♦️" ሁሉን ሰው በእንባ ያራጨ ዝማሬ "manew endeneእንደገና በአዲስ መልክ ተሰራ

  Рет қаралды 304,917

Zemari Solomon Abubeker

Zemari Solomon Abubeker

8 ай бұрын

#New_Ethiopian Orthodox _Mezmur#Amazing_Orthodox Tewahdo _Mezmur#zemari _Tewodros _Yosef#Zemari Mindaye Birhanu#Zemari _Abel _Mekbib#Zemari _Gebreyohanes Gebretsadik#Zemarit_Tsedale_gobeze #Zemari_Engidawerk_Bekele#Zemarit Mezkerem_wolde#Zemarit_Sister_Lidia#Zemarit_Lemlem_Kebede#Finote_Tsidk#ማኅቶት_ቲዩብ_Mahtot_Tube#ቤተ_ቅኔ_bete_Qene_#Agape_Ze_Orthodox#ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረማርያም#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#ብሩህ_ቲዩብ_Bruhe_Tube#tabor_ታቦር_tube#rama_tube#አሜን_ቲዩብ_amen_tube#egregnaw_media#ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Zemarit_Mirtinesh_Tilahun_Official#Wudase_Media#solomon_Abubeker_Official#Zemare_Hawaz_Tegegne#Mahibere_Kidusan_Tv#Zemarit_Tirhas#Chernet_Senai#Eotc_Tv#Adugna_Zema#Memher_Mehreteab_Asefa#Et_Art_Media#Samson_Negash#Nebyu_Samuel#Mulken_Kebede#Memher_Zebene_Lema#Mahber_Media#Zerfe_Kebede#Kale_Awadi#Zemari_Dagmawi_Derbe#Gashaye_Melaku#Donkey_Tube#Maraki_Weg#Eyoha_Media#Seifu_On_Ebs#Sheger_enfo#Ashruka_አሽሩካ#anchor_Ethiopia_#Ella_Records#Eyoha_Media

Пікірлер: 209
@tig5082
@tig5082 7 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች አበረታቱት ወድማችንን 🙏🙏🙏😘
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
አረ ነዉ እንዴ ኦርቶዶክስ መስሎኝ ነበር
@Psalm18-1
@Psalm18-1 4 ай бұрын
We will ❤
@selamselam8531
@selamselam8531 3 ай бұрын
​@@user-gj1jy1fw8gየምትቀልድበትን ቦታ ለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አኮ ነው የሚባለው ወይሰ አለማወቅ ነው ነው አንዴ ያስባለክ
@lidiyafikru7114
@lidiyafikru7114 3 ай бұрын
@qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq qqqqqq qqq qqqq qqqq qqqqqq qqq qq qqq qqqqq qqq qqqq qq ​@@selamselam8531
@yetnayetkibrekidusan4993
@yetnayetkibrekidusan4993 Ай бұрын
ተሀድሶ ነው የሚሆነው ኦርቶዶክስ አይደለም
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ማነዉ ሀጢያቱ ያልተቆጠረ 😥😥😥 እኔ አለሁ ስት በድዬዉ አምላኬ በብዙ የማረኝ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ።
@selamselam8531
@selamselam8531 3 ай бұрын
ይሔ መዝሙር የራሴ ታሪክ ነው😭😭😭 መዝሙሩ ውስጥን የሚነካ አጥንት የሚያለመልም ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወነድማችን
@user-lr7li3cs7q
@user-lr7li3cs7q 8 ай бұрын
ፃፍ .. ዘምር .. በእንቅፋቶች ተይዘህ እንዳትቀር! እግዚአብሔር ምስክር ነው .. መንፈሳዊ ስራዎችህ ሁሉ ለትውልድ የሚሻገሩ ናቸው።
@woinuamaredayenihi
@woinuamaredayenihi 8 ай бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሶልዬ የቴሌግራም ሊክህን ብታስቀምጥልኝ ተባረክ !
@tigestkebede8055
@tigestkebede8055 7 ай бұрын
እውነት ነው ወደሜ❤❤❤
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
አወ በጠም +🤲+ በእዉነትነው አሜን አባቴ 🙏⛪️✝️🤲❤🛐🛐🛐❤🤲✝️⛪️🙏Ⓜ️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 ай бұрын
❤🙏🙏🙏🙏AMEEN
@jordites3897
@jordites3897 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊pp⁰​@@woinuamaredayenihi
@AMEN12728
@AMEN12728 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሶል ወንድሜ። አንተን የመሰለ ድንቅ አገልጋይ! ወንጌልን በዝማሬ ሰባኪ! የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤
@hewantazebachew5356
@hewantazebachew5356 2 күн бұрын
Zamar melaketi yasemalen ye agelegelote zemenhen yebareki❤❤❤
@draauae779
@draauae779 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ እጅግ በብዙ የተማረ😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ አምላኬ ክበር ተመስገን❤❤ ሶል በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤
@EyuApps
@EyuApps 8 ай бұрын
ሶል ወንድሜ ትጋትህ ይገርመኛል. ሰው ዝማሬውን ሰምቶ እንዳይጠቀም ጠላት በብዙ እየፈተነህ ነው ነገር ግን ዛሬም በሚያስችልህ በእግዚአብሔር ታልፈዋለህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ የምወድህ
@Kalkidan_Hulunayehu
@Kalkidan_Hulunayehu 6 ай бұрын
ተባረክ እዩ 🙌
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ማነው ሀጥያቱ ያልተቆጠረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ አሜንንን🙏❤🙏
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል! ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ወደ ቤትህ መጣህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ወንድሜ
@selammak726
@selammak726 7 ай бұрын
በጣም የሚያፅናና እና ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም።ለኔ የተዘመረ ነው ነው የመሰለኝ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dawitmobile580
@dawitmobile580 Күн бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏
@BelayNegash-44
@BelayNegash-44 3 ай бұрын
ወንድሜ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት:: ባርከኸኛልና ተባረክ!
@hshssvsvgs3
@hshssvsvgs3 Күн бұрын
AAmen.Amen.Amen🤲🤲🤲🤲📖📖📖🥰🥰
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 5 ай бұрын
የልዑልንእግዚአብሔር ሀይል አይልህ በእውነት ፀጋህ ይብዛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@user-mercy588
@user-mercy588 17 күн бұрын
ጌታ ይመስገን በጣም ብዙ በደሌን ይቅር ብሎ ዛሬ ላለሁበት አድርሶኛል ወንድሜ ተባረክልኝ ቁስሌን በመዝሙር ስላከምክልኝ
@Lebwot_Wudase
@Lebwot_Wudase 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። 🥰🥰🥰🥰
@mekdesteshom7288
@mekdesteshom7288 5 ай бұрын
መዝሙሮችህን እለቀስኩኝ ነው የማዳምጣቸው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ያደረገ እግዚአብሔር ሶልዬ መዝሙሮችህ ድንቅ ናችሁ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልገሎት ዘመንወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 3 ай бұрын
ይሄ መዝሙር በቃ ያኔ ታሪክ ነው እማምላክን በእንባ ነው የሰማሁት፣ኡፍ አባ ምን እልሃለሁ ቃላቶች ስንኩል ናቸው አንተን ለማመስገን ተመስገን ምን እሰጥሃለሁ ሁሉ ያንተ ነው፣መላአክተ ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን
@tig5082
@tig5082 7 ай бұрын
አሜን/፫ ዝማራ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚበላይ ፈጣሪን የምታመሰግን ይሁንልክ እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው😘😘
@BlinKassa
@BlinKassa 3 ай бұрын
በርታ ከተረፉት ሆነሀልና
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
አሜን አባታችን + ዝማሪ መላክትን + ያስማልን + አመላኬ ሆይ ማረን + ይቅር በለን ጌታ ሆይ ይቅርታ ማረን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ⓜ️🅰️🆗✅
@babimergia3856
@babimergia3856 2 ай бұрын
ወንጌልን በመዝሙር ድንቅ መዝሙር ወንድሜ በርታ በርታ በርታ ፈጣሪ ጨምሮ። ይባርክህ ❤❤❤
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 8 ай бұрын
የተማርኩ ነኝ የተማርኩ በአንተ በቅዬ የፀደኩ ያልታሰበብኝ ምህረት ያለኝ ያ ባለታሪክ እኔ እኮ ነኝ😢❤❤❤ መሀሪዬ ኢየሱስ እዳዬን ሁሉ ከፍለህ ነፃ ስላወጣኸኝ ተመስገን🙏❤ ሶልዬ ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ😍
@user-pq2rt8pq5t
@user-pq2rt8pq5t 7 ай бұрын
ስወድህ ወንድሜ ንፁህ ወንጌል ናቸዉ መዝሙሮችህ በጣጣጣጣም
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 ай бұрын
ንፁህ ያልሆነም ወንጌል አለ??
@tilahunmegersademessie3760
@tilahunmegersademessie3760 2 ай бұрын
ሶል እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ታበርታ ጠንክር ማንንም አትስማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yewbdargetu4822
@yewbdargetu4822 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤
@user-ku9qe9zr6s
@user-ku9qe9zr6s 3 ай бұрын
ስምች ማልጠግበው😢😢😢 ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ውድማ❤❤❤❤
@daveassefa2457
@daveassefa2457 8 ай бұрын
ሶልዬ ወንድሜ እግዚሀብሔር ይባርክህ አኔ የፈርኒቸር ባለሙያ ነኝ በዚ አይነት የሚያስፈልግ ነገር ካለ አለሁ
@zemarisebokagudeta6174
@zemarisebokagudeta6174 8 ай бұрын
😢😢😢amen amen ማን ይሆን እንደኔ የተወደደ😢😢😢😢ሀጢአቱ የተረሳለት ደግሞ በፍቅር በምህረት የታየ ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ከዚህ የበለጠ የምትሰራበትን ይጨምርልህ
@mekdestelahun3880
@mekdestelahun3880 2 күн бұрын
ለኔ ነዉ😢😢😢
@ethiopiaforever3311
@ethiopiaforever3311 5 күн бұрын
ታሪኬ ለራሴ አሰነባኝ😢😢😢😢
@edenmehari1468
@edenmehari1468 8 ай бұрын
ቃል የለኝም በጣም ደስ የላል እግዚአብሄር ፀጋውን እያበዛልህ እውነትም ድል አለው የማታ ማታ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 7 ай бұрын
ወንድሜ ዘማሪ ሰለሞን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታልን እነዚህን ጥዑም ዜማዎች ላይ እንቅፋት ለመሆን ጠላት ይደክማል ግን አያሸንፍም በርታ 🙏
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@etsegenetk
@etsegenetk Ай бұрын
Bebetu yatsenah wendme buzu entebekaln ke ante ❤❤❤
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 8 ай бұрын
ሶልዬ እንደዚህ በርታ ወደኋላ ሊያስቀርህ የሚዞርህን ክፉ አሸንፈው ቢገባን ይህ መዝሙር ብቻ ባነጸን እራሳችንን በፈተሽንበት
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 ай бұрын
Ewinet new 😢😢
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@workeyehaileyesus1176
@workeyehaileyesus1176 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአት ያሰማልን!
@user-xj1xo9fv1l
@user-xj1xo9fv1l 5 ай бұрын
ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ዋድማችን ማዝሙሮችህ በጣም ዳስ ይላል በ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@emu8501emu-ur4eu
@emu8501emu-ur4eu 7 ай бұрын
ውይ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤ልብ የሚነካ
@user-de4hj7ih4f
@user-de4hj7ih4f 6 ай бұрын
ሶልዬ እንኳንም ወደ ቤትህ ተመለስክ ውድቀቴን ጠላት ሲጠብቅ ከፍ አልኩኝ ወደ ከፍታ በእምነት የተማመነህ ድል አለው የማታ ማታ ይቅርታ የማያልቅብህ ይቅር ባይ አምላክ ነህና።
@lidiyamesenbet5856
@lidiyamesenbet5856 17 күн бұрын
ጌታን ከተበቀሉት ሣይሆን ከተቀበሉት ወገን ያልተዘበተበትን የ ኢየሱስን ስም መስማት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
@AlamMesfl-fi4pc
@AlamMesfl-fi4pc 15 күн бұрын
Eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee eleleee zemare melakti yasemalin wedemachin mengsti samayeti yawersiln fetri edemena tena yesetlen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tigestkebede8055
@tigestkebede8055 7 ай бұрын
ድቅ ዝማሬ ❤❤❤❤
@Peace2whole
@Peace2whole 24 күн бұрын
የማይጠገብ መዝሙር 😍
@haymanotderibe7760
@haymanotderibe7760 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማነው እንደኔ😢😢
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን ወንድማችን ሶል
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 14 күн бұрын
Manew Endena endenaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 8 ай бұрын
💖 Egzeabehare yemasgan!!💖 🥰🥹😭💜🥰💚🥰🩵🥰♥️🥰🩵 Man Enda Egzeabehare!!♥️🩵 Medehaneylem!!♥️💯🎉👏👏🥳🔥
@Fikreselassie29
@Fikreselassie29 8 ай бұрын
Sisiy😘a😃
@helenbraids8901
@helenbraids8901 7 ай бұрын
ስወደዉ ይሄ መዝሙር❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 3 ай бұрын
Solye❤❤❤kalehiwot yasemalin bebetu yatsinah wenidimachin ❤❤❤🎉🎉
@Adane-z2t
@Adane-z2t 26 күн бұрын
Ere Bemaryam endezih aynet zema tewu yebetekrstiyanachenen zema amtulen
@KidistAlebachew
@KidistAlebachew 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ነፍስን የሚየለመልም ዝማሬ ነው
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 3 күн бұрын
❤❤❤
@Asihenafediesalje
@Asihenafediesalje 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 ай бұрын
Zemenhin ybarkih zmare melaekin yasemah❣️🙏🙏🙏
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 zemare melaketen yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤
@elsielsi9993
@elsielsi9993 3 ай бұрын
Zemare meleakt yasemalen ❤️ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😢😢😢😢
@AMEN12728
@AMEN12728 4 ай бұрын
አሜን❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@milly7878l
@milly7878l Ай бұрын
ማነው እንደኔ እጅግ በብዙ የተማረ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ አምላኬ ክበር ተመስገን ስለ እመቤታችን የዘመርከው መዝሙር አላየሁም ተመልሻለሁ ካልከን እስኪ ዘምረህ አሳየን ወንድማችን ሙሉ እንዲሆን እምነትህ
@wubtwubt2474
@wubtwubt2474 27 күн бұрын
ስለኔ የተዘመሬ ሁለም የምሰማው😢
@asteramare1173
@asteramare1173 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 17 күн бұрын
Amenn amenn amenn
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 3 ай бұрын
Amen 🙏🏾 ❤❤amen
@user-zi5xt9ue5b
@user-zi5xt9ue5b 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን
@hirutarga4704
@hirutarga4704 5 ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያስማልን
@meazitube8567
@meazitube8567 3 ай бұрын
My Terepy mezmur ❤❤❤❤❤🙏🤲
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች እንዳሉ ባውቅም አንተ ግን እንደምትፀና አምናለሁ።
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj 3 ай бұрын
ቃለ ህይወቶ ትን ያሰማልን❤❤
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 4 ай бұрын
አሜን፣አምነን ነው የፀደቅ ነው ።
@mosgospelsongs5134
@mosgospelsongs5134 19 күн бұрын
God bless you
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 8 ай бұрын
Sol በጣም ጠንካራነህ😞 በረታ እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሁን
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 ай бұрын
What amazing 👏 🙏🙏🙏🙌🙌 God bless 🙌 🙌 🙌
@tgchris5222
@tgchris5222 4 ай бұрын
Wow god jobb Egziyabher zimare melak yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
ማነው እንደእኔ ? የመላእክን ዝማሬ ያሰማልን 🙏
@RomanGenet
@RomanGenet 8 ай бұрын
አሜን ሶልዬ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v Ай бұрын
Aman 3❤❤❤🎉
@bertukanyesunhe7331
@bertukanyesunhe7331 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-zm4we1mr5d
@user-zm4we1mr5d Ай бұрын
Yene abat yeagelglot zemnhn yarzmln 😍😍😍😍🙏🙏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 7 ай бұрын
Amen zemra melktn yasmlen ❤
@godislove5271
@godislove5271 7 ай бұрын
ENE❤
@elunaelu1904
@elunaelu1904 2 ай бұрын
ማነው እንደእኔ እጅግ በብዙ የተማረ🙏🙏🙏
@InnocentBabyKittens-wb7rb
@InnocentBabyKittens-wb7rb 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bonny2852
@bonny2852 3 ай бұрын
amen zemari melak yasmalen❤
@habtamTekeba-u1e
@habtamTekeba-u1e 18 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@MekdelawitfasilMekdelawitfasil
@MekdelawitfasilMekdelawitfasil 3 ай бұрын
💝💝💝💝🙏🙏🙏
@RahelGashaw-my7kk
@RahelGashaw-my7kk 2 ай бұрын
በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለህይወት ያሠማልን ዘመንህ ይባረከ ወንድሜ ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ
@WdenseSawle
@WdenseSawle Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@masartn
@masartn Ай бұрын
❤❤❤❤
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 ай бұрын
አሜን❤
@user-qq2kb8ek4x
@user-qq2kb8ek4x 7 ай бұрын
Zemare melakt yasemalen ye mejemriaw yeshal nbr gn des yelal ye agelgelot zemenehn yebark
Siragn Endegena
10:20
Zemari Solomon Abubeker
Рет қаралды 3 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 434 М.
አገልግሎት እንጂ ሰው ከአውደ ምህረት አልቀረም
5:21
ENDE TUAF / እንደ ጧፍ
Рет қаралды 1,8 М.
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 308 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН