No video

🔴 እመቤት ካሳ ምንድነው ያወጣችብህ ገበናህ...

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 32,452

ሱራ ዘ ሀበሻ  sura the habesha

ሱራ ዘ ሀበሻ sura the habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 841
@susuchanal9540
@susuchanal9540 6 ай бұрын
እመቤት ከሁላቸዉም ትራቅ ምንም አይጠቅሟት እምትሉ ላይክ ሡሬ ምርጥ ሠዉ
@gfg4073
@gfg4073 6 ай бұрын
ትክክል ምን ድነው ልጅታ ደስታ እራቃት እካ
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 6 ай бұрын
ሚስትህ ጋ በትኩሱ ተኛበት ደጋግመህ እደ አሮጊት ነገርም አትለቃቅም ይሄ ነው ለጉፋኑ የሚሆንህ
@user-jy7gq6ij8i
@user-jy7gq6ij8i 6 ай бұрын
ተመልካቾች አውቀው ነው ተረጋጉ ክፉ አትናገሩ እነሱ ይተዋወቃሉ😢😢😢😢😢
@FatumaAsfawuBeyene
@FatumaAsfawuBeyene 6 ай бұрын
TikilHulumYenegedubatNewOk
@ማራናታናልኝናልኝጌታ
@ማራናታናልኝናልኝጌታ 6 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍​@@user-jy7gq6ij8i
@hfem3901
@hfem3901 6 ай бұрын
እሙ ትክክል ናት ሲጀመር ለትዳር አይሁንም !!!
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 6 ай бұрын
​@@sofi8983ደምሪኝ እደምርሻለው ውዴ❤
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
ነባ እና ጓደኞቹ ጋጠወጥ ናቸው ለሰው ክብር የላቸውም አዲ አሳዘነኝ ማርያምን እሙ ጓደኞችሺን ያላከበረ ባል ገደል ይግባ ይህ ጋጠወጥ ወጠጤነው
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
መሢ ደምርኝ
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 6 ай бұрын
እኔም የምጠይቀዉ አለኝ እናተ ገና አልተጋባችሁም እና ነገ ቢተሰቦችሽ ሲመጡ አልወደድካቸዉም ሊል ነዉ ማለት ነዉ ይችን ጎደኛ ምንም ሳያቃት እዲያዉም አልወደድካትም ከየትም እየሰበሰብሽ አይባልም ገና መቼ አወክና ቤተሰቦቿን
@Gigi-nr6vx
@Gigi-nr6vx 6 ай бұрын
ውሀ ቢወቅጡት እምቡጭ ነው የነሡ ፍቅር ሁሌ ጭቅጭቅ ለተመልካች ክብር ሊኖራቸው ይገባል❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ቤተልሄም ደምሪኝ❤
@genettecere8937
@genettecere8937 6 ай бұрын
ነባ ልክ ነው ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ መውጣት የለብትም
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 6 ай бұрын
ምን አውጥታበት ልክ ሆነ ? እሱ በዛው ሽውዶ ላሽ ሊል ነውጂ የሚድያ ሰው እንዳይጠላው ነውጅ የፍለገው ለሌላ ብሎ አይደለም አይሆናትም ላሽ ብትል ይሻላታል
@mlokm1938
@mlokm1938 6 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ አይሆናትም እመቤት በጣም የዋህናት ይቅርብሸ እሙ ከሁኑ የጀመረ ጂብ እያሳድረኝም አሉ ስለዚህ እሙ ተጠቀቂ እህት
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 ай бұрын
እሷ ምንም አላለችም
@senyet6722
@senyet6722 6 ай бұрын
ሱሬ መባ ለእሙ አይሆናትም ምከራት ይቅርባት ትቢት አለበት ይንቃታል ገብታ ከምትጎዳ ይቅርባት እንድ ተረት አለ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከባው ቂጥጥ አሉ አይሆናትም አለቀ።
@user-tb3xq1bj4l
@user-tb3xq1bj4l 6 ай бұрын
የ እውነት አንቴ ምርጥ ልዩ ሰው ነህ፣ ታማኝ ጔዋደኛ እንዴት የሌም ተባርክ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 ай бұрын
አይደለም ሱርዬ እሙ ሁሌም ከቤተሰቦቼ የምደብቀው ነገር የለም ስለምትል ልክ ነው ሁሉ ነገር ሚዲያላይ ማውጣት የለባትም
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
በትክክል ኧረ ሁሉንም ነገር ማወቅ አለባቸው ትላለች አይሆንም መጨመት ይቀራታል እውነት
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
አታሽቃብጡ ምን አይነት ገበና አዉጥታለች ወሬኛ ናችሁ
@user-bu8pb5ll5o
@user-bu8pb5ll5o 6 ай бұрын
ሲጀመር ቢቀርባት ይሻላል"እመኑኝ ልጅ ለሳ አይሆንም"፣ንቀት አለበት"የምር ልጅ አይሆናትም
@mekyamekya
@mekyamekya 6 ай бұрын
የምር አትረባም ወደ ራሷ ተመልሳ ትክክለኛ ሂወትን ሊመራ የሚችል ማግባት ነበረባት ግድ አግባኝ አለደ? ማለቴ ሁሉንም ማብራራት አይጠበቅባትም
@user-hj1st4xr2h
@user-hj1st4xr2h 6 ай бұрын
ህፃንነው አይሆናትም
@user-ov7cc4dt4w
@user-ov7cc4dt4w 6 ай бұрын
የምን ህፃንነው የማይረባ ሰው ነው
@wollotube4957
@wollotube4957 6 ай бұрын
እውነት አወ ይሄ ጨቅጫቃ ነው ለጥቅም ነው የተጠጋት ሲጀመር አሁን እድህ የሆኑ አብሮው ሲሆኑ እደት ይሆናል
@user-k710
@user-k710 6 ай бұрын
በትክክል ቢቀርባት ይሻላል
@almaze214
@almaze214 6 ай бұрын
የለላትን ማንነት ከየት ታምጣለት ልጁ አዛ ነዉ ማርያምን ዘጋኝ ፈጣሪ ሆይ የድሮ ሰላማ ናፈቀኝ ተሰቃየች
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ አልማዝ❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 6 ай бұрын
ልጁ ቢጩ እኮ ነው እራሱን በባዶ ይክባል ልጅቷ ያልነበራትን ባህርይ እንድታመጣ ያደረጋት እመቤት ትክክል ናት በፍቅር መለያየት መርጣለች ይተዋት
@ft381
@ft381 6 ай бұрын
ነባ እሙን ተዋት በናት አታበሳጫት ላትሆናት ሆድህ ያቃል ነግራሀለች በፍቅር እደቀረብካት በፍቅር ተዋት እባብ
@Orthodox72122
@Orthodox72122 6 ай бұрын
እሙ በጣም የዋ ናት ነባ ግን ልቡ ይወላዉላል ልቡ አይገኝም መቼም እንደሷ አያገኝም 😢
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 6 ай бұрын
እሳም እባብ ናት ሆ ስለትምስቅ የዋህ እንዳይመስላቹ
@user-oj7df3in4i
@user-oj7df3in4i 6 ай бұрын
ልጁ ስበብ ነው ሚፈልግ እጂ ፍቅር የለውም እሙን ፈጣሪ ይሁናት ልጁ አይሆናትም
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 ай бұрын
ሱሬ ነባ ዛሬ ትክክል ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ ሁሉ ነገር ይዞ አይወጣም ። ለምሳሌ ጭቅጭቅን ሠጣ ገባን ይዞ አይወጣም እሙ ደግሞ ከቤተሰብ የምደብቀው ነገር የለም ትላለች። ይህ ልክ አይዴለም እርሷ ታስተካክል።
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 ай бұрын
እኔ ዝምታን መርጥኩኝ😢😢😢 አንተን ግን ፈጣሪ አይቀይርህ ወንድሜ ሀሳብህ ሁልጊዜም መልካም ነው ለእነሱም እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይመልስላቸው
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 6 ай бұрын
እሙ ውነቱዋን ነው ይሄ ፍቅር እጅ ትዳር ላይ አይደሉም ስለዚህ እሙ በሚድያ ያገኝችው ጓደኛዋ ነው ነገ ቢጎዳት የሚረዳት የለም ስለዚህ እሱ አራዳ አራዳ ስለሚጫወት ገበና ገበና ይላል አወ ኡሙ የህዝብ ልጅ ናት እዲስከፋት አንፈልግም ይሄ ወጠጤ እሱ ድሮም የቀረባት ለሆነ ነገር አለ 😢
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 6 ай бұрын
ትዕቢተኛ ነው ልጅቷ ልጇን በሰላም ታሳድግ አንድ ላይ ቢኖሩም አያኖራትም በጣም ትዕቢተኛ ነው
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ቤተሠው እንሁን ውዴ❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 6 ай бұрын
​@@amisyasgashu5889ትክክል
@Ansha-om5it
@Ansha-om5it 6 ай бұрын
በትክክል
@Ansha-om5it
@Ansha-om5it 6 ай бұрын
በትክክል
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 6 ай бұрын
ፍቅር በጭቅጭቅ አይሆንም እሙ በቃ ይቅርብሽ ተይውና ሌላ ሒወት ጀምሪ ።። ሒወት ይቀጥላል አትጨነቂ መጀመሪያ ሠላምሽን አሥቀድሚ እህቴ 🙏🙏🙏🙏
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው ምንም አላጠፋም ሲቀጥል የሚዋደዱ ከሆኑ እርስ በእርሳቸው መተዋወቅ አለባቸው ፍቅረኛዋ የማይወደውን ነገር መተው በቃ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ማስጣት ምንድ ነው
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k 6 ай бұрын
ተባረክ ሱሬ እውነት ብለካል ፈጣሪ ይማርክ እራሱን አየ ነባ የሚባለው ሰዉዬ ሲጀመር ከጎደኛውጋ ሲታረቅ አፈላ እሙ ከሱ የተሻለ ሰው ነው የምታገኘው የዎነ አዝግ ሲጀመር ፉቅር ያለውም አይመስልም እውነት እሙ መወሰን አለባት
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 6 ай бұрын
ልክ ነህ ሲጀመር አይሆናትም ሰበብ ነው ተሚፍልገው እመቤት ደርሳ ትልፍጅ አይሆናትም ገበና የሚለው እሱ በውስጥ ሞላልጮ ላሽ ለማለት ፍልጎ ነው ሚድያ እንዳያቅበት የፍለገው ባለፍው ሁሉም ስላልጠረገረገው ላሽ ሲል የባለፍው እንዳያጋጥመው ፍልጎ ነው እመቤት ማሰቢያ ካላት እሱ አይሆናትም አይ እጃጃላለሁ ካለች ትጃጃል ነባ አይሆናትም አራት ነጥብ ።
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 6 ай бұрын
በትክክል እሱ ጢጦውን አልጨረሰም እሷ ግን እድሜዋን መጠቀም አለባት የሴት ልጅ እድሜ ገደብ አለው
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 6 ай бұрын
አንድ ብርቱካን ድፍኑን ለ10ደቂቃ ያህል ቀቅልና ትኩሱን ብላበት ይተዉሀል ወድም ሲቀጥል በርታ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 0:19
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
እኔም ልለው ነበር ፍቱን መድሀኒት ነው❤
@busyline1119
@busyline1119 6 ай бұрын
አደ ጋርየሚያቅው እድ ሚስጥር አለ. ለዛ ነው. አስርግዜየሚዝትበት
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 6 ай бұрын
ፈጣሪይጠብቅሽውዴ ያችንኮመትአብቤ ጠቀመኝ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 6 ай бұрын
ሎሚናአ ዝጅብል አፍልተህ ጠየጣበት ይተውሀል
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 6 ай бұрын
እኔ ግን አሲዛለው አይወዳትም ያስታውቃል የፍቅረኛ አክት እንኳን የለውም እሷ ነች ውዴ ውዴ እያለች ፍቅር እንዲመስል ምታረገው እንደኔ ግን ግዜዋን ባያቃጥል ባይ ነኝ ቢተዋት አይጫወትባት😊
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
ነባ ሲጀመር ሰበብ ነው የፈለገው እጅ እሙ ያለችው ነገር የለም ትክክል ነው የምሰራው
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@meazatenagne4893
@meazatenagne4893 6 ай бұрын
ሱራ ሎሜ እና ዝንጅብል በአንድ ላይ ተፋጭተው እሱን ይፋላና ከማር ጋር ጠጣው ደረትክ ላይ ላይ የፋነክን ጥርግ ያደርግልካል ሱራ ምርጥ ስው ነክ ይህ ፀባይክን እግዚአብሔር አይቀይርብክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 ай бұрын
እሙዬ ዝም ብላነዉ ግዜዋን እምታቃጥል መራቅ አለባት ሱርዬ እዉነትክን ነዉ አላካበደም እንዴ ከታረቁ አሁኑን ይጋቡ በባዶዉ ኪስ ያካብዳል እኔ እራሱ ዘጋኝ አንተን እናመሰግን አለን❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 6 ай бұрын
❤❤❤❤ጨርሶ ይማርህ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@feventessma632
@feventessma632 6 ай бұрын
እሙን እግዚአብሔር ይጠብቃት እንጂ ነባ አይሆናትም
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@wuhash2684
@wuhash2684 6 ай бұрын
እኔም የገረመኝ የሱን ጥፋት ጠቅልሎ ወደስዋ ማድረጉ ነው ያናደደኝ ገበናዬን የሚለው እሙዬ ሁሉ ህይወትዋ ግልጽ ነው እሙዬን ከማለዳ ኮኮብ ጀምሮ ነው እማቃት እኔ በግሌ እንደ አንድ የቤተሰቤ አካል ነው እማያት ነባ በቅድሚያ እግዚአብሔር ይማረው እና ገበናዬን ታወጫለሽ የሚለው በጥልቀት ሳስበው ጥሩ መስሎ ቀርባት እንጁ ችግር ያለው እሱጋ ነው በእውነት ብልግና ማነስ ነው እንዴት አንተ እጅዋን ይዘህ ቆማ ሂጂ ማን ያዘሽ ብሎ ያዋረዳት እሱ ነው ይሄ ልጅ አሁን ላይ የማየው ነገር የልጅነት ሰላማዊ ህይወት እያደፈረሰ ነው። እየተገለጠ መጣ ማንነቱ ለበጎ ነው ባይ ነኝ አቋም ወስዳ መወሰን አለባት እያደር ካላት ከመሀበራዊ ሂይወትዋም ያገላታል ሊጫወትባት ነው። ሲቀጥል ዘሎ እንደ ፌንጣ አዳነ ላይ ጥፋተኛ ሚያደርገው ምን አደረገ ይሄልጅ አበዛው ግፍ ነው ቆይቶ ከሱም ሊለያት ይችላል እሙዬን ምከርዋት አዳንእንደ ቤተሰብ ይተሳሰባሉ በጣም ያስደነገጠኝ አንተ ሰብስበካቸው አናንቆ አባሩዋት እነሱን ሰብስቦ ተራ ገሎ ማዳን አለ ታታረቂ ብለው ልጅትዋን ሲገፋፉዋት ሳይ በጣም አስገርሞኛል ሆሆ እስዋን በፕራክ ይቅር የማያሰኝ በድልዋት እንደ አጥፊ ስርአት ይኑርሽ ሲላት አለማፈሩ እመቤት ለሰው ክብር ያላትእኛን እንደቤተሰብ የምታይ ሁሉ እንዲለወጥ በዩቱብ እያስተዋወቀች አንተን ጨምሮ እዚህ ለመድረሳቹ ምክንያት ናት
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 6 ай бұрын
ሱሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ምንም ያልገባኝ ነገር ነባ ተብዬው ቢጠየቅ ምን አረገችኝ ሊል ነው ጓደኛውን ታኮ እሷን ለመራቅ ከሆነ ራሱ አያስኬድም ያኔ ምክንያት ነበረለት እኮ ይሉኝታ ቢስ ነው ስህተት ቢኖርባት ራሱ አደባባይ እንዲህ እሷን ማዋረድ የለበትም በጣም ቻይና ታጋሽ ናት እሙ እንደውም እሱ መጥቶ ደስታዋን ነጠቃት በየ ሁለት ቀኑ ጩኸት ነው ከሷ በላይ ፕራንክ እያረገ ሲጫወትባት የኖረው እሱ ገበናውን ለማወቅ ጓጓሁኮ እንዲህ የጮኸለትን ገበና አሳፋሪ ነው ሱሬ አንተ እጅግ በጣም ትልቅና ሀቀኛ ሰው ነህ ብዙ ግዜ ተመሳሳይ ኮመንት ነው ምፅፍልህ እግዚአብሔር ይማርህ ትዳርህ ልጅህ ቤተሰብህ ይባረኩ
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 6 ай бұрын
ትክክልነህ ሱሬ ልጁ ምንም የወጣበት ገበና የለም በበነነ በተነነው እየተናገረ ልጅቷን ማሸማቀቅ ነው እሚፈልገው
@Eyerus-ci3nx
@Eyerus-ci3nx 6 ай бұрын
ሱሬ በእውነት ተባረክ መልካም ሰው
@yeshitesefahune1390
@yeshitesefahune1390 6 ай бұрын
ሱሬ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ነባ የሚውዳት አመሰለኝም አስመሳይ ነገር ነው
@mesaymam
@mesaymam 6 ай бұрын
እሱ የራሱ ጊዜ እስኪሳካ እየተጠቀመባትነው መቼም ባል አይሆናትም እሙ ከወዲሁ ብትባንን ይሻላታል ብጤዋን አግኝታ ብታገባ ይሻላታል ! እሱ ምን አለበት ጊዜ ስጪኝ ይላል ቀልደኛ ጊዜዋን ቆርጥሞ በልቶ ከዛ አፍጫሽን ላሽ አልፈልግሽም እደሚል ምንም ጥርጥር የለውም የራሱ እቅድ አለው
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 6 ай бұрын
ሱረ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሱሬ 100% ነባ ትክክል ነው እሙ ሁሉም ነገር ሚድያ ላይ አይወጣም ጥፋትሽን እመኝ ታረቁእና ስራችሁን ስሩ በለቸው ሱራ ።ሴት ልጅ ደግሞ ታጋሽ ቻይ መሆን አለባት እሙ እና ነባ ቤት ቁጭ ብላችሁ በመነጋገር ፍቱ ።
@user-tg4hj6hn3x
@user-tg4hj6hn3x 6 ай бұрын
ሱራ አንተ አስተዋይ ሰው ነክ እሙን ልትረዳት ይገባል እሙ የዋህ ናት ሁሉም እውነት እና ትክክል ነው የሚመስላት እኛም ብዙ ጊዜ አየናቸው አንዳንድ ልጆች እሙ ተይ ይቅርብሽ ሲሉ እቃወም ነበር አሁን ግን ማርያምን እሙ ብታስብበት እና እራሷን ብትሰበስብ ባይ ነኝ ሽምጋይም ይሰለቻል እኮ ሰው ነን ላላመሸነፍ ብዙ ነገር እንታገሳለን ካልሆነ ግን መተው ነው አበቃ ለምን ሲቃጠሉ መኖር ሲያዩት የማያምር ሲበሉት ያቅራል እሙን ከልቤ እወዳታለሁ የዋህ ናት ታሳዝነኛለች ❤❤❤❤
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ሢሬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 6 ай бұрын
Thanks ምክንያት እየፈለገ ነው እመቤት ምንም ጥፋት የለባትም ልቦና ይሰጥህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሐህ.ፍቅራቹን ፈጣሪ ይመልሠው...
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
ሱራዬ በቅድሚያ እግዚያብሄር ይማርህ ሲቀጥል ቀሽር ወይም ዝጅብል በሻይ ጠጣበት ድፍን ምስር ቀቅለህ በጨርቅ አርግና እዳያቃጥልህ ቀስ ብልህ ላቦቱን ወደውስጥ ሳብ ሳብ አርግበት ሌላው ደሞ እሙና ነባ ደሞ እኔ እሚመስለኝ አሁን የመጣችው ልጅ ከእሙጋ መሆኗን አልፈለገውም እሙዬ የዋህ ናት ማን ምን እደሚያስብ አታቅም ለዛ ይመስለኛል እኔ ድጋሚ በነሱ ጣልቃ አልገባም ጌታን😊ሱራዬ እኖድሀለን
@fikrtefikrte4260
@fikrtefikrte4260 6 ай бұрын
አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ 💚💛❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ሱሬ እያጠፋክ ነው ሁሉንም ነገር መውጣት የለባትም እኛ እኮ ትንሽ ስተት ካየን ሌላ ነገር ነው የምንላት ህይወት ሊላ ሚዲያ ሊላ ግን ከሚዲያ የበለጠ ህይወት ይበልጣል ግን ተረጋጉ አስቡ እግዚአብሔር አይለያቹ❤❤❤
@albloushi6189
@albloushi6189 6 ай бұрын
የልቤን አወራሽልኝ ሱራም ለእሷ ነው እየወገነ ያለው
@astermichael3363
@astermichael3363 6 ай бұрын
በትክክል ሱርዬ እሙ ምንም አላጠፋችም። ተባረክ። ሱራ እባክህ እሙ እንዳትጎዳ። ሲመስለኝ ነባ መለየት ፈልጓል። ፕራንኩን ሰበብ ማድረግ ነው የፈለገው። እሙ እንዳለችው በሰላም ቢለያዩ ይሻላል።
@mulusewkassa1039
@mulusewkassa1039 6 ай бұрын
ትክክልነህ ሱሬ እሙ ግልፅ ልጅነች የዋህነቷነው እንድህ የሚያደርጋት ሁል ጊዜ ጭቅጭቅ ይደብራል ለተመልካች እንደውም ይሔ ፕራንክ ቢቀር አስተማሪ ነገር አዝናኝ ነገር ትስራ የሷን ፈገግታ እንጅ መከፋቷን ማንም አይፈልግም ነባም መለስ በልና አስብበት ፍቅርጂ ፀብ ይዛችሁ አትምጡ ሱሬ እግዚአብሔር ይማር ብሐርዛፍ ታጠን
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 6 ай бұрын
ሰላም ሱራየ ጉንፋኑ እንዲለቅህ ትኩስ ነገር ጠጣበት ሙቅ ገንፎ ሻይ በዝንጂብል እና በማር ሎሚ ጨምርበት ከዛ በሀገራችን ደማ ከሴ ቦተር ነጭ ባህርዛፍ አድርገህ ታጠንና ሽፍን ፍን ብለህ ተኛ አይዞን ይለቀሀል😊😊😊
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 6 ай бұрын
እሙ በመጀመሪያ ነገሮችን ሁሉም ነገረች ። ኬቤትሳብ ምንም ምደብቀው ነገር የለም አለችው ።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 6 ай бұрын
ለትዳር አይሆንም ልጁ ገና ልጅ ነው ይሄው ነው!!በጣም ይጎዳታል ካሁኑ መጠንቀቅ ጥሩ ነው ::🙏
@user-yu1br7pv5h
@user-yu1br7pv5h 6 ай бұрын
እኔ አሙን ሁልግዜም እመለከታታለሁ እሙ ሰው ለጥቅም ነው የሚፈልጋት ነባ አይወዳትም ሱራ እግዚአብሔር ይባረክህ ግልፅ ነህ እና ለጉፍን ሚጥምጣ በማር ጠጣ ጨርሶ ይማህ ወንድሜን
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 6 ай бұрын
ሢጀመር እሙላይ ምንም ጥፋት የለም እሙ ተመልካቾቼ ቤተሠቦቼ ናቸው ምንም ቢፈጠር ከእነሱ የሚደበቅ ማንነት አይኖረኝም ብላ ደጋግማ ቪዶ ስሰራ ተናግራለች ስለዚ ምንም ገበና ሚስጥር የሚሸፋፈን ነገር እሙ ጋር አይኖርም እኛም እንዲኖር አንፈልግም ከማለዳ ኮከብ አጀምረን ነው እሙን የምናውቃት የሌለባትን ማንነት እንዲኖራት ባይገፋፋት ጥሩ ይመስለኛል በቃ መሄጃ ሰበብ ፈልጎ ከሆነ መጠረግ ይችላል ።ሱራ እግዚአብሔር ይማርክ ትኩስ ነገር ቶሎ ቶሎ ውሰድበት
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 6 ай бұрын
እውነት ነው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ሀቁን አውርቶ ከመሸበት ማደር ነው ጥሩ ጎደኛ ነህ
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 6 ай бұрын
የእውነት ጉበዝ ናችሁ የተሻለ ሃስብ እያመጣችሁ ለሁላችሁ ሽቀላ ሀሪፍ ነው በርቱ ሲነቃ ለቀቀ
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ነባ ገበና ገበና ይላል ምን አይነት የተደበቀ ሚስጥር ቢኖረዉ ነዉ
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
እሙዬን ነባ አይጠቅማትም አይሆናትም የሚያሳየው አክት ይደብራል ጨምላቆች ሱራዬ አንተ መልካም ሰው ሰላምክ ይብዛ
@BrllNuna-vf7ey
@BrllNuna-vf7ey 6 ай бұрын
በጣም አቺም ልብ ብለሽዋል ደግሞ በሙዬ ላይ ተጣብቆ ነው እኮ የታውቀው
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
ምንም ያደረገችው ክፉ ነገር የለም ለነገሩ ይሄን ነገር አታደርጊ ሲላት አለማድረግ ጥሩ ነው ግን ሰው ከስህተት አለና በዚህ ስህተት እሷን እንደዚህ ማብጠል ጥሩ አይደለም እናመልካም ነው ሱርዬ ተባረክ
@nettyeshtu9898
@nettyeshtu9898 6 ай бұрын
ለመሸሽ የሚፈልግ ሰው ሚዲያ ላይ ባህሪው እንዳይታወቅበት ሰለሚፈልግ ነው እሙያ በጣም የዋህ ናት ግን መልካም ሰው ጥሩ ህይወት አይሰጠውም በርችልኝ እህቴ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
እሙ ሱባኤ ግቢ እባክሽ 🥹እህቴ እባክሽ ነባ ካሜራ ላይ 👉😁😁😁😁😂😂😂ነው ከጀርባ 👉😴😖😖😣😣😣ነው
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 6 ай бұрын
እኔ መጨረሻዉን ሳላይ መጥፎ ነገር አልኮምትም እዉነት ላች ካላለዉ እሙየ አላህ አላህ ከልብሽ ያዉጣልሽ ወላሂ ያች አይነት ህይወት ነዉ እኔ አሁንላይ የምኖረዉ አይዘኝ አይለቀኝ ጭቅጭቅ ቱቱቱቱቱ ብቻ ስቃይሽን በደብ ተረድቸሻለሁ
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 6 ай бұрын
ሱሬ መልካም ስው እግዚአብሔር ይማርህ እሙ ደግም በጣም ያስጣላል ሁልግዜ ጫቅጨቅ ነዉ ቢቅር ይሻላታል
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
እውነት እኔ እራሱ ገርሞኛል ምን ገበና አወጣችበት ስበብ ፈልጎ ነው እንጅ እግዚአብሔር ያስታርቃቸው ሱራ ምርጥ ወንድም የልቤን ነው የተናገርክልኝ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-ez7sx1ys2i
@user-ez7sx1ys2i 6 ай бұрын
ሲጀመር ነባ አይረባም ❤❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 ай бұрын
Aybalm..eshi.. Sura degmo...egzabhar yimarh...
@kdstamaram6572
@kdstamaram6572 6 ай бұрын
ሱሬ,አንተ,ምርጥ,ወንድም,ነህ,,ልጁ,አይሆናትም,,የራሱ,ሀሳብ,,እሲኪሳካለት,,ነው,እጂ,,አይፈልጋትም,,መጠቀሚያ,,እያርጋት,ነውለሷ,የሚሆነ,,አይደለም,,እሷም,ኮረ,ትበል,,
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 6 ай бұрын
ሱሬ እግዚአብሔር ይማርህ እዚህጋር ነባ ትክክል ነው የላይፋቸውን ነገር በአደባባይ ማውጣት የለባቸውም ላሁኑም ሳይሆን ለወደፉቱም ነው የተናገረው የሚጨካጨኩትን በቤታቸው መጨረስ ይችላለ እሙ ደግሞ በሚዲያ ነው የምታምነው ስለዚህ ፕራንክ አዳዲስ ነገር ይዘው ይቅረቡ በሚዲያ አሁን አንተ ለምሳሌ ከሚስትክ ስትጨቃጨቅ በሚዲያ ታወጣለክ እኛ የማናደርገውን ሰው ሲያረገው ጥሩ አይደለም ስለዚ ነባ ትክክል ነው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
በትክክል ❤ሁሉንም ነገር ማወቅ የለብንም
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 6 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ መታየት የለበትም
@Elsa576
@Elsa576 6 ай бұрын
ሱራ ሰላምነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድም ለጉፋን መዳኒት ደሞ ሱፉን ታምሰውና በምጣድ ወይም በመረምጣድ አመስ አመስ አርገህ ከዛ ዉቅጥ አርገህ ድቅቅ አርገህ ውቀጠው ወይም ፍጨው ከዛ ውሀ በጣም ሳታበዛ ከሱፉ ጋ አሰርስረው የሱፉ መረቅ እስከሚወጣ ከዛ ትኩሱን ጠጣው ማታ ከዛ ትኝት በልበት በላብ ይወጣልሀል ከዛ ጠዋት ደህና ትሆናለህ ደገም ገም እያረግህ ሞክረው እውነት😊😊
@abdubaley6721
@abdubaley6721 6 ай бұрын
ልጁ ለ እሙ እሚሆን አደለም ለእሙ የሚሆናት ወንድ ልጅ ያለው በሚስቱ የተከዳ ወይም የሞተችበት ከረር ያለ ወድ ነው ለሷ የሚሆናት
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 ай бұрын
አስተዋ ነህ በትክክል
@meskizewde9878
@meskizewde9878 6 ай бұрын
ሱሬ እጅግ በጣም በሀሳብህ እስማማለሁ። 👍👍👍👍 ነባ በጣም የተቀየምኩት ሂጂ ማን ያዘሽ እያለ የተናገረው አናዶኛል።
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 6 ай бұрын
እግዚሐቢሔር ይማርህ ሱሬ መልካምሰዉ🙏❤️እሙዬ በጣም ሚስኪን ልጅናት በዉስጥ አናግራቸዉ🙏ጥሩልብ ያለህ ሰዉ ነህና ወድሜ🙏🙏🙏❤️💘🌿🥀
@user-jk3zt5sh1t
@user-jk3zt5sh1t 6 ай бұрын
ቡርቱካን ታጠነዉ ፌክስ ታጠነዉ በተረፈ አላህ ያሽርክ በጣም ከባድነዉ የዘንድሮ ጉንፋን❤❤
@gamila8009
@gamila8009 6 ай бұрын
ትክክል ሱሪ ጉረኝናው
@Jkeesum
@Jkeesum 6 ай бұрын
ብርቱካን ቀቅልና ብላበት ሱሬ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
ሱርዬ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ ቀጥልበት ትዳር ይባረክ ልጅ ሰላሜ አንተ ግን በመካከላቸው ገብተህ ታርቀዋለች እሷ መጥፎ ነገር የሠራችው የለም ካሁን በኋላ ጋርም እሱን ማዳመጥ አለባት
@alemabera3458
@alemabera3458 6 ай бұрын
ሱሬ የእውነት ሰው ነህ የማታበላልጥ እኩል የምታይ ይህን ሀቅህን እስከመጨረሻ ያዝልቅልህ የማታዳላ ነህ ነባ ገበና ላለው ይገርማል የፕራክ ጸባይ ነው የተለየ አላረገችም ግን የሆነ ሊያፍናት ያለ ይመስላል ማለት እሷ እስካሁን ያላወጣችው ሳይኖር አይቀርም ያልተመለሰልኝ አለ እያለች ነው
@hasan6126
@hasan6126 6 ай бұрын
የኔማር ሱራየ አላህ ይጠብቅህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@weltemariyam978
@weltemariyam978 6 ай бұрын
ኮሜተሮች በጣም ይገርሙኛል እዚህም ትክክል እዛም ትክክል 😢
@newphone5786
@newphone5786 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን ሱራ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠጣብትና ይሻላሀል
@yaracell8931
@yaracell8931 6 ай бұрын
ገበና ገበና ይላል ለኛም ነልገባን ምን ያለች ነገር የለም እሱ ለምን ዛሬ ካሚላውን ደቅኖ ወጣ ከጓደኖቹ ጋራ ገበናውን ለምን አልደበቀም እየሸቀለብን
@user-no3uw4cv3z
@user-no3uw4cv3z 6 ай бұрын
ሱሬ አላህ ያሽርህ ትኩሰ ትኩስ ዉሰድበት ሱሬ ልጅቷንኮ በጭንቅላትዋ እየተጫወቱባት ነዉ የሴት ባህሪ ነዉ ያለዉ በጭራሽ አይሆናትም እንጀራዋ ነዉ የሚዲያ ሰዉ ናት ነገር ግን እየኮረኮመ ከሚድያ ዉጭ ሊያደርጋት ነዉ ሱሬ እባክህ አግዛት አደራ አደራ ሱሬ አግዛት
@sarahawler1292
@sarahawler1292 6 ай бұрын
ሱራዬ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይማርህ።ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በምህረት እጆቹ ይዳብስህ። ግን ወንድም ሱራ ጉዋደኛዬ አልነቀል ያለ ጉንፋን በጣም አሞአት ነበረ ቡርትካኑን አጥቤ እስከነልጣጩ ቆራርጬ አፍልቼ ነው አጠጥጬያት ጉንፋኑ ተነቆሎላት የሄደው ።እና እስቲ ሞክረው እና ለውጡን በቲኒሽ ቀን ታየዋለህ። በተረፈልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይማርህ ።
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 6 ай бұрын
ሱራ ከጉፋኑ ጋር ነገር ጨምሮ እንዴት ተችለዋለህ አንተ ልክ ነህ አሙዬ የዋህነቷ ነው በቃ ሰው ትወዳለች ፕራክ ነው ግን ሰተትም ቢሆን ነባን እንዲህ ሊበሳጨው የሚችልበት መንገድ አልታየኝም ግን ነባ ሁሉም ነገር ሚዲያ መውጣት የለበትም የራሳቸው ህይወት ማለቴ ነው ግን ይሄ ፕራንክ ነው ዋናዉ በቃ ይቅር ተብያለሁ አለ አዲ ምን አረገው ብቻ ሰይጣንን ያርቅላቸው ሱራዬ እግዚአብሔር ይማርህ ነጭ ሸንኩርት በወተት አፍልተህ ጠጣ ነባንም ምህረት ይላክለት ሁሉንም ሰለምታከብር ምስጋና እና ክብር አለኝ 🙏
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
ሱራ የኔ ወድም አይዞን እግዜአብሔር ይማርህ🙏 ጭቅጭቅ ያስጠላል በጣም ነቧም እወነት አለዉ ሁሉም ነገር ሚዲያላይ አይወጣም ሱራ ሰዉ በፋቅር ሲኖር ተሳስቦ ነዉ ነቧን እማይወደዉ ነገር አላማድአግ መደማመጥ አለባቸዉ !!
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 6 ай бұрын
ሱሪ ነባትክልነዉ ሁሉምነገር በሚድያ አይቀርብም እኛ ከመቤት አንድ መጥፎነገር ብናይባት ተሰቀልነዉ የምንለዉ በኛ አትተማመን በፈጣሪ ሁሉንም ነገር ይሆናል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 6 ай бұрын
ምን ገበና የሚል ምንድነው ገበና ማለት ምን ድነው ገበና የሚለው እሙ እዲከፋት አንፈልግም ምን ይሰገጣል 😅😅
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
ምንገበና አዉጥታለች አታሽቃብጡ
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 6 ай бұрын
@@user-yj9li6ge4r እሙን እድከፋት የሚፈልግ የለም ግን የሚወራና የማይወራ አለ ለቤሰቦች ምንም አልደብቅም አለች እኛትዳር አንሆናትም የትዳር አጋሯ የሚላትን መስማት አለባት
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 6 ай бұрын
@@user-cb8ws5gv8h ማሽቃበጥ አይደለም አግባኝ አታግባኝ ምን የሚሉትነዉ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 6 ай бұрын
ሠላም ወድማችን አላሕ ያሸርሕ ቡርትካን አጥበሕ ቆራርጠሕ ከነ ልጣጩ አፍልተሕ እደሻይ ጠጣ ያሸልሐል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 6 ай бұрын
እውነት ነው አተ ምርጥ ሰው ነህ ለሴክ ክብር አለህ
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 6 ай бұрын
እመቤት ይሔ ልጅ ቢቀርባት ነው የሚሻለው ልጁ በጣም ትእቢተኛ ነው ጊዜ ሊያሳልፍባትና ሊጠቀምባት ነው እንጂ ለትዳር አይደለም
@user-io8vv1df1x
@user-io8vv1df1x 6 ай бұрын
ሡሬ አንድ ነገር ማወቅ ያለባት የግል ሂወት ካሜራ ላይ መዉጣት ያሥፈልግም ሌላ ቀርቶ ጎደኞቿ ማወቅ የለብትም በርግጥ እሙ የዋህ ሥለሆነችነዉ እናተ ደግሞ በነሡ በደዎ አትሡሩ እባካችሁ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
ምን አይነት ገበና አዉ ጥታለች ገበና ገበና እምትሉት
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
እሙ ሚስኪን አስተዳደጎም ግልፅ ነው እሱ ለጥቅም ብሎ እጂ እሚፈልጋት አይመስለኝም አሁን በአላህ የሱሬ ባልተቤቱ እና ሱር ያላቸው ለዛ ነባ እና እሙ እሙግን ጭቅጭቅ ኢጭ እኛ ከመልካም ነገር ለመማር እጂ ትርምስ የሃገራችን ሰላም ማጣት ሰልችቶናል እሙ ከልጁጋር አቁሚ እዳችው የዋሁን አላህ ይወፍቅሺ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው በኔ ሀሳብ ሁሉን ነገር ታላወጣሁ ትላለች እሳ ትዳር ሚስጥር ነው ሁሉ በሚድያ አይወራም
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x 6 ай бұрын
ሡሬ ሀቀኛና ትክክለኛ ሥለሆንህ እናመሠግናለን አለባብሠዉ ቢያርሱት በነጋዉ አረም ነዉ እሙየን አሸማቆና አፍኖ መያዝ ነዉ የፈለገ ወይም እሙየን የሚወዴትን ህዝብ ማሥጠላት ነዉ የፈለገ አዴንም የጠላዉ እሚያደርገዉን ሥላወቀበት ነዉ ሡሬ እዴዉም እሙየ ከሡጋር ከተገናኝች ወዲህ ደሥታዋ ፍሪ መሆንዎ ቀንሷል ታሣዝነኛለች❤
@user-ek1ee9jr7r
@user-ek1ee9jr7r 6 ай бұрын
ኤ ወላ ምንም ገመና የተለዬ ነገር የለም እሙን አታሽቋት ትኑርበት
@user-bo3kl7bf3f
@user-bo3kl7bf3f 6 ай бұрын
ልክ አይደለህም ነባ እውነት ነው
@s-zx8yo
@s-zx8yo 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እንኳን ካሜራ ላይ ለጓደኛ አይወራም ስለ ትዳር ለምን ኮሜንትም ብዙ ሀሳብ ይሰጣሉ ጓደኛም ቅናት ይፈጥርባት እና ጣልቃ ትገባለች ለግልን ህይወት በግል
@saramalkamu2525
@saramalkamu2525 6 ай бұрын
ሲጀመር እሱ መቅኛ ነው እጀ ምን ችግር አለው ብታስተዋውቅላት ሁላችሁም በሷ ነው ታዋቂ የሆናችሁ ልጅ ችግር አለበት ሱሬ ልክ ነህ❤❤❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 6 ай бұрын
እረ ተው ኮሜንቶች ተረጋጉ ነገ እነሱ ሊተዋወቁ ሆ 😢ሱራ ምርጥ ሰው በራስህ አይዲ ከቤተሰብ ጋር ና ከጭቅጭቅ ውጣ ❤❤❤❤❤
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 6 ай бұрын
ፈጣሪ አፊያ ያድርግህ ሱርየ ግን እሙ ቢቀርባት ነው የሱን ሂወት የሚያበላሽ ምንም አልሰራይም እሙየ ተይው ይቅርብሺ አንቺ የዋህ ሰው ነሺ
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 6 ай бұрын
ሱሬ ሁሉ ነገር ሚዲያላይ መውጣት የለበትም ነባን ምጠይቀው ነገር ካለ ከውስጥ አፋጣ ተጨቃጭቃ ትጨርስ ለማስታወቅ ብቻ ሚዲያለይ ይዛ ትምጣ ነባን ማይፈልግ ከሆነ እሷ ማስተዋወቅ አይጠበቅባትም ተንሽ ነባ ሚለውም ይገባኛል ቤት ማለት ገመና ከታች ነው
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 6 ай бұрын
እሳ ከመጀመሪያም ተናግራለች ከሚድያ የምደብቀው የለም ብላለች
@albloushi6189
@albloushi6189 6 ай бұрын
እንዴ የምደብቀው የለም ብትል ታዲያ ሁሌ ጭቅጭቅ ሊያሳዩን ነው እንዴ ጭቅጭቃቸውን በውስጥ ጨርሰው ዋና ሀሳቡን ብቻ ለተመልካች ያሳውቁ ​በቃ@@user-qq8en3ru6u
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 6 ай бұрын
Ayezoh Sura Medhane Alem yemarh❤
@meaza3819
@meaza3819 6 ай бұрын
እሲ ልክ ነው ሲጣሉ በውስጥ መጨረስ አለባችው እሱን ነው ልክ ሁሉንም መነግር የለባት ሁሉንም ሚድያ ላይ አይወጣም እሺ
@sahaalenaze5943
@sahaalenaze5943 6 ай бұрын
Ye gufan balewii madenit ani butukan Gimash lumi Camik kane lexach xugur Azimud gigebal Nachi shukurit huulat firee hullunem tineshi shukar chamira Afileta xaxe 🙏🙏 geta yichemirilek yimarik 🙏🙏🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 ай бұрын
ሱሬ በማርያም አንተም ትክክል ነክ አሁን ግን እመምላይ ስለሆነ ነገሩን ሁሉ ወደኋላ አርጉት ሁሉ ነገር ይደርሳል❤❤❤❤
@LeroLiro-tw8xg
@LeroLiro-tw8xg 6 ай бұрын
Ayzosh
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 ай бұрын
Eyesus yadnal amen amen amen
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 6 ай бұрын
Sijemer neba yemibal tbitegi new leesuwa kbr yelewm 😢 Emuye leke yadrgat besuwa keld yelem ljuwan tasadgbet❤
በቃኝ ከእዚ በላ አቅም የለኝም
13:14
ሱራ ዘ ሀበሻ sura the habesha
Рет қаралды 18 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
ህዝቡን ያስቆጣዉ የሞጣ ንግግር። ሰዉ ነዉ ግን?
7:34
ፀሀይ ቲዩብ Tsehay tube
Рет қаралды 21 М.
ጥርግ በል እንሰኳን ካንተ መጣ!!!
13:27
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 72 М.
ከቤት አውጥቼ የት ላድርገው 😧💔
10:03
ሱራ ዘ ሀበሻ sura the habesha
Рет қаралды 37 М.
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
25:14
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 311 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН