No video

መብሬ መንግስቴ - ቁመህ ጠብቀኝ (Mebre Mengiste - kumeh tebkegn) - New Ethiopian music 2022(official video)

  Рет қаралды 907,287

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

Жыл бұрын

መብሬ መንግስቴ - ቁመህ ጠብቀኝ (Mebre Mengiste - kumeh tebkegn) - New Ethiopian music 2022(official video)
Check Out Ethiopian New Music By HG Entertainment
#Like #Share #Subscribe

Пікірлер: 444
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
አማራነት ክቡር ማንነት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አማራ ስላደረገኝ 🙏🏽🫡💝❣️🫡🫡🫡🫡 መብሬ የኔ አማራ እንቁ❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Жыл бұрын
መብሬ በጣም ገራሚና ቆንጆ ሰራ ነው ክብር ልጀግናው ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ መክልክያ ክብር ልጥበብ ክብር ልኦርቶዶክስ ቤትክርሰትያን እናመሰግናለን መብሬ መንግሰቴ ቅኔው ክባድ ነው ይመችህ ውድሜ 💪
@melkamugashaw5379
@melkamugashaw5379 Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mekonnenfayisa1773
@mekonnenfayisa1773 Жыл бұрын
@@melkamugashaw5379 τω
@ayalewali5594
@ayalewali5594 Жыл бұрын
@frpwerk3318
@frpwerk3318 Жыл бұрын
መብሬመግስቱ
@Nopesan-ri4sj
@Nopesan-ri4sj Жыл бұрын
❤❤💋💋❤
@msaratm1234
@msaratm1234 Жыл бұрын
አማራነት ክብር ማንነት ይነዝራል የኔ መብረቅ መብሬ የምወድህ 💪💪💪ያልፋል አማራዬ 😘በጣም ምርጥ ስራ ነው ቅኔው ከባድ ነው ዝንት አለም አማራ💚💚💛💛💗💗💪💪
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 Жыл бұрын
የሸዋ ባህል በጣም ነው የሚገልፀው ጀግናይ 💓💓💓💓💓💓💃💃💃💓💓💓❤የሀገሬ መብረቅ የልጅነት ትዝታ መብሬ💓💓💓❤💓
@Asnakech100
@Asnakech100 9 ай бұрын
የሸዋ ከፍ ሲልም የአማራ የጀግንነት ባሕልና ጨዋታ እጅግ ወኔ ቀስቃሽ ነው፣እናት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!
@kadeejahussein3109
@kadeejahussein3109 Жыл бұрын
ዘራፍ አማራ ዘራፍ ፋኖ እስይ ምርጥ ወኔ የሚቀስቅስ ሙዚቃ የሙዚቃው ንጉስ መብራችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-iq3bn9tg7y
@user-iq3bn9tg7y Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ የመብት ወዳጆች በላይክ
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 Жыл бұрын
መብሬ መድረክ ላይ ያሳየን ስራ(ከዜማ፣ ግጥምና ክሊፕ) ያስተዋልኩት አንድ ነጥብ የኛ የአማራዎች የሆነን አንጡራ ሐብት ለማይገባቸው ሰዎች አሳልፈን ሰጥተን ራሳችንን ያስናቅን መሆናችንን ነው። አገር መስራት የራስን ማንነት መርሳት መሆን አልነበረበትም! አማራነት ለኔና ለአዲሱ ትውልድ በምንም የማንደራደርበት ማንነታችን ነውና ለአማራነታችን እንትጋ! ያኔ የናቁን ሁሉ ያከብሩናል። ወንድማችን መብሬም ለልዕለ አማራ በስርቅርቅ ድምፁ የሚያዜምበትን ጊዜ ያቅርብልን።❤❤❤
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
በእውነት እጅግ የምወድህ እና የማከብርህ ተወዳጁ አርቲስት መብሬ መንግስቴ ስራዎችህን ሁሉ አደንቅልሀለሁ መቼም አንተን አለማድነቅ አለመታደል ነው!!💚💛❤
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
መብሬ ቆንጆ ሥራ ነዉ በባህል ለኔ አንደኛ ነህ
@desalegnambaw6530
@desalegnambaw6530 11 ай бұрын
አማራ አማራ አማራ 💪 ህዝቤ ሆይ ንቃ የተናቀውንና የተከበረውን ህዝባችን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ደማችን ለአማራ ስጋችን ላሞራ 💪💪💪💪
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 Жыл бұрын
አማራነት ክቡር ማነንት መብሬ ጀግናው የአማራ ልጅ ምርጥ ስራ ነው 👏👏
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ተራራው አማራ💪💪መብርዬ😍😍 #ጎንደር የፉኖነትና የነፍጠኝነት መነሻችን #ሸዋ መናገሻችን #ጎጄ መለኛው ተራራው ሳተና #ወሎ ውብ ምድራችን እንዳው በጥቅሉ #Forever_Amhara💚💛❤
@onesecond4186
@onesecond4186 Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤
@entu750
@entu750 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው መብሬ ቀጥልበት ሙዚቃዎችህ ምን ግዜም አንደኛ ነው🇪🇹❤🇪🇹❤🙏
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 Жыл бұрын
🤦‍♀️✍️🗝🧏‍♀️❤️כמה עבודה ואווו זה החלק שלי 💚💛❤️🕎🕎🕎🕎🕎🕎📖📖📖📖📖🔯🔯🔯🔯🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@musicethiopia830
@musicethiopia830 Жыл бұрын
ወንድማለም ምርጥና ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው በርታለኝ ጀግናዬ
@gismebelete4496
@gismebelete4496 Жыл бұрын
መብሬ ጀግና ወልዶ ጀግና ያሳደገህ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ላማራ ኩራትና ሞራል ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ አሌንታ ነህ ሥራህን እጅግ አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን ድል ለፈና ድል ለተገፋ አማራ
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 Жыл бұрын
What amazing culture and the people! This is one of tenths of our Ethiopian cultures which magnify the uniqueness of Ethiopia!! God bless Ethiopia and its citizens! Thank you, dear artist!
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Жыл бұрын
መብሪያችን ትለያለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💒🇪🇹💚💛❤🙏
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Жыл бұрын
የኔ አንበሳ መብርዬ ክበርልኝ በጣም ወኔ ይቀስቃሽ ስራነው
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Жыл бұрын
ስለፍቅር ዝፈንልን ዘመዓኑ ኑሮን በመፍራት እያፈቀርን እየተጎዳን ማንነታችንን እየቀየረብን ያለውን
@zinabeeberhim
@zinabeeberhim Жыл бұрын
ክክክ ከይዞን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
😂😂አወ ይዘፈንልን
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FA-ot5fg
@FA-ot5fg Жыл бұрын
የኔ ቆፍጣና ወንድም ትችላለህ🥰
@ethioadvice7491
@ethioadvice7491 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹 !!
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v Жыл бұрын
ስስቶቸ የኢትዮጵያ ኩራቶች ደሞቸ ሙቸ ነው የምዳችሁ💚💛💘💚💛💘💞💞💞💞💞💝
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 7 ай бұрын
የኛ ጀግና ኑርልን ትክክል በጣም ደስ የሚል ስራ ነው❤❤❤
@aberaman1483
@aberaman1483 Жыл бұрын
መብሬ በምን ቃላት ልግለፅህ 🥰🥰🥰🥰 ✅
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Жыл бұрын
ቀረፃው አደኛ ዘፈኑ ልብ ያሞቃል
@suauhaik6260
@suauhaik6260 Жыл бұрын
መብሬ ዋ እንኳን ደና መጣህል ለየት ያለ ስራነው በርታ አድናቂወቹ ሸር ላይክ አርጉ አይከፈልበትም
@Expresmedia781
@Expresmedia781 Жыл бұрын
ምርጥና ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው !!!
@meseretdagne8506
@meseretdagne8506 Жыл бұрын
መብራጅግነው የአማራልጅ በጣም ደስየሚል ነው ወንድማችን በርታልን እንወድሀለን
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ቃል አነሰኝ ገራሚ ስራ ነው መብሬ እናመሰግናለን የኛ ጀግና ወኔ ቀስቃሽ ነው ሲበዛ 💝💝😊😊
@SelamAychew-jl5xn
@SelamAychew-jl5xn 11 ай бұрын
ዋው መብሬ በጣም ነው የምኖወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ድል ለፋኖ
@user-kf1cy2nu7v
@user-kf1cy2nu7v Жыл бұрын
ጎበዙ መብሬ ልዩ ስራ ነው ግጥሙ ዋውውውው ይደላል
@kidist2779
@kidist2779 Жыл бұрын
ሸዋ👌❤
@gechtube9831
@gechtube9831 Жыл бұрын
ገራሚ ነው መብርዬ ትለያለህ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 10 ай бұрын
መብርዬ የኛ ጀግና በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ ወንድማለም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ayeletemtmie9473
@ayeletemtmie9473 Жыл бұрын
መብሬ ማኛ ገናበህፃንነቴ ጀምሮ ነበር የምወድህ አሁንማ አድናቆትም ጨመርኩበት።ምችትትትትት ይበልህ ማኛ ለአማራ የሚመጥን ነው በርታ
@desalegnderbew5099
@desalegnderbew5099 Жыл бұрын
Good job Mebre keep it up!! proud of being Amhara
@mihrettilahun4477
@mihrettilahun4477 Жыл бұрын
ዋውውውውው ምን አይነት ስራ ነው !!! ደስ ሲል, ኤች ጅ ትለያላችሁ !!!
@kibruyisfaagonafir2304
@kibruyisfaagonafir2304 Жыл бұрын
መብሬ ወንድሜ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ፡፡ ለኢትዮጵያ ጀግናው ወታደርላ ለአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋና እንዲሁም ለአፋር ልዩ ሃይል ይገባቸዋል፡፡ እ/ር ይጠብቅህ፡፡ 100%
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Жыл бұрын
አማራ ማለት ኩሩ ማንነት ደግ ጨዋ ሰዉ አክባሪ ባህሉን ሀገሩን ጠባቂ ምርጥ ጀግና ህዝብ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ እንቁ ህዝብ ስለተፈጠርኩ❤❤❤
@algrtbimey5732
@algrtbimey5732 Жыл бұрын
ፋኖነት ይቀጥላል .......thank you mebrie mengstie
@gizishzorthodoxtewahedo1838
@gizishzorthodoxtewahedo1838 Жыл бұрын
መብሬ የኔ ፋኖ ጀግና አንተ እኮ ትለያለኽ የኔ ድምፅ መረዋ
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
መብሬ መብረቁ አንተ ማለት ጀግናና በዜማና በዘፈን ታሪክንና ትውፊትን ባህልን እሴቶቻችንን እንዲቀጥሉና እንዳይረሱ እየሰራህ ያለህ ድንቅ ኩሩ ሰው ነህ መብሬ አንተ ማለት ኢትዮጵያ ነህ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ጀግናው ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@rahmaayalew1619
@rahmaayalew1619 Жыл бұрын
መብሬ ለሀገር ያለህ ክብር በጣም ደስለኛል ለምታወጣቸዉ ሙዛቃ ሁሉ አድናቂህነኝ My ሸዋ
@belachewsimegn811
@belachewsimegn811 Жыл бұрын
መብሬ ከባድ ሰው ከመቀመጫ ብድግ የሚያደርግ ስራ ይመችህ
@hgentertainment9047
@hgentertainment9047 Жыл бұрын
Bele enamesegnalen ye hg yejerba atnt akebrhalehu wodme
@fitseassefa5358
@fitseassefa5358 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ከግጥም ከዜማ ከአዘፋፈን ምንም የማይወጣለት ወቅታዊ የሆነ ስራ መብርየ በርታልን የኔ ደምላሽ ዋውውውውው ኤች ጂዎች ደሞ ክብር ለናተ ይሁን በጣም ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በርቱ
@user-bc6lu9sg6q
@user-bc6lu9sg6q Жыл бұрын
ዋክቱን የጣበቀ ስራ መብሬ በርታልን ወንድም አለም
@selomedamte1960
@selomedamte1960 11 ай бұрын
መብሪ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ድል ለኢትዬጵያ ልጅ❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
መብሬ የሸዋ እንቁ ምርጥ ስራ ፍጣሪ ይጠብቅህ ኩሩ የሰሜን ሸዋ ልጂ
@tedishito8739
@tedishito8739 Жыл бұрын
የእዉነት በጣም አሪፍ ነዉ ኢትዬጲያዬ ጀግና ልጅ አለሽ እማማ እትዬጲያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🧡❤
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ መብሬ ምርጥ ስራነው ወቅቱን የተመለከተ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
መብሬ የኔልዩ♥♥♥♥♥የኔ ጀግና👍❤አማረየ💚💛❤👍እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤♥💛
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
❤❤❤❤መብሬ ነፍጠኛው
@kalkidantesfa2652
@kalkidantesfa2652 Жыл бұрын
አይ መብሬ ጀግናው ሁሌም ትለያለህ ያልነው በምክንያት ነው በርታ መብሬ ይለያል ልዩ ነው!!!!!!
@aynegdaabye7645
@aynegdaabye7645 Жыл бұрын
መብሬ ኩራታችን በጣም አድናቂህ ነኝ ቀርታልኝ
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
የሸዋው ንጉስ❣️❣️🇪🇹🇪🇹💪💪
@soltef4943
@soltef4943 Жыл бұрын
የመብሬ ሙዚቃ አንዲትም ነገር አምልጦኝ አያውቅም ዋው
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
መብርዬዬ እድሜ ከፀጋጋር እመኝልካለሁ መብርዬ እሚገርም ግጥም ወኔ የሚያነሳሳ ነው ሀገር ወዳዱ መብሬ ጀግናው ኑርልን አቦ
@user-ye8dt9on7o
@user-ye8dt9on7o Жыл бұрын
መብሬ፡ቆንጆ፡ስራ፡ነው፡በርታ፡አድናቂህ፡ነኝ
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
መብርየ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ስራ ነዉ👌👌👌❤❤❤❤
@djmacethio
@djmacethio Жыл бұрын
ለቸኮለዉ ጠላ ለሰከነዉ ጠጅ ....በጣም የሚገርም ስራ ነዉ በርታ መብሬ የድሮ ስራዎችህም ይመቹኝ ነበር ለማንኛዉም wallcome back
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ጀግናዉ መብሬ በርታ ያገር ልጅ
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 Жыл бұрын
አማራ ንቃ ፋኖ መከታችን መብሬ መንግስቱ እናመሠግናለን
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
አንበሳው መብሬ ድምፀ መረዋን እናመሰግናለን የኔ ጀግናናናናና አንበሳ ነህ የምርርር💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ሀገሬ የጠላሽ ይውደም ኢትዮጵያዬ
@toorimohabvath1915
@toorimohabvath1915 Жыл бұрын
ጅግና መብሪ እዉድሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅ
@mohadeseid-tk7ct
@mohadeseid-tk7ct Жыл бұрын
ጀግናየ መብሬዋ 😍😍
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ሐይል ግምባረ አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤. ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cx6ik6pc3n
@user-cx6ik6pc3n Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ወና ያለዉ ስራ ክበርልን መብሬ💚💛❤👍👍👍
@alamal2812
@alamal2812 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልን ጀግኖቻችን ድል ለአማራ ፋኖ
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
ቆራጥ የአማራ ልጆች በርቱልን አንደኛነህ
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
ማብሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ጥሩ ሰራ ነው ቀጥልበት፣
@mintube7945
@mintube7945 Жыл бұрын
እመም የው እመምዬው እጅግ አስደናቂ ግሩም ስራ መብሬ በርታ ክፉ አይይህ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
የመሬው ነብር ስወድሽ አንበሳዬ 🇨🇬💪👈❤❤❤❤
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv Жыл бұрын
ዋውው ለ3ኛ ግዜ ሳዳምጠው ወይ ወኔ በርታልን መብሪያችን የኛ ጀግና
@user-xt9mn8fh5f
@user-xt9mn8fh5f Жыл бұрын
የሸዋው ጀግና መብሬአችን ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@hauwieababi3209
@hauwieababi3209 Жыл бұрын
አደኛ ነህ ሁሊም መብርዬ 💪💪💪ስወድህ 💪💪የደራው መብረቅ💪💪💪💪💪👍👍
@hauwieababi3209
@hauwieababi3209 Жыл бұрын
በቃ ቃላትአጣሁልህየኔጀግና ነኘያገርህልጅ💙💗💙💜💛💚💚💓💓💌💌💪💪💪💪💪💪💪💪💤💪💪💤
@hauwieababi3209
@hauwieababi3209 Жыл бұрын
በቃ ቃላትአጣሁልህየኔጀግና ነኘያገርህልጅ💙💗💙💜💛💚💚💓💓💌💌💪💪💪💪💪💪💪💪💤💪💪💤
@tasfa1226
@tasfa1226 Жыл бұрын
መብሬ በጣም ልዩ ነው ያገሬልጅ ሑሊም መልካም ይግጠምሕ ድልድል ለኢትዮጵያ ደጀግኖቿይሁን
@lemmaawraris9203
@lemmaawraris9203 Жыл бұрын
ማራነት ክብር ማንነት ይነዝራል የኔ መብረቅ መብሬ የምወድህ
@abuyebekele1563
@abuyebekele1563 Жыл бұрын
ገራሚና ድንቅ የሆነ ስራ ነው በርታ ወንድም
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 Жыл бұрын
መብሬ ድንቅ የባህል ሙዚቃዎቹ መች ከልብ ይጠፋሉ።አሁንም ስራዎችን እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን።የፍቅር ሙዚቃዎችንም ደጋግምልን።
@betelhiemmola2934
@betelhiemmola2934 Жыл бұрын
የኔ ጀግና መብሬ እናመሰግናለን
@abokerhusen8399
@abokerhusen8399 Жыл бұрын
አሁኑ መጣልን መሬ ጀግናችን
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል አማራየ የኢትዮጲያ ድምቀት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayalewmolla6670
@ayalewmolla6670 11 ай бұрын
"አተራመሰው ፈረስ ከእግረኛ፣ የነአጅሬ ዘር የአባት አርበኛ"ዐማራዬ❤💪💪💪
@hellenfekir758
@hellenfekir758 Жыл бұрын
Yene liyu sew sewedih eko yene jegina my king 💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@etagmmulugeta7331
@etagmmulugeta7331 Жыл бұрын
I I’m proud ping Amhara Keep it up ❤
@tsegetafese3374
@tsegetafese3374 Жыл бұрын
የኛ ጀግና በርታልን የሸዋው ፈርጥ
@user-ml6my7jv9e
@user-ml6my7jv9e Жыл бұрын
የደራው መብረቅ🦁🦁መብሬዋ
@yitunegnyidgel8222
@yitunegnyidgel8222 Жыл бұрын
Yne jegnae brtalne 🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪
@user-se9ht1ol5e
@user-se9ht1ol5e Жыл бұрын
መብሬዊ እንወዲሀለን ኑርልን የኛ ጀግና 👈💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰💪🥰🥰💪🥰
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Жыл бұрын
መብሬ የሀገሬ ልጅ የሸዋ ጀግና አሪፍ ሥራ ወንድምየ
@IbrahimIbrahim-gx9qv
@IbrahimIbrahim-gx9qv 7 ай бұрын
ዋው❤ መበርየ አማራየ❤❤
@simenewkebede4196
@simenewkebede4196 Жыл бұрын
I love you since Iam child Good work keep up
@BereketAseya
@BereketAseya Жыл бұрын
መብሬ የምጊዜም ምርጥ
@samrebeyene6452
@samrebeyene6452 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ መብርዬ
@zelalemtaye3263
@zelalemtaye3263 Жыл бұрын
ድንቅ ቆንጆ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ወንድማችን
@GermaDagnaw-bf7le
@GermaDagnaw-bf7le 25 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ያሠብከው ይሣካልህ❤❤❤
@user-cq4yd6ec5s
@user-cq4yd6ec5s Жыл бұрын
መብሬ የኛጀግና💚💛❤
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 7 ай бұрын
Maberane sesama yamesaraw sera erasu aytaoakagnem❤❤❤❤❤❤mabera kebarelegn❤❤❤❤❤
@asmaasma99-kz3jy
@asmaasma99-kz3jy Жыл бұрын
Wawww❤❤❤ቁመህ ጠብቀኝ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው 💚💛❤️ ምርጥ ነው መብሬ
@TijitijiTijitiji-tl6df
@TijitijiTijitiji-tl6df Жыл бұрын
ዋዉያምራል በርታ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blzuneshethiopia2881
@blzuneshethiopia2881 Жыл бұрын
መብርዬ ሰወድህ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ
7:08
Kokeb Ethiopia Entertainment
Рет қаралды 206 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
6:51
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 2,8 МЛН