Lualawi ሉዓላዊ-አስፈሪውን ግዜ አልፈነዋል -አቶ ግርማ ሰይፉ

  Рет қаралды 39,827

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

22 күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZfaq
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 419
@GiragnMoha
@GiragnMoha 20 күн бұрын
አቶ ግርማ በእውቀት፣ በእውነት እና በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እሳቤ ያለው በሳል ፖለቲከኛ።
@Fikru1948
@Fikru1948 20 күн бұрын
Ye-Shimels Bariya nw❗️
@arrarsodelel
@arrarsodelel 20 күн бұрын
@@Fikru1948you disdain your self.
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
@arrarsodelel To be honest, I prefer Shimels than to these pigs.
@arrarsodelel
@arrarsodelel 19 күн бұрын
@@Fikru1948 No, please.
@dianarier8746
@dianarier8746 19 күн бұрын
​@@Fikru1948 Folks there nothing wrong with disagreeing with Ato Girma's thoughts, however the cheap insults are not warranted, all you are showing is your slow capacity and lack of ideas to handle anything out side of your limited 🤔 🥱 thinking.
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 20 күн бұрын
አቶ ግርማ ስይፉ የአራዳ ልጅ በጣም ነው የማከብርህ እስቲ ለዲሲ ዘረኞች እርድናህን እፍ በልባቸው ህይወት ቢሆናቸው
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 20 күн бұрын
ካልተደበቀ ቂጡ በሳስተዉ ይጥሉታል
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 20 күн бұрын
ምን ታደርገዋለህ ሁሉም ሰው እንዳንተ በእናቱ ቀሚስ ስር ያደገ ነው የሚመስልህ😊😊😊​@@danieldesalegn7045
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 20 күн бұрын
ከማን ነው የሚደበቀው ከሙታን​@@danieldesalegn7045
@Fikru1948
@Fikru1948 20 күн бұрын
Do you want to teach the Amharas about Ethiopian - Nationalism❓️ Firfarihn - Liqami❗️
@arrarsodelel
@arrarsodelel 20 күн бұрын
@@danieldesalegn7045 Do you live in States? If you do that, life in prison waiting for you. Why don’t you challenge his idea?!
@user-vi4gb5jg9o
@user-vi4gb5jg9o 20 күн бұрын
ሲስ ጀግናው እናመሰግናለን እንደ አቶ ግርማ አይነት ጥሩ ሀሳብ ያለው ሰው ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 20 күн бұрын
ግርምሽ ሲጀመርም ምርጥ ንግግር አዋቂ በሳል ሰው❤❤ ሲስዬ በርታልን ❤
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 20 күн бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም የተገናኙበት ምርጥ ፕሮግራም
@Black-2024
@Black-2024 20 күн бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 20 күн бұрын
አቶ ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን :: ስለ እውነት በንፁህ ህሊና በንፁህ እጆች ለውድ አገርህ በመስራትህ እጅግ እድለኛ ነህ :: ኢትዮያችን ገና ካንተ ብዙ ትጠብቃለች እና በርታልን
@Sele22-xe7pz
@Sele22-xe7pz 21 күн бұрын
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ............💚💛❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 20 күн бұрын
ያዲሳባ ልጅ እንዲህ ነው የሚናገረው ❤ ጉዳዩ አይደለም 💯
@hannamekonnen3531
@hannamekonnen3531 20 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደነአንተ ያሉ ሰዎች ያብዛላት እውነትን እውነት የሚል ማለቴ ነው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 20 күн бұрын
አንደበትና እዉነት ሲገናኙ እንዲህ ይጥማል
@tbhkabeoff8010
@tbhkabeoff8010 20 күн бұрын
እውነተኛ ሰው ማለት አንተ ነህ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያዊነት ሁሌ ያሸንፍል
@elas_360global
@elas_360global 20 күн бұрын
ሲሳይ ገራሚ ምክንያታዊ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እንኮራብሃለን.... ግርማ ታማኝ እና ቅን ሰው ነህ ይህን ቅንንነት እንገዛሃለን ክበርልን
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 20 күн бұрын
Impressive discussion!
@SintayewTessma
@SintayewTessma 21 күн бұрын
መዋዠቅ ያላየሁበት በኢትዮጲያዊነቱ ያንን የዘር ፖለቲካ ላለመጋት የቆረጠ የፀና
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 20 күн бұрын
ተቃዋሚ ፓርቲ ማለት ሑሉንም መቃወም ሚመስላቸው ከዚሕ ድንቅ ሰው ተማሩ
@nurekadir9054
@nurekadir9054 20 күн бұрын
ስላም፣ጋዜጠኛ፣ሲሳይ፣አጌና።እንግዳህን፣አቶ፣ግርማ፣ሴፉ፣እናመሰግናለን፣በጣም፣ጥሩ፣ውይይት፣ነው።እናመሰግናለን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@teferabekele
@teferabekele 20 күн бұрын
"Auto g𝐫𝐞𝐦𝐚, thank you for serving you country and the city you live in."
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 20 күн бұрын
ፖለቲካ ሲገባህ እንደ ግርማ ትሆናለህ በርታ ድሮም የሰላም ታጋይ ዛሬም የሰላም ታጋይ ሀገር እንደ አንተ አይነቱ ይብዛላት እና ሰላም ይብዛላት
@robairess4147
@robairess4147 20 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@ewikebe4568
@ewikebe4568 20 күн бұрын
this is how true Ethiopian talks about his county. thank you both
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 20 күн бұрын
ሲስ የመልካም አስተዳደር ጉዳዩችን አንስተህ ስትጠየቅ ትዝ ያለኝ ከዚህ ከሀገር ቤት ናዝሬት (አዳማ) ችግር ገጥሞኛል ብሎ የጠየቀህን ወንድሚ አስታውሰህ እንደሆነ ለመገንዘብ ብዙ አልተቸገርሁም ማስታወስህን ሳስብ ማድነቅ ግድ ይሆንብኛልና አቦ ተባረክ።
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m 20 күн бұрын
አቶ ግርማ የአራዳ ልጅ በርታ እውነት ስለምትናገር እናከብርሀለን
@workubelay4325
@workubelay4325 19 күн бұрын
@@user-wr5vf2ih6m Do you know the meaning of Yarada lij?
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 20 күн бұрын
አቶ ግረወማ የሰፈሬ ልጅ በጣም አመሰግንሃለው ለአገራችን ላለህ መልካም ራህይ
@yafilms2169
@yafilms2169 20 күн бұрын
መልካም ሃሳብ ያለው ውስጡ በቅንነት አገሩን የሚወድ ከዘር ከጎጠኝነት የፀዳ ሰው የሚናገረውን የሚያውቅ ድንቅ ፖለቲከኛ
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 21 күн бұрын
መልካም ውይይት ይኖራቹሃል ብዬ አሰብኩ
@saragetachew7191
@saragetachew7191 20 күн бұрын
ግርምሽ ብዥታቸውን ስላጠራህላቸው ተባረክ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 күн бұрын
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት መልካም ዕለተ ቅዳሜ ይሁንላችሁ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ዋው አሪፍ ነው እንጠብቃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@redasirak5608
@redasirak5608 20 күн бұрын
አቶ ግርማ በእውነት ተባረክ።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 20 күн бұрын
ጋሽ ግርማ:- በወንዝ ውስጥ ያለ ድንጋይ በውሃው እንደማይረካ ሁሉ በሰለጠነው ዓለም እየኖረ የስልጣኔ ሽታ ላልነካው ጽንፈኛው ዲያስፖራ ንገረው።
@arrarsodelel
@arrarsodelel 20 күн бұрын
I love the way you said it.
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 19 күн бұрын
@@arrarsodelel Thanks
@addisualene556
@addisualene556 20 күн бұрын
ድጋፋችንም ሆነ ተቃውሞአችን በስሜትና በድንፋታ ሳይሆን በበሰለና አሳማኝ በሆኑ ምሳሌዎች የተደግፈ ቢሆን ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። እንደ ባህል ሆኖ የኛ ድጋፍም ሆነ ተቃውም ዋልታ ረገጥ ድንፋታና ፉከራ የበዛበት ነው። ሲሳይ አጌና በጀመርከው መልካም ሥራ ቀጥልበት።
@arrarsodelel
@arrarsodelel 18 күн бұрын
@@addisualene556 Thank you so much for the constructive feedback.
@jimmykebede7121
@jimmykebede7121 20 күн бұрын
Girma is a man of integrity!!! His boldness and honesty is super!!!
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 20 күн бұрын
አቶ ግርማ "እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ" ። በማለቱ በወደቀው የህውሀት ፓርላማ የተሳቀበት ሰው/😂😂😂
@Black-2024
@Black-2024 20 күн бұрын
▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@Jonny14445
@Jonny14445 19 күн бұрын
በእውነቱ በጣም በጣም ነው የገረመኝ አቶ ግርማ ለምን እንደሆን ባላውቅም እንዲህ አይነት ስው አትመስለኝም ነበር እራሴን ወቅሼ ለአንተ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልህ እወዳለሁ ብዙ ዝርዝር ውስጥ ባልገባም እውነተኛ ፖለቲከኛ ማለት ግን አንተ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር! 🫶🇪🇹
@junefirst500
@junefirst500 20 күн бұрын
አቶ፡ ግርማ፡ ሰይፉ፡ በሰው፡ አሉባልታ፡ አገርን፡ ከማገልገል፡ ወደ፡ ኋላ፡ የማይሉ፡ ቅን፡ ሰው!!!
@NegashLegesse
@NegashLegesse 20 күн бұрын
ግርማ እንደ ስሙ ነው።ስእምን መላክ ወጣዋል።ድሮ በወያኔም ዘመን ኢትዮጵያን ያወድስ ነበር ።እቅጫን የሚናገር ደፋር ።።።የማያጎበድድ ጀግናችን ነህ።እንዳንተ ና እንደሲሳይ።።።መሰሎችን ሺ አመት ኑሩልን ብዙልን ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን ከሴረኞች ና ከችግር ይጠብቅልን።
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 19 күн бұрын
I wish every ethiopian politicins are as matured and honestly as Girma Seifu
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 20 күн бұрын
Wow both of you the best Ethiopia👍👍n & full of knowledge. 👍👍👍
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 20 күн бұрын
አቶ ግርማ ሰይፉ የሰጡት ማብራርያ በጣም informative ና አስተማሪ ነው ብዬ አምናለሁ::ኢዜማ ትክክለኛና የበሰለ ፓርቲ መሆኑን ከውይይቱ ተረድቻለሁ:: ሀገራችን ፓለቲካን የተረዱ ሀገርንና ፓርቲን ልዩነት ያወቁ ፓርቲዎች መፈጠራቸው ጥሩ ነው::አቶ ግርማ ለብዙ አመታት በፓለቲካ ውስጥ እንደታገሉ አዉቃለሁና አከብራቸዋለሁ:: እኔ ብቸኛ ዩቲዩብ የማየው ፓለቲካን በተመለከተ ድሮ እሳትን ነበር ደግሞ እሳቶች ሀገርንና ፓለቲካን ዘር ሲበታትናቸው ሁሉን ትቼ የውጭ ዜና ማስራጮችን ብቻ ስከታተል ሉአላዊ ሲፈጠር ተቀላቀልኩ:: ሲሳይ በአመለካከቱ የበሰለና በጅምላ ድጋፍና ተቃውሞ ላይ ያልተመረኮዘ objective አመለካከቱ ያስደስተኛል:: በሌላ በኩል ሀገርንና ሌላውን ለይቶ ያያልና አመሰግነዋለሁ:; አቶ ስይፉ እንዳሉት የስድብ ፓለቲካ ማብቃት አለበት:: ሁላችሁም ለሀገር እድገት ለህዝቡ ሰላም ስለምታስቡ በርቱ::
@kirubelassegid1177
@kirubelassegid1177 16 күн бұрын
This is a simple and rational explanation about the reform in Eth. Thank you both. Haters will hate
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 20 күн бұрын
አቶ ግርማ ግርም ኢትዮጵያና ውውድ የኢትዮጵያ ልጅና ትክክለኛ ጋዜጠኛች ጋር የተደገውን ቃለ መጠይቅ ስምቶን ኤል እናደቃችኋሀለን
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 20 күн бұрын
ሀገሬ ሰው አላት ስልህ ❤
@eyasugensa
@eyasugensa 20 күн бұрын
ብሔርተኞች እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ነው የሚያስጨንቃቸው
@greatgrace9651
@greatgrace9651 20 күн бұрын
Thank you both Sis and Mr. Germa!!!
@tadeth
@tadeth 20 күн бұрын
አቶ ግርማን እንኳን አመጣህልን:: ድሮውንም እዚህ በፅንፈኞች ሲነዛ የምሰማውን አላምንም ነበር:: እንግዳህ በእቅጩ አረጋግጠውልኛል:: ሎሎችንም እያሳተፍክ ብትቀጥል ትልቅ አስተዋፅዖ ይምስለኛል::
@Getelectronics-eu5fw
@Getelectronics-eu5fw 20 күн бұрын
እዉነታችሁን ነዉ እናንተ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ እኔ ወዳቸዋለሁ እኔ እዉነቴን ነዉ ጋሸ ግርማን አሜን ብያለሁ ፀጋ የተሞሉ ናቸዉ አልተሳሳታችሁም ያዉ ሰዉ አይደለን ተስፋ እንቆርጣለን ነዋይ ደሞ ያዉ ማቴዎስም ኮ የሽቶዉን ዋጋ ከፈጣሪዉ ክብር ጋር አወዳደረ ኮ ኖርማል ነዉ አይዟቹ
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 20 күн бұрын
ሁሌም ቢሆን አቶግርማ አገር ወዳድ የአራድ ልጅ ነው። ሲሳይ እናመሰግናለን።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 20 күн бұрын
ሰለ መልካም ትንተናዎት አረናመሰግናለን
@naolamenu5615
@naolamenu5615 20 күн бұрын
ሲሳይ አጌና የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና 💪
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 20 күн бұрын
ልክነህ አቶ ግርማ -ስድብ እና ፉካራ የጀግንነት እና የዕወቅት መለኪያ ወይም ምልክት መሆን አይችሉም መሆንም የሉባቸውም።
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs 20 күн бұрын
አቶ/ግርማ ሴይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት እናመሰግናለን ❤🎉🎉🙏
@endeshawpaulos1818
@endeshawpaulos1818 18 күн бұрын
Thank you Sisay, I respect your job
@letabedasso1195
@letabedasso1195 20 күн бұрын
በኢትዮጵያ እንደ አቶ ግርማ ሰይፉ ዓይነት ቅን ልብ ያላቸው አገልጋይ ያስፈልገናል።
@fantasennay
@fantasennay 20 күн бұрын
ሁሉ ሸጋ ነበር የኑሮ ጉዳይ ስራ ይፈልጋል።
@tbhkabeoff8010
@tbhkabeoff8010 20 күн бұрын
ወገኖች ላይክ አድርጉ❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 20 күн бұрын
አቶ ግርማ ቅንነትና የሃገር ፍቅር ያለህ ምርጥዬ እውነተኛ ፖለቲከኛ ይመችህ🎉🎉🎉
@YonasHabreyemer
@YonasHabreyemer 20 күн бұрын
Ye Atobise teraw jegna girma seyfu
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 20 күн бұрын
Thank you gentlemen .... for asking relevant, balanced and fair questions and responding accordingly. I liked the answer " beyesus sim"
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 20 күн бұрын
የጋዜጠኛ ሲሳይ ጠያቄዎችና የአቶ ግርማ ምላሾች ምሁራዊና ሚዛናቸውን የጠበቁ በመሆናቸው ለሁለቱም አክብሮቴን መግለፅ እወዳለሁ!
@faizahmed2011
@faizahmed2011 20 күн бұрын
እስከዛሬ ዉስጤ የነብረዉን ጥያቄ የፈ ታ ነው than you mr Girma
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 20 күн бұрын
Work on small scale industries የጎጆ too please... Like ዘይት መጭመቂያ፥ ጫማ መስሪያ፥ የፓስታና ዲቄት ማምረቻ so we can create jobs, products gets cheaper and minimize import of such goods.
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 20 күн бұрын
“Unlearning process “ ትክክል አባባል Serving a country is a big accomplishment🎉 keep up the great job 👏👏👏 I really admire you even though the questions are not equivalent to your respectful personality. Generally “Rome was not built in a day “ ❤️🙏🏾❤️🙏🏾🌺🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊👏
@TesfayeAman
@TesfayeAman 20 күн бұрын
Calm and composed politician. Thank you, Mr. Girma Seifu.
@gt9605
@gt9605 20 күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው አቶ ግርማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 ስር በገነት ሰፈር ያለን ባለይዞታዎች ለይዞታች ውሳኔ ስንጠይቅ 30 አመታት አልፈዋል ካርታ ጠብቁ እየተባልን እስከመቼ ነዉ የምንታገሰው? አንተ ከምታግዛቸው አንዱ ክፍለ ከተማ ስለሆነ የምታውቀው ካለ መልስ ብትሰጠኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 19 күн бұрын
አቶ ግርማ ሰይፉ በውነት አደንቀዎታለሁ ክብርም አለኝ ለእርስዎ ንግግሮችዎ አዝናኑኝ አሁን የሚያደነቁሩንን ደናቁርቶች ምክንያት በደንብ ገልጸዋቸዋል
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 14 күн бұрын
ወንድሜ በርታ እውነት ያሽንፍል እሱን ነው የማምነው ለእውነት የቆመ ሁሉ አሽናፌ ነው ሀገራችንም እውነትን ከያዙ ልጆቻ ጋር ታሽንፍለች
@eshetuteka7552
@eshetuteka7552 20 күн бұрын
እንዳንተ ዓይነት ምክኒያታዊ ሰው ያብዛልን ፤ ተባረክ ።
@TofikIdris
@TofikIdris 20 күн бұрын
ግርምሽ የአራዳ ልጅ
@TofikIdris
@TofikIdris 19 күн бұрын
የአራዳ ልጅ የገባው፣የባነነ፣የነቃ ማለት እንጂ ሌላም አይደል።
@african-2000
@african-2000 20 күн бұрын
God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@nebiyulema2119
@nebiyulema2119 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሳል በሆነ አመራር በብልፅግና ራዕይ ባለው ተነሳሽነት አገራችን በኢኮኖሚ በወታደራዊ በዕድገት የእህጉራችን ማማ ላይ የምትቀመጥ ሀገር እንደምትሆን በእርግጠኝነት መተንበይና ማለም ይቻላል!!!
@mulatufekaduzerihun5589
@mulatufekaduzerihun5589 19 күн бұрын
Seasoned comments and opinions from a seasoned politician and leader - Ato Girma Seyifu. Thanks 🙏🙏🙏
@gishukebede8227
@gishukebede8227 20 күн бұрын
ዱሮም በአቶ ግርማ ሰፉ ላይ እምነት ነበረኝ። ከብሔርተኝነት የጸዳ ሰው ነው። ዛሬም ትክክለኛ ወቅታዊ የአዲስ አበባ /የኢትዮጵያ/ ሁኔታ ገልጿል።
@misganaurgecha634
@misganaurgecha634 20 күн бұрын
I respect you ❤
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 14 күн бұрын
Tebarek ato Gerema ye ewenete sew!
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 20 күн бұрын
እውነት መናገር ለሰላም መገኘት መንገድ ነው።የጦርነት ምንጩ ዘረኝነት ነው።ምሳሌ የትግራይ ባለስልጣናት በዘርኝነት የተሞላ እንጂ ሰላም ለማምጣት ፍላጎት የላቸውም።
@MuhamedAminAhmed-hu1tz
@MuhamedAminAhmed-hu1tz 19 күн бұрын
ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ ገና መሥማት እንደጀመርኩ ጣፈጠኝ ኢትዮጵያዊነት ጣዕም ነገር,,በርቱላት ከዘረኝነት ቫይረስ አክሟት,,❤❤❤❤❤
@kidistayalew756
@kidistayalew756 20 күн бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 20 күн бұрын
Anbessaw Girma ❤ Ewaaaay ❤🎉
@Jonny14445
@Jonny14445 20 күн бұрын
🫶🇪🇹🌹🥰🇪🇹🫶🥰🌹🇪🇹🫶🥰
@bisratayele2826
@bisratayele2826 20 күн бұрын
👍👍👍
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 20 күн бұрын
ክብር ግርማ ሴፉ ሰላም ላንተ ይሁን!!!! በዚህ አጋጣሚ አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ በተለይ ገላን ኮንዶሚኒየም ከፍተኛ የሌባ ቡድን ተሰማርቶ በቀንም በለሊትም ሕዝቡን እያሰቃዪ ነው የአካባቢው ፖሊስ ሲደወል ስልክ አያነሱ በጣም ሲሪየስ ጉዳይ ነው እና ለሚመለከተው አካል ብታሳውቅልን!!!! ሌላው ደሞ መብራት ሀይል የሚሰሩት ስራ ሕዝብን ለማማረር ሴራ የሚሰሩ ነው የሚመስለው ምክንያቱም በቀን ውስጥ ያለማጋነን በሰዓት ልዩነት 6 ግዜ እያጠፉ ያበራሉ ጫወታ ነው የሚመስለው !!!! በዚህ አጋጣሚ ፍሪጅ እና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እያቃጠለብን ነው !!! በአስቸኳይ ይህን ችግር ለሚመለከተው አካል አሳውቅልን እናመሰግናለን ....
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 20 күн бұрын
በርታ ድምቀት ነህና መብራትም ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ዝህ
@alemaman2914
@alemaman2914 20 күн бұрын
Great job 👏
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 20 күн бұрын
Keep it up brothers. Blessings 🙌. Please keep increasing productivity specially agricultural productivity. We should start asking and receiving fair share from our water resources. As we pay for other countries natural resources, they should start pay for our resources fairly. In 1927, King H had a plan to sale water...it's now the time they should start. Water in Cairo almost free, but our people pay unimaginable price even sometimes hard to get ....
@samvodsamvod1614
@samvodsamvod1614 20 күн бұрын
ፓለቲከኛ ስትሆን እንደ አቶ ግርማ ሰይፉ እውቀትን ማካበት ይጠበቅብካል
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 20 күн бұрын
ሰድብ ጤንነት የሌለል ሰው ምልክት ነው። የታመመ ሰው መን አትለው እግዛብሄር ጤና ይስጠው።
@user-ww3oy1el3b
@user-ww3oy1el3b 15 күн бұрын
አቶ ግርማ ስለነበሮት ቆይታና ስለሰጡት ሰፊ እና እውነትን የያዘ positive እንዲሁም ፍጹም ጤነኛ ማብራሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ።
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 20 күн бұрын
እውነት ያናግርህ ።
@junefirst500
@junefirst500 20 күн бұрын
ታማኝ፡ አገልጋይ፡ ለገንዘብ፡ አገሩን፡ ያልሸጠ፤ ታላቅ፡ ሰው፡ ክቡር፡ አቶ፡ ግርማ፡ ሠይፉ፡ ናቸው!
@melayaanta2574
@melayaanta2574 20 күн бұрын
ሲሱ ምን ብዬ ልንገርህ ጄጄጄጄጄ ና ነህ ብል ማማማማማጋጋጋጋጋ ነን አይሆንም።
@eyerusalemsileshi8988
@eyerusalemsileshi8988 20 күн бұрын
አቶ ሲሳይ እባክህን የአቶ ግርማን ስልክ ትልክልናህ አቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ላይ ጥያቄ ስላለን
@bishofftu_media2352
@bishofftu_media2352 21 күн бұрын
Hi
@TTG713
@TTG713 18 күн бұрын
የጋዜጠኝነትን ሙያ ባንተ አየሁ ❤❤
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu 20 күн бұрын
ሲሳይ ታላቅ ሰው
@watcher6397
@watcher6397 19 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው መገኘቱ በራሱ ይደነቃል 🎉🎉🎉
@emebetbirue3918
@emebetbirue3918 20 күн бұрын
Good, honours person with track record.
@mesfintekle9676
@mesfintekle9676 18 күн бұрын
Thanks for all truth
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 20 күн бұрын
በኢትዮጵያ እንደ አቶ ግርማ ሰይፉ ዓይነት ቅን ልብ ያላቸው አገልጋዮች ያስፈልገናል !!
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ክፍል ፫)
2:33:06
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 34 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН