የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !

  Рет қаралды 71,425

Neba Entertainment

Neba Entertainment

5 ай бұрын

የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 2 000
@HaymiTube138
@HaymiTube138 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ክፉ አይንካችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤❤❤
@alemso9971
@alemso9971 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Wandemachen Selamchawu Yebzalegn
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@ccfg6774
@ccfg6774 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 5 ай бұрын
አሚን
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
የናተ ነገር ግራ አጋባችሁን😳የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ💋🌹👍
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 5 ай бұрын
አሚንአሚንአሚንውደሥልችትብሎናል
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@seada6763
@seada6763 5 ай бұрын
አሚንንን
@vipvp4386
@vipvp4386 5 ай бұрын
አሚንንን🤲🤲🙏🙏
@warkanesb7388
@warkanesb7388 5 ай бұрын
እሜን
@hayat2706
@hayat2706 5 ай бұрын
የራሳችሁ ጉዳይ እንደኔ በመዳም ስራ ኑሮ የመረራችሁ የመዳምቅመሞች አላህ ከገራችን ሰለም ያረግልን እና ወደአገራችን ለመመለስ ያብቃን አሚን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
አሚን የኔ ልዩ ❤❤❤
@martamekonen7455
@martamekonen7455 5 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ ውድ❤
@user-zk9br3oq1c
@user-zk9br3oq1c 5 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ ኢንሸአላ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Amen🙏🙏
@nettyeshtu9898
@nettyeshtu9898 5 ай бұрын
ምንም አልተሳሳትሽም እሙዬ አትሰሚያቸው የኔ መልካም እጥፍ ትበልጫቸዋለሽ ነባም አደራ የእውነት በድንግል ማርያም እሙዬን በሰው በጎደኛ እንዳትቀይራት ሰው ብዙ ነገር ሊያወራ ሰለሚችል አትሰሙት ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየት ያብቃችሁ
@zebutube99
@zebutube99 5 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 5 ай бұрын
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 5 ай бұрын
ትክክል
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 5 ай бұрын
@MUNTAHA585
@MUNTAHA585 5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Hanan-yc5du
@Hanan-yc5du 5 ай бұрын
صح
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 5 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 5 ай бұрын
ስለላሁአለይሂ ወሰለም
@AmynEna-vv3fg
@AmynEna-vv3fg 5 ай бұрын
ስለላሁአለሂ ወሠለለም።
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 5 ай бұрын
ሱለሏህአለይሂ ወሰለም
@sikosilo7773
@sikosilo7773 5 ай бұрын
Sallalha Alyhi wasalam 👌👌👌 🌷🌷🌷
@madenam830
@madenam830 5 ай бұрын
ስለሏህ አለይሂወሰለም
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 ай бұрын
ነባ አንተ ሲጀመር መልካም አሳብ አለህ ተባረክ። እሷ ግን ውለታ በል ናት ንግግር አትችልም። ሲቀጥል እኛ እኮ የጠቀምናችሁ እየመሰለን ነው ገብተን የምናየው እንጂ ምንም የተለየ ሀሳብ ይዛችሁ መጥታችሁ አይደለም። የንቀቶ ነቀት መጥፎ ንግግር እየተናገረች ሙገሳን ትፈልጋለች። እንደኔ የሚወዳት የለም ነበር አሁን ግን ውይ አስጠላችኝ በጣም በጣም
@brukie7774
@brukie7774 5 ай бұрын
😂😂😂የቅናት መንፈስ 😛😛😂😂እሙን አንች/አንተ ቀርታችሁ ምን እንዳትሆን ነው😂😂መቸም ቢሆን እሙን በጭራሽ አትሆኑም
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 5 ай бұрын
​@b❤rukie7774
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 5 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ነባ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነክ ተባረክ እንደተባለው ሁሉም ነገር ሚድያ አይወጣም በፍፁም ሌላው ይቅርና ለቤተሰባችን ለቅርብ ጓደኛን ሁሉ ምንደብቀው ነገር አለ አደለም ለሩቅ ሰው እና በዚክ ቀጥሉ ፍቅር ካለ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ አይዞክ ነባ መዳኒዓለም ምረት ያምጣልክ የእሙ ፀሎት አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meditube147
@meditube147 5 ай бұрын
ስትፋቀሩ ያምርባቸዋል ተዋደዱ አትጣሉ ❤❤❤
@halikahalika
@halikahalika 5 ай бұрын
ሰለም እሙና ናበ አንድ ለይ ሆናቹ ሰያቹ እንዴት ዳስ እንዳላኝ ለሱም ሙሉ ጤናውን ፈጣሪ ይመልስላት ❤❤🎉🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለእማምላክ ወላዲት አምላክ እርፍቶ ለማርያም አደርሳቹህ አደርስን❤❤❤❤❤❤❤ እስኬ የእመቤቴ ልጆች ለያቹህ👍👍👍👍👈👈👈
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
አለን👍
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 5 ай бұрын
አሜን፫🙏❤እንኳን አብሮ አደረሰን ሁቢ
@bayosh7590
@bayosh7590 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@aahmed6426
@aahmed6426 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HasinaSaid-th7r
@HasinaSaid-th7r 5 ай бұрын
እነ ትክክል ጥሩ ሢወራ ትክክል መጥፎም ሢወራ ትክክል በራሣችሁ አንደበት ተንቀሣቀሡ እሙየ አድናቂሺ ነኝ ጎበዝ ጠንካራ ሤትነሺ በርቺ ነባወንድሜ እዳትጎዳት በቻልከው መጠን አሥደሥታት ተመካከሩ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ መቻቻልን ልመዱ አብሺር አላህ በአንድ ያኑራችሁ❤❤❤❤
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
አችዉ ታመጪዉ አችዉ ታሩጪዉ ሆኖብኛል የናተ ነገር ሲፍልግፍቅር ፍቅር ያጫዉታችሆል ሲፍልግደሞ እደሚከተዉ😊😊😊😊😊😊 ጥናቱን ይስጠንየመዳም ቅመሙቺ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
በጣም ክክክክ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 5 ай бұрын
ትክክል
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 5 ай бұрын
የኔእህት የገጠር እኛ እኳራብሻለን ሲጀመር ሰዉ ወረተኛ ነዉ ደስታቹ እጂ ክፉዋቹ ያራቅልን አላህ ሙሉ አፊያክ ይመልስልክ❤🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
ደዴምሪኝ ውዴ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
አሜን በእውነት❤
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 5 ай бұрын
ትንሸ ትልቅ ሚዲ አይወጣም ሰቃጢል አንቺ ከሁሉ አቢልጣሸ ማሰማት ያለበሸ ባልሸ ነው እንጂ ከንቺ ጋ ማኖሮ ሕዝብወይጓዳና አይደለም ሰለዚህ ባልሸ ሰሚው❤❤❤😂😂😂
@user-ro1lr7is3c
@user-ro1lr7is3c 5 ай бұрын
ኧረ ሲጀመር ማንነትሽንና አለባበስሽን በጣም ነው እምወደው አመብረሀንን 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
ነባዬ ከአንተ ጋር ነኝ እውነት ነው ያለው እሙዬ ደራችሁን በድብቅ ደግሞ በመፀለይ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እኔ ሙሌ ጸሊላችኋለሁ በጣም በጣም እወዳችኋለው እናንተን የሚመለከት በሙሉ ጌታ እየሱስ ይገስጸው
@SaraGeetana
@SaraGeetana 5 ай бұрын
ዋውው እንዲህ ነው እሚያምርባችሁ ማርያምን ደሞ አመቤት ነባ ጥሩ አመለካከት ያለው ልጅ ይመስለኛል እመቤቴ ማርያም በፍቅር ታኑራችሁ ❤ አሜን🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
አሜን
@arseyab7453
@arseyab7453 5 ай бұрын
Ewinet new yene ehit, enem Neba yemilew liki new bay negn. I don't know ene bizum ye life neger media lay siweta aliwedim. Beteley demo hulet hono yeminor sew eris beris tesasibo ye andun simet lelaw tebiko sinor des yilal. So, Emu ena Neba, hulum neger media ayiwetam. Zeleketam ayinorewim. Beterefe hulun le fetari setachu arifachu nuru.
@aahmed6426
@aahmed6426 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ታኑራችዉ💒🌾🌿🌾🌿🙏🙏❤❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 ай бұрын
እኔም ሳየው እራጋታ ሥራአት አለው
@yeneMB
@yeneMB 5 ай бұрын
Emuni silkwan bifelegi atawugni..I have something to tell her private
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 5 ай бұрын
ነባ ወንድሜ በዛሬዋ ማርያም ልልምንህ አንተና እሙ አትጣሉ በትጣሉ እንኳን እናንተው በቤታችሁ ፍቱት እስውጋ አታድርሱት ሰው የፍለገውን ይበል አንተና እሳ ብቻ ተስማሙ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤
@arseyab7453
@arseyab7453 5 ай бұрын
Ehite liki bileshal, negeroch betezega ber sihon new yemiyamirew. Yehone yalihonewin media lay mawitat tiru ayidelem. Emum gilitsinetwan lemasayet balemawek yemitadergew yimesilegnal. Gin demo ezi ga ye Neba life ale. So, lezam maseb yinoribatal.
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
እሱም እኮ ይሄን ነው ያለው ትክክል ነው
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e 5 ай бұрын
ነባ ለእሙ ሌላ ስራ ፍጠርላት ከሚዲያ ትንሽ ራቅ በሉ ችግርም ቢኖር በውስጥ ጨርሱ አድናቂዎቻቹሁ የናንተን ጥሩ ነገር ብቻ ነው ሚፈልገው መልካሙን ሁሉ ይሁንላቹሁ❤🎉🎉🎉🎉
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 5 ай бұрын
ትክክል ነባ የማይጋጭ የለም ሁሉም ቤት ሽፍኖት ነዉ እሙም የማይጋጭ ባልና ሚስት ሁሉም ቤት ሸፍኖት ነዉ እሙ ከቤተሰብም መማር አለብን ስለዚህ እናተ ሚዲያላይ ስላላችሁ ነዉ ይህን እናንተ መፍታት ትችላላችሁ ሁለተኛ ሚዲያ ላይ አታዉጡ እሙ የኔ ዉድ የኔ ቆንጆ የኔ ማኛ የጉንዴን ቆጆ ነባ አንተም ተረዳት እግዚያብሄር ይማርህ እግዚያብሄር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ኑራችሁ የኔ ዉዶች አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Emu my Dear 😘 betam new mewedshe God bless your emu and neba my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤ i Love you more more more ✌️ from Germany Selena ❤ god bless your All Ethiopian People 🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@ebrahim595
@ebrahim595 5 ай бұрын
የስውን አትስሙ እግዚአብሔር ያለው ሁላ ይሆናል አይዟችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
አሜን
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 5 ай бұрын
አሜን
@vcb8834
@vcb8834 5 ай бұрын
አይዞቹህ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛዋል እና በርቱ ድንግል ማርያም ትዳራቹህ ትባርክላቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@wardawarda4153ደምሪኛ
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 5 ай бұрын
@user-fz7pv3br9b
@user-fz7pv3br9b 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ በዚ ሁኔታ አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያገናኘውን ሰው አይለየወም ሰው ሲዋደድ የማይወደው ሴጣን ነው ስለዚ ሰውን አትስሙ ባንዱ ጆሮ ሰምታቹ ባንዱ አፍሱት እሺ እና በርቱልን ነባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 5 ай бұрын
❤❤❤❤እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ውዶችዬ ኮመተሮችን ዝምበላቸው 😂😂አብሽሩ❤❤❤ነባ ወድማችን አላህ ያሽርህ
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 5 ай бұрын
የህድ ፊልም አስመሰላቹሁት😂😂😂😂 ለማንኛዉም እወዳቹኋለዉ❤❤❤ እንኳንም አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 5 ай бұрын
ከከከከከኸ
@ijhhjhi
@ijhhjhi 5 ай бұрын
ትክክክክል😂😂😂😂
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 5 ай бұрын
አሁንስ አስጠሉኝ ምናለ ከነአብሪሽ ቢማሩ😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wagadunia4814
@wagadunia4814 5 ай бұрын
ወይ ጉድ የናተ ነገር አሁን እዳለዉ መግስት ግራ አጋባችሁን እኮ ሆ ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ 😂😂😂
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
😂😂😂😂 yenesus kefa betam ❤❤❤❤❤ emu betam wedatalhu❤❤❤
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 5 ай бұрын
እኮ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂🎉
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-su5xl9pq3m
@user-su5xl9pq3m 5 ай бұрын
ክክክክ
@user-ee6vp9zp7c
@user-ee6vp9zp7c 5 ай бұрын
እሙ ባለቤትሽን የምልሽን ስሚ በፍቅር ነፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 5 ай бұрын
ነባ& እሙ ዋው እንዲህ ነው እሚያምርባችሁ ነባ አላህ ያሽርህ። አንድ አንድ ነገሮች ባሰብነው ልክ አይሄዱልንም ሁሉም ነገር ለበጎ ስለሆነ ትዕግሥት ማድረግ ያስፈልጋል።ሁሌም ችግሮችህን በራስህ ለመቋቋም ተዘጋጅ ሰዎች ይቀየራሉ ዛሬ ላይ ለነሱ አስፈላጊ ብትሆንም ነገ ምንም ነህ!!
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 5 ай бұрын
መባ እና እሙ ፍቅር ነዉ የሚያጣላችሁ እግዚአብሔር መሀላችሁ ይግባ ሚዲያ ለይ እንዳይወጣ እቤታችሁ ጨርሱ መባ ጥሩ ልጅ ነዉየልጅ አዋቂ ነዉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግል የኔ ትንሺ ወንድም
@dgjjjkj
@dgjjjkj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ደስ ያላል ለዚህ አጭር ጊዜ በቅድስና በፍቅር በንሰሀ በጾም በጸሎት በስግደት በስጋወ ደሙ እየተመላለሳቹሁ በመከባበር ኑሩ እህቴ ወድሜዋ ከእግዚአብሔር በታች እርሱ በእርሳቹሁ እየተመካከራቹሁ የእግዚአብሔር መንግስት እየተጠባበቃቹሁ በፍቅር ኑሩ ሰለገጠር ያልሽው ደግሞ አለማወቃቸው ነው እንጂ ቢያዉቁማ ገጠር ነው አንቀባሮ የያዛቸው
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 5 ай бұрын
እሙየ የሚሳደቡትን አትስሚያቸው የለመደባቸው ናቸው አንች ምርጥ ሴት ነሽ በርች💚💛❤
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የማይጋጭ የለም ዋናው ስህተትን ማመን ነው ❤❤እውነት ነው ተሳዳቢወችእግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድላችሁ❤
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 5 ай бұрын
🎉🎉 ተጋብ በጣምነው የምወዳችሁ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ቀለብት ይርገላት የምትሉ👍👑አሳዩ 👪
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 5 ай бұрын
ዋው ነባ እናመሰግናለን ሁሉን ቤታችሁ ፍቱ ንገራት ነገርልኝ አይሰራም አትገር ብሎ ቢነግረው አትገር ብሎ ነገረው ነው ሚሆንባችሁ ቤታችሁን ዘግታችሁ ችግራችሁን ፍቱ።
@tesefalove1834
@tesefalove1834 5 ай бұрын
እሙ የአንች እኮ በጣም በዛ እሚወራውን የማይወራ ውን መለየት አልቻልሽም በጣም ነው የምወድሽ በ ፍቅራችሁን መሀል አምላክ ይጨመርበት ❤❤❤❤❤❤
@fantuassefa9761
@fantuassefa9761 5 ай бұрын
Beautiful God bless both of you ❤️ ♥️ 🙏
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅርት እግዚአብሔር አጥብቀን አው እሙዬ ትዳር ክብር ነዉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@tahrirabusafieh4157
@tahrirabusafieh4157 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አስተራዮ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ነባ እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 0:16
@user-lb7wk9cz4q
@user-lb7wk9cz4q 5 ай бұрын
Amane
@asther503
@asther503 Ай бұрын
የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር ይርዳሽ በህወሓት ሽ ሁሉ ቅዱሳን መላክት ጥላ ከለላ ይሁኑሽ ደሞ ክፉ የክፋቱን ነው የሚናገረው አንቺ የራስሽን ስራ ስሬ መባዬ አንተም የተባረክህ ልጅ ነን ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ በርቱ ትልቅህ ደረጃ ደርሳችሁ የምናያችሁ ያድርጋችሁ እግዚአብሔርን የያዘህ ከቶ አይወድቅም ቢወድቅም እንኳን ዳግመኛ ይነሳል ከዚህ በይበልጥ ጠካራ ብርቱ ሆናችሁ ማዬት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤❤በጣም የማከብራቸው የምወዳችሁ
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c 5 ай бұрын
መጀመርያ እንካን ደስ አላቹ ኡሙየ ደሞ ነባ እውነቱ ነው ስለዚ መስማት አለብሽ ሂወታቹ ሜድያ መውጣት የለብሽም❤❤❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
እኛንም ኮመንታተሮችን እስስት አደረጋችሁን ጥሩ ስትለቁ ጥሩ ኮሜንት እንጽፋለን ስትጣሉ መጥፎ እንጽፋለን እናም የሚፈለገው ሰላማችሁ ነው ፍቅር አይጠላም ፍቅራችሁ ይብዛ ፍቅር ነው የጠፋው እሙ ደሞ ልምከርሽ ወንድ ልጅ አባወራ መሆን ይወዳል አባወራ አድርጊው ተሸነፊለት ያን ስልሽ በጣም ተረግጠሽ ኑሪ አይደለም አይዞሽ አይዞህ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 ай бұрын
እድህ ስቶኑ ነው ትመልካችም ደስ ይሚለው ስትጣሉ ደስ አይለም እሙ ትግስ ይኑርሽ የርጋ ወት ቅቤ ይመጣዋል ነባ አላህ ያሽርህ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
ትክክል
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
neva እመቤት በመካከላችሁ እግዚአብሔር ብቻ እግዚአብሔር ብቻ ትክክለኛ እናንተን መጥፎ የማይወድ ሰው ዝምብል ልንላለን በጣም ነው እኔ በ መልክት ምናምን ለሰው አለም እናንተን ግን በጣም ነው የምወዳቹ ነው እስካሁን ድረስ አልተኛው ምን ላኩ ምን አደረጉ ምናወሩ እመቤት እናንተን የሚነካ ተሳድቤ እንኳንም አላቀው እሳደባሉ ይቅር ይበልልኝ ጌታ
@user-lt5rm4vj2s
@user-lt5rm4vj2s 5 ай бұрын
እንካን ደስ ኣላች ኡምየ ደሞ ነባ እውነቱ ነው ስልዚ መስማት አለብሽ ሂወታች ሚድያ መውጣት የለብሽም🥰🥰❤️❤️
@user-lu5wd5bl8z
@user-lu5wd5bl8z 5 ай бұрын
አይዞአችሁ ፈጣሪ የእውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል ሁሉንም በትግስት እለፉ ጥዶቹ አይዞን❤❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 5 ай бұрын
ፍቅራችሁ ይብዛ የእሙ እና የነባ ወዳጆች 👍👍 ደምሩኝ💝🌹💋💘❤
@nabah8797
@nabah8797 5 ай бұрын
እሙየ አብሽሪ ወዴ የሳቄ ምጭ አይክፋሽ አባየ አላህ ያሽርህ ወድም አላፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 ай бұрын
❤❤የኔ ቆንጆ ሳቂታ የማንም ሰው ኣትመኚ ስለፍቅርሽ ብቻ ኣስቢ ባሁኑ በኡነቱ ያንቺ ጥፋት ነው እለፊው እመብርሀን ሰላማቹ ታብዛ❤🎉
@almazzeme1888
@almazzeme1888 5 ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል በፍቅረኛሞች መሃከል መጣላትም መታረቅም ያለ ነውና አይዟችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ።ከዚህ በኋላ ኘራንክ ባትደራረጉ❤❤
@user-zy5sw5ut1c
@user-zy5sw5ut1c 5 ай бұрын
እየተጫወቱምንነዉግን አሁንሰ እጅ እጅ አሉኝ😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😂😂😂😂መችተጣሉ አስለን ሽቀላነዉ
@naridosyemu
@naridosyemu 5 ай бұрын
ነባዬ እሙዬ ሥወዳችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gn4qw2qk9v
@user-gn4qw2qk9v 5 ай бұрын
አወ ነባየ አሁን ተመቸህኝ ወደኛ ፍቅራችሁንና ያስተምራል የምትሉትን ብቻ ልቀቁ እሺ ስለተርዳህን ተባረክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
እሙን እና ነባን የምትወዱ 👍 ነባ አላህ ያሽርህ ደምሩኝ🌹
@kuraz7873
@kuraz7873 5 ай бұрын
እኔ የወ ለመፈመሰ ቡዙምነገረ ቢዊሸን
@qwt729
@qwt729 5 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነባ ❤
@taleendarakjian1314
@taleendarakjian1314 5 ай бұрын
እውነት ነው ድንግል ማርያም ታብርካች በ ርቱ ድንግል ማርያም ክንታጋ ትሁን ❤️❤️❤️❤️
@HH-uo7el
@HH-uo7el 5 ай бұрын
ነባየ አላል ያሽርህ እሙየ ገጠር የሚለውን ቃሉን አያቁትም አች ጀግና ነሽ ወደፊት ተራመጅ ነባ ጋር ግን ዳግም አትጣሉ🎉🎉🎉🎉
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 5 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሁሌም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን በሰላም ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ❤❤❤❤❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahimaNuru-bv7rc
@RahimaNuru-bv7rc 5 ай бұрын
አሜን የረብ
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@Birhane16
@Birhane16 5 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
እካን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእማምላክ ለወላድተ አምላክ ለድንግል ማርያም አደርሳችሁ አደርሰን እማምላክ በሕወታቺን ሰላምን ትስጠን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
ልልልልልልል በጣም ደስ አለኝ እሙዬን እናነባለን ሳያቸው ባንድ ላይ ጌታ ይባርካችሁ ትዳራቸው ይባረክ እወዳችኋለሁ ነባይ እየጸለየ እኩል ነው
@azebalemu3491
@azebalemu3491 5 ай бұрын
አንተ ያልከዉ በሙሉ ደሰ ይላል ደግሞሞ ትክክል ነህ በርታ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
ደሞኮ የሚገርመኝ በጣምምምምም ትዋደዳላችሁ ስትጣሉ ሁለታችሁም ጥቁርቁር ነው የምትሉት ትደነግጣላችሁ ስትታረቁ ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ወዛችሁ ይመለሳል ማሻአላህ ከአሁን ቡሀላ እዳትጣሉ ዋ❤❤❤❤❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 1:21
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 5 ай бұрын
ወዛም 😂😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Yemer enem setalu betam new medenegetew zare gene betam dess yelalu❤❤❤❤❤❤❤
@123abay
@123abay 5 ай бұрын
ትክክል😂😂😂
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
@@123abay እውነቴን እኮነው
@tesfaneshdesta5287
@tesfaneshdesta5287 5 ай бұрын
መባ በጣም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክ እሙ አንችም ሁሉንም ነገር አደባባይ ማውጣት ጥሩ አደለም እግዚአብሔር የተባረከ ዘመን ያርግላቹ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ እሙ ይሄ ላንቺነው ባህልሽን ንግግርሽን ሁሉ ነገርሽን አክብረሽ መቀጠልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ከሚያኮራደስ የሚል ባህል ካለው ስፍራ በመምጣትሽ ልትኮሪ ይገባል እየኮራሽም ነው ደስ ይላል ከየዋሃቹ ከጀግኖቹ ከስልጡኖቹ መፈጠር መታደል ነው ቀጥይበት አንዳንድ የሰለጠኑ የሚመስላቸው እርጥብ ቆዳ ማሀይሞችን ተያቸው ባላገር ምን እንደሆነ ትርጉሙ ስለማይገባቸው ነው ለነባ ተንከባከባት በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጥሩታል እንዳይሆንብህ ብዙ ይቅርታ ያለው ሰው አንዴ ካመረረ አይመለስም ተጠንቀቅ
@adey6092
@adey6092 5 ай бұрын
ማንንም አትስሚ ማንም አያኖርሽም እሙየ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv8in2xh1s
@user-yv8in2xh1s 5 ай бұрын
ተመስገን ያምራል የእዉነት አንድላይ ሳያችሁ ❤❤❤በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@hani8649
@hani8649 5 ай бұрын
የናተ ትዳር የቃቃ ጨዋታ ነው የራሳችሁ ጉዳይ 😂😂😂😂😂😂
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 5 ай бұрын
ትክክል
@WasoKhan-kn4ci
@WasoKhan-kn4ci 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@WasoKhan-kn4ci
@WasoKhan-kn4ci 5 ай бұрын
ኢቺ አሮጌ ተሽለጠለጡብን እኮ
@KalKal-id5ie
@KalKal-id5ie 5 ай бұрын
የኛ ዉሪ አፋዛ እንገዛልሽ አለን ቀጣፊ ስደት ላይ ተቀምጠሽ እድሜሽን ቁርጥም አድርገሽ በልተሽ አፍሽን ትከፍቻለሽ😂 እሙየ ገና ወጣት ነች ልጅ የወለደ ሁሉ አሮጊት ልጅ ያልወለደ ሁሉ ህፃን አይደለም
@hani8649
@hani8649 5 ай бұрын
@@KalKal-id5ie ምናባሽ አገባሽ የታባሽ ታውቂኛለሽ እኔንስ ክፍታፍ ይሄ ቅጣ የቀደደውን አሽን እንዳመጣልሽ ትከፍቻለሽ ቱ ይብላኝ ለሚያገባሽ የርጎ ዝብ
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 5 ай бұрын
አልሀምዱሊሏህ የገጠር ልጂ በመሆኑ እኮራለሁ ❤ወድ
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 5 ай бұрын
በእውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛል ፍቅር ያለ ግጭት አያምርም ሰው ብዙ ያወራል እሙ የኔ ጀገና የችን እሩብሺን መሆን አይችሉም እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 5 ай бұрын
ከዚህ ላይ ነባ ትክክል ነህ ችግራችሁን በውስጥ ፍቱ ግን በየጊይዜው እየተጨቃጨቃችሁ አትምጡ በፈጠራችሁ እንድትናፈቁ እየሆናችሁ ኑ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 5 ай бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ እንድህ እየተሳሳቃችሁ ከመጡ ተመልካችም ድስይለዋል❤❤❤❤😢😢😢
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 5 ай бұрын
ዲናችን እንማር መጀመርያ
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 5 ай бұрын
​@@user-go1ye7tc5l😂😂😂
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን እረፍቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አይዞአችሁ የሰውን ወራ አታሰሙ ሰዉ ብዙ ነገር ልወራ እችላለሁ በተረፈ ጠንከሩ
@meskeremkassa2345
@meskeremkassa2345 5 ай бұрын
እግዚአብሔር። እስከ ዘላ ለም አንድያድርጋቹ❤🎉🙏💚💛❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 5 ай бұрын
እውነት ነው ነባዬ የምጠቅመንን ነገሮች ይዘክ ናልን በርታ❤❤
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤ስትዋደዱ ነው የሚያምርባቹ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ ❤❤
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 5 ай бұрын
እሙ ዬ ነ ባ ልክ ነው የሚወጣ አለ የ ማይ ወጣ አ ለ እሙ ነ ባ ም አችም ምርጥ ሰው ናችሁ ነባ ተከተይው ደሞ ባል የ ሚለው ን አዳምጭው ደግ ሰው ነሽ ኮሜ ታ ተሮችን አትከ ፊ ባቸው እብዶች ና ቸው እሙ ትዳራችሁን ከቤት እዳታወጡ ።
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 5 ай бұрын
አይዞእችሁ ፈጣሪ የእውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበቷል❤❤❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 5 ай бұрын
የኔ ውዶች እንደዚ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በእናታችሁ ከዚ በኋላ ፀባችሁን አታሳዩን የሰውልጅ አንድ ላይ ሲኖር ግጭት አይጠፋም በዛን ሰአት ሁለታችሁም ከሚዲያ ጥፉ ነገሮች ሲስተካከሉ ትመለሳላችሁ ሰው ለእናንተ ባለው ፍቅር ነው ስትጣሉ ደስ የማይለው ነባዬ ጨርሶ ይማርህ
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 5 ай бұрын
የምር ግራ አታጋቡን እግዚአብሔር አምላክ ፀቡን አርቆ ፍቅርን ያብዛላቹ ፕራንክ ይቁም❤❤❤❤❤❤❤
@asratdessia4328
@asratdessia4328 5 ай бұрын
Wonderfull know you guys you have to be smart a6nd intlgent no body live your life you are the one live your life I am happy know whe I sow you you guys together
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 5 ай бұрын
አይዞችሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ በፍቅር በሰላም ያኖራችሁ ነባ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ እመቤቴ በለተ ቀኗ ትፈዉስህ ❤ህይወታችሁንም ታስምርላችሁ ኮሜት አትከታተሉ ኮሜታተሮቹ ሲያጨበጭቡ ማጨብጨብ ነዉ ስራቸዉ ቅም ብለዉ አያስተዉሉም ❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሱ ይማርህ እሙ ናባ እንኳን ሰላምመጣቹሁ ደስይላል ❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
እናተ ብቻ ሠላም ሁኑ የኛ ግራ መጋባት ስራችን ነው አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሠው ትበለን እመብርሀን❤❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 5 ай бұрын
ልክ ነሽ እሙ እኔ ስድብ አላፅፍም እውነት ለማን ብዬ እራሴን ለሀፅያት ያማውለው ወንድሙን ደንቆሮ ያለ የገሀነም ፍርድ ይገበዋል ይላል የቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ስሙ ❤
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 3 ай бұрын
Emebet yene Konjo 💚💛❤ Anchi betam asteway ena tewedaj sewu nesh Ketiybet👍👍👍👍👍 Emu yene jegna💪💪💪 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
እረ ይመቻቹህ ክምር እወዳቹኃለሁ ተያቸው የራሳቸው ጉዳይ የገጠር መሆን ያኮራል እኮ እሙዬ እንኳንም ገጠር ልጅ ሆንኩኝ ማርያምን ❤😊
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጀጀች ለአሰተረዮ ማርያም አመታዊ ብአል💗💗💗
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
እደዚህ ስትስማሙ እና ፍቅር ስኮኑነዉ ደስ የሚለን እሙዬ ና ነባ❤❤❤
@lemlemhagose9816
@lemlemhagose9816 4 ай бұрын
አንቺ እኮ ባህልሽን የምታውቂ ምርጥ ኢትዮጵየዊት መሰልጠን ማለት በራስ ነገር መኩራት ነው በርቺ !!!!!
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 5 ай бұрын
አደኛ ነኝ ❤❤❤❤የኔ ማሮች ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤ቤቢም አላህ ያሣድገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or2xj1tw6t
@user-or2xj1tw6t 5 ай бұрын
እንደኔ ስደት ምርርር ያለችሁ ሀገር መግባት ፈልጋችሁ አልሞላ ያለችሁ እናቴ ድንግል ማርያም ትሙላለን ለሀገራችን ታብቃን አሜን 👏👏👏🥰🥰❤❤❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 5 ай бұрын
አላህ እስከ መጨረሻው ያሽረህ ወንድሜ እሞ እረጋ ብለሽ አስቢ ትዳር እንኮን እሚዳላይ ለጎደኝ ሁሉንም አይነገረም የትዳርን ገበና እና አሞዬ የኔውድ ስወደሽ
@user-nf4lf7sp8d
@user-nf4lf7sp8d 5 ай бұрын
ፍች እዛዉ እጓዲሺ ሁሉን ነገሮች ሚዲዪላዪ አታዉጡ ሰው ሳመዉ ፀባዩ ዪቅየራል ❤❤❤❤❤እግዚቢሒር ከናተጋ ዪሁን🎉🎉🎉
@s3s37d3
@s3s37d3 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ በናፍቆት ሳልሞት እንኳን መጣቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 5 ай бұрын
እኔ እንኳን እንደናተ አልተጋጨሁም ከባሌ ጋር በርቀት ፍቅር ላይ😂😂
@yonatank2354
@yonatank2354 5 ай бұрын
እሙ የኔውድ አንች ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ አስተዋይ ነሽ ማንንም አትስሚ ላንች ያለውን ደሞ ፈጣሪ ያንች ያድርግልሽ❤
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 5 ай бұрын
እሙ ነባ አሜን እንኳን አደረስን እመቤት ድንግል ማርያም ፍቅራቸውን እስከ መጨረሻ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደሰን እመቤታችን አትለያቹ ፀብን ታርቅላቹ
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 5 ай бұрын
አላችሁን እግዚአብሔር የፈፅምላችሁ ወላድት አምላክ ከሃፂያት በስተቀር የልቦናችሁን ትፈፅምላችሁ ❤ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ መስርታችሁ እምር ድምቅ ተብላችሁ እንድትኖሩ እመኝላችኋለሁ❤❤
@user-bh1io2qu3g
@user-bh1io2qu3g 5 ай бұрын
እየ ተሣሠባችሕ እሽ እና የቤት ሚሥጥር አታውጡ በርግጥ ለሠው ትምርት ነው ነባም አታበሳጫት አቺም ጀግና ያማራ ልጅ ነሽ እኳንም የገሠርሰው ሖሽ ገባሽ በራሴ የሐገር ቤት ከልክ በላይ ደሥተኛ ነኝ እሙየ በርቱ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሕ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቹሕ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 5 ай бұрын
ትክክል ነው ነቦ ምክንያቱም የናንተን ነገር ሁሉንም ማወቅ አይጠበቅብንም ምክንያቱም ምንም ምናመጣው ነገር የለን ከመታዘብ ውጭ ስለዚህ መናገር ያለባችሁን ነገር ተነጋግራችሁ አድርጉ ሁሉም ዮትበር ተነጋግሮ ነው ሚመጣው ስለዚህ እሱ ሚልሽን ስሚ ዝም ብለሽ አትጃጃዮ የኔ የዋህ እሙ ይሄ የሂወት ጉዳይ ነው ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 56 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!
28:01
kal beteseb
Рет қаралды 149 М.
ሎሚ ሳልወረውርብሽ !!
15:44
Neba Entertainment
Рет қаралды 73 М.
የእኛ ቀናት #132 የልጆቼ አባት ይቅርታ ጠየቀ!
22:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 249 М.
አልደርስብሽም እንዳትደርሺብኝ!
12:25
Neba Entertainment
Рет қаралды 85 М.
ቅመሱት እኔም እደዚህ ነው የሆንኩት!!!
24:26
Emebet Kassa
Рет қаралды 106 М.
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 134 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН