የDNA ውጤት እናት እና ልጅን ለየ....የሰላሳ አራት አመት እንቆቅልሽ ተፈታ!!.//በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 1,419,851

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 2 000
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
እናቴ በምንም ሁኔታ ብትሆን እቀበላታለሁ እንዳልሽ ቃልሽን ተረከቢ እናትሽን ተንከባከቢያት እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ።
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
❤❤❤
@mekdesgezahegn4213
@mekdesgezahegn4213 Жыл бұрын
እንዴ እናት እኮ ናት ምነም ብትሆን
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን💔💔💞💋💋💋💋💘💘💘💘😢😢😥😍😍😍😍
@himanmom6507
@himanmom6507 29 күн бұрын
❤L7😂6z 6​@@mekdesgezahegn4213
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
ዮኒዬ የሰው ደስታ የሚያደስተው የሰው ህመም የሚያመው ቅን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤
@taralema6070
@taralema6070 10 ай бұрын
በጣም ሰወደው❤
@kubagebi2773
@kubagebi2773 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግልን የያዘ መች ያፍራል! የኔ ባለማህተቦች እንኳን ደስ እላችሁ።
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን የጠራና የያዘ ማንም አያፍርም ልዩ ስጦታ፦ ለሁላችሁም ዮሐ.3፥16-18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 5 ай бұрын
አንድ ጥቅስ ይዛችሁ መሮጥ መናፍቆ አያገባችሁም ዝብአትሁኑ​@@sinidumelese7376
@sishaia6875
@sishaia6875 9 ай бұрын
ወይጉድ የጌታ ትእዛዝ የ3 ወር ሁና የተጣለችልጅ ተመስገን 3ልጆች ይዛ መጣቻች ደስ ሲል ተመስገን ፈጣሪሆይእኳን ደስአላላቹህ እናትና ልጅ❤❤❤
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ
@hayatet8562
@hayatet8562 Жыл бұрын
አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿
@user-oz8mc7oq2x
@user-oz8mc7oq2x Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
እልልልልል እንኻን ደስ አላቹህ በመገናኘታቹ ደስ ብሎኛል. የኔ ደርባባ እናት የሰው ደስታ ሚያስደስተው ቤተሰብ ይሁነኝ
@eyobgezachew4834
@eyobgezachew4834 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እውነት እድለኛ ነሽ እናትሽን አደራ ተከባከቢያት እናትሽ ወዳ አይደለም ተገዳ እኮ ነው አደራ እናት ለዘላለም ትኑርልሽ
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 Жыл бұрын
አብሬሽ አልቅሻለሁ እምባሽን ወደ ደስታ የቀየረልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ EBS ላቅ ያለ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
ዮኒ እንዴት እንደማከብርህ ትልቅ ስብእና ያለህ ኢቲዮጵያዊ ነህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ጥሩ ነበር🙏🌹
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ከ 30 አመታት በኋላ! ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ። የአባትየው ዘመዶች ግን የሞላ ሀብት ይዘው፣ ደብቀው ማሳደግ ሲችሉ ለክብራቸው ብለው ይቺን የመሰለች ልጅ ማጣት ሞኝነት ነው። አሁንም በህይወት ካለህ አግኛት ዘር ጥሩ ነው፣ ያውም የልጅነት።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
😭😭😭
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Жыл бұрын
ቀያቸውን አበላሹ
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
አቦ ዘራችሁ ይባረክ ቃል የለኝም ለebs 🥺
@meselechalna6311
@meselechalna6311 Жыл бұрын
የአባቱ እናት የት ነሽ አልቀበልም ያልሻት ዘርሽን አየሻት ፣ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ EBS አንደኛ
@atinafuabate5120
@atinafuabate5120 Жыл бұрын
እስይ ተመስገን በእውነት በጣም ያዘንኩት ታርክ ነበረ የእውነት የኔ ህልም እንደተፈታ ያህል ነው ደስ ያለኝ Ebs በተለይም ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ክሮችን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!!
@yemisrachgetachewgetachew2165
@yemisrachgetachewgetachew2165 Жыл бұрын
kkana
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እሁዶችስ?
@demekechwoldemedhin6930
@demekechwoldemedhin6930 Жыл бұрын
KZfaq KZfaq
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
melkachewu ande ayenet
@hannametaferia1005
@hannametaferia1005 Жыл бұрын
Aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Жыл бұрын
እንኳን ተሳካልሽ። ደግ ልጅ ነሽ። የኑሮ ሁኔታ እንጂ እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ።
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
Identical....
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የእናት ፈተናዋ ብዙ ነው እናት መቼም ካልቸገራት ልጆቿን አትጥልም ይኼን ሁሉ አመት ሁሌም ውስጣቸው እንደታመመ ነው ግን ማርያምዪ የለመኗትን አትነሳም ህመማቸው በደስታ ተለወጠ ፍሬም በጣም ንፁ ልብ ያላት ልጅ ናት እናቷን ለምን ጣልሽኝ ብላ ሳይሆን እናትን በእናትነቷ አክብራ ናፍቃ የተቀበለችው ፍርዪ በጣም ጨዋ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ!!
@fresbhatabate
@fresbhatabate Жыл бұрын
በእውነት በዚህ ምድር እንደ እናንተ መልካም የሰራ ማንም የለምና እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይደላችሁ
@hayatet8562
@hayatet8562 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የተጨነቃችሁ የሰው ዘር በሙሉ ጭቀታችሁን በደስታ ይቀየርላችሁ አሜን
@meseretkassegn5552
@meseretkassegn5552 Жыл бұрын
አሜን
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
አሜን ሃያት በጣም ትልቅ ደሰታ ነው እኔ በጣም ነው ደሰ ያለኝ የእኔ እህት በ1995ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰታ አድራሻዋን ቤተሰቡ በሙሉ አናውቅም እኔ ዋሱ ወንሟ ነኝ የትውልድ ሀገሯ።በድሮ አጠራሩ ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ሰለዚህ በዚህ ኢቢሲ ቲቪ ፕሮግራም የሚቀርብ የአፍልጉኝ ዝግጅት እከታተላለሁ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ደሰ ሲላቸው ደሰ ይለኛል የደሰታ እለቅሶ አለቅሳለሁ የፍሬ ደሰታ በጣም በጣም ደሰ የሚል ደሰታ ነው የተሰማኝ ፍሬ እንኳን ደሰ አለሸ በጣም ደስ ነው የሚለው የማንነት ጥያቄ ሲመለሰ እንዴት ደሰ ይላል የፍሬ እድል ለሁሉም ይድረሳቸው አሜን አሜን💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌷🌷👍💚💚💛💛❤❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አሚን ሀዩየ
@tigii1682
@tigii1682 Жыл бұрын
Enem abate bagegnew des ylegnal betam betam
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Жыл бұрын
𝗔𝗺𝗲𝗻𝗻𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻𝗻𝗻𝗻 🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️
@tashomeayele624
@tashomeayele624 Жыл бұрын
የኔ እህት ኑሮውን መስላ እንጂ መልካቸው አንድ እግዚያብሄር ይመስገን እናትና ልጅ ያገናኘ
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy Жыл бұрын
ወላሂ እዴት እዳሳዘኑኝ. ያለችንን. እናወጣና. ጥሩ ቤት እንስራላቸዉ. መልካም መሆን ለራሰነዉ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 9 ай бұрын
እናትነት ከባድ ነው ግን በተቃራኒ እናት የልጂ ጥያቄ ያላት አትመስልም በእውነት ልጂቶ እንኳን ደስ አላት እናት አልሞቃት አልበረዳት
@zedarega4909
@zedarega4909 Жыл бұрын
ተንከባክበዉ ለዚህ ደረጃ ያበቋዋት ቤተሰብ እግዛብሔር ይስጣቸዉ እንኳን ደሳለሽ ኢቢስ በጣም ነዉ የማደንቃችሁ
@zebibzebib6684
@zebibzebib6684 Жыл бұрын
እኔም እናቴ በ3 ወሬ ነው የሞተችው እንዳንቺ ህልም ሆኖ አለች ባሉኝ 😭😭😭 ያለ እናት ማደግ ከባድ ነው እንኳን ደስ አለሽ
@qalkidan5495
@qalkidan5495 Жыл бұрын
አይዞሽ ሲሆንም ለበጎ ነው።
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Жыл бұрын
የኔ ደግሞ በአንድ አመት ከአምስት ወር ሰለው እናቴ የሞተችው ይኀሁ በእንጀራ እናቴ ምክንያት ማረፍያ ያጣች ወፍ ሆኛለው።ሁሌም አዝናለው
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
አይዞሽ ሀቢበቲ
@hannatsegaye751
@hannatsegaye751 Жыл бұрын
ውይይ አፈር ልብላ አይዞሽ እህ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላልሽ 😭😭😭ህልም ሆኖ አለች ባሉኝ ስትይ ውስጤ ገባሽ ኤ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንድህ በደስታ ሲገናኝ ኡፍየ ኢቢኤስ ከቃል በላይ እውነትም ልዩ ቀን
@yemaleda
@yemaleda Жыл бұрын
አይይ እናትኮ ልዩ ናት 😭😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምሌክ ረጅም እድምና ጤናን ያድልልን በእዉነት
@amenaykentiba2721
@amenaykentiba2721 Жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ ፍሬ በጣም ደስ ይላል እናትሽን ማግነትሽ እንደ እናት የሚሆን የለም በዚ ምድር በጣም ደስ ይላል
@woubayehuseifu7158
@woubayehuseifu7158 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንኳን በህይወት አገኘሻቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@rimuty7696
@rimuty7696 Жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም በጣም ነው ያለቀስኩት አመት የሆው እራሱ አልመሰለኝም በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ 😍😘😘
@Bestcat48Official
@Bestcat48Official Жыл бұрын
ሚቱ
@zabilon100
@zabilon100 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን" ይገርማል ተደፍራ ነው እኮ ወይ ሴት የሚደርስባት በደል" እንኳን ደስ አሏት የኔ እናት
@messikemekuria9373
@messikemekuria9373 Жыл бұрын
የዚን ቤተሰብ ደስታን ማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ለማግኘት ለፍተሻል ደሞም ተሳክቶልሻል እግዚአብሄር ምስጋናውን ይውሰድ ደስ ይላል
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Жыл бұрын
በጣም ከእናቷ ጋር አንድ አይነት መልክ ዲDNA አያስፈልጋትም ነበር ከንፈር አይን ገፅታ
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 Жыл бұрын
betikikil andaynet melk
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Жыл бұрын
ታስታውቃለች እናትየው መልኳ አንድ ነው ከልጅቱ
@AhmedAli-hg4gz
@AhmedAli-hg4gz Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ደስየሚል ነው አምባየ እየፈሰሰነው የምፅፍላችሁ የኔም ህይወት እንደዛ ስለሆነ 45 አመት እናቴን አላቃትም እስካሁን አና አስለቀሰኝ
@webchannel2572
@webchannel2572 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እናቴና ልጅ እናት ካልቸገራት መቼም ቢሆን ልጇን አትጥልም በህይወት ኖረው አንቺም በልጆች ተባርከሽ መገናኘታችሁ እጅግ ደስ ይላል በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ከአሁን በኃላ እናትሽን ተንከባከቢያት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው እናቶቻችንን በሞት ለተለዩን ርስተ መንግስተሰማያትን ያውርስልን
@hablen
@hablen Жыл бұрын
ማሪያምን አስለቀሱኝ በጣም ይገርማል እንኳን ተሰካላችሁ እናት በጣም ከአቅሟ በላይ ሲሆን ነው እንዲህ የሚሆነው ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ! ኢቢኤስ ሁሌም አንደኛ ዮኒ ትለያላችሁ በርቱ!
@hablen
@hablen Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በደስታ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
በትክክል የድሮ ሰዎች አልተማሩም ስለዚህ ልጆቻቸውን እያስፈራሩ ስለሚያሳድጓቸው ልጅ ካመጡ ወደ ቤት መመለስ የማይታሰብ ነው ። ለዚህ እኮ ነው ስንቶቹ ወላጅ አልባ ሆነው የቀሩት 😭😭😭 ይሄን ነገር ማሰብ በራሱ ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ የሌሎቹንም እንባ ያብስላቸው ። እናም ትክክል ነሽ thank you
@tsionwyohannes8854
@tsionwyohannes8854 Жыл бұрын
የማንቂያ ደውል ላይ በመግባት like ,share,comment በድንግል በነካ እጃችሁ
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 Жыл бұрын
@@hablen ደምሪኝ ውዴ
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 Жыл бұрын
@@mahiletmekonnen5794 ደምሪኝ ውዴ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
እንዴት ጸሎተኛ እናት ናቸው 👏👏👏👏❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ልጆቹዋን አላየሽም እዴ ማተባቸው በጣም ጎበዝልጅናት
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
@@janatmmm6876 በጣም
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w Жыл бұрын
የኑሮ ውድነት እንባቸው ደርቋል
@adiboethio5583
@adiboethio5583 Жыл бұрын
ሲጥሏት ያላለቀሱ ሲያገኟትማ አያለቅሱም አሳዳጊዋን እግዚአብሔር በቀኙ ያስቀምጣቸው አብረዋት ያደጉትን ደግ ወንድሞቿን እግዚአብሔር ይባርካቸው ዘራቸው ይባረክ ። እኔ አመሰግናቸዋለሑ እናትየዋ ባያመሰግኗቸው
@hhaa44473
@hhaa44473 Жыл бұрын
እዉነት እደ ebs እና እደ ኮሜድያን እሸቱ ከምንም በላይ መልካም ሠሪወች ከፈጣሪ በታች ለሠዉ ደሥታ የምሰሩ አላህ ይጨምርላችሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ያልሞተ ሰው መቸም ቢሆን ይገናኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ፡ያላቹሁ፡ዳግም፡መወለድነው፡በእውነት
@Eleni-bw7og
@Eleni-bw7og Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ የድንግል ልጂ ዬኔ መድሀኒዓለም❤❤🙏💚💛❤🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@hannakirma139
@hannakirma139 Жыл бұрын
እናትያላችሁ ዘላለምትኑርላችሁ መተኪያየሌላት እናት ልዩፍጥረት ናት
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 Жыл бұрын
ጭንቀትሽ እና ለቅሶስ በጣም አሳዝነሽኝ ነበረ። ይህ ኘሮግራም አልፎኛል ብዬ ሁላ ሰርች አድርጌ ነበረ። ዛሬ ጧት ዩቱብ ላይ ሳየው ስራ አቁሜ ነው ያየሁት። በጣም ደስ ይላል፣ እንኳን ደስ አላችሁ።
@esraabdu262
@esraabdu262 Жыл бұрын
የተለያየ ሠው በህይወት ኖሮ ሲገናኝ በጣም ደስ ይላል እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ አባቴን እፈልጋለሁ
@frehiwotakalu8134
@frehiwotakalu8134 Жыл бұрын
ሚስማር ሲመታ እየጠነከረ ይሄዳል እንዲሉ E B S ሁሌም ከፍታው እየጨመረ ተመልካችን የሚመጥን ፕሮግራም እያቀረበ ስለሆነ እና መሰግናለን🙏 ፀጊ ና ዮኒ ተባረኩ ህይወት ያለው ነገር ስለምትሰሩ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
Awo betam yegebachew sewoch nachew 😍😍😍😍
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ትክክል 👍👍
@hannatube3952
@hannatube3952 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ አይይ እናት 💔😭😭 ስለሁሉም ነገር ይመስግን 🙏❤️❤️
@nahomadugna4657
@nahomadugna4657 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ መጀመሪያ እንድትገናኙ ያደረገችዋን ልጅ ወይንሸትን መጨረሻ ላይ በደንብ ማመስገን ነበረባችሁ ለዚህ ሁሉ ምክንያቷ እሷ ነች ትልቅ ክብርና ምስጋና ለወይንሸት
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 Жыл бұрын
ድህነት ክፉ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ!👌🥰
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
በጣም
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 Жыл бұрын
ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክኒያት አለው።ለእናትሽ እዘኚላቸው አትፍረጂባቸው አደራ።ወደው አይደለም።
@miftahhussen1409
@miftahhussen1409 Жыл бұрын
ኢቢኤስ ይበርታ መልካምነታችህ ይብዛ በርቱ በጣም በጣም ደስ ይለኛል እየሆነ ያለውን ተባረኩ ተባረኩ::
@zewdealem4905
@zewdealem4905 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን Ebs ክበሩልን
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት የሰው ልጅ የሚገርም ፍጥረት ነው እና እድል እና ፋንታ ለማንኛውም እንኴንም ተገናኛቹሁ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው❤️❤️💔💔💔
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
ዮናስና፣ጸዱ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ መርጦች፣አላህ እረዥም፣እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።
@kiyakiya7320
@kiyakiya7320 Жыл бұрын
ማንነት መውደድ ሙሉነት ነው እራስሽን ማክበር እጅግ በጣም ቃላት ያጥረኛል በተለይ አሳዳጌሽ እግዚያብሄር አምነው እዳትጎጂ ሳይነገርሽ እውነተኛ እናት እስከሚሞቱበት ቀን ማቆየታቸው እውነተኛ ወላጅ እናት ሆነው እሊናሽን መጠበቃቸው በጣም ደስ የሚል አላፌነት ነው አደለም 33 ዓመት 3 ዓመቱ ጨለማ ነው ከልጅ መለየት በተለይ .......በጣም ነው ያመመኝ ወደፊት ሚፈጠረው ሳስበው ላብድ ነው ልጆቼ እኔን ማግኘት እየፈለጉ እኔና አባታቸው ባለመግባባት ይህው 3 ዓመት እኔ ፈራሁ ይኔንንታሪክ ሳይ የኔ መጨረሻ ምን ይሆን አልኩኝ ዝምታ በራሡ ከባድ በሽታ ነው ይሄን ስፅፍ ጥቄት ቀለለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪💔💔💔💔💔💔
@yohanneshailu3544
@yohanneshailu3544 Жыл бұрын
በጣም በጣም አንጀቴን ነበር የበላችኝ እ/ር ይመስገን!!! እናቷን በመፈለግ የደከመች ልጅ ነች ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው.
@endale2533
@endale2533 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ለቅሶሽ ከሰው እይምሮ የሚጠፋ አልነበረም እግዚአብሔር እምባሽን ስላበሰ ደስ ብሎኛል ኢቢኤስ ተባረኩ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ.....የኔቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ሁለታቹም እናትና ልጂ ቀሪው ዘመናቹ በሰላም በፍቅርየምትኖሩበት ጊዜ ይሁን።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አሜን
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 Жыл бұрын
@@tiruyeyilma8482 እንኳን ደሰ አለሸ ውዴ ደምሪኝ ውዴ
@girmasugamo6248
@girmasugamo6248 11 ай бұрын
እናትና ልጅ እንኳን እ/ር በሰላም አገናኛችሁ።
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ አልሃምዱሊላህ ኡፉ እንኮን ደስ አላችሁ አስለቀሰችሁኝ
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እናት እንደጡት ሁለት ብትሆኚልን ጥሩ ነበር 😭😭😭😭😭
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ እኒህን እናትና ልጅ ማገናኘታችሁ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ የወንየ ፀጊ በርቱልነ ምርጥ ሰወች እንባ ጠራጊወች ።
@rahelbehailu2012
@rahelbehailu2012 Жыл бұрын
የኔ እናት አሁን እባዎት ይታበሳል አሁን ከልጆት ጋር ደስ ብሎት ይኖራሉ እመቤቴ ምን ይሳናታል ክብር ለእሷ ይሆን🙏💚
@adugetanh3424
@adugetanh3424 Жыл бұрын
እመቤቴንይችልጅ ሳያትበጣምነበርያለቀስኩት ሁሌእፀልይነበር ደስተኛሁናምእዳያት በውነትሁልቀን ነበርትዝየምትለኝ በጣምደስአለኝ አምላኬ
@TekletsionLechib-lk5po
@TekletsionLechib-lk5po 16 күн бұрын
አቤቱ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ተመስገን🙏 ፍሪዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ ሰላም ይብዛልሽ🥰
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
እስይ እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ምንም ብሆን እናት እናት ናት ኢቢኤሶች ተባረኩ በእውነት ሰለ እናንተ ቃላት የለኝም መልካሞች ናቸው
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ሚገርምሽ ፀጊዬዬዬ የፍሬን መጨረሻ ምን ላይ ደረሰ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ አስብ ነበር ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ማራምን ፍርዬ እንኳን ደስ ያለሽ ያላቹ።።የኔ ቆንጆ
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ መልካም ዘመን የሚመጣበት ታላቅ ምልክት ነው :: እግዚአብሔር ቤተሰብን ይወዳል ያከብራል ክብር ለእርሱ ይሁን::
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላችሁ
@lemlemkassahun8588
@lemlemkassahun8588 Жыл бұрын
ተመስገን እንኳን እናትሽን በሂወት አገኘሻት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ውብ ልጅ ከውብ እናት ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ
@alemuworku7465
@alemuworku7465 Жыл бұрын
ዮኒ እውነት እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድለህ የስንቱን ሰው እንባ ነው ያበስከው....
@azenegasere1509
@azenegasere1509 Жыл бұрын
የእኔ ናት እንኳን ደሥ አለሽ
@yemiendale2928
@yemiendale2928 Жыл бұрын
በዝች ልጅ ታሪክ በጣም አልቅሼ ነበር ሲቆይም ተስፋ ያስቆርጥ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ
@hanna1342
@hanna1342 Жыл бұрын
ታሪኩን ከቼልሽ ላኪልኝ እማ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
@@hanna1342 kzfaq.info/get/bejne/a7d3Z5lzydawf58.html ይሄ ነው ውዴ እይው
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እኒም የእናቴ ሞት ህልም ነው ባሉኝ ብየ ተመኘሁ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ቀሪ ዘመናሁ ይባረክ 🙏🙏
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Жыл бұрын
Ayzosh Ehti
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Жыл бұрын
😍😍❤🇪🇷 ♥
@birhanmidea9158
@birhanmidea9158 Жыл бұрын
አይዞሺ እህት
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
Ebs እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን እባ አበሳችሁት እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ቆንጆ ቤተሰብ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
@solfele4389
@solfele4389 Жыл бұрын
ላሳደገቻት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርላት !! እድለኛ ናችሁ ዳግም በህይወት በመገናኘታቸው። ኢ.ቢ.ኤስ 🥇 አንደኛ !!!!!!!!!!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በጣም የናትየው ፀፀት አንገት መድፋት ቀና ብለው ሊያዩት ከበዳቸው።በእውነት አንች የተባረክሽ ልጀ ነሽ ለምን ብዪ አልጠይቅም ማለትሽ እናት ከልጅዋ የምትለየው በግድ በችግር መሆኑን ስለተረዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን !!!ebs የህዝቡን ጭንቅ እኮ በአዲስ ምእራፍም በዚህም እያቀለላችሁ ነው።
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ከዛ ከዚህ ብላችሁ እናቷም ጋ ልጅቱንም በክብር ከነ ልጆቿ ተቀብላችሁ ማስተናገዳችሁ በምን ቃል ትገለፃላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ •ዛሬ በፍፁም ራሱን አይደግምም! ብትወድቁም ወደ ፊት! ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ መቁረጥ የለም 💪💪 እንኳን ደስ አላችሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አንኳን ደስ አላችሁ ክብርና ምስጋና ለመድሀኒ አለም ቀሪ ዘመናችሁ ያማረ ይሁን
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 Жыл бұрын
@@mekdestemeche6871 አሜን ደምሪኝ ውዴ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
@@bezawitkassahun1611 እሺ
@marymoges240
@marymoges240 Жыл бұрын
P
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
@@mekdestemeche6871 ኢ ቢኤ ክብር ይገባችዋሌ
@familybannas8809
@familybannas8809 Жыл бұрын
Congratulations... you have a beautiful mom and sister. ይህን ፡ ያደረገ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን።
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🙏 ልጅቷ ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳን ትመስላለች።
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
ወይ እውነትሽን ነው
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
Maybe they are related from the Dad’s side. Sad what he did
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ከበላይ አመራር ከአቅራቢ እስከ ጥበቃ ስራ ላይ የተሰማራችሁ በሙሉ ተባረኩ!!!ከአእምሮ በላይ ነው። እኔ የምለው ግን እናንተ በዚያው እንጀራችሁን እያበሰላችሁ ነው ብታለቅሱም እኔ ግን ቅዳሜ ቅዳሜ የለቅሶ ፕሮግራም ሆነብኝ። ደግሞ ደስ የሚል። በነገራችን ላይ ዮኒ አሁን ቦታህን አግኝተሃል ጸጊ like!!
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ትክክል
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንኳን በህይወት አገኘሻቸው::
@destadestaa3071
@destadestaa3071 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሳልናገር የማላልፈዉ የልጆቹ ስርአት ዋዉ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@mskrh640
@mskrh640 Жыл бұрын
እሰይ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል! እንኳን ደስ ያላችሁ እናት እና ልጅ ቤተሰብ በሙሉ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ክብር ለመድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ውይይይ ደስ ሲል እንኩዋን ደስ አለሽ አላችሁ እፍፍፍፍፍ 🥺🥺😘በጣም አሳዝናኝ ነበር ተመስገን 🙏🏿
@rrr5704
@rrr5704 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 Жыл бұрын
ፍሬህወት እንኳን ደስ አለሽ።በመጀመሪያ እይታ ያነባሽውን እንባ አይቼ በጣም አዝኜ ነበር።
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ እናት!! በችግር ሆና ዘር አላጠፋም እንደከተሜ ላስወርድ ሳትል ነገር ግን ብላ ወረቀት ፅፋ የተወች ትልቅ እናት ናት!! 💒💐😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንኳን ደስ አለነ!!
@bilenadem2453
@bilenadem2453 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የፍሬህይወትን ታሪክ የሰማው ቀን በጣም ነበር የተጨነኩት በምን መንገድ ይገኙ ይሆን ብዬ ተመስገን የብዙ አመት ህልምሽ ተፈታ ከሰማሁት የፍለጋ ታሪኮች ውስጥ ከባዱ ነበር በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ በእውነት በጣም ደስ ይላል ኢቢኤስ ቅዳሚ ከሰአት ለምታረጉት መልካም ነገር ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላቹ የወገኖቻችን እንባ አባሾች ኑሩልን።
@jerryweyibatis6329
@jerryweyibatis6329 Жыл бұрын
የኔ እህትና እናት እንኳን ደስ አላቹ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስታለቅሺ አብሬሽ አልቅሻለው እልልልልልልልልል ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ቃል የለኝም ለእናተ ፀጊዬ የኔጀግና ሴት ዋጥ አድርጋ ሰዎችን ታበረታለች ዮኒ የኔ መልካም አላህ ይጠብቃችሁ
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም የእናት እና ልጅ ሕልም ብቻ ሳይሆን ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እልም ነው የተፈታው ሲጀመር አልቅሰን ሲገናኙም በደስታ በሕብረት ብናለቅስም ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ስላሳመረው ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሸ እህቴ & እናቴ ዮኒዬ ፀዲ ባጠቃላይ ኢቤሶች እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድላቹ በርቱ🙏 ሰላም ለኢትዮጵያውያችን🇪🇹🇪🇹
@demazatube6030
@demazatube6030 Жыл бұрын
እንቆቅልሹ ተፈታ ማን ፈተዉ EBS ዘላለም ኑርልን ። ፍርየ እንኳን ደስ አለሽ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Allhamdililah I am so happy for both of them especially for her mother it’s so hard for her to give up her daughter congratulations to all the family
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እኝኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም ያምራል ለጥያቄው መልስ ተመለሰልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@meredia5046
@meredia5046 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያኔ እናት ዳጋግሜ ነበር ማያው አዲስ ነገር ከለ እያልኩ በጣም ደስ ብሎኛል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የሚገርም ታምር ነው ውስጤ ሁል ጊዜ ስትላወስ የነበረች ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ደስ ይላል በጣም ebs ተባረኩ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ወላሂ ይሄ ወንበር ገና ሳየው ደስ ይለኛል ከምር ሰው ህልሙ ሲፈታ እንዴት ደስ ይላል በአላህ በጣም ነው ያለቀስኩት ኤብኤሶች አላህ ይስጣችሁ ከምር የስንቱን እንባ አበሳችሁ ዮኒ & ፀጊ ስወዳችሁ 🙏😍😍
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 Жыл бұрын
@@lztoutube8165 ደምሪኝ ውዴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ደስ ይላል የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል 🙏
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ አላህ ያጣግባችሁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም ሰው መልካም እድል
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Жыл бұрын
ደስታሽም ሀዘንሽም አስለቀስኝ ፤ያሁኑ ግን የደስታ ነው!! እናትም ልጅም እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!
@huruydebru5555
@huruydebru5555 Жыл бұрын
ብመጀመርያ ሰማይና ምድር የፈጠረ ፈጣርያችንን ለዚሁ ትእምርት ለመገናኘት ያበቃችሁ ምስጋና ይድረሰዉ:: ሴት የችግር ተሸካሚ ነት ወዳ ኣየደለችም : እንደኔ ወንድ ስለምናታልላት ይሄን ሁሉ ችግር የሚመጣዉ:: ኣንቺም በንጹህ ልብሽ ደስተኛ ሁነሽ በማቆፍሽ ክብር ይሁንሽ::
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Эффект Карбонаро и бесконечное пиво
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
0:53
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
0:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 7 МЛН