የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።

  Рет қаралды 72,206

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

9 күн бұрын

የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።

Пікірлер: 1 000
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 8 күн бұрын
ማነው ሮቤ ለግሉ ዩቲዮብ ይክፈት የሚል😢 ብሌኔ እንዴት ነች አጎቷስ ተሻለው
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 8 күн бұрын
ዋው ልጅ ታ ታምራለች የምትሉ❤
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 7 күн бұрын
Yes, she’s so beautiful🥰🥰❤️❤️✊✊✌️
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 8 күн бұрын
ዮኒ ፍቅረኛ ከለለህ እሷም ከለላት ባንድ ይጣመሩ የሚል ብቻ👍👍👍👍👍👍
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 7 күн бұрын
እኛ ስላልን ሳይሆን ፍቅር ካላቸው ነው የሚሆነው
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c 8 күн бұрын
ሮቤልም የራሡን ፍቅረኛ ካገኘ የሠው ፍቅራኛም ማገናኘት ጀመረ ዋው ደሥ ይላል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 күн бұрын
@@user-dx8wr9ri7c ስሜቱን ስለተረዳዉ ነዉ!!!
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 8 күн бұрын
ክክክተመቸሺኚ😂😂❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 күн бұрын
@@user-tj3jq5ib6b ምነዉ?
@f-io7sj
@f-io7sj 8 күн бұрын
ወላሂ አው ጀግኖች በርቶእሮቢሊእና ብለኔን ሳያችው የልጅንትባሌን የተለየሁት በቤተስብ ምክናየት ብች አልሀምዱሊላህ
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c 8 күн бұрын
@@f-io7sj አብሽሪ በቃ እናሥታርቅሽ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 күн бұрын
እሮባየ ያተን ፍቅር በትግስት አሳልፈህ የሰው ችግር መፍታትህ ደስ ይላን🎉❤❤ዮኒየ የኔ የዋህ ደስታውን መግለፅ አቃተው
@user-pu2uw9xj3n
@user-pu2uw9xj3n 8 күн бұрын
ሁሉም በሚወደው ፊት ያፍራል ላንተ ደስታ ብዙ መሥዋዕት የከፈለን ሠው አንተም ማስደሠት በመቻልህ አድለኛ ነህ ሮቢ የሁለታችሁንም ደስታ ሥላየን ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤
@adhiaadhia8222
@adhiaadhia8222 7 күн бұрын
እኔም ፍቅረኛዬ ከጣፋብኝ 16 አመት ሆነኝ 😢😢😢ወላህ በሂዎት ቢኖር እስከሁን ይመጣ ነበር ግን ከቤት አንደ ወጣ ቀረ ይሙት ይኑር አይታወቅም😭😭😭😭😢 ብቻ አላ ቅም እኔም እንደዚህ አግቼ ብደሳት ቢዬ ተመኘሁ ያአላህ
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 7 күн бұрын
😢😢😢አይዞሽፈጣራያገነኝሽ
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 7 күн бұрын
አላህ አይቸገርውም በራህመቱ ያገናኝሽ እህትነት😢😢😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 күн бұрын
ፈጣሪ:ያገናኚሺ
@zed8332
@zed8332 5 күн бұрын
ፈጣሪ ያጋናኛቹሁ እህቴ❤❤
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 8 күн бұрын
ሮቢል ጀግነነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ መልካም ሰውነክ ብድረክን መለስክ🎉🎉🎉🎉
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 8 күн бұрын
ማነው እንዳኔ ያዮኒ ደስታ የስለቃሳው ኡፉፉፉ ደስውን ማቋጠጣር አቀታው በጣም አይና ፋርነው
@maryelove7751
@maryelove7751 8 күн бұрын
የሮቤል ደስታ ከፊቱ ይነበባል ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ግራ ጎንህ መጣችልህ😂
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 8 күн бұрын
በጣም ወሏሂ ሥቆ አሳቀኚ😅
@makamohamed3279
@makamohamed3279 8 күн бұрын
ክክክ የሣቁ ነገርማ አይነሳ ደሞ ደምሩኝ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 күн бұрын
እሮቤል በጣም መልካም ሰው ነክ ዮኒ እኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 7 күн бұрын
setameru❤❤❤
@zizutube2323
@zizutube2323 8 күн бұрын
ዋዉ በጣም ይገርማል ሮቤል ትለያለህ ዮኒየ እንኳን ደስ አለህ በፍቅር ተጎድተሀል ጸጣሪ ይካስህ ሪችየ አደራ ድጋሜ እዳትጎጂው ❤❤❤❤❤❤❤
@MediDam
@MediDam 8 күн бұрын
ተምራለች አረግት ያለች ልጁ ናት❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 8 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ሳብስክራይብ ላይክ አድሩጉኝ ውዶችየ❤❤❤🎉
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c 8 күн бұрын
@@user-qt6vc9wx9o ክክ ረጉዝ የሚምረው ምግብነውጁ ላክ ናሰብሰክራይብ ነው ክክ የኢቱበሮች አምሮት ነውደ ክክ
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 8 күн бұрын
ሰትውልጂ እናደርጋለን
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 8 күн бұрын
😂😂❤❤❤Eshi 🎉🎉
@user-mm6rg5lg4b
@user-mm6rg5lg4b 8 күн бұрын
እሺ በሰለም ዉለጁ ውድ
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 8 күн бұрын
እሺእኔንምደምሪኚደመሩኩሺ😂😂
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 8 күн бұрын
ዮኒ የኔ ጀግና እንኳን ደስአልክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 күн бұрын
ሮቢል ብሌን ደህናነች አጎታ ተሻለዉ ዮኔ ዋዉ እንኳን ደስአላችሁ ታምራላችሁ
@abcabc1705
@abcabc1705 8 күн бұрын
ትክክለኛ ባህላችንን ነው ያሣየን ወሏሂ በአይናውጣው ዘመን አንተን አይናፋሩን ወንድማችን ወሏሂ የዱሮ ባህላችንን ነው ያሣየኸን
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 7 күн бұрын
ሮቤልና ፍቅረኛው ሲተሻሹ አብዛኛውን አያለሁ እሱ ያፍራል😂😂😂
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw 8 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ እንኳን ደስ አለህ
@astierabath5348
@astierabath5348 8 күн бұрын
ሮቤል ይመችህ የአራዳ ልጅ በጣም ሲበዛ ግልፅ ልጅ ነህ❤
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 8 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዮኒ ኤሄንን ቪድዮ ማልሳ ስታየው ራስህ የሆካው የደስታ ሁኔታ እንዳ ምየዝናና ደስ እንዳ ምልህ አልጠረጣርም
@Aminat725
@Aminat725 8 күн бұрын
የወንድምነት ጥግ ይለሀል ይሄ ነዉ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 8 күн бұрын
ዋው ደስስስስ ሲል ዮ እንኳን ደስስ አለህ ሮቤል ትልቅ ነገር ነው ያደረከው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
ሮባዬ ልክ እንደ ራስህ የሌላ ሰዉም ፍቅር ይገባሃል።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 күн бұрын
በስመአም ደስ የሚል ነገር ነዉ ያደረግከዉ ሮቤል🙏
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 8 күн бұрын
የወኔ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 8 күн бұрын
ሮባ ማርያምን ትለያለክ ደሰ ሲል እግዚአብሔር የአተንና የብሌንን መጨረሻችሁን ያሳምረዉ 😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
ዮኒ ለሮቤል የልጅነቱን ፍቅረኛ አገናኘዉ። ሮቤልም እንዲሁ አብሮ አደጉን አገናኘዉ። ኧረ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይዝለቅ
@kadija3901
@kadija3901 8 күн бұрын
ሮቤል ደስ ብሎታል በመገናኝታቸው እምትሉ በላይክ😂❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 8 күн бұрын
ዋው ደሥላል ሮቢል ሥሥቅ ደሣለኝሁሌም ደሥተኛሁን የወኔ እንካን ደሣለህ አብራደግህን ሥላገኝህ።
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 8 күн бұрын
ሮቤልዬ በረክት ይዛህ ምጥህ ንጥ ህሌና አባ እጀረ ይውጥልህ ዘረህ እደምደረ አሽዋ ይበዛልህ ይውኒ የኔ ወድ ወድሜ እኳን ደሰ አልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 8 күн бұрын
በጣም ደስይላል እሱም ዛሬ ዩኒ ተራ ደረሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 8 күн бұрын
እዉነት በጣም ደስ የሚል ነው🥰 ሮበልም ደስ የሚል ነገር ነው የሰራው እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 8 күн бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው
@friyegirma5023
@friyegirma5023 8 күн бұрын
ሮቢ እዝጊአቤር የሚለውን ቃል አስተካክል እግዚአብሔር ነው ቃሉ በትክክል።
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 8 күн бұрын
ሮቤል አንተ የፍቅር ማስተር ነህ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 8 күн бұрын
ዋውውውው ደስ ሲል እኳን ደስ አለህ ወድሜ
@user-on4qu5ul2i
@user-on4qu5ul2i 7 күн бұрын
ማነው እንደኔ የልጅነት ፍቅረኛውን በቤተሠብ ምክንያት ያጣ😢😢😢 ብቻ ባለህበት ሠላምህ ህብዛልኝ
@GfeVg
@GfeVg 7 күн бұрын
እኔ እህት አለም 😢😢😢😢😢
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 8 күн бұрын
አይ ይኒ በጣም ነውኮ የምትመቸኝ በሉ እናተም ፍቅር ጀምሩ ❤
@Temsgan
@Temsgan 8 күн бұрын
ደሰ ይላል ጌታን ብጣም ደሰ ይላል የልጅንት ነገር ብጣምኮ ነዉ ደሰ የሚለዉ ❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 8 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ከብዙ አመታት ብኋላ ሲገናኙ ባይተፋፈሩ ነበር የሚገርመኝ በጣምም ተነፋፍቀዋል የሮቤል ደስታ እፊቱ ላይ ይነበባል ❤❤❤
@user-im5bn5yo4n
@user-im5bn5yo4n 8 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ዩነይ❤
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 8 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ ከምር ደሞ ልጅቷ ቆንጆየ ናት❤❤❤❤❤
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 8 күн бұрын
ደስታቸው. ከፊታቸው ይናገራል ❤❤
@medna5856
@medna5856 8 күн бұрын
ዮኔየ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እንኳን ደስ አለክ እሮቤልም እንኳንም ሳክ❤❤❤❤❤
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv 7 күн бұрын
አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዮናስ ጌታ ይባርህ የምትሰራው ሥራ በጣም ያስደስታል በርታ.
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 8 күн бұрын
ዮኒ የራሱን ግራ ጎን ሳገኝ ቃላት አነሰው በጣም ነው ደሰ ያለው ልጂታም እርጋ ያለች ልጂ ነች
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 8 күн бұрын
አዲስ ዲራማ ጀመረ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 8 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው ሮቢል ጀግነነክ ብሌን ነፍቃነለች🎉🎉🎉🎉
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 8 күн бұрын
ድንገት ሳያት የሚሮጥ መስሎኝ ነበር ክክክክክ ሮቢ እንደ እኔ ነህ ለመናርረ ሳቅ ይቀድምሃል
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 8 күн бұрын
ዮኒዬ በጣም መልካም ልጅ ነክ ፈጣሪ መልካሙን ህይወት ይስጥክ ልጅቱ ቆንጆ ናት ተጋቡ 😊 ትቀጣለህ እስካሁን ስላስተዋወቅከን😂
@halehale7257
@halehale7257 8 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@FfYy-fh4ms
@FfYy-fh4ms 8 күн бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ሮቢ ዮኒ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 ሮቢ ብሌን እንዴትናት
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 8 күн бұрын
ዋዉ ደሰይላል እሮቤል አሁን ይሱ ትራንዉ ❤❤❤❤❤❤
@hawaapp3619
@hawaapp3619 8 күн бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ያጣምራችሁ ጓደኝነታችሁ በጣም ደሥ ይላል ሁሌም ተሣሠቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanAklil
@RomanAklil 8 күн бұрын
🎉የወኒ ፈጣሪ ምክንያት አለው
@ibroibro-ds7pv
@ibroibro-ds7pv 8 күн бұрын
ዴግሞ ቆንጆዬ ናት❤❤
@TebletseWubneh
@TebletseWubneh 8 күн бұрын
ሮቤለይ በጣም ደስ የሚል ስራነው ዬንዬእንካንደስኣለህ ዛሬ ብሌነይ ብትኖር የበለጠ ይደምቅ ነበርሬሮብዬ ተባረክ ቀጥሉ በጣም ደስ ብሎኛል ቀንሉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👌🌷🌷🌷
@y9gh956
@y9gh956 8 күн бұрын
በጣም ደስስስ ይላን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ በቅርብ ፍቅሪኛ ትሆኑአላችሁ❤❤❤
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 8 күн бұрын
እሮቤልና ዮናስ ፍቅራቹ የዘላለም ይሑን አይለያቹ ግን ዮናስ ፍቅረኛ ባይኖረው በጣም ደስ ይለኝ ነበር አይ እዳይኖረው የምትሉ
@user-hz7yr5zc8v
@user-hz7yr5zc8v 8 күн бұрын
😅😢😂
@HyatEbrahem-jb7ji
@HyatEbrahem-jb7ji 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-zs7yi1zj4l
@user-zs7yi1zj4l 8 күн бұрын
Lemn daynorewu felegachihu lerasachihu felegachihutd
@moonrise3291
@moonrise3291 8 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Jesuslovs
@Jesuslovs 8 күн бұрын
ለምን ??
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 7 күн бұрын
ዮኒዬ እኔ ልርበትበትልህ ተርበተበትክ እኰ በጣም እንደናፈካት ያስታውቃል እንኳን ተገናኛችሁ።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 8 күн бұрын
ወንድማችን የተቅደደ ሱሪ አትልብስ, ይህ ሱሪ 666 ነው, ይህ በዓላችን አይድልም. በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅራች እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ 💞
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 8 күн бұрын
ሮቤልየ ብሌኔ ዴህናናት ያረብ ተረጋግተህ ሥላየሁህ ዴሥብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 күн бұрын
ዋው ዮኒ ደግሰው አከንደሰሌክ የገደኛናት ጥግ እዲናው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 8 күн бұрын
የኔ ሚሰክን ዮኒ እንኳን ደስ አላክ በጣም ደስ ብሎናል ሮቤል ምርጥ ሰው ነክ አንተ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 8 күн бұрын
ዮኒየ እኳንም ደስ አለህ አባቴ ❤🥰ሮቦ የኔ አስተዋይ ወንድም ብሌን ናፍቃኛለች በቪዶ እያወራሀት አቅርብልኝ🥺🥺የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል ጌታን🤲❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@hanafetene2338
@hanafetene2338 8 күн бұрын
ዋዉ ዩንየ እንኩአን ደስ አለህ ደስታህን ማየት ደስ ይላል ርግዚአብሄር ይጣምራችሁ :ሮቢ ብሌኔ ደና ነች አጎቶዋስ እንዴት ነው እግዚአብሄር ይማርላትና እናንተንም በሰላም ይገናኛችሁ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 8 күн бұрын
ዮኒ እንኳን ደሰ አለህ ዮኒ ሁሉም የራሱ ሲሆን እንደዚ ይሆናል አንተ ለማንም ውለታ አለብህ ዮኒ የተረጋገች ናት ሮቢል ያንታ ደሰታ እንደዚህ ነህ አንተ ሲከፍ ማየት አያሰፈልግም
@mimonah12mimonah12
@mimonah12mimonah12 8 күн бұрын
በጠም ናው ደስ የለኝ ደስተቹ ደስተችን ናዉ ሮቤል ስቄህ አሰቀኝ
@user-ut3hy4iz3j
@user-ut3hy4iz3j 8 күн бұрын
Wawwwwww yoniyee enkuwan Des alek yesaw dasita indane miyasdastew sew indane layik argugni
@ganit9143
@ganit9143 8 күн бұрын
Awo Xuru liji new❤❤❤❤❤
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 8 күн бұрын
ልጅቱ ግን ሰታምር ርጋ ያለች አሰተዋይ ናት የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 8 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kn8dr6vr7t
@user-kn8dr6vr7t 8 күн бұрын
ሮበል ሰላምህ ይብዛልህ ወደ ትግራይ ስትመለስ ከባድ የቤት ስራ እሰጥሃለሁ ግን ከይቅርታ ጋራ ነዉ በነበረዉ ችግር ብዙሰዉ ተራርቆ ቀርቶል እና የምፈልገዉ ሰዉ በዚህ ምክንያት ላገኜ አልቻልኩም በትተባበረኝ ደስ ይለኛል
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 8 күн бұрын
ዋዉዉዉ ደሰሰ ስትሉ ሁሌ እየሳቃችሁ ያንራችሁ👏👏👏❤❤ የዝህ ደስታ ተካፉዮች ደምሩኝ❤
@mahboba1239
@mahboba1239 8 күн бұрын
እንኳን በስላም፣መጣህ፣መጣቹ፣የታለች፣ ብለንዬ፣ስላም፣ናትአይደለ፣አጎታን፣አላህ ይማርላት፣እንሻሃላህ❤❤❤❤❤❤
@FirehtwotWondiyfra
@FirehtwotWondiyfra 8 күн бұрын
ዮኒ በጣም የዋህ ሰው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🌹🥰🥰
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 8 күн бұрын
እሮቢ ፈገግታህን ድላየሁ ደስ ብሎኛል ዮኒም እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤
@ZewdeMuhiye
@ZewdeMuhiye 8 күн бұрын
መሸአላ ደም ይላል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
ደስ👈
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 8 күн бұрын
ጥሩሥራ ነዉ የስራህው ማገናኝትህ አንተም ጥሩ ልብ አለህ ያንተም ባለቤትህ ቶሎ ትምጣልህ ለአጎትዋ ያላት ፍቅር ና ውለታን የማትረሳ ጥሩ ልብ አላት ስለዚህ ጠንክረህ ጠብቃት ።
@MahiDesta-jn2fy
@MahiDesta-jn2fy 8 күн бұрын
ሮቤልዬ የዘመኑምርጥሠውትለያለህ አባ😢 ብሌኔናአተን ፈጣሪ ሁልየ ደሥታችሁን እዲያሣየኝ ጸሎቴ ነው ፈጣሪአደራውን
@biaynshbiaynsh1089
@biaynshbiaynsh1089 8 күн бұрын
ደስ ስትሎ ማርያምን ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 8 күн бұрын
ዋዉ ዮንየ እንኳን ደስ ኣላህ🎉🎉🎉❤❤
@user-no1gx6pp4k
@user-no1gx6pp4k 7 күн бұрын
ዮወኒ እመን ተፋፍራችሗል😂😂😂😂😂😂ተጋቢ ማጋባት ነው ስራችን እኛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 7 күн бұрын
ሮቤል እንደዛሬ ደስ ብሎት አይቼ አላውቅም ሰው ለጏደኛው እንዲህ ይደሰታል
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g 8 күн бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል ምን አለ አንድ ላይ በሆኑ ዮኒ መልካም ሰው ነው እውነት
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 8 күн бұрын
ዋው ልዩ ናት ልጂቷ ትለያላችሁ የጓደኛ ጥግ
@melataskal9201
@melataskal9201 7 күн бұрын
ሮቤላ በጣም ደስ ብሎኛል ለጋደኛህን መልካም ማሰብክ የምር ይመቻቹኡ❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 8 күн бұрын
የሮቤልም የልጅነቱ ፍቅርኛ ስለ አገናኝህ እሱም ለአንተ አገናኝህ አቤት ድረስ ስለ ዮኑየ የስው ደስታ የምያስደስትህ ዛሬ ደሞ የራስህ ደስታ መለስ ብለህ ቪድዮ ስታየው የሆካው የደስታ ሁኔታ እንዳ ምየዝናናህ ደስ እንዳምልህ አልጠራጠርም❤❤❤❤
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 8 күн бұрын
ዮኒዬ እንኳን ደስ አለህ እና ደሞ ለነሮቢ you tube ክፈትላቸውና ሰርፕራይዝ አድርጋቸው በማርያም
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 8 күн бұрын
ቆንጆ ናት ተጋቡ አንተም ምርጥነህ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 7 күн бұрын
ሮቤል መቼም የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ስለሆንክ ፈጣሪ ብሌንዬን ሳታስብ ከአጠገብህ ያኑራት
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 күн бұрын
ሮቤል ብድርህን መለሰክ እንደዚህ ተደሰተህ ሰትሰቅ ሰላየንህ እኛም ደሰተኛ ነን
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 8 күн бұрын
Yoniyee woww bayyee baredee dhugaa ❤❤❤
@zenebeh
@zenebeh 8 күн бұрын
የሠዉደሥታየሚያሥደሥታቹ ላይክ
@Amaneአማን
@Amaneአማን 6 күн бұрын
ዮኒዬ ይገባሃል በጣም ነው የምንወድህ❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 7 күн бұрын
ወዬ ሮቤ የዮንንሁለተ መለሥክለት ዋው ደሥ ሥሉ ይመቻቹ❤❤❤❤❤
@Fantu2016
@Fantu2016 8 күн бұрын
የምር ደስ ይለል❤❤ ጎበዚ
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q 8 күн бұрын
ዮኔ የማደንቀው ዮቴበር ነው የውነት እኳን ደስ አለክ እሮቤል መልካም ሰውነክ የመልካምነቱ ደሰታው ከፌቱላይ ይበባል🌺
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 8 күн бұрын
❤❤❤❤እሪቺ ታድለሻል ይህን የመሰለ ጀግና ያንቺ በመሆኑ ዋዉ🎉🎉🎉🎉
@bellatedros4839
@bellatedros4839 8 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ይብዛ🙏
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 54 М.
ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።
18:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 54 М.
በሶፊያ ምክኒያት ቶፊቅ ተደባደበ 😱
19:59
በመጨረሻም ተለያየን። የ አጎት ያልተጠበቀ ውሳኔ
28:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 64 М.
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 21 МЛН
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН