሮ ለእግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና የሚሰጥ ምርጥ የተዋህዶ ቤተሰቦች።እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እሰይ ተመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በጣም ደስ ይላል በእውነት የሰው ደስታ እንደማየት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ በእምነቱ የፅና ጨዋ ልጅ ነው። አባት ያሳደገውም እንደዚህ አይሆንም በእውነት ደስ ይላል። እንኳን ደስ አላችሁ🙏
@redietbezabih6641
@redietbezabih6641 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ያመንከው ደግመህ ደጋግመህ የምታመሰግነው እግዚአብሔር እንኳንም ጸሎትህን ሰማህ እንኳንም ከአባትህ አገናኘህ ።
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ አማራ😭😭😭💔💔
@nigistdemissie4306
@nigistdemissie4306 2 жыл бұрын
አባታቸውን ካጡት አንዱዋ ነኝ ያው ፈጣሪ አልፈቀደውም እንጂ ኢቤስም ተመዝግቤያለው እንግዲ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን ፀልዩልኝ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተን የመሰለ ልጅ ስላገኙ እግዚአብሔር ማመስገን አለባቸው መልከ ቀና ዉስጡ መልካም አማኝ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ልጅ እንኩአን ደስ አለህ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
የዛሬ ደግሞ ልብን ፈሰስ ያረጋ 🙌 እግዚአብሔር ይመርገን እንኳን ደስ አላቹ ❤🕊
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእህት ልጅ የራስ ልጅ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ እላችሁ ዮናስ ትህትናህ ደስ ስል ለፈጣሬ ያለህ ክብር ቆንጅዬ እህትም እገኘህ
@tsegatsegaye3209
@tsegatsegaye3209 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጀት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ዮኒ በጣም ነዉ የማክበርህ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
የአሳደጉህ ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባል አሳዳጊህ ይደግ ይባላል አጎትህ ደስ ይላሉ
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 2 жыл бұрын
ምነው አባቴ በህይወት ኑሮ እንደዝህ ባገኘሁት ብየ ተመኘሁ። እንኳን ደስ አለህ ወንድም
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
አይ እህቴ የሁላችንም ፍላጎት ነው ግን ቀዳቀድርአለ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እደኔ እድለቢስ አለ እኔም በስደት ነው ያጣሁት ግን ልሮኝ ለወግ ማዕረግ አድርሦኝ ልጀንም አይቶ ነው የሞተው
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አባቶች ግን ጨካኞችናቸው ብዙ ጊዜ እናቶችና ልጆች ናቸው ፈላጊዎች ልጁ ከዛ ድረስ መቶ ሚድያላይ ወቶ ሲፈልግ ልጁ ግን ከመልኩ ስነምግባሩ እርጋታው እምነቱ እኳን ያመከው አምላክ አገናኘህ ዮወኒ
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 2 жыл бұрын
ፈጣሪህን የምታመሰግንበት ልክ በጣም ነዉ የሚያስቀናዉ ወንድሜ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለህ!
@azebadssi7061
@azebadssi7061 Жыл бұрын
ጋሼ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ምርጥ አጎት 💞🥰
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ለፈጠረህ አምላክ ለመቤቴ ድግል ማርያም ምስጋናህ ደስ ሲል እኳንም ደስአለህ አባትህን ባጨር ግዜ አገኘህ ከነመላው ቤተሰብህጋ ቀሪህ ዘመንህን ይባረክ ወድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@Enkutatash77
@Enkutatash77 2 жыл бұрын
ውይ የ 70ዎቹ ወላጆች ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@rahilove9599
@rahilove9599 2 жыл бұрын
Lemn wude
@tgabyoutb6269
@tgabyoutb6269 2 жыл бұрын
Ewntishinw bizuwochu ensu nachew abat mefeleg sigebaw lijoch
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@tgabyoutb6269 torinatu iko new ideze yebatetenacho
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
🙏 🙏🙏🙏
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
አባትዬው አጭቤ ነገር ነው የተማረ ነው በሬዲዬም መፈለግ ይችል ነበር ለልጆቹ እንኳን አልተናገረም ልጅ ግን የተባረከ ነው
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ገብርኤልን ስው ሲደደት እንጅ ሲከፋ ነው ክፍ በእውነት አገራችንን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን አሜን ጲ&ዩኒ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ውዶች
@helmedia6703
@helmedia6703 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ቤተሰብ እንዳሳደገህ በአነጋገርህ ያስታውቃል አሳዳጊዎችህ መመስገን አለባቸው አንፀው ስላሳደጉህ።
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንኳን ደስ ይስላችሁ ወገኖቼ‼ ልጃቸው ዮናስ ትሁት በእግዚአብሔር ቃል የታነፀ ስነስርአት ያለው ልጅ መሆኑ ያስታውቃል ስላንተ ደስ ብሎናል‼😍EBS is amazing ‼
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@brtukanabebe3869
@brtukanabebe3869 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@natanluna4249
@natanluna4249 2 жыл бұрын
እምነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 2 жыл бұрын
አንኳን ደስ አለህ እንዴት አይነት አስተዳደግ ነው ያሳደጉህ አሳዳጊ ዎችህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!
@gentenegusa4369
@gentenegusa4369 Жыл бұрын
የኒ እግዛብሔር ይባርክህ በቤቱያኑርህ ልጆችህን ያሳድግልህ
@yayeshmulatu3894
@yayeshmulatu3894 2 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለኅ ወንድማችን ።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_ግሩም ነው የእምነትህ ፅናት እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለዎት አባታችን የኔ ወንድም ባለማተቡ በቤቱ ያፅናህ ያንተን የእምነት ፅናት በጣም አደቃለሁ ኑርልን እንወዳችሁለን_*
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@horsetubedagi
@horsetubedagi 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mJaGpbllzryxeWw.html
@fuxummengesha2215
@fuxummengesha2215 Жыл бұрын
ልቤስ ድንቅ ስራ የልጁን ትህትና በጣም የሚመሰገን ነውና አግዛኣብሂር ዕድመና ጠና ይስጣችሁ
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 2 жыл бұрын
ዛሬ ልዩ ቀን ነው እንዲሁም አዲስ ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም የደስታ ቀን ደሞ በመልካም መንፈስ የተሞሉ ናቸው ከመጀመራ እስከ መጨረሻ በስመሀም ዬኒ እንኳን ደስ አላቹ
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
ወይኔ ዪኔየ እና ፀጌ በጣም የምትወደዱ ከፈቅርጋ ከትሄትናጋ አቀራረብ ደስ ስትሉ ዮናስ እንኮን ደስ አለህ ፍቅራችሁን ያብዛልን
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 217 М.
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Что делать если закрыли на балконе
0:31