ሁሉንም ያስጨፈረው ተወዳዳሪ - ኃ/ኢየሱስ ታደገ |ተፈራ ነጋሽ |Tefera Negash | |ደሞ አዲስ |Demo Addis

  Рет қаралды 87,043

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

6 ай бұрын

Addiswalta #Ethiopia #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #yeshi_demelash #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
ሁሉንም ያስጨፈረው ተወዳዳሪ - ኃ/ኢየሱስ ታደገ |ተፈራ ነጋሽ |Tefera Negash | |ደሞ አዲስ |Demo Addis
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 62
@WelifWelif-jn9tm
@WelifWelif-jn9tm 5 ай бұрын
ቆይ እናንተ ዳኝነት ማለት እኮ እራሱ አውቆ ለሌሎቹ አስተማሪ እሱ የተሻለ ሆኖ ጥሩ ትውልድ መቅረፅ የሚችል መሆን አለበት ደግሞ ሌላ ፕሮግራም መሪወች እኮ እናውቃለን እንደዚህ ነው እንዴ ፕሮግራም የሚመራው የሰፈር ጨዋታ መሰለኝ ለማንኛውም ፕሮግራሙና ተወዳዳሪወቹ ምርጥየ ናቸው ሌሎቹ ግን የኮልኮሌ ስብስብ
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 6 ай бұрын
ደሞ አዲስ በሁለቱ ዳኞች ጉዳይ ሀስቡበት ተወዳዳሪዎቹ ይበልጧቸዋልኮ የሺዬ አክባሪሽ ነኝ
@user-op3gf2nf8y
@user-op3gf2nf8y 6 ай бұрын
You still don't understand this swho (program) my brother.
@AdonayHailemariam-cx1dj
@AdonayHailemariam-cx1dj 5 ай бұрын
እኔ አላውቃቸውም ግን ደሞ መዝፈን እና ስለዘፈን ማወቅ ስለሚለያይ ባንፈርድ ጥሩ ነው maybe የሙዚቃ እውቀት ሊኖራቸው ይችላል
@melatcode4111
@melatcode4111 5 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@TigistAbabu-kz3tk
@TigistAbabu-kz3tk 5 ай бұрын
ዳኞች ደስ ይላሉ ፋታ ቀለል ያሉ ናቸዉ ይህ ደግሞ ለተወዳዳሪ መልካም ነዉ
@user-jc9er7xd1x
@user-jc9er7xd1x 5 ай бұрын
Betam kemiyasafregn program andu yh new ere eferu
@ergoye7222
@ergoye7222 5 ай бұрын
ተወዳዳሪወቹኮ ይበልጧችሇል እፈሩ
@jaffarturkey8335
@jaffarturkey8335 6 ай бұрын
ደስይላል
@AlmazDerejaw
@AlmazDerejaw 2 ай бұрын
betammm Yemiyagwagwagn Program new Hulachihum Betammm Des Tilalachu Ewnet Maninim Atismu
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 5 ай бұрын
ከየሽ ዉጭ ሌሎች ዳኞች ይወዳደሩ ባይ ነኝ
@eyobtadesse583
@eyobtadesse583 5 ай бұрын
you dont have no idea about igitu...........atawekatem
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 5 ай бұрын
@@eyobtadesse583 10,20 የምትለዉን ነዉ ድንቄም ዘፋኝ 😂😂😂
@thestar2137
@thestar2137 5 ай бұрын
እነዚህ ዳኛ ተብለው የተቀመጡት ሰዎች ግን የእውነት ዘፋኞች ናቸው ግን? እየተቀለደ መሆን አለበት
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 5 ай бұрын
ባለኮመቶችግን እያዳድሽ ምንመስራትናመዳኝት ትችያለሽ ከሰዉስራ ገብታችሁ የምትቀባጥሩ ስለታመነባቸዉ መሰለኝ የተቀመጡት እናናተምንቤትናችሁ ቀባጣሪሁሉ
@BirukeLiyu-kh3jn
@BirukeLiyu-kh3jn 5 ай бұрын
ቴዶ ይሄ ቦታ አይማጥንህም
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 ай бұрын
እየጨፈሩእደት ድምፁንይስሙ አይዳኝነት ዳኝነት ባላገሩ ምርጥ እነአብረሀም ወልደጋ ቀረ እነብሩኬን እነአክሊሉን እን ዳዊት ፅጌን የመሰሉጀግና ያፈሩ
@user-tedi2023
@user-tedi2023 5 ай бұрын
Wawwww yemachachew
@yenehabesha5655
@yenehabesha5655 5 ай бұрын
Yaredo❤❤❤
@ZahraYousif-hp7ti
@ZahraYousif-hp7ti 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@jemalmohammed6344
@jemalmohammed6344 5 ай бұрын
ምኑም ዘፈኑ ጋ አይመሳሰል
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 5 ай бұрын
እነ ያሬድ እራሱ እርግጠኛ ነኝ በሙዚቃ አዋቂዎች ቢዳኝ በርግጠኛነት አንዱን ዙር አያልፍም😂😂 የሺ ግን ለገንዘብ ብለሽ እንጂ አሚመጥንሽ ቦታ አደለሺ 😊
@SisayAyalew-nh7ge
@SisayAyalew-nh7ge 5 ай бұрын
ዳኝነት ዜሮ
@firan_offical_tube
@firan_offical_tube 5 ай бұрын
😢
@anesakebede1475
@anesakebede1475 5 ай бұрын
እረ አይነፋም 🤦🤦🤦 እስቲ ከዚ የተሻለ አርጎ እደኔ መዝፈን እሚችል🤣🤣🤣
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 6 күн бұрын
ኧረ መብራቱን ተዉት ወይም አስተካክሉት
@Kule633
@Kule633 5 ай бұрын
eree minew gen dengna hulum mechafer kehone demo yeshi becha nech ene ledagnenate beku asebubet 😮
@JuruFilem
@JuruFilem 5 ай бұрын
Yaredo yemechi
@SisayYeshewawork
@SisayYeshewawork 5 ай бұрын
Ezhi zefenlay ye saxophonu dimtse ayisemame lelela ken yistekakel yezefenun webwt kensotal😅😅❤❤❤
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 5 ай бұрын
እኔ የሚገረመኝ ብዙ የምትሳደቡ ሰወች አላቸሁ ምን ይሁነው የምትሉት
@user-wy5jd1uz6s
@user-wy5jd1uz6s 5 ай бұрын
Ere dagnenetu 2 tune kemikemetu bado huneo yeshi becha tedagne erere😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 5 ай бұрын
ውይ የሺዬ ምን ቀን ጥሎሽ ነው እዚ የተቀመጥሽው አንቺ የፋና ላምሮት ዳኛ መሆን ነበረብሽ
@abiyegemechu6415
@abiyegemechu6415 5 ай бұрын
Please, change the background's controversial colors.
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 5 ай бұрын
ዋው❤❤
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 5 ай бұрын
dagnochu erasu betewedadariwochu medagnet alebachew 😁😁😁 tewedadariwochu gn❤❤❤❤ 👌👌
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 5 ай бұрын
ያሬዶ አያቆዩህም ኮሜተሮች😂😂😂
@user-bh8ff9wp5p
@user-bh8ff9wp5p 5 ай бұрын
አንድ ዳኛ ግን መቀየር እለበት
@eyshaesmail4185
@eyshaesmail4185 5 ай бұрын
Kululu
@atefdawodadam9030
@atefdawodadam9030 6 ай бұрын
×
@user-ej8ev5xi4m
@user-ej8ev5xi4m 5 ай бұрын
ውድድር ያለ መዳኛ ደስ አይልም
@alemasemamaw6566
@alemasemamaw6566 5 ай бұрын
እእእእእእእእእእ እእእእእእእእእእ እእእእእእእእእ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LidyaBiruDirbadabal
@LidyaBiruDirbadabal 5 ай бұрын
ታይ ላላላ😂😂😂 አረ የሰውን ዘፈን አተበለሹ
@user-ij7qd9dk3w
@user-ij7qd9dk3w 4 ай бұрын
እነዚህ መዳኘት አይችሉም እራሳቸው ቅድሚያ ይወዳደሩ እደ በስርአት ዳኙ ምንድነው መሽለጥለጥ
@hananendryse1917
@hananendryse1917 6 ай бұрын
ዳኞችው ስርአት የላችሁም እጭክ😂😂😂😂😂
@BatelhamMegesha
@BatelhamMegesha 6 ай бұрын
Exactly😂😂😂😂
@Hinbari-aa
@Hinbari-aa 5 ай бұрын
ዳኞቹና የፕሮግራሙ መሪ ስርዓት ሊይዙ ይገባል :: ለምንድነው የዘፋኞቹን ችሎታ እንዳይታይ ህዝቡ ተከታትሎ ፍርዱን እንዳይሰጥ ተገቢ ያልሆነ ውዝዋዜን ማንሾካሾክ መገልፈጥ እና የሰውን ስሜት ባልተገባ ነገር የሚሰርቁት ! የሚገርምነው ያማል : ህዝብ ፊት እንዲህ መመማለቅ አስነዋሪ ነው ፀያፍ ነው ትምህርታዊነት የለውም
@yonik8525
@yonik8525 6 ай бұрын
mud eyeyaze new weys eyezefene yemigermew demo ye dagnochu
@habsisakadir2376
@habsisakadir2376 5 ай бұрын
ዳኝነት ቀራ በፋና ቱ
@MancheAm
@MancheAm 6 ай бұрын
Balagize Why 😂😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness 6 ай бұрын
Wadu aysuku
@MancheAm
@MancheAm 6 ай бұрын
@@Black-lioness ምንሼ እነሱ ነሽ እንዴ
@yegnaTube-gl6nz
@yegnaTube-gl6nz 5 ай бұрын
ደኝነትና ኮንሰርት ተምታቶባቸዋል።አዳኝነት ምንም እንኮን ቢመቻቹሁ አዳኝነት እስከሆነ ድረስ ድጋፍ እንዳይመስል መጨረሻ ላይ ብቻ ሀሳብ ስጡ አትንበላጠጡ
@tigistdemissie3272
@tigistdemissie3272 5 ай бұрын
ቆንጆ አይደለም!! ይሄ ዘፈን እኮ ገራሚ ነበር
@Henokabera232
@Henokabera232 5 ай бұрын
No sense
@LovelyHidingCat-um7ju
@LovelyHidingCat-um7ju 5 ай бұрын
Chafriwoch 😅😅😅
@Mx-zs1gp
@Mx-zs1gp 5 ай бұрын
አረ ያሬድ እና እጉቱ አረ ጥፉልን በቃቹ ሼም የለም እንዴ
@user-lw1dn4xs3w
@user-lw1dn4xs3w 5 ай бұрын
ሙዚቃ ረከሰች አይ የዘመኑ ወጣት
@belayab21
@belayab21 5 ай бұрын
ቀላላም ብቻ ኤጭ
@Yehallelu
@Yehallelu 5 ай бұрын
ዳኞች ግን ባላገሩ አይዶል ሲጀመር ለውድድር ብትመዘገቡ ባይ ነኝ
@rahmarahma-ky4ok
@rahmarahma-ky4ok 6 ай бұрын
ወሬወይስዘፈን የታልውበቱ
@user-jc9er7xd1x
@user-jc9er7xd1x 5 ай бұрын
Betam kemiyasafregn program andu yh new ere eferu
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН