በመጨረሻም ተለያየን። የ አጎት ያልተጠበቀ ውሳኔ

  Рет қаралды 62,203

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

4 күн бұрын

በመጨረሻም ተለያየን። የ አጎት ያልተጠበቀ ውሳኔ

Пікірлер: 1 100
@user-ex1xx7fc9k
@user-ex1xx7fc9k 2 күн бұрын
ገና ስገቡ ጥሩነገር አሰማኝ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤❤❤❤
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 2 күн бұрын
አሜንአሜን❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ​@@tigisttamiru5213
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@Oman-yq7epደምረኛ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
የምር የሮቤል ደስታ ደስታው የሆነ ❤
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 2 күн бұрын
መታገሰ ጥሩ ነው ሁሉም ለበጉ ነው አግዛብሔር አሳቸውን ልቦናቸውን ይመልሳቸው እንኳን ደሰ አለህ
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 күн бұрын
ሮቤል የፍቅር ሰው የናተን መጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ያሰምርለችሁ❤❤❤🎉🎉
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 2 күн бұрын
ስለ ሳቃቹ ደስ ብሎኛል 💙💖 ውድ ኦርቶዶክሳውያን ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ መድኃኔአለም አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ስደት ያለን ደሞ ሓሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን 💙 ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ እየሱስ ነው ስለሌለኝ የምከፍለው ስጦታየ ምስጋና ነው ❤❤
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 2 күн бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
@user-dh1co9nl5k
@user-dh1co9nl5k 2 күн бұрын
አሜን❤👏👏👏
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ
@HdgYws
@HdgYws 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@MelkeUssen
@MelkeUssen 2 күн бұрын
አሜንንንንም❤❤❤
@HaniHanigs3yl
@HaniHanigs3yl 2 күн бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም በለተቀኑ እንኳን መልካም ነገር አሰማን ተመስገን የፈጣሪ ሰራ ነው ለሱ ምንም አይሳነውም መጨረሻዉን ያሳረው ይጸልዩ ሮቤል ቢሉ አይዟችሁ የፍቅር አምላክ አይለያችሁ አጎትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 2 күн бұрын
ኣሜን😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@LemlemShimelisደምረኛ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 2 күн бұрын
እርዕሱ አስደነገጠኝ ስቃችሁ ሳይ ደስስስስ አለኝ አባታችንን አላህ ይሽለወት !!!
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ
@Maariyamtube
@Maariyamtube 2 күн бұрын
በጣም ነው እንጅ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 күн бұрын
ይሄን ዜና በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ግን በእንደዚህ አይነት ሰአት ላይ ለምን መጥፎ ነገር ታስቢያለሽ እንዳትሉኝ ግን የሰውየው እንዲህ መሆን አልተዋጠልኝም ሄደሽ ተሰናበቺው ማለት ለበጎም እንደሆነ ሁላ ከጀርባስ ምን ታስቦ ነው ብሎ ማሰብ አይከፋም። ደስታችሁን በልክ አድርጉት አንዳንዴም ደስታ ከልክ በላይ ሲበዛ የሆነ መዘዝ ይዞ ይመጣል እና ብቻ ፈጣሪ ይሄን ደስታ አይንጠቃችሁ ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመልሳ መጥታ አብራችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን።
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
እውነት ነው መጠርጠር ጥሩ ነው። ሰውየው ጨካኝ ስለሆነ ምን እንዳሰበ እሱ ነው የሚያውቀው። ባሏን እዛ ደብቆት ቢሆንስ ብለሽ ነው? በበሽታው ስም እንዳይቀጣት።እግዜር ለሮቤል ሲባል መልካም ያርገው
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Күн бұрын
መወሰን ያለባት እሷ ናት።አጎቷ እሷ በከፈተችው በር ገብተው ነው።ህይወታቸውን ለመበጥበጥ እድሉን ያገኙት ሁለት ሀሳብ አስፈላጊ አይደለም።
@user-bo4sn9st7f
@user-bo4sn9st7f 2 күн бұрын
ያረቢ የኒህን ልጆች መጨረሻ ያመረ አድርግላቸው😢❤❤❤❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 күн бұрын
በእዉነቱ አሜን😢❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@tsehaymelese9126ደምረኛ
@enanu7590
@enanu7590 2 күн бұрын
አይዞህ ሮቤል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ ካሳለፈከው ፈተና አይብልጥምና ሁሉንም በትግስት በእርጋታ እለፍት
@besehaSyalneshtefera
@besehaSyalneshtefera 2 күн бұрын
ሮቢ በጣም ግልፅና ጨዋ ነህ ጌታ ይባርክህ😊
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj 2 күн бұрын
እሮቤል አሁንስ ግራ አጋባከኅ ስታለቅስ አልቅሼ ስትስቅ ስቄ ምንይሻለኃል ግራ አታጋቡኅ እኃ ጭንቀት ተጨምሮ ከመዳም ጩኸትጋር ይከብዳል
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 күн бұрын
እኔ ግን እስዋ ምትዋሽ እየመሠለኝ ነው የእውነት 😢😢😢😢😢😢
@wisaamalmola8362
@wisaamalmola8362 2 күн бұрын
😂😂
@ALALEM7
@ALALEM7 2 күн бұрын
የነ እናት❤
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 2 күн бұрын
😂😂ሳዝ
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 күн бұрын
Hak nw yemaykad silenesu enichenek yerasachin sint neger ale
@user-uq4qh5dy8b
@user-uq4qh5dy8b 2 күн бұрын
ቃደመቲ ክንደይ ማዓልቲ ላይክ ሃቡኒ ተጋሩዋይ😂
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 күн бұрын
ሕራይ
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 күн бұрын
እሺኒ ዘሓፍተይ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 күн бұрын
የዚ ኮመንት በመቶ ለቤት ይተርጎምልኝ
@FhcJcg-ie6kx
@FhcJcg-ie6kx 2 күн бұрын
👍እሺ😂
@kababushkwt1507
@kababushkwt1507 2 күн бұрын
😂😂
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 күн бұрын
እፍፍፍ እደዉ እለተቀኑ ቸሩ መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ😢❤🎉
@sadasadasadasada9054
@sadasadasadasada9054 2 күн бұрын
@sameri585
@sameri585 2 күн бұрын
ገና,ብዙ,ነገር,ይቀየራል,እናተ,ብቻ,ተረጋጉ,የምትሉ👍👍
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 2 күн бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎነው ያሁሉ ስቃይና ለቅሶ አዬህ ሮቢ ነገሮች በሂደት ተቀየሮ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 күн бұрын
አረ የነዚ ጥንዶች ነገር ያሳሰበው ማነው እኔ ልጁ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wx4gj7wc1c
@user-wx4gj7wc1c 2 күн бұрын
Wow ሲል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 күн бұрын
የኔ ቀበጥ ብሌንየ የኔ ውድ የኔ ማር ደስታቹህ ደስታየ ነው ሁሌም ደስ ይበላቹህ ሁሌም ከጎናቹህ ነኝ የምር እወዳቹህ አለሁ እሮባየ የኔ አባት እራስ ወዳድ አይደለኸም የኔ ውድ ወድም ፍቅር ከባድ ነው😢❤ ብሌንየ የኔ ቡጥጥ ኩርፊያሽን ስወድልሽ የኔ ለቦጫም❤ ደስ ሲል አጎትየው የተረዳቹህ ይመስለኛን እሮባየ እመነኝ ሽምግልና በቅርቡ እንሄዳለን ቅመሞችየ ለሠርጉ ተዘጋጁ❤
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ
@fathimasila6910
@fathimasila6910 2 күн бұрын
አንተ የሰው ናት የኔ ማር ሆሆሆሆ የራስህንማር ፍልግ😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 күн бұрын
​@fathimasila6910 😂😂😂
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 күн бұрын
ፀሎቴ ተሰማ ❤❤❤🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 2 күн бұрын
ዋውውው ሮቢየ ኩሉ ግዜ ታሓጎስ ግን ሙሉእ ቪድዮ ተይረእኩይ እየ ዝፅሕፍለኩ አራኡስቱ ሪኢየ ላይክ አብኒ ተጋሩዋኒ ደሞ ንኩሉ ነገር ናተጠንቀቅካ ሮቢየ ፈጣሪ ያሓልካ ወዱ ሪመይ❤❤❤
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 күн бұрын
መጫራሸቻውን ለማያት ያጉጉ ብቻ ለይክ 😢😢🎉😊❤
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 2 күн бұрын
@@badryahmdi5979 ማርዬ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj 2 күн бұрын
ገና አላየሁትም አላህዬ ጥሩ ነገር አሰማኝ😢
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 2 күн бұрын
በማርያም ደሰ ይላል በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዚአብሕር ይመሰገን እሮቤልዬ አይዛክ ወድሜ ፈጣሪ የራሱን ሰራ ይሰራል አንተም ጠንክርክ ሰራክን ሰራ በተረፈ ፀሎት አድርግ የአክሱማ አደዬ ማርያም መጨርሻቹሁን ታሳምርላቹ ብሌንዬ እህቴ በሰላም ተመለሺ እግዚአብሕር በደሰታ ያገናኝን ፀልይ አንችም ፀልይ ቻዎ
@user-ve8vl4oo4x
@user-ve8vl4oo4x 2 күн бұрын
ዘሬ አንዳኛ ናኝ ላይክ በሉኝ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 2 күн бұрын
እባክህ ወድሜ ተጠቀቅ ፈቀደ ብለህ አትዘናጋ አውቆ እያታለለህ እዳይሆን መጠቀቅ አይከፋም 😢
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 күн бұрын
አይዛችሁ ሮቢል እና ቢሌን ፈጣሪ ይማራቸው አጎትሽን ፈጣሪ ይመሥገን አጎትሽን ልቡን ሥለመለሠው
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 күн бұрын
ማነው እደኔ ማሂና እሮቤል ሲስቁ አብሮ የሚስቅ ስያለቅሱ አብሮ የሚለቅስ ሁሌም ሳቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Күн бұрын
እኔም❤
@user-ej2fy3im8z
@user-ej2fy3im8z 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጌታ መልካም ነዉ ሁሉ ነገር ይችላል ጌታ እሜንንን ❤
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 2 күн бұрын
አንኳን ደስ አላችሁ የመጀመሪያ ነኝ ደስ ያለዉ ላይክ ❤
@yalem2598
@yalem2598 2 күн бұрын
ሮቢ እንዴት እንደሚያሳዝን ከልብ ማፍቀር ፈተና ነው ፈጣሪ አብራቹህ ምትሆኑበትን ግዜ ያፍጥንላቹህ ብሌኔም እንደምትወደው ግልጽ ነው ግን ፈተና ስለገጠማት ነው ከሁለቱ መምረጥ ከባድ ነው ግን ባላማቹህ ጽኑ ፈጣሪ መልስ አለው
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ተስፋ ነው
@user-on7xn8ed7c
@user-on7xn8ed7c 2 күн бұрын
የሮቢና የብሌን ነገር ማነው እንደኔ ሚያሳስበው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 күн бұрын
በፍቅር ትዝብት የለም ወንድሜ ያደረከው መጥፎ ነገር የለም የከፈላችሁት መሰዋትነት ቀላል አይደለም። እግዚአብሔር ይርዳቹ እስከመጨረሻው ጠንክሩ ❤❤❤
@jho5001
@jho5001 2 күн бұрын
ድምጿ ሃረካቷ ቅብጠቷ ሥወድላት😊😊😊መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ😢
@astierabath5348
@astierabath5348 2 күн бұрын
ለአንተም ሰላምህ ብዝት ይበል ባለህበት ሮቤል
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 күн бұрын
አንደኛነኝ ላይ አድርጉኝ እኔም የፍቅር ሰውነኝ ❤❤❤❤ዮኔ ምርጥ ሰው ❤❤
@user-tt2vm3bc4r
@user-tt2vm3bc4r 2 күн бұрын
ትለይለሺ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@usደምረኛer-tt2vm3bc4r
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 күн бұрын
@@user-tt2vm3bc4r 🙏❤❤❤
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 күн бұрын
@@fatumawase እሺ ❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 күн бұрын
ሮቤል ግን ትለያለክ በጣም ታጋሽና ንፁ ልብ ያለው ሰው ነክ ማሻአላህ 🥰🥰❤️❤️ መጨረሻቸዉን ያማረ ይሁን 🙏😥
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 2 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 2 күн бұрын
ቸሩመዳንያለምክብርክይስፋለሁሉምነገርተመስግን🤲🤲⛪⛪
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 2 күн бұрын
በል አሁንም ታገስ ገና አብራችሁ እደምኖሩ ሙሉ ተስፍ አለኝ እኛ የመዳም ቅመሞች ዱአርገን አቀርም እናጣምራለን😂😂😂😂😂😂 ለራሳችን አይበሉን እጅ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n 2 күн бұрын
በጣም👍👍👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@user-dg6jj3iy4nደምረኛ
@mekitube4479
@mekitube4479 2 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልሺኚ ውዴ
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 күн бұрын
የተመታ ኮመት😂😂😂😂
@ALALEM7
@ALALEM7 2 күн бұрын
ለራሳችን መቼ ነው ፆሎተ ኣርገን ኣፍቃሪ የምናገኘው
@gdfx3728
@gdfx3728 2 күн бұрын
መወዳአትኡ የፀብቀልኹም ሮቢ ወዲ ዓደይ🙏❤
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አጎትሽንም እግዚያብሄር ጨርሶ ይማራቸዉ ፍቅር ያሸንፋል
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 2 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊ትክክል ሮቢ እግዚአብሔር ቸር ነው 😊😊❤❤❤መልካም ነገር ሊያደርግላችሁ ነው ይሔ ሁሉ ፈተና የገጠማችሁ 😊❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 күн бұрын
ጡሩ ነገር ያሰማን ያረብ😢
@user-zw4cl9my8h
@user-zw4cl9my8h 2 күн бұрын
እመብርሃን መጨርሻችሁን ታሳምሪላችሁ❤❤❤❤❤❤
@Tigsit282
@Tigsit282 2 күн бұрын
ጥሩ ነገር አሰማኝ አምላክ🙏😭😭
@KellyStore-hd4cf
@KellyStore-hd4cf 2 күн бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው ለታገሰ ሰው ነገ መልካም እንደሚሆን እናምናለን ደስታችሁ ደስታችን ሀዘናችው ሀዘናችን ነው በጣም ደስ ብሎኛ ሮቤል ሳቅህ ለዘላለም አይወሰድ እኛም ፀሎታችን ነው አጎታችው ተሽሎት በአንድ ላይ ለማየት ለሰርጉ ያብቃን እስከዘ ሮበሌ ጠንካራ ሰራተኝ ሁን ነገ መልካም እንደሚሆን እሽ ❤❤❤
@astierabath5348
@astierabath5348 2 күн бұрын
አይዞሽ ብሌን ሁሉም ለበጎ ነው ከምንም በላይ መፀለይ አለብሽ
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 күн бұрын
ሮቤል ሓወይ ብጭራሽ ክኸፍአካ እንተሎ ብጣዕሚ እዩ ዝኸፍእኒ ስለዝይ በዚ ፍቅር ቡዙሕ ፈተና አሕሊፍካ ኢካ እና እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርኹም ይባርኸልኩም ወሊድኩም ሰዓሙ
@Eyerus-ci3nx
@Eyerus-ci3nx 2 күн бұрын
ውፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ እንባዋን በግድ ነው የምትቆጣጠረው የአለም ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@samsungao2285
@samsungao2285 2 күн бұрын
አጎትሽን እግዚአብሔር አምላክ ጫርሶ ይማር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-jd2tc5uy4e
@user-jd2tc5uy4e 2 күн бұрын
Ijoolleen kan jaaladhee namni akka koo jaalata like godhaa
@kiyyaagech6101
@kiyyaagech6101 2 күн бұрын
Anaa afaanicha hin beeku garuu naan ilaalaka,anaale naa maraaruu dhugaa
@user-jd2tc5uy4e
@user-jd2tc5uy4e 2 күн бұрын
Hin barataa anillee duraan hin bekuu turee amma baree jiraa
@FiriyotGirma
@FiriyotGirma 2 күн бұрын
Dhugaa anillee bayyee garaa na nyaatu bayyen isaan jaladha❤❤
@Birke-pu9cv
@Birke-pu9cv 2 күн бұрын
Namatti tola jalaalli isaani ❤❤❤
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 2 күн бұрын
​@@kiyyaagech6101dhugaa rabbii jalala dhugaa Wali irraa qabuu❤❤❤
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 2 күн бұрын
Robel… God is good! I am praying too. I was carrying… በፈተነ የሚፀነ የተበረከ ነዉ፡፡ I hope everything will be great . Just Be patient. Love you Guys.
@user-tu1jk4uu2i
@user-tu1jk4uu2i 2 күн бұрын
ተሰናበቺው ያው እራስህን ጠብቅ ወንድሜ አንዳንዴ ሰው ውስጡ አይታወቅም ❤😢ንዴት ላይ ስለሆነ ማለቴ የገዛ ያሳደጋት ላይ ያራራ አንተ ያው ለጥንቃቄ ነው ❤😢ብር ከባድ ነው
@user-in6xf7xs8o
@user-in6xf7xs8o 2 күн бұрын
ወላሂ እዳዘነጋ አይታወቅም እሶን ተከትለው እዳያስዝህ ሰው ፍፁም አይደለንም አደራህን
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 2 күн бұрын
ሮቤል ነፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤
@MelatGetaneh
@MelatGetaneh 2 күн бұрын
ጡሩነገር ያሰማን መዳኒአለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 2 күн бұрын
እሮቢ አንተ በርትተህ ስራህን ብቻ ስራ እግዝአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የምትሉ ላይክ
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
ሮቤል ምስኪን ስለሆነ ብዙ አትቅበጪበት እባክሽ እኔ በናንተ ግንኙነት ሮቤል ያሳዝነኛል የእውነት ሰው ስለሆነ ማለት ነው።እይዞህ ሮቤል ሁሉም ለመልካም ነው ላንተ ካለ ያርገው ካልሆነ አንተን ብታጣ እሷ ነች የምትጎዳው አይዞህ ሮቤል።
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 2 күн бұрын
እልኸምዱሊላህ መታገሥ ዋጋ አለው እላህ መጨረሻቹ ያሣምረው❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 күн бұрын
ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን አጎትየው ስለፈቀዱ በጣም ደስ ብሎኛል ሮቢ ማሂ በናታቹ አትልቅሱ እናንተ ስታለቅሱ ሳለቅስ አይኔን ታመምኩ ስትስቁ ስቃለው ስታለቅሱ አለቅሳለው እባካችሁን አታልቅሱ ዛሬ ደስ የሚል የምስራች ሰምተናል ፈጣሪ ይማራቸው እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤
@Ggg-qu2sj
@Ggg-qu2sj 2 күн бұрын
እሮባዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል ደሰሰስ ስትል ከልብህ ፍድቅ ቅድቅ በሉልኝ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 күн бұрын
ዋው ደስስ ይላል ልባቸውን የቀየረ አምላክ ይማልን
@YTy-n7e
@YTy-n7e 2 күн бұрын
አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝነው😂😂
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 күн бұрын
ለላይኩ ችግርየለውም 😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@MsrtDmsei-yz8cxደምረኛ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 2 күн бұрын
ጡሩንገረ አሰማን መልካም ንገረያረገላቸሁ 😢😢😢😢😢
@meccam2106
@meccam2106 2 күн бұрын
ሮብየ ወላሂ አተ እራስ ወዳጂ አይደለህም ሁሉም ወዲ እዳተ ፈቅር እና ለሴት ልጂ ክብር ቢኖራቸዉ እደት ደስ ይልነበር አላህ አይለያችሁ❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 күн бұрын
ጥሩ ነገር አሰማኝ መላቀስ የሌለበት አርግልን ያረቢ❤❤❤❤
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 2 күн бұрын
እረ ሮቤልዬ ይማቹህ ተረደተናል አትችግረ እሺ ዋናው እናተ አደ ሰልሆናቹው ችግረ የለም ዋናወ ሰላም መሆናን አረግጋጡልን ከሆንጋረ እውደቹዋልሁ ፍቅረ ዋጋ ይሰክፍላል እሰም ደሰ በሎክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 күн бұрын
አስመርመረህ እውነት በሆነ ደስስስስስ ይለናል ልጃቹን ለማየት ያብቃን
@user-ef4ri6tf4o
@user-ef4ri6tf4o 2 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያልኝ መድሀነአለም ይጠብቃቹ❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 күн бұрын
ፋጠሪ መልከሙን ሁሉ ይምራጥላቹ ደስታቹን ሙሉ ያርግላቹ
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl 2 күн бұрын
የሠው ፍቅር የሚገባው ሰው እደት ደስይላል ብትኸድ እራሡ ምንም እደማይልህ እርግጠኛነህ
@mohddkwtt3782
@mohddkwtt3782 2 күн бұрын
አደየ ሳቅ አንደየ ለቅሶ የናተ ነገር ግራ ገብቶኛል ወላሂ ከሁሉም ነፃ የምቶኑበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 күн бұрын
በቃ ቻዎ በሰላም ተመለሺ እህታችን አንተም ጠንክረህ እየሰራህ ጠብቃት❤❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 күн бұрын
የኔ ምርጦች በዚህ ዘመን አንደ እናንተ ከልብ የሚዋደድ ስርዓት ያለው ጨዋ ለብዙዎች አርአያ የሚሆኑ በጣም ጥቂት ናቸውለእኔ ግን አንደኛ ናችሁ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 күн бұрын
ተመስገን እንኳን እግዚአበሔር ልቡን አራራርህ ያንተ ጉልበቱ ላይ የወደከዉ ትዝ ብሎት ይሆናል❤❤❤❤❤❤
@hedasamare3701
@hedasamare3701 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ያደርገዋል አይዞቹህ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 2 күн бұрын
ብሌን ለቤተሰብ ያለሽ ክብር ልዩ ነዉ ፈጣሪ በትዳርሽ በፍቅርሽ ያክብርሽ ደግሞ ትደሰቻለሽና ቅን ሁኚ ማረ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 күн бұрын
ዮኑየ እንኳን በስላም መጣቹ እና የነዚህ ልጆች መጨርሻቸው አሳምረላቸው ❤❤❤
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 2 күн бұрын
የዋህነታች ፍቅራችሁ አላህ ባድአድርጓችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስቃችሁኖሩ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@user-zz4lj8wp2c
@user-zz4lj8wp2c 2 күн бұрын
ሮቤልየ እኔ ግን ስጋት አለኝ እድባዴ ሃሳቡን የምያስቀይር ምን ተገኘ የሁነ ሴራ እየጠነሰሰ እዳይሆን ለብሌንየ ተጠቀቅ በላት መጠቀቁ አይከፈም መጨረሻው ግን መድሃኔ አለም ያሳምርላቹህ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@almechannel1527
@almechannel1527 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያዉቃል እውነታውን አተ ግን እራስህን ጠብቅ ተረጋጋ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 2 күн бұрын
ኢንሽአላህ ሮቤልየ አንተብቻ ታገሥ ያረብ ዴሥሢል ብሌንየሥቀሽሥላየሁሽ ዴስብሎኛል አብሽሩፈጣሪከናንተይሁን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n 2 күн бұрын
ሥትደሠቱ ማየት ነበር የናፈቀን ፍቅር ያብዛላችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amina-hv1qc
@Amina-hv1qc 2 күн бұрын
በኡነት ይከንን ነበር የምጠብቀዉ ፈጣሪ ያሽረዉና ባድ ሁናችሁ ለማየት እጠብቃለን❤❤
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 2 күн бұрын
በጣም ደሰ ነገር የሚመስለኝ ምክንያቱም አጎት ቀደም ሲል ባደረገው ስህተቱ የተፀፀተ ይመሰለኛል ለዚህም ፀፀተ ከእግዚአብሔር የህመም ምህረት የሚያገኝ ይመሰለኛል ከህመሙ እንዲፈወሰ ሁላችንም እንፀልይለት አደራ መልካሙ ጊዜ ይመጣል አይዟችሁ ሰላሙን ያምጣልን መልካም ጉዞ ይሁንላቸው
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 күн бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነው እንኳን ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pk6vd3fb8v
@user-pk6vd3fb8v 2 күн бұрын
በመነጋገር እጂ በግድ እደማይሆን ተርድቶቷል ማለት ኘዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ለህመሙም እኮ ይቅር መባባል አሥፈላጊ ነዉ
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 2 күн бұрын
ይሩጉጡኛ ነኝ ሁሉም ነገር ይሰከል አጎትሺ ልድርሺ ነው ማሸአላህ ከፍቃደ ሁሉም ነገር ይስተከክለል ❤🎉🎉🎉
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u Күн бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነው እኳንም ደስያላችሁ መታገስዋጋ አለው ውዶቼ
@user-kj7sd9wn8j
@user-kj7sd9wn8j 2 күн бұрын
Wow በጣም ጡሩ ጋር የሳማናው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@HanaZamadu
@HanaZamadu 2 күн бұрын
Wow ሲላ ሁሉም ናገር አግዚአብሔር አማስገን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 2 күн бұрын
,ቴክስት,ማየትህሰውየሚልህንመስማትህ,ሰውንማክበርህእውነትአድናቂህነኝቁምነገረኛነህእና,መታገስዋጋአለውአሁንምትግስትአድርግያተከሆነች,የትምአቀርም,አላህከፃፈውእናአብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 2 күн бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ ደስይላል ኣጎታቹ እግዚብሔር ይማረው በሰላም ይመልሳቹ ትልቅ ነገር ነው መፍቀዱ እግዚብሔር ጤናውን ይመልስለት
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 2 күн бұрын
እንኳን ደስስስስስስስስ አላችሁ የኔ ላቦጫሞች አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አጎትሽም አላህ ሙሉ ጤና ይስጥልሽ የትግስት ዋጋው ጥሩ ነገር ነውና አሁንም ታገሱ በርቱ❤
@hanakebede282
@hanakebede282 2 күн бұрын
አተልጅ መጨረሻሕ ናፈኘ ጌታን ሰቃያችሑ ፍቅራችሑ ያማል 😭😭😭😭
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 күн бұрын
ጥሩ ጥሩውን አሰማኝ
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 2 күн бұрын
ሮቤል ዛሬ ተረጋግተህ ስላየሁህ በጣን ደስ ብሎኛል ልክ እንደዛሬው ጠንከር በል መድሀንያለም በዕለተ ቀኑ አበርትቶህ በዚህ መልኩ መገናኝታችሁ ደስ ይላል ።ብሌን አጎትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አታገኝም ምንም በአካል ብትለየዩ በመንፈስ አንድ ናችሁ እየደወልሽ ሮቤልን መንከባከብሽን ቀጥይ እንዳትዘናጊ እራስሽንም ጠብቂ ክብደትም ለመቀነስ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጊ በቀጣይ ቪድዩ ዮ በአዲስ የምስራች እንደምናገኛችሁ ተስፋ እንደርጋለን 🖐🖐🖐
@ayaalshikh12alshikh
@ayaalshikh12alshikh 2 күн бұрын
ማርያምን እንዳስጠላህኝ ሮቤል
የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።
29:19
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 45 М.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 12 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 67 М.
ቤዚ መልሷን ነገረችኝ ጉዴን ስሙ❤😳
17:27
🛎️ሀይሚ ወደ ብታጅራ አልመለስም ከብሩክ ጋር ተጣሉ😱😳
23:24
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 13 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,7 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 43 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 20 МЛН